‘ልጄ ናት’ ካሏት ወጣት ጋር ፊት ለፊት ተገናኑ! ምን ማለት እንዳለብኝ በጣም ግራ ገብቶኛል! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 164,725

Eyoha Media

Eyoha Media

3 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 876
@EyohaMedia
@EyohaMedia 3 ай бұрын
ክፍል አንድ👉 እዮሃ ሚዲያ ላይ የቀረበችው ወጣት ‘ልጄ ናት’! በ13 ዓመቴ ከቤት የወጣሁት እናቴን ፍለጋ ነበር! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha kzfaq.info/get/bejne/arODg5ibppypgGw.html
@YeshiBrehanu
@YeshiBrehanu 3 ай бұрын
@azebg328
@azebg328 3 ай бұрын
ምን ምስቅልቅሉን አወጣችዉ አነጋገር አትችልም የፈረንጅ ቋንቋ የሚቀናት ትመስላለች.
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 ай бұрын
Denlyዲርጉ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 ай бұрын
ዲኤን፤yዲርጉ
@fatimaahmed5822
@fatimaahmed5822 3 ай бұрын
ዲኤን፤yገላግላቸዋን
@nanibelete8583
@nanibelete8583 3 ай бұрын
በጣም ስጠብቀው ነበር ውይ እናትና ልጅ በሆኑ ብላቹ ምትመኙ እስቲ በላይክ አሳዩኝ እኔ በሆኑ ብዬ ተመኘው❤❤❤❤❤
@mimihagos9491
@mimihagos9491 3 ай бұрын
በሆኑ
@user-if2ti4jq1p
@user-if2ti4jq1p 3 ай бұрын
ግን ይመሳሰላሉ
@Okiemy
@Okiemy 3 ай бұрын
Yhonalu bye amenalew ftare yrdahew
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
ታሪካቸው ይምሰስላል​@@user-if2ti4jq1p
@alemkebede5848
@alemkebede5848 3 ай бұрын
ቢሆኑ በጣም ደስ ይለኛል ለሁለቱም ጥያቄ መልስ ነው ለኛ ለተከታተልነውም ደስታ ነው።
@asterakalu5842
@asterakalu5842 3 ай бұрын
እርግጠኛ ነኝ እናትና ልጅ ናቸዉ በጣም ይመሳሰላሉ ልጅቷ ምን አይነት የተባረከች ናት እግዚአብሔር ይርዳችሁ🙏
@countrystayletub
@countrystayletub 3 ай бұрын
እናሲዝ በመቶ ናቸው
@nigistidesta4629
@nigistidesta4629 3 ай бұрын
Betam yemesaselalu enatna leje behonu demo yehonalu egzeabher yerdachu.
@amsalworku4070
@amsalworku4070 3 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ይመሳስላሉ
@fikerfiker7922
@fikerfiker7922 3 ай бұрын
No aydelechim 😢
@mulubirara7956
@mulubirara7956 3 ай бұрын
የሚገርመው መልካቸውም አነጋገራቸውም ዓንድ ነው 99% እናት ናቸው!
@user-jg2tf3qc5u
@user-jg2tf3qc5u 3 ай бұрын
🙏❤️
@lemmalegesse2488
@lemmalegesse2488 3 ай бұрын
እናቱን የሚወድ ሁሉ እናትና ልጅ እንዲሆኑ ላይ አርጉ
@hanna4751
@hanna4751 3 ай бұрын
እናት ልጅዋን እንዴት ታጣለች😊
@hiwotabera3099
@hiwotabera3099 3 ай бұрын
በትክክል
@umalijabarti793
@umalijabarti793 2 ай бұрын
@@hanna4751ف
@stgeorge7371
@stgeorge7371 3 ай бұрын
ቲጂ ስነምግባርሽ ስነስርሀትሽ የአንቺንም ብቻ ሳይሆን የነሱንም ስሜት እንዴት እንደምትጠብቂ በጣም ልዩ ነሽ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ንግግራቸው የቲጂም የእናትዋም የአፋቸው መጣፈጥ ሁሉ ሳይቀር ይመሳሰላሉ
@hirutfekadu4629
@hirutfekadu4629 3 ай бұрын
እኒም ብያለዉ ፈጣሪ ያርገዉ❤
@user-dh9wg7kj4g
@user-dh9wg7kj4g 3 ай бұрын
I know right!
@mercymercy9309
@mercymercy9309 3 ай бұрын
የኔ ካረገሽ አሉ እማዬ ኡፍ ደስ የሚሉ የፍቅር እናት። ❤100%እናትሽ ናቸው ልብሽን አዘጋጂ DNA ያረጋግጣል።
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
አክስትዮ ቤተሰብ ብላ ያስትወውቃቻች ጥያቂዋ ለመመልስ ይመስለኛል አውቃ
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 ай бұрын
@@user-gp9sf9cn7gበምን እወቅሽ...? 😂
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 3 ай бұрын
ግን ይመሳሰላሉ 😢❤
@munabess9493
@munabess9493 3 ай бұрын
የኔ እናት እኔን ይጭነቀኝ ❤ እመቤቴ ትርዳችሁ እኔ በጭንቀት ሞትኩ 😢
@-SOpHANITE-2997
@-SOpHANITE-2997 3 ай бұрын
የዛሬው አማኑኤል እናዚህን ፍጡርህን እናትና ልጅ አንድ አድርጋቸው ስምህ በብዙ ተመሰገነ ብለን እንድንዘምር ደሞም ይሆናል
@user-sk1vp2wd6r
@user-sk1vp2wd6r 3 ай бұрын
ደስ የምትል ልጅ 😢😢 የሞተንም ፈልጎ ማግኘት ቢቻል እእእእእእእህህህ አላህ እናት ልጅ ያድርጋችሁ ያረብ❤❤❤
@samuelalemayehu9246
@samuelalemayehu9246 3 ай бұрын
100 / 100 እናትና ልጅ ናቹ መልካም ዕድል ይሁንላችሁ ።
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 3 ай бұрын
ታሪክን የሚለውጥ የድንግል ማርያም ልጅ ከሀዘን ወደ ደስታ ያምጣቹ ❤ኤፍሬም Ebs ላይ ወደ 6 ጊዜ ነው ነው አደለም ሲባል ሲመላለስ በመጨረሻም ትክክለኞቹን አገኘ ያንቺንም ቸር ያሰማን እህቴ❤
@user-gc9vx2pb3c
@user-gc9vx2pb3c 3 ай бұрын
በጣም ይመሳሰላሉ፡፡
@saraaamarech5920
@saraaamarech5920 3 ай бұрын
እናትና፡ልጂናቸው፡ታሪኩም፡አንድነው፡ደማቸው ፡አንድነው የምትሉ❤
@abiyuhaile1980
@abiyuhaile1980 3 ай бұрын
ወይ ጉድ. የኔን ታሪክ የሚመስል ታሪክ ነው ያለው ወንድሜ እኔ ራሴ አንተን ባገኝህ በጣም ደስ ይለኛል. እኔ ምኖረው ውጪ ነው ና በምን አይነት መልኩ ላገኝህ እንደምችል አላውቅም. please የአርባ ሶስት አመት. ታሪክ ነው. የእናቴ ፎቶ አለኝ የአባቴ ስለማላውቀውፎቶ አለ ቢሉኝ መለየት አልቻልኩም እና. አሳዳጊዎቼ ታሪኬን ደብቀው ያሳደጉኝ ይመስለኛል. ወንድሜ. ተባበረኝ. እህታችንም .አይዞሽ እናታችንም እግዚአብሄር አምላክ ከርሶ ጋር ይሁን. .
@user-rq3rm9in5z
@user-rq3rm9in5z 3 ай бұрын
ያሳደጉህ ስዎች ከምን እንስተው ለምንስ ያሳደጉህ ይመስልሀል...??? እንድ ነገር ልንገርህ እንደ ልጃቸው እርገው በእቅማቸው ካሳደጉህ መውለድ ቃንቃ ነውና እሳዳጊዎችህን እክብር ልባቸውን እትስበር ነውር ነው!!!
@user-ji1cj8js5f
@user-ji1cj8js5f 3 ай бұрын
ትግስት በጣም ጎበዝና አስተዋይ ልጅ ናት
@ንማጀ
@ንማጀ 3 ай бұрын
የድንግል ማርያም ልጅ እዉነቱ ያዉጣ ትግስት እንዳንቺ አይነቱ ያብዛልን መልካም ሴት ነሽ በእዊነት ሌላ ልጅ ቢሆን ለምን ጣለችኝ ይል ነበር አንቺ ትለያለሽ
@itsmer6605
@itsmer6605 3 ай бұрын
ቲጂ የኔ ጨዋ , በጣም አስተዋይ ምስኪን ልጅ ነሽ ,,እግዚያብሄር ቀሪውን ጊዜ ብርሀን ያድርግልሽ ልጅሽን ለቁም ነገር ያድርስልሽ , እኔ አላውቅሽም ግን እያለቀስኩ ነው ያየሁሽ , ጥሩ ልብ ያለሽ ልጅ, ፈጣሪ እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ, መቼም በናቶቾ አይፈረድም ባይመቻቸው ነው ብዬ አሰብኩ
@altubeti7567
@altubeti7567 3 ай бұрын
ከዚ በፊት ቀርባ ነበር ታሪኳ ያሳዝናል ተሰቃይታለች በልጅነቷ🥺🤲ባረፈች እናቷ ሆነው
@abadenmelash2465
@abadenmelash2465 3 ай бұрын
በትክክል እናትሽ ናቸው እንዳትሄጂባቸው ብለው ይሆናል እባክሽ በዲኤኒ ተገላገሉ
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 3 ай бұрын
የኔ ቆንጆ ኢንሻ አላህ እናትሽ❤ይሆናሉ
@HanaHana-io3bq
@HanaHana-io3bq 3 ай бұрын
እናቷ ናቸው ገፅታቸው በደንብ ይመሳሰላል እና እውነት ያርግላችሁ❤❤❤
@abebaseyiume8949
@abebaseyiume8949 3 ай бұрын
ቲጂ ፍቅር ነሽ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክሽ የኔ ቆንጆ እህት ጌታ የወለደልሽ ብዙ ቤተሰብ አለሽ አይዞሽ ደስ የምትይ የጌታ ልጅ ደስ አልሽኝ
@zewdneshzegeye9259
@zewdneshzegeye9259 3 ай бұрын
እሰይ በልቤ በጌታ ብትሆን እያልሰዠኩ ነበር ከሆነ ነገር ተነስቼ እሰይ እልል ጌታ ባዶነትን ሁሉ ይሞላል
@asasd9600
@asasd9600 3 ай бұрын
በሆኑ ብዬ ተመኘሁ እመቤቴ ቅድስት ድንግል ማረያም ናቸዉ የሚለዉን አሰሚን🙏🙏🙏
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 3 ай бұрын
ግን ይመሳስላሉ ልበል😢😊
@demwezeassefa5221
@demwezeassefa5221 3 ай бұрын
በጣም
@alainfef176
@alainfef176 3 ай бұрын
😮😮😢😢አወ. መልካቸው. ይጠጋጋል
@user-ot1jw3lf8cmsete
@user-ot1jw3lf8cmsete 3 ай бұрын
@@alainfef176 ቢመረመሩ ጥሩ ነበር የእኔ እናት አሳዘኙኜ
@user-ep7dt9uh5h
@user-ep7dt9uh5h 3 ай бұрын
Bedenb
@alemzeleke4267
@alemzeleke4267 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤
@beliyugurmu3356
@beliyugurmu3356 3 ай бұрын
ስታዛዝን እግዚአብሔር ይረዳሻል ደሞ ልጅ አለሽ ልጅሽ ሁሉን ይተካልሻል ❤❤እኔ ልጆቼ ሳይ ሁሉን እረሳዋለሁ ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
እናትዋንም ትፈልጋለች እግዚአብሄር ይርዳት
@jesusislord4268
@jesusislord4268 3 ай бұрын
ይመሳሰላሉ ጌታ እግዚአብሔር ይርዳቸው።❤
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 3 ай бұрын
አሳዳጊዎች ታሪክ አትደብቁ እባካችሁ እጅግ በጣም ታሳዝናላችሁ ለምን የአባትሽን እና የእናትሽን ፎቶ ተደበቅሽ ? እሱ በህይወት ባይኖር ቀሪ ሃብት ፎቶ ነው የአባትሽን ፎቶ ወታደር ከነበረ የወታደር ልብስ ለብሶ እግዚአብሔር መልካሙን ይግጠማችሁ በቸር ይግጠመን
@AminatMoges
@AminatMoges 3 ай бұрын
እህህህ😢😢 እናት ነኝ ያሉት ሴቲዩ ፊታቸው ሲያሳዝን. አላህ ልጂወት ያድርግለወት
@arkabazega817
@arkabazega817 3 ай бұрын
ትጅዬ ትመሳሰላላችሁ ግን ባይሆኑም አንቺ ብርቱ ሴት ነሽ ትልቅ ፈተና ነው ያሳለፍሽው መጨረሻውን መልካም ለመስማት ያብቃን
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 3 ай бұрын
እናትና ልጅ በጣም ይመሳሰላሉ የፊታቸው አወራረድ አፍንጫቸው ሁሉ አንድ ነው እግዚአብሔር ይርዳቸው አለም ሰገድ እግዚአብሔር ይባርክህ መላ ፍጠር
@zerihunbalta5636
@zerihunbalta5636 3 ай бұрын
አለም ሰገድ ዝግጅቶችህን ሁሉ እከታተላለሁ ለእንግዶችህ ውሀ የማቅረብ ልምድ ይኑርህ:: ለድንገተኛ ሁኔታዎች ስለሚረዳ አመሰግናለሁ
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 ай бұрын
ጋዜጠኛዉ ጎበዝ, ሰዉ አክባሪ ነው # ግን ብዙ ነገሮች ይጎሉታል , for example ወንበር ቢቀየር 😳
@andenetyemetal4102
@andenetyemetal4102 3 ай бұрын
በሲኒ የሚጠጣ ቀርቧል አይታያችሁም
@elleniafework9926
@elleniafework9926 3 ай бұрын
ጥሩ ብለሻል በተጨማሪ ወንበሩ ቢቀየር ለእሱም ለእንግዶቹ የሚመች ቢሆንላቸው ። የግል አስተያየት ነው🎉
@narditube4378
@narditube4378 3 ай бұрын
​@@abebahabte8469በኩባያ ያለውኮ ውሃ ነው
@abebahabte8469
@abebahabte8469 3 ай бұрын
, ዉይ 2ቲት ስኒ ብቻ ድንቄም 😳😂 ​@@andenetyemetal4102
@zuriashzure3388
@zuriashzure3388 3 ай бұрын
በጣም ስጠብቀው ነበር ማርያምን ግን እመብርሃን ሁሉቱም አንድላይ ታድርጋቸው እያለቀስኩ ነው የሰማሁት በእውነት የኔ እናት ፀሎትሽን ትመልስልሽህ እመብርሃን ❤
@tejaq8618
@tejaq8618 3 ай бұрын
የእናትዬ ግባርና የልጁታን ፊት በደንብ ብታዩ አንድ ነው ሲቀጥል የእናትዬ ንግግር እውነት የባላቸውን ታሪክ ያቃሉ ለትግስት ተደብቆ ብሆንስ ቤተሰቤ ብላ እደታስቸግራቸው ይሆናል የምትሉ ላይክ ጉጩኝ
@abeykinyozi6653
@abeykinyozi6653 3 ай бұрын
Awo debekewe ye lela seme setewate newe enata nachewe copy ❤
@htwy52
@htwy52 3 ай бұрын
እንኳን እናቷ አክስቷም ይመስሏታል
@genethailu6017
@genethailu6017 3 ай бұрын
ቲጅዬ የኔ ቆንጆ ጌታ የልብሽን ስለሚያውቅ ነገሮችን እውነት ያድርግልሽ ለእኝህ እናትም ጌታ ይርዳቸው ❤❤❤
@kurymengesha3926
@kurymengesha3926 3 ай бұрын
ዉይ የአንቺን ጉጉት አይቶ እውን ያርገው በተለይ ለአባትሽ ቤተሰብ አንገታቸውን ያስደፋችሁ
@Nuta-cm2kf
@Nuta-cm2kf 3 ай бұрын
ቲጂ በጣም ትመሳሰላቹ ጌታ ይርዳቹ
@munakedir62
@munakedir62 3 ай бұрын
መልካቸው በጣም ይመሳሰላል ለምን አይመረመሩም
@user-ls3td3br3l
@user-ls3td3br3l 3 ай бұрын
መልካቸሁ ይመሳሰላል ሰታወሩም ድምፃችሁም ይመሳሰላል ለማንኘም ሰትመረመሩ ሁሉነገር የታወቃል እግዚአብሄር ይርዳችሁ
@shewayefekadu
@shewayefekadu 3 ай бұрын
እናትና ልጅ ቢሆኑ ደስ ይለኛል በእውነት እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@kon9394
@kon9394 3 ай бұрын
እናትና ልጅ ቢሆኑ ደስ ይለኛል እኔም እኮ የማላቃት እህት ትኖረኛለች ብዬ ሁሌ አስባለው ምክንያቱም እናቴ ድግት እሷን ይዛ እንደወጣች እሰው አገር ቀረች ሁሌም ጥያቄ ሆኖብኛል 😢😢😢 እግዚአብሔር እናትና ልጅ ያርጋችሁ
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
አፍላለጊያች
@user-gp9sf9cn7g
@user-gp9sf9cn7g 3 ай бұрын
ጊዜው ብዙ መንገድ አለ በተለይ እናትሽ ካለች ኢብስ ትቅርብ
@user-uw7em7vp9h
@user-uw7em7vp9h 3 ай бұрын
እናት እና ልጅ ናቸው እጅግ በጣም ይመሳሰላሉ ❤ እንደሚሆኑም እርግጠኛ ነኝ ❤👍
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 3 ай бұрын
እግዚአብሄር ይርዳችሁ አንቺ በጣም ጨዋ የፍቅር ስው የሆንሽ ወጣት ነሽ❤❤❤
@AzebWeldearegay-cx3hm
@AzebWeldearegay-cx3hm 3 ай бұрын
መልካቸው ግንከልጅቷ ጋር ይመሳሰላሉ ።ለማንኛውም፡ ዲ፡ኤን፡ ኤ ቢመረመሩ ጥሩ ነው።
@lilegrema813
@lilegrema813 3 ай бұрын
እኔ ሳያት በደንብ ብሬን ወሽ ተደርጋለች ባባትዋ ቤተስብ እነቴ ሞታለች ብላ ድምድማለች ስለዚህ እንግዲህ ለ2ቱም ፈጣሪ ይርዳችው ምን እላለሁ
@woynishetyemr5523
@woynishetyemr5523 3 ай бұрын
ልጂቱ በጣም ጎበዝ ጎበዝ ናት ሰዉን ትርዳለች ታዝናለች የኔ እሩሩሩ ፈጣሪ እናትሺ ያርግልሺ የኔ ዉድ እህት ልጆችሺን ፈጣሪ ያሳድግልሺ❤❤❤❤
@user-pv8ws9je1z
@user-pv8ws9je1z 3 ай бұрын
እኔ ግን ጥያቄየ ልጅቷ አክስቶቿን አጎቶቿን ካወቀች ያባቷን ፎቶ እናቷ ይዛለች ለምን አያረጋግጡም
@hiwotalemu4085
@hiwotalemu4085 3 ай бұрын
እናት እና ልጅ ይመስላሉ ግን ልጅቷ እሜየ ያለችው እና እናቷ ወለድኳት ያሉት እድሜ ሰፊ ልዩነት አለ
@mehretkassa6041
@mehretkassa6041 3 ай бұрын
እውነቱን እግዚአብሔር አምላክ ነው የሚያውቀው ፣እኔ ግን ፕሮግራሙ ጀምሮ እስኪያልቅ እናት እና ልጅ አስለቀሳቹኝ😢😢😢😢 ሁለታቹም አንድ አይነት ናቹ አምላኬ ጣልቃ ይግባላቹ፣ ይሄ እንባ በደስታ ተቀይሮ ያሳየን ❤❤❤❤
@userenter2635
@userenter2635 3 ай бұрын
የኔ እናት አይዞችሁ ፈጣሪ አዋቂነው🙏ትግስት 💞ንግግሯ ስርአቷ ሁሉነገሯ ጨዋናት👌ፈጣሪ ቤተሰቦችሺን ያገናኝሺ🙏
@gwalsheka1709
@gwalsheka1709 3 ай бұрын
የአባትዋ ዘመዶች ፎቶግራፉ ለምን አያይቱም?
@demekechgonfa-is2yi
@demekechgonfa-is2yi 3 ай бұрын
They been hiding the information so they're not going to help it's better to do DNA
@eyerus2144
@eyerus2144 3 ай бұрын
እናትና ልጅ ናቸው ይመሳሰላሉ
@HappyKettlebell-bj9gl
@HappyKettlebell-bj9gl 3 ай бұрын
የኛ ግምት በእይታም ደረጃ ይመሳሰላሉ እናትና ልጂ ናቸው ቀጣዩን ክፍል እንጠብቃለን አለምሰገድ በጉጉት ነው እምጠብቀው የዲኤንኤ ውጤቱንም አንቦ አካባቢ ስለነሱ የሜውቁ ሰዎችንም ስለነሱ እሜውቁት ካለ እንጠብቃለን ቀርበው እንዲናገሩ።
@mussietewelde3546
@mussietewelde3546 3 ай бұрын
ቲጂ ፍቅር ጣፋጭ የሆነች ልጅ።አግዛኣብሄር አናትሽ ያርግልሽ።
@Mohammed-kp9oo
@Mohammed-kp9oo 3 ай бұрын
እኔ ግን የልጅቶ ቅንነት ደስ ብሎኝኛል ጌታ ይርዳሽ
@munamuna2128
@munamuna2128 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ ግን መልካቹ ግን ይመሳሰላል እግዚአብሔር እናትና ልጅ ባደረጋቹ🙏🙏🙏
@meroneasy-idea4289
@meroneasy-idea4289 3 ай бұрын
ልጀትዎ ግን ወርቅ ናት ንግግርዎ ተባረኪ አቦ 🥰🥰🥰🙏
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 3 ай бұрын
Amen❤
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 3 ай бұрын
አሉ እንጂ ebs ላይ አገናኙን ብለው ይመጡና ሲያገናኟቸው ምላሳቸውን የሚያጥፉ ቲጂ ምርጥ ሰው ነሽ ይመችሽ ህመማቸውን ተረድተሻቸዋል❤❤❤❤
@altubeti7567
@altubeti7567 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳሽ ቲጂዬ🥰🤲🥺ባለፈው አሳዝነሽኝ ነበር እሳቸውም ያሳዝናሉ ቅፅ ላይ አስሞልቻለው ሲሉ ወይ እናት አልኩኝ በሁኑና ልባቸው ባረፈ🤲🥺ዲኤንኤውን አፍጥኑት አለምዬ ቶሎ በሉ
@yalem2598
@yalem2598 3 ай бұрын
የእውነት እናትና ልጅ ያርጋቹህ ሁለታቹህም ተጎድታቹሀል
@user-pu3bi4we1s
@user-pu3bi4we1s 3 ай бұрын
እንሻ አላህ እንት እነ ልጅ እንድትሁኑ አለህዬን ለመንኩት። ረጋ የልጅ ልጅ ነት። አላህ እድሜያቹሁን የርዝመው። አላህ በአንድ ቤት አብሯቹህ የምትቃመጡ ምትቀቀፉ የርጋውውው። ደስታ እንጠብቃለን።
@veronicakedane9818
@veronicakedane9818 3 ай бұрын
ሁለቱም ከሚጨነቁ ዴኤንኤ ማድረግና ማወቅ ይሻላል ግን መልካቸው ይመሳሰላል
@zed9651
@zed9651 3 ай бұрын
የዉነት እናትና ለጅ አላአህ ያድርግላቹህ ይበልጥ ካአክስትዮዋ ጋር ይመሳሰላሉ
@mummysfood8276
@mummysfood8276 3 ай бұрын
እባካቹ አሳዳጊዎች የምታሳድጓቸውን ልጆች ማንነት ተናገሩ አሳዩ በእውነት እግዚአብሔር ይጠይቃቸዋል
@user-xv8dj9xl7n
@user-xv8dj9xl7n 3 ай бұрын
ያረቢ አንድ አርጋቸው 😢
@mehbobamahnooba
@mehbobamahnooba 3 ай бұрын
ያአላህ አሳዛናችሁኝ ሁለታችሁም አላህ እናት እና ልጅ ያድርጋችሁ ያረብብብ መልካቸው ግን ይመሳሰላሉ አለምዬ ቅንልብ ያለው ጀግና ነው እኮ የሰውን ችግር ምስጥ ብሎ ነው የሚረዳው እኮ አፍፍ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤❤❤❤❤❤
@redite2415
@redite2415 3 ай бұрын
እማማ ውቢት ይቅናዎት ድሮ ወታደሮች ካምፕ እያሉ ስለዶሮ አገነጣጠል ታሪክ ሲያወሩ ስምቻለሁ እናም ልጅቷ የርሶ ከሆነች ይሄንን የሚያስቅ ታሪክ አካፍሉን በሉልን አደራ። 😂😂😂 መልካም ዕድል
@selambekalu-hk6tn
@selambekalu-hk6tn 3 ай бұрын
ታውቂያቸዋለሽ?
@redite2415
@redite2415 3 ай бұрын
አዎ እጅግ በጣም ጥሩ እናት ናቸው
@dejenegirma8956
@dejenegirma8956 3 ай бұрын
የመልክ መመሳሰል አለ በአሁን ሰዓት ታሪክ በቅብብሎሽ የሚወራ ስልክህን እንዴት ቦታ ላይ ዲስቶርትድ ሊሆን ስለሚችል። በ ዲኤን ኤ ሊፈታ ስለሚችል በምርመራ ማረጋገጥ ነው።
@user-do6wz8ge6i
@user-do6wz8ge6i 3 ай бұрын
እማይዬ😢❤አንጀቴን በሉኝ
@eskedarshibru6627
@eskedarshibru6627 3 ай бұрын
ምን እንደምል ጠፋኝ። እንደው ባረገላችሁ አለምዬ የእናንተ ሚዲያ እውነት ይለያል
@edmalemberihun9100
@edmalemberihun9100 3 ай бұрын
በጣም ነው ሚመሳሰሉ ግን እመቤቴ ትፍታላፈው የልባቸውን እቆቅልሽ( DNA ) ደሞ ምርጥ ነገር ነው የኔ እናት ተጨነቁ ሲያሳዝኑ ይቅናችሁ
@ilmadadi2943
@ilmadadi2943 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳቹ ቲጂዬ አይዞሽ ደስታሽን ለማየት ያብቃን
@user-yv3ok6je6f
@user-yv3ok6je6f 3 ай бұрын
በጉጉት ስጠብቀው ነበር መልካቸውም አነጋገራቸውም ይመሳሰላል እናትና ልጅ ናቸው ብዬ አምኛለው ❤❤❤ እውነት ያድርግላቸው
@fatimahassan1422
@fatimahassan1422 3 ай бұрын
አላህ በረካ ያረግሽ
@senaithailu6973
@senaithailu6973 3 ай бұрын
ቲጂዬኮ ጌታ እዚህ ስትቀርቢ ምክንያት አለው። የዘመናት ጥያቄሽ ይመለስ ይሆናል❤ ጌታ ይረዳሻል ደግሞ ጠፍተሻልኮ ቲጂዬ'ኮ💐
@Tigistlelisa
@Tigistlelisa 3 ай бұрын
Senuye ወደ ቲክ ቶክ ተመልሻለሁ አለሁ
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e 3 ай бұрын
እሕቴ እናትሽ ስላገኘሽ እኮን ደስአለሽ ግን መውለድ ሳይሖን ዋናው ማሳደግነዉ ያሳደጉሽ ከናትሽ ይበልጣሉ መውለድማ እበትም ትል ይወልዳል እናት ዋናዉ ማሳደግ ሽታዋ በራሱ አይምሮ ይፈውሳል❤❤
@ninanina4000
@ninanina4000 3 ай бұрын
እህት አያቹ ሴትየዋን ተከትለው እሳቸው ያቃታቸውን ሲናገሩላቸው ❤❤
@rahelwolde146
@rahelwolde146 3 ай бұрын
እናትን ፍለጋ። አንዳንድ ግዜ ህይወት ድራማ ናት።
@tsoinfikadu6562
@tsoinfikadu6562 3 ай бұрын
ፈጣሪ ደራሲው እኛ ተዋናዮቹ ነን
@hannakifluharegeweyn302
@hannakifluharegeweyn302 3 ай бұрын
ይመሳሰላሉ እናቷ ይሆናሉ
@ethopiyauae7051
@ethopiyauae7051 3 ай бұрын
እናትና ልጀ ናችው 100
@Abeba1985
@Abeba1985 3 ай бұрын
ዲኤነኤ ያረጉ የምትሉ
@user-rj7kr2mt1f
@user-rj7kr2mt1f 3 ай бұрын
መዳንያለም ይርዳቹ ጨንቆኝ ነው ያየሁት እደው እናትና ልጅ በሆናቹ
@friyeamen9579
@friyeamen9579 3 ай бұрын
ይሄ ኮ' የ 30 ዓመት ታሪክ ብቻ አይደለም.. ከ 40 ዓመት በላይ ነው🤷🏽‍♀️ + ልጆቻቹን እንደዕቃ ጥላቹ አሁን መነፋረቅ ምን ይሉታል?!
@user-pp1wh1ff4f
@user-pp1wh1ff4f 3 ай бұрын
አይባልም አጋጣሚ ይከሰታል
@IhugRti-zh6qw
@IhugRti-zh6qw 3 ай бұрын
በጣም በጉጉት ነበር የምጠብቀው
@jamilajamila6594
@jamilajamila6594 3 ай бұрын
ታያላችሁ ዲ ኤን ኤው ትክክለኛ ከሆነ ማለት የኛ ሀገሩ ብዙም አያሳምንም መጨረሻው ላይ እናትና ልጅ ናቸው ግልፅ ነው
@tegestayele1900
@tegestayele1900 3 ай бұрын
በኛ አገር ዲኤንኤ ሳያምን በድጋሚ ዉጪ አስመርምሮ የሆነለት ታዉቂዬያለሽ? ወይስ የአገር ቤትን ነገር ዝም ብሎ መተቸት ነዉ?
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
የኔ እናት ውስጣቸው ርብሽ አለ ልጃቸው ትመስላለች ቁጭ እናቷን።
@eyagetnet5272
@eyagetnet5272 3 ай бұрын
ቸር ያሰማን ጓጓሁኝ
@yohanajesus-jo4qj
@yohanajesus-jo4qj 3 ай бұрын
እኝህ ሴት ቦታው ድረስ መሄድ ይችላሉ አምቦ ምን ችግር አለ ልጃቸው ካልሆነች
@beckyj6977
@beckyj6977 3 ай бұрын
እውነት ነው። ደግሞ ያሳደጉዎት ሴት አያቷን ስም ብትነግራለቸው ሊያስታውሱ ይችል ነበር። ግን ዘለሉት
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 3 ай бұрын
እንደው አለምዬ ምን ላድርግህ?????? እግዚአብሔር የጎደለህን ይሙላልህ 🙏🙏🙏 ማርያምን እንደ ቲጂ ነው ጉጉትህ ጎዶሎዋን በጣም የተረዳሀት 😢😢😢
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 3 ай бұрын
በጣም ቅን ልጅ ናት እግዚአብሔር መጨረሻሽን ያሳምርልሽ !!! ታሪኩ የተድበሰበሰዉ አክስቷ ጋር ነው ። በእኔ በኩል እናትና ልጅ ይመስሉኛል ። ቲጂ ሁለቱንም እቅፍ ብታደርጊያቸው ደስ ይላል ።
@ssaa3540
@ssaa3540 3 ай бұрын
አላህ እናትና ልጅ ያረጋችሁ ያረብ
@AsQw-fu4uq
@AsQw-fu4uq 3 ай бұрын
እፍፍፍአለምየየተባረክህጋዜጠኛ ሳላገኝህእንዳልሞት ቢበዛ ስምንትወር
@seblekebedealigaz3269
@seblekebedealigaz3269 3 ай бұрын
Alexy tebarek ante leji zemeneh yebarek
@user-wz3ke4ib6c
@user-wz3ke4ib6c 3 ай бұрын
ቲጂ እግዚአብሔር ይርዳሽ ❤❤❤
@user-px5ry6ql7e
@user-px5ry6ql7e 3 ай бұрын
አቤት ያንተ ደስታ አምላክ ይባርክህ ላንተ ሲል እውነት ያድርገው ስራህ ሁሉ ይባረክ ልዩ ሰው ነህ
@ellenigirma9421
@ellenigirma9421 3 ай бұрын
Good luck with your results
@h777m
@h777m 3 ай бұрын
ይበልጥ ከአክስትየው ጋር ይመሳሰላሉ
@saraamagreedavid6763
@saraamagreedavid6763 3 ай бұрын
ትክክል
@user-te1tu8ed5o
@user-te1tu8ed5o 3 ай бұрын
ትክክል
@emamaethiopia216
@emamaethiopia216 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳችሁ በጣም ደስ ትያለሽ ቲጂ ይቅናችሁ❤❤
@user-fc4wu8fb1v
@user-fc4wu8fb1v 3 ай бұрын
እኔ ጥን አለምዬ እናትና ልጅ ናቸው ባይ ነኝ ሁሉ ነገራቸው ይመሳሰላል ቲጂ ፈጣሪ እንባሽን ያብስልሽ በጉጉት እንጠብቃለን
@marthabeyene9748
@marthabeyene9748 3 ай бұрын
ትሁት እሩህሩህ ልጅ እግዚያብሔር ይባርክሽ ይርዳችሁ
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 14 МЛН
What it feels like cleaning up after a toddler.
00:40
Daniel LaBelle
Рет қаралды 78 МЛН
ዮአዳን (ክፍል 17)
35:16
ለዛ
Рет қаралды 131 М.
ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
33:18
Salkan Tube
Рет қаралды 38 М.
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН