አጭሩ ኢትዮጵያዊ

  Рет қаралды 2,888,300

Fana Television

Fana Television

6 жыл бұрын

70 ሴንቲ ሜትር ከሚረዝመው የ23 ዓመቱ ወጣት ኢትዮጵያዊው ጋር የተደረገ ቆይታ በፋና ቀለማት።
ወጣቱን ማገዝ የምትፈልጉ ሰዎች በ0965 14 77 00 ብቻ በመደወል ቀጥታ እሱን ማግኘት የምትችሉ መሆኑን አንገልፃለን።
በዘገባው ላይ የሚታየው የስልክ ቁጥር አሁን ላይ የወጣቱ አለመሆኑን ለመግለፅ እንወዳለን።

Пікірлер: 1 500
@rimbentabdo1560
@rimbentabdo1560 6 жыл бұрын
በመጀመርያ አልህምድላህ አለኩሊሀል በዚ አጋጣሚ እንደዚ አይነት ምርጥ ጎደኝ ማግይቱው ደስ የሚል ነገር ነው እና እሱውም ደስ የሚል በራስ መተማመን አለ እርግጥኝ ነው ብዙው ነገር መስራት እንደሚችል ሁሉም ሰው እኩል ነው እኩል ነው ሲባ በቁመት አደለም ሰው ሰው በመሆኑ እና ጤና ይስን አላህ መልካሙን ይወፍቅህ ሂዳያም ይስጥህ
@temimatemima3730
@temimatemima3730 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰ሱብሃን አላህ የኔ ጌታ ጥራት ይገባህ አሱ አንድን ነገር ሲሰጥ መካሻ አለዉ ትልቅ ቦታ ያድርስክ
@phonetastic4013
@phonetastic4013 Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የልቦናህን መሻት ያፈፅምልህ ወድሜ ❤❤
@queensheba2506
@queensheba2506 3 жыл бұрын
በጣም ያሳዝናል 🙏🏾😍 እግዚአብሄር ይባርክሕ አይዞህ!!
@hanatekalgn35
@hanatekalgn35 Жыл бұрын
አይዞህ፣የኔ፣አባት፣ለበጎ፣ነው፣እኛም፣እርሱን፣እናማርራለን፣ይሁን፣የማይቻል፣የለም፣እርሱ፣ታማኝ፣አምላክ፣ነው
@almazwasi5104
@almazwasi5104 3 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር ይመስገን እግዚአብሄር ስራው ድንቅ ነው አይዞህ በእግዚአብሄር ዘንድ እኩል ነን
@erinabella5455
@erinabella5455 5 жыл бұрын
በእግዚአብሔር መልክ የተፈጠርኽ በጣም የምትወደድ ሰው ነህ: ጉበዝ አክተር እንደምትሆን አልጠራጠርም : ደግሞ እግዚአብሔርን ይረዳሃል :
@rabiabintmohammed5089
@rabiabintmohammed5089 6 жыл бұрын
ጌታየ አልሀምዱሊላህ ከጤና ጀምሮ ሙሉ አካል አሟልተህ ለሰጠኸኝ ጌታየ ላቅ ያለ ምስጋና እደ ክብርህ የላቀ እደ ችሎታህ የጠራ እደ ግዛትህ የሰፋ ምስጋና ይገባህ አልሀምዱሊላህ ያረብ
@user-xr6wo5xh6o
@user-xr6wo5xh6o 6 жыл бұрын
ሱብሃን አሏህ ኣልሓምዱሊላህ ኣሏሁ ኣክበር ሞራልህን ግን ሳላደንቅ ኣላልፍም ጎበዝ ነክ ኣላህ ያግዝህ
@lubabaabdo4101
@lubabaabdo4101 6 жыл бұрын
Subhan.allha alhamdulilha.ya.allha.sera.naw.
@irslammobeen1440
@irslammobeen1440 6 жыл бұрын
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ hii
@user-nc7hb7tr6r
@user-nc7hb7tr6r 6 жыл бұрын
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ selam new
@user-nc7hb7tr6r
@user-nc7hb7tr6r 6 жыл бұрын
ፍቕሪ 'ዩ መንገደይ ፊብ ላየ ላገኚሽ
@sakenahdiera7748
@sakenahdiera7748 6 жыл бұрын
የኢለሂ ነገራ ቡዙነዉ ከተፈጠሪኩ ኢሰከሁን የለዬዉ ነገሪነዉ ኤሄንን አጪረ ልጅ የሃሰብን ሁሉ ፈጠሪ ይሙለልክ በኡነት በጠም አዛኝ አለዉ
@user-xp4tm2fj3h
@user-xp4tm2fj3h 6 жыл бұрын
ደስ ሲል እግዚአብሔር ፍፃሜህን ያሳምርው ወንድሜ
@mesishanbel6017
@mesishanbel6017 6 жыл бұрын
Thanks God for everything❤
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 жыл бұрын
ግሩም እና ድንቅ ሆኜ ተፈጥራለሁና እግዚአብሔር ሆይ ለዘላለም ስምህ የተመስገነ ይሁን
@user-rp9se4nd2j
@user-rp9se4nd2j 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የአላህ ስጦታ ብዙ ነው አልሃምዱሊላህ በሁሉ ነገር አስተካክለህ የፈጠርከኝ ጌታየ ምስጋና ይገባህ ያረብ ☝ ያረብ የምወልዳቸውንም ልጆች በሁሉ ነገር የተስተካከሉ አድርግልኝ ሁሉ ነገራቸው የተሟላ ።አብሺር ወንድማችን ቁመት ብቻ ነውጂ ሌላው ነገር የተሟላ አካል ስላለህ ጌታህን አመስግን ከዚህ የባሰ ስንት ፍጥረታት አለ አይደል
@tamaralakov3999
@tamaralakov3999 6 жыл бұрын
😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁😁💜💜💜❤❤❤❤❤💜
@KefaleAlemu
@KefaleAlemu 5 жыл бұрын
Thank you for recording and posting this interesting video. I am amazing by Asnake's Iskista performance and humorous speeches. I am pretty sure that Asnake will be a great artist (celebrity). Please help him!
@user-ck6bw5mw1d
@user-ck6bw5mw1d 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ወልጣፋ ልጅ ነው። አአ መምጣቱ ጥሩ ነው። ጓደኛው ጠሩ ነው ሃሳብህ ሲም ካርድን ዘመን ድራማ ላይ ለናየት እንደምብጓጓው እሱም አያጣም። በጣምደግ ሰው ነህ እግዚአብሔር ይባርክህ።
@user-dd5we5cl6h
@user-dd5we5cl6h 4 жыл бұрын
የኔ አባት ወይይይይይይ አይዞህ ፈጣሪ ካንተ ጋ ነው በሰው ዘንድ የረከሠ በእግዚብሔር ፊት የከበረ ነው ሰው ቢሰድብህ አትጨነቅ ።በነገራችን ላይ ይህን ልጅ በትወና አለም ባየው ደስስስ ይለኛል
@selamwalelign9865
@selamwalelign9865 6 жыл бұрын
የኔ ውድ አይዞህ ሙሉ አካል አለህ ምንም እንዳትሸማቀቅ አንተ ትልቅ አቅም ችሎታ አለህ ከማንም የማይተናነስ ጥሩ ነገር እንደሚገጥምህ እርግጠኛ ነኝ በህይወትህ አይዛህ ወንድሜ ፍጣሪ ያለ ምክንያት አይፍጥረንም ያዘጋጀልክ አለ ታገኛለህ ምንም ተስፍ እንዳትቆርጥ ያመጣህ ልጅ እውነት ፍጣሪ ይስጥህ ውንድሜ እንዲህ ነው ሰው ማለት በጎ ብታደርግ ይጨመርልሀል እንጅ አይቀነስብህም ተባረክ ማሪ
@iyyy4091
@iyyy4091 5 жыл бұрын
ende anchi ainet astesaseb yalew sew bemebrat tefelgo emigegnbet ager lay new yalenew selii..... bicha yasaznalll
@HaleefaAiman
@HaleefaAiman 5 жыл бұрын
9
@rahmaaaaaa7101
@rahmaaaaaa7101 5 жыл бұрын
Hv
@user-ih5gc2cr8h
@user-ih5gc2cr8h 6 жыл бұрын
እኔን አይዞህ ሃቢቢ አንተም እኛም አላህ ዘንድ እኩል ነን ምናልባት ትበልጠንም ይሆናል
@hilinaarsemalej7805
@hilinaarsemalej7805 6 жыл бұрын
ትክክልብለሻል @
@Me-gn3os
@Me-gn3os 6 жыл бұрын
ትክክል ነሽ እህቲ
@mohmmaf7512
@mohmmaf7512 5 жыл бұрын
@@hilinaarsemalej7805 ትክክል
@user-yh1ht4gj1b
@user-yh1ht4gj1b 5 жыл бұрын
ትክክል
@user-bv8zz5ey1f
@user-bv8zz5ey1f 5 жыл бұрын
ትክልነሺ
@user-qh1lc6fu8x
@user-qh1lc6fu8x 6 жыл бұрын
ስለ ኩሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን የእግዚአብሔር ስራ ድንቅ ነው እባካችሁ የጥበብ ሰወች አግዙት ጓደኛው ደግሞ ምርጥ ልጅ ነህ እግዚአብሔር ይርዳችሁ
@petpet2948
@petpet2948 6 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ልጅ ነው፣ ባለው ችሎታ የተወሰነ አሰልጥነው ቢያሰሩት እንዲሁ ንግግሩ እንኳን ይጣፍጣል ደጋግመው ቢሰሙት አይጠገብም፣ በእውነት ሊታገዝ ይገባዋል፣በርታ የኔ ውድ
@tamaraadem5599
@tamaraadem5599 6 жыл бұрын
አልሀምዱሊልህ ሁሉም ያላህስጦታነው
@senaitw3121
@senaitw3121 6 жыл бұрын
Tamaraመሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው Adem ቐ
@ganetganet2858
@ganetganet2858 6 жыл бұрын
Tamaraመሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው Adem welcome
@aphiwemkhosana7496
@aphiwemkhosana7496 5 жыл бұрын
Tamaraመሻአላህ በጣም ደስ የሚል ፕሮግራም ነው Adem xx
@user-cn5zv1jy6o
@user-cn5zv1jy6o 6 жыл бұрын
የኛ ሀገር ችግራችን በፈጣሪ ስራ ገብተን ሰውን ማሸማቀቃችን ነው አይዞህ ጠንክር ትልቅ ደረጃ ትደርሳለህ ወንድም ነገ የተሻለ ይሆናል
@fafa-vx6zu
@fafa-vx6zu 6 жыл бұрын
TG ነኝ ..
@hayitbaharu2960
@hayitbaharu2960 5 жыл бұрын
.
@omardemon1284
@omardemon1284 5 жыл бұрын
አላያችሁም የውጪው ሙዴል የአለም አጨሯን አግብቶ ልጀአደወለደ አይ የኛሳው
@omardemon1284
@omardemon1284 5 жыл бұрын
አይዞህ የፈጣሪ ስራነው የኔ አሳዛኝ
@dhhh9739
@dhhh9739 Жыл бұрын
@@omardemon1284 💔😄🙄😜🤫🤓🤛💔😭😭jkguiò7777yccfo99909⁰09956 . Lllllkjjjlop00777p💔💔j 9
@debrituhalelo8383
@debrituhalelo8383 6 жыл бұрын
He got good skill. So sweet too. Made me relax. God bless የኔ ስንዝሮ።
@vsgsgsggs572
@vsgsgsggs572 5 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ ይህ የአላህ ስጦታነው የሠጠንም መቀማት የሚችል ነው ሁልግዜ አሚሮህ የሚዝናናበትን ነገር አላህ ይስጥህ
@elroitube27
@elroitube27 6 жыл бұрын
*እግዚአብሔር ሰላሙን ያብዛልህ ተፈጥሮ ማንም ሊቀይር አይችልም ከሰሪው ውጪ* ሁሉን ታደርግ ዘንድ ቻይ እንደ ሆንህ፥ አሳብህም ይከለከል ዘንድ ከቶ እንደማይቻል አወቅሁ።" (መጽሐፈ ኢዮብ 42: 2)
@baida7479
@baida7479 6 жыл бұрын
ሱባሀን አለህ ያራህማን አልሀምድሊላህ ለሁሉም ነገር
@gggg1787
@gggg1787 6 жыл бұрын
😘😘😍😭😭
@user-bn1yf3sg8s
@user-bn1yf3sg8s 5 жыл бұрын
r
@laki1118
@laki1118 5 жыл бұрын
ዜድ ነኝ ከኮቻ Baida thhfds
@fatoomfareed9442
@fatoomfareed9442 6 жыл бұрын
የኛ የኢትዮጵያ ብርቅዬ ጀግና ደሥሢል ንግግሩ ምናምን ሡብሀን አላህ ኧረሥለፈጣሪ ለዚ ጀግናችን ሥራ ሚሥት ፈልጉለት
@fatoomfareed9442
@fatoomfareed9442 6 жыл бұрын
😍😍😍😍😘😘😘
@Youarebad21
@Youarebad21 6 жыл бұрын
my kids love this guy, they watch this over and over, he should have a kids show.
@user-xo8zx8ef8n
@user-xo8zx8ef8n 6 жыл бұрын
ሥብሀን አላህ ሙሉ ጤና የሠጠን ፈጣሪን አመሥግኑ ይሄ የፈጣሪ ሥራ ነውና
@raskamuzu4183
@raskamuzu4183 6 жыл бұрын
የጉራጌ ልጅ ነኝ tda min ytbs wede lje eko new
@user-bw7xc1hy6v
@user-bw7xc1hy6v 6 жыл бұрын
የጉራጌ ልጅ ነኝ i
@khadijasultan4428
@khadijasultan4428 6 жыл бұрын
ን።አዳራሽ።የምታቁ።ከ
@housemadmadhouse6645
@housemadmadhouse6645 5 жыл бұрын
@@user-bw7xc1hy6v من
@housemadmadhouse6645
@housemadmadhouse6645 5 жыл бұрын
google في هذا المنتدى العام قفل
@lakachewbelachew1581
@lakachewbelachew1581 5 жыл бұрын
wonder full !! continue yo are so big and inteligent. i expect a great from you. you could`t be les capacite than the others.
@user-jg3rd3ks2g
@user-jg3rd3ks2g 6 жыл бұрын
ይገርማል የሰራዊት ጌታ እግዚአብሔር ስራህ ግሩም እና ድንቅ ነው
@user-jv1jk6sn7c
@user-jv1jk6sn7c 6 жыл бұрын
ጤናና ዕድሜ ስራና እንጀራ እንዲሁም ቆንጆ እምትወደህ ሙሽራ ፈጣሪ ይስጠህ አሜንንንንንንንንንንንንንንን
@user-kn2rc8kp5s
@user-kn2rc8kp5s 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ስራው ውብና ግሩም ነው
@marta-mk5we
@marta-mk5we 2 жыл бұрын
የኔ ምሥክን ሢያሣዝን
@Genettube
@Genettube 6 жыл бұрын
የኔ ማር ደስ ሲል እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርስህ
@alamamaha1369
@alamamaha1369 6 жыл бұрын
Genet mekbe
@alamamaha1369
@alamamaha1369 6 жыл бұрын
Genet
@mosestube2390
@mosestube2390 6 жыл бұрын
Wow በጣም ደስ የሚል personality . GOD BLESS him
@zuzuzuzu128
@zuzuzuzu128 6 жыл бұрын
የኔ አባት አፉ እራሱ እንዴት ደስ ይላል ፈጣሪ ይመስገን ጤና ሙሉ አካልን የሰጠን ተመስጌን ምኞትህ ተሳክቶልህ ለማየት ያብቃኝ ትዳርም ይመጣል ላንተ ያላትን ይሰጥሀል ምናልባት ከተቀመጡት መሀል እኔም ልሆን እችል ይሆናል ማንያውቃል ፈጣሪ ከማን እንደምያጣምረን ብቻ ይመችህ አቦ ተባረኩ ይህን የመሰለ ውድ ወንድም ስላስተዋወቃችሁን።
@ebrotube1113
@ebrotube1113 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አልሀምዱሊላህ ያረቢ
@fatumaomar5329
@fatumaomar5329 6 жыл бұрын
Subahan Allah የኔ ወድም ሞራልህ ግን ማሻአላህ
@user-wo3el7zj2x
@user-wo3el7zj2x 6 жыл бұрын
የኔ ጌታ ደስ ሲል እግዚአብሔር ትልቅ ቦታ ያድርስህ
@user-lu2ye9ow2y
@user-lu2ye9ow2y 6 жыл бұрын
የኔ ወንድም እድሜ እና ጤና ነው ዋናው ለሰው ልጅ ፈጣሪ እደሜና ጤና ይስጥህ ወንድሜ 😍😍😘😘
@NN-tw5pz
@NN-tw5pz 6 жыл бұрын
አደበቱ ሲያምር ፈጣሬ ሰላምህ ያብዛልህ
@zamm9794
@zamm9794 6 жыл бұрын
አልሀም ድሪላህ ስራህ ብዙ ነው ስራህ ድቅ ነው
@user-yw1gy2eu5o
@user-yw1gy2eu5o 6 жыл бұрын
የእግዚአብሔር ፍጡር ሁሉ ውብና ድንቅ ነው ምን ያስደነብራቸዋል አይዝህ😍😍😍
@saburasaburazebura7649
@saburasaburazebura7649 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ .ሙሉጤጣ ለሰጠህ .አላህ .ምስጋና .ይገባው አልሀምዱ ሊላህ .የኔ ማር አላህ ያግዝህ ..ሁሉም የአላህ ስራ ነው ..
@Arabana-kobo
@Arabana-kobo 6 жыл бұрын
የኔ ምርጥ አማርኛህ ፈገግ ያረጋን ትምርት ቤት ይደበድቡኛል ሥትል አሣዘንከኝ
@zazizawwwazuza9118
@zazizawwwazuza9118 6 жыл бұрын
የስደት ጓደኛማቾቹ aas
@hiwotakalu222
@hiwotakalu222 6 жыл бұрын
.
@sahadiyajamal9524
@sahadiyajamal9524 6 жыл бұрын
የስደት ጓደኛማቾቹ ያርብብ ያአላህ ስጦታነው ምንም አይባልም
@user-fw6zv9ff9g
@user-fw6zv9ff9g 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ የፈጣሪ ሥራ ብዙ ነው ።
@user-jt8mq4uh8x
@user-jt8mq4uh8x 6 жыл бұрын
እግዚአብሄር ሥራዉ ግሩም ነዉ አይሣሣትም የሚገርመዉ ነገር ትላት ከሠዎቼ ጋር ሡቅ ሄጄ ይሄንን ያክላል ግን ወድ ይመሥላን ግን ሤት ናት የእግዚአብሄር ሥራዉ ይገርማል እግዚአብሄር ይጠብቅህ
@selamawitberhe4283
@selamawitberhe4283 6 жыл бұрын
He is so especiall and very funny. Full of confident. God is wonderful we all are unique
@user-ew4yh5ml5b
@user-ew4yh5ml5b 6 жыл бұрын
ሱባሀን አላህ አይዞህ ውድም
@zainabsaid7394
@zainabsaid7394 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@user-nr4yi7tg5k
@user-nr4yi7tg5k 4 жыл бұрын
አይዞህ ወንድም ይሄ የተፍጥሮ ጉዳይ ነዉ ምንም አይነት የፍረሀት የእፍረት ስሜት እንዳይሰማህ አላህ የተሻለ ነገር ይስጥህ
@nrvana1623
@nrvana1623 4 жыл бұрын
ግሩምና ድንቅ ነው! የሚረዳው ቢያገኝ ውጤት የሚያስቆጥር ባለሞያ ይሆናል ብሎ ለመገመት አይከብድም ።ከሁሉም በላይ ግን ማነቱን በፀጋ ተቀብሎ ደስተኛ ሆኖ መታየቱ ነው!
@user-ym1nu2le4x
@user-ym1nu2le4x 6 жыл бұрын
ሰብሀን አላህ አልሀምዱሊላህ የአላህ ታአምር
@helensweet5226
@helensweet5226 6 жыл бұрын
የኔ ጌታ የፈጣሪ ስራ
@user-rx3zo8iu8q
@user-rx3zo8iu8q 6 жыл бұрын
አለሁ አክበር
@zahrakebede9429
@zahrakebede9429 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ የጌታ ስራ ድንቅ ነው አልሀምዱሊላህ አብሽር ወንድምየ በጣም አድናቂህ ነኝ ዘና ያልክ ነህ
@saudiksa7174
@saudiksa7174 6 жыл бұрын
አይዞህ የኔጌታ አይዞህ ፈጣሪ ስራ ነው ሙሉ ጤና ስላለህ አይዞህ ሰውን አትለምን ፈጣሪን እጅህን ዘርጋ ለፈጠረህ አይዞ ፈጣሪ ይከፍትልህ አሚን!!!!!
@AfricaLalibelaSML
@AfricaLalibelaSML 6 жыл бұрын
የስው ልጅ ተፈጥሮ ሁሌም ልዩነት አለው ስው ሁሌም በሰውነቱ ነው መከበር ያለበት 👍🏾😘❤️👈🏾 ውጭ ሀገር በቴሌቪዥን ፕሮግራሞች ላይም ብዙ ፕሮግራም አላቸው በሂወታቹው ላይ የተመረኮዘ በፊልም የእውነተኛ የሂወት ኑሮ አግብተው ወልደው ስራ ቤት ሁሉ ነገር እንደ ማንኛውም በቁመት እረጅም የሚያረገው እለታዊ ኑሮ ሲኖር እጅግ ድንቅ ነው👏🏽🤝❤️😘👈🏾 አሁንም በወንድማችን በቁመቱ ይህንን ስራ መስራት አይችልም ከመባል የስራውን ቦታ እድል መክፈት ነው እንደሱ የለት እህት ወንድሞች በር ተዘግቶባቸው በገጠር በከተማ ኢትዮጵያ ስንት የተረሱ ወገኖቻችን ስንት አለ😢🤔👈🏾 Facebook KZfaq ቴለቪዥን ላይ ከማቅረብ ብቻ አስናቀን ወቶ አየነው ሌሎችንም በር መክፈት ነው ሁሌም ሀገራችን የተለያየ ነገር ካለ አንድ ስው ላይ የፈጣሪ ቁጣ ነው ብለው እምነት ስለ አለም ይህ ስው ገለልተኛ ሆኖ በሂወቱ መኖር ይጀምራል ይህ እንዳይሆን ለውጥ በገጠር በከተማው ትምህርት መስጠት አለበት🤔🤔🤔 ፈጣሪ ሁሉንም ነገር አንድ አይነት አድርጎ አለም ላይ ፍጥረትን ቢያስቀምጥ ምን እንሆን ነበር ልዩነት ጥላቻ ፍራቻ ንቀት ቅናት መሆን የለበትም ልዩነት ስለሌለው ለማወቅ ጉጉት ማረግ ፍቅር በእሱ ቦታ እኔስ ቢሆን ብሎ ለሌላው ማሰብ ስላምን ይጨምራል አመስግናለሁ👏🏽👍🏾❤️😉👈🏾
@user-zv6ep1hl6h
@user-zv6ep1hl6h 5 жыл бұрын
rahima welo y rebi Yaalahi Alahi ysthi
@aishamohammad87
@aishamohammad87 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ
@mizuboo2189
@mizuboo2189 6 жыл бұрын
I love him...so adorable
@malkaabi8709
@malkaabi8709 5 жыл бұрын
የኔ ወድም አብሽሩ ይሔ ጥፊ አለም ነዉ በማይጠፋዉ አለም አላሁ ሠ .ዐ የምትፈልገዉን ነገር ያድርግልህ
@wudadisskifle1427
@wudadisskifle1427 6 жыл бұрын
እግዚኦ አምላኬ ስለሁሉም ነገር አመሰግናሀለው😑😑😑
@dinkeshfikre5122
@dinkeshfikre5122 6 жыл бұрын
Wudadiss Kifle bcjri
@halahala1387
@halahala1387 5 жыл бұрын
ሙዚቃ
@yibrahberhezelelow1032
@yibrahberhezelelow1032 5 жыл бұрын
Wudadiss Kifle the
@mariamtube2119
@mariamtube2119 5 жыл бұрын
@@yibrahberhezelelow1032 አይዝህ፣ወዲም
@Genettube
@Genettube 6 жыл бұрын
እስቲ ፊልም ውስጥ ቢሰራ ቆንጄም ተዋናይ ይሆናል አግዙት
@user-qt5rg3os9i
@user-qt5rg3os9i 6 жыл бұрын
አወን
@batheenaalamere2937
@batheenaalamere2937 6 жыл бұрын
Genet Mekbeb zerefines
@kamalahmad5304
@kamalahmad5304 6 жыл бұрын
Genet mekbebe ተደ
@jibriladr3964
@jibriladr3964 6 жыл бұрын
W
@majorkesete6109
@majorkesete6109 6 жыл бұрын
Genet mekbebe bjklkvxj
@fatoomfareed9442
@fatoomfareed9442 6 жыл бұрын
ግን በጣም ማደንቀው አብሮት ሊያሣክመው ያመጣው ወድማችን በፈጣሪሥም ለማመሥገን እፈልጋለሁ ሁሌም አብረኸው እደምትሆን ባለሙሉ ተሥፋነኝ 😍😍😘😘😘
@shewit1307
@shewit1307 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ውዴ የኛ ሀገር ሰው የሰው ክብር የለንም እጂ አስተሳሰብ አደኛ ነበርን
@rahmahussain4345
@rahmahussain4345 6 жыл бұрын
አላህ ምን ይሳነዋል ጥበቡ የሱ ሱበሀን አላህ አላህ ይገዝህ ወንድም
@dagefatamirat2215
@dagefatamirat2215 3 жыл бұрын
የእግ/ር ሥራ በጠም ይገርመል አይዞህ ወንድሜ
@hayatmohammed3260
@hayatmohammed3260 6 жыл бұрын
ሱብሃን አላህ አልሃምዱሊላህ
@rhuhijugughuj2069
@rhuhijugughuj2069 5 жыл бұрын
አብይ
@user-pe9in2vw6u
@user-pe9in2vw6u 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ ያአላህ ስራ እኮ ይገርማል አልሀምዱሊላህ ረቢ ለአለሚን ሲያወራ ደሞ ደስ ሲል አብሽር ፈታ ትላለህ የኔ ማኛ
@hannahana8031
@hannahana8031 6 жыл бұрын
He so happy ❤ thanks god
@ZedZTube
@ZedZTube 6 жыл бұрын
አላህ የፈለገው ይሰራል አሁን ላይ ግን ሰው ያስፈልገዋል በሚድያም ቢያስተዋውቁት አሪፍ ነው
@user-gz3cz1nz7d
@user-gz3cz1nz7d 6 жыл бұрын
ሱባሀንአላ
@almajid9033
@almajid9033 5 жыл бұрын
Oomi yaa
@almajid9033
@almajid9033 5 жыл бұрын
@@user-gz3cz1nz7d oomiyaa
@degendegen78
@degendegen78 6 жыл бұрын
እንዲህ ያለ ሰው በውጭው አለም ምን ያህል ክብር አንዳላቹው. ባዎቁ ምን ያስፈራቸዋል. ሁሉም ያምላክ ፉጡር ነው ምነው. ስልኩን ባዎቅነው አንደንድ ነገሮችነ በረደናው.
@haymanote1808
@haymanote1808 6 жыл бұрын
አለ ስልኩ እዚህ ላይ
@moonmoonlove8108
@moonmoonlove8108 6 жыл бұрын
Tesfai Mebrhatu ትክክል
@ndndndfffg1571
@ndndndfffg1571 6 жыл бұрын
Dnk new egziabher Sra tiyatr bet bimokr tru new
@nonenone3420
@nonenone3420 6 жыл бұрын
thank you for your support me too I want help him in America they have their own restaurant and everything accessible even tv show our people always negative I’m 5.6 tall they used to call me lots of names here in America they respect everyone equally.
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 6 жыл бұрын
ስልክ ቁጥሩ ከቢድዮው 6ኛው ደቂቃ ላይ አለልህ። 251 940 16 58 65 ነው።
@saudiksa7174
@saudiksa7174 6 жыл бұрын
አንተ ጥሩ ሰው፡ነህ ወገንህ ን የምትረዳ ረጅም እዲሜ
@hajaramohammad7139
@hajaramohammad7139 6 жыл бұрын
አብሽር ወንድሜ ሁሉም የጌታ ስጦታነው ጌታህን አመስግን ሰውች ይደግጡም ምንም ይበሉ አንተ ከነሱ አታስም
@asressugoshu9627
@asressugoshu9627 6 жыл бұрын
I Love you my brother!!
@snagn7311
@snagn7311 6 жыл бұрын
ሡብሀን አላህ
@muluasefa4296
@muluasefa4296 6 жыл бұрын
የኛ ወንድም እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርልህ። እግዚአብሔር ለሁሉም ነገር መፍትሄ ይስጥህ
@user-xy8lh7xb8d
@user-xy8lh7xb8d 5 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ ስራህ ድንቅ ነው ሁሉንም እንዴት እንደምታኖር ታውቅበታለህና እባክህ በነገሮች ሁሉ እርዳው።
@hqygthayaysiedsipd5522
@hqygthayaysiedsipd5522 6 жыл бұрын
ሱባህን አላህ
@amamaamm4635
@amamaamm4635 4 жыл бұрын
ሱብሀንአለ
@user-vm2hm7eo8i
@user-vm2hm7eo8i 6 жыл бұрын
አላህ የፈጠርው አላህ ይደርስለታል እሱፈጥሮታል ጥልው አይጥለውም።
@gdff6025
@gdff6025 5 жыл бұрын
ሙቀንመለሠ
@gdff6025
@gdff6025 5 жыл бұрын
ሙሉቀንመለሠ
@rukiyeyimer7503
@rukiyeyimer7503 6 жыл бұрын
የኔ ማር አላህ እድሜና ጤና ይስጥህ አይዞህ ወንድሜ ሁሉም ያልፍል ጥሩ ደርጃ ትደርሳለህ
@masratmasrat7708
@masratmasrat7708 6 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላለህ በርታ ወንድማችን እግዚአብሔር ያሰብከውን ያሳካልህ
@safiyaaaa2257
@safiyaaaa2257 6 жыл бұрын
ሱብሀን አላህ የአላህ ስራ ዋናው ጤና መሆንህ ነው ወንድም አይዞህ
@jibanmiah5534
@jibanmiah5534 5 жыл бұрын
Tty
@samra3023
@samra3023 5 жыл бұрын
ሠበሀን አላህ ዋና ዉ አፌያነዉ
@user-fs1uh1wb1d
@user-fs1uh1wb1d 4 жыл бұрын
@@jibanmiah5534 amry Amr
@user-fs1uh1wb1d
@user-fs1uh1wb1d 4 жыл бұрын
Aaamry
@user-fs1uh1wb1d
@user-fs1uh1wb1d 4 жыл бұрын
Amry
@user-vw9ot7re2z
@user-vw9ot7re2z 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሥራው ድቅነው ወድም አይዞህ
@alambenny413
@alambenny413 6 жыл бұрын
የእግዚአብሄር ስራው ድቅ ነው አይዞህ ወድሜ ሁሉም ነገር ለበጎ ነው በሰው ዘድ የተጠላ በእግዚአብሄር ዘድ ከፍ ከፍ ይላል። አይዞህ ትክክለኛ አድራሻ ከተገኝ አይኑን እናሳክመው ሰማይና ምድር የዘረጋው። እግዚአብሄር በሰማይ ይከፍለናል ወገን እንርዳው
@user-ps9jj7io7c
@user-ps9jj7io7c 6 жыл бұрын
ዋናው ጤና አይዞሕ እግዚአብሔር ካንተ ጋር ነው ደስ ሢል በድንግል
@jamilam9870
@jamilam9870 6 жыл бұрын
ምን።እደምል አላቅም ብቻ አልሀምዱሊላ እገዙት የአገሬ ልጆች የኔማር አብሽር ለኸይሩ ነው
@semirabintyimer8120
@semirabintyimer8120 6 жыл бұрын
ሱባሃን አላህ አጅብ አልሀምዱሊላህ አላህ ኸይሩን ነገር ይፍጠርልህ
@user-ty5wy6ju7z
@user-ty5wy6ju7z 6 жыл бұрын
SEMIRA YIMER YESUF ሱበሀንአላህ
@user-in7mu3sl6x
@user-in7mu3sl6x 6 жыл бұрын
ሡበሀን አላህ የአላህ ሥራ
@qed8187
@qed8187 6 жыл бұрын
የማንንም እራቁታም የፊልም ከምታስሩ ይህን ልጅ አስታሮት እስቲ ኢትዮጵያዊነት ይስማችሁ እግዚአብሔር መጨረሻው ያሳምርለት ወንድማችን
@ekram5806
@ekram5806 6 жыл бұрын
ሡበሃናላህ አልሃምድሊላህ አሏህ አክበር አብሽር ምንም አዳይከፋህ ሁሉም የላህሥጦታነው ሁሉንምነገር ሠው በፍላጎቱሣይሆን የሚያገኘው አላሥ ምርጫነው ሙሉአላል ሥለሠጠህ አላህን አመሥግን ሁሉምነገር ሥንሞት ፈራሽነው ኢንሻኣላህ ነገ በአኸራ በትሣኤቀን አላህ ይሠጥሃል
@user-sq9ir1tq1x
@user-sq9ir1tq1x 6 жыл бұрын
ሱበሀን አላህ ሱበሀንክ ያኢላሂ የሚታሻውን ትፈጥራለህ ሱበሀንክ ሚስኪንየ ያገላቱኛል ሲል አደሳዘነኝ 😢
@tttttttt4950
@tttttttt4950 5 жыл бұрын
Himekys
@mirara7545
@mirara7545 6 жыл бұрын
ወንድሜ አላሕ በራሕመቱ ያሠብከውን ያሣካልክ
@aznamariamyebaba8125
@aznamariamyebaba8125 6 жыл бұрын
እ/ር ይመስገን ስለሁሉም ነገር
@hghjhfhh6620
@hghjhfhh6620 6 жыл бұрын
ሡብሃንክ እረቢ
@hayataman192
@hayataman192 6 жыл бұрын
subhaan allah
@tiruneshm.7776
@tiruneshm.7776 6 жыл бұрын
Hayat AMAN @ $
@user-qb9wr6ds4v
@user-qb9wr6ds4v 4 жыл бұрын
ንአምላኽ ኣምላኽ ሥጦታ ከባድ ነው ፈጣሪ እንዴኛ ሥራ ሣይሆን እንዴሡ ቸርነት ያሥበን
@AB-cj4uz
@AB-cj4uz 4 жыл бұрын
Asnie betam Dec time let! Taznanaleh! Yisakalih yene wondim.
@fromadisabeba6427
@fromadisabeba6427 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን 🙏🙏🙏ስራህ ድንቅ ነው
@bezateshome6826
@bezateshome6826 6 жыл бұрын
ማህደር ግርማ from Adis Abeba g
@samyy3559
@samyy3559 6 жыл бұрын
amra are the most intellegent human under his condtion he choose the bright side even refuse for hand out .the healthy tgrea people chooses to beg instead of work
@user-mr1lq3be9m
@user-mr1lq3be9m 6 жыл бұрын
ማህደር ግርማ from Adis Abeba
@fbgffgatmehahmed80
@fbgffgatmehahmed80 6 жыл бұрын
ማህደር ግርማ from Adis Abeba hijhbhhhhuhhnnjbbbvhvcfghyggrdsrswwsbhbjjjnjnk
@user-nn9vg3uk9m
@user-nn9vg3uk9m 6 жыл бұрын
😍😃
@Dev7217
@Dev7217 6 жыл бұрын
እግዚአብሔር ምን ይሳነዋል ሃሳብህ ይሳካልህ ዘንድ ምኞቴ ነው
@mz4290
@mz4290 6 жыл бұрын
You are nice person. Positive thicker.
@Betty-hd3nv
@Betty-hd3nv 6 жыл бұрын
he's so funny and adorable he's gna get some roles for sure 💚💛❤
@user-sn6dz6ve2t
@user-sn6dz6ve2t 6 жыл бұрын
ሡባሀናላህ ያረቢ ጥራት ምሥጋና ይገባህ
@wvsvwvsebeh2765
@wvsvwvsebeh2765 6 жыл бұрын
ኤች ፈጣሪ አደለም
@sheytemaki9901
@sheytemaki9901 5 жыл бұрын
Save from dawenlod
@Cristina-oo6lu
@Cristina-oo6lu 6 жыл бұрын
እግዚያአብሄር ክንተጋ ይሁን ወንድሜ አንቺግን እንዲት በእግዚያአብሄር ስራ አክንቤት አልሄድክም ትይዋለሽ ልቦናይስጥሽ
@mariyam1223
@mariyam1223 6 жыл бұрын
ሱብሀንአላህ
@bekeldebebe802
@bekeldebebe802 5 жыл бұрын
U
ዮአዳን (ክፍል 18)
32:27
ለዛ
Рет қаралды 113 М.
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
Fast and Furious: New Zealand 🚗
00:29
How Ridiculous
Рет қаралды 37 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 43 МЛН
በበጎ ፈቃደኞች ቤቷ የታደሰላት አራስ_በወረዳ 04 አስተዳደር
4:58
መታየት ያለበት||የፓርላማው የዛሬ ውሎ !
1:03:54
Addis Minch // አዲስ ምንጭ
Рет қаралды 15 М.
Col. Mengistu Hailemariam interviewed by Tamagne Beyene
7:07
Hawu Media- ሃው ሚዲያ
Рет қаралды 1,4 МЛН
ለሽምግልና ቀናቶች ሲቀሩ ሮቤል ሌላ ፍቅረኛ እንዳለው ታወቀ።
19:25
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 7 МЛН