No video

በ90 ዓመታቸው ጉድ የተሰሩት እናት! ‘መሃን’ መሆናቸውን አይቶ ተጫወተባቸው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 215,776

Eyoha Media

Eyoha Media

Жыл бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 1 200
@user-vj4zo8mt9s
@user-vj4zo8mt9s Жыл бұрын
ጎረቤቶች እኮ ወታደሮች ጠባቂዋች ናቸው ደስ ሲሉ
@brightdayafro2804
@brightdayafro2804 Жыл бұрын
በረሃብ እኮ ተሰቃየው አሉ:: ጎረቤት? ያሳዝናል
@fasilabebe9105
@fasilabebe9105 Жыл бұрын
​@@brightdayafro2804 beetam yasazenalu😢😢😢😢
@keya3927
@keya3927 Жыл бұрын
Yesss
@degelamalaje60
@degelamalaje60 Жыл бұрын
ስንት ክፍለ ዘመን ለመኖር ነው እኚህን ምስኪን ሴትዬ አጭበርብሮ ቤታቸውን ነጥቆ ሜዳ ላይ የጣላቸው እውነት የሰማይ አምላክ ይፍረድበት
@rtfdift143
@rtfdift143 Жыл бұрын
እኔጃ ወይ አለማዎቅ
@saraa4657
@saraa4657 Жыл бұрын
Ethioia dena maangist yaalam danyaawum lebaa maalisoo bitaay way dingay tashaakimoo yiimaal saawuyewuu aboo Allah ya maakina addegaa yisxaawu😢 ihe balageee
@lulululu3892
@lulululu3892 Жыл бұрын
የእነዚህ ታላላቅ እናቶቻችን ሃዘን ምን ያደርገን ይሁን እግዚኦ😭😭
@almazbati2519
@almazbati2519 Жыл бұрын
እህቴ እሳት ከስማይ ያዘንብብናል ግፍ ነው ጡር አለው እግዚኦ🙏🏻🛐
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
ፉፉፉፉፉፉፉ የሰማይ ቤቱ ድፍት ይበልበቶ አሜንንንን😂
@mesertabebe4349
@mesertabebe4349 Жыл бұрын
እኔም እሱ ነው እምፍራ
@TsiTsi1904
@TsiTsi1904 Жыл бұрын
አው አይ ውይ ግፍ ግፍ ግፍ እግዚኦ
@zdkiram9830
@zdkiram9830 11 ай бұрын
እያየነው እኮ ነው አላህ በላውን እያወረደብን ያለው
@fatumaasossa6848
@fatumaasossa6848 Жыл бұрын
የኢትዮጲያ ፍርድቤት የበለጥ መንቃት አለበት አዛዉንቶች ከወጣትጋ ለመፈራረም ሲመጡ መጠንቀቅ አለበት ፍትህ ፍትህ ለእናቶቻችን😢
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
እውነት ነው 😢 ስንቶቹ ተጎዱ😢
@MeronAmtat-je8ly
@MeronAmtat-je8ly Жыл бұрын
ሲጀመር የፍርድ ቤት -----አይደለ ይህን የሚፈፅመው
@amasnaku2738
@amasnaku2738 Жыл бұрын
ትክክል
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
Be Tekkl
@endashashdebella2441
@endashashdebella2441 11 ай бұрын
That is true 👍
@achasheabhay8082
@achasheabhay8082 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ስንት አመት ሊኖርነዉ? በዚህ አጋጣሚ ይሄንሁሉ ጫና ተሸክመህ ሳትሰለች በቅንልቦና ህዝብህን ለምታገለግለዉ አለመሰገድ ትልቅ ምስጋና አለኝ።።
@amakeleshbogale1849
@amakeleshbogale1849 Жыл бұрын
Rye vvt❤
@EleniSeife
@EleniSeife Жыл бұрын
😢❤😮
@ikanda8928
@ikanda8928 Жыл бұрын
አቤትበጣምየሚሳዝንዘመንየመጣብንንዘመንፈጣሪይመልስልንምንአይነትጨካኝአረመኔነትነውፈጣሪአምላክየሥራሕንይኮፈልክሌላምንምአይባልም
@yaracell969
@yaracell969 Жыл бұрын
በኢትዮጵያ ምድር ላይ ፍሪድ የለም እባካችሁ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለእናታችን ውይ😢😢😢😢
@ghfghfhjhgh911
@ghfghfhjhgh911 Жыл бұрын
Are betam yasazenal weyna hagera😢😢😢
@mannanbakhit2261
@mannanbakhit2261 Жыл бұрын
😅
@012345678952645
@012345678952645 Жыл бұрын
ገዢ ነኝ ያለው ሰው ለረጅም ጊዜ በማጭበርበሩ ሠርቶበታል ። ስለዚህም በሚገባ ሕጋዊ ማስረጃዎችን አዘጋጅቷል ። አሮጊቷ ልጅ ስለሌላቸውና በቅረብ የሚከታተላቸው ሰው ባለመኖሩ ይኼ ችግር ተከስቷል ። አሁንም ሥራየ ብሎ ገንዘቡን አውጥቶ የሚከራከርላቸው ወገን ስለሌላቸው እስቲሞቱ ድረስ ገዢ ነኝ ያለው ሰው ቢተዋቸው ጥሩ ነው ። የእጁን ግን እግዚአብሔር ይስጠው ። የገረመኝ ግን ፍርድ ቤቱ እኚህን የመሠሉ ትክክለኛ አዕምሮ በእርጅና ምክንያት የሌላቸውን ሴትዮ ተቀብሎ ውል ማስፈረሙ ነው ። ጎረበረቶቻቸው ግን የተባረኩ ሰዎች ናቸው ከጎናቸው ቆመዋልና እግዚአብሔር ይስጣቸው ።
@ezgamnabraha2372
@ezgamnabraha2372 Жыл бұрын
ለፍርድ ቤት ሽግር ነው :የ90 ዓመት ኣይት መፈረም በጣም ያዛዝናል
@sadaMustefa-ij8fu
@sadaMustefa-ij8fu Жыл бұрын
​@@mannanbakhit2261ምን የስገለፍጥሻል ተበባሪ ነሽ እንዴ😡
@godlover7602
@godlover7602 Жыл бұрын
መልካም ጎረቤቶች እግዚአብሔር ይባርካችሁ ይህን መልካም ባሀላችንን የጊዜው ሰው በላ መሪወች አበላሹብን
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Жыл бұрын
❤❤❤ደግ ጎረቤት አያሳጣን
@Emanu2018
@Emanu2018 Жыл бұрын
ወረኛ መሪሽን እየተሳደብሽ ትኖሪያለሽ ምን አደረጋሽ እስኪ ላገርሽ
@rozazouba7538
@rozazouba7538 Жыл бұрын
meriwe bicawene min yargi qble quci bilo miserawe egi eysbin enwera ymcersawe zmene lay nene gna bizu esmalene enylene nesha gibi mgesti syhon glsbi newe hzbune eybdele yalewe
@hayhay9005
@hayhay9005 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለዚህ እናት አቤቱ ጌታ ሆይ ፍትህ ስጣቸዉ ሁሉ ካተ ነዉና ፍረድላቸዉ😢😢😢
@SaraSara-yb3ol
@SaraSara-yb3ol Жыл бұрын
ፍትህ ለማማ እናቶች ሀዘን ምድር ጠብ አይልም ቤታቸው ይመለስላቸው 🙏🙏የማዳም ቅመሞች ኑ ይህን ጉድ ስሙ 😭😭😭
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z Жыл бұрын
እግዞኦ😭😭💔💔
@uhhuhh5398
@uhhuhh5398 Жыл бұрын
🥺😭😭😭❤️❤️
@mamibabi6805
@mamibabi6805 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው በዚህ እናት የሚጫወቱ😥😥😥😥🙏🙏ፍትህ ከህዝብ እና ከመንግስት ለእናታችን😥🙏🙏🙏
@fikreteru6742
@fikreteru6742 Жыл бұрын
ይህ ግለሰብ በፖሊስ ማስመርመር ይገባዋል እናትየልጇን ንብረት የምትክድበት ዘመን ነው እግዚአብሔር ምህረቱን ያውርድልን😢
@user-messi952
@user-messi952 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይፍረድብህ ልጆች ካሉህ የልጆችህ አባት አትሁን እናት ካለህ ለእናትህ ልጅ አትሁን እናቴ ኪዳን ምህረት የስራህን ትስጥህ አትሙት ሰርተህ ሰው አትሁን ደክሞክ አትተኛ ፈጣሪ በቁምህ ስቃይክን ያብዛው እግዚእ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@bereketzeru7542
@bereketzeru7542 11 ай бұрын
እሳቸው እራሱ እንደዚ አልረገሙትም ጉድ እኮ ነው በነገራችን ላይ አንቺ ባትይም ፈጣሪ አይምረውም
@coolnassa1420
@coolnassa1420 Жыл бұрын
I think በመኪናም የገጫቸው እሱ ይሆናል ይሞታሉ ብሎ ይመስለኛል...
@M_O_P.Limited
@M_O_P.Limited 3 ай бұрын
It could be true.
@user-rh5mu4ch9t
@user-rh5mu4ch9t Ай бұрын
😂😂
@hiamanotzewedu9738
@hiamanotzewedu9738 Жыл бұрын
የሄ እናት ... ሲያሳዝኑ ምን አይነት ጨካኝ ዘመን.. ያለቀ ዘመን ... አሁን የ 90 አመት አዛውንት... መጦር @ መርዳት ሲገባ ... ጭራሽ ቤታችውን መዝረፍ... አረ ተው ተው... ባለ ግፎች .. በጣም ያማል 😢😢😢💔💔💔…
@freweynihadush255
@freweynihadush255 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf Жыл бұрын
ሰዎች እባካችሁ ጉፍ አትስሩ😢😢😢❤❤እግዚአብሔር ይርዳችሁ😢
@dagneweldaregay
@dagneweldaregay Жыл бұрын
ለጎረቤቶቻቸው ❤ ድንቅ ርህራሄ አድርጋችኋል እግዚአብሔር ብድራችሁን ይክፈል ከተበደለ ከተገፋ ጎን መቆም ትልቅ ክብር ነው ሁላችሁም ተባረኩ ሠላም🙏❤️😍😍!!!!
@hayryajemal6309
@hayryajemal6309 Жыл бұрын
ምናለ ለኛም ቤተሰቦች ሂደህ መላ ብትልልኝ እናትና ልጅ ከተጣሉ 7 አመታቸዉ በቤት ጉዳይ😢😢😢😢
@frehiwettesfaye6566
@frehiwettesfaye6566 Жыл бұрын
ደውለሽ ንገሪዋ ስልኩ አለ እኮ
@user-ml4hf6oi4v
@user-ml4hf6oi4v Жыл бұрын
​@@frehiwettesfaye6566ሳህ
@semiraabdela5479
@semiraabdela5479 Жыл бұрын
ሰውሞነውእንዴ።ከፋወይኔ።እሶምይርጃል።ግንአይኑርበትም።መሰሉትነው
@seranatube1366
@seranatube1366 Жыл бұрын
Yemechereshaw zemen dersowal hulum bota new Allah yidreslin
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
ደውለሽ ንገሪው ምርት ጋዜጠኛ ነው እህት❤
@sadadadada7010
@sadadadada7010 Жыл бұрын
ህግ እና ፍትህ በሀገሪትዋ ላይ ጠፍቶል የፈጠረን አምላክ ይፍረድ
@mominatube7463
@mominatube7463 Жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ምን አይነት ክፉ ዘመን ደረስም በጣም ያሳዝናል ፍትህ ለእማማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@jesusloveyou5996
@jesusloveyou5996 Жыл бұрын
ጎረቤት የሆኑት እናት እድሜ እና ጤና ይስጦት መልካም እናት ኖት ዘር ይውጣሎት ሲናገሩ አንደበቶት መልካም ነው እማማም እግዚአብሔር ይርዳዎት ቀሪው እድሜዎን እግዚአብሔር ይሟገትሎት ጎረቤት ማለት እንዲህ ነው
@freykahsay8738
@freykahsay8738 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይፍረድባቸው በዚህ እናት የሚጫወቱ ፍትህ ፍትህ ለእናት
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd Жыл бұрын
ይህን ምርጥ ጋዜጠኛ ማነው እደኔ የሚወደው
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
እኔስ ብትይ በጣም ጎበዝ ነው ደምሪኝ
@ytfg-cr5hd
@ytfg-cr5hd Жыл бұрын
​@@etabmestwate9195እሽ
@user-uk4ol8qw9z
@user-uk4ol8qw9z Жыл бұрын
እዉነት መፈጠሬን ጠላሁ ፈጣሬ አምላካችን ሰላም ቀን አምጣልኝ ምን አይነት ጭካኔ ነዉ😭😭 ሀገራችን ህግ የለ መንግስት የለ እናቶች እንቧ ማት ያመጣል ፋትህ ፋትህ ፋትህ ለሟሟ ቤታቸዉ ይመለስ እግዞ 😭💔💔
@user-sd3xc7np4x
@user-sd3xc7np4x Жыл бұрын
አይ ግፍ እግዚአብሔር ይፍረድ ያሳዝናል ያለንበት ዘመን የኔ እናት😢😢😢😢😢😢😢😢
@hanamarem6300
@hanamarem6300 Жыл бұрын
አቤት እምንሰማው ሁሉ ጆሮ ጭው እሚያደርግ ነገር ነው እግዚአብሔር ሆይ በምህርት አይንህ ተመልከተን ማርን ሲያሳዝኑ 😢
@rozalove7257
@rozalove7257 Жыл бұрын
አቤት ክፋት 😢 የኔ እናት አላህ ይፍረድ 😢😢
@hasnag3161
@hasnag3161 Жыл бұрын
እኔ የሚገርመኝ ከአጭበርባሪው የበለጠ ፍርድ ቤቱ በአይንም አይቶ በጆሮም ሰምቶ በህሊናም ጭምር ነው መፍርደ አይደል እንዴ ያውም እኒህን የመሰሉ አዛውንት ኤረ ያ አላህ ከግፈኞች ግፍ ጠብቀን
@user-px4hk8wl8v
@user-px4hk8wl8v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ያለግዜህ እንዳይቀጥፍህ የእናታችንን እንባ አብስልን ሰውዬ
@sol-cg9ip
@sol-cg9ip Жыл бұрын
የእውነት አምላክ የሆንክ እግዚአብሔር አምላክ አንተ ፍርድህን ስጥ😢
@degelamalaje60
@degelamalaje60 Жыл бұрын
አሜን 😥
@azebasfaw8926
@azebasfaw8926 Жыл бұрын
Amen
@firehiwotseblegiorgis301
@firehiwotseblegiorgis301 Жыл бұрын
ሙስሊም እህታችን የሰጠችው መረጃ እጅግ ጠቃሚነው ። ሴትየዋ የደበቁት አልያም የዘነጉት ሚስጥር አለብዬ አምናለሁ ምክንያቱም ይሄሁሉ ችግር ከመፈጠሩ በፊት ዶክመቶችን ይዘው ሲወጡ ሲገቡ ስትጠይቃቸው ጉዳዩን ለመግለፅ ፈቃደኛ አልሆኑላትም ከዛም ቆይቶ ያለበቂምክንያት ቤቱን እንዳስለቀቋት በመጨረሻም ቤቴን ተቀማሁ ማለታቸው ግራ ያጋባል።
@nejatali7088
@nejatali7088 Жыл бұрын
Mikiniyatum esan kalarakat lelebinet aymechewim lezanew asiwotat bilo new setiyowa yitoregnal bilew new ewnet meselachew gin tinsh rihirahe benorachew musliman wichi aylum neber.
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 Жыл бұрын
ክፉ እየሠራን እግዚአብሔር እንዴት እኛን ኢትዮጵያውያንን ይቅር ይበለን⁉️⁉️ አገራችን እንዴት ተረጋግታና ሥርዓታማ ትሆናለች⁉️⁉️ እኛ ለእግዚአብሔርም እርስ በርሳችንም ጥሩ አይደለንም ምክንያቱም ራስ ወዳድ እና ክፉዎች ነን💔💔💔
@SOLI-kt8dh7zj4s
@SOLI-kt8dh7zj4s Жыл бұрын
ህግ የሌለበት ሀገር በዚህ ዘመን መፈጠር ራሱ መረገም ነዉ😭😭
@elsabetkidane2687
@elsabetkidane2687 Жыл бұрын
አለም ሰገድ መልካም ሰው ነህ አንተ መቼም የጀመርከውን ወርቅ አርገህ ነው የምጨርስው እባክህ ተባበራቸው መቼም ዛሬ ትንሽ የድካም ፋት ይታይብሀል እግዚአብሔር ጥንካሬ ይስጥህ ❤❤❤❤❤❤
@hshhehsge7113
@hshhehsge7113 Жыл бұрын
ሤትዮዋ አንጀቴን በሉኝ አውጥታቸው ጣሉኝ ሲሉ አይይይ ያሣዝናል
@myoutube1806
@myoutube1806 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቀን እንደው ከቀን ወደ ቀን ምኑን ጉድ ነው የምንሰማው አላህ ሀቃቸውን ያስመልስላቸው እንደው ምን አይነት የግፍ ጥግ ነው የምንሰማው ግፈኞች አላህ የስራችሁን ይስጣችሁ
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t Жыл бұрын
ሰውየውን ፎቶውን ልቀቁልን እንሸኜው እስከ መጨረሻው ሀገር ቤት ፍርድ የለም
@rasayifat5726
@rasayifat5726 10 ай бұрын
ነፍሰ ገዳይ ከመሆን፣ ሕግ በአግባቡ እንዲሠራ መታገል አይሻልም?
@user-pm2we6rs2t
@user-pm2we6rs2t 10 ай бұрын
@@rasayifat5726 ሂድና ለአብይ አስተምረው ፓርልማ ላሉት ካድሪ የ3 ክፍል ተማሪዎች አስረዳ መወገዱ አይቀርም ተጠቁሯል የግዜ ጉዳት ነው የአአ ተወላጅ ከራሻ እጃችብ እረጅም ነው
@user-os8fp2hw8b
@user-os8fp2hw8b Жыл бұрын
ለጎረቤቶቹና ለጋዜጠኛው ክብር ይገባቸዋል ፍትህ ለእማማ ምን አይነት አረመኔነት ነው ያኢላሂ መጨረሻችንን አሳምርልን ያረብ
@loveonemedya1681
@loveonemedya1681 Жыл бұрын
አቤቱ ፈጣሪ ሆይ አንተ ፍረድ😢😢😢
@ayngedadessie7076
@ayngedadessie7076 Жыл бұрын
ሰውየው ገሏችው እንዳይሄድ ጥበቃ ይደረግላቸው ፈጣሪ ከእደዚህ አይነት ጭራቅ ይሰውረን
@lisaethiopia3077
@lisaethiopia3077 Жыл бұрын
እውነት ነው ሰው በሌለበት ፀጥ እንዳያረጋቸው
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 Жыл бұрын
ህሊና ያላችው ጎረቤቶች እግዚአብሔር ያክብራችው❤ ዘመኑ ግን ከፍቷል ውይ 😢
@yeshiasnake6012
@yeshiasnake6012 Жыл бұрын
ደስ ሰትሉ ጎረቤቶች ጌታ ይርዳችሁ ።
@jemilamusa3882
@jemilamusa3882 Жыл бұрын
እሰ እድሜቸው የገፋ እናትና አበቶቻችንን እንከባከባቸው ለምን በዚህ እድሜቸው እናስለቅሳለን ፈጣሪሆይ የሚራራ ልብ ስጠን
@romanamohammed1685
@romanamohammed1685 Жыл бұрын
Amen amen amen
@user-im3dt1lo1c
@user-im3dt1lo1c Жыл бұрын
አይ ግፍ እግዚሐብሔ ይፍረድ ያሳዝና ያለንበት ዘመን😭😭😭💔
@nunumengesha4446
@nunumengesha4446 Жыл бұрын
ጌታሆይ በቃ በለን ምን አይነት ጊዜ ላይ ነው የደረስነው ለልጆቹ ምን አስቦ ነው የዘራውን ያጭዳል 😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@hageraethiopia513
@hageraethiopia513 Жыл бұрын
አቤት የክፋት መጨረሻ እኔን አይዞት እናት ሁሉም ለበጎ ነው ፈጣሪ ብዙ አለው በቸሩነቱ ይፍረድሎት አቅራቢያችን አለም ሰገድ ዘመንህ ሁሉ ይባረክ❤
@engedanegnzarim
@engedanegnzarim Жыл бұрын
ዘንድሮ ያላየንው ያልሰማንው ነገር የለም አምላክ ሆይ ታረቀን
@ari-bz4rd
@ari-bz4rd Жыл бұрын
The best neighborhood I have ever seen. Thank you guys for helping her. God bless you all.
@derejealemu5250
@derejealemu5250 Жыл бұрын
የሰውን ፍርድ ያለአግባብ ብታገኝም የፈጣሪ ፍርድ ግን ሴትዮዋ በህይወት እያሉ ያለምህረት ይፈፀምብሃልና ሁሉም ወደፈጣሪ አቤት ይበል አያድርሰ አያድርስ
@yemaryamlij7242
@yemaryamlij7242 Жыл бұрын
አቤቱ አምላካችን ሆይ ፍርድህን ስጥ😢😢 በዚህ ምድር ላይ ስንት አመት ልትኖር ነው ይሄ ሁሉ ጭካኔ 😣😣😣 ግፍህ ለዘርማንዘርህ ሁሉ እንደሚሆን እወቅ
@mesksremhabesha3894
@mesksremhabesha3894 Жыл бұрын
እማማ ይሞታሉ ብለክ ሰታጭበረብራቸው ትንሽ አይሰማህም እግዚአብሔ እሳቸውን እድሜ ሰጥቶቸው አነተ ለትቀሰፍ ትችላለህ የእማማን ንብረታቸውን መልስላቸው ግፍነው አረግፍነው
@zewdiblessings5347
@zewdiblessings5347 Жыл бұрын
እንዴት የሚያዛዝን ነገር ነው እንዲህ አይነት ነገር በአገራችን ይሆናል ብዬ አስቤ አላቅም ነበር ባለሁበት አገር ሲሆን ሁሌ እኛ አገር ሲደርስ እኛ አገር እንዲህ አይደረግም ነበር የምለው በጣም ያሳዝናል ጎረቤቶቻቸውን እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!
@naeemawiblam484
@naeemawiblam484 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ ፍትህ 😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢ለእማማ እግዚአብሔር ይፍረድባቹ ሰው የምታገላቱ😢😢😢
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
በጣም ነው የሚያሳዝኑት በዚህ እድሜአቸው ከቤት አስወጥቶ እሱ ሊኖርበት ይመስለዋል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ በእውነት በጣም የሚያሳዝን ግዜ ነው የሰው ገንዘብ ፈላጊ ሆነ እረ እግዚአብሄር ልቦና ይስጠን
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
እሕታችን❤❤ዘር ይውጣልሽ❤ሐዋ ክፉ አትይ ተባረኪ❤ልጅ ሑኛቸዉ😢😢😢😢😢
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m Жыл бұрын
ያማል፣የተረገመ፣ትውልድ፣እዴት፣ደካሞች፣በራሳቸዎ፣ገዘብ፣ለነሱ፣መረዳት፣ሲገባቸወ፣ወይ፣ዘመን፣😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ልቤ፣ደማ፣ሀገራችን፣በዚህ፣ግፍ፣እዴነው፣በሰላም፣የምንኖረው፣ወገን😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭አይ፣አለመታደል፣ፍትህ፣ለደካሞች😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭እረተው፣እባካችሁ፣ሞትኮ፣አለ፣ወዴነው፣እየሄደች፣ያለችው፣ሀገሬ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@almazbati2519
@almazbati2519 Жыл бұрын
ወይ ጉድ ይሄ ይሄ ጭካኔአችን እኮ ነው ወደመርገምት የተለወጠብን አቤቱ ይቅር በለን🛐 ልብን ለኢትዮጵያው ህዝብ ይስጥልን አቤት አቤት እግዚኦ🙏🏾🙏🏾🙏🏾😭😭😭
@amsaleaweke2805
@amsaleaweke2805 Жыл бұрын
አቤት አምላኬ እረ ያማል 😭😭😭😭እምበላዉ የለኝም ሲሉ እዉነት አምላክ መልሰህን ሰጣቸዉ 🙏🙏🙏🙏
@yenantw21
@yenantw21 Жыл бұрын
ምርጥ ጎረቤት እግዚአብሔር እድሜና ሰጥቶ ያቆያችሁ በእውነት ።እኔን አፈር ልብላ የምበላው እንጀራ የለኝም አሉ።😢😢😢😢 ጋዜጠኛው ወይይ ቃላት አጣሁልህ እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥል የእድሜ ዘመንህ ይባረክ።❤❤🎉🎉
@user-sj4yi2qi2h
@user-sj4yi2qi2h Жыл бұрын
😢በእማማ ካሌ አዝኘ በሀሳብ ላይ ሳለሁ ሌላም መጣ እረ ተው ግን
@clickcell4333
@clickcell4333 Жыл бұрын
ፈሪያ እግዚአብሔር ከውስጣችን እየጠፋ ነው😢 በጌታ የተመረጠ እንደነ ቢኒ ዘካርያስ የወደቀ ያነሳል ያልታደለው ደሞ እየው ጌታ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት😢
@yemariamgirum
@yemariamgirum Жыл бұрын
ጎረቤት ለጎረቤት የሚከራከርበት ኢትዮጵያዬ ❤
@kalgsarsar1282
@kalgsarsar1282 Жыл бұрын
የጁን ያገኛል የእግዚያብሔር ፍርድ አይዘገይም በጣም ያሳዝናሉ
@tzetayimam8091
@tzetayimam8091 Жыл бұрын
ገንዘብ እንኳ ወስደው ቢሆን እንደእናቱ አይቶ ፈጣሪ አምላክ እስከሚጠራቸው ቤታቸው ውስጥ ሆነው መጦር አለበት ።
@eskedarhibstu8389
@eskedarhibstu8389 Жыл бұрын
ጎርቤቶችና እና አበልጆች እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q Жыл бұрын
ኡፍፍፍ የኔ እናት😢❤ ልጆች ቢኖሩሽ ይሄኔ እንደዚ ኣይደፈሩም ነበር ሰዉየዉ የስራህን ይስጥህ😭😭
@user-qv8pe7nn1u
@user-qv8pe7nn1u Жыл бұрын
እንዴት እናጽዳ ሰራልን ጊዜ ያለ ነው ወንድማችን ይሄ ነገር አስመለሰኝ ናቸው እዚህ ጋ ልጠይቅ እግዚአብሔር የልደት እግጠኛ ነኝ ባንተ እንደሚፈጸም ❤❤❤❤❤
@mimiwoldeyes4586
@mimiwoldeyes4586 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ፍርዱን ይፈርድሎታል ለነጣቂው ሌባ የጅህን ይስጥህ😢😢
@user-mr3yi2us1g
@user-mr3yi2us1g Жыл бұрын
😢😢😢😢😢😢😢በጣም ልብ ይነካል በእውነት የምበላውም የለኝም እያሉ 😢😢😢😢😢😢😢 ገንዘብ ተቀብለዋል ብለክ በእውሸት ፈጣሪ ፍርዱን ይሰጥካል የኔ እናት 😢😢😢😢😢 በጣም ያሳዝናሉ አረ ሰው ወዲት እየሂደ ነው የኛ ቤት 3 ክንድ መሪት ናት መስሎክ ነው ላትኖርበት ትችላለክ ግፍ መስራት ጥሩ አደለም ፈጣሪ ይፍረድብክ
@marifazw7969
@marifazw7969 Жыл бұрын
ሠውየው እሞታለሁ የሚል አሳብ የለውም መሠል ወይ ጭካኔ
@user-iq8ll6ie8x
@user-iq8ll6ie8x Жыл бұрын
የኔ እናት አፈር ይብላኝ በመጦሪያቸው ዘመን መንከራተት😢😢😢😢
@egizbehezfikirnew9179
@egizbehezfikirnew9179 Жыл бұрын
አልቻልኩም እማዬ በጣም አምኛል ፍትህ በግፍ ቤታቸው ለሚቀሞ እናቶቻች ድንግል ሆይ የእናታችን ጎዳይ አችይ ጨረሸው ❤️😭🙏
@samuelalemayehu9246
@samuelalemayehu9246 Жыл бұрын
ምን ዓይነት ዘመን ነው እኝህን ትልቅ አዛወንት መጦር ሲገባ አታሎ ቤት መንጠቅ በጣም ያሳዝናል እግዚአብሔር ይፈርዳል የዘረሀትን ፍሬ ትበላታለ የቀን ጊዜ ነው ጠብቅ ።
@maryshara4466
@maryshara4466 Жыл бұрын
ኡፍፍፍ አቤት ምነው ግፋችን በዛ ፈጣሪ ልባና ስጠን ማስተዋልን አድለን ያማል😢😢😢
@amefke2069
@amefke2069 Жыл бұрын
ወንድሜ አለምዬ ፈጣሪይጠብቅህ በዚህ ዘመን ፈተና በበዛበት ግዜ ሰው ሆነህ የተገኘህ ብርታት ጤና ይስህ
@TigMengesha
@TigMengesha Жыл бұрын
እናታችን ጎረቤት ማለት እንዲህ ነው ፀጋውን ያብዛሎት እድሜና ጤና እየሱስ ይስጦት
@godisgodallthetime1519
@godisgodallthetime1519 Жыл бұрын
እውነት የመጨረሻ ዘመን ላይ ደርስናል እውነት ያማል ኢትዮጵያ ውስጥ ፈርያ እግዚአብሔር ጠፋ እግዚአብሔር ይፍረድላቸው 😭😭😭‼️‼️‼️
@Netsi19344
@Netsi19344 Жыл бұрын
ይሄ የኔ ዘመን መሆኑ እራሱ ያሳፍረኛል ክፉ ትውልድ
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc Жыл бұрын
አለም ሰገድ ታደሰ እግዚአብሔር ልጅ ይዉጣልህ ተባረክ አንተ የተባረክ ቅዱስ እግዚአብሔር የቀባህ ሰዉ ነህ ኑርልን
@ruthkidane6643
@ruthkidane6643 Жыл бұрын
በጣም የምያሳዝን ነገር ነዉ እዲህ አይነቱን ሰዉ ነዉ መርዳት እማማ እግዚአብህር ፍርዱን ይሰጠቸዉ
@fasikatadesse7991
@fasikatadesse7991 Жыл бұрын
የመጨረሻው ዘመን በልቼ ልሙት የተባለበት ዘመን 😢
@zed8788
@zed8788 Жыл бұрын
እርጅና ለሁላችንም ነው ::ለዛውም አድለኛ ከሆነ :ከፋት ሰለበዛ በግዜ መቀጠፉም በዝቷል::: እግዚአብሔር ይፍረድለወት እማማ 🙏🙏🙏🙏 ሀዋ እግዚአብሔር ይባርከሽ ::
@user-fj4gl6ld8p
@user-fj4gl6ld8p Жыл бұрын
አቤቱ እግዚአብሔር አምላክ ማረን ማርጀታቸውን አይቶ ነው እሱስ በህይወት መኖሩን ያውቅ ይሆን????? ወንድማችን አለም ሰገድ የእግዚአብሔር ጥበቃ አይለይህ
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
Beautiful & best neighbor 🙏🏽❤️🥰
@aniudukamicheal7079
@aniudukamicheal7079 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል እናቴን 😭 ፈጣሪ የስራውን ይስጠው
@mrkbemrkbe6748
@mrkbemrkbe6748 Жыл бұрын
የኔ እናት እግዚአብሔር አምላክ ይፋረድሎት😢😢😢
@MmMm-on3ci
@MmMm-on3ci Жыл бұрын
የኔ እናት ፍርደቤት የሚሠሩት በሙሉ ሌቦች ናቸው እግዚብሄር አምላክ ይህን አፀያፊ ሥራ ፡ በሣቸው ላይ ምን ያህል ህሌና ቢኖረው ነው
@eritrea3560
@eritrea3560 11 ай бұрын
እናቱ እና ኣባት የሚያከብር ረጅም እድሜ ይጠግባል ይህ እናቱ ናቸው ካስተዋለ ልቦና ይስጠው ይቅርታ መጠየቅ ኣለበት ጌታ ሳይፈርድበት
@senaytwerku5422
@senaytwerku5422 Жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል ሀገራችን ላይ ያለው ነገር እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጣቸው ፍርድ ቤቶቹ እራሱ ሌቦች ናቸው😢😢😢
@saragebremariam8410
@saragebremariam8410 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይፈርዳል ማስተዋል ይስጠን
@etabmestwate9195
@etabmestwate9195 Жыл бұрын
አሜን❤
@tomfre
@tomfre Жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደዚህ አይነት ጎረቤት ይስጥህ. ሰው በጠፋበት ዘመን ስለ ሌላው ግድ የሚለው ።
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f Жыл бұрын
ወይ የኢትጵያ ህዝብ ግን ሃጥያቱ የፈጣሬ ያለህ😢😢 ጉርቤቶችዋ ግን እግዛብሄር ይባርካቹህ🙏
@user-nf5cy2gu9f
@user-nf5cy2gu9f Жыл бұрын
የዊጣና ብሩ ይሰጠው
@Selamyemariyamlji
@Selamyemariyamlji Жыл бұрын
ኧረ እንዳይገላቸው ጠብቋቸው የሚያስፈራ ዘመን🥺🥺🥺
@alemtsehayteffera4017
@alemtsehayteffera4017 Жыл бұрын
ፍትህ ለእናታችን መቸም በኢትዮጵያ ውስጥ ህግ የለም እባካችሁ እነተኛ የህግጠበቆች ድረሱላቸው
@KirubelTsegaye-kd8ju
@KirubelTsegaye-kd8ju Жыл бұрын
በትክክል ነው እናታችን የጠቆመው ሀሳብ ደስ የሚል ነው የባንክ ደረሰኝ የቀበሌ የቤት ቁጥር መቼም ቢሆን መንግሥት በዚህ እናት ላይ ውሳኔ መንግሥት ይመልከታቸው ዘንደ እጠይቃለሁ ሰንት አመት ሊኖር ይህን ማደረገ ለመቼ ነው
@etenasheenfida
@etenasheenfida Жыл бұрын
ፍርድቤቱን የሞሉት ፍንዳታ ዳኞችና ባለ ጊዜዎቾ ናቸዉ አስተዋዮችም ቢኖሩ ፍርድ ከእግዚአብሔረ ግን ቆራጥና እዉነተኛ ሰዉ ግን ይረታቸዋል ከእግዚአብሔር ጋር አይዞን ሀገሬ ትንሳኤሽ ቀርቧል!
@genetyoutube5524
@genetyoutube5524 Жыл бұрын
ማርያምን ሰውን ፈራሁት የፈጣሪ ያለህ 😢😢😢😢 ፍትህ ለማማ
@RichSami-xc9wd
@RichSami-xc9wd Жыл бұрын
ጎረቤቶቻቸው እግዚአብሔር ይስጣቸው ፍትህ ለማማ
@keya3927
@keya3927 Жыл бұрын
Eyoua i thank you for your school media this is the best school to me i learn a lot
@frehiwotsahele3862
@frehiwotsahele3862 Жыл бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ስንት አመት ለመኖር ነው በሐገራችን ግፍ በዛ እግዚአብሔር ታጋሽ አምላክ ነው በአንድ ቀን ያላጠፋን አምላክ ክብር ይግባው እግዚኦ እማማ እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጠዎት ሌላ ምን ይባላል ግፍ መስማት ደከመን።
@sadasada306
@sadasada306 Жыл бұрын
😢😢😢😢😢 ሰውየው ለፍርድ ይቅረብ ሌባ ነው እንደት ይችን ትልቅ ሴትዮ አላህን አይፈራም ግን ግን ፍርድ ቤቶቹስ እንደት ለሱ ይፈርዳሉ እረ ኡኡኡኡኡኡኡ ኢትዮጵያ ምን አይነት ህዝብ ነው የተሸከመችው😢😢😢😢😢😢😢
@hassenamsa7943
@hassenamsa7943 Жыл бұрын
አላህ ይዘንላቻው አላህ ወኪል ይሰጣቸው እሱም ፍርዱን አላህ ይሰጠዋል
@tigistdesta2335
@tigistdesta2335 Жыл бұрын
የኔ እናት እንደው ምን አይነት ጨካኝ ሰው ነው በኝ ደካማ እናት የሚጨክን ልብ ፈጣሪ ይፍረድ
@muluabate4580
@muluabate4580 Жыл бұрын
ቤተክርስቲያን ይዛችሁትሂዱና ገዝቸዋለሁ ሲል በር ይዝጋ። እግዚአብሔር እውነተኛዉን ፍርድ የፈርዳል።
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН
Пранк пошел не по плану…🥲
00:59
Саша Квашеная
Рет қаралды 7 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 27 МЛН
ስሙን በእሱ ቀይሮ ጉድ ሰራኝ! ባለታሪክ ፍሬህይወትአገኘሁ.።
26:57
የልቤ እውነት Artist Genet Nigatu
Рет қаралды 152 М.
Идеально повторил? Хотите вторую часть?
00:13
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 6 МЛН