Barley And Oat Bread In Banana Leaf|Ethiopian Traditional Bread

  Рет қаралды 96,430

Edy's Kitchen

Edy's Kitchen

3 жыл бұрын

#OrganicBarleyAndOatBreadInBananaLeaf #BarleyBreadRecipe #EthiopianDifoDabo

Пікірлер: 164
@user-tp1zx3fe5n
@user-tp1zx3fe5n 3 жыл бұрын
ምን ልበል በቃ ቃላት የለኝም በትዝታ ወደ ሀገሬ ገባሁ የድሮ የገበር ምጣድ ድፎ ዳቦ መልኩ ብቻ ይበቃል እጆችሽ ይባረኩ😍😍
@abelzerihun7737
@abelzerihun7737 2 жыл бұрын
Tomandjorin
@user-gm6pz7ri5p
@user-gm6pz7ri5p 3 жыл бұрын
ኢትዮጲያዊ ባለሙያ ተባረኪ
@Smart_Tube1224
@Smart_Tube1224 6 күн бұрын
Wow ልዩ ነው ባለሞያ ❤ስብ መስሽ
@alemzewdtaye6830
@alemzewdtaye6830 6 ай бұрын
ጤነኛ፣የሚያምር፣ልዩ ነው እጅሽይባረክ
@Demissiefetle
@Demissiefetle 3 жыл бұрын
በጣም ያስጎመጃል እጅሽ ይባረክ
@Hara-tube12
@Hara-tube12 3 жыл бұрын
እሚገርም እሚአምር ዳቦ እጅሽ ይባረክ
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 3 жыл бұрын
ልዩ ነው የአንቺ ተባረክ
@user-fx9ri6gy2g
@user-fx9ri6gy2g Жыл бұрын
ጎበዝ ኢትዮጵያዊ ጤነኛ በርቺ!!
@addisalemwold
@addisalemwold 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል !!!
@haymanotbehailu8832
@haymanotbehailu8832 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው እጆችስ ይባረኩ🙏
@erusquickkitchen5160
@erusquickkitchen5160 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ👌
@michotmandefro7442
@michotmandefro7442 3 жыл бұрын
ልዩ ነዉ እጅሽ ይባረክ
@belaineshgebre7119
@belaineshgebre7119 3 жыл бұрын
በጣም ነው የሚያምረው ተባረኪ
@etetutesfaye9689
@etetutesfaye9689 3 жыл бұрын
በጣም የሚያምር ዳቦ ያውም ሳይበርድ ቆርጠሽው ሞያሽን ስላካፈልሽን በጣም አመስግናለሁ
@tegesitmichael6368
@tegesitmichael6368 3 жыл бұрын
Wow it looks so good. Definitely I will try this. Thank you for sharing!!!
@zewdewoldadwit3118
@zewdewoldadwit3118 3 жыл бұрын
ተባረኪ በጣም አሪፍ ነው
@makiyakadir6466
@makiyakadir6466 Жыл бұрын
Wow አያይዘውም አሰራሩ እንዴት ደሰ ይላል ተበርክ እህቴ👍👍👍
@storgekitchen8539
@storgekitchen8539 3 жыл бұрын
Healthy bread 🍞 Thanks for sharing this recipe 👍
@bezakulutube2642
@bezakulutube2642 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጅ እና ጤናማ ነው እናመሰግናለን👍👌
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
thank you Bezaye
@beletearagaw
@beletearagaw 6 ай бұрын
በጣም ለጤና የሚስማማ ዳቡ ነው በዝህ ላይ ዘቢብ ብትጨምሬበት የበለጠ ጥሩ ይሁን ነበር በተለይ ለጠዋት ቁርስ በባዶ ሁድ አንድ ብርጭቁ ውሀ ከተጡ በሃላ ከጥሩ የፍራፍሪ ጭማቂ ጋራ ልዩ ያደርገዋል
@mekidesbekele1787
@mekidesbekele1787 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል
@tuotuo9398
@tuotuo9398 3 жыл бұрын
አጂሽ፤ይባረክ፤ደስይላል👍🇪🇹❤
@mihretdapore9640
@mihretdapore9640 3 жыл бұрын
Gobez balemuya nesh tebareki ✅✅✅✅
@mimisfoodchannel1931
@mimisfoodchannel1931 3 жыл бұрын
ባጣም ቆንጆ አድርገሽ ጋግርሻል ተባርኪ👍👏👏👏❤️❤️❤️❤️
@tgsttezera2530
@tgsttezera2530 2 жыл бұрын
ዋዋ ደስ የላል
@trezanegazi5801
@trezanegazi5801 Жыл бұрын
Wow that looks amazing 🎉
@aberashdebela8327
@aberashdebela8327 Жыл бұрын
እጅሽህ ይባረክ
@tenad7309
@tenad7309 3 жыл бұрын
Wow healthy 🍞 bread👍🙏🏾
@eskuschoice1730
@eskuschoice1730 3 жыл бұрын
Looks so good 😊
@abebechbayou267
@abebechbayou267 3 жыл бұрын
Thank you for sharing I will try it 🙏
@sindushenkut6693
@sindushenkut6693 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ የኔ እህት በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው።በዚህ ላይ እያንዳንዱን ቅመም እየለካሽ ነው የሠራሽው ጥሩ ትምህርት ነው ተባረኪ።
@lulitlula4290
@lulitlula4290 3 жыл бұрын
ዋዉ በጣም ቆንጆ ድፎ ነው እጅሽ ይባረክ ላይክ🙏❤️
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Lulaye thank you ❤️
@abebechbelay7166
@abebechbelay7166 3 жыл бұрын
Beram yameral tebareki
@zitaabdu7780
@zitaabdu7780 2 жыл бұрын
I have no words!!!
@fisshayemezgebu8858
@fisshayemezgebu8858 3 жыл бұрын
Gobez-betam-des-yemil'defo Dabo new ketibet.Berimo-!!!!
@hadram2885
@hadram2885 Жыл бұрын
Ejish yebarek.
@meseretmandefro4433
@meseretmandefro4433 2 жыл бұрын
ጤናማ ነው ምክረን ደሞ እናየዋለን
@weynikitchen
@weynikitchen 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ የዳቦ አገጋገር ነው እጆችሽ ይባረኩ ኤድዬ የኔ ቆንጆ🙏🙏🙏💚💛❤️
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Weyniye long time 🤗. Thank you yene wud 🙏🏾❤️
@meazahailemariam6813
@meazahailemariam6813 3 жыл бұрын
Thank you for sharing... good job 👍
@misramohamed1483
@misramohamed1483 3 жыл бұрын
Waw ejeshe yebarek 🙏🌹
@tsehaybekele8701
@tsehaybekele8701 2 жыл бұрын
Amazing thanks for sharing my dear
@sarsara8553
@sarsara8553 2 жыл бұрын
Wawe betame yamerale tebareke ehte 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💋💋💋❤️❤️❤️
@tokkumafamily2253
@tokkumafamily2253 3 жыл бұрын
Wow ijishi hibaraki❤👍👍👌🙏
@barokmickiyas2734
@barokmickiyas2734 3 жыл бұрын
Good job i will try
@selamasamnew9996
@selamasamnew9996 3 жыл бұрын
ተባረኪ
@selinaweightloss
@selinaweightloss 7 ай бұрын
Tnx for sharing 🙏 healthy bread 😘
@neimaneima7953
@neimaneima7953 Жыл бұрын
በጣምአሪፍነው
@rahel1976
@rahel1976 3 жыл бұрын
Bahlachenen bezemenawi menged wodefit yaramede beyewalehu. Keep up the good work & stay blessed
@user-zt5bz5fy2p
@user-zt5bz5fy2p 3 жыл бұрын
Wow good job
@sarchotube7773
@sarchotube7773 3 жыл бұрын
endat endemiamer egeshe yebarek
@zinashalemayhu5961
@zinashalemayhu5961 2 жыл бұрын
Wow thank you
@tjj269
@tjj269 3 жыл бұрын
Wow nice 👍
@salamlaethiopia3407
@salamlaethiopia3407 3 жыл бұрын
Very beautiful
@mekdesia6057
@mekdesia6057 3 жыл бұрын
Wawoooooooooooooo Gbzi berchi. Ijishi ybrki
@assinoname3608
@assinoname3608 3 жыл бұрын
Very nice and health
@tigistmekuria5253
@tigistmekuria5253 5 ай бұрын
Wow wow yummy
@user-cn1wq3yd7g
@user-cn1wq3yd7g 3 жыл бұрын
Like becha siyaseshe new mashallah beyalehu
@ayelemimi
@ayelemimi 3 жыл бұрын
betam konjo tenama dabo enamsegenaln
@almazgijjo5794
@almazgijjo5794 3 жыл бұрын
አጅሽ ብርክ ይበል
@hiwitube5781
@hiwitube5781 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ዳቦ ነው ያሚ በማሂ ሼር ነው የመጣሁት ሰብ ላይክ👍👍👌🥰❤
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
eshi mare Thank you ❤️
@genetasfaw3959
@genetasfaw3959 3 жыл бұрын
በጣም ነው ይገርመኝ ገብስ ስንት ግዜ ሞክሬ እቢ ብሎኝ ነበር ግን እጃ አላሰብኩትም በጣም እመሰግናለሁ እጅሺ ይባረክ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
አጃ ወይም 1 እጅ የጥቁር ስንዴ ዱቄት ደባልቂበት. ገቭስ ብቻውን አይሰራም
@user-xj2tx8xy2s
@user-xj2tx8xy2s 3 ай бұрын
❤❤❤🎉ቆንጆ ደቦ
@ferealemtemesgen1132
@ferealemtemesgen1132 Жыл бұрын
Nice Job
@faizahalidi1469
@faizahalidi1469 Жыл бұрын
Nice one
@azeba1335
@azeba1335 3 жыл бұрын
Edu konjo, welcome back betam yameral and very healthy too. Thanks bless the work of your ✋ tolo tolo neye eshy.x
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Thank you Azebina 🤗
@hirutk2012
@hirutk2012 2 жыл бұрын
Ejish yebark betham yamiral
@user-dy5sl1vh7y
@user-dy5sl1vh7y 3 жыл бұрын
በጣም እርፍ ነው
@sabatekle2023
@sabatekle2023 3 жыл бұрын
Nice
@yemanebereket8764
@yemanebereket8764 2 жыл бұрын
good job
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Shared
@emabtimagistu1934
@emabtimagistu1934 Жыл бұрын
Mashalal mashal tabar
@emabtimagistu1934
@emabtimagistu1934 Жыл бұрын
❤❤❤
@hawamohammed8452
@hawamohammed8452 3 жыл бұрын
Siyamr 👍👍👍yanchin ayche megager alebgn
@WhippedFood
@WhippedFood 3 жыл бұрын
Beautiful recipe ! Great work ❣️ I really like the presentation
@haimi_hawaz6825
@haimi_hawaz6825 8 ай бұрын
በጣም ማወቅ የምፈልገውን ሙያ ነው አመሰግናለሁ የሁለቱ ውህድ ድንቅ የጤና ምግብን ያሥገኛሉ ገብሱን ምን አይነት ገብስ ልግዛና እንዴት ላዘጋጀው አጃውን ገዝቼ ለቅሜ አጥቤ ለማስፈጨት አዘጋጅቼዋለሁ
@mihretmulugeta325
@mihretmulugeta325 3 жыл бұрын
Thanks
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 3 жыл бұрын
በጣም ጤነኛ ነገር ነው
@yadinalyadinal3m451
@yadinalyadinal3m451 3 жыл бұрын
Wow beautiful 🤩
@meksebtv1376
@meksebtv1376 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ስራ እህቴ💞💞 ኣንችም ጎራ በይ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
eshi
@adanechfikadu3012
@adanechfikadu3012 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በእንግሌዘና አጃና ገብስ ምንድነው የሜባለው ፃፍልኛ በጌታ እኔንም አስጎመጀሽኛ እጅሽ ይባረክ
@ayelemimi
@ayelemimi 3 жыл бұрын
anchim bik bey
@tigestw3080
@tigestw3080 3 жыл бұрын
እንደምን ነሽ እህቴ በጣም አሪፍ ጤናማ የሆነ ነገር ነው ግን ከማሽኑ በቀር ሁሉንም እንዳንቺ ነው ያደረኩት የውሀው መጠን ግን አልገለፅሽም ኩፍ አልል ብሎኝ እንደ ቂጣ ነው የጋገርኩት ቴስቱ በጣም ነው ደስ የሚለው እጅሽ ይባረክ።
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
ሀይ ትግስት አመሰግናለው የኔ ውድ . ኩፍ ካላለ ከእርሾው ነው ችግሩ ሌላ ጊዜ እርሾውን ለብቻው ለብ ባለ ዉሀ በጥብጠሽ 5 ደቂቃ አቆይው መስራት አለመስራቱን ለማረጋገጥ
@samrawitgeorge4301
@samrawitgeorge4301 3 жыл бұрын
Thankyou it's a healthy recipe and I would like to know where you bought your mimi baking bowel?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Hi, It is available on Amazon. PYREX 21cm Souffle Glass Dish
@nanitafesse5226
@nanitafesse5226 3 жыл бұрын
ውይ እጅሽ ይባረክ እኔ ስንዴ ዳቦ ለጤናዬ ስለማይስማማኝ አልበላም የገብስ ብዙ ጊዜ ለመጋገር ሞክሬ ጥሩ ሆኖ አይወጣልኝም ነበር አመሰግናለሁ። መጋገሪያውን ግላሱን ከየት ነው የገዛሽው ኦቭን ሲገባ ሴፍ ነው ወይ?
@user-qs2rj7cs9z
@user-qs2rj7cs9z 2 жыл бұрын
እጅሽ ይባረክ 🥰መጋገሪያውን የት ገዛሽው ?
@hanasisay7125
@hanasisay7125 Жыл бұрын
ገብስና አጃ ግልተን አለው ማለት ነው ምክንያቱም ልክ እንደ ስንዴ በጣም የመሳሳብ ባህሪ አይቸበታለሁ
@YeGetamirt
@YeGetamirt 3 ай бұрын
Betam arif newu, gin 60 dewiqa be sint muqet wust newu mibeslewu?
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 11 ай бұрын
በጣም አሪፍ ነው በተለይ ለስኳር ህመምተኞች!የምጠይቅሽ ግን ባስፈጨው መድቀቅ ነው ያለበት ወይስ ሸርከት ማለት አለበት????
@fatecharmer8012
@fatecharmer8012 3 жыл бұрын
Why did you add three leavening agents together for one bread ? are these necessary for this bread, only yeast is not enough? I mean only one leavening agent is not enough. I tried only yeast but my bread was dense and hard . No fluffyness and spongy... please reply because this is perfect and super healthy bread. I can't eat market's preservative bread because of some health issues.
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነዉ የዱቄቱን ስሙን በእንግሊዝኛ ብትፅፉልን ወይም ወረቀቱን ብታሳይን ጥሩ ነዉ
@bekele600
@bekele600 3 жыл бұрын
Barley flower and oats flower
@azebtufa7389
@azebtufa7389 3 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዴ ምካም ቀን
@elsabetahita5783
@elsabetahita5783 3 жыл бұрын
በጣም ያምራል እጅ ይባረክ ብለናል ስትቆርጭው ግን ለሌላ ቀን ገልብጠሽ ቁረሽው ዳቦ ተገልብጦ ነዉ ሚቆረጠው እሺ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለው ❤️
@mimifeleke4731
@mimifeleke4731 3 жыл бұрын
ባለሞያ
@meseretgebrekidan6129
@meseretgebrekidan6129 3 жыл бұрын
መልኩ ብቻ ይበቃል
@shefalipatel8172
@shefalipatel8172 3 ай бұрын
What can i replace instead of sourdough statter? Please let me know. Thnks
@selamworku2873
@selamworku2873 7 ай бұрын
very nice aja kinche tefechito yihonal?
@hana967
@hana967 2 жыл бұрын
የኔ ባለሙያ የማላውቀውን ስላሳወቅሽኝ አመሰግናለሁ እግዚአብሔር ይስጥልኝ
@EdysKitchen
@EdysKitchen 2 жыл бұрын
🙏💞
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
እረ እግዚአብሔር ይስጥልኝ ግራ ገብቶኝ ነበር እንዴት ልጋግር ብዬ ገብስና አጃ ለጤናም በጣም ጥሩ ነው እጅ ይባርክ
@tsigedesta7553
@tsigedesta7553 3 жыл бұрын
አዎ እኔም ልክ እደሳ አብኩቼ ስጋግረው ምንም አልወጣም:: ለምን ግን መዋሸት አስፈለገ?
@thrishutati9750
@thrishutati9750 Жыл бұрын
Hi can u make a video without teff how can we make injera....other countries teff not available so any other recipe like injera
@IT_4class
@IT_4class 3 жыл бұрын
Weyni edy mirt 1gna KZfaqr ke Ethiopa beyeshalew muyash belmid yemeta sayehon ke enatsh yewerde selhone👈 eski zare be Ethiopia akotater ke mishetu 2 seat egebalew ney des endelgn👈🇪🇹🇪🇹💋♥️💋♥️♥️wedeshalew
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
Mahyiye yene konjo thanks for the lovely comment. enem wedishalehu yene wud ehite. I will be there. Can't wait to see you ❤️🙏🏾
@kg5902
@kg5902 Жыл бұрын
Is this bread made in Eritrea too or just Ethiopia?
@Meba94
@Meba94 3 жыл бұрын
Looks good . Thank you. Does it have to be covered in the oven? If I don't have the glass baking dish and the leaves, can I just cover it with Parchment paper?
@EdysKitchen
@EdysKitchen 3 жыл бұрын
You don’t have to cover it dear. Also, parchment paper works fine. Happy baking 🤗
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 10 МЛН
EVOLUTION OF ICE CREAM 😱 #shorts
00:11
Savage Vlogs
Рет қаралды 10 МЛН
ልዩ የ በአል ድፎ ዳቦ | ከነ ቅመሙ
9:47
melat tube
Рет қаралды 438 М.
የዳቦ አስራር how to make homemade bread ethiopian food@zedkitchen​
13:17
zed kitchen Ethiopian Food
Рет қаралды 113 М.
Nika loves to eat chicken #cat #cats
0:17
Princess Nika cat
Рет қаралды 81 МЛН
ДОМАШНЕЕ ЭСКИМО//ПРОВЕРКА РЕЦЕПТА ТИК ТОК
0:22
ОЛЯ ПЕРЧИК
Рет қаралды 1,5 МЛН
Nutella-Kinder burrito bomb ! 🤤🎉
0:47
adrian ghervan
Рет қаралды 11 МЛН
Я не голоден
1:00
К-Media
Рет қаралды 4,1 МЛН