Ethiopia - “መንጌ ተገደሉ አሉን መንጌ ስቅስቅ ብለው አለቀሱ” ጀግና እንዴት ያለቅሳል?

  Рет қаралды 203,699

Feta Daily

Feta Daily

5 ай бұрын

Ethiopia News - Feta Daily News | Ethiopian Airlines | Abiy Ahmed Ali | Tewelede Gebremariam | EU on Ethiopia | Sileshi Bekele Tigrai | general Abebaw Tadesse | ABiy Ahmed | General Tilaye Asefe | Mekelle | Amhara | Dessie
#Ethiopianews #ethiopia
Ethiopia news / Eritrea news / Sudan news / Debretsion Gebremichael / Amhara Regional state / Tplf / Sudan Army / Jawar Mohammed | Eritrea news | Abey Ahmed | Abadulla gemeda / Semehal Meles / Mekelle / Samora Yenus / Meles Zenawi / Azeb Mesfin / Taye Dendea / NAMA / Tigray news / Metekel / Sebehat Nega / Tigrai news | Getachew Reda

Пікірлер: 204
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 5 ай бұрын
Unit is power. MENGY. !! One Ethiopia One people MENGY !! Long life for MENGY 💪💪💪
@user-ew6qp6sk6o
@user-ew6qp6sk6o 5 ай бұрын
በአካል አግኝቼ እቅፍ ባደርግህ እንደ አባት ምኞቴ ነው መንጌ ኑርልን 💜💜💜🙏🙏🙏🙏
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 ай бұрын
Geday gedayoch yiwedal. Hiwehat ayidelem egna Eritrawiyan endiet endeminitelachew mawek alebih geday asgeday enantem yatefachihu eko new gin ethiopiawiyan endet endemitiwedu yigermegnal. Short memoriwoch silehonachu new engi mengie yalgedelew sew man ale. Ethiopian gin hodam silehonachu. Lenante eskalderese dires minim huno ayisemachum.
@etaferahuamare3408
@etaferahuamare3408 5 ай бұрын
መንጌ ለድሃ እንደ ምንይልክ እምዬ ነው።ለድሃ መሬት ሰጥቶ እስከ ዛሬ በፍቅር ይወደሳል። ፈጣሪ ረጅም እድሜ የሰጠውም ለዚህ ነው።መንጌ የዘረኛና የሌባ መድሃኒት ነበር።በመንጌ የማዝነው በሚኒስትሮች ግድያ ነው። ቀይ ሽብር በኢሃፓ የነጭ ሽብር ትንኮሳ የመጣ እልቂት ነው። መንጌ እንኳን በህይወት ኖሮ ጉዳችንን እየ።ለሃገር ወዳድነቱ ወደር የለውም።
@mehariabera2771
@mehariabera2771 3 ай бұрын
Tikikil !!!
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 4 ай бұрын
መንጌ ❗❗❗❗ መሰረት ትምህርትን ያስተማረ 👏👏👏👏👏💯 የጀግና ልጆችን በዝዋይ በደንብ አስተምሮል 👏👏👏👏💯 ጭካኔ ብቻ ሳይሆን ደግነቱንም እናውቃለን 👏👏👏 እድሜ ሰጥቶት የሚወዳትን ኢትዮጵያን 👈👈👈 መጨረሻ ዋን እንዲያ ሳየው እመኝለታለሁ 👏👏👏 አመሰግናለሁ ። 👈👈👈 አንድ ነገር ከተናገሩት የማይረሳ 👉👉👉 " ወርቅ ቢያነጥፉለት ፋንድያ ይላል " ብሎ ነበር ይሄ እንዳይመጣ በጣም ጥሮል 👏👏👏👏 ማን ይሆን እንግዲህ ጥሩ የሚባለው የሚባለው አላወቅንም ⁉⁉⁉⁉⁉
@Hibsti
@Hibsti 3 ай бұрын
መንግስቱ ሁሌም ጅግና
@ArayaTV
@ArayaTV 5 ай бұрын
👆👆👆👆👆👆👆👆👆ታሪክን እንዲህ ስንሰማ እንዴት ደስ ይላል..? እናመሰግናለን።
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 5 ай бұрын
ምርጥ ዘገባ🙏 መንጌ አጥፍቶ ይሆናል ለኔ ግን ሀገሬን በአንድነቷና ከዘረኝነት የፀዳች ሀገር አስረክቦኛል እድሜ ይስጠው🙏👏👏
@lensa3719
@lensa3719 5 ай бұрын
ውሽት
@gessemmedia4116
@gessemmedia4116 5 ай бұрын
ወገንን አሰልፎ መግደል ያጀግናልን አሳፋሪ ትረካ ነው
@WondeSheta
@WondeSheta 3 ай бұрын
LONG LlFE FOR MENGY True mane!!!!
@user-wq4bk1uw5l
@user-wq4bk1uw5l 5 ай бұрын
ውይ ጉድ ይገርማል ዘንድሮ
@helenheydemann7223
@helenheydemann7223 2 ай бұрын
Mengeztu aremeneye geta Jesus yeferedew
@herjjrjr4623
@herjjrjr4623 4 ай бұрын
@esmaelibrahim1909
@esmaelibrahim1909 5 ай бұрын
እውነተኛው ኢትዬጲያዊ ፣
@user-ox1qq9oq5p
@user-ox1qq9oq5p 5 ай бұрын
አንደኛ
@user-pk5pk5fy1g
@user-pk5pk5fy1g 5 ай бұрын
አየህ መንግስቱን ሰው የሚወዳቸው ምልክቱ ላይኩ ነው ሀገር ሰለሚወድ ነው
@user-yh5vk1gd2i
@user-yh5vk1gd2i 5 ай бұрын
ነፍሰ ገዳይ ነው
@gravitymobile7558
@gravitymobile7558 5 ай бұрын
​@@user-yh5vk1gd2i ዝምበል ወሬኛ
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 4 ай бұрын
ከአሁን አይብስም አንድ ብቻውን ምንም ማድረግ ስለማይችል ነበር
@nurubiru6258
@nurubiru6258 5 ай бұрын
ስለ መንጌ ማንም ከመሬት እየተነሳ የፈለገውን ወይም የመሰለውን ሊል ይችል ይሆናል። ነገር ግን ሀገር እና ህዝብን በመውደድ ፣ ባንዳነትን በመጥላትና በመጠየፍ ፣ ሌብነትንና በዝባዥነትን ንቆ ከደሃ ጎን በመሰለፍ ፣ ባጠቃላይ እውነተኛ ጀግና ኢትዮጵያዊ በመሆን ቆራጡ መሪን ክቡር ጓድ መንጌን የሚያህል እስካሁንም አልተፈጠረም ወደፊትም አይፈጠርም። ምናልባት አብቹን በጉጉት እንጠብቃለን። ይመቸው
@bezatamirat1161
@bezatamirat1161 5 ай бұрын
በትክክል👍👍
@user-mr4mc4uk4y
@user-mr4mc4uk4y 5 ай бұрын
😂😂😂😂
@asterasamenew9236
@asterasamenew9236 4 ай бұрын
ህዝብ እንዲማር መሰረተ ትምርትን አስፊፍቶል 💯👏👏👏👏👏 የጀግና ልጆችን በዝዋይ በደንብ አስተምሮል 👏👏👏 ጭካኔ ብቻ ሳይሆን ደግነቱንም እናውቃለን 👏👏👏 እድሜ ሰቶት የሚወዳትን ኢትዮጵያን መጨረሻ ዋን እንዲያሳየው እመኝለታለሁ 👉👉👉 አመሰግናለሁ
@girmatadesse-eq3gc
@girmatadesse-eq3gc 4 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለመንግስቱ
@lubabaahmad7640
@lubabaahmad7640 5 ай бұрын
መንጌ❤❤❤❤
@user-vo3cp9th1c
@user-vo3cp9th1c 5 ай бұрын
ኑር ለሃገርህ ያብቃህ ኢትዬጲይ ትቀጥላለች
@ThafasaFaisa-rm9nk
@ThafasaFaisa-rm9nk 2 ай бұрын
መሐግሕቱሁ🌻ሐይሕሌሄመሐራሕያሐሚሕ ኢሕግሕዚሕአሐቤሄሪሕ🌻ኢሕድሕሜ❤በሐኢሕሜ❤ይሕጨሐሚሕሪሕ🌻አሐሚሕለሐኪሕ🌻
@Kiya-mw4we
@Kiya-mw4we 4 ай бұрын
ወዴ ቤት ይመለሱ
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 5 ай бұрын
MENGY. 🇪🇹🙏❤️💪
@LiseyasSanchase-kq8xd
@LiseyasSanchase-kq8xd 5 ай бұрын
ሐገር ወዳድ ፣ ድመትም ልጆቿን ትወዳለች። ይሔንን የጥንብ ልጅ በምን መሠረት ልታነሡትም ዕንደምትፈልጉ አይገባኝም። ዕሡንና በሥሩ የተሠለፉትን ገዳይ ሕፃንና ሤት ኘልፎሞም ዕሥረኞች የሚደፍሩ ጨካኝኞች። ታሥረን ባናይ ኖሮ፣ በቅርብ ያደረሡትን አደጋ ባንከታተልና ባናጋልጥ፤ ተጋፍጠንም ገፍተን ገደል ጫፍ ባናደርሠው ኖሮ ወሬያችሑ በጣመ ነበር። ምድረ ክፉ ደአረመኔ አድናቂዎች። ደርግ ነው ዒትዮጵያንለማፍረሥ ያደላደለው።
@user-yh5vk1gd2i
@user-yh5vk1gd2i 5 ай бұрын
በትክክል ❤️❤️❤️❤️ነፍሰ ገዳይ ነው ደርግ ማለት ኢትዮጵያ አሁን ላለቺበት ቺገር በር የከፈተ ዋና ገዳይ ነው ሃየስላሴን የገደለ 60ጀበራሎቺን ለስብሰባ ብሎ እራሱ መንግስቱ ያስረሸናቸዎ ሰውየው በደም ተቸማለቅ ነው
@ak546
@ak546 5 ай бұрын
Agree with you 100% I have lived my young age in fear of his military in Debre zeit where militar police, Airborne and Airforce camps were located. I remember taking a walk with out been harassed and beaten was a miracle. Could have said more.
@Yusribell
@Yusribell 5 ай бұрын
😂😂😂😂ነፍሰ ገዳይና የሰይጣን ቀኝ እጅ አብይ አህመድ ብቻ ነው መንጌ ግደሉ ብሎ አላዘዘም ከሱ ስር የነበሩት የኢሀዴግ መሪዎች መንጌን ለመጣልና ለመግደል ሚፈልጉት ናቸው ሲያስገድሉ የነበሩት ለወንበር ለስልጣን ብለው መጀመሪያ ከመፍረድ በደንብ መመርመር ያስፈልጋል
@Ayichew928
@Ayichew928 5 ай бұрын
ኢትዮጲያን ለማፈረስ ያደላደለው መለስ ዜናዊ ነው የሱ ኮትኩቶ ያሳደገው አብይ ደሞ እንደ የመን እና ሶሪያ እያደረጋት ነው ፡፡መንጌ በሀገርሩ ፍቅር የሚሰፈሰፍላት ነበር አብይ አለ አይደል እንዴ የሚጠላትን ሀገር ለመምራት ወቶ በድሮን በታንክ የገዛ ሀገሩን ህዝብ እየጨፈጨፈ የሀገርን ሉዓላዊነት አስደፍሮ አዋርዶ 4 ኪሎን ብቻ ሟጮ የያዘ
@user-yh5vk1gd2i
@user-yh5vk1gd2i 5 ай бұрын
@@Ayichew928 ኦነግ የደርግ ባለስልጣን አንደመሠርቱት አታዎቅም???? የብሄርረስብ እዉቅና የሰጥዎ ደርግ አይደለም??? የተማረ ሰዎ ማይወደዎ ደርግ አይደለም?? ያለፍርድ ኃይለስላሰን የርሸነዎ ደርግ አይደለም??? የተማሩ 60ጀነራሎቺን የረሸነው ደርግ አይደለም??? ያለ ፍርድ የምረሺን መንግስት አይደለም ደርግ?
@AbebaDabessa123
@AbebaDabessa123 3 ай бұрын
የኔ ጀግና አባት
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d 5 ай бұрын
ViVA MENGE❤❤❤❤. ምንግዬ አሁንም ይህች የምትወዳት ኢትዮጵያ ሰላምዋ በዝቶ እግዚአብሔር ለዛች ቀን ያድርስህ መንግዬ ስንወድህ❤❤❤❤❤
@l-ib3ph
@l-ib3ph 4 ай бұрын
መጌጀግና
@user-ui3og9si3o
@user-ui3og9si3o 3 ай бұрын
Woww
@GormaiGormai
@GormaiGormai Ай бұрын
💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪👍👍👍👍👍👍👍
@abdohossen
@abdohossen 5 ай бұрын
ሀገር ወዳዱ መንጌያችን
@YonisYimar
@YonisYimar 3 ай бұрын
እድሜውን ያርዝመው
@user-vo3cp9th1c
@user-vo3cp9th1c 5 ай бұрын
አባባ
@siumberhetesfagiorgis1996
@siumberhetesfagiorgis1996 5 ай бұрын
Elu
@user-rd5uf5rq7z
@user-rd5uf5rq7z 5 ай бұрын
400 ህዝቢ ሽዕብ ብኮነኔል መንግስቱ ባጽዕ ይህነው ጭካኔ 😢😢😢
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb
@BerhaneKirosEmbaye-fn4sb 2 ай бұрын
Beal amselu nisikumn hizbi ethiopian hanti ekum zifetwekum titseliu zitseliakum tefkiru zihibhibekum tetfiu. Netom zetfiunado ayikonkumn kenedhinom ena elkum kindey kolut atfiekum zekekum menieseyat higi habal neliya keytikidimeki hade ena eniwedachuhalen tedemirenal kitiblu ayineberkumn weshlakat hasewti biakum zitalel yelen metfaeti hager eritrea bisenkikum bado gerkuma hanti mealti kea dew elkum ab firdi kitkerbu ekum ezom sebat ethiopia ketedhinu eshelat yehwatna zetfaekum.
@dtube537
@dtube537 5 ай бұрын
Menge❤❤❤
@alemgebrekidan8104
@alemgebrekidan8104 4 ай бұрын
💪💪💪💪💪
@user-vf9cq9ys6v
@user-vf9cq9ys6v 5 ай бұрын
Please forget the old history, think of current issue.
@murahimamohammed8630
@murahimamohammed8630 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤jagna
@henokasmamaw5144
@henokasmamaw5144 5 ай бұрын
መንጌ አንበሳው ለሀገሩ ታማኝ ነበር።
@MulatBazezewu
@MulatBazezewu 2 ай бұрын
አስገራሚ እውነተኛ ታሪክ ነው
@user-tz2bq2iq6o
@user-tz2bq2iq6o 5 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@liliabenlia-jx7sc
@liliabenlia-jx7sc 4 ай бұрын
የደጉዘመንመጌ❤❤❤
@amanmari34
@amanmari34 5 ай бұрын
ኮሎኔል መንግስቱ ጀግና ለእማማ ኢትዮጵያ ያለው እውነተኛ ፍቅር ነው !!!👈 ይህ አሁን በሀገራችና በህዝብ ላይ እየደረሰ ያለው መከራ እንዳይመጣ ብዙ ጥሯል ::👈👉 እንደ ነብይም ተናግሯል ከተናገረውም ያልሆነ የለም:: 👈👉መንጌ በስልጣን ዘመኑ ስህተት ስርቶ ይሆና ግን ለአንድ ብሔር ወይም ዘር ቆጥሮ አይደለም ከለው ስጋት የወያኔን አላማ ቀድሞ ሰላወቀ ነበር::👈 ጀግና የውስጥና የውጭ ጠላት ታግሎ ይህ በኢትዮጵያና በህዝቦቿ ላይ እንዳ ይደርስ እራሱ በግንባር እየሄደ እስከ ህይወት መስዋት የሚያደርስ ጉዳት ደርሶበት ነበር 👈👉እስከ ቻለ ድረስ ታግሏል ኢትዮጵያን ብሎ 💚❤️💛ወያኔ ለኢትዮጵያ ህዝብ የዘራው መረዝ እንዳይሰራጭ 👈👉በወያኔም በብልፅግናም መከራ የደረሰው ስናስተውል!!!👉 መንግስቱ ለአንዲት ኢትዮጵያና ለህዝብ አንድነት ሲል ብዙ ታግሏል👈ግን ከውስጥ አብረውት የነበር የኢትዮጵያን ህዝብ የሚበድሉና የእሱንም ውድቀት በመፈለግ ለሀገርና ለህዝብ የቆሙትን ጀግና ሰራዊትን ና ቤተሰቦቻቸውን ጭምር የሚበሉ ባንዳዋች እንደነበሩ ሰማን:: 👈👉የኢትዮጵያ ህዝብ ሆይ ለሀገር ክብርና ለህዝብ አንድነት ሲሰራ ሲለፋ የነበረ መሪ በነበረበት የስልጣን ዘመን ተጎዳን ተበደልን በመንግስቱ የስልጣን ዘመን አዋ ያዘነንና የተጎዳን ሰው ማፅናናት በዛሰው ቦታ ከልተቀመጡ ጎዳቱ በአፍ ማፅናናት ተወው ይቅር በል ማለት ይከብዳል:: 👈👉ነገር ግን መንግስቱ ለሀገሩ በወቅቱ ባለው የመረዳት ችሎታ ነው የሚመስለው እንጂ በሴራና በዘርመቁጠር ህዝብን ከህዝብ ለማራራቅ አይደለም ያዘንን አሁን ስንት ግፍና መከራ ጭፍጨፋ አርገው በሀገራችንና በህዝባችን የሰሩ ካለምንም ተጠያቂና ተቃዋሚ ከሀገር እስከ ውጭ ሀገራት ካለ ማንም ጠያቂ ሲንሸራሸሩ ዝም ተብለው👈👉 መንጌን የሚወቅስ ያሳዝናል👈👉 መንጌ ግን በትዝብት የሚወዳት እማማ ኢትዮጵያንና የኢትዮጵያ ህዝብ በዝምታ ያያል💚💛❤️ 🙏🙏🙏⛪️💚💛❤️
@wenshettamerate642
@wenshettamerate642 3 ай бұрын
Nebsegedaye yemidenekebet ena yemiwededebet hezbe binore be alem ethiopia weste becha new😢 lezi new egziabhere chekaje ena nebse gedye merioche yemiseten😢 ke melse zenaw besteker be keber yetekeber meri enkoin yelelat😢 RIP melseye ❤❤❤
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 3 ай бұрын
ረጅም ዕድሜ ለመንጌ።😮😮😮😮😮
@AbebaDabessa123
@AbebaDabessa123 3 ай бұрын
ጀግና
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 3 ай бұрын
መንጌን የሚጠላው የኢትዮጵያ ጠላት ብቻ ነው።መንጌ ለኢትዮጵያችን ሟች ነበር።😢
@BihonBezabih
@BihonBezabih 2 ай бұрын
ወያነ የእጁን አገኜ
@TarqegnDheqbi
@TarqegnDheqbi 2 ай бұрын
Heroo
@keletatsegai8791
@keletatsegai8791 2 ай бұрын
ኢ ትዮፕያውያን ታርካችሑ ደም መግደል ውግያ መዝመት ሁሉ የኛ.የርግማን ሃገር. ምንስ ኢትዮጵያ ንብረች ብሃይል ይተሰበሰበ የ ጌጅኛ ባርያ. እዚህም ያለ የምእ ረባውያን ድጋፍ አንዲት ነገር ኣርጋችሑ ኣታውቁም. ምለምን ምስገድ መምበርከክ ብቻ.. 😭😭😭😭😭
@assebsise4742
@assebsise4742 4 ай бұрын
መንጌ አገር ወዳድና ጀግና መሀይምነትን ከከተማ እስከ ገጠር ያጠፋ በጣም ምርጥና ተወዳጅ ሰው ነው ጠላቶቹ የሱ ብቻ ሳይሆኑ የአኢትዮዽያም ናቸው
@siumberhetesfagiorgis1996
@siumberhetesfagiorgis1996 5 ай бұрын
New
@live76543
@live76543 5 ай бұрын
መንጌ ፈጣሪ ሺ አመት ያኑርልን
@zolazola5725
@zolazola5725 5 ай бұрын
ስንቱን አገሪቱን ሊጠቅሙና ሊለውጡ የሚችሉ ምሁሮችን ገድሎ ስልጣን ስለያዘ አገር ወዳድ ሊያስብለው አይልም ነበር።ስልጣን ወዳድ እንጂ!?
@AbebaDabessa123
@AbebaDabessa123 3 ай бұрын
ማንንም አልገደለም
@AbebaDabessa123
@AbebaDabessa123 3 ай бұрын
😊
@asterassefa5296
@asterassefa5296 4 ай бұрын
አዎ በዛ አካባቢ የሚመጡ የዝቅተኝነት በሽታ ተጠቂዎች እልፍ ህዝብ ጨፍጭፈዉ መፈርጠጥና ኑሮን እንደገና እንደ አዲስ መጀመር የተለመደ ነዉ።😮😮😮😮😮😮ግዴለም ጌታ በልጅም በልጅ ልጅ ይመልሰዋል።
@ermyasteshome1107
@ermyasteshome1107 5 ай бұрын
ቁምላቸው የCIA ኤጀንት ነበር። ኩዴታ ቅጣቱ ሞት ነው።
@beretukanMeles
@beretukanMeles 5 ай бұрын
እልልል ያሉት ሰውየ አሳዘነኝ😢😢
@user-id1vi3iq1m
@user-id1vi3iq1m 3 ай бұрын
1:19
@user-sn8vb2yu2r
@user-sn8vb2yu2r 5 ай бұрын
Ethiopian andd yadetgr mery!!
@Lala1234love
@Lala1234love 5 ай бұрын
This man is a killer how is people still don’t understand.
@yonimagna2.
@yonimagna2. 5 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል አቀራረብ ነበር ልብ አጠልጣይም ነገር አለው ሌላ ታሪክ ባተ በራስህ ድምፅ ይደገምልን ስለ መጌ
@asterassefa5296
@asterassefa5296 4 ай бұрын
ኢትዮጵያ አገሬን አሁን ላለንበት የደም ሻንዳ መንግስቱ ሀይለ ማርያም አቆሽሾና አበላሽቶ ጥሎት የሄደዉ ቅሬት ነዉ ።
@AbebaDabessa123
@AbebaDabessa123 3 ай бұрын
መለሥ ወያኔ ማለትህ ነው ??
@Ethiofirst201162
@Ethiofirst201162 2 ай бұрын
መንጌ አያለቅሱም! ሃገር ውስጥ መንጌ 9 ጊዜ የመግደል ሙከራ ተደርጎባቸዋል። አያለቅሱም ስም አታጥፉ
@abebatefera2334
@abebatefera2334 5 ай бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን ሰላማችሁ ይብዛ
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q 5 күн бұрын
የኢትዮጵያ ህዝብ በሙሉ ነው በሁለቱ ቆምክ ቀይ ሽብር አንተ ቤት አልገብም እርስ ያልታሰር አለ መቸም ከድሀ ጎን የምትቆሙ ልግጠምልህ መንግስቱ ሀ የግዜር ታናሽ ወንድም ይዛሬን ማርልኝ ደግሜም አል ውል ስም ያለችው አልቃሽ ቢመቻት ነው ጅብ አያቁት አገር ሄዶ ቁርበት አንጥፉልኝ አለ አሉ መቸም ይቅርታ ጥሩ ነው ግን ዝም ብትሉ ምን አለ ኢትዮጵያ ጥሩ መሪ ምሯት ያቃል እስቲ ዝም በሉን እንኑርበት
@malgmalg7807
@malgmalg7807 5 ай бұрын
Menge,merxu,mere
@goodnews2392
@goodnews2392 5 ай бұрын
መንጌ የሚለውን ስም ሲሰሙ ወያኔዎች ብርክ ብርክ ይላቸዋል ሃሃሃሃሃሃ ፣ መንጌ እኮ ጀግና ነው። መልካም ሰው ስለሆነ፣ የኢትዮጵያን አንድነት ጠብቆ ያቆየ ልዩ መሪ ነው። ረጅም እድሜና ለጀግናው መሪ መንጌ እመኛለው። ወያኔ እና ርዝራዡ ይውደሙ ልክ እንደ መለስ።
@yonasfikre694
@yonasfikre694 4 ай бұрын
Ehe koshsha eco 100shi ethiopiayawiyanin yecherese lembocham new 60ministrochin 8generalochin 100yeuniversity temariwochin ...
@FissehaMulugeta-wr4kk
@FissehaMulugeta-wr4kk 5 ай бұрын
የወያኔ ተባባሪዎች ቀድመው የመንጌን ሰም ያስጠፋሉ ሌላው እንደ በግ በነሱ ይነዳል ሰውየው በኢትዮጵያና በእሱ ካልነኩት አይነካም የምንግዜም ጀግና ናቸው።
@yonasayele32
@yonasayele32 5 ай бұрын
ካሳዬ ኮለኔር ሳይሆኑ ብርጋዴር ጀነራል ናቸዉ
@user-ew6qp6sk6o
@user-ew6qp6sk6o 5 ай бұрын
ንፁህ ሰው አገር ወዳጅ !!🤔💜💜🙏🙏💜💜🙏መንጌ ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥ
@mimimama2065
@mimimama2065 4 ай бұрын
?
@godismysavior2684
@godismysavior2684 5 ай бұрын
Ke abiy belay aremene sew bela gal ayten anawekem
@youtubeethiopia8768
@youtubeethiopia8768 5 ай бұрын
LONG LIFE FOR MENGY. 🙏❤️💪
@esset1685
@esset1685 5 ай бұрын
አገር ለመውደድማ "አብይ አህመድም" እሱ በሚፈልገው መንገድ አገሩን ይወዳል! "መውደድ" ማለት ልዩነቱ ጠፋን ማለት ነው! ወገንን በግፍ ተጨፍጭፎ መገደል ከፍቅር የተነሳ ሆነ 😢
@user-le4rn6mx3f
@user-le4rn6mx3f 5 ай бұрын
ገደይ አድናቅ ነህ
@KederHussen-hw5vr
@KederHussen-hw5vr 3 ай бұрын
አገራችን ኢት/ መቼ አንድ ትሆናሌች ? ችጉሩ በያክልሉ የሉ የመንግስት በላስልጣን የአማላካካት ችግር ነዉ። መፍተሔህ ሪፎርም አይደለም ግዜም የሌም !እኔ ብሆን አብይ መከለካያን ብያወያይ ! እና ላሶስት ዓመት ሚልቴሪ ብያስተዳድር ካቢኔዎች ሁሉ ታድሶ ብገቡ የተሻሌ ይማስላኛል ። ኢትባታተንም ! ምንጩ ከመያትና ከመስማት ነዉ።
@saadasaadaa6533
@saadasaadaa6533 3 ай бұрын
ከአሁን ህዝብ ገዳይ መንግስት ይሻላል መንግስቱ ሀይለማሪያም
@green-yellow-red2252
@green-yellow-red2252 5 ай бұрын
That cruel man had washed his body with the amhara elites and generals blood
@ZYosef-sd7wu
@ZYosef-sd7wu 5 ай бұрын
Sint ye’Etiopian lijjoch ye’gedele worrobella sew merri belachehu sitawerru Yigermal.
@user-mh9em3vk7y
@user-mh9em3vk7y 4 ай бұрын
በጃንሆን የወረራትን ሃገር ኤርትራ ደርግም ቀጠለበት ለኤርትራ ሲቢል ህዝብ በታንክ እንዲጨፈለቅ ያደረገው በተለያየ ከሚካል ይዞ ህዝቤ ላይ የፈጸመው ይህ አረመኔ ነው:: 6 ወራር በነበረበት ሩሳውያን ኩባውያን ይዞ መጣ ይሃ ግዙፉ ሰራዊት እንዳልነበረ ሆነ.
@andebrhanhaile7418
@andebrhanhaile7418 5 ай бұрын
በኤርትራ የገደላቸው ሲቪል ሰዎችእና ያቃጠለው ቤቶች በሱ መሪነት ስለሆነ በሞት መቅጣት ነበረበት። በኤርትራ ጆኖሳይት ኣድርገዋል። እግዝኣብሄር ይቀጠዋል። እኔ ተማር በነበርኩበት ድዜ በ ኣፋኝ የሚባሉ በጥይት ገድለው ሞተዋል ብሎው ሳይቀብሩኝ ትተውኝ ሄዱ። እኔ ግን ሳይሞት ቅርረሁ። ኣምላኽ ኣዳነኝ። ይሄ የሆኖው 2/21/2976 በኣሳመራ ቤት ገርግሽ የሚባለው ቦታ ነው።
@gezegeta923
@gezegeta923 5 ай бұрын
This is a response for Pro-TPLF EthioForum KZfaq Propaganda...Keep up balancing....! If people present about the bad deeds for propaganda purpose , others will do the same...
@brhanalem5387
@brhanalem5387 4 ай бұрын
መንግየ ያላደረገ ግፍ ኣለ እንድየ ምን እያልክ ነዉ መች ለሽሃብያ ብቻ ጠላት ሆነ የኢትዮፒያ ጭቁን ወታደሮችህም ጭምር ነዉ ጠላት የትግራይ ኣናቅም በ ታንክ በተናጠል እናበጉርብ የረገጠ በኤርትራ መንግየ ነዉ በሽሂብ የሚባል ቦታ 400 ሰዎች ረግጠዋል ወታደሮች የኢትዮፒያም ያቃሉ እምቢያለሰዉ ጥይት ኣጉርሰዉ ኢያለ በየቀኑ ነዉ የሚያጎርስ በሰደፍ ጠበንጃ ኢየእየመታ ሰዉ ሳይሞት በመኪና ይጎታል በሮንዳመኪና ኣድርጎ ይጎታል ያንየ ግን ሽሃብያ የፈለጉትን ኣድርገዉ ይሀዳሉ ያቃሉ ለነሱ ግን ምንም ኣይሉዋችሀዉም ሲሄዱ ግን ለሰለማዊ ህዝብ መግደል ማንገላተት ነዉ ዘራፍ ዘራህ ኢያሉ የፈለጉትን ያደርጋሉ ሽሃቢያ የሽሃብያ ዘር ኡያሉ በጥፊም በቃርያ ጥፊም ይደግማሉ በ ኣይሮፕላን ክላስተር ቦምብም ደብድበዋል ኣለም በምሉ ያቃል ምክንያተ ተናግረዋ የኢትዮፒያ ህዝብ ብቻ የማያቅ ወታደሮችህ ጊን ያቃሉ መች ተቆጥሮ ያልቃል በበተክርስትያን ፈርተዉ የተሽሀሸገ ሰለማዊ ህዝብም በመላዉ ነዉ የረሸነዉ
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 2 ай бұрын
አይ መንጊ አንተም አረጀህ ይገርማል እድሜ
@samsontesfazion2416
@samsontesfazion2416 2 ай бұрын
Edme men tetebkaleh kerbit 2 fere yetenteletel dero meslewal sente hezbe yechefechefe resahewu jeb meslo kere.jegna yemibal ageru wuste yemotal enji yamelete jegna aybalem.yalefewun altemarkem.
@user-zb9ps6dh1x
@user-zb9ps6dh1x 2 ай бұрын
እድሜ ትምህርት ቤት ፣መስታወት ነው አሱስ ምን ተምሮበት ይሆን? እኛም ኖረን ሁሉን አየን
@abdohossen
@abdohossen 5 ай бұрын
አጀብ ነው
@bisratgirma6964
@bisratgirma6964 5 ай бұрын
መንጌ ወንዳ -ወንዱ መሪ
@samsontesfazion2416
@samsontesfazion2416 2 ай бұрын
Jegna beageru yemotal.yamelete jegna aybalem.ahun yeshalewal ? Kerbit 2 fere yetentelech dero mesele.😂
@HailemariyamAbo
@HailemariyamAbo 3 ай бұрын
መንጌ የድሆች አባት ነበር።😢😢😢😢
@user-gi9dj1rf5x
@user-gi9dj1rf5x 4 ай бұрын
Edmawn yabzalk bezw taylke
@selamsamueltube5490
@selamsamueltube5490 5 ай бұрын
ስንት ሙሁር የበላ ኢትዮጲን አይደለም የሚወደው ስልጣኑን ነው የሚወደው መንጌን የሚወደው ልክ እደሡ ገዳይ የሆነ ነው መላኩ ተፈራ የግዜር ተናሽ ወንድም የዛሬን ማርልኝ ሁለተኛ አልወልድም
@user-bq1zo5jr7l
@user-bq1zo5jr7l 5 ай бұрын
Ya baria
@roeizauda4956
@roeizauda4956 4 ай бұрын
He must go back to ethiopia
@stihan58
@stihan58 5 ай бұрын
ደንቆሮ አረመኔ ነፍሰገዳይ የሚደግፍ አረመኔ ብቻ ነው ማስተዋል የሌለው ነው.
@ttm770
@ttm770 4 ай бұрын
ስራ ፈት የምታወራው ብታጣ እናት ሀገር ወይም ሞት ያለ መሪ አይሮፕላን ጠልፎ አገር ጥሎ የጠፋ መንግስቱን ነው.አገግረር ወዳድ እያልክ የምትርከው አገር ወዳዶችንማ ፈጃቸው.
@Zero-xe7wb
@Zero-xe7wb 5 ай бұрын
ምናለ በሉ መንግስቱ ይመጣል ወዳገሩ የሱ ገዳዮች ደግሞ አፈር ድሜ ይበላሉ አብይ የገደለው ያስገደለው ከመንግስቱ በአስር እጥፍ ይበልጣል ወያኔ በዘር ከፋፍሎ ፈጀን ዋሸሁ እንዴ ነገር ግን ገዳዮች ሁሉ ያልቃሉ መንጌ ግን አገሩ ይገባል ምናለበሉ መንግስቱ ኦሮሞ ሆኖ ሁሉን ኬኛ ብሎን አያውቅም ሁሉም ነገር የኢትዮጵያ ነው ያለን መንጌ ያኔ ከፈጃቸው የተረፉት ይሄው አሁን እየፈጁን ያሉት እነሱ እና ልጆቻቸው ናቸው ዋሸሁ እንዴ
@masetewal6914
@masetewal6914 5 ай бұрын
መንጌ እኖድሃለን 🥰
@Lala1234love
@Lala1234love 5 ай бұрын
Cold hearted killer he never loves nobody. He has no heart
@HEGDEFAWIT
@HEGDEFAWIT 4 ай бұрын
Menge Aeremene y srah ysteh 😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😡😂😡
@fursonstwas7390
@fursonstwas7390 3 ай бұрын
Min malt new malakekeku e 👑👈🏾?
@mierafsolomon6922
@mierafsolomon6922 5 ай бұрын
I honestly don’t see anything good about who you are talking about. He is the result of what is going in Ethiopia now!!! I am not a politician but I have a bad memory of him killing millions for no reason…
@yordanoskidane7897
@yordanoskidane7897 5 ай бұрын
ጨፋጫፌ
@tsionmebratu2044
@tsionmebratu2044 3 ай бұрын
he is killed more than 500,000 Ethiopian its reality bro
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН
WHO LAUGHS LAST LAUGHS BEST 😎 #comedy
00:18
HaHaWhat
Рет қаралды 17 МЛН
你们会选择哪一辆呢#short #angel #clown
00:20
Super Beauty team
Рет қаралды 30 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 14 МЛН
EMS የጀነራል ተፈራ ማሞ ጥሪ July 2024
5:30
EMS (Ethiopian Media Services)
Рет қаралды 12 М.
Heartwarming: Stranger Saves Puppy from Hot Car #shorts
00:22
Fabiosa Best Lifehacks
Рет қаралды 20 МЛН