Ethiopia - እስራኤልን የታደገው አይረን ዶም (ተዓምራዊው መሳሪያ)

  Рет қаралды 122,321

Feta Daily

Feta Daily

3 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 158
@nunitsegaye159
@nunitsegaye159 3 ай бұрын
በጣም ያ ሁሉ ቦምብ የጫኑ ድርኖችና ሚሳኤል ሲዘንብብን አድረን በሰላም ነቅተናል እግዚያብሄር ይመስገን ጥበብን የሰጣቸው አምላክ ይመስገን
@belayneshali2401
@belayneshali2401 3 ай бұрын
Who He keep Israel will not sleep nor slumber!!!
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 3 ай бұрын
አሜን ምቼም አይጥላትም አምላክዋ እስራኤል ድመቅልኝ የጌታዬ የኢየሱስ ትውልድ ሀገር ሁሌም ከፍ በይ ታዳጊሽ እግዚአብሔር አለልሽ ባህር ለሁለት የከፈለ ሞትን ድል የነሳ የ አይሁድ አምበሳ ኢየሱስ አለልሽ እስራኤል የአብርሃም ዘር የተባረከ ነው እግዚአብሔር እንደቃሉ እንደ ምድር አሸዋ ህዝቡን አበዛ ገና እንበዛለን እንበዘብዛለን ገና እስራኤል ❤❤
@user-uu3jd2fe9c
@user-uu3jd2fe9c 3 ай бұрын
እስራኤልን የምጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም ፡ ሰላም ለምድራችን
@miliyonbuzuna938
@miliyonbuzuna938 3 ай бұрын
ሰላም ለአለማችን ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@atalay1437
@atalay1437 3 ай бұрын
ትክክል ነህ ምርጥ ዘገባ ነው ድል ለእስራኤል
@ebomm2274
@ebomm2274 3 ай бұрын
kkkkkkkkkkkkk werimu
@michaelbrhan4116
@michaelbrhan4116 3 ай бұрын
Amen
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l 3 ай бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@user-wk3ri5wx7h
@user-wk3ri5wx7h 3 ай бұрын
የኪዳን ልጆች ናቸው መቼም አይጠፉም. ጠላት ይጠፋል እንጂ
@Warknish-kz3gf
@Warknish-kz3gf 3 ай бұрын
እስራኤል ቅድስት ሀገረነው ጣላት ያፍራል😢😢እረፉ
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ ካፊሮች መቸም አብባችሁ አትረዱም መሀይም ናችሁ እስራኤል አይሁድ አምላካችሁን ያሳደደች እየሱስን ድቃላ ነው ያሉ ናቸው😂😂😂😂
@nafesanafesa3632
@nafesanafesa3632 3 ай бұрын
ይሁዲ ነዉዴ ቅድስቱ ዴንቆሮ
@user-yx3kc6oi4i
@user-yx3kc6oi4i 3 ай бұрын
😂😂😂
@fgty4821
@fgty4821 3 ай бұрын
ባለዉለታቸዉ ናትኮ እየሱስን ገደልነዉ ባይሉ ማንን ያመልኩ ነበር😅​@@user-tl9od9qj2z
@Feyoribelay
@Feyoribelay 3 ай бұрын
@@user-tl9od9qj2zከሀይማኖት ጋር ከማገናኘት ማወቅ ወይም ማንበብ አይቀድምም ደግሞ የአኢትዮ ሙስሊሞች እንዴት እንደሚጠሏቹ ባወቃቹ እንደ ሰው እንኳን አያዩአችሁም ታሪክ አንብቢ ማንበብ ሙሉ ሰው ያደርጋል ሰላም ለመላው አለም 🙃
@DesalegnGebeayezgi
@DesalegnGebeayezgi 3 ай бұрын
ዓወት ንእስራኤላውያን
@michaelbrhan4116
@michaelbrhan4116 3 ай бұрын
Even one not full dawn god bless Israel ❤
@Momeyeop
@Momeyeop 3 ай бұрын
በርግጥም እስራኤል የቃልኪዳን ምድር ናት ።መጽሀፍ ቅዱስ እንደሚናገረው ማንም ሊቋቋማት እንደማይችል ፈጵሞ እንደማትጠፋ ነው ።ይህ ቃለ አምላከ ነው
@Aynalem-em5dw
@Aynalem-em5dw 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ብቻ ለልጅ ስላምኑ ይስጣት
@WudenehPaulos
@WudenehPaulos 3 ай бұрын
ሰላም ለአለማችን ይሁን
@user-yp6rg4vi6c
@user-yp6rg4vi6c 3 ай бұрын
የሳይንቲስቶች ምርምር ብቻ ሳይሆን አለምን ያስደመመው መከላከያ ሚስጥር የአብርሐም,የይስሐቅ ,የያይቆብ አምላክ ምርቃት አለበት!! ይታደሉታል እንጅ አይታገሉትም።
@tofikahmed3393
@tofikahmed3393 3 ай бұрын
Peace for all of the warlid
@legese103
@legese103 3 ай бұрын
እሰራኤላዊው ሳይንቲሰት አሚር ፔሬፅ እናመሰግናለን። እሱ ነው ይህን የፈጠረው።
@melesemolla8304
@melesemolla8304 3 ай бұрын
ጥበባቸው አለማድነቅ አይቻልም ሰላም ለምድራችን
@aviayanaw4167
@aviayanaw4167 3 ай бұрын
እውቀት ያለህ ጋዜጠኛ በርታ
@user-px7hr7zo1t
@user-px7hr7zo1t 2 ай бұрын
ልታልቅነዉ አሰራኤል
@MetiSamuel
@MetiSamuel 3 ай бұрын
ድል ለኢራን
@Abdulkerimabdulkeri-uz2lz
@Abdulkerimabdulkeri-uz2lz 3 ай бұрын
Tankeyou
@gashawyassu6941
@gashawyassu6941 3 ай бұрын
Isrel is tha bast
@desalegnteshome9268
@desalegnteshome9268 3 ай бұрын
ሰላም ለምድራችን እባክህ ፈጣሪ ሆይ 🙏🙏🙏
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l 3 ай бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@nurgebanurgeba3984
@nurgebanurgeba3984 3 ай бұрын
ድል ላእራን
@temewolde365
@temewolde365 3 ай бұрын
ድል ለቃልኪዳን ሕዝብ ለአብርሃም የሕስሐቅ ፣ ለሙሴ ፣ ለዳውት ለቅዱሳን ነብያት ለእስራኤል ለዘላለም🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱❤❤❤❤❤❤ የእስራኤል አምላክ እግዚአብሔር ለዘላለም ይባረክ አመን❤❤❤❤❤❤❤
@ARTTUBE7
@ARTTUBE7 3 ай бұрын
ድል ለእስራኤል!!! ሰላም በእየሩሳሌም ይሁን!!
@mamimami1739
@mamimami1739 3 ай бұрын
👍👍👍👍👍
@marubalemual
@marubalemual 3 ай бұрын
My country🙏🇮🇱🔥💪
@MameIluu-tl5rx
@MameIluu-tl5rx 3 ай бұрын
Ye yahuda wisha👹👹🐕🐕🐕🐕🐕🐕
@ZCommenter
@ZCommenter 3 ай бұрын
💩💩💩 your country 😂😂😂
@misrragobbe379
@misrragobbe379 3 ай бұрын
Yes he is dog 🐕
@marubalemual
@marubalemual 3 ай бұрын
@@MameIluu-tl5rx 🤣🤣 ታቃታለህ እኮ ምን አይነት ሀያል እንደሆነች ስለዚህ 🤫
@AyalewGetaneh-zx7dd
@AyalewGetaneh-zx7dd 2 ай бұрын
ድልለፋኖ ድልለዐማራሸንፈትለዐማረጠሉ እናተባባሪ እስራኤል የዐማራደመላሽ ዐማራ እንዲጨፈጨፍ ድሮንየሰጠ የሸጠሌሎችም ሀገራትየእጃቸውን ያገኛሉ እስራኤል እናመሰግናለን
@belayneshali2401
@belayneshali2401 3 ай бұрын
It is the hand of God who is defending the nation of Israel....
@hendy7323
@hendy7323 3 ай бұрын
ድል ለፋኖ❤❤❤❤❤
@Gosple234
@Gosple234 3 ай бұрын
ከእስራኤል ጋር ልታዋጋው ነው
@SirajMohammed-yi7yq
@SirajMohammed-yi7yq 3 ай бұрын
በምድራችን የተረገሙ ህዝቦች መሆናቸው እና እውቀት ተሰጥቶዋቸው በተንኮላቸው ከዚሁ ምድር በዛኛውም አለም የተዋረዱና አሳማሚ ቅጣት እንደሚጠብቃቸው የታወቀና የተነገረ እውነታ ነው!!!
@MamedJemalMamedjemal
@MamedJemalMamedjemal 3 ай бұрын
selam le phalastine
@cnne5932
@cnne5932 3 ай бұрын
አዩዶች ማንም አይችላቸውም
@LotionoNyaamuara
@LotionoNyaamuara 3 ай бұрын
ጀግናዬ በዚህ ሚዲያ ሁሌም ባገኝህ ደስ ይለኛል፤ ትክክለኛ መረጃ ብቻ ግን መንግስትን አትንካብኝ፥ በተለይ ስለ ራሻ እና ኢራን እስራኤል እንዲሁም ስለ ዳካሎ ሱዳን አትኩር ዉሸት ቢታቀላቅል እኛ ወደ አራዳ ዴይሊ እንዞራለን፥ ያንተ ዘገባ አሪፍ ነዉ ማርም ነዉ።
@AgMa-zs7vj
@AgMa-zs7vj 3 ай бұрын
Yaa Rabbii Nagenyaa addunyaa kenyaaf
@mekonengebray6515
@mekonengebray6515 3 ай бұрын
እስራኤልን ማንም ሚያቸንፋት የለም ድል ለእስራኤል
@ebomm2274
@ebomm2274 3 ай бұрын
Kkkkkkk werimu
@kifluworku9700
@kifluworku9700 3 ай бұрын
እስራኤል በብረት ታምና ተረፈች እኛ ግን መመኪያችን ክርስቶስ ነው ክርስቶስ ከዘላለም ሞት ያድናል በእየሱስ የሚያምን የዘላለም ህይወት አለው እየሱስ ሊመጣ በደጅ ነው።
@Nigus616
@Nigus616 3 ай бұрын
Ante korata ቆራጣ እስራዬል እኮ ለፍታ የሰራችው ነው እንዳንተ ቁጭ ብለው የሚመኙ ህዝብ ስትመኝ ሀገር አይደለችም አንተ ጫታም ዝም ብለህ ሺሻህን ንፋ ፈሳም
@addiszemen1637
@addiszemen1637 3 ай бұрын
እምነትህ እንደ ጻፍከው ከሆነ በጣም ልክ ነህ
@user-qq6go9yi4q
@user-qq6go9yi4q 3 ай бұрын
Selam lehuletum wendemamachoch
@pawulosworku-jt8gf
@pawulosworku-jt8gf 3 ай бұрын
ድል ለእስራኤል
@yewnsWeos
@yewnsWeos 3 ай бұрын
የዳኜ ዊለ
@tebebugatu
@tebebugatu 3 ай бұрын
ወደኢትዮጵያ አይረንዶም መቸ ይሆን እሚመጣው
@user-cb3ex3do7f
@user-cb3ex3do7f 3 ай бұрын
Jesus of this 🌈 is winner Undoubtedly 🌈🌈🌈🌈🌈🌈
@mykmt8558
@mykmt8558 3 ай бұрын
ድል ለ እስራኤል 🇮🇱❤🇪🇹
@Gosple234
@Gosple234 3 ай бұрын
እስራኤልን የታደገው ንጉሱ እየሱስ ነው
@user-oy8rg1by5e
@user-oy8rg1by5e 3 ай бұрын
Nuusu manawu 😂😂😂 yegadalchiwu iyasusu alarfi bilo radat indatilaghii😅😅😅
@Gosple234
@Gosple234 3 ай бұрын
@@user-oy8rg1by5e እስትንፋስሽን የያዘው እየሱስ ነው እመኚም አትመኚም
@user-tl9od9qj2z
@user-tl9od9qj2z 3 ай бұрын
​@@Gosple234እዬሱስ ሰው ነው ፍጡር ማነንም ማዳን አይችልም።
@fgty4821
@fgty4821 3 ай бұрын
ድቃላ ነዉ ብለዉ ቀጥቅጠዉ የገደሉት ማለት ነዉ😅
@helinateshome550
@helinateshome550 3 ай бұрын
Yet yawekutena new
@zerthunabay6955
@zerthunabay6955 3 ай бұрын
ሀገሬ ሁሌም አሸናፊ ነሸ ድል ለእሰራኤል❤❤
@user-po6ds1fp5z
@user-po6ds1fp5z 3 ай бұрын
እስራኤልን የነካ የለውም በረካ ኢራን ውስጥ የምትገኙ የኢትዮጵያ ሙስሊሞች በአስቸኳይ ወደአገራችሁ ተመለሱ የእስራኤል እሳት እንዳይለበልባችሁ ።
@abuyusra8156
@abuyusra8156 3 ай бұрын
አድሎ ሚዛን የጀፋበት ዘገባ ነው
@user-yp6rg4vi6c
@user-yp6rg4vi6c 3 ай бұрын
አስገራሚ በሙያ የታገዘ ትንተና ነው🙏🙏🙏🙏
@DawitDemsie
@DawitDemsie 3 ай бұрын
Land of God, may አግዚአብሔር protect ፅዮናውያን from fucked up united arab.
@mohsir6664
@mohsir6664 3 ай бұрын
ተሳስተሀል አይረን ዶም ሳይሆን እኛ ነን የተከላከልንላት እያሉ ነው አሜሪካ፣እንግሊዝ እና ፈረንሳይ አንተ ግን ያልተደረገውን እየነገርከን ነው፡፡ ኧረ የእውነት ያለህ !!''''!!!!
@user-qx7ip8zn8l
@user-qx7ip8zn8l 3 ай бұрын
Eshi yahunun lelochu akeshefulat 6 wer mulu syria,k hizebola,k yemen yemimexawens biyans bqen 100 ena 50 rocket yemixalebet gize ale beqa israeloch chenqelat setochewal fexari b alemachen teleleq sayentistoch israeiloch nachew
@user-kt8sl6if5f
@user-kt8sl6if5f 2 ай бұрын
ሀሀሀሀሀ አሁን ኢስራኤል አስወጨሸፋለች ይገርማል😢😢
@hiayabyesus2011
@hiayabyesus2011 3 ай бұрын
እባካችሁ ኣንሳት፡ እስራኤልን ፡ ክጥንት ጀምሮ የሚታደጋት፡ እግዚኣብሄር እንጂ፡ የምትሉት መሳርያ ኣይደለም። እግዚኣብሄር ትልቅ ኣምላኽ ነው። መዝሓፍ ቅዱስን እናንብብና ፡ እግዢኣብሄርና ፡ እሰራኤል፡ ተለያይተው ኣያውቁም። እግዚኣብሄር ራሱ ለእስራኤል ለምኑ ይለናል። ስለዚህ እባካችሁ ኣንሞኝ፡ እግዚኣብሄር ድንቅ መካር ሓያል ነው።
@rahmaali246
@rahmaali246 3 ай бұрын
Hi Dear In case u read comments, let me tell you the factual analysis of the iran strategic retaliation. Iran launches more than 200 drone ( which takes 4 to 6 hrs to reach isreal) and number of cruse missiel (still not even the latest and takes 1 to 2 hrs to reach isreal) and around 9 balestic missael (which takes 5 min to reach israel). Israel has 3 layers of defence systems. (Irone dome, David slag, arrow 3) and an additional aircraft. Iran even did not use their best and latest missiels and targeted deserted areas. This tells u that Iran just did a performative retaliation, just to show they can if they want to. However, they don't want to escalate to full confrontation (might have different reason). FYI, all the balastic missiel(1% of the projectile) hit their target. And please read and watch the weaponry analysis on how the balastic missiels trick the 3 layer defence system ( additional reseon for USA not be in the offensive).
@sambini86
@sambini86 3 ай бұрын
ትክክለኛ ዜና ይዘህ መቅረብ አለብህ የእስራል ወገን ይዘህ ኣትቅረብ ትክክለኛ አቅርብ
@user-yp6rg4vi6c
@user-yp6rg4vi6c 3 ай бұрын
ትክክለኛና በሙያ የታገዘ ትንተና መሪት ላይ ያለውን ነው ያቀረበ!! እውነት ስላልተስማማህ ይቅርታ!!
@user-nd2iw7hj4v
@user-nd2iw7hj4v 3 ай бұрын
እዉነት አይወድላችሁ 😂
@redwanshigutie2103
@redwanshigutie2103 3 ай бұрын
Where have you been? Still unchanged. What do the world is on reporting and you report? Sirawin Bizum atchilum.
@user-bw1hu6ec5w
@user-bw1hu6ec5w 3 ай бұрын
84 % new 99% Aydellem,
@muludessetaw1166
@muludessetaw1166 3 ай бұрын
The real Iron Dom of Israel is God it self Israel 🇮🇱 ❤❤
@sambini86
@sambini86 3 ай бұрын
ምንጩ ከየት ኣመታሄው ለ youtube ብር ለማግግኝት ብለህ አትዘባርቅ
@user-kt8sl6if5f
@user-kt8sl6if5f 3 ай бұрын
አተም ሞክር እስኪ😂😂😂
@fairfair5506
@fairfair5506 3 ай бұрын
እየሱስን ዲቃላ መሪያምን ዙሙተኛ ለሚል የሁዲ የሚያሽቀብጥ ሀበሻ ነው የሚገርመኝ
@Msaya-zw8xn
@Msaya-zw8xn 3 ай бұрын
እሚገርመኝ የናተ ባፍመፀዳዳት ሽትቤት😂😂
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 3 ай бұрын
We know your religion is very dangerous for us not Jewish ok
@mayatube1107
@mayatube1107 3 ай бұрын
እየሱስ ማርያም ይሁዲና የይሁዲ ዘር መሆናቸውን አለማወቃቹሁስ
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 3 ай бұрын
ምነም ቢሆሆን አየሱስን ለእነሱ ሀጢየት የገጀሉላቸው ትልቅ ባውለታዎቻቸው ህፃናትን ሳይቀር በመግደል የጭካኔና የምቀኝነት አርዓያዎቻቸው ታላቅ ወንድሞቻቸው ናቸው
@redirani-rt5kb
@redirani-rt5kb 3 ай бұрын
​@@Msaya-zw8xnሰው የልቡን ሲነግሩት የኮለኮሉትን ያክል ይስቃል እንናን በተግባርአይሁዶችን እነጅ እየሱስን ተከትላችሁ አታቁም
@betambeza8138
@betambeza8138 3 ай бұрын
70٪ በአሜሪካ የከሸፈው የሚለው መረጃስ? አጣራ
@rayabate5497
@rayabate5497 3 ай бұрын
Stick to Ethiopian news. That is the news we need. International news is available elsewhere. You can't add anything to that.
@user-ry7vt7db6l
@user-ry7vt7db6l 3 ай бұрын
እባክህ አትቀባጥር። የኢራን ጥቃት ተሳክቷል።
@helenabday6676
@helenabday6676 3 ай бұрын
Kkkkkk who are you?
@user-nd2iw7hj4v
@user-nd2iw7hj4v 3 ай бұрын
እየመረረክ ዋጠዉ! እዉነቱ ይሕ ነዉ።😂😂😂
@alemzebib1375
@alemzebib1375 3 ай бұрын
ስለ እስራኤል 99% አመከነችው ያልከው ከነሱ ዜና ያላመጥከው ነው።
@michaelbrhan4116
@michaelbrhan4116 3 ай бұрын
You Bern
@dawitjenbere9329
@dawitjenbere9329 3 ай бұрын
Viva Israel 🇮🇱 ❤️
@user-kt8sl6if5f
@user-kt8sl6if5f 3 ай бұрын
አይ ኦናተ😂
@fgty4821
@fgty4821 3 ай бұрын
የኢትዮጵያ። ክርስቲያኖች ግን ዝርያቸዉ ቢጣራ የአይሁድ ርዝራዥ ናቸዉ 😅
@melesemolla8304
@melesemolla8304 3 ай бұрын
ከመተቸት አንቡ ጠይቁ ታሪካችን የቃል ኪዳን ሀገር ናት ጌታችን የተወለደባት እነሱ ባይቀበሉትም ግን የተመረጡ ህዝቦች ናቸው ።
@user-un8og4xi9s
@user-un8og4xi9s 3 ай бұрын
ጥርጥር የለዉም😂
@user-un8og4xi9s
@user-un8og4xi9s 3 ай бұрын
​@@melesemolla8304ተኮናቹሁ ግድ የቅድስት ሀገር ናት የምትሉት እነሱኮ አይሁዲ ናቸው አያቋቹሁም😅
@user-yk6mx8kr9p
@user-yk6mx8kr9p 3 ай бұрын
አቀባጥር ቱልቱላ
@esatulayned
@esatulayned 3 ай бұрын
❤️🇮🇱❤️
@user-kt8sl6if5f
@user-kt8sl6if5f 3 ай бұрын
ጥሩ አርገህ ዘግብ😂😂😂
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 3 ай бұрын
Even no Elhcetrhces showe where Amrican offcale prsnale showe where???????
@nuraabduabdu4852
@nuraabduabdu4852 3 ай бұрын
ድል ለኢራንንንን❤❤🇮🇷🇮🇷🇮🇷❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@sualihhussien8466
@sualihhussien8466 3 ай бұрын
Ante degaye 5 hager tebabrew newe yetkelaklut
@sultanahmedin1524
@sultanahmedin1524 3 ай бұрын
Eshi yebandaw channel & yemahayiman comment bizatu yigermal demo asresasebachihu Andi ayinet new mikinyatum yehagerhin telat atakum ena ye hagerachin telat lebuzu zemen Israel mehoniwan atawikumina metsehafun mechem tereditachihut, bebanda hasab tetelifachihu fetary yasawikachihu
@solopolo5241
@solopolo5241 3 ай бұрын
እዚህ ዓለም ላይ የለህም እንዴ 😂😂 30 ፐርሰንቱ ታርጌት እንደመታ እኮ የኢራን ጦር አልሰማህም እንዴ😅😅
@user-xm9zw2bp3m
@user-xm9zw2bp3m 3 ай бұрын
አንተ በጣም እንቅልፋም ነክ የተ ነበርክ ይህ ሁሉ ውድመት ሲደርስ
@FuadSoma-my1rn
@FuadSoma-my1rn 3 ай бұрын
😅
@siragligbicho355
@siragligbicho355 3 ай бұрын
Iran king of world 😂😂😂
@MameIluu-tl5rx
@MameIluu-tl5rx 3 ай бұрын
😂😂😂😂naw indee isrel wendii ke honech iraanin tefalem ahon
@MamedJemalMamedjemal
@MamedJemalMamedjemal 3 ай бұрын
israel yemmittibal hager ke 50 amet befit alnebberechm lewedefitm tixefaalech bi iznillah
@ummissa1475
@ummissa1475 3 ай бұрын
እስራኤል እንዳበደ ውሻ እየተናከሰች አለምን ግራ እያጋባች ነው ።
@user-rc2hj1ce3f
@user-rc2hj1ce3f 3 ай бұрын
100% qulity no saver ataked bicouse good edudation big all different canetriy cusetmers good online handdling so no this famliy famliy stop wored all cantqey qulitiy rilation even online ripites name firest women online so no siver aked all cantrey officale rilik rlation this famliy famliy took luokld i do no this famliy offcale worde
@user-un8og4xi9s
@user-un8og4xi9s 3 ай бұрын
ኮሚንታትሮች አርጋጉት አሙናቹሁም አላመናቹሁም የራሳቹሁ ጉዳይ 😂ግን ማዉቅ ያለባቹሁ ነገር ብኖር እስራኢሎች አይሁድ ናቸው😂 ቢያንስ ኦርቶዶክሶች8 ደርጃላይ ነው ያሉት😂ከየት ወደት ነው ሀገር ቱን የቅድስት ሀገር ናት የምትሉት😂ሥጀመርኮ የህዝቧ ብዛት ራሱ 9 • ሚሊይን ናቸው ኢራን ላጥፋት ካለች ስከንድ አታቆያትም ማዉቅ ያለባቹሁ ነገር ብኖር ኢስራኢል የአንድ ቀቢሊ ፊሪዉች ናቸው እሷ በአሜሪካን እጅ ነው የምኖረው 😂ድል ለኢራን 😍💪💪💪😎
@DelilAhmed-is4ze
@DelilAhmed-is4ze 3 ай бұрын
እስራኤል ወዳድማ ነበረ እድሜ ቂሎች እነ ሳኡዲ ጆርዳን እንግሊዝ አሜሪካ ናቸው ያተረፏት
@user-ko2cq3us1l
@user-ko2cq3us1l 3 ай бұрын
“ኢየሱስም፦ እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።” - ዮሐንስ 14፥6
@BilalHabeshi13
@BilalHabeshi13 3 ай бұрын
አያቹ ጋዜጠኞች አይረንዶም ምናም ትላላቹ በሀማስ ሮኬት ሲጨናነቅ አይተናል ኢራን ከእስራኤል መጋጨት አተፈለግ ዝምብላ ፈራች እንዳይበል ብቻነው የተኮሰችው ቴለአቪቭን በ1ታንዳታለች🇮🇷🇮🇷🇵🇸🇪🇹
@MoAb-ff9gg
@MoAb-ff9gg 3 ай бұрын
😂😂😂😂
@user-kj6ig8se8l
@user-kj6ig8se8l 3 ай бұрын
እስራኤል ጀግና ነች🇮🇱🇮🇱🇮🇱🇮🇱👍👍👍
@fgty4821
@fgty4821 3 ай бұрын
የሰዉ መሬት መዝረፍ ሴትና ህፃናት መጨፍጨፍ ጀግና ካስባለ አዎ በጣም ጀግና ናት
@WerkuDesta-dn5sf
@WerkuDesta-dn5sf 3 ай бұрын
የፋኖ የአዲሳባ ኦፕሬሽን ከመሳይ መኮንን ምላስ መዝለል አልቻለም በቃ😂 አለቃችሁ መሳይ መኮንን ግን ጤነኛ ነው ፋኖ መንግስት ሆኖ ሐብታም ያደርገኛል ብዬ የሰጠሁትን ገንዘብ እንዲመለስልኝ እፈልጋለሁ አላሉም አንድ አድማጭ 😂 ሚኒሊም አዳራሽ አካባቢ ውጊያ እየተካሄደ ነው የቀድሞ የኢሳት ጋዜጠኛ ጨለሌዋ መታሰቢያ😂
@muridyajib8584
@muridyajib8584 3 ай бұрын
አንተም እንዲ ጅላጅል ነህ እንዴ? ስንትሀገር የረዳት አቅም ካላት ለምን ተረዳች? ይህ ማለት አንተን ለሚያዳምጡህ ምንም ግዴለህም እውነቱም ውሸቱም ታግበሰብሳለህ የአንተ አምሮ ቆሻሻ መሆኑን ነው የምንረዳው
@cfbv8076
@cfbv8076 3 ай бұрын
እራሷ ትሰራች
@muridyajib8584
@muridyajib8584 3 ай бұрын
@@cfbv8076 አትሰራም አላልኩም የተከላከሉላት ብዙ አገሮች ናቸው ባይሆንማ ይበልጥ ትዋረድ ነበር ደሞ ተዋርዳለችም ሲጀመርም ሀማስ ሲያቅታት ነው ሽንፈትዋ አለም ወደጦርነት ለማስገባት ኤምባሲ የደበደበችው
@MoAb-ff9gg
@MoAb-ff9gg 3 ай бұрын
ቅዠታም
@muridyajib8584
@muridyajib8584 3 ай бұрын
@@MoAb-ff9gg ለነገሩ ከዝንብ____አይጠበቅም እውነት ለናንተ መራራ ናት።
@abebayehudesalegn4477
@abebayehudesalegn4477 3 ай бұрын
ከምድረ ገጽ ሊያጠፏት ይፈልጋሉ። Gog and Magog. ነገር ግን አይችሉም። እስራኤልን የሚጠብቅ አይተኛም አያንቀላፋም።
@user-gt1cb4sg5p
@user-gt1cb4sg5p 3 ай бұрын
ድል 🇮🇱🇮🇱💯
@ZCommenter
@ZCommenter 3 ай бұрын
Dil💩💩💩😂😂😂
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32
Задержи дыхание дольше всех!
00:42
Аришнев
Рет қаралды 3,7 МЛН
سیاست با مراد ویسی: ترور اسماعیل هنیه در قلب تهران
25:25
Iran International ايران اينترنشنال
Рет қаралды 122 М.
Little girl's dream of a giant teddy bear is about to come true #shorts
00:32