ስኳዶቹ - ገዳዮቹ ጏዶች/ ነፍስ በላው የህዝብ ተመራጭ

  Рет қаралды 22,086

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ

6 ай бұрын

ስኳዶቹ - ገዳዮቹ ጏዶች/ ነፍስ በላው የህዝብ ተመራጭ
#ethiopianhistory #ethiotizita #mengistu_hilemarim #mekoya #shegerfm102 #fetadaily #addisabeba #ethiopia #esheteassefa #shegerwerewoch #ኢትዮትዝታ #shegerwerewoch #ethiopianews #ethiopianbroadcastingcorporation #ebstv ​⁠#esheteassefa #meazabirru #haqenasaq
​⁠ @ethiotizitaa

Пікірлер: 42
@shumiyemohammed5319
@shumiyemohammed5319 5 ай бұрын
እኔም በኖርኩበት ሰፈር ይህ አይነት ድርጊት ተደርጓል ያ ወቅት ምን ያህል አስጨናቂ እንደነበር የኖረው ያውቀዋል በርታ እናመሰግናለን።
@user-ve9ki2qt5z
@user-ve9ki2qt5z 3 ай бұрын
ተሟዘዘ ታሪኩ
@gadi6563
@gadi6563 5 ай бұрын
ደርግ ሀዝብ መጨረሱ ቤቻ ሳይሆን ሀገራችንን አለወደብ ላስቀረው ለወያኔ ማስረከቡ መቸም ይቅር አንለውም
@mekalihtigray8627
@mekalihtigray8627 5 ай бұрын
ተቀጥቅጦ ተሸንፎ እንጅ ወዶ ኣደለም😂😂😂😂
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
ስኳዶቹ - ገዳዮቹ ጏዶች/ ነፍስ በላው የህዝብ ተመራጭ
@kedist1978
@kedist1978 5 ай бұрын
ልጆች ሆነን ስለዚህ ሰውዬ ብዙ እንሰማ ነበር
@abelmoges9148
@abelmoges9148 4 ай бұрын
እሺ የብሌንስ መጨረሻ??
@dawitdesdes5963
@dawitdesdes5963 5 ай бұрын
Ahun enezi nachew hager wedad koshasha chefchafi ena geday hula . R.I.P to those innocent people who lost their lives because of these greedy bastards.
@girmawongele
@girmawongele 5 ай бұрын
Karma got that generation . What they did to the Emperor.
@Asmara.2024
@Asmara.2024 5 ай бұрын
የንተ ታሪክ ይሆዉ ነዉ።።
@kedist1978
@kedist1978 5 ай бұрын
ችግርህ ምንድነው ?
@samsontadesse9499
@samsontadesse9499 2 ай бұрын
በርግጥም ነፍሷን አቆየላት እድለኛ ነች ሊገላትና ከወንዝ ሊጥላት ከሚችል ፍፁም ሥልጣን የተነሳ ዛሬ ከምናያቸው የተለሳለሰ እርምጃ ነዉ የወሰዲ
@danielbizuneh1221
@danielbizuneh1221 5 ай бұрын
Now he is serving 20 years in jail Denver co
@girmawongele
@girmawongele 5 ай бұрын
That is nothing compared to what he did unless he is deported back to Ethiopia 🇪🇹 after serving his sentences there.
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 5 ай бұрын
እባክህ ሌላው ገዳይ 10አለቃ አለማየሁ ይባላል እዚያው 06 ቀበሌ ነው
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 ай бұрын
ከፍተኛ 13 ቀበሌ 06 ማለትህ ነው? ቀበሌ 09 የነበረው ነው ከፍያለሁ!
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 5 ай бұрын
@@user-qh8bw5oz1w ኖ ከፍያለውም አለቃው ሌላ 10 አለቃ ጨካኝ ገዳይ የነበሩ 06 የነበሩ
@kedist1978
@kedist1978 5 ай бұрын
03 ደግሞ በቃሉ አለምነህ ምስጋናው አስር አለቃ አየለ የሚባሉ ጉዳዮች ተባባሪዎች ነበሩ
@mtolla5767
@mtolla5767 4 ай бұрын
Oh Bekalu pharmacy? Who was Ayele?
@mtolla5767
@mtolla5767 4 ай бұрын
Misganaw Dejene was infact cruel.. but his son was my best friend
@zenebechdembel1059
@zenebechdembel1059 5 ай бұрын
እርጉሞቹ ደርጐች።ዘራችሁ ይጥፋ።
@user-qh8bw5oz1w
@user-qh8bw5oz1w 5 ай бұрын
ቅዘናም
@jegnawnebro9116
@jegnawnebro9116 5 ай бұрын
ይሄ ሰይጣን ከፍ ያለው እሚባል ልጅ ሆኜ እንደህልም አስታውሳለሁ የሱ አባሪ ወይም አለቃው 10አለቃ አለማየሁ እሚባል ሴይጣን አዲስ አበባ ውስጥ ከተደረገው የቀይ ሽብር ጀማሪም ግፈኞች ላደረሱት ቃል የለም ሌሎችም አሉ ብዙ ናቸው ይሄንን ሼር አድርጌ ብዙ የደረሰባቸውም የሚያውቁትም ታሪኩን ኮሜንትያደርጋሉ : ዋናው አለቃው የ10 አለቃን አለማየሁ ታሪክ ይዘህ እንደምትመጣ ተስፋ አደርጋለሁ
@kedist1978
@kedist1978 3 ай бұрын
ሚኒልክ ሆስፒታል አካባቢ የነበረው ነው አለማየሁ ?
@user-zo5pu6fr8r
@user-zo5pu6fr8r 5 ай бұрын
ፓ መቼም በፈጠራ ትርክት አልተቻላችሁም
@yohannessolomon8131
@yohannessolomon8131 3 ай бұрын
erask kegedayochu andu neberk ende ?
@kedist1978
@kedist1978 3 ай бұрын
ጓድ ካድሬ የጠ ጣኸው የሰው ደም አልበቃህም መሰል አንተ አጋንንት
@yetbarek63
@yetbarek63 4 ай бұрын
ውሽት ፣ ማን ነገረህ አንተ እያለህ ነው እንዴ የሚነጋገሩት፣የተጋነነ ይመስላል።
@kedist1978
@kedist1978 3 ай бұрын
እንደውም አንተ ከገዳዮቹ አንዱ ሳትሆን አትቀርም ወይም ቤተሰብ ነህ ቀይ ሽብርን አልሆነም ብለህ የምትከራከረው እኛ ኖረንበት አይተነዋል
@yetbarek63
@yetbarek63 4 ай бұрын
እናንተ የደርግን ግፍ ብቻ ነውየምታወሩ፣በፊውዳሉ ስርዓት፣ በንጉሶች ዘመን የተሰራውን ግፍ ግን ተናግራችሁ አታውቁም።
@kedist1978
@kedist1978 3 ай бұрын
እስቲ አንተ ንገረን ?
@Etnebab
@Etnebab 5 ай бұрын
ጨቋኝ እና ከህዝቡ ለሚመራው ህዝብ ጆሮ ያልሰጠ መንግስት መገለጫ ነው።
@asnakeabdi
@asnakeabdi 2 ай бұрын
ቀዳዳ
@EthioTizitaa
@EthioTizitaa 5 ай бұрын
ስኳዶቹ - ገዳዮቹ ጏዶች/ ነፍስ በላው የህዝብ ተመራጭ
ከሰንደቅ አላማዬ ስር ድፉኝ - በሀቅ ኢትዮጵያን አገልግያለሁ
40:04
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 5 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
ኢህአፖ ማንን ገደለ?? የንፁሀን ዜጎች የደም ጥሪ
22:40
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 1,9 М.
የጄኔራሎቹ ፍጥጫ እና ሴራ // ባንዲራዋን ማየት አሳፈረኝ
38:00
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 20 М.
የምፅዋው መስዋእት  // የአባቴ ስንብት ይቆጨኛል
22:26
Ethio Tizita - ኢትዮ ትዝታ
Рет қаралды 6 М.
- А что в креме? - Это кАкАооо! #КондитерДети
00:24
Телеканал ПЯТНИЦА
Рет қаралды 7 МЛН