በ8 ዓመቴ በሰረቀችኝ ሴት ህይወቴ ተመሰቃቀለ! ከገዳዮቼ ያመለጥኩት በአረጋኸኝ ወራሽ ዘፈን ነው! Eyoha Media |Ethiopia | Habesha

  Рет қаралды 143,477

Eyoha Media

Eyoha Media

7 ай бұрын

#በ09_30_58_97_58_ለእዮሃ_ሚድያ_ጥቆማዎን_ያድርሱን!
እዮሃ ሚድያ በተለያዩ ስፍራዎች የሚገኙ የማህበረሰብ ክፍሎችን በመጎብኘት ያልታዩ፣ ያልተሰሙ እና ያልተደረሰላቸው ጉዳዮችን ወደ ህዝብ በማምጣት ለተመልካች ያደርሳል! ለቻናላችን አዲስ ከሆኑ ሰብስክራይብ በማድረግ ቤተሰብ ይሁኑ! ስራችንን ተመልክተው ከወደዱት Like ያድርጉ! ሃሳብ ወይም አስተያየት ካሎት በኮመንት ላይ ያስቀምጡልን! የተለያዩ መረጃዎችን ለእዮሃ ሚድያ ማድረስ ከፈለጉ ወይም በስፍራው ተገኝተን የምንዘግብሎት ጉዳይ ካለ በ+251930589758 በቀጥታ ወይም በViber, Telegram እና Whatsapp ያግኙን! አብረውን ይጓዙ!
#Ethiopian_Wedding
#online_couples_therapy
#virtual_marriage_counseling,

Пікірлер: 640
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ጋዜጠኛው የሰው ህመም የሚረዳበት መንገድ ከቤተሰብ ከዘመድ በላይ በጣም ይደንቃል እግዚአብሔር ይባርክህ አለምዬ እህታችን ዳግም ስደት ባትሄድና እንደው በርብርብ በሀገሯ ሰርታ ብትለወጥ😢 በሃብት የባረካቹ ሰዎች እጃቹን ብዘረጉላት እውነት በረከት ነው❤
@rozayallou5348
@rozayallou5348 7 ай бұрын
አሁን አካባ ውን ካወቅሽ ጠቁሚ ብዙ ህፃናትን ታድኛለሽ እህቴ እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ❤
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
ትክክል
@shumetzerihun7951
@shumetzerihun7951 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውስጥ ያልታወቁ የማፈያ ቡድኖች እንዳሉ ያመለክታል ህፃናትን እየደበደቡ ጉልበታቸውን የሚበዘበዙ አረመኔዎች ፈጣሪ ከሀገራችን ይጠራርጋቸው
@fatiya8477
@fatiya8477 7 ай бұрын
በጣምምምም😢😢😢ሰው ምንም አልነቃም 😢😢😢ብቻ እየሆነ እያየን እየሰማን ያለው ነገሮች በሙሉ ጆሮ ጭው ልብ ቀጥ ያረጋሉ 😢😢😢
@meditube1065
@meditube1065 7 ай бұрын
አሚን
@meditube1065
@meditube1065 7 ай бұрын
​@@fatiya8477በጣም😢😢😢😢😢
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 7 ай бұрын
አቤት የኛ የኢትዮጵያውያን ተአምር ጭካኔ እግዚአብሔርን መዳፈራችን ልክ አጣ እግዚአብሔር ምህረት ያርግልን😢😢
@trd1768
@trd1768 7 ай бұрын
ለዚህ ነዉ የማያልፍን። ጨላማ ኑሮ።
@sophiasophia4269
@sophiasophia4269 7 ай бұрын
Don’t blame all Ethiopian are bad. I agree some of are evil. But Ethiopia still is a holy country.
@zulfana1457
@zulfana1457 7 ай бұрын
@@sophiasophia4269 Don’t fool your self, Ethiopians paying the consequences of rebellion against the Most HIGH GOD.
@shalom897
@shalom897 5 ай бұрын
Amen
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ ሀገራችን ለካ የክፉዎች መናሃሪያ ሆናለች " የጆሮ ደግነቱ አለመሙላቱ!
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 ай бұрын
👍
@tig59905
@tig59905 7 ай бұрын
ሴጣን ይቀናብናል 😢
@misrakmendaye6635
@misrakmendaye6635 7 ай бұрын
😃 yejoro degentu almemulatu Loved this
@user-um2io6nv5m
@user-um2io6nv5m 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 7 ай бұрын
​@@tig59905አይ እህቴ ሰይጣን ምኑን ይቀናብናል ደስ ይለዋል እንጅ የሰው ልጅ ሲፈጠር ንጹህ ነው ሰይጣን በ ሰው ላይ እያደረ ነው ክፋት የሚያሰራን
@saratadsse3876
@saratadsse3876 7 ай бұрын
እነዛ ሌቦች ያለቻቸው ሰዎች ግን ፈጣሪ ስቃያቸውን አይቶ የላከላቸው መላኮች ይመስለኛል ፈጣሪ ሊያድነን ሲፈልግ በብዙነገር ይመሰላል እህቴ ተመስገን በይ ፀበል ይጂ ጨርሶ ከጭንቅላትሽ እንዲወጡ
@rabimhammed119
@rabimhammed119 7 ай бұрын
አለም ሰገድ አንተን የወለዱ እናት ምንኛ የታደሉ ናቸው የሆንክ እናት አንጀት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ ብሩክ ሁን እለም ሰገድ
@asnabelayneh7228
@asnabelayneh7228 7 ай бұрын
ፍትህ ለህፃናት ሰራቂዎች ለህግ ይቅረቡ እባካችሁ ለመሆኑ ሃገራችንን የተቆጣጠረው በሰው ተመስሎ አስቆሩቱ ይሁዳ እግዚአብሔር ሆይ እባክህን ከምድራችን ላይ ጥረግልን
@zinabmohammed9735
@zinabmohammed9735 6 ай бұрын
አሚን
@nejatliben6293
@nejatliben6293 7 ай бұрын
ይሄ ፕሮግራም መማሪያ ነዉ አለምዬ ለአንተ ትልቅ ክብር🙏 ኢትዮጵያ ህግ የለም የስንቱ ጉልበት ተበዘበዘ ህይወትም ተበላሸ ቤቱ ይቁጠረዉ💔
@user-ev5sb7cs7p
@user-ev5sb7cs7p 7 ай бұрын
በትክክል
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 7 ай бұрын
👍
@user-ri3nq6vb5i
@user-ri3nq6vb5i 7 ай бұрын
ሌቦቹን ውደድኳቸው 😢 የኔ ከርታታ አይዞሽ እንኳንም እዚህ ደረሽ ጠካራ ሁኝ ያን ኩሉ ሥቃይ አልፈሽ እዚህ ደረሰሻል አይዞሽ ።
@meseretdibabe8020
@meseretdibabe8020 7 ай бұрын
ያሁን ግዜ ሌቦች አይደሉም በደህና ግዜ ሆኖ ነው
@matyzeleke281
@matyzeleke281 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ያለ ክፍት ተንኮል አረመኔነት የትም የለም በዚ ውሉ እንዴት እግዚአብሔር ይታረቀን የሚሰማው ውሉ ያማል ልብ ይሰብራል 😭😭😭🥺
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
ሚዲያ ስለሌ እንጂ ድሮም እርኩስ ስራ ብዙ እንዳለ ነው የተረዳነው የእነሱ ግፍ ነው በዝቶ ዛሬም ድረስ ምድሪቷን ሰላም የነሳት😢 መድኃኔዓለም ይፍረድባቹ ከሰው ተፈጥረው ከአውሬ የባሱ አረመኔ ሁሉ😢
@user-nu9xf1ds3r
@user-nu9xf1ds3r 7 ай бұрын
አዉነትሽን ነዉ አላህ ይፊርዲባቸዉ
@siedaahmed5245
@siedaahmed5245 7 ай бұрын
በትክክል ውዴ ስንት አይነት ነገሮች አሉ ድሮም ስንት ሰዎች ስንት ጨካኞ አሉ አምላክ ምንም ይሁን ምንም ሕፃናትን ይጠብቅልን ምኞቴ ነው እንጂ የአገራችን ሰው ወይስ ሰው😊 አውሬ????????መልስ ከአድማጭ ከሚድያም
@fedilasherif9867
@fedilasherif9867 7 ай бұрын
❤❤❤😭😭😭😭😭😭😭😭😭❤❤
@fatmah6936
@fatmah6936 7 ай бұрын
እኔም በፊት ጡሩጊዜነዉ እልነበር ተዳፍኖ ነዉ እጂዱሮም ሸይጣኖች አሉ እሄሚዲያ ጉዱን አወጣዉ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 ай бұрын
ትክክል
@Feqirteselasie4269
@Feqirteselasie4269 7 ай бұрын
በልጅነትሽ ያሳለፍሽውን ስቃይ እና መከራ እግዚአብሔር ያቅልልሽ ያስረሳሽ 😢😢
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 7 ай бұрын
በእርግጠኛነት ወንድሞቿ ይህን ጉድ ሲሰሞ ይርዳቷል 😢😢😢😢ደሙ ተርዷት 😢😢😢😢ኢትዮጵያ ውሰጥ ግን ያልተሰራ ግፍ የለም አቤት የፈጣሪ ትግሰቱ 😢😢😢😢
@ethiopianpoettsedidawit5738
@ethiopianpoettsedidawit5738 7 ай бұрын
እሷ የራባት ፍቅራቸው ነው እንጂ መች ሃብታቸው ነው?😭
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 ай бұрын
ቅድሥት ሀገር ሢባል ያሥቀኛል😂😂😂😂
@GG-wf1mw
@GG-wf1mw 7 ай бұрын
በጣም ልብ ይነካል I hope ይህንን ታሪክ ለህግ ባለሙያዎች ታስተላልፋላችሁ:: እነዚህ ወንጀለኞች ለህግ መቅረብ አለባቸው: በጣም therapy ያስፈልጋታል: እግዚአብሔር ይማርሽ! 🙏🏽እይዞሽ ይሄም ያልፋል!
@misrakmarkos4962
@misrakmarkos4962 6 ай бұрын
😊
@yeshumethiolove275
@yeshumethiolove275 7 ай бұрын
አረጋኸኝን ሳየው ትዝ ያለኝ በዳኝነት ላይ እያለ ለውድድር የመጣችው ልጅ እሱ ቤት ኖራ የነበረች አንዴ ብላ ስታመሰግነው ቤተሰቡ በተለይ ባለቤቱ ታነሳት እንደነበር የተነጋገሩበት ደስ የሚል አጋጣሚ መልካምነት ለራስ ነው መልሶ ይከፍላል❤ አመሰገነችው የዚችን እህታችን ደሞ እናዳምጥ እስኪ
@zekariasgebremicheal2640
@zekariasgebremicheal2640 7 ай бұрын
በእውነት ጌታ በተአምር ይድረስልሽ ይህ የመንፈስ አሰራር ሰለሆነ ነው አየመጣ የሚያስጨንቅሽ።
@saadaemer9757
@saadaemer9757 7 ай бұрын
አገራችን ላይ እሳት አለመዝነቡም ጉድ ነው ይህ ሁሉ ግፍ እየተሰራ ይህ ሁሉ ወጀል እየተሰራ አላህ ብቻ ለግፈኞች እሳት ይውረድባችሁ
@tigistmamo7604
@tigistmamo7604 7 ай бұрын
እሳትማ እየወረደ ነው ሰው በቁሙ እየታረደ በዘር በሀይማኖት እየተጨራረሰ ከዚህ በላይ ምን እሳት አለ
@saadaemer9757
@saadaemer9757 7 ай бұрын
@@tigistmamo7604 ትክክል
@ATayetub
@ATayetub 7 ай бұрын
ቆይ እነዚህ ህፃናቶች በምን እዳቸው በምን ሃፅያታቸው ነው እንዲህ እየሰረቁ የሚያሰቃዩአቸው😢😢😢ኦኦኦኦ ጌታሆይ
@user-kq3fe9yb6x
@user-kq3fe9yb6x 7 ай бұрын
ያሳዝናል ለካ ልጆች ሚጠፉት በየጊዜው ለዚህ ግፍ እያዋሉዋቸው ነው ሌሎቹ ደሞ ለመንፈስ ግብር ነው ሚስርቁዋቸው ከዛ አይመለሱም 😢😢😢😢
@rozazouba7538
@rozazouba7538 7 ай бұрын
😢😢awo aygermiseme demo ko be melese zemen newe trka😢 wey gude😢
@meserettesfaye433
@meserettesfaye433 7 ай бұрын
ጋዜጠኛ አለም ስገድ የስው ስሜት እንዴት እንደሚገባው ምርጥ ጋዜጠኛ ነህ እረጅም እድሜ ይስጥህ❤
@user-pk6vd3fb8v
@user-pk6vd3fb8v 7 ай бұрын
ወይ ኢትዮጵያ ሥንቱን አረመኔ ነዉ።የሠበሠብሽዉ።😭😭😭
@user-zf2vf9mo7d
@user-zf2vf9mo7d 7 ай бұрын
እኔ ከታሪኩ ይልቅ ከአለም ሰገድ ትእግስት ስነምግባር በቃ ለሰው ልጅ ያለው ክብር ደስ ስለሚለኝ የሱን ይቱብ ብቻ ነው የምከታተለው❤
@ethiokalekern9521
@ethiokalekern9521 7 ай бұрын
እነዚህ ሰዎች ሰራቂዎቹ በህይወት ያሉ ከሆነ ለሌሎች መቀጣጫ እንዲሆኑ በህግ ተይዘው የማያዳግም ቅጣት እንዲቀጡ ሁሉም ህዝቡ መረባረብ አለበት !!!
@user-fw8dk4tg5i
@user-fw8dk4tg5i 7 ай бұрын
ህግ የትአለ እናነው አላሕ ይፍርድ እይ
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 ай бұрын
ማንየቱህግ😂😂😂😂😂
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 ай бұрын
​@@user-fw8dk4tg5iኣሜን
@sarasesaye
@sarasesaye 7 ай бұрын
የኢትዮ ፈተና ያበዛብን ጨካኛች ስለበዙ ነው አላህ ሆይ እየለየክ አሳልን😢😢😢😢😢😢😢
@MimiTube442
@MimiTube442 7 ай бұрын
ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጲያ ይሁንልን ጋዜጠኛ አለም ሰገድን እደኔ የምቶዱ በላይክ❤ የማዳም ቅመሞች ፈጣሪ ያሰባችሁትን ሁሉ ያሳካላቹ❤❤❤
@tsegekasa5587
@tsegekasa5587 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እህት ከዛሁሉ መካራ ያሳለፈሽ አምላክ መችም አይተዉሽም አዉነት ጠካራ ነሽ አለም ሰገድ እግዚአብሔር ረዝም እድሜ ይስጥህ የሰዉን ህመም ይምታዳምጥ ምርጥ ጋዝጤኛ ነህ
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 7 ай бұрын
ኢትዮጵያ ውሰጥ ያልተሰራ የለም 😭😭😭
@Amesegenalhue
@Amesegenalhue 7 ай бұрын
ምንም ከሰማይ በታች ሁሉም ነገር ተሰርቷል።👉ግን መልካም የሚሰሩትንም እንዳሉ አለመርሳት ይኖርብናል።
@hawaahmed5380
@hawaahmed5380 7 ай бұрын
ለካ አረመኔ ሞልቷል ኢትዮጵያ ጉድ ነው ተይዘው ህግ ለም የማያዳግም እርምጃ መወሰድ አለበት
@NaeemaImam-tp9fp
@NaeemaImam-tp9fp 7 ай бұрын
@@hawaahmed5380 የተኛው ህግ ነው ያለው ኢትዮጵያ ውሰጥ የድሀ ልጀ ነው ህግ የሚሰራው
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 7 ай бұрын
የሰው ዘር በሙሉ በያላችሁበት ደስታ እንጅ ክፍ አይንካችሁ የእረፍት እንጀራ ይስጣችሁ
@kweesweet8802
@kweesweet8802 7 ай бұрын
አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ቢደገፉት አይጥልም እሱን ተጠቂ ፀልይ👐 አለምዬ በስነልቦና አግዛት ወንድሞችዋም አለንልሽ በሉዋት 😢
@wegayehuyoutube1148
@wegayehuyoutube1148 7 ай бұрын
ዉይ ህይወት አይዞሽ እህቴ እራስሽን ጠብቂ ፀበል ግቢ እግዚአብሔር ታሪክሽን ይቀይርዉ እዩሀ ሚዲያ ከልብ እናመሰግናለን ስለ ትብብራቹ ❤❤❤❤
@belayshebo3149
@belayshebo3149 7 ай бұрын
Woy tsabale inazeh gifangochum iko tsabale xaciwoch nachchawe
@seblewongelbelachew1846
@seblewongelbelachew1846 7 ай бұрын
ልጅቱ ብዙ ሙያዊ ድጋፍና ክትትል ያስፈልጋታል፤ አስፈሪ ታሪክ ነው፣ ለመስማትም ይጨንቃል።
@rtfdift143
@rtfdift143 7 ай бұрын
የሀገሬ ግፍ መቼም አያልቅም። ደግሞኮ ቅድስት ሀገር እንላለን።
@Kalkidan83
@Kalkidan83 7 ай бұрын
በጥዐም ስንቱ ያልተነገረ አለ
@taybat536
@taybat536 7 ай бұрын
አይኝ እሳት አለመዝ ነቡ የወንጀላችን ብዛት
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 ай бұрын
😂😂😂እሄንንቆሻሻሥራቸዉ ለመደበቅ የሚጠቀሙበት ሥምነዉ ቆሻሻየሀፂያት ምድር፠ነዉ እነኣሜሪካ ከነሠይጣናቸዉ ይሻሉኛል
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 ай бұрын
​@@taybat536የሚገርመኝ እሡነዉ
@LoveAndPeace2424
@LoveAndPeace2424 7 ай бұрын
ወይ አገሬ.. ሰዉ እንዴት ተጨካክኗል?? እኔ ግን ግራ የሚገባኝ የእናቶችና ህፃናት ምናምን ድርጅት አለ ይባል ነበር፣ ሥራው ምን ይሆን?? እንደው አለምዬ እባካችሁ በህጋዊ መንገድ ሪፖርት አድርጉና ለቀሩት ምስኪን ህፃናት ድምፅ ሁኗቸው።
@addisw1713
@addisw1713 7 ай бұрын
እንኳን ፈጣሪ ከአንበሳ መንጋጋ አቸረፈሽ 🙏🙏አለምዬ መልካም ሰው ፈጣሪ ይጠብቅህ ❤❤❤
@solomoncuba5319
@solomoncuba5319 7 ай бұрын
አሌክስ ይሔ ነገር የሕግ ከለላ ያስፈልገዋልም ቶሎ ወደ ሚመለከተው አሳውቅና እርምጃ እንዲወሠድ አለበለዝያ አደጋ እንዳያደርሱባት ላንተም ቢሆን ተጠንቅቀክ ሥራው ይሔ ከባድ ኬዝ ነው
@AzebgetahunPanim
@AzebgetahunPanim 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ መፅሀፍ ቅዱስ አንብቢ ታዳጊሽ ጌታ ይረዳሻል ፀልዪ።
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 7 ай бұрын
ህጻናትን የሚስርቁ ስዎች እግዚአብሔር የእጃቸውን ይስጣቸው ታርኩ ያሳዝናል ግን ትንሽ የተምታታ ነገር ነው ቅደም ተከተሉን ማወቅ አልቻኩም ብቻ እንኳን እግዚአብሔር ረድቷ ት በስላም በጤና እደገች አሁን እድገሻል ወላጆችሽን ፈልጊ እይዞሽ
@appseth8007
@appseth8007 7 ай бұрын
በጣም ተመስጭ ሰማሁሸ እህቴ እኔን አይዞሸ ያን ጭለማ ያሳለፍሸ አሁንም ያልፋል ሀገራችን ውስጥ ለውስጥ የሴጣን አገልጋይ ሞልቶ እዳለ ተረዳሁ😢😢😢
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 7 ай бұрын
ደግሞ የአረብ አገር መዳሞችን እናማርራለን አቤት ኢትዮጵያ የማንሠማው ምን አለ
@DerejeBelete-xu4wr
@DerejeBelete-xu4wr 7 ай бұрын
ከዚች ልጅ ታሪክ የምንረዳው ወንጀለኞችን ማግኘት ለባለሞያ አይከብድም ብዬ አምናለሁ
@hayumamu1725
@hayumamu1725 7 ай бұрын
በጣም ያሳዝናል ምን አይነት ግፍ ነው ምንሰማው
@genetbogale2544
@genetbogale2544 7 ай бұрын
አህቴ ቀጠና ሁለት ሙሉ ወንጌል ጦር ኃይሎች አካባቢ ሂጅ ይፀለይልሽ ኤየሱስ ይፈውስሻል ህክምናው እንዳለ ሆኖ ፀሎት ያስፈልግሻል ይሄ መንፈስ የሚወጣው በጌታ በእየሱስም ብቻ ነው
@alemmeleaku
@alemmeleaku 7 ай бұрын
የኔ ቆጆ እፍፍፍ ስታሳዝኒ እኳን እመቤቴ ከዛ ህይወት አወጣችሽ ያማል አዬ አገሬ ተጨካክነናል ምን አይነት ተፈጥሮነው 😢😢
@trd1768
@trd1768 7 ай бұрын
ይህቺ ልጅ በምታነሰዉ ሰው ወይም ቦታ( ፉሪ:- አምቦ;- አትላስ;-.....) ሌላ ሌላም ዛሬ በህግ አካላት ተይዛ ቦታዎቹ ብፈተሽ::
@user-zg4ji5pk2t
@user-zg4ji5pk2t 6 ай бұрын
Ewnet new
@ayeuw3035
@ayeuw3035 7 ай бұрын
This case has to investigate by the police as soon as possible please kid’s should not suffering this way
@abebayelema5176
@abebayelema5176 7 ай бұрын
ይህን ልጅ እሽ በየድግምቱ ቤት ስታዞርሽ ስለነበር ሰው እንዲጠላሽ ተስፋ እንድትቆርጪ ለሷ እንድትገዢ ስለሆነ ያደረገችው ትግል ብለች ውድ ግድም ገብተሽ በጾም፣ በጸሎት በስግደት በጸበል ሱባኤ ያዥ። ከጾሩ ስትላቀቂ ቤተሰብሽ አይደለም ሰው በመሆንሽ ብቻ እመብርሀን ድንግል ማርያም ወፎቹ እንዲወዱሽ እንዲያምኑሽ ታደርጋለች። አይዞሽ። ያንቺ መከራ አብቅቷል በርቺና ከቤተክርስቲያን ተጣበቂ ድል ይመጣልሻል።
@rutaaraya7464
@rutaaraya7464 7 ай бұрын
ወይ ጉድ ይሄን ያህል ጨካኔ እዲህ ኣይነት ሰዎች መኖራቸው ማመን ከበደኝ እንኳንም ፈጣሪ ኣተረፈሽ ግን እዛ ሂወት ውስጥ ላሉ ህጻናትና ታዳጊዎች ፈጣሪ ይድረስላቸው😥😥😥😥💔💔💔 የወነድሞችዋ የቤተሰቦችዋ ነገር ደሞ ይገርማል አረመኔዎች በደስታ እንደመቀበል ይሄን ሁሉ መከራና ስቃይ ኣሳልፋ ከሞት ተርፋ ብትመለስ ትንሽ እንኳን ልባችሁ ኣይራራም😢 በፍቅር በትክስዋት መልካም ነበር
@tsehayuma1919
@tsehayuma1919 7 ай бұрын
አለም ሰገድ መቼም የአንተን ፕሮግራም በጉጉት ነው የምጠብቀው የማዳመጥ ችሎታህን ሳላደንቅ ማለፍ አልችልም ለሁሉም ከበሬታ ያለህ በመሆንህ እኔም አከብርሐለሁ
@mabetyerseao2044
@mabetyerseao2044 7 ай бұрын
የተባረኩ ሌቦች እግዚያብሔር ሲልክ በሌባ አስመሥሎ ይገርማል
@alemwoldeyoans6730
@alemwoldeyoans6730 7 ай бұрын
ወይ ፈተና ከሰዉ ይልቅ በእግርና በስቃይ ዉስጥ ያልተወሽ ፈጣሪ ሁሌም ካንቺ ጋር ነዉ ወደፊት ከዚ የተሻለ ቦታ ያደርስሻል
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 7 ай бұрын
እንኳን ደና መጣችሁ ለጋዜጠኛው ያለኝ አክብሮት❤
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q 7 ай бұрын
የጋዜጠኛውን ረጋ ብሎ ማዳመጡን አለማድነቅ ንፉግነት ነው በርታልን አሌክስ❤
@siedaahmed5245
@siedaahmed5245 7 ай бұрын
እውነት ይህ ታሪክ ከኢትዮጵያ ውጭ ነው በሉኝ እባካችሁን አንድ ነገር ምዲያ ብትሰጡይ ብዙ ብጠይቃችሁ አረብ አገር ምናችን ሳይነካ በጣም እናወራለን የሉም አልልም ግን እንደዚህ ጨካኝ አይደሉም ሰው በራሱ ሕዝብ እንደዚህ አይነት ነገሮች ለምን ግን ከዚህ አምላክ ፈጣሪ አገራችንን እንደዚህ ለምን ረሳው እንላለን የአገሬ ሰዎች ወዮላችሁ የሞት ሲመጣ ወይ ጉድ ማምለጥ አይቻልም አምላክ ፈጣሪ ይርዳሽ እህቴ
@tigistmenegsha7381
@tigistmenegsha7381 7 ай бұрын
ሰላመ እግዛብር ይብዛላቹ በጣም የሜገርም ነዉ ደግጭነዉ የሰማውት
@senaa9947
@senaa9947 7 ай бұрын
እስኪ እንስማ ቅመሞችዬ ኑ ገባ ገባ በሉ 😍🙄
@fri8050
@fri8050 7 ай бұрын
😂
@sn-jn3eg
@sn-jn3eg 7 ай бұрын
ብለናል😢😢😂😂😂
@user-Weynua
@user-Weynua 7 ай бұрын
መጣን😁😂😂 እንደልማዳችን እንላቀስ😁
@user-su2mt8fi7u
@user-su2mt8fi7u 7 ай бұрын
የማዳም ቅመሞች ማንሰማው የለ
@hanamarew
@hanamarew 7 ай бұрын
ታሪኩን ማመን አልቻልኩም።
@afrata2939
@afrata2939 7 ай бұрын
አለምየ ይሂ ታሪክ በሌላ ሚድያ ቢቀርብ ኑሮ ድራማ ወይም ውሸት ነው እል ነበር እባክህ አለምየ በልጆችህ ይዠህ አለሁ እነዚህን ሰወች ፈልገህ ለህግ አቅርብልን
@betigebeyehu2171
@betigebeyehu2171 7 ай бұрын
ገጠመኝ በለሽ ገቢ እና የህመምሽን መድሃኒት ተገኛለሽ እግዚአብሔር ካች ጋር ይሁን እህታለም❤
@habitam
@habitam 7 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍፍ የኔ ዉድ አይዞሽ 😭😭እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከምትወጃቸው ቤተሰቦችሽ ጋር ታስማማሽ 🙏😢😢😢
@merrimaebrahim
@merrimaebrahim 7 ай бұрын
የማንሠማው ነገር የለም ለካ ሀገራችነ ላይ ብዙ ነገሮች ይሰራበታል አላህየ አንተ ጠብቀን
@elfeelfe9427
@elfeelfe9427 7 ай бұрын
እህቴ ፀሎት ያድፈልግሻል ዎደ ጌት ቅርብ በይ ና ፀልይዩ ምንናቱም ጠላት እያድፈራራሽ ክፉ መንገድ እንዳ ዎስድሽ. በተረፈ አይዞሽ ጌታ መልካምነው ከዚ yaዎታሽው በክንያት ነዉ
@mesol12345
@mesol12345 7 ай бұрын
አቤቱ ጌታ ሆይ በሀጥያት ጠፍተናል አንተ ድረስልን አባቴ ከዚች ልጀ ብዙ ነገር ማወቅ ይቻላል ዉስጡ ብዙ ነገር ነካ ነካ ነዉ ያረገችው በያንዳንዱ ነገር ብዙ ማዉራት ትችል ነበር ጥያቄው አጥራል ለማንኛዉም እንርዳሸ ብለዉ ዳግም እንዳያጠቃት ትጠንቀ ቅ
@muludemile9020
@muludemile9020 7 ай бұрын
የኔ ዉድ እህት አይዞሽ ኢትዮጵያ ሀገሬ እግዚአብሔር ይመረሽ😢😢😢😢
@AsAs-yk7hm
@AsAs-yk7hm 7 ай бұрын
የኔ ውድ አይዞሽ ወንድሞችሽ ባዮዱሽ ጌታ እግዛብሔር ይወድሻል ለመልካም ይሆንልሻል
@user-wy3xd2hx6y
@user-wy3xd2hx6y 7 ай бұрын
ታሪክ የሚመስል እዉነት❤❤❤❤
@EmuAssfa-lk6ji
@EmuAssfa-lk6ji 7 ай бұрын
አቤት ግን ፈተና ገና በልጅነት እድሜ የኔ ናት ያንን አልፈሻል ወንድሞችሽ ተረድተው ይምጡልሽ አይዞሽ በርቺ ልቦና ይስጣች በሰው ሂወት እምትጫወቱ ያውም በልጆች ጉልበት
@user-vm2mv9rr7r
@user-vm2mv9rr7r 7 ай бұрын
አይዞሽ እራስሽን አበርቺ አረጋህኝ ወራሽ ንፋስ ነው ዘመዴ የሚለዉን እየሰማሁ ነው ያድግሁት እራሴን እያፅናናሁ ከዚህ ደርሻለሁ እንዲህ አይነት ወንጀል ኢትዮጵያ ዉስጥ እየተሰራ ለሕግ መቅረብ አለባቸው ሕፃናትን ከተለያዩ እፅ ዉስጥ መግባት የለባቸውም
@selamademsung5995
@selamademsung5995 7 ай бұрын
ልጅ ከቤተስብ ከተለዬ ህይውቱ አደጋ ውስጥ ይውድቃል አይዛሽ እህቴ 😢😢❤❤
@asnakutigabu4301
@asnakutigabu4301 7 ай бұрын
እስኪ እንስማው ጀሯችን መቸም ደና ነገር መስማት ከናፈቀው ቆየ😢
@tintinalbaloushi728
@tintinalbaloushi728 7 ай бұрын
የኔ እህት እንኳን በህወት ወጣሽ አይዞሽ
@user-lf5xx8ik5m
@user-lf5xx8ik5m 7 ай бұрын
በስማም ሀገራችን ምን ሰጣን ነው የገባው በሰው ሀገር ተከብረን እየኖርን በሀገር እዲህ ያለ ክፋት እሚገርም ታሪክ ነው እህት ከዛ ጨለማ ያወጣሽ እግዚአብሔር ይመስገን ፆለት አድርጊ ሂዎትሽ ይተካከላን 😢😢😢
@ziyadahassen5876
@ziyadahassen5876 7 ай бұрын
ሰላም አለምሰገድዬ ይሂን ታሪክ ትኩረት ማረግ አለባቹ ባለፈው ተመሳሳይ ታሪክ ሸገርኢፎላይ ጋዜጠኛ መሰረት ብዙ አቅርባ ነበረ እባካቹ ትኩረት ስጡበት
@estifanossolomon7008
@estifanossolomon7008 7 ай бұрын
እጅግ በጣም እናመሰግናለን
@asratabera7219
@asratabera7219 6 ай бұрын
የኔ እህት እድለኛ ነሽ ባለመደፈ ርሽ ከዚህ የበለጠ ጉዳት ነበረው እግዛቤር ይመስገን አልፈሽዋልበርቺ ትልቅ ቦታ ትደርሺ አለሽ ፀልዬ
@BMT368
@BMT368 7 ай бұрын
አይዞሽ እህቴ እንኳን ከዛ ፍተና ወጣሽ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ❤❤❤
@seblegizachew7752
@seblegizachew7752 7 ай бұрын
የአንተን ፕሮግራም comment ካላደረኩኝ እጄን ያሳክከኛል አለምዬ የዘውትር አክባሪህና አድናቂህ ነኝ ተባረክ ወደ ታሪኩ ልመለስ።
@tregeocell2094
@tregeocell2094 7 ай бұрын
ፈጣሪ እንኳን አተረፈሽ ግን ኢትዮጵያ ወስጥ ነዉ እሄ ሁሉ ጎድ 😭😭😭😭😭
@eyerusalemzeru
@eyerusalemzeru 7 ай бұрын
😭😭😭😭😭😭ተመሥገን ሁሉም አለፈ አይዞሽ ወደፊት ጠካራ ሤት ሁኝ እነዛን ጨካኞች ሣይሆን የረዳሽን ፈጣሪ አሥቢ ውደ
@genettesema8908
@genettesema8908 7 ай бұрын
ይሄ ሚዲያ በጣም መካሪ በጣም አስተማሪ አቅራቢው በጣም ትሁት አንደበተ መልካም የተረጋጋ በመሆኑ ለፕሮግራሙ ድምቀት ሰጥቶተታል ተናፋቂ ሚዲያ ነው በዚህ በሰለቸ የማይረባ የሚዲያ ጋጋታ ይሄን በማግኝታችን ደስ ብሎኛል በርታልን።
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 7 ай бұрын
መጀመሪያው ያሰፍራል እሰኪ ልጨርሰው 😢😢😢😢😢ኢትዮጵያ ያለ ግፍ አያልቅም 😢😢😢😢
@aschalechtesfaye4687
@aschalechtesfaye4687 7 ай бұрын
እግዚኦ የማይሰማ የግፍ አይነት የለም እግዚአብሔር ሆይ ይቅር በለን !!!
@purplestars029
@purplestars029 6 ай бұрын
Thank you 🙇 for coming out to tale your story💕
@user-ck1hq5dh6t
@user-ck1hq5dh6t 6 ай бұрын
🥰🥰
@BeziBe
@BeziBe 7 ай бұрын
የኔ ምስኪን ❤እግዚአብሔር እንኳንም ከዛች አውሬ ከሆነች ሴት አወጣሽ አይዞሽ ልጅ ነሽ ቀሪ ዘመንሽን ኑሮሽን ያቃናልሽ ፈጣሪ🙏
@abrahamtesera1045
@abrahamtesera1045 7 ай бұрын
Alemseged Geta Eyesus yebarekehe E/r kebere yabezalehe tebarek erjem edime ketena gare❤❤❤❤❤
@user-rb1ex2ci5p
@user-rb1ex2ci5p 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እግዚኦ መሀረነ ክርስቶስ 😢😢 እቤቱ ምህረትህን ላክልን አለም ሰገድ እግዚአብሔር ምን አይነት ደግ ልብ ነው የሰጠህ ተባረክ የብዙ ሰወች እንባ የታበሰበት ሚዳያ ነው
@MimiMimi-fj5rl
@MimiMimi-fj5rl 7 ай бұрын
አይዞሽ የኔ እናት እግዚአብሔር አለ ስው ከንቱ ነው😢😢
@user-eo7vh7ch9x
@user-eo7vh7ch9x 7 ай бұрын
የአላህ መጨረሻችን አሳምረው ያረብ እምዬ ኢትዮጵያ ሰላምሸ ናፈቀኝ የኔ እናት አላህ መልካም ነገር ይስጥሽ 🥰
@saraabera4732
@saraabera4732 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ከቡዙ መከራ አውጥቶሾል ቀሪ ዘመንሺን በስላም በጤና ያኑርሺ ፈጣሪ ለቡዙ ወድምና እህቶቺሺ ድምፅ ሆነሻል አይዞሺ
@mekdieteta6447
@mekdieteta6447 7 ай бұрын
በአለም ላይ ክፋ ሰው ያለበት ሀገር ኢትዮጲያ ናት
@Senabel196
@Senabel196 7 ай бұрын
Agree 💯
@etifworkkebede7408
@etifworkkebede7408 7 ай бұрын
ያማል። የኔ ማር እግዚአብሔር ይወድሻል ለዝህ የበቃሺ አመስግኒ ፋጣሪሺን
@saragirma5196
@saragirma5196 6 ай бұрын
ሉቃስ ወንጌል የመጨረሻው ክፍል ላይ የለው ቃል ትዝ አለኝ የመጨረሻ ዘመን ጆሮን ጭው የሚያደርግ ወሬ ትሰሙ ዘንድ ግድ ነው ይላል 😢😢😢😢አቤቱ ጌታ ሆይ የአለምና የትንቢት መፈጸሚያ አተድረገን😭😭😭
@JesusChrist-xc9jd
@JesusChrist-xc9jd 7 ай бұрын
ሰው በሰው ልጅ እራስን በሌላ አደንዝዞ በተለይ በረሃብ ከዱላ ጋር ያለ ምንም ምክንያት መቅጣት ምን ማለት ነው? እህቴ እባክሽን ከባለሙያ ተጨማሪ ዋናው ጠበል በጣም ያስፈልግሻል የቆየሽው ከእርኩሳን መናፍስት ጋር ስለሆነ ዛሬ ነገ አትበይ። የምታምሪ ገና ወጣት ንግድ ሽ ብዙ ተስፋ አለሽ።
@alemituali6406
@alemituali6406 7 ай бұрын
አይዞሽ ጠነካራና ብርቱ ሆነሽ ኑሮሽን አሸንፈሽ መኖር ሰጀምሪ ;ሀብታም ስትሆኝ እንኳን ወንድም የሩቅ ዘመድም ሊቀርቡሽ ይወዳሉ።እግዚአብሔር ን ቅረቢ ው።
@tig59905
@tig59905 7 ай бұрын
እጅግ ልብ ሰባሪ ታሪክ ነው 😢አይዞሽ የኔ እህት በ እግዚያብሔር እርዳታ እዚ ደርሰሻል ነገ የተሻለ ቀን ነው የሰው ሂወት የምታመሰቃቅሉ ሰዎች እግዚአብሔር ይፍረድባቹ😢
@abebamesele-7371
@abebamesele-7371 7 ай бұрын
አለምየ በጣም ነዉ የማመሰግን
@fatumamohammed9256
@fatumamohammed9256 7 ай бұрын
በጣም ጥሩ ደግ ሰው ነህ አለህ የጠበቀህ በረታ አለህ ይረደናል
@rabimhammed119
@rabimhammed119 7 ай бұрын
ሀገራችን ምን ያልተሰራ አለ ያልሰማነው እንጅ አላህየ መጨረሻየን ምን ታደርገኝ ይሆን
@tiruyetesemma463
@tiruyetesemma463 7 ай бұрын
You are so gorgeous!! Angths tayito ayitegebm ❤ strong nesh
@korichafantaye1135
@korichafantaye1135 7 ай бұрын
I feel sorry for this girl she suffer a lot be strong.
@user-mu2ni4ek2x
@user-mu2ni4ek2x 7 ай бұрын
ወይ ጉድ የሚጠፉ ህጻናት ምን እየተደረጉ ይሆን ይሄኔ፣ የኔ እናት እንኳን እግዚአብሔር አተረፈሽ ፈጣሪ ቀሪ ህይወትን ያስርፍሽ
@abenetwoldesenbet9117
@abenetwoldesenbet9117 7 ай бұрын
እህቴ እንካን በህይወት ተገኘሽ አይዞሽ ፀበል ብትሄጂ መልካም ነው። በርቺ
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,5 МЛН
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 51 МЛН
Русалка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,5 МЛН