No video

ዉሎ ችግኞችን አፍርቶ የሚሸጠዉ አትክልተኛ በእሁድን በኢቢኤስ/Ehuden Be EBS Wilo

  Рет қаралды 212,854

ebstv worldwide

ebstv worldwide

Күн бұрын

Пікірлер: 614
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
አያቴ የደሃ ልብ ሀብታም ነው ትላለች አያችሁ ከእርስ በላይ ለሰው መኖር ሌንቦ በባዶ እግር እግዚአብሔር ከፍ ያለውን እንጀራ ይሰጥህ በጣም ልክ ነህ ሕይወት በፕሮግራም ስይሆን እሷ በማርች በርታ
@jerrymalona9880
@jerrymalona9880 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qpmmd7Kqx8fNhnk.html ባሌ በሚጥሚጣ አቃጠለኝ ሊይዩት የሚገባ
@-zedye
@-zedye 3 жыл бұрын
ምም ሁለ አስታይትሺድንቂነዉ
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
ትክክል የድሀ ልብ ሀብታም ነው።
@user-ti1ij4bc9q
@user-ti1ij4bc9q 3 жыл бұрын
Wud
@kedyetube4847
@kedyetube4847 3 жыл бұрын
እንደመር
@user-zx4mt8dx6o
@user-zx4mt8dx6o 4 жыл бұрын
ባስቸኳይ ጓንት እና ውሀ ሌሎች ሌሎች ድጋፎች እዲደረጉለት በትትና እጠይቃለሁ
@sifenkejela9205
@sifenkejela9205 3 жыл бұрын
😅😅😅😅❤️💚❤️😘😘😘😘😘😅😅😅😅😅😅😅😅
@user-bn2hu9tj7u
@user-bn2hu9tj7u 4 жыл бұрын
ስራው ብቻ አይደለም ንግግሩም እራሱ በጣም ድንቅ ነው ግን ለጥንቃቄ ቆሻሻ ሲነሳ ጓንት ቢለብስ❤❤
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
በጣም
@gizachewalemnesh1611
@gizachewalemnesh1611 3 жыл бұрын
ብር የለውም
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
@@gizachewalemnesh1611 እሱ አይደል ችግሩ
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
@@gizachewalemnesh1611 ጭንቅላት ያለው ሁሉ ብር የለውም። ግን ደስታ ያለው ብር የለለው ጋር ነው
@hayatreda7683
@hayatreda7683 3 жыл бұрын
ለእጉሩ የላባሰ ለእጁ አይለብስም ጉደዩ ከይምሮ ነው
@senduyigezusendu4531
@senduyigezusendu4531 4 жыл бұрын
ይህንን ልጅ ሳላደንቅ አላልፍም
@sweetlove2592
@sweetlove2592 4 жыл бұрын
ህይወት የከበደችን አንዱ ከአንዱ በላይ ሊሆን ስለሚአስብ ነው። እናስተውል!! ይህን ልጅ የናቁ ይደነቁ! በርታ ወንድም።
@jerrymalona9880
@jerrymalona9880 4 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qpmmd7Kqx8fNhnk.html ባሌ በሚጥሚጣ አቃጠለኝ ሊይዩት የሚገባ
@jonsiinnat7835
@jonsiinnat7835 4 жыл бұрын
ትክክል
@miratuamare451
@miratuamare451 3 жыл бұрын
@@jonsiinnat7835 inem point beye yeyzkuat
@mimidemese2389
@mimidemese2389 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ በርታ ሁሉም እንዳንተ ብሆን ሀገራችን የት በደረሰች
@user-uk4yt9jn9l
@user-uk4yt9jn9l 4 жыл бұрын
በትክክል እውነት
@user-rc4fv2vt5u
@user-rc4fv2vt5u 3 жыл бұрын
ትክክል
@seadatube42
@seadatube42 3 жыл бұрын
በጣም ታታሩ ሰውነው
@user-er9zn1fd7r
@user-er9zn1fd7r 3 жыл бұрын
አባካችሁ የሚመለከታችሁ አካላት ይሔን ድንቅ ኢትዮጲያዊ እርዱት❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiopias1724
@ethiopias1724 3 жыл бұрын
እኛ ምን እንበል አንተ ባዶ እግርም ባዶ ጭንቅላትም ሆንኩ ብለህ ከፈራህ 🤔 የኔ ምሁር አንተ ነህ👌👍😍
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 3 жыл бұрын
እባካቹህ እርዱት ትልቅ ደረጃ የሚደርስ ልጅ ነው ጀግና ሰው ነው በጣም የሚደነቅ
@bezasisay644
@bezasisay644 4 жыл бұрын
ደሀ ቆራጥ ነዉ የሚባለዉ እወነት ነዉ ሁለት ክፍል ቤት ሰቶ ኩሽና የምታክል ቤት መስጠቱ ትልቅሰዉ ይባርክህ
@nateterefe4798
@nateterefe4798 3 жыл бұрын
Kena sew cilahone new egzabhar yibarkaw
@abdumhamed8083
@abdumhamed8083 3 жыл бұрын
በጣም ምርጥ ሰው
@hamad7011
@hamad7011 4 жыл бұрын
የኔ ወንድም አይዞክ እኔም ከልጅናቴ ጀምሮ በበዶ እግሬ ናበር የምገዘው በቅርብ ግዜ ጨማ ማልበስ ጀማርኩ የምርጥ የገበሬ ልጅ ናኝ
@cfhggg5042
@cfhggg5042 3 жыл бұрын
ይህ ልጅ ግሩም ጭቅላት ነበረው ግን ማን ይርዳው ኢንሸአላህ የማታ እጀራ ይስጠው
@hulualemu2972
@hulualemu2972 3 жыл бұрын
Qq is ah da wee we q ah saw Zade as w the teaht an cc q ew sawefeaws was an b Hi dan we et aaa bff
@kiyakiya9278
@kiyakiya9278 3 жыл бұрын
ትልልቅ ሚዲያ ያላቹህ ሰወች እርዱት መንግስት ሊረዳው ይገባል ለሀገራችን የሚጠቅም ልጅ ነው
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
መንግስት መግደል ማገዳደል እንጂ መርዳት አያውቅም። እኛ ብንረዳው ብንተባበር ይሻላል
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
በትክክል
@Tubecawatatube
@Tubecawatatube 3 жыл бұрын
አድራሻውን ካለሺ ላኪልኝ
@fasikafasika5623
@fasikafasika5623 3 жыл бұрын
በትክክል
@rahmatul4154
@rahmatul4154 3 жыл бұрын
ኤሄ ሰዉዬ እስት አርትስቶች በድራማው ወይም ፊልም ብታሳሩት በጣም መስረት ይችላል ስላዝ መላትም ብዙ ነገር መስረት ይችላል ለምሰሌ ትወና ላይ መለቴ ነው ብኖረው ቡዞዎችን ይረዳል
@hayuademhayuadem2708
@hayuademhayuadem2708 4 жыл бұрын
ፐ ሂወትን ያከበድና እራሳችን ሰዎች ነን አንዱ ካንዱ ለመብለጥ ከስራክ የበለጠ ንግግርክ ገራሚ ነው በጣምም !!!! አንተን አይቶ የማይማር ካለ ሰው መሆኑ ዋጋ ቢስ እንደሆነ ነው ሚገባኝ አቦ ይመችክ የበለጠውን እንጀራ ይስጥክ ።
@user-wx9ie1ei9t
@user-wx9ie1ei9t 3 жыл бұрын
ከቀረፃችሁት አይቀር ድጋፍም እድዴረግለትና የተሻለ ሂወት እድኖረው ስራውንም የሚያስፈልገውን በመርዳት ከፍያለ ዴረጃ እድዴርስ አስዴርጉለት።በተለይ ለሱ ከቆሻሻወቹ ጋ በተያያዘ በጤናው ላይ ችግር እዳይመጣበት መከላከያወች ሊሰጠው ይገባል
@sinkineshdemessie9862
@sinkineshdemessie9862 3 жыл бұрын
እስቲ ቁጥሩን አስቀምጡልን የሚገርም ነው መረዳትም ያለበት ሰው ነው ጌታ ይባርክህ እኔ ጫማና ልብስ ልግዛለት በግሩ ሲሄድ ምናምን እንዳይወጋው እባካችሁ ሁላችንም ይህን አንድ አኩሪ ጀግና ህልሙን ተረባርበን እንፈጽምለት 🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@user-xd1en1pi1e
@user-xd1en1pi1e 3 жыл бұрын
0920553161
@birtukanbekele5555
@birtukanbekele5555 3 жыл бұрын
ጫማ እንዲ አረግ አርጉት ሲቀጥል ደና ቤት ያስፈልጎዋል ትኩረት ስጡት ይህ ጀግና ነው ፈጣሪ ይባርከው ።
@user-wo7sh2dx9e
@user-wo7sh2dx9e 3 жыл бұрын
መሸለም አለበት ይሄ ልጅ አንተ የእውነት እግዛብሄር ለመንግስቱ እንደጠራህ አልጠራጠርም በርታ
@saudifh9097
@saudifh9097 3 жыл бұрын
እውነት ነው
@menejat9904
@menejat9904 4 жыл бұрын
ጀግና ነህ ልበ ሙሉ የሠው ምሣሌ
@fatumaadam8960
@fatumaadam8960 3 жыл бұрын
ማሻላህ
@fatiyaabanega9994
@fatiyaabanega9994 3 жыл бұрын
በ አውናት ባጣም ምርጥ ሰው ነክ ሁሉም ኢትዮጵያ እንዳዝ ብይሆን ዳስ ይል ናበር 👍👍👍
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
እፍ. የኔ አባት. አላህ. የተሻለህይወትይስጥክ. ያረብ. ጀግና ነክ. ለሌሎችአርያ. የምትሆን ጎበዝ. ሰበብንማድረስነው. እርዚቁ. የአላህሱብሀነ. ወታአላነው. በርታ. ትለወጣለክ
@hananry7106
@hananry7106 4 жыл бұрын
ኢቤኤሶችጎበዝናችሁ. እዲህአይነትሰው. አፈላልጋችሁ. በማቅረባችሁ. እናመሰግናለን
@mariyatube1661
@mariyatube1661 4 жыл бұрын
በጣም ጎበዝ ነህ ለወጣቱ አርያ ትሆናለህ እግዚአብሔር ብርታቱን ይስጥህ
@user-uk2yj3zz3k
@user-uk2yj3zz3k 4 жыл бұрын
በርታ ምርጥ አራያት ነህ ለወጣቶች በጣም ጎበዝ ነህ እጽዋት መንፈሰን ያድሳሉ ምርጥ አባባል ጭንቅላቴ ባዶ ከሚሆን እግሬ ባዶ ቢሆን ይቀለኛ የመንፈስ እርካታን ይሰጣል
@user-lv4oc9ll8l
@user-lv4oc9ll8l 4 жыл бұрын
👌
@user-jr9yl9rd8l
@user-jr9yl9rd8l 4 жыл бұрын
በእውነት ንግግርህ ስራህ በቃ ሁሉ ነገርህ ልዩ ነው የኛ አንበሳ በርታ እግዚአብሔር የልብህን መሻት ይፈፅምልህ ትልቅ ደረጃ ላይ ያድርስህ
@emnetemnet8067
@emnetemnet8067 3 жыл бұрын
አስቡት ለሱ መንግስት 2 ክፍል ቤት ሰጠው እሱ ደሞ 1 ክፍል ለተቸገርች ሴት ማርፍያ አድርጎ ሰጠው አቤት አይምሮ ከአይምሮ ዳሃ ከመሆን የገንዘብ ዳሃ መሆን ይሻላል thanks ለንቦ
@aberashtefra3677
@aberashtefra3677 3 жыл бұрын
ተባረክ ወድሜ ድግል እድሜና ጤና ትስጥ በምልጃዋ አትለይ መልካም ሰው
@HayatHayat-zf7zy
@HayatHayat-zf7zy 3 жыл бұрын
እህህህ ሀብታም ሁኜ የተቸገሩትን በረዳሁ ያረብብ
@user-fd4jm7st3p
@user-fd4jm7st3p 3 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዩጵያዊ ፍቅር የሆነ ልጂ ነፃ ምጡቅ አዕምሮ ያለዉ ሰዉ ነዉ በደንብ ልታግዙት ይገባል
@user-sb8st7yu9y
@user-sb8st7yu9y 4 жыл бұрын
🌻🌻💐💐💐🌻🌻 🌻🌺 እንኳን 🌺🌻 🌻🌹አደረሳችሁ🌹🌻 🌻🌻🌾🌾🌾🌻🌻 የኔ ጀግና
@akrammohammed8003
@akrammohammed8003 Жыл бұрын
ሌምቦዋ የእውነት ምርጥ ሰው ነህ በጣም ነው የምወድህ ሰላምህ ይብዛልኝ
@user-ku4wd1fn8s
@user-ku4wd1fn8s 3 жыл бұрын
ኢቤ ኤሶች እባክችሁ የውሃውን ነገር እንኴን እናተ እርዱት በጣም ሌንቦ ጠንካራ ሰው ነህ ለብዙዎች ትምህርት ትሆናለህ
@alemlema657
@alemlema657 4 жыл бұрын
ሁሉም እንዳንተ ብያስብ አገረችን የትበደራሰች መልካም ሰው ነክ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ👌
@user-er1vy2xf6o
@user-er1vy2xf6o 4 жыл бұрын
በእውነት የምትገርም ስው ነው እግዚአብአሔር አምላክ ያብርታህ ወንድሜ
@user-qz6vs3yb3o
@user-qz6vs3yb3o 3 жыл бұрын
EBS ሁሌ የሚገርመኝ ስታቀርቡ ሰወ እንዳገኛቸው ስልካቸውን share አታደርጉም እርግጠኛ ነኝ ብዙ ሰው ደውሎ ማግኘት የፈልጋል የሄን ልጅ ቢያንስ የውሄ ማጠራቀሚያ እንገዛለት ነበር ተባብረን
@ruqiyaahmed1282
@ruqiyaahmed1282 3 жыл бұрын
ትክክል
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
ትክክል
@amanuel1219
@amanuel1219 3 жыл бұрын
yes we will buy him.and gloves and garden equipment.and if he say yes nice boots shoes for work
@raheldary1343
@raheldary1343 3 жыл бұрын
ለኛም አሳውቁን በእውነትም መበረታታት ይገባዋል
@habtamhabtam2483
@habtamhabtam2483 3 жыл бұрын
0920553161 ሊቦ መርዳት ለምትችሉ የሱ ስልክ ነው ልብ አላላችውትም እንጅ አይናችው ስር ነው የድለላ ሱቁ ላይ ታፒላ ላይ አለ
@user-nv2ov7ri2l
@user-nv2ov7ri2l 3 жыл бұрын
ይሄ ልጂ እውቀቱ መንግስት ስልጣን ላይ ከተቀመጡት ይሄ ልጂ በአስር እጥፍ ይበልጣቸዋል ይመችህ አቦ
@mesidesign12
@mesidesign12 3 жыл бұрын
ትክክል ብለሀል ማርያምን አስር እጅ ይበልጣል። ለነገሩ መሀይም ነው ስልጣን የሚወደውም
@zenebechtadesse3940
@zenebechtadesse3940 3 жыл бұрын
Exectly
@selamawitghiwot2745
@selamawitghiwot2745 Жыл бұрын
አንተንሰ
@ethiopialove9780
@ethiopialove9780 4 жыл бұрын
በጣም አሰተማሪ የሆነ ልጅ እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ይሰጥህ ...
@yeheuotesrga1494
@yeheuotesrga1494 3 жыл бұрын
ዋው ይሄልጂ አነጋገሩ አሥተሣሠቡ ይመቸኛል አላህ ከፍ ያለአ፯ጀራ ይሥጥህ
@rebka5068
@rebka5068 3 жыл бұрын
የሀገሪ ህዝብ ከዚህ ልጅ ብዙ እንማራለን የሰረፈር ልጆች ከዝህ ልጅ ተማሩ ቢያንሰ የሰፈራችሁን ፅዳት ብትጠብቁ ለናተም ለአካባቢዉም ደህንንት ነዉ እና በተለይ የሸገር ልጆች ከዝህ ለጅ ተማሩ ጎበዙ ሊንቦ እናመሰግናለን በርታ ።
@helenbaletcha92
@helenbaletcha92 3 жыл бұрын
ሊቦ በጣም መልካም እና እውቀት የተሞላ ስው ነው ሚግዘው ባላሃፋት ወይሜ መኔግስት ቢያገኝ በጣም አሪፍ ነበር
@user-zr8rc3zm4h
@user-zr8rc3zm4h 3 жыл бұрын
ያንተን ቃላት ሁሉ ሰምቶ በተማረ ንሮ ያሁሉ ምስኪን ኣያልቀም ኣጋዳደሉም ነበር እግዚአብሔር ዕድሜ ኣብዝቶ ይስጥህ🙏🙏🙏🙏
@yggs5621
@yggs5621 3 жыл бұрын
ወንድም ድንቅ የሆነ አእምሮ ሰጥቶሃል እግዛብሄር እድሜና ጤና ይስጥህ
@maneyegeta7181
@maneyegeta7181 3 жыл бұрын
ኽረ ለዚህ ልጅነው መርዳት ሲያሳዝን ትልቅ ጭንቅላት አለው መንገድ የሚዘጉ የሃገር አሸባሪዎች ከዚህ ተምራችሁ መልካም ስራ ስሩ
@workeketem6692
@workeketem6692 4 жыл бұрын
አቦ ትልቅ ሁን እዳተ አይነት ሠው ያብዛልን ልበቀና ንቁ ነህ ከ 6 አመት በፊት ያልካት ንግግር በውሠጤ አለ አዛች ጉዳና ላይ ቁጨ በለህ😚እግዚ አብህር አምላክ እምዬ ኢትዮጰያ ሠላም ያድርጋት
@user-lx3cn2yi6n
@user-lx3cn2yi6n 3 жыл бұрын
እሄልጂ ገራሚ ነዉ የሆነግዜ የተናገረዉ ንግግን መቸም አይረሳም የኢትዩጲያ ህዝብ መዳሀኒት መግዣ አጥቶ ይሞታል ሲሞት ባባዱላ ይቀበራል አለ እና በጣም ጎበዝ ልጂ ነዉ ወደፊልሙ አለም የተቀላቀለ መስሎኛል አላህ ጥሩ ደረጃ ያዲርሰዉ
@lazer106
@lazer106 3 жыл бұрын
God create humans.Humans brain makes economy. Not economy makes human brain. What a gifted & talented young man. He will be rol model for most unemployed young Ethiopians generation. Praise God
@user-er7im4mz9h
@user-er7im4mz9h 3 жыл бұрын
ይህ ምርጥ ልጅ ሁሌም ብሰማው ዩማይጠገብ ልጅ
@sarabznshe2336
@sarabznshe2336 3 жыл бұрын
ምርጥ ሠው እረጅም እድሜ ከጢናጋ ፈጣሬ ይሥጥህ ተባረክ
@yuhhh4297
@yuhhh4297 3 жыл бұрын
ሌቦየ ተባረክ እዉነት ልዮ ሠዉ ነህ እግዝያብሔር መሻትህን ሁሉ ይሙላልህ ደሞ አተ ጠይቀሀት እቢ እምትል ሴት የለችም አትፍራ ሞክር ንፁህ ልብ ንፁህ ፍቅር አተጋ አለ ወዳጀ ሞክር ንፁህ ልብና ፍቅር የሚገባት ሴት ከሆነች አትቀርባትም እጅ ባይሳካም አትቀርብህም ሚስት እና ባል ከፈጣሬ ነዉና እሚሠጠዉ ፀሎት አርግ ልብህ የሚገባትን እድሠጥህ
@hikmayesuf2754
@hikmayesuf2754 4 жыл бұрын
እውነት ነው ንግግርህ በጣም ነው የተመቸኝ ሌምቦ በባዶ እግሩ በርታ ወንድሜ ፈጣሪ ያስብከውን ይስጥህ
@nuurlemischannel8898
@nuurlemischannel8898 3 жыл бұрын
የእኔ የሀገር ጀግና ነህ ለኔ የኔ ቅን እኔማ ምክሩ እንዴት እንደሚጥመኝ ዋውውውው
@martasenbeta9467
@martasenbeta9467 3 жыл бұрын
መታደል ነው እንዲህ አይነት ልብ አስተሳሰብ ሲኖር ..."የአይምሮ ድህነት" የሌለብህ እግዚአብሔር ይጠብህ
@rahwahuluf9387
@rahwahuluf9387 3 жыл бұрын
ሌምቦ ምርጥ ሰው ፈጣሪ ሰላሙን ያብዛልን የኔ ምርጥ ሃቀኛ ፈላስፋ ፈጣሪ ይባርክህ
@awolnur182
@awolnur182 3 жыл бұрын
መስጠት የለመደ እጅ የግድ ሀብታም መሆን አይጠበቅበትም ቀበሌ የሰጠውን ቤት ከኔ ለሚብስ ሰጠዉ ስል እንዴት ልብ ይነካል
@user-em6hs1lk6b
@user-em6hs1lk6b 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ያጠክርህ የኔ ጀግና ረጅም እድሜና ጤና ይስጥህ
@hubihabeshawit5717
@hubihabeshawit5717 3 жыл бұрын
የዘመናችን ድንቅ ሰው ብየሃለሁ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 4 жыл бұрын
የምወደው ምርጥ ሰው ንግግሩና ሀሳቡ ይመስጠኛል ተባረክ ብያለው
@elsahayleslase358
@elsahayleslase358 3 жыл бұрын
ኣንተ የኢቲዮጵያ ጀግና ኡፍፍፍ ስወድህ በጣም ነው እማደቅህ እረዥም እድሜናጤና እመኝላሃለሁ
@Selamawit-fw5ns
@Selamawit-fw5ns 3 жыл бұрын
ወንድሜ አንተ የሙሉ ስብእና ባለቤት! የፍቅር ማማ የሰውነት ጥግ! የመልካምነት ምሳሌ! የጥበብ አርበኛ ነህ! እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ያጎናፅፍህ ያንተን አይነት ሰዎችን ያብዛልን !
@user-on2ns9yc2q
@user-on2ns9yc2q 3 жыл бұрын
ለራሱ እየኖረ ለሰውም የሚኖር ሰው ነው ጀግና
@user-id7ou9iv5t
@user-id7ou9iv5t 3 жыл бұрын
ወላሂ ልዩ ልጅ ነህ ሁሌም ውስጤ ነህ በጣም ነው የማከብርህ
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
በእውነት ልዬ ነህ ወንድሜ መታደል በባዶ እግር መሄድ
@sarasarah4679
@sarasarah4679 3 жыл бұрын
ፈጣሪ ደህና ደረጃ እንድትደርስ የምን ጊዜ ፀሎቴነው እድሜ ይስጥክ
@fekrs5388
@fekrs5388 3 жыл бұрын
ጎበዝ እንዲ ተለውጠክ ሰላየውክ ደስ ብሎኛል
@yonasasmelash9795
@yonasasmelash9795 4 жыл бұрын
I’m glad to see this guy I remember him 5 years ago he was home less I’m happy u got ur life together bro
@piccolinamiquerido8128
@piccolinamiquerido8128 3 жыл бұрын
Wow.... amazing....may God bless you 🙏🙏🙏🙏 lembo
@saranoora5692
@saranoora5692 4 жыл бұрын
ጎበዝ በዚህ ግዜ ተከፍሎት እንኳን አንዳንድ ሰው ደስተኛ ሁኖ የማይሰራውን ስራ ነው የምትሰራው ጀግና ነህ
@mamamaa9740
@mamamaa9740 3 жыл бұрын
ሰላምህ ይብዛ የኔ ጀግና ።ቃላት አጠርኝ እድሜና ጤና ።ይስጥህ።
@edenabrham5451
@edenabrham5451 4 жыл бұрын
ዉዶቼ ይህ ሊጂ ከዚህ በፊትም በሌላ ቪዲዎ ታይቱዋል ልበል እሱ ከሆነ ከዚህ በፊት የተናገረዉ ንግግር እራሱ እደዘፈን እየተደጋገመ የሚሰማ ንግግር ነበር የተናገረዉ
@yezihalemtedla7185
@yezihalemtedla7185 4 жыл бұрын
Awo
@zufanzufan4943
@zufanzufan4943 4 жыл бұрын
Awo enem esu ymeslegnal .al
@zenayohannis1115
@zenayohannis1115 3 жыл бұрын
Awo
@ruqiyaahmed1282
@ruqiyaahmed1282 3 жыл бұрын
አዎ እሱ ነው
@bettydani2654
@bettydani2654 3 жыл бұрын
አዎ ሚኪ ሾላይ ታይቷል
@user-gl8mu3vx9l
@user-gl8mu3vx9l 3 жыл бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር ይባርክህ ዳሃ እኮ ልቡ❤ ንፁህ ነው💖
@user-df7jp2gs7q
@user-df7jp2gs7q 4 жыл бұрын
የኔ ምስክን ይህ ያልተነገርለት መልኣክ ነው እግዚአብሔር ረዥም እድሜ ና ጤና ይስጥህ ያፈቀርካት እድለኛ ናት ንፅህ ልብ ስላለህ
@iloveethiopiaghh4132
@iloveethiopiaghh4132 4 жыл бұрын
እፍ ይሄልጅይ ምክሩን አዳምጨየ አልጠግበሁም ሁለየም ቀርጹልን ይህልጅይ አድሎታን አይምሮ እኮ ፈጣሪአቦ ምናለሰውሁለሉእዳተይ ቤሆንልን እድሜ ጤና ሁለየም እመኝልሀለሁወድሜ አለም
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 4 жыл бұрын
የኔ ቆንጆ ምን ልበልህ አንተን ጠይቀሀት እቢ የምትል ሴት የለችም ጠይቃት
@semirsaeedmohammed6599
@semirsaeedmohammed6599 3 жыл бұрын
anchi agbyu
@Leyla-c5u
@Leyla-c5u 3 жыл бұрын
@@semirsaeedmohammed6599 ወላሂ ባላገባ ቀላል አገባዋለው
@ruqiyaahmed1282
@ruqiyaahmed1282 3 жыл бұрын
@@Leyla-c5u ሳይሰልም?
@taju__tube2824
@taju__tube2824 4 жыл бұрын
ሌምቦ እውነት ብለካል በኣካል ተራርቀን በሃሳብ እንቀራረብ 👍👌🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@nuurlemischannel8898
@nuurlemischannel8898 3 жыл бұрын
😍🥰
@GrandPrime-mt9px
@GrandPrime-mt9px 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርካው
@zubyedachala3556
@zubyedachala3556 3 жыл бұрын
👍👌💖
@Kukin168
@Kukin168 3 жыл бұрын
ደስ ሲል በአሏህ ንግግሩ ይማርካል አሏህ ይርዳህ ጤና ይስጥህ
@user-wf7ul7bm1y
@user-wf7ul7bm1y 3 жыл бұрын
ኣብየ ኣስተሳሰብ በጣም ደስ ይላል ወድሜ እድመ እና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ ያቀረባቹ እና አመስግን
@asisalemu1415
@asisalemu1415 4 жыл бұрын
ወንድሜ የልብክን መሻት ውሉ ፈጣሪ ያሳካልክ ጎበዝ ነክ እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን ፈጣሪ እረዥም እድሜ ከጤና ጋሀር አብዝቶ ይስጥህ በጣም መልካም ስራ ነው ምትስራው
@tsgaabeba7257
@tsgaabeba7257 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጥብቅኽ እግዚአብሔር አሳብክን ሁሉ ይሞላልኽ ትልቅ ቦታልይ እንድምድርስ እርግጥኛን ጥንካራ ሰው ነኽ
@rehana9542
@rehana9542 3 жыл бұрын
የእውነት ጀግና ነህ የአንተን ቤት ካአንተ ለባሰ መስጠትህ. ሳላደንቅህ አላልፍም ብሩህ አሚሮ ነው ያለህ
@user-fi8ed5qm7w
@user-fi8ed5qm7w 2 жыл бұрын
የኔሚስኪን አጀቴንበላዉ አላህየተሻለ ደርጃ ያድርስህ የኔወድም
@fikeralemu7063
@fikeralemu7063 4 жыл бұрын
በውነት ቃል የለኝም እግዚአብሔር ይጠብቅህ በርታ
@user-op7hu1nd6n
@user-op7hu1nd6n 3 жыл бұрын
ሌቤየ እግዚአብሔር ይባርክህ በኡነት በጣም ጡሩስውነህ
@taybatayba7511
@taybatayba7511 4 жыл бұрын
ወላህ ምክርህ በጣም ትክክል ነህ አላህ የመጨረሻ ጥሩ እንጀራ ይስጥህ ወድም
@alishotekie2278
@alishotekie2278 3 жыл бұрын
wow this brother is close to his soul!! im a dreamer sometimes I wish we all can think like him... no fight...no killings... no politics...no race..no regions...just being human and live in harmony...I wish to live in that kind of world...
@remlalove8526
@remlalove8526 3 жыл бұрын
ማሻአላህ ፈጣሪ እንደ ልብህ ንፁህነት ከዛበላይ አብልጦ ይስጥህ
@user-wx9ie1ei9t
@user-wx9ie1ei9t 3 жыл бұрын
አንተ ይህን የመሰለ አስተሳሰብ/ አእምሮ ይዘህ ባዶ ጪቅላቴን ከምሄድ ባዶ እግሬን ብሄድ ይሻላል ያልክ እኛስ ምን እንበል ኢሻአላ ካንተ ብዙ የምንማር ያድርገን
@sebirna7872
@sebirna7872 3 жыл бұрын
Gobez andante sewu bibeza tru neber🙏🙏🙏mredat ygebawal 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🙏🙏
@user-ie1kc7zc5c
@user-ie1kc7zc5c 3 жыл бұрын
በጣም የሚገርም ሰው ነው ይመችህ አባቴ
@misrakgashaw6848
@misrakgashaw6848 3 жыл бұрын
Lante yesetewun libona lehulum bisset melikam neber kalatochin letadaggi lijochi assitemir gobez sew neh god bless you 🙏😍💚💛❤
@Cirisitianoo
@Cirisitianoo 3 жыл бұрын
ይህ ልጅ በጣም ነው እሜያሳዝነኝ ግን ተስፋ ያለው ልጅ ነው አላህ ይጨምርለት 😍
@user-xk6kj2hy8k
@user-xk6kj2hy8k 4 жыл бұрын
ማሽአላህ ፍጣርእንዳተአይነቱንወንድም ያብዛልን
@adanechworku8448
@adanechworku8448 4 жыл бұрын
እንደዚህ ብዙ የሚሰሪ እያሉ ግን ታዋቂ የሆኑት ላይ ነው የምናተኩር እንደዚህ አይነቶችን ብናበረታታ ሀገራችን የት በደረሰች ነበር ፈጣሪ የልፋትህን ዋጋ ይክፈልህ ለራስህ ሳትኖር ለሰው እየኖርህ ነዉ
@user-hh8bg1vf8s
@user-hh8bg1vf8s 3 жыл бұрын
ተባረክየኔ ጀግና
@sileshifita2274
@sileshifita2274 3 жыл бұрын
ንፁህ ልብ ፣ ብሩህ አዕምሮ ፣ መልካም ራዕይ ያለዉ ሰዉ ነዉ ሌምቦ ። አለማችን እንደሱ ያሉ ብዙ ሰዎች ቢኖሯትም ነገር ግን ተንኮለኛ ዲያቢሎሳዊ ያን በቁጥር ስለሚበልጡ የሚሠራ እንዳይሰራ እንቅፋት ይሆናሉ ከመደገፍ ይልቅ መንቀፍ ያበዛሉ የክብር ቦታ ቢሰጣቸዉ ይጨማለቃሉ ሥራ ቢሰጣቸዉ ያጨማልቃሉ እኔ አጠፋሁ ይቅርታ አይዋጥላቸዉም ይልቁንም ንፁሐንን ጥላሸት ለማቃባት ሲሯሯጡ ይገኛሉ ከእኔ የበለጠ አዋቂ ይኖራል አያስቡም ከእኔ በታች ደሀ አለ አያስተዉሉም ብቻ ዓለማችን በተለከፉ ጠማማ ሰዎች እንደ ተናወጠች እያየን ትተናት እንሄዳለን ።
@tigist422
@tigist422 3 жыл бұрын
መንግሥት መሬት ቢሰጠው እና ገንዘብ አዋተን አበቦችን ዛፎችን እያባዛ በተደራጀ መንገድ ወደ ስራ ቢገባ ጥሩ ነበር
@queenf2346
@queenf2346 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ወንድም እግዚአብሔር ይባርካችሁ!!!!
@ethiopiaentertainment3145
@ethiopiaentertainment3145 3 жыл бұрын
We are fortunate to have an innovator like you amongst us.
@stube1983
@stube1983 3 жыл бұрын
ይሄንልጅ ሣላደንቅ አላልፍም ንግግሩ ዉይ በጣምነዉደሥየሚለኝ ጀግናነህ በርታ
@selamylove7060
@selamylove7060 3 жыл бұрын
አንተ ልጅ ግን በጣም ተደናቂ ነህ ትልቅ ደረጃ ያስርስህ ተወዳጅ
@salem4086
@salem4086 3 жыл бұрын
በጣም ይገርማል የሀገረ ሰዉ ይህ ሰዉ ለሁለቸን ትምህርት እየሰጠን ነዉ
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
UNO!
00:18
БРУНО
Рет қаралды 4,9 МЛН
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.49 "ሂሩት አስጨናቂ"
50:09
ebstv worldwide
Рет қаралды 113 М.
Baye Speedy - filfilu - Yesira Limid 3 - kibebew Gedda
6:22
DJ SPEEDY ENTERTAINMENT
Рет қаралды 185 М.
ጎርጎራ የዘመን ድልድይ | ልዩ ዘጋቢ ፊልም
37:31
Challenge matching picture with Alfredo Larin family! 😁
00:21
BigSchool
Рет қаралды 41 МЛН