ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይን ከልቤ አመሰግናለሁ (ሌንቦ ባዶ እግር)

  Рет қаралды 57,626

Fana Television

Fana Television

Жыл бұрын

ቤለር 15 ሜዳ አካባቢ ነዋሪ የሆነው ሌንቦ / መኮንን ሃ/ ማሪያም/ ያለፉትን 22 ዓመታት ጫማ አላደረገም : በዚህም የተነሳ "ሌንቦ ባዶ እግር " የሚል መጠሪያን አግኝቷል :: ሌንቦ እጽዋትን ለሀገር; መጽሀፍትን ለህጻናት በሚል ሀሳብ በአካባቢው በግሉ ሲንቀሳቀስ ቆይቷል:: በዚህም ፋና ከ6 ወር በፊት በቦታው ተገኝቶ ቀረጻ አድርጎ ነበር:: አሁን ላይ ሌንቦ ጎብኚ አግኝቻለሁ ይላል::

Пікірлер: 128
@hannaethiopia4321
@hannaethiopia4321 Жыл бұрын
ሌቦ በጣም የገባው ሰው ነው ጠቅላይ ሚኒስቲራችንን የተረዳህ ጀግና ነው
@shobgshobhaa7964
@shobgshobhaa7964 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰👍👍👍👍🎓🎓🎓💜💜🤩🤩🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅🐅🐅🐅🎓🎓🥰🥰🤩
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
እዉነት ነዉ ያልከዉ ተባረክ።🙏🙏🙏
@eskindirbekure4168
@eskindirbekure4168 Жыл бұрын
የሚገርም ሰው ሌቦ አብይን የሚጠሉት ሌቦቹና ዘረኞቹ እንጂ ንፁሃን እንዲ ይመሰክራሉ🙏🙏🙏🙏ፋናዎች
@hanna9502
@hanna9502 Жыл бұрын
ይህ ሁሉ ደም የፈሰሰው በዘራቸው አይደል እንዴ?
@ruthboaz3984
@ruthboaz3984 10 ай бұрын
ሌንቦ ያንቺ ጭንቅላት እንዲነቃ ነው የሚታገለው
@ashagrebezabih1649
@ashagrebezabih1649 Жыл бұрын
ለፋና ቴሌቪዥን ለዚህ ፕሮግራም አዘጋጅ በርቱ ጀግኖች ፣ እናመሰግናለን። የሆነ ቀን የተሰሩ ፕሮግራሞችን ተመልሶ ማየት አለብን።
@workyeskitchen8370
@workyeskitchen8370 Жыл бұрын
ሌንቦ ብሩህ አይምሮ ያለህ አዲስ ትውልድ ለመፍጠር የምታደርገው ጥረት አስደናቂ ነው ።በርታ💚💛❤💚💛❤💚💛❤🌹🌹
@FitsumMeftehie
@FitsumMeftehie Жыл бұрын
በርታ ወንድሜ እናመሰግናለን ጠቅላያችን!!
@worldwide1360
@worldwide1360 Жыл бұрын
ሌንቦ መንፈሱ ጠንካራ ልጅ ነው:: የቸሬ በየአይነት በልቶ በኮካ ተዝናንቶ ስለ ትልቋ ኢትዮጵያ የሚጨነቅ ኢትዮጵያዊ ልጅ ነው:: ሰላምና ጤና እይለየው:: እኔ ነኝ ከአቧሬ ትዝታ!
@manalegsadick2561
@manalegsadick2561 Жыл бұрын
ጎበዞችበርቱየሀገሬወጣቶች።ሁሉነገርያልፋል።ነገብርሀንይሆናል።በርቱ
@adrisabess1885
@adrisabess1885 Жыл бұрын
God gives us amazing and great visionary PM like Dr Abiy Ahmed looking brightest future for the coming generations. And wonderful citizen working hard for our children 👏. God bless you bro Lenbo. Amen
@reflection9636
@reflection9636 Жыл бұрын
If there is a next generation of Ethiopians. The idiot is destroying the humanity and breeding cruel butchers. So far the country has regressed more than 50 years. I don't see any hope with thisbutcher.
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
ሊንቦ ወነድሚ የምትለው ሁሉ ልክ ነው የህ ትውልድ ተበላሸቶል ይህን ትውልድ በደግነገር ሞሙላት ያሰፈልጋል ጎበዝ ጠንካራ ነህ ጠቅላያችን እደአንተ አይነት ጎበዝ ጠንካራ ቢሊዎን ያሰፈልገዋል ወንድሚ እግዛብሒር አምላክ ይጠብቅልን ጠቅላያችን ጎበዙ ጠንካራው መርያችን እጅ እናመሰግናለን ሊሎችንም ለዝህ በጎ ሰራ ለተሰማራችሁ ኢትዮጵያ ዊያን እናመሰግናለን።
@edenteferi3037
@edenteferi3037 Жыл бұрын
ንጉሱ ብላቴናው መሪያችን ዶክተር አብይ "ክስተት" ነው ስል በምክንያት ነው!!!
@tgtg4600
@tgtg4600 Жыл бұрын
ሌንቦ አንበሳ!ኢትዮጵያዊ በርታልን ትውልድ ላይ መስራትህን ቀጥልበት ሰው ያለውን ይበል አንተ እንዳልከው እነሱ ናቸው ያበዱት ትውልዱን ከጫትና ከካራምቡላ ከአደንዛዥ ዕፅ አትርፍልን እንዳንተ ዓይነቱን ያብዛልን ጤና ይስጥህ ሀገርና ትውልድን ታሻግራለህ እድሜህን ያርዝመው!!❤
@whenimbored8404
@whenimbored8404 Жыл бұрын
አብቹ ምርጣችን 🌹🌹🇪🇹🇪🇹🙏🙏🙏👍🏽
@queenlove7485
@queenlove7485 Жыл бұрын
አቢቹ ማንን ማገዝ እንዳለበት ያውቃል የተሻለች ኢትዮጵያን እንደምናይ ተስፋ አለን የኢትዮጵያን ጠላቶች አላህ ያጥፋልን
@seifuhirpa5093
@seifuhirpa5093 Жыл бұрын
GREAT PERSON AND BRAVO Go AHEAD !!!
@mar-ph8bb
@mar-ph8bb Жыл бұрын
እዚህ ቁጭ ብለው እርስ በእርስ ከሚያባሉን በብዙ እጥፍ በልጠሀቸዋል:: ተትረፍረፍ , ህልምህ ካሰብከው በላይ ይሳካልህ
@mohammedseid6342
@mohammedseid6342 Жыл бұрын
ተባረክ ሌምቦ ምን ነበር እንዳተ አብይን ሌላው ህዝብ ቢረዳው
@Yodi_vlog
@Yodi_vlog Жыл бұрын
Good job lenbo keep going bro and thank you very much our beloved PM. Dr. Abiy ahemmed much respect 👏👏👏🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@ibrahimoumer7665
@ibrahimoumer7665 Жыл бұрын
በጣም መገደፍ ያለበት ሰውነው ሁሉም ሀላፉነት ማድረግአለብንእሱየሚደርገው ለሁሉም ሰወች ልጃችነው
@bslentaabebe8878
@bslentaabebe8878 Жыл бұрын
የምትገርም ሰው ነህ ጠቅላይ ሚኒስትራችን እንዲህ አይነት ቅን ሰው ነው
@birhanulegesse1463
@birhanulegesse1463 Жыл бұрын
Wow amazing guy pls keep it up
@yoftahegsilasse4742
@yoftahegsilasse4742 Жыл бұрын
ተቺዎችን ተዋቸው አንተ ግን በርታ በቀን አንድ ምዕራፍ ማንበብ የሚችል ትውልድ መስራት ግድ ነው...ይመችህ
@rebka5068
@rebka5068 Жыл бұрын
እኒ ይህ ወንድማችን ብሰማው በሰማው አልጠግበውም አንደዝህ አይነቱ ሀገር ገንቢ ለወገን አሳቢን ያብዛልን ጠንካራው ወንድሚ ሊንቦ ጤናን ከእድሚ ጋር እመኘልሀለሁ
@kskdsjkf9097
@kskdsjkf9097 Жыл бұрын
ሌንቦ እናመሠግናለን ብሩህ አዕምሮ ነው ያለህ በርታ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ይሁን
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ትልቅ መልክት ነው ያስተላለፍከው
@kxwolde5718
@kxwolde5718 Жыл бұрын
ይባርክህ ወንድማችን
@wondwossentiruneh4196
@wondwossentiruneh4196 3 ай бұрын
በአዲሱ ትውልድ ያለውን ትልቅ ክፍተት የሚሞላ ድንቅ ተግባር እና ጥረት ። በርታ !
@anthonysolomon9492
@anthonysolomon9492 Жыл бұрын
His passion is unmatched...he can be a good tutor. A real wise humble individual. Everything he said was on point....
@TG-44
@TG-44 Жыл бұрын
❤🙏🇪🇹lanebo min gezam jegna neh ❤📚📚great job books 📚📚📚📚📙📘📘🕯❤📚📚
@hailugetnet7158
@hailugetnet7158 Жыл бұрын
ትልቅ ክብር ለፈጣሪ እና ለሌምቦ ባዶ እግር
@jeloharuna5102
@jeloharuna5102 Жыл бұрын
በርታ
@hawibejega813
@hawibejega813 Жыл бұрын
Just amazing. Isn't it amazing when people see beyond now and self?
@hailugetnet7158
@hailugetnet7158 Жыл бұрын
🙏🙏🙏ለእገሬ ኢትዮጵያ
@husentirfu3454
@husentirfu3454 Жыл бұрын
እኔ እንዴት ደ/ር አብይ ሌንቦን አላየዉም ብየ ስጠይቅ ነበር የልብ አዎቂዉ አቢቹ ጥያቄየን መለሰልኝ እናመሰግናለን
@kedirredi3429
@kedirredi3429 Жыл бұрын
ከሆስፒታል የበለጠ ሜዳዎችና የንባብ ቦታ ቢበዙ ጤናማ ማሕበረሰብ ይገነባል
@Dave-kc1jb
@Dave-kc1jb Жыл бұрын
ሌምቦ እጅግ ድንቅ ሰው ነህ:: You are amazingly inspiring person. Huge respect! ✊🏽 ✊🏽✊🏽
@abasahmed6018
@abasahmed6018 Жыл бұрын
ምርጥ ሰው
@meazapaulos5585
@meazapaulos5585 Жыл бұрын
በርታ ሌንቦ።
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 Жыл бұрын
እድሜ። ይስጥህ። ይላሌው
@GetFit777
@GetFit777 Жыл бұрын
በርታ ባለብሩህ አእምሮ ሌንቦ።
@user-ft9no6co4d
@user-ft9no6co4d Жыл бұрын
Wendme adenakih negi tebark 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 Жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ
@fatumatube5204
@fatumatube5204 Жыл бұрын
ፓ ምን አለ ሁሉም እንዳተ ቢረዳው የኔ መሪ ጀግናዬ አብቹዬ ሺ አመት ይንገስልን
@destabakela5309
@destabakela5309 Жыл бұрын
በለ አእምሮ ቀጥልበት
@liudimtry6365
@liudimtry6365 Жыл бұрын
Yes we have good Prim.M he is wonderful. But my people Ethiopian mentality is very difficult. Unity is strength we didn’t understand yet
@takeleshibeshi9782
@takeleshibeshi9782 Жыл бұрын
ፈጣሪ ስራህን ይባርክልህ
@amensisa3648
@amensisa3648 Жыл бұрын
ይመችህ ልምቦ፣ አቢቹ❤
@Nahusenay123
@Nahusenay123 Жыл бұрын
ሌምቦ ትልቅ ሚዛን! የሰውነት ውሃ ልክ ለኔ ትልቅ ሰው ማለት እንዳንተ ስለ አሁኖቹ ሕጻናትና ስለመጪው ትውልድ ትልቅ አሻራ ለማስቀመጥ ሚናቸውን የሚወጡ ግለሰቦችን ነው።
@alialax4188
@alialax4188 Жыл бұрын
ዋው ምርጥ ሰው ሌንቦ አቢቹ ስለጎበኛው በጣም ደስስስ ብሎኛል
@remlahussain3430
@remlahussain3430 Жыл бұрын
የኔ ወንድም አላህ ይዳህ አብቹ❤ አላህ ይጠቅው
@rabiahussien5022
@rabiahussien5022 Жыл бұрын
ወደም ጀገናው እውነተኛ አገር ልጀ በርታ
@zaratube7343
@zaratube7343 Жыл бұрын
እውነት ትውልድ አይምሮ መስራት አለበት
@kokobk4017
@kokobk4017 Жыл бұрын
ዶ/ር ነን የሚሉ አገር ያፈርሳሉ ወንድማችን ለትውልዱ የሚቆረቆር ሰው
@tumaaitala9520
@tumaaitala9520 Жыл бұрын
ሀገሬ ሰለምሽ ይብዘ
@mekdeskebede610
@mekdeskebede610 Жыл бұрын
*Merin eko yemimertew Egziabher new* sew bekentu yilefal.Lembo adnakih negn
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
ትክክል ነህ አብይም መጪው ትውልድ አየገነባ ነው ያለፈው ጠፍቶል
@ethio-code6509
@ethio-code6509 Жыл бұрын
Wow ጎበዝ በእውነት አንበሳ ነህ ::
@helina5990
@helina5990 Жыл бұрын
የሚገርም ነው
@user-gk4fi1wi2t
@user-gk4fi1wi2t Жыл бұрын
ትክክል ወንድሜ ሱፍ ለብሰው የሚሄዱ ተማርን የሚሉ ናቸው ሀገርን እያፈረሱ ያሉት በርታ ሌቦ ትልቅ ደረጃ እንደምትደርስ ሙሉ ተስፍ አለኝ።
@elyaskamilebrahim8248
@elyaskamilebrahim8248 Жыл бұрын
ትክክል ነክ በርታ ጀግና ኢትዮጵያ
@fantaneshsamuel9762
@fantaneshsamuel9762 Жыл бұрын
አንተ ጀግና ነህ
@Adis001
@Adis001 Жыл бұрын
እኔ ገና ልጅ ህግ አስታውሳለው ገና ሜዳው ሲታረስ እዛው አካባቢ ስለአደኩት እና ይሄንን የልጅነት ሜዳዬን በማየቴ።
@Hulem_Tesfa_Ale
@Hulem_Tesfa_Ale Жыл бұрын
አቢቹዬ ቅን ሰዉ ነህ ኑርልን
@tumaaitala9520
@tumaaitala9520 Жыл бұрын
ወው በርተ
@wardewarde9415
@wardewarde9415 11 күн бұрын
Wooooooooo መበሩታታት አለበት blessed 🙏🙏🙏🙏
@godisgoodallthetime836
@godisgoodallthetime836 Жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ አብቹ ጀግና የስራን አክባሪ
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 Жыл бұрын
ምንአለውጣቱ ከሚዘርፉ ሰውከሚገሉ እዳንት ቢሖኑ
@Adwa_Africa
@Adwa_Africa Жыл бұрын
ገራሚ ነው እፅዋትና ህፃናት ላይ መስራት 22 አመት በባዶ እግሩ የሚሄደው ጥበበኛ!
@mitikekelif8873
@mitikekelif8873 Жыл бұрын
አብያችንማ መልካምቦታ አይጠፋም
@maiklbaly2524
@maiklbaly2524 Жыл бұрын
💙💙💙💙💙💚💚💚💚💚💚❤❤❤❤❤❤
@m1supportbdf513
@m1supportbdf513 Жыл бұрын
Lanboo i like your the best man
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord Жыл бұрын
FANA BROADCAST, I would like this man, Lenbo to put on shoes. When I come back to ETHIOPIA I will contact you concerning Lenbo. Thank you, FANA BROADCAST.
@1heroabechu
@1heroabechu Жыл бұрын
ጫማ ማረግ አቅቶት አይደለም ወንድሜ እቺን የተባረከች ሀገራችንን በጫማ አልረግጣትም ብሎ ነው። በነገራችን ላይ በባዶ እግር መሄድ ለጤና ጥሩ ነው።
@CHRIST-Anchord
@CHRIST-Anchord Жыл бұрын
@@1heroabechu BUT, see we don't want him get hurt! ETHIOPIA YOU AMAZE ME! I 💕 YOU🙏
@milliongebretsion1646
@milliongebretsion1646 Жыл бұрын
መንግስት እንደት አይነቱን ቀረብ አርኄ ስራ ቢስጥህ ብዙ ስው በአስተሳሰብም በብዙ ኑገር ትቀይራለህ መሪ ሰጥቶን ነበር ህዝብ ነው ያልገባው እውነት እሱ የሚለውን ቢከተሉት ትልቅ ራእይ ነበረው
@zenat617omer9
@zenat617omer9 Жыл бұрын
የኛ ሀገር ህዚብ እንኳን በወሪ በድላ አይገባዉም በራስቸዉ ነዉ የሚናገሩት ብንተጋገዚ እትልቅ ቦታ እንደርስ ነበር
@Adis001
@Adis001 Жыл бұрын
አመለካከትእን እደግፋለው ግን ቻማ አለማደረግእ ያንተ አስተሳሰብ ንው፣እኔ አብይ ጀግና ነው ግን እንደ ድሮ ስሞች አታስብ ጊዜው የሰለተነው ቻማ አድርግ በዚእም መሰረት ይሰብከውን አሳካ።
@alemayehulechisa8623
@alemayehulechisa8623 Жыл бұрын
Abichu na Lembo = Ethiopia
@mubarekma3443
@mubarekma3443 Жыл бұрын
አብይ ለሺ አመት ይግዛን
@hanahoney3669
@hanahoney3669 Жыл бұрын
Love you our PM ❤️
@emmahmed8394
@emmahmed8394 Жыл бұрын
የሀገራችን ወጣቶች የዉስጣቸዉን መስራት ሰላማይችሉ ነዉ ጫት ቃሚ ሰካራም የሚሆኑት
@sfggfgddg7876
@sfggfgddg7876 Жыл бұрын
ኧረ ይሄን ሰው እንዴት ላግኘው? እንዳለ አስተሳሰቤንና ስራዬን እቅዴን ይዞታል። በገንዘብ ደሃ ነኝ ግን ወደ 700 መፃህፍት አሉኝና አብሬው መስራት እፈልጋለሁ።
@1heroabechu
@1heroabechu Жыл бұрын
አዋሬ 15 ሜዳ ጋር ታገኘዋለህ
@user-zq4iy2cc2r
@user-zq4iy2cc2r Жыл бұрын
ስመኘው የነበረ ው ነው እግዚአብሔር ይባርክህ ይሄንን ልጅ አብይ ባየው ስል ነበር
@saiddenaka3118
@saiddenaka3118 Жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💯✔️
@user-hi9fq4fj6j
@user-hi9fq4fj6j Жыл бұрын
ይህ ሰውየ ቃላት የለኝም
@tiruneshkassaye1821
@tiruneshkassaye1821 Ай бұрын
Tarek nawe
@tirsitgeda3689
@tirsitgeda3689 Жыл бұрын
Good job!!
@yilmakidane110
@yilmakidane110 Жыл бұрын
Gutteres is a Portuguese diplomat.
@paradox9546
@paradox9546 Жыл бұрын
አቤት ምላስ። ከእውቀትሽ ምላስሽ ይረዝማል ማን
@user-ki3qz4bq1m
@user-ki3qz4bq1m 6 ай бұрын
ለምርጥ መሪ የተሰጠ እውነተኛ አስተያየት ነውና እናመሠግናለን አብያችን እንዲህ ነው ስም የምታጠፉ አሉባልተኞች ከዚህ በሚገባ የምትማሩ ይመስለኛል ልቦናውን ይስጣችሁ ።
@kidestsimma1067
@kidestsimma1067 Жыл бұрын
Batamesgnewema mane eze yakerbekal
@tewabechdemesse3547
@tewabechdemesse3547 Жыл бұрын
ባዶ እግር መሄድ ነውር አይደለም ለምድራችን ሕዝብ ነውር ያልሆነ ነገር ነውር ነው
@menejat9904
@menejat9904 Жыл бұрын
ምትገርም ሰዉ ነህ ጭቅላት ላለዉ የጭንቅላትህን ትልቅነተ ያየዋል
@mebratemengistu1729
@mebratemengistu1729 Жыл бұрын
Tekekl yegebah sew
@alemayehu7036
@alemayehu7036 Жыл бұрын
ጋዜጠኛዋ sense of humour ይኑርሽ
@jimmaworkurgessa8247
@jimmaworkurgessa8247 Жыл бұрын
ባዶ እግር መሔድ ለጤና በጣም ጠንቅ ስለሆነ ጫማ ብታደርግ ጥሩ ነው::
@bluecat5365
@bluecat5365 Жыл бұрын
ሌንቦ ጫማ ማድረግ ቢጀምር አሪፍ ነው - ትልቅ ሰው 🤔
@sikosilo5192
@sikosilo5192 Жыл бұрын
እናመሰግናለንመልካምሰወችንአላህያብዛልንወድሜአይዞህበርታ
@senaittesfazgi9707
@senaittesfazgi9707 Жыл бұрын
But wear shoes 👞 protect from dirt
@worldwide1360
@worldwide1360 Жыл бұрын
ሌንቦ ብረት ነህ:: አብይ እንጨት ነው:: አንተ ለምን እንዳደነቅከው ይገባናል::
@yohanesberhanu8859
@yohanesberhanu8859 Жыл бұрын
ይሄ አሁን ጥሩ ጭንቅላት ይዞ አቅዋራጭን የሚጠየፍ ሰርቶ በመለወጥ ብቻ እራሱን ያሳመነ ነው።
@worldwide1360
@worldwide1360 Жыл бұрын
ሴጣኑን መላክ ነው ባይል ፋና ምን እግር ጥሎት?
@fekaduyimer4697
@fekaduyimer4697 Жыл бұрын
የህዋሀት ተላላኪ ድስት ላሽ ጁንታ ነህ ዱቄት ባንዳ የሙቀጫ ልጅ ነህ
@testrobi1702
@testrobi1702 Жыл бұрын
Lebo des yelale ate teru sew nek yegebakal
@fanoforum360
@fanoforum360 Жыл бұрын
ቀባጣሪ
@mebratumebratu2341
@mebratumebratu2341 Жыл бұрын
ደሮዎች እኮ በሽታ አይቋቋሙም ምነው የመላ ምትሽ ተመችቶኛል ግን በጣም ዉሸታም ነህ
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Beautiful gymnastics 😍☺️
00:15
Lexa_Merin
Рет қаралды 15 МЛН
በአንድ ፓርክ 7 ፋብሪካዎች ያቋቋሙት ግለሰብ
5:38
የኮሪደር ልማት በባሌ ሮቤ ከተማ
14:14
Fana Television
Рет қаралды 2,8 М.
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН