የ18 ዓመት ትዳር እና አሳፋሪው የስልክ ቅጂ! ከውጭ ለሚያዩን ‘የሚያስቀና ትዳር’ ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 341,546

Eyoha Media

Eyoha Media

9 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 860
@EyohaMedia
@EyohaMedia 9 ай бұрын
ክፍል 1 kzfaq.info/get/bejne/pM9-o7ifsdC0aY0.html ክፍል 2 kzfaq.info/get/bejne/mL99ZtB4msyupZ8.html ክፍል 3 kzfaq.info/get/bejne/q8ifd7GYq8zdgZ8.html
@yasminabubeker6730
@yasminabubeker6730 9 ай бұрын
Aqa@@ä
@mitslallilay172
@mitslallilay172 8 ай бұрын
Qa
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 8 ай бұрын
ይህች ሴት ታሪኩዋ በጣም አስተምሮኛል እባክህ አለም ስገድ አገናኝን ስልኩዋን ስጠኝ
@emebetzewde7492
@emebetzewde7492 8 ай бұрын
ለሁለት አመት የተፋታሁትን ባሌን ይቅር እንድል አድርጋኛለች
@genetbetre960
@genetbetre960 8 ай бұрын
​@@emebetzewde7492😅
@user-vj6qo2rf1w
@user-vj6qo2rf1w 9 ай бұрын
እዩሀ ሚዲያ ሆይ እባካችሁን ለ11 ዓመት አረብ አገር ታስራ አሁን የሞት ፍርድ ለተፈረደባት እህታችን የኢትዮጵያ ህዝብ እንዲረዳት ድምጽ ስጡ ድረሱልን አደራ የሞቷን ደብዳቤ ተጋግዘን እንቅደደው እግዚአብሔር ሆይ አታሳፍረን ልመናችንን😭😭😭
@Hamlawit
@Hamlawit 9 ай бұрын
Mn teftro new😢
@hdjfjrdhhrh8498
@hdjfjrdhhrh8498 9 ай бұрын
የኔውድ ለሷ 😢
@user-vj6qo2rf1w
@user-vj6qo2rf1w 9 ай бұрын
@@Hamlawit ሌይላ እህታችን ባለማወቅ የሰው ህይወት አጥፍታ ድረሱልን አደራ አምስትም አስርም እናዋጣ😭
@user-dq8oe9dj1f
@user-dq8oe9dj1f 9 ай бұрын
የኔ አስተዋይ❤❤❤❤❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 9 ай бұрын
አሜን ፈጣሪ ይርዳት
@Fiker123
@Fiker123 9 ай бұрын
‼️የሚደንቅ ጋዜጠኛ የሚጣፍጥ አንደበተ ትሁት በሳል አስተማሪ እምነት ጥንካሬ ያላት ታማኝ ባለታሪክ ‼️
@melegetachew6286
@melegetachew6286 9 ай бұрын
አይዞሽ እህት እግዚአብሔር ይርዳሽ
@melukongio5148
@melukongio5148 9 ай бұрын
ጋዜጠኛው እራሱ እኮ ሳይካትሪስት ነው የሚመሰለው ታድሎ
@tsigeredaendale6434
@tsigeredaendale6434 9 ай бұрын
Aha,..... Yes his is
@EnateArsema
@EnateArsema 9 ай бұрын
ቀላል አለምዬ ይለያል
@ethiopia6030
@ethiopia6030 9 ай бұрын
Betam kalatoch aygeltsutm
@Haregi849
@Haregi849 9 ай бұрын
ውይ በስመአም ንግግሯ እርጋታዋ ቀርሸብት የኔ እናት እንዳንች አይነት አስተዋይ ሴት አይገኝም❤
@evaedom
@evaedom 9 ай бұрын
በጣም አስተዋይ እና የእውነትም ውብ ሴት ነሽ ውበትሽን ከአንደበትሽ የሚወጡት ቃላቶች ያሳብቃሉ ተባረኪ ለብዙዎቻችን አስተማሪ ታሪክ ነው ያካፈልሽን እናመሰግናለን
@AMAW24
@AMAW24 9 ай бұрын
ይገርማል ሁላችንም ይነስም ይብዛም በልብስ የተሸፈነ ህመም አለን እኛ ብቻ ህይወት የፈተነችን የከበደን ይመስለናል ግን ሁሉም ጋር ነው እግዚአብሔርን ተስፋ በማድረግ መሻገርና መከራውንም እናልፈዋለን🙏
@hayumamu1725
@hayumamu1725 9 ай бұрын
Wolhi manm destevna yelm chlot new
@dionmfovous8408
@dionmfovous8408 9 ай бұрын
I was born and grow the same kind of family, which were Hail each other at house but the Perfect couples ,very respected. Life consequence brings very bad Behaviours and distraction for the children life. The children loss self esteem,and confidence, and fear a Marriage. No love between them,still fight eachother.
@menberebekele2374
@menberebekele2374 9 ай бұрын
በጣም እርግት ያለች ትሁት እናት እንዲሁም ጥሩ አዳማጭ ጋዜጠኛ በመሆናችሁ ንግግራችሁን በጥሞና እንዳዳምጠው አድርጎኛል ቀጣዩን በናፍቆት እጠብቃለሁ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 9 ай бұрын
የኔናት ፈትሽንም ባይታይም አነጋገርሽም ስርአትሽም የምትጠቀሚ የቃላት ጥንቃቄ ዋውውው ውብ ነሽ ❤
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 9 ай бұрын
የአለምሰገድ ቤተሰቦች እባካችሁ በአረብ አገር ላለችው እህታችን ድምፅ ሁኗት
@bona2318
@bona2318 9 ай бұрын
እንዴት ነዉ ድምፅ መሆን የምንችለው?
@Love-zd2bi
@Love-zd2bi 9 ай бұрын
@@bona2318ኡኡ ኡኡ ብለሽ ጩሂ
@SisayGebisa
@SisayGebisa 9 ай бұрын
እስኪ ልስማው መቼም መልካም ነገር መስማት ተስኖናል😢 በነገራችን ላይ ለሰራተኞችሽ ያለሽን ክብር ሳላደንቅ አላልፍም መዳኒኃለም ይባርክሽ
@Oromay1
@Oromay1 9 ай бұрын
አቦ ምን አይነት አነጋገር ነው የሰው ልጅ ውበቱ ለካ አንደበቱ ነው❤
@mercybayissa
@mercybayissa 8 ай бұрын
እውነት ነው ♥️♥️♥️
@Kidest-ow3bw
@Kidest-ow3bw 9 ай бұрын
ሴት ልጅ በእድሜ በጣም ይበልጠኛል ብላ ትዳሯን አትፈታም ወንዶች ተረጋጉ በእድሜ መበለጧ ደስታዋ ነው
@selammekonnen8270
@selammekonnen8270 9 ай бұрын
እውነት ነው ዋናው ደስታና ሰላም ይሥጣት
@elizabethgezahegne9997
@elizabethgezahegne9997 9 ай бұрын
ገብተሽ እይው ያኔ ታቂዋለሽ ትክክል ናት ወንዶችበእድሜ የሚበልጡ ከሆነ ብር ካላቸው ወደ ንብረት ሽሽት ላይ ነው ሚገቡትየደረሰበት ያውቀዋል
@elizabethgezahegne9997
@elizabethgezahegne9997 9 ай бұрын
​@@selammekonnen8270ወንድ ልጅ ከልጆቹ እናት መደበቅ የለበትም አንድ ነገር ቢደርስ ልጆቿን ይዛ ገደል ገባች ማለት ነው በሶስት ሰራተኛ መኖር ደስታ አይደለም እልቁንስ ከሷ ተማሩ
@Fano203
@Fano203 8 ай бұрын
@@elizabethgezahegne9997እና ከህፃናት መዋያ ልታገቢ ነው
@user-ri3ue2qt4g
@user-ri3ue2qt4g 9 ай бұрын
😢😢ፍትህ ለህታችን ሳኡድ የሞት ፍርድ ለተፈረደባት
@qweqwe444
@qweqwe444 9 ай бұрын
እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም የልብሽ መሻት ትፈፅምልሽ ለሰራተኛ ያለሽ ክብር ይደንቃ እምነትሽ ሙሉ ነዉ!!!እግዚአብሔር ይጠብቅሽ!!!!!❤❤❤
@Setotaye2024
@Setotaye2024 8 ай бұрын
ድንግል ማርያም አምላክ ናት እንዴ ወልዶስ ድንግል የሚባል አለ እንዴ
@aminaa4058
@aminaa4058 9 ай бұрын
በጣም ስርአት ያለሽ እናት ነሽ 🎉🎉🎉🎉❤❤❤
@rabiaseid2385
@rabiaseid2385 9 ай бұрын
ሰደት ምርር ሰልችት ድክም ብሎኛል #አላህ ሆይ መጨርሻየን አሳምርልኝ🤲🤲🤲
@kedist1978
@kedist1978 9 ай бұрын
አይዞሽ ታገሺ ለትንሽ ጊዜ አገራችን ሲኦል ሆናለች የሚመለሱበት አይደለም ባሁኑ ጊዜ በርትተሽ ፀሎት አርጊ።
@abuhaile6517
@abuhaile6517 9 ай бұрын
አርፈሽ በፀሎት እየተጋሽ ያለሽበት ተቀመጭ። ሃገራችን ሁሉም መሰደድ የሚመኝባት ሆናለች።
@Seltetub
@Seltetub 9 ай бұрын
Me too day today crying 😭
@merongetahun753
@merongetahun753 9 ай бұрын
አይዞሽ 😢
@MenbereDemamu
@MenbereDemamu 9 ай бұрын
አሜን ያሳምርልሽ
@meserettsega8738
@meserettsega8738 9 ай бұрын
ቅናትና ምቀኝነት ያለበት ሰው እድሜም ቢመጣጠንም መጥፎ ፀባይ አይለወጥም የአንቺ ታሪክ ከኔ የህይወት ታሪክ ጋር በጣም ይመሳሰላል
@nuramohamed9226
@nuramohamed9226 9 ай бұрын
Absolutely right
@tigist9810
@tigist9810 9 ай бұрын
እኔም እንደዛዉ ነኝ ያለዉ ዉጭ ሀገር ነው እንደተባለዉ አንድ ነገር ቢሆን ትራንስፖርት እንኳ ከእጀ ላይ አምስት ሳንቲም የለኝ
@natyotesfaye6466
@natyotesfaye6466 9 ай бұрын
​@@tigist9810ገንዘብ ምን ያረግልሻል ከበላሽ ከጠጣሽ ሌላ ለአርቴፍሻል ነገር እሱ ለፍቶ አንቺ ልትቁላይበት
@Oumlizaaa
@Oumlizaaa 9 ай бұрын
​@@natyotesfaye6466ኧረ ድድብና ሂወት ምግብ ብቻ ነዉዴ😁😁😁
@Emiye20
@Emiye20 8 ай бұрын
@@Oumlizaaa ከበላሽ ይበቃሻል! የሚልስ የሚቀምሰ ያጣ አለ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 9 ай бұрын
በአሁን ሰአት ትዳር ከባድነው 😢😢😢 እናቴ ኪዳነምህረት የተባረከ ትዳር ትስጠን ።እኛ ሴቶች መከራችን ብዙነው😢😢እህቴ እግዚአብሔር ያስተካክልልሽ፤፥አለም ሰገድ እስኪ በነካ እጅህ በሳውዲ የሞት ፍርድ የተፈረደባት ልጅ በሚዲያችሁ አስተባብሩ⁉️⁉️የደሀልጅናት እሰራለሁ ብላወጣታ መከራነው የገጠማት
@betelehemkebret6692
@betelehemkebret6692 9 ай бұрын
❤❤
@saadahassan6427
@saadahassan6427 9 ай бұрын
እውነት ነው 😢
@user-dp8un6ql4m
@user-dp8un6ql4m 9 ай бұрын
እውት ነው የምልካምን ጥግ አላህ ይጠብቅሽ
@ethopiagr
@ethopiagr 9 ай бұрын
አሜንንንን
@MedinaAdem-ht3vf
@MedinaAdem-ht3vf 9 ай бұрын
❤የኔእናት አላህይስጥሽ ሁላችሁም በየኮሜቱ ዲምፅ ሁኑ
@romangina5121
@romangina5121 9 ай бұрын
የምር ምንአይነት ምርጥ ሴትናት እርጋታዎ በዝላይ ቤቱሰጥ የሜረዶትን አጠራሮ ክብሮ በጨዎነት ያደገች ሴት የምር በጣምነው ያደነከሹ የኔናትትትትት❤
@eshetneshteklehaymanot9615
@eshetneshteklehaymanot9615 9 ай бұрын
እስቲ መጀመሪያ ሰለሰማነው የሚያሳዝን ታሪክ አስተያየት እንስጥ። እህቴ እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጥሽ። ታሪክሽን ስላካፈልሸን እናመሰግናለን። አለምሰገድን አለማድነቅ ንፉግነት ነው።
@selamselina7983
@selamselina7983 7 ай бұрын
የእዉነት በጣም የሚገርመዉ ታሪኬን እይወራች መሰለኝ
@makameko4435
@makameko4435 9 ай бұрын
ኸረ ተው ተው ሚዲያወች ሞት ለተፈራደባት ከርታታ እህታችን ድምፅ ሁኑልን
@Babiberd
@Babiberd 9 ай бұрын
ማን ልጅ ግደይ አላት
@alganesh-xe4yb
@alganesh-xe4yb 9 ай бұрын
​@@Babiberd sew gedla nw ende ? Awka nw satawk
@kedestzegeye992
@kedestzegeye992 9 ай бұрын
@@Babiberdere aybalem men hona endehone menawqew neger yelm
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 9 ай бұрын
​@@Babiberdለመናገር ይከብዳል እሷም ሰውዮ ደፍራት ለሱ ያነሳቹ ነው ልጅን የሞተቹ ብለዋል በስደት እግዚአብሔር ይጠብቀን እፍ ከባድ ነው
@Babiberd
@Babiberd 9 ай бұрын
@@alganesh-xe4yb ሰውየው ሲደፍራት እሱን እመታለው ብላ ልጁን መታችው ይላሉ ምንም አያሳምንም ህፃኑ ሞቷል
@etaferahugetahun3080
@etaferahugetahun3080 9 ай бұрын
ያየሽበት መንገድ እና ሳቅሽ ያሳለፍሽው ውጣ ውረድ በእንባ አዳመጥኩት ችግሬን በኮፒ ተረክሽው 3 ልጆቼን ይዤ ተሰደድኩ ለልጆቹ ብዬ ባመጣውም እንደገና ሰላም አጣሁ ስንታችን እግዚአብሔር ስቃያችን ተሸክሞልናል እንጂ ቆመን አንሄድም ነበር በርቺ ነገም ሌላ ቀን ነው ሁሌ ማለዳ እግዚአብሔር አዲስ ነው የኔ ሰንሻይን🌞😭😭😭💞💞💞
@eldanatilahun2554
@eldanatilahun2554 9 ай бұрын
ዋው እጅግ በጣም የምትገርሚ በሳል ሴት ነሽ፣ ከአንደበትሽ የሚወጣው ቃል እጅግ ይማርካል። መልከ መልካም ነኝ ብለሻል የውስጥ ስብዕናሽ ከውጫዊው ውበትሽ በላይ ነው። አለምሰገድም የምትገርም ጋዜጠኛ ነህ እናመሰግናለን።
@berran1347
@berran1347 9 ай бұрын
የተረጋአጋች ሴት የኔ እናት😢❤
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq 9 ай бұрын
የእኛ ቤት ታርክ ነው አባቴ ለእናቴ ምንም አይናገርም መቸ እንደሚለወጥ አላውቅም እግዚአብሔር ልብይስጠው አሜን፫
@misraburka484
@misraburka484 8 ай бұрын
Ya akiste bal ihil sidebik ka family hacalu yamote gize duket febrika husti tektele 😂
@rahelweldegiorgis40
@rahelweldegiorgis40 9 ай бұрын
አቤት ጋዜጤኛዉ ስወደዉ እርጋታዉ
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 9 ай бұрын
ዋው ትረካ እሚመስል ልብ የሚያንጠለጥል ታሪክ መረጋጋትሽ ለባለቤትሽ ለሁሉም በዙሪያሽ ላሉትን አክብሮትሽን ሳላደንቅ አላልፍም እጠብቃለሁ
@HhHhh-jr3by
@HhHhh-jr3by 9 ай бұрын
ብቻ የሰዉ ምርጫ የሆንክበት ምክኒያት ያለጥያቄ አዳማጭ ስለሆንክ ነህ በኡነት አድናቂህ ነኝ ተባረክ❤❤❤❤❤
@Maryam-zf6wb
@Maryam-zf6wb 9 ай бұрын
በጣም በሳል እና ጣፋጭ ሴት ነሽ ቀረሽበት እንቺን ከነ ልጆችሽ ፈጣሪ ያስብሽ
@BoomBoom-un5xu
@BoomBoom-un5xu 9 ай бұрын
ባለመታየቷ እደግፋለሁ ሌሎችም እንደሷ ብታደርጉ ምክንያቱም ዋናው ታሪኩ አስተማሪነቱ ይበልጣል አመሰግናለሁ ከሩስያ
@comcell3831
@comcell3831 9 ай бұрын
መታመን ለራስ ነው ትዳር ክቡር ነው ሰውነታችን ደሞ የክርስቶስ አካል ነው ከጠረጠረኝ አይቀር ብሎ መዘሞት ከክርስቶስ መለየት ነው ሞት ነው 😢
@fatimaethio2277
@fatimaethio2277 9 ай бұрын
ቅናት ያለበት ወንድ መቸም ጤነኛ አስተሳሰብ የለዉም እኔ ብዙ አሳልፍያለሁ 😢
@got3ch626
@got3ch626 9 ай бұрын
Btkekel
@user-zv5kz2cl2e
@user-zv5kz2cl2e 9 ай бұрын
ፍህት ለህታችን ለይላ በሳኡድ እስርቤት ላሉት ህዝብ
@zewduy260
@zewduy260 9 ай бұрын
She is an amazing, soft spoken, descriptive, sincere, honest and beautiful in and out. He is a looser. She is a perfect wife all men’s wishes and dream to have. She’s is multi tasked and talented. She should be motivational speaker and artist.
@nejatali7088
@nejatali7088 9 ай бұрын
Wow
@hhttEthio
@hhttEthio 8 ай бұрын
True she is such a beauty in and out. What a dignity and wisdom , God bless you my dear ❤❤
@user-px6sj7ul8w
@user-px6sj7ul8w 9 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ የኔ እህት የወንዶች ነገርማ ተከድኖ ይብሰል ከነሱ ስታንስ መከራ ስትበልጥ መከራ ነዉ 😢😢😢🇪🇷
@mutemute9914
@mutemute9914 9 ай бұрын
በጣም
@Okiemy
@Okiemy 8 ай бұрын
Betam biha
@Meseret-uq3jn
@Meseret-uq3jn 8 ай бұрын
እኔም ባለቤቴ በ18 አመት ይበልጠኛል 17 አመት አብረን ኖረናል ያደኩትም የተማርኩትም ከሡ ጋር ነው። አሁን ግን እድሜው ሲጨምር እኔ ወጣት ስሆን ይኸው መኖር የማልችልበት ደረጃ ደርሻለሁ። የራሴን ታሪክ በሠው ሠማሁት ።ፈጣሪ የአንችን ትእግስት ይስጠኝ ብያለሁ።😢😢😢
@Sabla-mn5pw
@Sabla-mn5pw 9 ай бұрын
በጣም የሚመስጥ ታሪክ ነዉ የሷ እርጋታ የጋዜጠኛዉ አዳማጪነት በጣም ነዉ የሚመስጠዉ የሚቀጥለዉን በጉጉት እጠብቃለዉ
@myoutube1806
@myoutube1806 9 ай бұрын
አላህ መጨረሻችንን ያሳምርልን ትዳር ደስ በሚል መልኩ የሚቀጥሉት ውስን ሰወች ናቸው ወይ ሴቶ ወይ ወንዱ ካሀድ ወይም የማይታመኑ ይሆናሉ አላህ ከመክዳትም ከመከዳትም ልባችንን ከመስበር ይጠብቀን
@user-in5zm9gk7e
@user-in5zm9gk7e 9 ай бұрын
አሚን ያረቢነ አለሚን የመዳም ቅመሞች እህቶቸ አላህ በሰላም ለአገራችን ያብቃን ስደት ምምምምርርርር ነውውው ያለኝ አገራችን ሰላም ያርግልንሽያረብ
@myoutube1806
@myoutube1806 9 ай бұрын
@@user-in5zm9gk7e አሚን
@user-dw4fz4rc8s
@user-dw4fz4rc8s 9 ай бұрын
Amin
@zkassawtube3078
@zkassawtube3078 9 ай бұрын
አሚን 😢
@_hayal.yeleul_enat
@_hayal.yeleul_enat 9 ай бұрын
እርጋታሽ ንግግርሽ እንደሰማነው ቁንጅናሽ ታማኝነትሽ መልካም እናትነትሽ ሰው አክባሪነትሽ እፍፍፍ በጋሃድ አለም ላይ ያልተለመደ ነው ይህ ማንነትሽ ይዘሽ ሰው እደማይሰብርሽ አምናለሁ ቆንጂት መልካም ሁሉ እንዲገጥምሽ ምኞቴ ነው ። ቀጣዩን እጠብቃለሁ ,,,,
@SamriBaba-fz3oj
@SamriBaba-fz3oj 9 ай бұрын
የኔ እናት ህመምሽን በሳቅሽ ሸፍነሽ ነው እንጂ ያለፍሽባቸው አመታት ምን ያህል ከባድ እንደ ነበር መገመት ቀላል ነው
@nejatali7088
@nejatali7088 9 ай бұрын
Lemin endesu alish? Yewodoch hasab yabelatal, yatetal, mekena alat yet new yemitihedew? Yegas tewat yisetatal metifo sew aydelem kethiopia dires birr liko rent yikeflal "besu bet tiru👌 anuratal" yebizu wondoch hasab new. Mingodelesh lanchina lelijoche new yemilefaw yilalu. Setoch astesaseb leyet yilal honom perfect life yelem. Amesigagn yelem.
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 9 ай бұрын
ጦርነትን ስቃይን ስደትን ያጥፋልን መምልካም መልካሙን ዜና እምሰማበትን ጊዜ ያምጣልን
@zemzem9136
@zemzem9136 9 ай бұрын
አሜን አሜን
@amenamenselasa9298
@amenamenselasa9298 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢
@abebechg.selassie2936
@abebechg.selassie2936 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏
@unitedethiopia1348
@unitedethiopia1348 9 ай бұрын
በአሁን ግዜ እንዲህ አይነት ሚስት ማግኘት አይታሰብም ...እናቴ በጣም ብዙ ዋጋ ከፍለሻል በፍቅር ካመንሽ ትዳሩን ማደስ ይቻላል በመነጋገር አለዛ ልጆቻችሁ ይጎዳሉ !!pls ታርቃችሁ በሰላም ኑሩ ፍቅር ይበልጣል
@zedishakonjo7985
@zedishakonjo7985 9 ай бұрын
ትዳር ከላይ ከፈጣሪ ካልሆነ በስተቀር ሁሉም ከንቱ ድካም ነው 😢😢😢
@romangina5121
@romangina5121 9 ай бұрын
የዘድሮ ቆጣ ፈጣሪ ብቻይመልሰው ፈጣሪሆይ እባክህ የናት ያባቶቻችን ጌዜ መልሰው ፈጣራ እኔ በግሌ ፈርቻለው የምር የምናየው የምንሰማው ይከብዳል እሱያመጣውን ቁጣ እሱይሠልሰው አምላኬሆይ እባክህ ማረን ይቅርበለንንንን😢
@comcell3831
@comcell3831 9 ай бұрын
የትዳር መሰረቱ እግዚአብሔር እና እግዚአብሔር ብቻ ቢሆን አይፈርስም ምክንያትም ሰው ከመጋባቱ በፌት የትዳር አላማውን ማወቅ ነው በተለይ በእምነታችን በደም ጠንካራ መሆን አለብን የተዋህዶ አማኝ ከሆንን በሴጋ ወደሙ መታጠር የጾም የጸሎት ህይወት ካለን ትዳር የምድር ገነት ነው
@SalamSalam-mt3ds
@SalamSalam-mt3ds 9 ай бұрын
እስማማለዉ❤❤❤
@yeneMB
@yeneMB 9 ай бұрын
Besegawe demu sitagebi..sayetani sirawuni ayefeta..erre mini gud newu zemeni artificial
@tigistdagne9716
@tigistdagne9716 9 ай бұрын
😂😂😂😂
@ejigayehumesfin8011
@ejigayehumesfin8011 8 ай бұрын
አይ አይደለም ጌታ ልብ የተሰበረካልሰጠ ሀይማኖት ዋጋየለውም በስጋ ወደሙ መክበርም ጥቅም የለውም፡፡ይህን ሂወት እየኖርኩበትነው ጌታያስበን ሰው ተዳፍሮል😢😢
@SEP2922
@SEP2922 9 ай бұрын
የምትደንቅ ሴት! ቃላት የለኝም! የምሳሌ 31 ዷን ድንቅ ሴት አስታወስሽኝ! ለባልሽ ግን አዘንኩለት! የእግዚያብሔርን ጉብኝት እርዳታ አሽቀንጥሮ የጣለ ያልታደለ ሰዉ! ዘመንሽ ይባረክ!❤
@Fafi-yj8qr
@Fafi-yj8qr 9 ай бұрын
የኔ ናት አብሽሪ ስርአት ያለሽ ሙሉ ሴት በተለይ ለረዳቶች ያለሽ ክብር❤❤
@mekonnen74
@mekonnen74 9 ай бұрын
እግዚአብሄር ይባርክሽ ከነ ልጆችሽ ! በጣም ጠንካራ እና አስተማሪ ነሽ!
@gdntekolla
@gdntekolla 9 ай бұрын
What a very decent lady. She definitely grew up with a family with honor and dignity.
@kor405
@kor405 7 ай бұрын
Exactly!!!!!!!!!!!! That's why he thought she wouldn't do me wrong ...while am BSING around !!!!!!!!
@raheltadese8983
@raheltadese8983 9 ай бұрын
በጣም መልካም ስብዕና ያላት ሰው ነች እግዚአብሔር ያስብሽውን ያስተካክልልሽ ❤❤
@semotzemebelugn4003
@semotzemebelugn4003 9 ай бұрын
ድንቅ ነው ሁሌ ግን ለጋዜጠኛው እፀልያለሁ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@zelalemsebhat5132
@zelalemsebhat5132 9 ай бұрын
እንደው ፕሮግራሙ እንዱደመጥ የሚስያረገው ነገር ቢኖር ይቃለ መጠይቁ መረጋጋት ነው በርታ ወንድማችን እኔም ከሰሞኑ ብቅ እላለሁ ።
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 9 ай бұрын
ትክክል ስራ እኮ ቢኖርብኝ ጨርሼ አያዋለሁ።
@eshetulika482
@eshetulika482 9 ай бұрын
😢😢😢😢😢
@medinatube5989
@medinatube5989 9 ай бұрын
ደስ እሚል ነገር ይዘሺ ብቅበይ❤
@melatwelday1193
@melatwelday1193 9 ай бұрын
​@@Amesegenalhueእኔደግሞ ሰተኝወይም ልብሰ ሰተኩሰ
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 9 ай бұрын
@@melatwelday1193 ጎበዝ አንቺስ ዘይደሻል አለበለዚያ ዩቱብ ባለጌ ነው እድሜና /ጊዜ ይጨርሳል።
@tigistkebede794
@tigistkebede794 8 ай бұрын
ይህ ታሪክ ድንቅ ነው:: የእምነት የፍቅር የታማኝነት ምሳሌ የሆነችው የዚህች ድንቅ እህት የትዳር ታሪክ ሁላችን ልንማርበት ይገባል:: እንዴት እንዳከበርኩሽ እንዴት እንዳደነቅኩሽ ለመግለፅ ቃል የለኝም::
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 9 ай бұрын
ሁሌም ሳላመስግነው.. ሳላደንቀው እማላልፈው ጋዜጠኛ አለምስገድ ታደስ.. አዳማጭ.. ስራውን አክባሪ ስርአቱ.. ባጠቃላይ ሀንብል መድሀንያለም አባቴ.. እድሜ ከ ጤና ጋር ከነ ቤተስቦቹ እመኛለሁ🙏🙏🙏✝️❤️❤️❤️😍😍🙌🏻
@ethiolal2148
@ethiolal2148 9 ай бұрын
አንደበቱተ ርእቱ የተረጋጋች አስተዋይነቷ ከአወራሯ ያስታውቃል😳😲አለምዬ ቀጣዩን ክፍል ቶሎ ልቀቀው የኛ አመለ ሸጋ ኑርልን ስወድህኮ የጉድ ነው🥰👏👏
@aynalemzelelew3531
@aynalemzelelew3531 9 ай бұрын
ልብ አንጠልጣይ ታሪክ ነው ጠያቂውም ባለ ታሪኳም ረጋ ብለው በሠው አይምሮ ጉጉትን የሚያሣድር ጭውውት ነው ደሥ ይላል መጨረሻውን ለማወቅ ጓጓሁ እግዚአብሔር ከናንተጋ ይሁን!!!!
@amenyeeagel7936
@amenyeeagel7936 9 ай бұрын
በጣም አስተማሪ ታሪክ ነው! ሚገርም ስብህና እና ጥበብ የተሞላሽ እህት ነሽ❤ እግዚአብሔር #ሚገባሽን ይስጥሽ! ይካስሽ❤
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w 9 ай бұрын
የምር ታጋሽ አስተዋይ ሁሉን አሟልቶ የሰጠሽ መልካም ሴትነሽ በርችእማ መልካሙንሁሉ ላችያርግልሽ❤❤❤❤
@user-jh2xw6fz7z
@user-jh2xw6fz7z 9 ай бұрын
እርግት ያለች ስርዐት ያላት ውብ ሴት ጥፍጥ ያለ አንደበት በብዙ ተባረኪ ቀጣዩን አፍጥኑት
@qamuti1
@qamuti1 9 ай бұрын
ኡፍፍፍ አደበታ ርቱ የማትጠገቢ ሴት ነሽ ፈጠሪ ልጆችሽንና አንቺን ይጠብቅሽ🎉🎉
@mahletbelayneh7960
@mahletbelayneh7960 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ብስለት ነው ።ቀጣዩን ታሪክ ሳልሰማ አስተያየት መስጠቱ ከባድ ነው ግን አይለያችሁ ፍቅር ሁሉንም ነገር ይቀይራል
@rahelwolde146
@rahelwolde146 9 ай бұрын
እኔም ይለቅ ብዬ ኮመንት ሳነብ ከኔጋ ተመሳሳይ ሰው ኧገኘሁ።
@tikurnenanechtube3718
@tikurnenanechtube3718 9 ай бұрын
በጣም የሚገርም ሰብዕና ያላት፡፡እቺ ከአልማዝ በላይ ውድ ናት፡፡ከሁሉ በላይ አስተሳሰቧ ይገርማል፡፡እንዴት እንዲህ አይነት ሰብዕና ይገርማል፡፡በጣም ብትባዛ ጥሩ ነው፡፡
@addis5495
@addis5495 9 ай бұрын
እንዴት የምትጣፍጪ ሰው ነሽ የእውነት ብዙ ትምህርት ሰጠሽኝ ለኔ በጣም ጎበዝ ሰው ነሽ ጠንካራ ነሽ ፈጣሪ ልጆችሽን ይባርክልሽ
@novacell9751
@novacell9751 9 ай бұрын
አቤት።የተሰጠህ ፀጋ አይወሰድብህ አድናቂህ ነኝ
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 9 ай бұрын
መጨረሻውን ለመስማት ጏጏሁ አገላለጿ እርጋታዋና ድምጿ በጣም ደስ ይላል የነገ ስው ይበለን🙏🏾❤️
@woubemekuria4425
@woubemekuria4425 9 ай бұрын
በእጅ የያዙት ወርቅ ከመዳብ ይቆጠራል አንች እርጎ የሆንሽ ሴት እግዚአብሔር የልብሽን መሻት በልጆችሽ ይቁጠርልሽ ።
@yznameritu
@yznameritu 9 ай бұрын
ቀጣዩን በጉጉትእንጠብቃለን❤ህይወትብዙዉጣዉረድአላት ብቻ ከእናታችን ጥንካሬን በራስመተማመንን ተስፋ አለመቁረጥን ተምሬአለሁ እናመሰግናለን ጀግና እናት ጠካራ እናት ቀጣዩን በጉጉት እንጠብቃለን ህይወት ብዙ አቀበት ቁልቁለት ታስከደናለች😢
@tewodroszerefa7258
@tewodroszerefa7258 9 ай бұрын
ባለ ታሪኩዋ ያላት አንደበት እርጋታዋ የምትጠየቀውን ከመልካም ንግግር ጋር ምላሹዋ ይገርማል ስንት አይነት አንደበት አለ በእመ አምላክ ይደንቃል የጋዜጠኛው እርጋታ ያለው አጠያየቅ በርቱ እዮሃዎች !!
@tejaq8618
@tejaq8618 9 ай бұрын
በጣም ጠንካራና አስተዋይ ንግግራ ለመስማት ይመስጣል በጣም አስተማሪነው እኔም ብዙ ነገር ከእሷ ተማርኩ አብሶ ደሞ ለመታመን የከፈለችሁ
@user-qy4nk6vp6z
@user-qy4nk6vp6z 9 ай бұрын
ለህታችን ለይላ ድምፅ እንሁናት😢😢የኔ ከርታታ
@abcabc7430
@abcabc7430 9 ай бұрын
ትላልቅሚዲያ ያላችሁ እባካችሁ በሳኡድስርቤት ያለችውን ልጅ ድረሱላት አተጋዜጠኛ በጣም ጥሩልጅነህ እና ተባበሯት 😢😢😢 ለናትእናአባቱዋ ስትሉ ታደጓት እሷማለት እኛ ነን አርብአገር እምንኖር እሷ ከተገደለች የሞተችው እሷብቻአይደለችም 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 9 ай бұрын
በናትሽ ምን አድርጋ ነው ቆይ የምን ሞት ነው አረ ንገሩኝ
@abcabc7430
@abcabc7430 9 ай бұрын
@@meseretrefera2664 ልጅ ገለሻል ብለው ከታሰረች አስረአድ አመቷ እዳትገደል ወደብር ቀይረውላታል እሱም ሁለት ሚሊየን እሪያል ታድያ እነዛ ሚስኪን ቤተሰቦቿ ከየት ያመጡታል ይሄን ሁሉ አላህ ይድረስላትእጅ ያረብ 😢😢😢
@user-lr1xg9vj4f
@user-lr1xg9vj4f 9 ай бұрын
​@@meseretrefera2664የአሰሪዎቿ ልጂ ሙቶባት ነው ዱአ አድርጉ ከቻልን ካለን ላይ እንስጥ በሳኡድ 2 ሚሊዮን ሪያል ከከፈለች ሀገሯ ትገባለች አልበለዚያ 4 ወር ብቻ ነው የቀራት ልትርሸን የእናት የአባት እንባ ፈጣሪ ይመልከት ያረብ
@Babiberd
@Babiberd 9 ай бұрын
​@@meseretrefera2664የአረቦቹን ልጅ ገላ ሰውየው ደፈራትና እሱን እመታለው ብላ ልጁን መታ ገደለችው ይላሉ አላሳመነኝም
@abebayelema5176
@abebayelema5176 9 ай бұрын
ትዳር ማለት ምግብና ገንዘብ አይደለም ። አለመታደሉ ነው እንዲች አይነት ደርባባ ቆንጆ ጨዋ ሴት እምትፈልገውን አድርጎ መያዝ እቅቶት ለንዋይ ያለው ፍቅር አድልቶበት እንደልብ የምትመነዝረውን፣ የፈለገችውን የምትረዳበት እድል እንኳን አለመስጠቱ የያዘውን ወርቅ አሳጥቶታል። አይዞሽ የኔ እህት ከዚህ በኋላ እግዚአብሔርን በርትተሽ ጠይቂው። የተባረከ እኩያሽን ድንግል ማርያም በቅዱስቁርባን ታከብርሻለች። በጸሎትሽ ትጊ።
@Ethiopia-cs2ub
@Ethiopia-cs2ub 8 ай бұрын
አሁን ላለሽበት የሂወት መስመር ያበቁሽ መልካም የሆኑ ቤተሰቦች ወንድሞች እንዳሉሽ እያሰብኩ የጨዋ ቤተሰብ ልጅ ❤ተባረኪ የተወለዱትም ለቁም ነገር ይብቁልሽ 🙏ሁሉም ቤት አይነቱ ይለያይ እንጂ እሳት አለ መቻያውን ይስጠን🤲
@arditube5698
@arditube5698 9 ай бұрын
የኔ ማር ስታወራ በጣም በጣም ደስ ትላለች የአሜሪካ ወንዶችም እንዲህ ያደርጋሉ አንቺ ብቻ አይደለሽም❤
@hlinagirma178
@hlinagirma178 9 ай бұрын
ለባለታሪኳ እህታችን የበለጠ ጊዜ ኖሯት የአቅራቢው ምክር ውስን ቢሆን : በጣም በጨዋነት ንግግር hሰጠሽው የህይወት ጉዞሽ አመሰግናለሁ : መልካሙን ሁሉ እመኝልሻለሁ :
@user-zg9lv4dt6f
@user-zg9lv4dt6f 9 ай бұрын
በስመአብ ያነጋገር ለዛሽ ሳቅ እደዚህ ይጣፋጣል በጉጉት እንጠብቃለን ቀጣዪን
@etalemmesgana7398
@etalemmesgana7398 8 ай бұрын
የኔ ጀግና ጌታ ብድራትሸን በእጥፍ ሊከፍል የታመነ ነው❤
@ninanina4000
@ninanina4000 9 ай бұрын
ሴቶችዬ አርቃቹ አስቡ በደንብ ተማሩ ከሰው ታሪክ ሴት መሆን በጣም ከባድ ነው እና እሱ ሚታወቀው ከወለዳቹ ቡሀላ ነው፡፡ ሌላው ከመውለዳቹ በፊት ተዘጋጁ በስነልቦና በጣም እርግናቹን አጣጥሙ ለምን ልጅ ከተወለደባት ሰከንድ በኋላ የነበረው ማንነት ሁሉ ይቀየራል ❤እናትነት ውበት ነው ከባድ ምድር ላይ ሊገለፅ የማይችል ትልቅ ስፍቅርና ስጦታ ነው ግን እባካቹ ሴቶችዬ ጎበዝ ሁኑ ❤❤
@genettesema8908
@genettesema8908 9 ай бұрын
በጣም የተረጋጋ የሚመስጥ የትዳር ህይወት ነው ይህ የአንቺ የትዳር ህይወት የስንቱን በር የሚያንኳኳ ነው እናም ያንቺ ታማኝነት ለትዳርሽ ለልጆችሽ በእግዚአብሔም ቤት በጣም የሚደገፍ ነው እንዳንቺ አይነት ሚስት ያልታመነ እሱ ነው ታሪኩ የጠፋው አንቺ ለትዳርሽ ታማኝ ታታሪ በመሆንሽ ልትኮሪ ይገባሻል ምንም የሚቆጭሽ ነገር ሊኖር አይገባም እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ሰትቶሽ ቀሪ ዘመንሽን እንዲባርክልሽ እመኛለሁ።
@hannalulu4576
@hannalulu4576 9 ай бұрын
እንዴት አይነት አስተዋይ ሴት ነሽ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ ❤❤
@user-lr1xg9vj4f
@user-lr1xg9vj4f 9 ай бұрын
ለሠራተኞቿ ያላትን አመለካከት አለማድነቅ ንፏግነት ነው
@user-qc1hr5ie9u
@user-qc1hr5ie9u 9 ай бұрын
ስለ ሰራተኛ ያብራራሽው ነገር ግን አስደሰትሽኝ አላህ ያክብርሽ ኑሮሽንም አላህ ያመቻችልሽ የኔ እናት
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 9 ай бұрын
በፈጣሪሥም ድምፅሽ ሙታን ያሥነሣል ሁሌምነይ በናትሽ ትህትናኣደኛ ኣይ ባሎች እድላችሁን በማበላሸት ዪሚችሊችሁየለም እኮ ኣቺን ያጣዉባልሽ ነዉ የተጎዳዉ😘😘😘😘😘
@user-ll3hr6xv1c
@user-ll3hr6xv1c 7 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂
@mercy9012
@mercy9012 9 ай бұрын
መልኳ ባይታይም በድምጿና በታሪኳ ልጆቿና የሚያውቋት ሁሉ መለይታቸው አይቀርም
@mahletamahleta8170
@mahletamahleta8170 9 ай бұрын
ደስ የምትል ብልህ ሴት ናት
@betheltamiru9196
@betheltamiru9196 8 ай бұрын
The interviewer is such a calm, very attentive and amazing communicator 👍🏽🙏🏽👋🏼 and the interviewee also a very decent and wise lady. May God bless both ❤
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g 9 ай бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ሰላም ለሃገራችን አድነት ፍቅርን መተሳሰብን ያድለን አሜን አሜን አሜን 😢
@selamselina1321
@selamselina1321 9 ай бұрын
ወይ እህቴ ያሳለፍሽው ህይወት አሁን እየኖርኩት ይመስለኛል ቅናት ተይኝ እኔም ድብር ብሎኛል ለልጆቼና ዝግጁ ስላልሆንኩ ችዬ ለመኖር እየሞከርኩ ነው ይመስለኛል ከኔ በፊት ያየው የተለያየ ላይፍ ይመስለኛል ተፅኖ የሚፈጥርበት
@sabaethiobaltina2613
@sabaethiobaltina2613 9 ай бұрын
ወይ ጉድ የሴት ጣጣ ሁላችንም ያሳለፍነው ነገር ነው ሁሉም አንዳይነት ነው ታሪካችን መጨረሻ ለሴቶች ነው ችግሮ የሚመጣው በርቼ እግዚአብሔር ይረዳሻል
@abduababulgu4643
@abduababulgu4643 9 ай бұрын
ባለ ታሪኳ እንደምታወራ ሰው አይነት ከሆነች፣ የከሰረው የልጆቹ አባት ወይም ባል ነው፣ መልካምነቷ በራሱ ይከፍላታል ወይም ከፍላቷል!፣ የመልካም ሚስትነትንና የስነ ምግባር ጥግን ያስተማርሽን ስለሆነ ተባረኪ!!
@hassetdino7413
@hassetdino7413 9 ай бұрын
እርጋታዋ ትህትናዋ እግዚአብሔርን መፍራትን ሁሉን ያላት ሚስት ነሽ ካአንቺ ብዙ ተምሬለሁኝ ትእግስትና እግዚአብሔርን መፍራትን ቀሪው ዘምንሽ የተባረከ ይሁን::
@nigisttadesse4873
@nigisttadesse4873 9 ай бұрын
እንድ ዛሬ eyha ሚዲያ ተሳክቶለት አያውቅም እንዲህ አይነት አንደበተ ርትህ ሰው ማቅረብ መታደል ነው ይህቺ ሀገር መምራት ትችላለች አይደለም ትዳር አንቺን በሌላ መለወጥም ሆነ ማጣት መረገም ነው ባለቤትሽ ከባድ መርገም ላይ ነው ለልጆቹ አባት ስለሆነ ባለበት ይኑርላቸው በፀሎትሽ አስቢው አንቺ ግን ያከበርሽው የውደድሽው እግዚአብሔር ጤናሽን ይስጥሽ ፀጋሽን ያብዛልሽ ገና ብዙ ትደርሻለሽ ከጀርባሽ ቆንጀናሽ ያስታውቃል ያልተመካሽበት ለዛውም ለማንኛውም ዛሬ ት/ቤት ገብቼ የተማርኩ ነው የመሰለኝ 100% ተምረናል ተባረኪ ተባረኪ አንደበትሽን አይለውጥብሽ እድሜሽን ያርዝመው
@meazatefra6336
@meazatefra6336 9 ай бұрын
የሴትየዋ ጨዋነት የአለም ሰገድ ተህትና በተመሰጦ ነወ ያዳመጥኩት ወንዶችን ግን በጣም እየፈራሁ ነው
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 9 ай бұрын
ምርጥ ጥበብን የተሞላች ሴት. አቤት ጋዜጠኛ አለም ሰገድ ታደሰ ትለያለህ በጣም ግሩም ነህ እድሜ ጤና ይስጥህ
@tawakan9600
@tawakan9600 9 ай бұрын
በሰውዲ ኢስርቤት ሞት ያተፈረበትን ኢሂተቺን ከሰይፊ🗡ኢነዲነት😢😢
@moonsun3417
@moonsun3417 9 ай бұрын
መልካም ሴት ነሽ እግዚአብሔርመልካሙን ሁሉ ያጋጥምሽ
@tigstniguse1254
@tigstniguse1254 9 ай бұрын
እባካቹ እዮሀ ሚዲያዎች በሳውዲ ሞት ለምትጠባበቀው እህታችን ድምፅ ሁኑዋት
@amlesetabebaw3907
@amlesetabebaw3907 9 ай бұрын
Yesew lij gela lemin firid tesetat new???
@tsitatiki2987
@tsitatiki2987 7 ай бұрын
ግዴታ የ habesha lij megedel yelebatem lemegdel
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 9 ай бұрын
እግዚአብሔር የልብሽን መሻት ይሙላልሽ የኔ ናት እርጋታሽ የሚደነቅ ነው እግዚአብሄር ልጆችሽን ያሳድግልሽ እምነት ሁሉ ወደ እግዚአብሔር ይሁን ፈጣሪ ይጠብቅ
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 9 ай бұрын
I like the reporter( Alemseged )he is very humble, Eritrean 🇪🇷 ehtachu from England 👍
@alexmekonen5116
@alexmekonen5116 9 ай бұрын
❤️👋
@user-ui5ju3bn3n
@user-ui5ju3bn3n 9 ай бұрын
በጣም የምትገርሜ ሴት ነሽ በዚህ ዘመን እንዳንች አንደበተ ረዕት ጎበዝ ሴት ነሽ በተለይ የቤት እረዳት እያልሽ የገለጸሽው ብዙዎችን ያስተምራልእና እባክሽ ለኢትዮጵያውያን ሴቶች እባክሽ አስተምሬልኝ በኔ ውስጥ ያለውን ነው የነገርሽልኝ
@user-kz1vn3gw3x
@user-kz1vn3gw3x 9 ай бұрын
እኔም በጣም የሚያሳዝን ታሪክ ኣለኝ ኣንድ ቀን ኣገሬ ገብቼ ታሪኬን ኣካፍላለሁኝ እንሻኣላህ በጣም ተጎድቻለሁ በዚህ ስኣት የሚያዳምጠኝ ባገኝ ምንኛ በታደልኩኝ በውስጤ ይዤ እሰቃያለሁኝ ብቻ ኣላህን ኣመሰግናለሁኝ ፈጣሪ የሚወደውን ነው የሚፈትነው
@hayumamu1725
@hayumamu1725 9 ай бұрын
Absheri
@user-xe4ur2lk2z
@user-xe4ur2lk2z 9 ай бұрын
ውዴ ደውይልኝ እና አውሪኝ ሚያወራሽ ሰው ከፈለግሽ ተባረኪልኝ አይዞሽ እሺ❤❤
@munaworku4455
@munaworku4455 9 ай бұрын
አይዞሸ:እህቴ:ሁሉም:ያልፋል:ጠንክሪ:በዱአ:በርቺ::
@tiztaEyoba-eq9py
@tiztaEyoba-eq9py 9 ай бұрын
እህቴ ቤተክርስቲያን አቺ ባለሽበት ሀይማኖት ያሉት አባቶች ጋር ሂጂ ለፈጠረሽ ንገሪው ዋናው እሱ ነው
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 3 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር ለሀገርሸ በሰላም ያብቃሽ። በውስጥሽ ያለውን ለሰው ማውራት እስክትችይ ፃፊው። ነገ የተሻለ መሆኑን ለራስሽ ነዉ ገሪው። አይዞሽ በርቺ
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
Iron Chin ✅ Isaih made this look too easy
00:13
Power Slap
Рет қаралды 35 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН