የ4 ልጆቼ አባት ድርጊት ሊያሳብደኝ ነው! ባሌን ለመንከባከብ እራሴን ብጥል ጉድ ሰራኝ! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 189,638

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 851
@tenaworkbiniyam3091
@tenaworkbiniyam3091 Жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታማለች።ሰው በሀይማኖቱ ምክንያት በጠራራ ፀሀይ እየተገደለ ነው። እግዚአብሔር እንዲያበርድልን እንለምን።
@degelamalaje60
@degelamalaje60 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭
@salme4126
@salme4126 Жыл бұрын
አይዞቹሁ እህቶች ወንድሞች ጸበል ተጠመቁ ትዳራቹሁ የምበትን መንፈስ እሰሩት ተጠመቁ
@hanamengisteab9434
@hanamengisteab9434 Жыл бұрын
​@@salme4126did zd❤z😂3z❤bsg kvስስ
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 Ай бұрын
ይህ የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ነው በጠራራ ፀሐይ የተገደለ ሌባ እና ወንበዴ ነው ፋ ፋፋፋፋፋኖኖኖኖኖ
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
ሲጀመር አንድ ሰው ለአቅመ አዳም ከደረሰ እህትም ትሁን የአክስት ልጅ አብሮ መተኛት አይፈቀድም
@haymanotbaye5955
@haymanotbaye5955 Жыл бұрын
በአድ አምልኮ ይሆናል
@LidiyaLidiya-mq8vw
@LidiyaLidiya-mq8vw 5 ай бұрын
@@haymanotbaye5955minalbat bekisitina be musilim yifekedali magibst endekirsitan gin menzelazeli ayichalim
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
ሴቶችዬ ሞኝ አትሁኑ ለባላቺሁ ሚስት አንጂ እናት አትሁኑ ለሱ ብዬ እራሴን ጥዬ ማለት አያዋጣም አራሱን የጣለ ሰው ማን ይፈልጋል አናታአቺሁ ካልሆነች እራሳቺሁን ጠብቁ
@besratkassaun1471
@besratkassaun1471 Жыл бұрын
enim getemognal leke new
@zuzutube6444
@zuzutube6444 Жыл бұрын
እኮ እንደልጅ ስታየው ሚስት ፍለጋ ይሄዳል
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
አረ እናትየዉም እራሷን ከጣለች አትፈልጋትም
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Жыл бұрын
ምን አይነት ታሪክ ነው የምንሰማው አቤቱ አምላኬ ምህረትን አምጣልን 😭😭😭🙏
@tegestejade2671
@tegestejade2671 Жыл бұрын
💔😭☝️
@lifeisagift8504
@lifeisagift8504 Жыл бұрын
Amen axeyafi neger
@fasikagach6994
@fasikagach6994 Жыл бұрын
Yehi. Enkon. Ewent. Ayemeselgnm
@user-vv2dn5tc5d
@user-vv2dn5tc5d Жыл бұрын
በጣም ያስፈራል ያለንበት ዘመን እግዚኦ
@selameyayou8659
@selameyayou8659 Жыл бұрын
@@user-vv2dn5tc5d እጅግ በጣም ይዘገንናል ወዴት እየሄድን እንደሆነ አላቅም 🥺
@newworld1212
@newworld1212 Жыл бұрын
እራሴን ስላልጠበኩ ነው ብለሽ በፍፁም ምክንያት አትስጪ ለዝሙተኛና ፈጣሪ ለማይፈራ ደፋር ሰው
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 Жыл бұрын
ይሄ ታሪክ እውነት ከሆነ ነገ ለልጆቹ ስለማይመለስ ተገቢውን ቅጣት ሊቀበል ይገባል እግዚአብሔርን የመፍራት መንፈስ በሀገራችን ላይ ይፍሰስ
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
ትክክል። በሰላም ብተለያይ ይሻላል ምክንያቱም ሴት ልጆቿ ላይ ነገ ጥቃት ሊፈፅም ይችላል። እና ለአክስቱ ልጅ ያልሳሳ ለራሱ ሴቶት ልጆች ይመለሳል ብዬ አላስብም።
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ቅናቷ ነው እውነት አይመስለኝም እኔ ወንድሞቸን በጣም ነው የምወዳቸው እነሱም የሚወዱኝ ታዳ ከነሱጋ አትደሪ ቢለኝ ባለቤቴ ልሰማው ነው ያውም ለእንግድነት የመጣች እህቱ ጋ ነው ለምን አብረህ አደርክ የምትለው ጉደኛ ነች
@samruth536
@samruth536 Жыл бұрын
Ewnet aymeslegim bado kinat
@hannaseyoum384
@hannaseyoum384 Жыл бұрын
እኔም በበኩሌ ውሸት ባረገው ብያለሁ ግን አራት ልጅ ከወለዱ በኋላ ቅናትን ምን አመጣው?
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
አርባ መግረፍ ነበር ይሄን ወይኔ ጠገቡ ወንዶች ሴቶች እህቶቻችንን ተጫወቱባቸዉ እኔ ብሆን ልክ አስገባዉ ነበር ደሞ ጥገኛ መሆናቸዉ ነዉ ችግራቸዉ
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa Жыл бұрын
ወንድን ልጅ አደለም ራስን ጥለንለት አደለም ራሳችንን ጠብቀን አንችላቸዉም ሴቶች እባካችሁ ልጆች ከወለዳችሁ ቡሀላ ለልጆቻችን ለባላችን በማለት ራሳችሁን አትጣሉ ሁሌም ራሳችሁን ጠብቁ ራሳችሁን ተንከባከቡ አብዘሀኛዉ ወንዶች ምክኒያት ሲጠየቁ ሚስቴ ራሷን ጣለች የምፈልጋትን አይነት አልሆን አለችኝ ነዉ መልሳቸዉ ለማን ብላችሁ ነዉ ራስን መጣል ልባችሁን አትጣሉት እንጂ
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
100% tkikil
@user-jc4kx3sj8z
@user-jc4kx3sj8z Жыл бұрын
ራስን መጠበቅ ምን ማለት ነው በግልፅ አብራሩልኝ
@happy3202
@happy3202 Жыл бұрын
ትክክል ራሳችሁን አትጣሉ ሰቶችዬ ሴት ልጅ ካገባች ቤቴን ልጆቼን ስትል ነዉ ራሷን የማትከባከበዉ አንዳንዲ ወንዶች ግን እግዚአብሄርን ፍሩ የተሰጣችሁን ነገር በደንብ ያዙ ዉጭ በሜካፕ የተቤለጨለጨ ሁሉ እያያቹ አትጃጃሉ ከእህት ጋር አሳፋር ዉይ ጆሮዋችን ሜች ይሁን መልካም ነገር የምሰማዉ
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
አንዲት ሴት ልጆች ከወለደች በኋላ የሰውነት ቅርፅ ይቀየራል ፤ ይሄ ተፈጥሮአዊ ነገር ነው ። ይህንን ተፈጥሮአዊ ነገር እንደመቀበል ጭራሽ ሴቷ ላይ ሌላ ጭንቀት ትጨምራላችሁ። እሷ ምን ታድርግ?? ልጅ ታሳድግ ወይስ በየቀኑ እስፓርት ቤት ትሂድ ወንድን ለማስደሰት?? ከስራ መልስ ምን ትርፍ ጊዜ አላትና ነው ለባብሳ ተኳኩላ የምትሽቀረቀረው?? ኧረ መቼ ነው የምትበስሉት??🙄 እራስሽን ጠበቅሽ አልጠበቅሽ ወንድ ሁሌም ሴ'ሰኛ ስለሆነ ሌላ ሴት ያምረዋል እና ይሄ የሴቷ ጥፋት አይደለም የሱ ነው።
@sasosaos8827
@sasosaos8827 Жыл бұрын
እድል ነው በመንከባከብ አይደለም እኔም እንዳንቺ ነው ተመሳሳይ ❤❤❤
@helentesfaye1844
@helentesfaye1844 Жыл бұрын
እኔ ምለው ወንዶች ለምንድነው ስንክባከ ባቹ እማትወድት 😍 በቻ አስተዋይ ባል ይስጠን ❤️❤️❤️
@rahew
@rahew Жыл бұрын
ከአልጋ ሲሎቸው ከመሬት ነው የሚፍልጉት ለዛ ነው.
@redetayalew1187
@redetayalew1187 Жыл бұрын
ፍትህ ለክርስቲያኖች ፍትህ በግፍ ለሚጨፈጨፉ የገዳም አባቶች 😢✊✊✊
@dagnachewoda5794
@dagnachewoda5794 Ай бұрын
ምን ተቀባጥራለህ ገዳም ያለ መነኩሴ እራሱ ፖለቲከኛ ነው ይህ ሚዲያ የማህበራዊ አገልግሎት መስጫ ነው
@afta123l7
@afta123l7 Жыл бұрын
7 አመት በኋላ ሴትም ወንድም ከህትም ከወንድም ጋር አይተኛም። በጣም ያሳፈራል 😢😢
@user-ol4is8qx2h
@user-ol4is8qx2h Жыл бұрын
ሙስሊም እህት ወንድሞቼ ሀዘናቸሁ ሀዘናችን ነው አይዞአችሁ ፈተናው ሁላችንም ጋር ነው 😢😢😢😢
@marya-fo6ho
@marya-fo6ho Жыл бұрын
አገራቺንንለሁላቺንምስላምያርግልንእቅልፍአጣን
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
አታሽቃብጭ ባለፈው ኦርቶዶክስ እንደዛ ማቅ ለብሳ ስንት ስው ሲሞት እነሱ ሲስቁ ነበር ሲቀጥል እኛ በነሱ ጉዳይ አይገባንም ሲሉን ነበርኮ ታዳ አንች ምን ቤት ነሽ😏😏
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 Жыл бұрын
​@@ruhamabarkot4802 😏😏
@Ewoyn_Tewod_84
@Ewoyn_Tewod_84 Жыл бұрын
​@@ruhamabarkot4802 ተይ እንጂ የኔ እህት የምህረት አምላክ ቀና ቀናውን ያሳስብሽ! 😔😔😔 ይሄ ከፋፍሎ ማሰብ ነው ለረጋጮች የተመቼው። አንዱ ሲጎዳ ሌላው ተነስቶ "እ...ሰ...ይ ደግ አደረጓቸው !" የሚል ከሆነ የበለጠ ለጨቋኞቹ መመቸት ነው። ጥቂቶች አዕምሮ የጎደላቸው የማይረባ ነገር ተናገሩ ተብሎ በምላሹ የማይረባ ምልልስ አግባብ አይደለም።
@hawakamale1954
@hawakamale1954 Жыл бұрын
​@@ruhamabarkot4802 የተቃወምንም አለን የልተቃወምንም አለን ሠው ሥላለ ሣይሆን የሰውኛ እንተሣሠብ ሙሥሊሙ ሢጎዳ ክርሥታኑም መቃወም አለበት ነገ በኔ ተባብለን የሰውን አመል ከተለቃቀምን ብዙ ጥፋቶችን እናገኛለን
@mekidesayanaasires4350
@mekidesayanaasires4350 Жыл бұрын
ሴት ልጅ ካለሽ መጠበቅ እና ጥንቃቄ ማድረግ አለብሽ ይሄ ልጁንም አጋጣሚዎችን ቢያገኝ አይተዉም የኔ እናት
@mekidesraya4934
@mekidesraya4934 Жыл бұрын
ወንድ ልጇንም ቢሆን መጠበቅ አለባት የዝሙት መንፈስ አገሪቷ ላይ ተበትኗል።
@bamlakfikadu390
@bamlakfikadu390 Жыл бұрын
Susega kehone .Wende sete aiemeretem.
@momlove7686
@momlove7686 Жыл бұрын
የዝህ ሁሉ ብልግና ነው ሀገራችን አሁን ስቃይ ውስጥ ያለችው አማማ ኢትዮጵያ
@semaryamasefa-lv2vg
@semaryamasefa-lv2vg Жыл бұрын
ይሄ ሴት ልጅ ካለሽ መጠበቅ እና ማስጠንቀእቅ አለብሽ የምሰማው ጉድ ከባድ ነው 😢
@melshealem6630
@melshealem6630 Жыл бұрын
ወንድ ማለት ሆዳም እራስ ወዳድ ነው።
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
እኔ በእውነት ሴቶች እባካችሁ 95%ወንዶች ውሸታሞች ሌቦች አጭበርባሪዎች አስመሳዬች ናቸው ሴቶች ልባችሁን አትስጡ ተጠንቀቁ።
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
እኔም እንደዚህ ብዬ ኮመንት ፅፌ ሴቱ ሁሉም ወንድ አይደለም እያሉ ቀባጠሩ። ተያቸው ፤ ከተሰቃዩ በኋላ አንድ ቀን የወንድን ማንነት ይገለጥላቸዋል። 95% የሚሆነው ወንድ ሴትን ፍቅረኛ ወይም ሚስት የሚያገባው ሊጠቀምባት ፈልጎ ነው። ምግብ እንድትቀቅል ፣ የቤት ገረድ እንድትሆንና ስጋዊ ፍላጎቱን እንድታረካ ብቻ ብሎ ነው ሴትን የሚቀርበው። በተረፈ ሴቷን ለማስደሰት ምንም የሚያደርገው ነገር የለም ፤ እንደእኩያ የትደር አጋሩም አርጎ አያያትም። የሚስቱን ሰውነት እና ጉልበትን እንደ ተባይ መጦ ከተጠቀመ በኋላ ወደ ሌላ ሴት ይሄደል። በቃ ይሄ ነው ባህሪያቸው ከሰማችሁ ስሙ 😡😡
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
@@nardip4999 ሀበሾች ስንባል መች እውነታን መቀበል እንወዳለን ልክ ሲደርስባት መታ ታለቃቅሳለች ምከረው ምከረው ናቸው የኛ ሴቶች።
@dayner989
@dayner989 Жыл бұрын
ብዙ ወንዶች በስሜት ተነድተው ነው ሚጋቡት ያ ስሜት በጊዜ ሂደት ሲበርድ ችግር ይፈጠራል ማለት ነው
@accacc5974
@accacc5974 Жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልኘ
@addeskonjo
@addeskonjo Жыл бұрын
ልክ ነሽ
@mkds3562
@mkds3562 Жыл бұрын
ማነው እንደ እኔ ትዳርን የፈራው😢😢😢
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
እኔ እየፈራሁ እድሜዬን ጨረሰኩ ቆሜ ቀረው
@dronesg5417
@dronesg5417 Жыл бұрын
@@haylu8198 Ene magebate alefelegeme... yewend agelgaye mehone alefelegeme, ena yerasene hiwot bemechote eyenoreku new..
@zenebechamdetsion7745
@zenebechamdetsion7745 Жыл бұрын
Ena
@mkds3562
@mkds3562 Жыл бұрын
@@haylu8198 እኔምማርያምን
@haylu8198
@haylu8198 Жыл бұрын
@@mkds3562 mk እሺ ምን ተሻለን
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 Жыл бұрын
አሁንስ ደከመኝ ያገሬ ሁኔታ ጆሬዬም ሰለቸው እግዜኦ እግዜኦ ምንየተረገመ ዘመን ነው እግዜኦ ይቅር በለን ፍትህለኦርቶዶክስ ሀይማኖቴ ለሞስሌሙ ወገኖቼ !!
@helengebremedhin7164
@helengebremedhin7164 Жыл бұрын
በጣም የሚያስፈራ ዘመን ነው ጌታሆይ ቶሎና ሰብስበን ከዚህ የከፋ ነገር አይሰማም ኢትዮጵያ ጨልሞባታል ትውልድ እየጠፋ ነው ያለው
@user-hi5ib8bc4j
@user-hi5ib8bc4j Жыл бұрын
ይህ እኮ የባዕድ አምልኮ ጉድ ነው እግዚኦ ማረነ ክርስቶስ አይ በዚህ ዘመን ባልተወለድኩ😭😭😭
@mylove1520
@mylove1520 Жыл бұрын
Zem bya weshiat naw
@faizabhro869
@faizabhro869 Жыл бұрын
ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወንድሞቼ እዲሁም የአላህ ቤቶች ለሚፈርሱ መስጂዶች ፍትህህ ፍትህህ😢😢😢
@smd7650
@smd7650 Жыл бұрын
ጠንቆዋይ ያዘዛቸዉን ነዉ እያረጉ ያሉት እንጂ ከእህት ጋር በማንኛዉም እምነት የለም።
@user-nr3sy9yy3m
@user-nr3sy9yy3m Жыл бұрын
እምምምምም
@mesiredu6173
@mesiredu6173 Жыл бұрын
ኧረ ወንዶች ግን ምን አይነት መንፈስ ነው ያደረባቹህ ምናለ ልጆቻቹህን በሰላም ብታሳድጉ ወይኔ ትዳር እንዲያስጠላን አታድርጉ😢😢😢😢😢
@hiwigirma8511
@hiwigirma8511 Жыл бұрын
በስመአም ጋዜጠኛው ግን ምን ያህል እንደማደንቅህ ብታውቅ አልፎም ተርፎ እንደምወድህ ምርጥ ሰው ነህ በርታ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
እውነቱን ስነግራችሁ አብራችሁ ብትኖሩም የወንዶችን ልብ ልብ ማወቅ አይቻልም ለምን አስመስለው ነው የሚኖሩት።
@bjgu
@bjgu Жыл бұрын
በትክክል እነዚ የደርግ ቦርኮ👎😡
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
በዉቂያኖስ ዉስጥ ጠጠር ጥሎ እነደመፈለግ ዉስጣቸው አይገኝ ድብቆች አብዛኞቹ
@yosufjed3713
@yosufjed3713 Жыл бұрын
ደምሪኘ ልደምርሽ
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
ፈጣሪ ይሁነን ብቻ እንዴት ይሰቀጥጣል!
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
@@yosufjed3713 ትክክል ብለሻል 95%ቱ እንደዛ ናቸው። ማን ትርፍ ጊዜ አለው የቀረውን 5% በማጉያ መነፅር የሚፈልግ?? እኔ በበኩሌ አጠገቤም እንዲደርሱም አልፈልግ....ምንም ቁምነገር የላቸውም እና ቢቀሩም አይቆጭ። ኤጭ
@user-em6ob9lh7y
@user-em6ob9lh7y Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለሚገደሉ ወገኖቻችን 😢😢😢
@tinbitayele9797
@tinbitayele9797 Жыл бұрын
በጣም ግራ የገባ ነገር ነው መጀመሪያ ስምምነት ከሌለ ጥንቃቄ ማድረግ ሲገባ አራት ልጅ እስከመውለድ መድረስ የጤንነት አይደለም ልታገስ እንኳን ቢባል ሁለተኛ ልጅ ሲወለድ ካልተለወጠ መለያየት ግዴታ ነው ያውም በግልፅ ከእህቶቹ ጋር የሚተኛ ከሆነ ከመለያየት ውጭ ምንም አይነት ትዕግሥት አያስፈልገውም።
@hiwetbehayilu5678
@hiwetbehayilu5678 Жыл бұрын
ሙስሊም ወንድም እህቶቸ ከሰሞኑ ውርጅብኝ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ያልፋል ይሄም ቀን ለሞቱት ነብስ ይማር 😢ለታመሙት ምህረት ይላክ❤
@muniraabadir6366
@muniraabadir6366 Жыл бұрын
❤❤❤
@user-dk2sy8xs5c
@user-dk2sy8xs5c Жыл бұрын
🌹🌹🌹
@salamaseyoum4974
@salamaseyoum4974 Жыл бұрын
Fetari yifred ye mesgjid mefres muslimn bicha sayhon hulachinm yasameme guday new
@feruza2537
@feruza2537 Жыл бұрын
አሚን
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen ewnate new egzbhr amelake meratune yametalen ayezochew 😢😢😢
@meseretdibisa5311
@meseretdibisa5311 Жыл бұрын
ይኼ ምንም ንግግር አያስፈልገውም ሰውዬውን ፍቺው ለልጆቹ ተቆራጭ ያድርግ እቤቱን ለቆልሽ ይውጣ ሲጀመርም ሲቀጥልም ትልቅ አህትና ወንድም አብሮ አይተኛም ነውር ነው ያዌም በዚህ ዘመን ይህንን ሰው ከህይወትሽ ውስጥ አውጪው
@amarche5385
@amarche5385 Жыл бұрын
እህ እንዴት ነው ጉዱ😮 ለጆሮ ጭው የሚያደርግ 😢 እግዚኦ
@workalemasefa5564
@workalemasefa5564 Жыл бұрын
የዝህ ታሪክ ደግሞ ይከብዳል እዴት ሚስቱን ትቶ ከእህቱ ጋር ይተኛል እግዜብሄር ሆይ ማርን😢😢😢😢
@mihret3341
@mihret3341 Жыл бұрын
አገሬ ከባድ የሴጣን መንፈስ ሞልቶባታል የሚደረገው እየሆነ እየሰማን ያለውከባድ ነው ፀሎት እናድርግ🙏
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
አለምዬ ልጠይቅ የነበርዉን መለሰክልኝ የማነም በሃል አንዲህ የቆሸሸ ሰነ ምግባር የለም ግን የሚሰማዉ ሁሉ ጆሮ ጭዉ ያርጋል ፍጣሪ ይታርቀን 😢
@mesiredu6173
@mesiredu6173 Жыл бұрын
እውነት ነው
@user-kl9zj6gm8n
@user-kl9zj6gm8n Жыл бұрын
ብዙ ግዜ ወንድምና እህት በዝሙት ሚወድቁት በቤተሰብ ባእድ አምልኮ ነዉ ዛሩ ያዛቸዋል ያን ካላረጉ ደሞ መንፈሱ ይበቀላቸዋል የኢትዮጵያ ህዝብ እየተሸወደ ያለዉ በዛር በዉቃቢ በማመልካቸዉ ነዉ ይሄ ሴጣን ነዉ ጨንገር ሚባል ዛር እናትና ልጅን ሁሉ ያዘሙታል ንቁ ህዝብ ሆይ አዋቂ ቤት እያላቹ ዶንቆሮ ቤት አትሩጡ የሱ የመንፈስ መጨረሻ ይሄ ነዉ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣቹ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
እዉነት ነዉ
@hiwettesefu5479
@hiwettesefu5479 Жыл бұрын
እኔ እኮ ተናግሬአለው እባካችሁ ተረቱ ይቀየርልን ለሁላችንም ሴቶች ሴትን ያመነ ጉምን የዘገነ አንድ ነው ሳይሆን ወንዶችን ያመነ ጉምን የዘገነ በሚለው ይቀየርልን ።
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
በትክክል
@brunofernandes310
@brunofernandes310 Жыл бұрын
Hiwet shut ur mouth
@hayatwolloywa9812
@hayatwolloywa9812 Жыл бұрын
ፈትህ ፈትህ ፈትህ ለመሰጂዶቺ እር ያርብ 😭😭😭☝☝
@senaitberhanu9234
@senaitberhanu9234 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ እኔ ፈራሁ ይህንን ዘመን ሰዉ እንዴት ከህት ጋርመስማት አልቻልኩም😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊😊
@majidamulugeta9892
@majidamulugeta9892 Жыл бұрын
Ejge yasfarale 😭😭😭😭
@jamalhussein2860
@jamalhussein2860 Жыл бұрын
እውነት ነው በየቤቱ ና በየ አገሩ የተለያየ ባህል አለ ።
@ttttyyyyyyyy3496
@ttttyyyyyyyy3496 Жыл бұрын
ምንአይነት እድለኛነች አንተን ያገባች አለም ሠገድ
@amemiyakob2285
@amemiyakob2285 Жыл бұрын
እኔ ታሪክሽ አላሳመነኝም በጣም ስሜታዊ ነሽ ስታወሪ በዛ ላይ ከእህት ጋር ግንኙነትን ማድረግ የሚፈቅድ ብሄርም ሀገርም የለም ኢትዮጵያ ውስጥ ዝምብለሽ በመሰለኝና በደሳለኝ የምታወሪ ትመስያለሽ እስቲ ባለቤትሽ ይምጣና እንስማው
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
እና ይሄን አይነት የመከራ ሂወት አሳልፋ ተረጋግታ እንድታወራ ፈለግሽ?? 🙄🙄ያልተነካ ግልግል ያውቃል አለ።
@bona2318
@bona2318 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ በደል ሲፈፀም አንዴት ለቤተሰቦቹም ለራሷ ቤተሰቦች አታሳውቅም? ግንኙነት አደረጉም አላደረጉም አንግዳ ሲመጣ ፍራሺም ቢሆን ተነጥፎ ተኛ ይባላል አንጂ አንዴት ሚስትን ትቶ ከ አህት ጋር ይተኛል?
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
eko enme smica alqime gin esa batsboca badi amlko kamlku edi bilo ngerati yhone eda ehtune yzati hotale tna maleti aderge maleti newe
@user-ve3ut2ur2p
@user-ve3ut2ur2p 6 ай бұрын
አሽቃባጭ ሰው ትዳር ለዛውም ልጅ ትውልድ ምን በዬቤታው ያጋድመዋል እኔ እሕቴም ሖነች ወንይም ቢመጡ አልተኛም ለዛውም ያጎት ልጅ እፍ
@MayoshaTa
@MayoshaTa 3 ай бұрын
የሆነ ታሪክ እዚሁ ዩቲዩብ ላይ ሰምቻለሁ የሆነ ሀገር ( ብሔር) አለ ከእህት ከአክስት ልጅ ጋ ይተኛሉ
@kadoos4696
@kadoos4696 Жыл бұрын
አለምዬ ትለያለህ ተባረክ ወድማለም ባሏ ይቅረብና ሰምተን አስተያየት አሰጣል😢
@user-zl4vr6hg4q
@user-zl4vr6hg4q Жыл бұрын
እኔኮ አንዷን እንደወለድኩ ፀባው ተቀየረብኝ ታአዳ ልም ከዛወድህ 3ወለድሽ ልጆቹስ ለምን ባያቁት ነገር ይሰቃያሉ😢
@ruhamabarkot4802
@ruhamabarkot4802 Жыл бұрын
እኮ በጣም ምንም ሳያቁ
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እኔም ሁለት የማቃቸው እየተሰቃዩ አንዷ 4 ወልዳ ተለያየች አንዷ 3 ወልዳ በጠጣ ቁጥር ልክ ልኳን እየነገረ አለች ለልጆች ብዬ መሰቃየት አያድርስ ነው
@user-uj1bb8ym2s
@user-uj1bb8ym2s Жыл бұрын
እረተይ ተጠራጥረሽ ነው የሚሆን እቤት ላይ ጭቅጭቅ ካለ ቦታ ሊለይ ይችላል ስትታይ ሀይለኛ ነው የምትመስይ ማለቴ እህቱን ወዳድ ይሆናል እረተይ አትደጋግሚ እህቱን ይዞሊተኛ አትበይ ምን አይነት ጊዜነው ኡኡኡኡ😢 አንችንም ልብ ይስጥሽ አይ
@Hiwet-dd2eo
@Hiwet-dd2eo Жыл бұрын
Yes ye Eminem Gemete Einedeza new....hayelega negerem temeselaleche.einedeza lihone ayechelem
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 Жыл бұрын
ንቁ እንደሷ አይነት የዋሆች ኗቸው፡፡ የተሳሳተ ግምት ነው
@Arsemayee21
@Arsemayee21 8 ай бұрын
በጣም ባሌጌ ናት ኣላስቀምጥ ያለችው እስዋ ነት ሁለቱም ኣቃቸዋለው እንደው ሙሉ ከነምስልዋ በይቱብ ይለቀቃል በቅርብ ብዙ ታሪክ ያላት ሴት ናት
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
ሴትዩዋ ጤነኛ አትመስለኝም በቅናት አብዳለች እደት እህት ጋር አስታግፎረላህ ባሏን እደልጅ ነው የማየው ማለት ምን ማለት ነው ባል ባል ነው ልጅ ደግሞ ልጅ ነው ይች የነቀለች ናት
@mareymarey1351
@mareymarey1351 Жыл бұрын
የዚች ባል ታሪክ ጉድ ነውእሕቱን በሚስቱ ፊት ይዞ ሊተኛ ሀጣትወጀልም ነው የትኛው ብሔር ነው በአገሬ እዲያለጉድ አስረዱኝ😂😂😂😂😂
@yirgalemteshome9764
@yirgalemteshome9764 Жыл бұрын
ይቅርታ እኔ ይሄንን አልቀበለውም ቤተሰብ ሳይስማሙ ልጆችን አብዝቶ መውለድ ትክክል አይደለም
@genetgebrabe2156
@genetgebrabe2156 Жыл бұрын
የመጨረሻው ጊዜ ዘመን.....እግዚኦ ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ቶሎ ናልን የምንሰማው የምናየው ሁሉ ከብዶናል
@user-sv1ti4ps5o
@user-sv1ti4ps5o Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎ ና😢😢😢😢😢
@retayonasereta1067
@retayonasereta1067 Жыл бұрын
ሴቶች ብዙ ጊዜ ልጅ ስለወለድ ትዳራቸው የሚቆም ይመስላቸው
@hannafantayedemisse6455
@hannafantayedemisse6455 Жыл бұрын
አውነት ለመናገር ንግግርሽ እውነታ ያለው አይመስለኝም በሉ ለፍርድ እንዲቀለን ባለቤቷን አምጡልን
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Жыл бұрын
ምን አስዋሻት ምን ይቀርባታል ።
@Sosina-nj7qt
@Sosina-nj7qt Жыл бұрын
Berasachw ydresbachw
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
ትክክል
@mesidesign12
@mesidesign12 Жыл бұрын
አረ በማርያም ጉድ ነው ዘንድሮ ። እግዚኦ
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 Жыл бұрын
ሆይ ከእህት ጋር ምን አይነት ስሜት ሊኖረው ይችላል እውነት ከሆነ ከባድ ነው
@mylove1520
@mylove1520 Жыл бұрын
Weshit naw ehitya
@sameramohamed4716
@sameramohamed4716 Жыл бұрын
እህቱን ከክፍለ ሃገር ስላመጣ ደስተኛ እዳልሆንሽ አስቦ እህቱ እዳትከፋ ሊሆን ይችላል ከአክስቱ ልጂ ጋ ስለተሳሳተ የእና የአባቱ ልጂ እህቱ ጋ እየባለገ ማለት አትችይም በአይንሽ ያላየሽዉን ነገር ፈጣሪሽን ፍሪ የሆንሽ ቀናተኚ ነዉ እምትመስሊዉ
@sharapota6089
@sharapota6089 Жыл бұрын
@Sosina-nj7qt
@Sosina-nj7qt Жыл бұрын
Hiji koshasha anchn adelehum askeyami
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn Ай бұрын
እና እያጫወታት ነው?
@Lestina2024
@Lestina2024 Ай бұрын
ነውር ነው ምንም ቢሆን እህቱ እንዳትከፋ ገንዘብ ይስጣት ልብስ ይግዛላት ፤ ምን ሊያደርግ ነው አብሯት የሚተኛ
@user-yt6dp1qf1u
@user-yt6dp1qf1u Жыл бұрын
ፍትህ ለመስጊዶቸችን ፍትህ በግፍ ለሚገደሉ ወንድሞቸችን
@zinetfker
@zinetfker Жыл бұрын
ኧር ፍትህ ለወድሞቻችኝ ለመሥጅዶቻችን😭😭
@sarauae2998
@sarauae2998 Жыл бұрын
ምን አልባት ቅናት ይሆን😢😢
@user-if3hn7xc1v
@user-if3hn7xc1v Жыл бұрын
እግዚኦ ቸርነትህ የማያልቅ ጌታ እንዲሁ እየማርከን ኑር እንጂ የኛ ነገር ከድጡ ወደ ማጡ ነው😢
@astekastek1000
@astekastek1000 Жыл бұрын
እህቴ ስገጂ ፁሚ ፀልዬ ንስሀ ግቢ የባለቤትሽ ስሙ ፅፈሽ ስገጂ ይስተካከላል በእምነትሽ ፅኚ እህቴ ማባረር ሳይሆን ማስተካከል ነዉ ያለብሽ እህቴ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 Жыл бұрын
የኢስላም ልጆች በድአ በርቱ ዛሪም ደገሙት ወንድሞቻችን ገደሉብን ሀስቢየነላህ ወኒኢመል ወኪል ☝️
@Rose.86
@Rose.86 Ай бұрын
ጤና ይስጥልኝ አንች ቀናተኛ ባለየ እንዳትታረቃት ቤተሰቦችን አታዉቃቸዉም
@misguntesfamariam
@misguntesfamariam Жыл бұрын
አረ ፈጣሪየ ሆይ! እህቴ እኔ ይሄን ነገር ካንቺ መስማቴ በጣም ነው የገረመኝ። ሰምቼ ዝም ብየ ማለፍ ስላቃተኝ ነው ይሄንን ምፅፈው እስኪ ሰዎች ለመፍረድ ኣትቸኩሉ ይሄ ሁሉ እዚ ሚባለው ከሀቅ የራቀ ነው። ኣንቺ ምትይው ባልሽ እኮ • ልጆቹን ኣጥብቆ የሚወድ • የቤተክርስትያን ሰው • የስራ ሰው • በሰንበት ትምህርት ቤት ተኮትኩቶ ያደገን ሰው • ኣይገርምሽም ኣንቺም ታውቂያለሽ ማንም ሰው ማያደርገው ጧት ጧት ፀሎት ሳይደርግ እንኳን ከቤት እማይወጣ • ቤተሰቡን የሚወድ • በጓደኞቹ የተወደደ • ኣሪፍ ባህሪ ያለው... አረ እህቴ ማስተዋሉን ይስጥሽ እስኪ እናንተን እሚያውውቁ ሰዎች ይሄንን ምትይዉን ሲሰሙ ምን እንደሚሉ ነው ግራ የገባኝ። ምንም ለሚድያ ማይመጥን ንግግር እዚህ ታወሪያለሽ ። ባልሽ ለልጂቹ እና ለትዳሩ ነብሱን ኣሳልፎ እንድሚሰጥ ማንም የስራ ባልደርባው እና ጓደኞቹ በደንብ እናውቃለን። ኣንቺ ግን ጭራስ ባለቢትሽን ከእህቱ ጋ ስትይ፡ እኮ ባለቤትሽን ፈጣሪ ይቅር ይበልሽ ... እባክሽ ከ ቅናት እና ከ ጥላቻ እራስሽን ኣርቂ ለልጆቹ ስትይ፡ ወንድ ልጅ ነው ይሄ ሁሉ ስታድርጊ ጥሎሽ ሊሄድ ይችል ነበር ግን ልጆቹን ኣጥብቆ ስለሚወድ ነው ሌላ ነገር ኣደለም። እባክሽ ከዚህ በላይ ባትፈታተኚው ። ያንቺን ድርጊት ለሚያውቅ ሰው ግን ባልሽ ምንኛ ጀግና፡ ታጋሽ ፡ ትእግስተኛ፡ ኣስተዋይ፡ ኣርቆ ኣሳቢ፡ መሆኑን በደንብ እናውቃለን። እግዚኣብሄር ማስተዋሉን ይስጥሽ እህቴ፡ ወንድሜ ደግሞ ፅናቱን ይስጥህ። ሰዎች ግን እባካቹ በማታውቁት ነገር ኣትፍረዱ...
@kudusanwelday2370
@kudusanwelday2370 Жыл бұрын
Amen egziabher lbona ystat
@Sosina-nj7qt
@Sosina-nj7qt Жыл бұрын
Kekoshasha mnytebelal
@NormalUser22
@NormalUser22 9 ай бұрын
ለማመን እሚከብድ ነገር ሰማሁኝ። ይቅር ይበለን😢
@susumuhammed8122
@susumuhammed8122 Жыл бұрын
#መስጂዶቻችን_የከተሞቻችን_ውበት_ናቸው! ፍትህ ለመስጅዶቻችን! ፍትህ ኢትዮጵያዊያን!
@hdxz7664
@hdxz7664 Жыл бұрын
ምናልባት የማታውቂው ሚስጥር ይንራል እህት የተባለችው እህቱ ላትሆን ትችላለች ባለፈው ኣዳኙ በድብቅ ካሜራ ኣንድ ባል እህቴናት እያለ ሲያንራት በድብቅ ካሜራ ጉዳቸው ወጣ እህቱ ላትሆን ትችላለች
@Tewabechwollo
@Tewabechwollo Жыл бұрын
እህቱ ጋር ስለተኛ ሌላ ነገር ያደርጋል፡ማለት ይከብዳል ወንድም እህቱን አባት ልጁን ሲደፍር ሰምተናል ግን እህትና ወንድም ተስማምተው አስበውበት ለዚያውም ሚስቱና ልጆቹ ባሉበት ሌላ ነገር ያደርጋሉ ማለት ይከብዳል
@alemituhailemariam761
@alemituhailemariam761 Жыл бұрын
ምን ሲደረግ እህት ጋር ይተኛል አይደረግም በጭራሽ
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn Ай бұрын
እና እህቱ ጋር ይተኛ ብሎ የፈቀደለት ማነው? ከይቅርታ ጋር እነዚህን በተኙበት በፈላ ውሀ መቀቀል ነው። አይደለም እህትን ልጁን የሚደፍር ስንት አጋንንት የተዋረሠው ሠው አለ።
@askaletadesse1551
@askaletadesse1551 Ай бұрын
ሴት ልጅ ሆነች ወንድ ልጅ እድሜያቸው 7ዓመት እድሜ ከሆናቸው በሁላ ወንድም ከእሕቱም ከናቱም ጋር እይተኛም አባትም እንደዛው ከሴት ልጅ እይተኛም ይሕ የሀይኖት እስትምሮ ነው ስሕተት ነው !! ።
@user-zp2cf6yi6k
@user-zp2cf6yi6k Ай бұрын
አቤቱ አምላክ ሆይ በዚህ በኢንተርኔት ዘመን የማንሰማው የለም አቤቱ ፈጣሪ ሆይ ይቅር ይበለን ልቦና ይስጠን
@aminaamina-em4tu
@aminaamina-em4tu Жыл бұрын
እንደ ኢትዮጵያ ታመናል ማለት ነዉ እምነት የለላቸዉ አገርም እሄንን አልሰሩም ያረብ እራህመትህን አዉርድልን
@tigisttesfaye420
@tigisttesfaye420 Ай бұрын
ወይ ዘንድሮ ምናለ ሴቶቻችን ከብሶት ይልቅ ቆራጥ ሆነው ህይወታቸውን ቢመሩ ብሶት ብሶት ብሶት የምንሰማው ሁሉ ግራ ያጋባል
@rado7282
@rado7282 Жыл бұрын
ጆሮዬ ነዉ እነሱ አካባቢ ዘመድ ይዞ መተኛት የተለመደ ነዉ ስትል ሠማሁ
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂ሴትዩዋ ነቅላለችኮ
@selamselina1321
@selamselina1321 Жыл бұрын
ይሄ ለመስማት ይከብዳል በሀገራችን ከእህት ጋር የተለመደ ነው ማለት ምን ማለት ነው የባእድ አምልኮ የሴጣን ስራ ነው እንጂ ይሄ ከባድ ነው አቤቱ ፈጣሪ ልብና ማስተዋሉን ስጠን ይሄ በፆም በፀሎት ነው እንጂ በምንም መፍትሄ አይመለስልም
@melatberhanu9149
@melatberhanu9149 Жыл бұрын
ከእንደዚ አይነት እንስሳ ጋር አብሮ መኖር እራሱ ከባድ ነው ይሄ ሀገር ያጠፋል በህግ መጠየቅ አለበት ልጅ እወዳለሁ ብቻ ሳይሆን ዋናው ባግባቡ ማሳደግ ነው ልጅ ማን ይጠላል
@mesfinmesfinmesfin1390
@mesfinmesfinmesfin1390 Жыл бұрын
ፈጣሪ ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረሰን እህቴ የምታወሪው እውነት ከሆነ በጣም ያማል
@edlawitbelie
@edlawitbelie Жыл бұрын
😢በስመ ሥላሴ እህታችን እህት ተይዞ አይተኛም ቢተኙም ግንኙነት አይደረግም ማርኝ ክርስቶስ
@aserpwpworlt3082
@aserpwpworlt3082 Ай бұрын
ጌታ ሆይ ሁሉም 1አይነት ታሪክ ማነው እስኪ የአሌክስ ድምፅ ፎቃ የሆነበት 🥰ትዳር እዴት ላስብ ታድያ ጥሩ ነበረ ብቻ ታሪካችን ሆኖ ይቅር 🥺
@zeharahassen7810
@zeharahassen7810 Ай бұрын
ይች ሴትዩ ወደ ፀበል የሚወስዳት ዘመድ የለምእዴ ሆ ስሜታዊ ሁና ነው የምታወራውኮ ማንም ወንድ ከእህቱጋር ሌላ ነገር አይፈፅምም ለምን እህቱ እቤቴ መጣችብኝ እደሁ አላውቅም በማንኛውም ብሔር ሀይማኖት ከእህቱጋር ሌላ ግንኙነት አይፈቀድም ቅናት ልብሽንም አይንሽንም ሰውሮሻል ፈጣረ ይማርሽ
@tigisttegod8602
@tigisttegod8602 Жыл бұрын
ፈጣሪ ዘረኘወችን ያጥፋልን ፈትህ 😢😢😢😢😢😢 የምነት ቤታችን እሚአፈርሱ ፈትህ
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
ጠያቂው እግዚአብሔር ይባርክህ ኢትዮጵያዊነትን ገልጰህዋል እኔም የማቀው ይሄንን ነው
@agereaddis1762
@agereaddis1762 Ай бұрын
እብርቷን ገልጣ ከተማዉን የሞላች አለሌ ሴት እያለች እዴት ነዉ ትዳር የሚያዘዉ ወንዶችንም አይፈረድባቸዉም ከሴቶች በአስተሳሰብ በጣም የተለያየን ስለሆንን
@mistersayed6624
@mistersayed6624 Жыл бұрын
ይሄን ታሪክ እባካቹ ሂዱና ስሙት ከ ሳምንት ሆኖታል ከቀረበ ታሪኩ ሙሉውን እዚህ ያለውና እዛ ያቀረቡት ታሪክ የማይመሳሰል ነው የእርቅ መአድ ላይ። እርሱ እርጉዝ ሆኜ ሌላ ሴት ይዞ መጣ ቤቴ። ብላ ነው
@eleniengedasew2076
@eleniengedasew2076 Жыл бұрын
ልጆችሽን አርቂ ከእሱ ለእህቶቹ ያልተመለሰ ለልጆቹ አይመለስም የጎረቤት ልጆችንም ከእሱ ልጆቻቸውን እንዲጠብቁ ንገሪያቸው
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Жыл бұрын
ሚስግን ሰታሰዚን እግዚሐብሔር ይርደቹ❤
@meaziyekidye3794
@meaziyekidye3794 Жыл бұрын
እረ አለምሰገድ እባክህ ምሳሌ የሚሆኑ ባለ ትዳሮችን ብቻ አቅርብልን ይሄ ምኑም አያስተምርም
@netsanetalemu8354
@netsanetalemu8354 Жыл бұрын
በጣም ከባድ ነው ምናልባት የቃላት ያለመግባባት ይመስለኛል እንዴ ኢትዮጵያላይ አይመስለኝም
@bemmieb
@bemmieb 7 ай бұрын
መፍቀድ ይዘህ ሄደህ ተኛ በመጀመሪያ ከአፉ ሲወጣ እርምጃ መውሰድ ነበረብሽ ይህ ዘግናኝ ነው በጌታ ስም ጌታ ሆይ ስንቱን ጉድ ሰማን የሰራሁትን ሀጥያት አቀለለብኝ
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
አሰተዳደጊ ጥሩ ነበር ምናምን የሉ እና መሀከል ሰንገባ ፈቅረኛ ምናምን የላሉ መጀመሪያ እግር ከመክፈት መቆጠብ ነው
@kassa4882
@kassa4882 Ай бұрын
አይ እዬሃ የማታሰማን ጉድ የለም ።ይገርማል በርታ።
@yigremhagos4831
@yigremhagos4831 Жыл бұрын
እኔ ያልገባኝ አለምሰገድ የደረሱ ወንድ ና ሴት አብረው መተኛት አየችሉም ያው ም ሚስት እያለው አህትን አብሮ በመተ ኛት ነው እንዴ? 😡ነውረኞች
@hanna838
@hanna838 Жыл бұрын
እግዞዐ አቴ አባታ የሰራዉት ጌታ አቤቱ አንተ ታረቄን ይቅር በሌን.
@seblipomi3684
@seblipomi3684 Жыл бұрын
ወንድልጅ ስትንከባከቢው እናቱ ትመስዋለሽ ከዛ ሚስት ፍለጋ ይሄዳል ወንዶች የምታመናጭቃቸውን ነው የሚወዱት
@monaalmona1194
@monaalmona1194 Жыл бұрын
ልጆችሽ እግዚአብሄር ይጠብቅልሽ
@mariamova452
@mariamova452 Жыл бұрын
😔ይሄኮ የታወቀ ነው የተለመደ ነው ወንዶች ሴሰኞች ያዩት ሁሉ ያምራቸዎል ወርቅም ከላይ እስከታች ብለብሽ ዞር ብሎ አያይሽም እኔ እንደውም ትዳር የያዘ ወንድ ሁሉ ይመርመር ነው የምለው ከዛ ሁላችሁም ውርደታችሁን ታዩት ነበር እና ወዶቹን ትታቹ ልጆቻችሁን አሳድጉ ኮተታቸው እንደ ወተት አንጀት ነው ተጎትቶ አያልቅም እመኑኝ😂
@DhsgsGzgs
@DhsgsGzgs Ай бұрын
እኛ በእስልምና ሀይማኖት አንድ ወንድ ልጅ ከ7 አመት ቡሀላ ይብቻዉ ማደር ግድ ነዉ አደለም አቅማዳም ከደረሱ በአንድ ክፍል እንኳን ከእህቱ ጋር አብሮ ማደር ለብቻቸዉ አይፈቀደም ሀራም ነዉ
@user-vq5bq6kj9t
@user-vq5bq6kj9t Жыл бұрын
ምስኪን 4 ልጆች ይዞ መለያየትን ማሰብ ይከብዳል አሁንም አረፈደም እራስሽን ጠብቂ እራስሽን ተከባከቢ አትናደጂ ፀልይ እግዚአብሔር የሌለበት ሕይወት እጅግ ከባድ ነው አብዝተሽ ፀልይ ጠንክሪ ለልጆሽ ኑሪላቸው አይዞሽ እህቴ
@emebetreda3149
@emebetreda3149 Жыл бұрын
ጆሮዬን ጭዉ አደረግሽዉ
@otebeoo875
@otebeoo875 6 ай бұрын
ወንድ ልጅ ቤቴ ቤቴ እምትል እራሶን እምትጥል አይወዱም አህብዛኛዎቹ ለምን እንደሁ ባላውቅም አለምየ በጣም ነው እማደንቅህ ፍጣሬ ይጠብቅህ
@emanhabesha3176
@emanhabesha3176 Жыл бұрын
ፍትህ ለወንድሞቻችን መጀመሪያ ሢቀጥል እህታችን አትሳሳች በቅናት እህቱን እንደዚህ አደረገ ትያለሽ በጣም ይገርማል ቅናት እንጅ እንደዚህ አያደርግም እኔም የማውቀው ታሪክ አለ ሴቶች መጠራጠር እናበዛለን ችግራችሁን ተነጋግራችሁ ፍቱ ቅናት ትልቅ በሽታ ነው
@nigistfikere7148
@nigistfikere7148 Жыл бұрын
አቤት.😭😭😭
@nardip4999
@nardip4999 Жыл бұрын
የምን ቅናት ነው የምታወሪው?? ይሄ ሰው እኮ ከአክስቱ ልጅ ጋር ሁሉ ግንኙነት ያደረገ በስሜቱ የሚነደ ባ''ለጌ እኮ ነው። እና አንቺ እንዲህ ያለ ዝቃጭ ወንድን አምነሽ አንድ ቤት ውስጥ ትኖሪያለሽ??
@RollaMall-jt8in
@RollaMall-jt8in Жыл бұрын
የደረሠበት የቀዋል የሡዋን ቁሥል ኡፍፍፍፍ ብቻ አለህ ህደያ ይሥጠቻው
@user-ns7bu1jo7g
@user-ns7bu1jo7g Жыл бұрын
ምን ነዉ ግን ብዙ ከምታዎሪዉ እዉነተኛ ተጨባጭ ማስረጃ ይዘሽ ብትመጭ ጥሩ ይመሰለኛል :: ካለመንሽዉ ደግሞ ካሜራ አታጠምጁም ነበር ይህ የቅናት መንፈሰ ይመስላል በቁ ማሰረጃ ይዘሸ ለፈር ቅረቢ እህታችነ !!!
@Master_ofElements
@Master_ofElements Жыл бұрын
እና ግንኙነት ካልፈለገ ከሷ ጋር ማደር ለምን አስፈለገዉ
@hirut7396
@hirut7396 Жыл бұрын
ምን አይነት ጉድ ነው ፈጣሪ ቸር ወሬ እምንሰማበት ቀን ናፈቀኝ 😢😢😢😢😢
@tigistmulugata4336
@tigistmulugata4336 Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ በየ ቤቱ ጨሌ አምልኮ ስላለ እናቴ የጠቋር መንፈስ እህትና ወንድም ያጋባል ንቂ መንፈስ ነው እናም እራስሽን እና ልጆችሽን በፆም በፀሎት በስግደት እጠሪና የእግዚአብሔር መልስ ጠብቂ በትዳር ውስጥ ክር አንገት ላይ ማሰር ከመንፈስ ውጊያ አይድንም ፁሚ ስገጂ ፀልይ ሱባኤ ግቢ ልቦና ይስጣቸው ፈጣሪ።
@geteneshtamene9807
@geteneshtamene9807 2 ай бұрын
ውይ አለምዬ ፅናትህ የማትሰማው ጉድ የለም 😢😢😢😢😢😢😢
@asterwagaye4315
@asterwagaye4315 Жыл бұрын
እራስ አለመጣል ሳይሆን አንድም ዉሸቱን ነዉ ሚስቱ ትሆናለች አለበለዚያም ሰይጣናዊ ስራ ነዉ አንዳንዴ በቤተሰብ ክፉ የሚመለክ ከሆነ ይህንን ያሰራቸዋል የኔ እናት አንቺ እግዚአብሔር የሰጠሽን ፍሬ ወርቆችሽ ናቸዉ እግዚአብሔርን ተማጸኚ እግዚአብሔር አየሰተዉሽም የሰጠሽ ለምክንያት ነዉ አየዞሽ እራስሽን ጠብቂ ለልጆችሽ ኑሪላቸዉ
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc Жыл бұрын
አለም ሰገድ አቤት ለዛህ ትእግስትህ አቀራረብህ ግሩም ነዉ በርታ
@genettesema8908
@genettesema8908 9 ай бұрын
ትልቁ ስህተት እራስሽን መጣልሽና ባልሽን ብቻ መንከባከብሽ ነው እራስሽን በመጣልሽ ነው እሱም አይኑን ወደ ሌላ ያዞረው ስለዚህ ሴቶች እባካችሁ እራሳችሁን አትጣሉ።ከራስ በላይ ምን አለ ?
@beetyube
@beetyube Ай бұрын
ሰላም እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ደና መጣቸሁ ቤተሰቦች እግዚኦ😭😭😭😭😭😭ሰጀመር እሴት ልጅ ሰባት አመት ከሙላት በሃላ ከወንደሜ ጋ አይተኛም 😢😢 😭በሰማም😢
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
Mama vs Son vs Daddy 😭🤣
00:13
DADDYSON SHOW
Рет қаралды 32 МЛН
HAPPY BIRTHDAY @mozabrick 🎉 #cat #funny
00:36
SOFIADELMONSTRO
Рет қаралды 18 МЛН
ከማርቸዲስ መንዳት ወደ ታክሲ ሰልፍ….በሱስ የፈረሰው ትዳር
1:07:04
ትዕግስት ግርማ - Tigist Girma
Рет қаралды 109 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 82 МЛН