Ethiopia - 6 ሰበር መረጃዎች

  Рет қаралды 173,561

Feta Daily

Feta Daily

2 жыл бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Getachew Reda | Debretsion Gebremichael | Tigray | Tigrai TV | TMH | Ethio Forum
#Ethiopianews #Ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 289
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ ላይ የምትዶለቱ ሁሉ አምላክ ቋንቋችሁን ይደባልቀው እንዳትግባቡ ☝🏿🤲🏿
@tube-hj2dz
@tube-hj2dz 2 жыл бұрын
አሚን
@getnetreda676
@getnetreda676 2 жыл бұрын
Amen.
@selimtube404
@selimtube404 2 жыл бұрын
አሚን
@user-he7rv6dj7r
@user-he7rv6dj7r 2 жыл бұрын
ዶ/ር ስለሺ ለኢትዮጵያ በሰሩት ስራ እናመሰግናለን 🙏🙏🇪🇹🇪🇹
@user-ky1zc8qw8w
@user-ky1zc8qw8w 2 жыл бұрын
ፍትህ ለወገኔ ወሎ ራያ ቆቦ ወልደያ ፍትህህህ😭😭😭💔
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
የንፁሀንደም ይፋረዳቸው አስጨረሱነ
@user-ky1zc8qw8w
@user-ky1zc8qw8w 2 жыл бұрын
@@tibaahmad8918 እመብርሀን ታውቃለች የናቶች እንባ የንፁሀን ደም ፈሶ አይቀርም የማያንቀላፋ አምላክ ቢዛኑን እያመዛዘነ ይፈርዳን ቢዘገይም አይቀርም እናምናለን 😭💔
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 2 жыл бұрын
እጅነር ስለሽ ለኢትዮጵያ ስለአደረጉት አስተዋፅኦ ትልቅ ምስጋና ይገባወታል አሁንም የበለጠ እንጠብቃለን መልካም አዲስ ዓመት እስከቤተሰቦዎ
@haymimtube3981
@haymimtube3981 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቃ በለን ሀገራችነን ሰላሟን አምጣልን ፍትህ ለራያ ቆቦ ህዝብ የቤተሰቦቻችን ድምፅ አሰማን አሜን ፍትህ በሳውዲ አረቢያ በእስር ቤት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን
@user-me3in8xq6j
@user-me3in8xq6j 2 жыл бұрын
~ 🇪🇹 ሰላም እና ፍቅር 🇪🇹 ለ ኢትየጽያችን 🇪🇹 !! Ethiopia 🇪🇹 lezelalem tinur 🙏🏼
@limphotsosane1184
@limphotsosane1184 2 жыл бұрын
Yes
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ተከብረሽ የኖርሽው ባባቶቻችን ደም እናት ኢትዮጵያ የደፈረሽ ይውደም💚💛❤💪💪💪💪
@sebleseble7844
@sebleseble7844 2 жыл бұрын
ጌታ ሆይ በቃ በለን ሀገራችንን ሰላም አድርግልን
@user-ky1zc8qw8w
@user-ky1zc8qw8w 2 жыл бұрын
ቡራኬዎት ይድረሰን አባታችን❤💒👏
@user-fp5hj5xx2s
@user-fp5hj5xx2s 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ህዝብ ለሳኡድ እስረኞች ወገኖቻችን አለቁ
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
ተዉ አብይ ብቻውን አይደለም የሚያደርገው ነገር ሁሉ አጠገቡ ኃያሉ እግዚአብሔር አለ
@sofiyaseid181
@sofiyaseid181 2 жыл бұрын
ኢትዬቢያለዘላለምትኑርአብይጀግናው፣እሸአላህ፣ሀገሪችን፣ሰላምትሆናለች💪💪💪💪👍👍
@emusumyatube
@emusumyatube 2 жыл бұрын
ፍትህ ሳውዲ ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን እረተው ፈታ ሚድያ ለሳውዲ ድምፅ ሁነን
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 жыл бұрын
አላህ ነስሩን ያምጣልን
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 2 жыл бұрын
ቢዘግብስ ማን ይሰማል ሰሚ ያጣ ጩኸት 😢
@emusumyatube
@emusumyatube 2 жыл бұрын
@@user-dm4ow9pm2b አሚን ያረብ እረ በጭቀት ልሞት ነው
@emusumyatube
@emusumyatube 2 жыл бұрын
@@ethiopiamymotherlove7455 አወ ግን ምን እደምል አላቅም
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 2 жыл бұрын
@@emusumyatube ዱአ አሪጊ የኔ አጠቃላይ የአክስቶቸ ልጆች አጎቶቸ መከላከያን ተቀላቅለዋል የሞቱም አሉ አሪባ አመት ስለተዘጋጁ ቶለ ለማሶጣት ተቸግረዋል አማራ ክልልን በአራት አቅጣጫ ስለከበቡ አስቸግሯል መከላከያ የሞቱት የአማራወቹ ስለሆኑ ልዩሀይሎችም አጣየ ላይ የሞቱት የኛ ናቸዉ እና ለዛ ነዉ የዘገየዉ እኛ ማረግ የምንችለዉ ዱአ ነዉ አላህ እነዛን ባዳወች ያጥፋልን
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ሠላም ለአገራችን ፍቅርን ለሕዝባችን ያድርግልን ቼሩ ፈጣሪያችን💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@smtube3485
@smtube3485 2 жыл бұрын
ኢንጂነር. በተባበሩት. መንግስታት. የኢትዩጵያ. አምባሳደር. ወይም. የውጭ. ጉዳይ. ሚኒስተር. ይሆናሉ. ግምቴ. ነው. ዝም. ብለን. አንጫጫ. በትዕግስት. እንጠብቅ. ኢንጅነር. ስለሺ. በቀለ. ቦታ. አላቸው።።።።።
@christiantsegaytewelde450
@christiantsegaytewelde450 2 жыл бұрын
Lik neh wendim eniem yihen new yalkut, sew gin lemekisesim lemefredim betam kirb new.
@asmegech7524
@asmegech7524 2 жыл бұрын
ታዬ አፅቀስላሴ
@biranualem7152
@biranualem7152 2 жыл бұрын
አቶ ታየ የት ሊሆኑ ?
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ጠላቶች እግዚአብሔር አምላክ ከምድር ላይ ያጥፋቸው ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@user-tm7bc9gf6s
@user-tm7bc9gf6s 2 жыл бұрын
ፍትህ ራያ ቆቦ ዋጃ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭
@sishaia6875
@sishaia6875 2 жыл бұрын
አዎ ማርያምን ራያ ቆቦ እና ዋጃ ጥሙጋ እስከ አላማጣ ያለው ረሱት እዴ ወጣት እደሚታፈን ፍትህ ፍትህ
@genettesfay8780
@genettesfay8780 2 жыл бұрын
Go ahead UK
@dawitdawit9456
@dawitdawit9456 2 жыл бұрын
ቆንጆ አቀራረብ ነዉ እናመሰግናለን
@user-bw3jx7tm8h
@user-bw3jx7tm8h 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለሀገሬ ለ ኢትዮጵያ 👨‍⚖️👨‍⚖️
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
Enjenerr Takele smart hero. Mekegnochu erere belu
@user-oy3pz3td4j
@user-oy3pz3td4j 2 жыл бұрын
ያረብ ሀገራችን ነፃ አውጣልን
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 2 жыл бұрын
ውድድድድድ ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ ዘንድ ምኞታችን ነው 🙏🏿🙏🏿🙏🏿😢😢
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 2 жыл бұрын
አሚን ውዴ
@user-tn6iv9ug2r
@user-tn6iv9ug2r 2 жыл бұрын
ስላም እንኳን ደህና መጣህ 🌹🌹🌹
@teddyabrah4608
@teddyabrah4608 2 жыл бұрын
Eritrea 🇪🇷 strong 💪 👏
@user-wu7mg1ie6t
@user-wu7mg1ie6t 2 жыл бұрын
ማነው እደኔ በጉጉት ፈታ ደልን የሚጠብቅ
@yesewzeri1377
@yesewzeri1377 2 жыл бұрын
አብይ ብልጥ ነው ኢንጂነር ስለሺ ምርጥ ኢትዬጵያዊና ታሪክ ሰሪ ስለሆነ ጥሩ ቦታ ሊሰጠው ይሆናል ።። በቀጣይ እናየዋለን !!!!!
@emaleyjored7043
@emaleyjored7043 2 жыл бұрын
ከሚኒስተር በላይ ምን ይሰጠዋል?
@asmegech7524
@asmegech7524 2 жыл бұрын
ወደ አሜሪካ ሊመለስ ነው።ቤተሰቦቹ ከዚያ ናቸው ከዛም ስራ አለው
@nurumuhamed3028
@nurumuhamed3028 2 жыл бұрын
ኣላህ ሃገሪችንን ሰላም ያረግልን ብቻ
@jemalgebeyehu9961
@jemalgebeyehu9961 2 жыл бұрын
ሰሜን ወሎ ይነጋል እንደመሸ አይቀርም ፈጣሪ ይድረስላቹህ ወጌኔ እንባውን ማበስ የሚችል የለም
@user-bx5tx9ug1k
@user-bx5tx9ug1k 2 жыл бұрын
ፈረኦን እግዜ ሊያጠፈው ሰለወደ ልብን አደነደነው ሰለዚህ ምህረት ምህረቱን ከሚሰጥ ከእግዚአብሔር ብቻ ነው;;;👍👍👍
@emuamira6706
@emuamira6706 2 жыл бұрын
ድል ለሀገራችን ኢትዩጵያ ሞትና ሽንፈት ለጅንታው
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 жыл бұрын
ኢንጅነር ስለሽ የሰራህውስራ ሁሌምአይርሳ እድሜናጤና ይስጥልን
@selamtube4094
@selamtube4094 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር አንድነት ለኢትዮጵያ
@jamaneshassen1092
@jamaneshassen1092 2 жыл бұрын
ታክለ እሚባል ስው አውሬ ነዉ የመጣ እግዚአብሔር ን የማይፍራ ዘራፊ ነዉ ለወገን ብቻ ነዉ የሚስራው መቼም ኢትዮጵያ እሚበላሺ ነዉ የመጣ
@user-ce9pj7np7q
@user-ce9pj7np7q 2 жыл бұрын
ሲሰርቅ.አይተሓል
@jamaneshassen1092
@jamaneshassen1092 2 жыл бұрын
@@user-ce9pj7np7q እና ደነዝ ሀገር ነዉ እማውቅ ቀፎ
@user-mo6oz4ur6k
@user-mo6oz4ur6k 2 жыл бұрын
ፍትህ ለሰሜን ወሎ ፍትህ ለእኛ ለሳውዲወች በሲርበት ለሚሰቃዩ ወገኖቻችን😰
@user-du2bn5wj9q
@user-du2bn5wj9q 2 жыл бұрын
የሀገራችንን ሰላም ይመልስልን
@nurtube7239
@nurtube7239 2 жыл бұрын
Thank you D/r enginer slesh bekele. I appreciate him. How much he is intelligent .He has worked hard for his lovely country. He must take rest because he is human being, in general no words that explains his knowledge and intellectual. I am proud you.he can do whatever so hard work.
@luyigaanna7120
@luyigaanna7120 2 жыл бұрын
ዶ/ር ኢንጂነር ስለሺ በቀለ ርግጠኛ ነኝ ሌላ ስልጣን ይሰጠዋል ነገር ግን የመከላከያ ሚኒስተሩ በጣም ያስፈራል አሁን ካለዉ አንፆር
@shewit3864
@shewit3864 2 жыл бұрын
እና መሠግናለን ወንድሜ 🙏
@user-qo7sy8xc8f
@user-qo7sy8xc8f 2 жыл бұрын
ኢላሂ አንተ ሰላም ነህ ሰላምም የሚገኘው ካንተ ብቻ ነው ለኢትዮጲያና ለህዝቦቿ ሰላምን አውርድልን ፍትህ በአሸባሪውና በወራሪው የትህነግ ቡድን ታፍነው ላሉት ቤተሰቦቻችን ፍትህ በሳውዲ አረቢያ እስር ቤት ላሉት ወገኖቻችን
@alganeshabebe1730
@alganeshabebe1730 2 жыл бұрын
Ada
@user-fe3qo9jn9m
@user-fe3qo9jn9m 2 жыл бұрын
ቸር ያሰማን
@devidhabte5630
@devidhabte5630 2 жыл бұрын
P.Brhanu you are a great 👍
@ahmedhbashy1608
@ahmedhbashy1608 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገራችን
@ebrahimabdu8847
@ebrahimabdu8847 2 жыл бұрын
ምዕራባዊያንን አብይ አህመድ አንጨረጨራቸው
@beletumkonn9116
@beletumkonn9116 2 жыл бұрын
አቤት አምላኬ ሠላሙን ለሀገራችን አምጣልን 🙏🇪🇹
@haymanothaymanot2984
@haymanothaymanot2984 2 жыл бұрын
ሠላም ላገራችን ይሁን 😍😍
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
የማናውቀውን ለመጎልጎል ለማስጎልጎልም አንሞክር ዝም ማለት አሁን በሰገጤ መናገር ለምንሳሳትበት በር እንዘጋለን
@martagebremeskel1693
@martagebremeskel1693 2 жыл бұрын
ሠላም ፈታ።🙏🙏🙏
@mahadusman4806
@mahadusman4806 2 жыл бұрын
ሰላም እና ፍቅር ለኢትዮጵያ !!!!
@user-jq1zx2bk3c
@user-jq1zx2bk3c 2 жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ደስይለል
@user-jq1zx2bk3c
@user-jq1zx2bk3c 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍👍👍👍👍👍👍👍
@abebakinfe2073
@abebakinfe2073 2 жыл бұрын
Abatachine Aba Merkoriose edmina tena yesetewote
@angleangle7960
@angleangle7960 2 жыл бұрын
የመከላከያ ሚኒሰተረ ሰህተት የትግሬ ህዝብ እባብ ነው ማባባል አያሰፈልግም ሞኛነት ነው
@user-vy6fo3dm5y
@user-vy6fo3dm5y 2 жыл бұрын
ፍትህለወሎህዝብ
@melesebihonegn6253
@melesebihonegn6253 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ
@sheytemanfuha238
@sheytemanfuha238 2 жыл бұрын
ሠላም። ለኢትዮጵያ 💚💛❤💚💛❤
@mukamilali923
@mukamilali923 2 жыл бұрын
ፈታ ዴይሊ በተንተን ላለዉ ዜና ከልብ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይባርክልህ
@jamaalandreas4906
@jamaalandreas4906 2 жыл бұрын
ኸይር ያሰማን
@devidhabte5630
@devidhabte5630 2 жыл бұрын
Feta dely I appreciate you..thanks
@user-yz7ct9iz9f
@user-yz7ct9iz9f 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች💚💛💖
@user-fy3ob1hu4x
@user-fy3ob1hu4x 2 жыл бұрын
አሏህ የስራቸውን ወን በር ላይ ያሉ ሁሉንም
@bvu1803
@bvu1803 2 жыл бұрын
የሀገራችንመግስት ደህናሰውአይወደም አስቸጋሪነውምንእደሚፈልግአይታወቅም ድሀአይወድም ገበሬእያለቀነው እሱግን ዝምአለ ገበሬሲገደል በደሉን እምንረሳእዳይመስለው እናት እያለቀሰችነው ስደተኛን እያለቀነው በስርቤት ይህንሁሉአንረስውም ወላ የናባቸውን ሞት አብይ በድሎናን አንረስለትም መቸምቢሆን
@muletube7820
@muletube7820 2 жыл бұрын
በጣም ያጅባል የባላንጣዎች ደርግ ለኢትዮጵያ ብርሃን ሊወጣ ነው
@lemmahana6522
@lemmahana6522 2 жыл бұрын
Engener seleshi best man for ever
@user-ii3cs7cm4m
@user-ii3cs7cm4m 2 жыл бұрын
አረአላህዉ...ሰላምአጠልነ..አተአይሸግርሀም..ያረቢ..
@jemillatube2160
@jemillatube2160 2 жыл бұрын
የመከላከያ ሚኒስተሩ ሊታሠብበት ይገባል
@thehbshanews1415
@thehbshanews1415 2 жыл бұрын
መንግሰት ትበአማራደምተጫውቶአሁንሊደርራደርእደሆነከደቡብሱዳንስሰማእደትእዳስጠላኝ
@habibtube1741
@habibtube1741 2 жыл бұрын
ሰላም ለሀገር ሰላም ለውገኔ ሰላምለፈታ ዴሊ
@kurymengesha5271
@kurymengesha5271 2 жыл бұрын
ፈታዎች ስለዘገባችሁ አመሰግናለሁ ዶ/ር ዓብይ ያደረገው የመንግስት ምስረታ በጣም ጥሩ ነው ግን እኔ ቅር ያሰኘኝ የውዱ ኢንጅነር ጉዳይ ምን ታስቦ ይሆን ይጠየቅ፡፡፡፡፡፡፡፡፡
@yadamawachole557
@yadamawachole557 2 жыл бұрын
Selam le Ethiopia 😍💚💛💓
@zainabmohammed1449
@zainabmohammed1449 2 жыл бұрын
መከላከያ እኔም ቅሬታአለኝ ሰውየው የሚታመን አይደለም
@masiynatenate6732
@masiynatenate6732 2 жыл бұрын
🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@devidhabte5630
@devidhabte5630 2 жыл бұрын
E.SILESHI AKEBREWALEW..yalebet bota..ke minster belayi new..we love you 😍♥
@abrahamabraham260
@abrahamabraham260 2 жыл бұрын
America hands off from Ethiopian!! Slam L Ethiopian Ethiopian lezealem tinur ❤💚💪❤❤💚
@wrkewrke8585
@wrkewrke8585 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ለወሎ ህዝብ በረሀብ አስጨርሳችሆቼው አንድም መፍትሄ በተግባር ሳትደርሱላቼው 3 ወር አለፋቼ በወያኔ እጅ ሁነው አሰቃያችሆቼው እስከ መቼ ነው ሰበር ዜና በተግባር እምናየው. አብይ አህመድ የኑፁሀን ደም ይፋረድሀል እራያ ቆቦ ከአንድ ቤት አራት ነፍስ መጥፋ እጅጉን በጣም ያማል ጠባሳ አደረካቼው የወሎን ህዝብ ።😭😭😭ፍትህ ለሳውድ አረቢያ ወገኖቻችን እረ ስቃያችን በዛ ምን ይሻላን 😭😭እረ በቃ በለን ፈጣሪ ድረስልን ወገን አለቀ😭😭😭😢
@zenagirma8230
@zenagirma8230 2 жыл бұрын
አብያችን የኛ መልከም መሪ እና አስተዋይ ነው እግዚአብሔር አምላክ ከእርሱ ጋር ይሁን ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር 💚💛❤️🙏🙏🙏
@fikertem.s.8586
@fikertem.s.8586 2 жыл бұрын
THANKS TO GOD, THANKS ABA, BIG DAD ETHIOIA NEEDS YOUR 🙏PRAYER
@tomasgiorgio5653
@tomasgiorgio5653 2 жыл бұрын
ጌታሆይ እባክህን የኤትዮጵይን ጠላቶች አተው ሰውርልን
@nesrmengstab672
@nesrmengstab672 2 жыл бұрын
በል ፕሮፌሰር ብርሐኑ አስተማሪዎችንና በትምህርት ሚኒስተር ስር ያሉትን ከፖለቲካ አውጥተህ ከ 8 ሰአት በላይ ስራ አሰራቸው አገራችን እንድትለመልም
@mazaendale9312
@mazaendale9312 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያ አገሬ ትቅደምምም የማይበጀን ይውደምምም💚💛❤💒💒💒🙏🙏🙏🕌🕌🕌☝☝☝🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷
@ethiopiamymotherlove7455
@ethiopiamymotherlove7455 2 жыл бұрын
ደሞ ወደ አየር መንገዳችን ገቡ ተልባ ቢንጫጫ ምንም አያመጡም
@sablemakonnen316
@sablemakonnen316 2 жыл бұрын
This is not The (Adwa only )cabinet. We trust the PM Abiy’s judgment he’ll make the right decision.
@tibaahmad8918
@tibaahmad8918 2 жыл бұрын
የህዝብን ደህንነት የማይጠብቅ መግስት እስከመቸ የንፁሀን ደም ደመከልብይሁን
@user-wu7mg1ie6t
@user-wu7mg1ie6t 2 жыл бұрын
ፈታ ደል የአንተን ዜና ሡስ ሆኖብኝ በጉጉት ነው የምጠብቀው
@user-ce5mu3qn4i
@user-ce5mu3qn4i 2 жыл бұрын
Professor Brhanu Congratulations የተበላሸውን የትምህርት ካልኩለም ታስተካክለዋለህ ብዬ አስባለሁ እግዚአብሔር ክንድ ይሁን በዘመን ሁሉ በትምህርት ብዙ ፍሬ አፍርተሀል ። ጠላቶችህም እግዚአብሔር አምላክ ያጥፋቸው እንዲህ በደስታህ ቅጥል ይበሉ።
@afartriangleyoutube
@afartriangleyoutube 2 жыл бұрын
Congratulations
@nesanetdada3784
@nesanetdada3784 2 жыл бұрын
የትግራይ ክልልን መጋረጃ ሁለት እኩል ቦታ የከፈለውና መለኮታዊ ምሪት ያለበት የሚመስለው አዲሱ የመከላከያ ሚንስትር ሹመት። ዘይገርም እናም ትግራዋይ ሆይ እጅህን ከውሃው ወይም ከእሳቱ ትሰድ ዘንድ ከፊትህ ቀርቦልሃልና ምረጥ? 2014
@haijysaed8898
@haijysaed8898 2 жыл бұрын
እኳንደህናመጣህወድማችን
@user-ym5cl1ph7y
@user-ym5cl1ph7y 2 жыл бұрын
ጉልቻ ቢላወጥ ወጥ አያጣፍጥም ሁሉም ያማራ ጥላትነው
@user-tc3od4ff8g
@user-tc3od4ff8g 2 жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ፍትህ ራያ ቆቦ ጉራ ወርቄ በከባድ ጦርነት ላይ ናቸው የምንግስት ያለህ ያገር ያለህ ወገኖቻቺን አለቁ እባካቺሁ ለሚመለከተው አዲርሱ ልን ከጁንታውጋር በመፋለም ላይ ይገኛሉ ነገር ግን ጁንታው ከባድ መሳሪያ በመጠቀም ቤቶቺንም ጨምር በማውደም ላይ ያገኛን ???
@Em.YouTube.
@Em.YouTube. 2 жыл бұрын
ይችን ፅሁፍ እምታዩ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ክፍ አይንካችሁ እምወዳችሁ ጎራ በሉ ቤተሰብ አርጉኝ ኢትዮጵያ ለዘላለም
@Sarbet888
@Sarbet888 2 жыл бұрын
Professor Berhanu, you have been in the opposition party for so long now is your chance to change the future of Ethiopia. TPLF has caused significant damage to the country, mainly through education; now, your task is to subvert that system. Congratulations on getting this influential ministerial position.
@tawheedfirst8491
@tawheedfirst8491 2 жыл бұрын
;;;;;;;
@tawheedfirst8491
@tawheedfirst8491 2 жыл бұрын
;;;;
@edenethiopia7603
@edenethiopia7603 2 жыл бұрын
Ethopia tkdem💚💛❤
@medilove3189
@medilove3189 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አገራችንን ህዝባችንንእግዚብሄር ይጠብቅልን አሜን ፫ እንጂነር ስለሽ በቀለ ለምን ከስልጣን ወረዱ?
@befekadubekele6771
@befekadubekele6771 2 жыл бұрын
መከላኪያ ቁልፉ ስልጣን ያለው ኤታማጆር ሹሙ ጋ ነው !!
@jddxh8281
@jddxh8281 2 жыл бұрын
እደት ዶክተር ስለሺ በቀለ ሳይካተቱ ኡኡኡ በጣም አዝናለሁ
@marwamobile8644
@marwamobile8644 2 жыл бұрын
እኔ።ለራሱ።መከላከያ።የትግራይ።ተቀላጅ።መሁኑ።አላምንም።አሁኑም።መንግሥት።ማስብ።አለበት።መከላከያ።የተመታው።በትግሬ።ተወላጅ።ነው
@shalomfkru4380
@shalomfkru4380 2 жыл бұрын
ሰላም ለአገራችን ኢትዮጵያና ኤርትራ ወንድሞቻች ይሁን ያበዱት ጅንታዋች ወደ አእምሮአቸው የተመለሱ ለታ እራሳችውን ይገድላሉ የሚያወሩት በአእምሮ ሳይሆን የሚያጨሱት ጋንጃ ሰለሆነ የሚያወሩት ሁሉ ግራ ተጋብተው የትግራይን ምሰኪን ሕዝብ ግራ እንዳጋቡ እግዚአብሔር በቅርቡ የጃቸውን ይሰጣቸዋል አነ ጌታቸው የጁንታው ደጋፊ ሁሉ የሚያበቃላቸው ቀን ደርሰ ኢትዮጵያና ሕዝቦቿን አዲሰ ምዕራፍ ያሰጀመረ አምላክ ክፉዋችን በቃ ሰለሚላቸው ነው ኢትዮጵያ ለዘላለም በልጆቿ ታፍራና ተከብራ ትኑር ኢትዮጵያ አሸነፈች
@lubaba7774
@lubaba7774 2 жыл бұрын
ሰላም ለዚህ ቤት እንደት ዋላችሁ እስኪ በርቱ በዱአ በፆሎት እህት ወንድሞቻችን
@kuwachamoki8216
@kuwachamoki8216 2 жыл бұрын
Thank you Engineer seleshi!! Takekech zemmmm bel segetaiw Mr fashion show
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
마시멜로우로 체감되는 요즘 물가
00:20
진영민yeongmin
Рет қаралды 33 МЛН
Spot The Fake Animal For $10,000
00:40
MrBeast
Рет қаралды 145 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН