ከተራሮች ማር ይንጠበጠባል || እጅግ ድንቅ አዲስ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sibket ርዕሰ ሊቃውንት

  Рет қаралды 53,707

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

ይህ ፈውስ መንፈሳዊ የተሰኘ መንፈሳዊ ጉባኤ ሲሆን በርእሰ ገዳማት ወአድባራት ጣና ቅዱስ ቂርቆስ ገዳም የ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ቤት ምሥክር መምህር በሆኑት በ ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ የሚሰጡ ትምህርቶች ይተላለፉበታል።
በየሚዲያው የምናውቃቸው ክቡር አባታችን #ርእሰ_ሊቃውንት _የኔታ_አባ_ገብረኪዳን_ግርማ አሁን በጉባኤ ቤታቸው #በቋሚነት የሚተላለፍ #ፈውስ_መንፈሳዊ ጀምሯል። ተከታተሉ #Subscribe እና #Share በማድረግ ለሕዝበ ክርስቲያን አዳርሱ ።
#ፈውስ_መንፈሳዊ #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Ethiopia #Africa #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ፈውስ_መንፈሳዊ #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ኢትዮጵያ #አፍሪካ #Ethiopia #Africa #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #aba_gebre_kidan #Viral #for_you

Пікірлер: 153
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
ከእስልምና ወደ ክርስትና ቀይሪያለሁ! ቤታችን ዝብርቅርቅ ያለ ነገር ነው የእናቴ ቤተሰቦች ሙስሊም ናቸው የአባቴ ደግሞ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ክርስቲያን ናቸው። እናቴን ሲያገባ አባቴ ሙስሊም ሆነ! እኔም ከልጅነት ጀምሮ የእስልምናን ትምህርት እየተማርኩ ነው ያደግሁ። ቁራንን በአረበኛ ትርጉሙን ሳላቅ እቀራ ነበር በአማረኛ ሳነበው ደግሞ የሌለ ነገር ነው የሆነብኝ ምንም ህግና ስዓቱም አይጥመኝም ነበር። እና በቃ ትክክለኛዋን ሀይማኖት ኦርቶዶክስን አገኘሁ እግዚአብሄርን እመቤቴ ማርያምን አልቅሼ ለምኛቸው ነበር ነገሮችን ቀላል እንዲያደርጉልኝ። እመቤቴ በምልጃዋ እረዳችኝ አላሳፈረችኝም አምላኬም እግዚአብሄር እረዳኝ እግዚአብሄር ይመስገን! ክርስቲያን ሆኛለሁ አሁን ቁራንን እንኳን ልነከው ሳስበው እራሱ የገማሁ ይመስለኛል! ከቤተሰቦቸ ወጥቻለሁ የምኖረው ለብቻየ ነው! እራሴን እደግፍበትና ሰዎችንም አስተምርበት ዘንድ ዩቲዩብ አካውንት ከፍቻለሁ እየገባችሁ ሰብስክራይብ አድርጉኝ! ሠዎችንም እንዲያደርጉኝ ጋብዙልኝ! በዚህ ሳምንት 1k እንደምታስገቡኝ ባለሙሉ ተስፋ ነኝ! እርዳታችሁ ያስፈልገኛል! እምዬ ማርያም አለሁ ትበላችሁ አሜን አሜን አሜን!
@yeabsiragirma7245
@yeabsiragirma7245 Жыл бұрын
እመቤቴ በተዋህዶ ቤት ታጽናሽ/ህ
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
አሜን
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Жыл бұрын
እመቤቴ ማርያም በቤቱ ታፅናሽ 💒♥👑
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 Жыл бұрын
Betam des ylal egzabiher ykiber ymesgen ke hulum belay nefsish wede enetwa heymanot memeleswa des ybelish ye nefs fire litaferi redet egzabiher ayleysh
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v 2 күн бұрын
ቃል ሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Жыл бұрын
“ ማዕረረ ትንቢት ማርያም ዘዘመነ ጽጌ እንግዳ ወዘመነ ፍሬ ጽጋብ ዘዓመተ ረኃብ ፍዳ ብኪ ተአምረ ዘይቤ ኢዩኤል ነቢየ ኤልዳ ያንጸፈጽፍ እምአድባሪሁ ወእምአውግሪሁ ለይሁዳ ፀቃውዐ መዓር ቅድው ( ጥዑም ) ወሀሊብ ፀዓዳ ” በመከር ጊዜ አበባ፣ በአበባ ጊዜ ደግሞ መከር አዝመራ ማጨድና መሰብሰብ የለም፡፡ ምክንያቱም ጊዜያቸው የተለያየ ስለሆነ፡፡
@hareempuran8430
@hareempuran8430 Жыл бұрын
አባታችን ቃለህይውት ያሰማልን
@befkadufantu4882
@befkadufantu4882 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mekdesfekadu418
@mekdesfekadu418 Жыл бұрын
አባ በፀሎቶት ያስቡን እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@smartlifestyle7966
@smartlifestyle7966 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@Nagen_promotion7747
@Nagen_promotion7747 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@Gionawit16
@Gionawit16 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v Жыл бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን
@marykenashnefnadenahajj41
@marykenashnefnadenahajj41 Жыл бұрын
ሰላም፡አባታችን☝️🇻🇳🖐️🤝🤝🤝🤝🤝
@user-rn1qk4gc1n
@user-rn1qk4gc1n Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን
@PhoneShop-dl8vv
@PhoneShop-dl8vv Жыл бұрын
ቃለህወትን ያሰማልን አባታችን
@FasilTe
@FasilTe Ай бұрын
አባን የሰጠን እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን ቃል ሕይወት ያሰማን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@hamziyawold3798
@hamziyawold3798 Жыл бұрын
ቃሌ ህይወት ያሰማልን ለአባታችን
@debrituasekalemeryime9514
@debrituasekalemeryime9514 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ለአባታችን
@edenmeasho
@edenmeasho Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን የምናከብርዎት አባታችን🙏
@user-sj3tl2ep9q
@user-sj3tl2ep9q Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን
@samerahsamerah3173
@samerahsamerah3173 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን እኛም የሰማነዉን ቃል በልባችን አድሮ የምንቀየር ያድርገን
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
@ghggghgg7068
@ghggghgg7068 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልንሽአባታችን እዲሜከጤናጋር። ይስጥልን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh Ай бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጤና ያቆየልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@bezagirma9544
@bezagirma9544 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-vf6pp6wq5p
@user-vf6pp6wq5p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Жыл бұрын
​አሜን አሜን አሜን ቃለ ይህውት ያሳማልን አባታችን
@zewdemebrahtu
@zewdemebrahtu Жыл бұрын
,ቃለ ሂወት የስማዕልና
@dirbuasisay2263
@dirbuasisay2263 Жыл бұрын
አባዬ ቃለ ህይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን🤲🙏🙏🙏
@andarega6800
@andarega6800 Жыл бұрын
እልልልልልልልልልልል🤲🤲👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏አሜን አሜን አሜንቃለ ህይወት ያሰማልን
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 5 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሰሜን
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን። አባታችን
@sarataye8812
@sarataye8812 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mamushwendamu6185
@mamushwendamu6185 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂውት ያሰማልን 🙏🌹💕
@user-si5ko3sx1h
@user-si5ko3sx1h Күн бұрын
አባታችንቃለህይወትያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@YasinYasin-kb7dm
@YasinYasin-kb7dm Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህውት ያስማልን አባቴችን
@user-jo9mj4lr8y
@user-jo9mj4lr8y Жыл бұрын
አንደበተ ርቱዕ! ለርስቱ ያብቃልን አቡነ😍
@Bezawerk-tx1pp4sv4o
@Bezawerk-tx1pp4sv4o 11 ай бұрын
ስለቃሉ የቃሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር ስሙ የከበረ የተመሰገነ ይሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@adanechgashaw8443
@adanechgashaw8443 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 5 ай бұрын
❤❤❤ አሜን አሜን አሜን
@hopolapos
@hopolapos Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ቀፀላ ጊዮርጊስ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@sarayohans3604
@sarayohans3604 Жыл бұрын
ቃለ ሒወት የሠማልን አባታችን በድሜ በፀጋ ያኑርልን🙏🙏🙏
@liltya3613
@liltya3613 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@birhanedegefa2907
@birhanedegefa2907 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃላ ህይዋትን ያሣማልን🙏🙏🙏🤲🤲🤲
@mintiwabbekele8410
@mintiwabbekele8410 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን እድሜ ከጤና ያድልልን
@menberetilahun1745
@menberetilahun1745 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን፡፡ አባታችን ያቆይልን ቢሰሙ ቢሰሙ የማይሰለቹ ትልቅ መፀሐፍ ኖት በረከትዎ ይደርብን፡፡
@hailuasmarearage2519
@hailuasmarearage2519 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን እጹብ ድንቅ አባት የእግዚአብሔር ጸጋ በረከት በርሰዎ ላይ አድሮ እድንማር ላደረገን ክብር ምስጋና ለርሱ ይሁን በረከተዎ ይደርብን!!!
@arqadeplayz7944
@arqadeplayz7944 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ጊዜዎን ይርዝምልን
@mimitmaryam3851
@mimitmaryam3851 Жыл бұрын
Edmeina Tena yestot .
@frehiwot27
@frehiwot27 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@Israel9563
@Israel9563 5 ай бұрын
እሰይ አባታችን ቃለ ህይወትን ያሠማልን ልዑል እግዚአብሔር ረጅም ዕድሜን ይስጥልን❤❤❤
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 Ай бұрын
ቃለወትን ያስማልን እረጅም እድሜናጤናይስጥልን አርስወን የስጠንልውል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን
@julpay9898
@julpay9898 Жыл бұрын
አሜንንአሜንንቃለሕይወትያሰማልንአባታችን
@zinetzinet897
@zinetzinet897 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሠማልን አባታችን
@Betemaetentmedia1
@Betemaetentmedia1 Жыл бұрын
የሚገርም ትምእርት ነዉ አባ ገብረ ኪዳን እድሜ ከጤና ይጠብቅልን አባታቺንን የቤተ ክርስትያ እንቁ መምእር ። አንደበታቸዉ ዉብ ነዉ ቃል አጠቃቀም ያዉ ቁበታል
@mesd8592
@mesd8592 Жыл бұрын
Ameeen,ameeen,ameeem.
@simegeghiwot450
@simegeghiwot450 Жыл бұрын
አባቴ ሆይ አልሰማሁም እንዳልል ቃልህን አረሰረስከኝ እባክህን እንድፈፅም አብቃኝ።
@meriyeabtwalije1153
@meriyeabtwalije1153 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት አባየ❤ እመቤቴን የአባን ትምህርት መከታተል ከጀመርን በኋላ ጓደኛየ ጋ ስናወራ የምንውለው አባ እድህ ብሏል አታድርጊ አባ እድህ ብሏል እያልን ደስ የሚል ቀን እናሳልፋለን ክብር ለድንግል ልጅ አማኑኤል እርስዎን ለሠጠን👏
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
እውነት ነው፡፡
@user-ic4sx3bb9s
@user-ic4sx3bb9s Жыл бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ያአገልግሎት ዘመን ያርዝምልን
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@mountainmedia8861
@mountainmedia8861 Жыл бұрын
ቃልሂወትን ያሰማልን
@abelebe5035
@abelebe5035 Жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና🙏
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን አባታችን ይፍቱን አባ
@user-nn7cr3qm9m
@user-nn7cr3qm9m Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብሩን ሁሉ ይወሰድ
@FissehaNigussie
@FissehaNigussie Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን
@haimanotalemu486
@haimanotalemu486 Жыл бұрын
Kalehiwot yasemalin Abatachin, Mengistun yawarisilin. Beideme besegaw yitebikilin🙏🙏🙏✝️✝️✝️💒💒💒
@jirusew6374
@jirusew6374 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን !!! የአገልግሎት ዘመንዎን ያርዝምልን !!!
@elisdemeke1799
@elisdemeke1799 Жыл бұрын
አባታችን በፅሎት ያስቡኝ ፍቅርተ ጊዮርጊስ
@addisugetachew9276
@addisugetachew9276 Жыл бұрын
Bewnte
@addisugetachew9276
@addisugetachew9276 Жыл бұрын
Kelsgaysmlne
@astierweldekidan3447
@astierweldekidan3447 Жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatachin legna yemisema libona ystsgn lenantem edmena tsena ystsilighn
@vjaf322
@vjaf322 16 сағат бұрын
Aemn Aemn Aemn ❤❤❤🎉🎉
@yordanostukuabo4542
@yordanostukuabo4542 Жыл бұрын
Amen amen amen be abatachin adro yastemaren na kalun ymegeben egzabiher ykiber ymesgen be ewnet le abatachin Kale hiwet yasemalin be selotachu asibun
@user-bk4sl2fz8z
@user-bk4sl2fz8z 4 күн бұрын
_እግዚአብሔር ኣምላኽ ይመሰገን ክቡር ኣቦና ብሓቂ ቃል ህይወት ቃል በረከት የሰመዐልና ቅዱሰ እግዚአብሔር ኣምላኽ ነውሕ ዕድመን ጥዕናን ይሃብኩም አሜን አሜን አሜን✝️✝️✝️_
@user-up7tp8il3u
@user-up7tp8il3u Жыл бұрын
ት/ሕዝቄል ምዕ 3፥3፤ርሱም፦የሰው፡ልጅ፡ሆይ፥አፍኽ፡ይብላ፥በምሰጥኽም፡በዚህ፡መጽሐፍ፡ሆድኽን፡ሙላ፡አለኝ።እኔም፡ በላኹት፥በአፌም፡ውስጥ፡እንደ፡ማር፡ጣፈጠ። በጣም ደስ ይላል እንደ ማር የሚጣፍጥ የእግዚአብሔር ቃል
@fggh6526
@fggh6526 28 күн бұрын
Amen abatachn bereketachew yederibnnn beunet kale hiywet yasemalinnn❤❤❤❤❤😢
@saleamlakworku356
@saleamlakworku356 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይስጥልን ነው ሚባለው ሌላ ምን እላለሁ አባታችን ግን ጠፎ በጎንደር ዞራያ ሲመጡ ቤወንልኝና ባገኘሁት እባረክ ነበር
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 5 ай бұрын
🎉🎉🎉 አሜን አሜን አሜን+++
@atnaseaayinie9275
@atnaseaayinie9275 Жыл бұрын
​እድሜ ከጤና ይስጥልን አባታችን
@fasikawsnbet2766
@fasikawsnbet2766 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እርስዎን የመሰለ መምህር የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን ብዙ ትምህርት አስተምረውናል ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያውርስልን አሜን አሜን አሜን
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ለኛም ማስተዋሉን ያድለን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድርብን አሜን
@mimu6586
@mimu6586 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@yezinamulu6727
@yezinamulu6727 9 ай бұрын
Kale hiyiwet yasemalin memhir mengisite semayatn yawersilin edime Tena yistlin ❤️❤️❤️
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
ይፍቱህ ይባርኩን አባየ ቃልሂወትን ያሰማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት ቡራኬችሁ ይድረሰን አሜን፡፡
@aminamaid8411
@aminamaid8411 Жыл бұрын
🙏🙏amen.amen.amen.❤❤👏👏🌿🌿
@meronassefa9171
@meronassefa9171 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ግሩም ድንቅ ትምህርት በቅዱስ ቃሉ ሰምተን እንድንለወጥ የቅዱሳን አምላክ ይርዳን አሜን::
@adenalebachew2150
@adenalebachew2150 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን አባቶቻችን ያብዛልን በርክታችሁ ትድርስኝ
@MekuriaTegne
@MekuriaTegne 5 ай бұрын
Thanks
@gdeygabre8720
@gdeygabre8720 Жыл бұрын
Amen amen amen kalehewet yasemalin kubur memhirachin
@zakyatessema9931
@zakyatessema9931 Жыл бұрын
Amen amen amen kale heyewote yasemalen abatachen tega megesete yemayaten yawereselen egam yesemanewen belebonachen 👏👏👏❤️
@sisayteshome8926
@sisayteshome8926 Жыл бұрын
EZGABHER YISTELEGNE
@bbbbbbbaaaaaaa3620
@bbbbbbbaaaaaaa3620 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን🤲🤲🤲 በእውነት ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ በረከታቹ ይደረን ለአባታችን ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልኝ አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲
@shewanesh2970
@shewanesh2970 Жыл бұрын
KALLE HEWET YASEMALIN
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
አሜን አባታችን 🙏እንዲህ ያለ አባት ስለሰጠን እግዚአብሔርን እመሰግነዋለሁ 🙏እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@vcd5555
@vcd5555 Жыл бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ኩቡር አባታችን የእውነት ኣእሞራችን ረስርስ አደረጉን ኣባ ቃልህ ለጉሮሮየ ጣፋጭ ነው 🌻🤲🏻🤲🏻 በእድመ በጠና ያቆየልን ኩቡር ኣባታችን ምናለ እኛም እሱዎት ጋራ ቁጭ ብለን በረከት ብንካፈል 🤲🏻👏💐በረከታችሁ ይደርብን 🤲🏻👏💐
@michelbrendel3932
@michelbrendel3932 Жыл бұрын
Kale hiwot yasemalen abatachen Egziabher yistelen
@biniamproduction2438
@biniamproduction2438 Жыл бұрын
ግሩም የሆነ ትርጓሜ በልቦናችን ይጻፍልን፡ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፡ እንዲያስተምሩንም እረጅም ዕድሜ ከጤና ይስጥልን ፈጣሪ!
@alebelbirhanu8984
@alebelbirhanu8984 Жыл бұрын
አበው ቅዱሳን እለ ደረሰ ወገዳም አስተምህሩ ለነ ነሀሉ ወትረ በሰላም !!!! ማርያም ድንግል ለነዳይ ንዋዬ ወርቁ እመ ነገደ ርኁቀ ወሖረ እራቁ ኢየኃዝን ለሲሳዩ እስመ አንቲ ስንቁ !!! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@saratekle7627
@saratekle7627 Күн бұрын
🙏🏿⛪🙏🏿⛪🙏🏿⛪
@yikanus6097
@yikanus6097 Жыл бұрын
Amen
@weleteslase
@weleteslase Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባያችን ያቆይልን ለኛ ለሃጥያተኛች ሲል
@ggtt5112
@ggtt5112 Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን በእድሜ ጤና ከአገልግሎት ጋር ይስጥልን አሜን፫ ለእኛም የሰማነውን ቅዱስ ቃል በልቦናችን ያሳድርብን አሜን፫
@cherinettegegne5991
@cherinettegegne5991 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን። አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ።
@netsengmamo7358
@netsengmamo7358 Жыл бұрын
ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን 🙏
@AdiamWeldegergsh-ug9dl
@AdiamWeldegergsh-ug9dl 5 ай бұрын
Amen Amen Amen kale hiwet yasemaln kbur Abatachen edmena tena ystlen Fetari ❤❤❤.
@elianameron1418
@elianameron1418 Жыл бұрын
የ ህይወትን ቃል ያሠማልን አባታችን ብርታቱን የ አባቶቻችን አምላክ ያድልዎ !
ዋጋዋ ብዙ የሆነ ዕንቁ በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ ድንቅ ስብከት | Aba Gebrekidan Girma new sibket 2022 |
1:18:30
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 73 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,9 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
አባ ማለት ምን መለት ነው ? #SUBSCRIBE አድርጉ ።
2:33
Abyssinia አቢሲኒያ 3000
Рет қаралды 21 М.
መንግሥትህ ትምጣ || እጅግ ድንቅ ስብከት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket ርዕሰ ሊቃውንት
1:05:00
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 82 М.
🔴 ፈውስ ለምን አናገኝም ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
1:47:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 177 М.
МАМА И STANDOFF 2 😳 !FAKE GUN! #shorts
00:34
INNA SERG
Рет қаралды 4,9 МЛН