ተማሪ ዊንታ የት ናት? የ16 ዓመት ታዳጊው እውነት ፈፅሞታል? የተፈጠረው ምንድን ነው? Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 229,808

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 987
@wengelawitalene5451
@wengelawitalene5451 Жыл бұрын
ህዝብ በሰልፍ ወቶ ማውገዝ አለበት😢😢😢😢😢😢😢
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 Жыл бұрын
ወይ ህዝብ ወጣ አልወጣ ምንም ለውጥ አልመጣም ፣ስንት ሰው አጣን በዚህ አይነት ሁኔታ😂😂😂😂😂😂 እኔ ምን እንደምል አላውቅም።
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@selamawitlemma5742 ውግዘቱ ማንን ነው?? ይሄንንም ፖለቲካ ለማድረግ ነው? ወይስ መንግሥትን ማውገዝ ? ይልቅዬ የሚደረገው ፎቶዋን በየቦታው መበተን
@hanahana8273
@hanahana8273 Жыл бұрын
ከዛስ ማን ይሰማል የትኛዉ መንግሥት የቱ ሰሚ አካል አለና ምንም ለዉጥ የለም ተወገዘ አልተወገዘ😢😢😢😢😮
@user-oz7go9yt2f
@user-oz7go9yt2f Жыл бұрын
​@@Jocy939 00
@rahelestif2112
@rahelestif2112 Жыл бұрын
@@Jocy939 መንግስት ምንድነው ስራው?ሰው በሰላም ወጥቶ በሰላም መመለስ አይችልም?የመንግስት የመጀመርያ ሃላፍነት እኮ የሰዎች safety መጠበቅ ነው ግዴታውም ነው።መንግስት አላት በሚባል አገር ሰው የሚያክል እንደ ጉም ጠፋ የሚባልበት አገር።
@emyefrata3202
@emyefrata3202 Жыл бұрын
ባልወለዱ መቅናት ጀመርኩ ፍርሃቱ ገደለኝ ፈጣሪዬ ልጆቻችንን አደራ 💔😭🙏
@meseretebabu5244
@meseretebabu5244 Жыл бұрын
ውይ ኸረ ውነት ነው
@lovetube9672
@lovetube9672 Жыл бұрын
እውነት 🥺
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
እውነት ነው 😭😭😭
@sarasolomon6376
@sarasolomon6376 Жыл бұрын
Ewnt new 😭😭😭😭😭😭
@MimiMimi-cq1uc
@MimiMimi-cq1uc Жыл бұрын
Ewuneteshe new gezewu yasefaral😢😢😢
@amen6689
@amen6689 Жыл бұрын
ሰው ወደ አውሬ የተቀየረበት ዘመን😭😭😭😭😭
@zulfaabdulla105
@zulfaabdulla105 Жыл бұрын
ያረቢ ምን አይነት ዘመን ላይ ደርስን
@amenshow2384
@amenshow2384 Жыл бұрын
ዘንድሮ የምንሰማዉ ነገር ሁሉ ጆሮ ጭዉ ያረጋል😢😢😢
@monalizamebratu9525
@monalizamebratu9525 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ላንተ ምንም አይሳንህም በተአምርህ ኢችን ልጅ በሂወት አቆያት እባክህ
@Fatuma155
@Fatuma155 Жыл бұрын
ለምን አይገረፍም ካላሰቃዩት አይናገርም አረመኔ የመጣበት ዘመን😢😢
@Sabit33
@Sabit33 Жыл бұрын
የኢትዩ ፓሊስ ወንጀለኛ መቸ. ይገርፋሉ. እራሳቸው ወንጀለኛ ስለሆኑ
@Fatuma155
@Fatuma155 Жыл бұрын
@@Sabit33 I know
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ምነው በሒወት በተገኘች 🙏ምን አይነት ክፉ ዘመን ነው ግን የደረስን 😭😭
@awetbirhane
@awetbirhane Жыл бұрын
Betam fetari beslam wede betwa yemlsat😢
@zainabkebede8442
@zainabkebede8442 Жыл бұрын
ኑሮ እንደው ምን አይነት ግዜ ደርስን የአላህ 😢😢😢😢
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Жыл бұрын
Yaallah yallah yarebb abwt enga Allah thinatun yistachihu off ere min yishalenal ebakkh ezenlln marenne yallah ayzuachihu abshiru yihchi Hager min endemishalat alawkm
@najata.medeyanajatamedeya2069
@najata.medeyanajatamedeya2069 Жыл бұрын
Bitami meyasatilani asafare gezaniwa yalinawa
@sahirsanam1551
@sahirsanam1551 Жыл бұрын
Keallah tesfa aykkorretm ene yemmlew 90% perset tiggengallech new yemmlew kehunetaw sigemmt almotechim emenung Allah yirdachihu
@user-ec9xt7gn3g
@user-ec9xt7gn3g Жыл бұрын
Gzew yaw gze new ye allah ken gn egna sewoch nen yekefanew allha ykr ybelen rahmetun yamtaln
@hannagetaneh2368
@hannagetaneh2368 Жыл бұрын
እንዴት የ16አመት ልጅ የ14 አመት ልጅን ይገድላል??በርግጠኝነት አፍነዋት ነው የሚሆነው ቢገድላት እንኳን ብቻውን አይሆንም ቤተሰቦቹም ተይዘው ሊመረመሩ ይገባል እግዚአብሔር ከክፉ ጠብቆ በሰላም ወደቤቷ ይመልሳት😭😭😭
@kidhgs717
@kidhgs717 Жыл бұрын
Tikikil liju bichawin ayichalim beza lay esoam titagelewalech
@meronfisseha9999
@meronfisseha9999 Жыл бұрын
Tikikil
@yonatantamrat3927
@yonatantamrat3927 Жыл бұрын
ይሄንን ያህልም የገንዘብ መጠን የ14 አና 16 ዓመት ታዳጊዎች በእጃቸው እንዲይዙ መፍቀድ አግባብ አይደለም ።" ✍✍✍
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@yonatantamrat3927 ትክክል
@familypromotion9552
@familypromotion9552 Жыл бұрын
በትክክል እናት እንደ ተባለው ሞባይል እየሰረቀ ሲመጣ ተቀባይ ነበረች ነው ያሉት ስለዚህ ይህ ልጅ ብቻውን እማ አይደለም ልጅቷ ታፍና ይሆናል የእውነት አምላክ ይዘንላቸው ልጃቸው ልጆችን እህታችን ነች ሰላም ይመልሳት
@mamibabi6805
@mamibabi6805 Жыл бұрын
ፍትህ ለወላጅ አንጀት😭😭😭😭ፅናቱ ይስጣቹ 😭🙏
@gannagannthe3536
@gannagannthe3536 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-sn5dx2lu8x
@user-sn5dx2lu8x Ай бұрын
2❤
@addisw1713
@addisw1713 Жыл бұрын
አምላኬ ሆይ እንደ ሀጢያታችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ ይቅር በለን ታረቀን የሰው ነፍስ የዝብ ነፍስ የሆነበት ዘመን ነው አይ 😭😭💔💔
@netsanetmengiste4633
@netsanetmengiste4633 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@ethiopian-kenyancouple7803
@ethiopian-kenyancouple7803 Жыл бұрын
Amen 🙏🏾🙏🏾
@alembogale1649
@alembogale1649 Жыл бұрын
የ ሚመስለኝ ሌላ ሰው ከልጁ ጀርባ የአለ ይመስለኛል እግዚአብሔር ይርዳችሁ 😥
@user-dn4yr5oo8j
@user-dn4yr5oo8j Жыл бұрын
አቤት እግዚኦ የስው ልጂ በዚህን ያህል ጭካኔ በትንሽ ብላቴና አቤቱ ህዝብ ሆይ ፀልዩ
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
በጣም እግዚአብሔር ይድረስልን ምህረቱ ይብዛልን አሜን
@alihassandeka7115
@alihassandeka7115 Жыл бұрын
Ethiopia yecewjib.gebtobinal..tetenikrku
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 Жыл бұрын
ዊይ ሞቱ፡ቀርቶ ፈጣሪ፡በሂይወት አለች የሚል ዜና ያስማቹ
@andamlakfanta6037
@andamlakfanta6037 Жыл бұрын
amen
@fereweynitewolde
@fereweynitewolde Жыл бұрын
Amen🙏🙏
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
አሜን 🙏
@hiyabsweet646
@hiyabsweet646 Жыл бұрын
Amen 🙌🙏 egziabeher ychlalll
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
አንድ አንድ እያልን ሁላችንም ማለቃችን ነወ ህግ እንዳንል ሰላም አስከባሪ ተብየዎቹ የብረት ዱላ ይዘው ንየንፁሀንን ሂወት መቅጠፉን ተያይዘውታል ስለዚ አላህ ይሁነን በስ
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
ምድረ ባንዳ እረ ፖለቲካ አታድርጉት አቦ ይደብራል
@addismahalet2788
@addismahalet2788 Жыл бұрын
​@@Jocy939 there is no rule of law in the current Ethiopia, No leadership.
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
ዟም በይ ወረኛ
@ktube8920
@ktube8920 Жыл бұрын
​@@Emanu2018 ለምን ዝም እላለሁ መንግስት ስለዚች ልጅ ሂወት አያገባውም ማለት ነው
@muludamtew9951
@muludamtew9951 Жыл бұрын
እች ልጅ የሞተች አይመስለኝም ጠልፈዋት ይሆናል የአስተማሪወቹ ሀዘን ከባድ ነው ፈጣሪ ይጠብቃት
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
ያድርግላቸው
@user-cu8me2wy4s
@user-cu8me2wy4s Жыл бұрын
ኧረ በሆነላቸው
@reyuyenu340
@reyuyenu340 Жыл бұрын
በአላህ እኔም እንደዛ ነዉ ማሰበዉ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጠልፈዋት ነዉ ሚሆነዉ 😢😢😢😢😢ሞታ ባልሆነ ኢላሂ😢😢😢
@nuneshnunesh3986
@nuneshnunesh3986 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ምህረትህን አብዛልን ከእለት እለት የሚሰማው ነገር ይሰቀጥጣል😢😢😢😢
@efratajo434
@efratajo434 Жыл бұрын
Meskin minale lijochin bitewuachew enat batalekis minale ewenet yezich tadagin demo Egziabher fiferedibachu,, Egziabher amilak be hiwet kalech antew kelela hunat
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
💔🙄❣❣❣❣😢😢😭😭😭
@hiwotasamnew7217
@hiwotasamnew7217 Жыл бұрын
Abetu fetari hoyi menayinet.gizely dersin ayi almotchim medahinalm yitebkatal ene libe endalchi new misemang
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
በጣምብአሳዛኝ ጊዜ😢
@matyzeleke281
@matyzeleke281 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ታምራቱን ሰርቶ ልጃችውን ያገናኛቹ እፍ አውንስ በዛ የሚሰማው ውሉ ያማል 😌😌😌
@semira5875
@semira5875 Жыл бұрын
ወይኔ ኢትዮጵያ ግን ምን አይነት ሰይጣን ነው የገባ 😢 ህፃን ልጅ እንዴት ይገላታል ከገደላትስ የት ጣላት? እኔ እንደሚመስለኝ ከገደላት በኃላ ለቤተሰቦቹ ተናግሮ ቤተሰቦቹ ቀብረዋት ቢሆንስ ወይም ደግሞ ሌላ ሰው ብር ሰጥተውት ለማንም እንዳትናገር ብለው አስፈራረተውት ይሆናል ፖሊሶች ልጁን እየመቱ ያስለፍልፉት እውነቱን ያወጣል ። ለማንኛውም ልጅቷ በህይወት ከአለች አላህ ከቤተሰቦቿ ጋር በሰላም ያገናኛት 🤲😥 በጣም ነው የምታሳዝን 💔😭
@semira5875
@semira5875 Жыл бұрын
@ሰአዳ ወሎየዋ በጣም 💔😭
@mggb9549
@mggb9549 Жыл бұрын
ወይ መደመር ወይ ብልጽግና የኢትዮጵያ ህዝብ ዝምታህ በዛ ያማል
@africalove6202
@africalove6202 Жыл бұрын
ስው ተገደለ ሲባል በጣም የሚያስደንግጥ ጊዜ ነበር በፊት ፣ ብልጽግና ህዝቡን ቀስ በ ቀስ አስለመደው ስው መግደል ቀላል አድርጎ እንዲመለከት ፣ ገዳይን በ አደባባይ መግደል ነው እንደዚህ ነገር እንዲቆም
@zainasied615
@zainasied615 Жыл бұрын
አኔየማርር አላህ በሂወት ያስገኝሺ ለቤተሰቦችሺ ግን በህልሜነው በውኔየ የኢትዬጲያ ጉድድድ😢😢😢😢😢
@selamawitmhaltamer2045
@selamawitmhaltamer2045 Жыл бұрын
ፈጣሪ ያጠንክራቹ በህይወት እንደምትገኝ ፀሎታችት ነው
@selmejons5098
@selmejons5098 Жыл бұрын
የዛሬው የተለየ ነው እረ አውንሰ ለራሴ ፈራው አገሬ እንዴት አደርሸ ልንል ሰንገባ የምንሰማው ሌላ እሰከ መቼ አገሬ ዞሮ መግቢያዬ
@onelovefamily5228
@onelovefamily5228 Жыл бұрын
ኧር ምን አይነት ግዜ ላይ ደርስን 😢ጎበዝ ዋስትናችንን እምነታችንን ተነጥቀን ምን መኖር ያስመኝ ናል ሰው ተቀይሮ አውሬ አውሬው ተቀይሮ ሰው በሆነበት ግዜ ያማል በእውነት😢😢😢😢😢
@agertuanteneh4573
@agertuanteneh4573 Жыл бұрын
የልጁ እናት ተይዛ መጠየቅ አለባት ፣ እምታውቀው. ነገር. ይኖራታል ፣
@hanlove412
@hanlove412 Жыл бұрын
ወይኔ የወለደ አንጀት በማርያም ስም😭 እግዚአብሔር ያፅናቹ😢
@user-mz7os5kx1o
@user-mz7os5kx1o Жыл бұрын
ጌታ ሆይ ቶሎና😢 ወይኔ ጉዴ
@zeritutube
@zeritutube Жыл бұрын
ፈጣሪይጠብቃት በሰላም ለበተሰቦቻ ያብቃት
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
እረ ጎበዝ ንቁ ትምህርት ቤት ዉስጥ እኮ ሰዶማዉያን አሉ ወስደው ለ ለጣኦት ይሰዋሉ 😢😢😢😢እግዚአብሔር ይጠብቃላችሁ
@kedist1978
@kedist1978 Жыл бұрын
እኔም የገባኝ እንደዛ ነው
@tigisit2534
@tigisit2534 Жыл бұрын
@@kedist1978 በጣም ከባድ ግዜ ነው ሰዉ እኮ ገንዘብ እያመለከ ነው ምን አልባትም ልጁ ሰዉ ይሸጥ ይሆናል
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Жыл бұрын
​@@tigisit2534 ሊሆን ይችላል ዉዮ😢😢😢😢
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
😢የስማይ አምላክ ከክፉ ያውጣት ወይኔ ምን ጉድ ነው እግዚአብሔር ሆይ አንተ ጣልቃ ግባ ለቤተስቦቼ አብቃት
@Mimimimi-tq8cz
@Mimimimi-tq8cz Жыл бұрын
የምን አሰለጣኝ በዚ እድሜ የመጀመርያ ልጆቼ የምመክረው የማንም ልጅ ይሁን አብረው የትም እንዳሄዱ ዘመኑ ከፍ በሠላም ያምጣት
@salamahawitsalamahwit1162
@salamahawitsalamahwit1162 Жыл бұрын
አቤቱ ማረን ይቅር በለን በልጅነታ ቀጠፋት ኡፍፍ መፅናናቱን ይስጣቹ 😢😢😢😢
@user-tz1hf4dl4j
@user-tz1hf4dl4j Жыл бұрын
ወላጅ በስንት ስቃይ አሳድጎ እንደ ቀልድ ልጆች በነጣቂዎች መነጠቅ .... እግዚኦ ይህችን ልጅ አግተዋት ይሆን ? የ 15__16 እንዴት ይገላል ? እንዳለው አሳልፎ ሰጥቶአት ይሆናል እንጂ በጣም ልብ ይሰብራል በእውነት ።እግዚአብሔር በህይወት ያስገኛት ለመገናኝት ያብቃችሁ ።ይህ ልጅ ገንዘቡን ወስዶ እሱአን ደብቆ ይሆናል ። የልጁ እናትም ብትጠየቅ ይበልጥ ቤታቸው ቢፈተሽ ድንገት ፓሊስ ሂዶ ቤቱንም ግቢውንም መፈተሽ ይኖርበታል ።እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ👏👏
@user-ps3zr2qr2p
@user-ps3zr2qr2p Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ካንተ ውጪ ወደማን እንጮሃለን የሚሰማው ሁሉ ይሰቀጥጣል
@amenobehaylu3751
@amenobehaylu3751 Жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ የወንጀለኛው እናት እጃ አለበት ከደበቁበት ያውጣት ልጁንም ጥፍሩን እየነቀሉ መጠየቅ ነው ሳይወድ በግድ ያወጣታል ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@blueblue8966
@blueblue8966 Жыл бұрын
ቢያንስ ሊገላት ሲል መፈራገጧ አይቀር እንዴት አልቧጨረችውም የሆነ ምልክት እንዴት ሰውነቱላይ ይጠፋል 😢የእውነት አምላክ ዱካሽን ያጋልጠው
@Naniya254
@Naniya254 Жыл бұрын
እናትየዋም መያዝ አለባት እንዴት የሰው ስልክ ሲያመጣ ዝም ትላለች ደግሞ የሰው ልጅ ምን ይሰራልናል አባባሏ ደስ አይለም ልጅቷ አለች አፍነዋት ነው እኔ የተሰማኝ እንደዛ ነው 😢ቸር ያሰማን
@ShatuSh
@ShatuSh Жыл бұрын
Endafshi yadrgalachewu
@user-pg1qj2ws3n
@user-pg1qj2ws3n Жыл бұрын
It’s very sad and I hope her family finds some closure soon 😢
@hadiaa7244
@hadiaa7244 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ምን አይነት ዘመን ላይ ደረስን
@ShibibaAtoipi
@ShibibaAtoipi Жыл бұрын
አባት እናቶቸ አላህ ኸይሩን ያሰማችሁ ያሰማን
@meazitadassemeazi4286
@meazitadassemeazi4286 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያበርታችሁ 😢😢😢😢😢 ብቻ መስማት እንኳን ይከብዳል
@MartayeTewahedoLiji
@MartayeTewahedoLiji Жыл бұрын
እረ ዘንድሮ ምን ጉድ ነው የምጣብን በሃገራችን ላይ😭😭😭😭
@eskaleskal4467
@eskaleskal4467 Жыл бұрын
እመብርሃን ድምፃን ታሰማችው በጣም አሰጨናቂነገር ጌታሆይ አረበቃችው በለን
@Sara-cq3tl
@Sara-cq3tl Жыл бұрын
የዘንድሮውስ ይለያያል ጌታ ሆይ በምህረትህ ጎብኘን እህቴ በህይወት እንደምትገኝ ተስፋ አለኝ እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢😢😢😢
@alemnehdinknesh3322
@alemnehdinknesh3322 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጣችሁ አናትነኝና በጣም ነው የከበደኝ ምንአይነት ግዜ ደረስን
@ANEZEKIRSTOS
@ANEZEKIRSTOS Жыл бұрын
እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ 😢አቤቱ መድኃኔዓለም ሆይ በሀገራችን የገባብን የደም መንፈስ በዕርፈ መስቀልህ አስቀጥረህ ጣልልን ወላጆች ፅናቱ ይስጣቹ አሜን አሜን አሜን
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር አፅናኝ መላክ ይላክላችሁ አይ ዘንድሮ የምንሰማው የምናየው ለጆሮም ለልብም የሚከብድ ነው ጌታ ሆይ አድነን ፍቅርን ስጠን
@meaziroyal8914
@meaziroyal8914 Жыл бұрын
_እግዚኦ😭😭😭😭ምን አይነት ጉድ ነው እምንሰማው😢😢😢 እግዚአብሔር ፅናቱን ያድላችሁ_
@lusi9494
@lusi9494 Жыл бұрын
አሁንስ እየባሰ መጣ ወይኔ ጉዴ ምን እየተማሩ ነው የሚያድጉት አረ ፈጣሪ ሆይ ዘገየህ 😢😢😢😢😢
@sarayemariam9458
@sarayemariam9458 Жыл бұрын
እግዚኦ አድነን እውነት ይደክማል የሚሰማው ውይ የኔ ናት
@mesfinabera5151
@mesfinabera5151 Жыл бұрын
እኔ ግን የሞተች አይመስለኝም እርግጠኛ ነኝ ልጁ ሌላ መረጃ ይኖረዋል ከዚህ በፊት እንደዚህ አይነት ነገር ገጥሞኛል በእውነት በደንብ መርምሩ
@alemtekeste5757
@alemtekeste5757 Жыл бұрын
Ohhhhhw I’m so sorry to hearing that ditto family. I hope everything is be fine soon. God bless to her family ?
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው ስው በሠላም ወቶ የማይገባባት 😢😢😢የገደለ ቢገደል ኑሮ ማንም ስው እማንም ላይ እጁን አያነሳም ነበረ😢😢😢
@firdowstube789
@firdowstube789 Жыл бұрын
ዘመኑ ምን ያርግ ሰው ነው አውሬ የሆነው
@bafanamemehiru6442
@bafanamemehiru6442 Жыл бұрын
የአረብ ሀገር ህግ ብር ጥሩ ነው
@user-qd7bi3fh3t
@user-qd7bi3fh3t Жыл бұрын
@@bafanamemehiru6442 የሀይማኖት አባቶች ተመካክረው ለኢቶም ይሄ ህግ ቢወጣ ማንም ማንንም አይገል ነበረ
@yeshikidanye
@yeshikidanye Жыл бұрын
ነበር ሰሚ የለም
@user-fozeya
@user-fozeya Жыл бұрын
በሁሉም ሀይማኖት ነፍስን ያጠፍ በነፍስ ይፈቅዳል ግን የሚተገብር የለም የገደለ ቢገደል ማንም ማንንም አይገድልም ነበር ፍትህ ይሰፉን ነበር
@saramekonen6760
@saramekonen6760 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በሰላም ይመልስላችሁ ።
@chuchumarge6716
@chuchumarge6716 Жыл бұрын
አሜን
@berketitemsgn9276
@berketitemsgn9276 Жыл бұрын
እመብረሀን የጭንቅ አማላጅቱ ከልጅሸ ከመዳኒአለም ጋር ከልጅሸ ጋር እባክሸ ይቼን ታዳጊ በህይወቷ ለቤተሰቦቿ ሰጫቸው በልጅሸ ልለምንሸ
@heremelawesene
@heremelawesene Жыл бұрын
ኡፍፍፍፍፍ አይጭካኔ ያማል ፈጣሪ ፅናቱን ይሰጣችሁ 😭😭😭
@TigistGebresilass-mh6ir
@TigistGebresilass-mh6ir Жыл бұрын
የጨለማ ዘመን😢😢😢
@ehit2toooy933
@ehit2toooy933 Жыл бұрын
ፈጣሪ በህይወት ያገናኛችሁ
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
አሜን
@verotsega
@verotsega Жыл бұрын
እጁግ በጣም ያሳዝናል የኔ ሚስኪን 😭😭😭 አምላኬ ሆይ በነብስ ተገኝላቸው ከማለት ዉጪ ምን ይባላል ፍትህ አልባ የሆነች አገር የሰው ነብስ ተራ የሆነበት ፈጣሪ ይርዳቹ
@martasila5996
@martasila5996 Жыл бұрын
It is heartbreaking news. May God comfort all the family and friends 🙏
@selamyemariyamleji3526
@selamyemariyamleji3526 Жыл бұрын
እህህህህ የ ኢትዮጵያ ነገር ግን ምን ይሻላል ፈጣሪዬ ሆይ እግዚአብሔር ሆይ ማረን
@awitube9097
@awitube9097 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዚህቤትና ቤተሰቦች እንዲህአይነት ነዉዉር ፈጣሪ ያዉጣን
@aboneshfanta8695
@aboneshfanta8695 Жыл бұрын
ቤቲ ከነቤተስቦችሽ እግዚአብሔር ይባርካችሁ በእድሜና በጤና ተባረኩ ለሳም እግዚአብሔር በጎ ሁሉ ያድርግላት
@tarikuaengida1131
@tarikuaengida1131 Жыл бұрын
አንደ ቀን ሰላም ወሬ መስማት ይናፍቀን አንድ ቀን ምናለ ጌታ ሆይ ምህርቱን ብትልክል አቤቱ አትርሳን የእጆች ስራ ነን እና አትተወን😢😢
@user-oy1sv6py5d
@user-oy1sv6py5d Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እባክህ ተአምርህን ስራ
@tarikenew2614
@tarikenew2614 Жыл бұрын
የህፃናት ደም የሚጠጣ መንፈር ገብቷል ሀገራችን አላህዬ አደራህን
@Mersha_dire
@Mersha_dire Жыл бұрын
እዉነቱን እግዚአብሔር ያውጣላችሁ። አምላክ ያሳርፋችሁ።
@user-yu2ux7mx6i
@user-yu2ux7mx6i Жыл бұрын
በህይወት ያስገኝላችሁ እግዚአብሔር 😢😢😢
@zainabxx7382
@zainabxx7382 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ወየው የሰው ልጅ ወጥቶ በሰላም የማይመለስበት ጊዜ ላይ ደረስን ምን አይነት ጊዜ ላይ ደረስን እንዴት ሰው ሰውን ይበላል
@mebrattsegay9143
@mebrattsegay9143 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢 እግዚአብሔር ሆይ አንተ ብቻ በምህረት ሀገራችን ሐስብ እንዲህ አይነት ጭካኔ በቃ በለን ልብ የምሰብር ነው
@mihrettesfa7550
@mihrettesfa7550 Жыл бұрын
መልካሙን ጎበዙን ንጠቁ ተበለው ነው የተላኩት እግዚአብሔር አላዛርን የአስነሳ አምላክ የልጃቹን ትሳዬ ያሳያቹው አምላካችን ይችላል ፀልዩ እኔ ልብሳን እቃወን አሳይተዋቹው እደሞተች ለማረግ ከአሰቡና ልጅታ እነሱጋ ከወነች ምርመራው ብጠናከርበት ለተያዘው ልጅ የሞተች አልመስል አለኝ እውነት 🥺🥺
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Жыл бұрын
እረ አምላክ ሆይ ይቅር በለን በስንቱ እናልቅስ 💔💔💔😭😭😭😭😭😭 ፍትህ ለገዳሞቹ መነኩሴዎች ለንፁሀን ደም በከንቱ ለሚፈሰው 💔💔💔💔😭😭😭
@NOT2BE246
@NOT2BE246 Жыл бұрын
መነኩሴዎች ወይንስ ወንበዴዎች ?
@asterabate7743
@asterabate7743 Жыл бұрын
​@@NOT2BE246 ክፍት አፍ በነሱ ላይ የደረሰ ባንቺ ላይም ይድረስ
@Jocy939
@Jocy939 Жыл бұрын
@@asterabate7743 ሥድብ ትምህርት አይጠይቅም ተሳደቢ ዕውነቱ ግን ቆብ የደፉ ወንበዴዎች ናቸው የተሰራውን ምሽግና የጦር መሳሪ አላየሽም: አይ ፅንፈኞች ድንቁርና በዛባችሁ 😅😅😅
@berhamhailu5083
@berhamhailu5083 Жыл бұрын
@@Jocy939 koshsh mene agenagew kese ga endenanet baleg tewelde afun yekefetal kese layena betekereseteyan. Kenanete yebase zede adegena temama teweled zergoce kefetafoc.
@lehulutube9063
@lehulutube9063 Жыл бұрын
እግዚአብሄር አምላክ ያበርታችሁ።
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 Жыл бұрын
ምን አይነት ዘመን ነው የደረስን እግዚአብሔር ባለሽበት ይጠብቅሽ ያማል😢
@ethiopianhagre7384
@ethiopianhagre7384 Жыл бұрын
ጌታሆይ 😭😭😭😭😭እግዚኦ
@manderinchekole363
@manderinchekole363 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭ጌታ ሆይ ባለችበት ጠብቃት
@user-xu9ve6kx4q
@user-xu9ve6kx4q Жыл бұрын
በጣም ያማል ኢትዮጵያ ውስጥ የሚፈፀመው ነገር ይዘገንናል በዚህ እድሜ የሰውን ነብስ ማጥፋት ቤተሰቦች ልጆቻችሁ ሰርቀው ሲመጡ ለህግ ስጧቸው የሌብነት መጨረሻው የሰው ነብስ ማጥፋት ነው እግዚአብሔር ፍርዱን. ይስጣችሁ ደብቃዋትም ከሆነ ያስገኝላችሁ
@shewayebekele9708
@shewayebekele9708 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ለሰዉም ልቦና ስጥልን ኡፍፍፍፍ
@emuemutiaswed8096
@emuemutiaswed8096 Жыл бұрын
ቀን ከቀን የምንሰማው ነገር ለጆሮ ይከብዳል ኡፍ ምንም ቃል የለኝም 😢
@tube3009
@tube3009 Жыл бұрын
እግዚኦኦ ቶሎ ና ጌታዬ ሆይ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g Жыл бұрын
እግዚአብሔር ከክፉ ነገር ጠብቆ በሰላም ለቤታችሁ ያብቃት
@user-fz9jg3pn2u
@user-fz9jg3pn2u Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይርዳችሁ :: ፈጣሪን በፇም በፀሎት ጠይቁት የጠላትን ቀንበር ሰባብሮ ያለችበትን ሁኔታ እንዲያሳውቃችሁ :: እመብርሀን ትርዳችሁ
@tigistalemu7580
@tigistalemu7580 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭 የአምላክ እናት በሰላም ወደ ቤቷ ትመልሳት🤲
@galemaryamegalemaryame
@galemaryamegalemaryame Жыл бұрын
አሜን
@guenetzeleke4790
@guenetzeleke4790 Жыл бұрын
ወሸት ይሁን:: እግዚያብሔር በሕይወት ጠብቆ ያምጣላችሁ🙏
@kalkidanwondmagnge2443
@kalkidanwondmagnge2443 Жыл бұрын
ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገርየለም ልጃቹን በሂወት በሰላም ይመልስላቹ
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
አቤት ማርን😢
@SolianaTewahido
@SolianaTewahido Жыл бұрын
ፈጣሪ አለሁ ይበላችሁ በህይወት ያስገኝላችሁ የወላጅ አንጀት እንዴት ይቻሉት😢
@yaracell969
@yaracell969 Жыл бұрын
ጉድ ነው የዘንድሮ ውይ ለመስማት የሚከብድ ነው
@martafentawe147
@martafentawe147 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ኦይ ማርን ይቅር በለን
@sofebesu8043
@sofebesu8043 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ የምንስማውን ዘግናኝ ነገሮችና ድርጊቶች ካቅማችን በላይ ነውና አንተ ድረስልን መስማት ከበደን ምን እደምንል ግራ ተጋብተናል እናንተም ቤተስቦች እግዚሀብሄር የልጃችሁን እውነተኛ ውን ያስማችው ያለችሁበት ሁኔታ በጣም ከባድ ነውና ሁላችንንም የሚያስጨንቅ ጉዳይ ነው
@trhastekle2543
@trhastekle2543 Жыл бұрын
የኔ ጌታ ይቻለዋል አባቴ ቸሩ በተሰወረ ቦታ ሸፍኖ ያስቀምጥላቹ ጌታ ሆይ የሷንም የዚህን ምስኪን ቤተሰብ ጭንቀት በደስታ ቀይረው አንተ ይቻልሃል🙏😭
@tigisthunduma-jg6ho
@tigisthunduma-jg6ho Жыл бұрын
ፈጣሪ ልጃችሁን ይመልስ ያሳዝናል
@astarabayneh9511
@astarabayneh9511 Жыл бұрын
ወይ ዘመን ጌታ ሆይ እባክህ በልጆች አትቅጣን 😢
@blueblueablueblue5904
@blueblueablueblue5904 Жыл бұрын
እሜን 🙏
@inatbizu9051
@inatbizu9051 Жыл бұрын
እግዚኦ አቢት ዘድሮ የማይስማ ጉድ የለም እግዚአብሕር አምላክ እሱ ይርዳቹ ቸር ወሬ ያስማቹ በጣም አሳዛኝ ታርክ ነው የሚገርም ነገር ነው
@user-pj6zb2xu4q
@user-pj6zb2xu4q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ በምህረትህ አስበን 😭 እግዚአብሔር ከክፉ ሁሉ ጠብቆት በሰላም በህይወት ወደ ቤተሰቦቿ ይመልሳት ተጠርጥረው ነገሩን በደንብ ያውቃል በህይወትም ከለችም ገሏትም ከሆነ እውነቱን ያውቃል
@hayatkibret9357
@hayatkibret9357 Жыл бұрын
አላህ እውነቱን ያውጣላችሁ ስላለንበት ትውልድ ይሄ ነው ብሎ ለመናገር ይከብዳል
@throwbackvibezz6757
@throwbackvibezz6757 Жыл бұрын
መንግስት አልባ ሀገር የፈርኦን ዘመን 💔💔💔💔😭😭😭
@nomore-qb1fo
@nomore-qb1fo Жыл бұрын
፦ልክ
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
እውነት ነው መንግሰት አልባ አገር እግዛብሄር ያፀናቹ
@NOT2BE246
@NOT2BE246 Жыл бұрын
አሁን ይሄ ከመንግሥት ጋር ምን አገናኘው? እስቲ አስተውሉ
@tigitk5795
@tigitk5795 Жыл бұрын
@@NOT2BE246 ለምን አይገናኝም አገሪታ መንግሰት አልባ ነች መንግሰት ያለበትማ አገር መግደል ብርቅ ነው እና አገር ደግማ መግደል አብሶ ለዚ መንግሰት መገበር ነው ኧቦ ደርሶብች እይው ወላድ ይፍርድ ሞት የገባባቹ እግዛብሄር ፀናቱን ይሰጣቹ ለአጨብጫቢዎቹም የእጃችውን አግኙእናንተ666አምላኪ መንግሰት
@leiladavid.2632
@leiladavid.2632 Жыл бұрын
😢በጣም😌
@ttlove618
@ttlove618 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ፅናቱን ይስጣችሁ በጣም ያማል
@peaceforall7959
@peaceforall7959 Жыл бұрын
Heart breaking 😢💔
@mulubirara7956
@mulubirara7956 Жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭 ወይ ጣጣ በጣም ያሳዝናል ወቶ ያማይገባበት ግዜ ደረስን ውይይይ!
@letischsamuel7908
@letischsamuel7908 Жыл бұрын
አብየቱ ይሄ ዘመን እዝግዮ እዝግዮ እዝግዮ ማረን
@dlinkitsolution435
@dlinkitsolution435 Жыл бұрын
Don’t trust anyone around, including the school community and her scout circles, but never underestimate information from any angle. Ask a retired or unactive investigator as long as there is no private investigative agent in ethiopia ...it's heart breaking focus on a family circle ....as far as my investigation experience the first question should be who is benefiting from the lost of your daughter the possible enemy of the family might be potential suspect you can reach for further a device and help I'm a father willing to help seems abduction try to make technological inspection on her tablet, laptop, books , cellphone or other social media .... Hopefully, she is ubducted, not murdered . Former Police
@mesigemechu8470
@mesigemechu8470 Жыл бұрын
ኧረ እንደ አፍህ ያርገው መድሐኒአለም❤❤❤....እኔም ያለች ያለች ይመስለኛል....መድሐኒአለም ክርስቶስ አደራው ቸር ወሬ ያሰማን😢😢😢
@rediettadesse2828
@rediettadesse2828 Жыл бұрын
She's killed already if your a police you would know
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
ባሏን በሰራተኛዋ የምትፈትነው ሴት
29:13
GIRDOSH TUBE
Рет қаралды 44 М.