ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024

  Рет қаралды 4,644,542

ዜማ ሰማያት Zema Semayat

ዜማ ሰማያት Zema Semayat

Ай бұрын

ፈራሁ | Ferahu | ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው | Bezawork Asfaw | አዲስ መዝሙር New Orthodox Mezmur | 2024 ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ | ዜማ አንተነህ ተክለማርያም | ስቱድዮ አሹ ስቱድዮ

Пікірлер: 5 500
@zemasemayat
@zemasemayat Ай бұрын
አዲስ መዝሙር ተለቀቀ kzfaq.info/get/bejne/kLeTZtaTyJucp40.html
@Nati-id7pj
@Nati-id7pj Ай бұрын
Best muzuer
@AbiyeWase
@AbiyeWase Ай бұрын
L😊😊😅😅😊 loop​@@Nati-id7pj
@abebaaze475
@abebaaze475 Ай бұрын
ያሥጠላል ምትሉ እሥኪ እጃቹን አዎጡ❤❤
@teclearaya4251
@teclearaya4251 29 күн бұрын
The best mezmur amlak Tena yestisch
@dejenemegersa3935
@dejenemegersa3935 25 күн бұрын
#q@()😂😂😂😂​@@abebaaze475
@AbuRehmet
@AbuRehmet Ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ላለመኮመት ፈለጌ ከራሴ ጋር ብዙ ታግያለሁ ግን ሳልኮምት ለማለፍ አልቻልኩም። ይህን የንሰሃ ወይም የተወበት የመፀፀትን መዘሙር ደግሜ ሰጋግሜ አዳመጥኩት ኦርቶዶክስ የሆነ ብቻ ሳይሆን የየትኛውም እምነት ተከታይ የሆነ ሁሉ ሊሰማውና ራሱን ሊፈትሽበት የሚያስገድድ ደንቅ የፀፀት መዝሙር ነው። በዛወርቅ ከዘፉኑ ይልቅ ከነፍስያሽም ከድምፅሽም ጋር የተዋህደና መክሊትሽ ለፈጣሪ መዘመር እንደሆነ አይተንበታል። ድንቅ መዘሙር ነው ሁሉም ሰው ራሱን እንዲያይ ራሱን እንዲያዳምጥ የሚያደርግ የሚያስገደድ መዝሙር ነው።
@eldanawedajo7293
@eldanawedajo7293 Ай бұрын
ተባረኪ🙏🙏
@yibkaladdisu2580
@yibkaladdisu2580 Ай бұрын
ትክክል ንህ ወንድሜ ለሁሉም ኢትዮጵያዊ ወደራሱ ተመልሶ ራሱን ቢያዳምጥ የፈጣሪ ታጋሽነትንእና ይቅርባይ መሃሪ መሆኑን ያስተምረናል ሁላችንም የፈጣሪ ልጆች ነን አልህ ይባርክህ
@berekettesfaye1513
@berekettesfaye1513 Ай бұрын
Ewnet new wendme❤❤❤
@user-kp3nk4sv8q
@user-kp3nk4sv8q Ай бұрын
በትክክል
@wegayehunegese
@wegayehunegese Ай бұрын
በትክክል
@user-yu5zr7yb3h
@user-yu5zr7yb3h Ай бұрын
እስቲ ይሄ መዝሙር ለኔ ነው የተዘመረው የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ
@dopeman1356
@dopeman1356 24 күн бұрын
እስኪ ሁላችንም ዘፈን ከመስማት መዝሙር ብቻ የሚል ቆራጥ ውሳኔ እንያዝ
@user-nj8lu4rv4e
@user-nj8lu4rv4e Ай бұрын
በጠዋትም በቤቱ ነበርሽ ያውም የእናቱ የድንግል ማርያም አገልጋይ በመሃል የእንጀራ ጉዳይ ሆኖ ወደዚህ መንገድ ገባሽ እንጂ በቅድስት ማርያም ፈለገሕይወት ሰንበት ት/ት ቤት በመዝሙርም እና በድራማ ትልቅ ተሳትፎ ነበረሽ አሁንም ወደቤትሽ ነው የመጣሽው እና በልጅነት ያገለገልሻት እመቤቴ ትርዳሽ እህቴ
@haymigodblessyouhaymi7435
@haymigodblessyouhaymi7435 Ай бұрын
የ ፕሮታስታንት እምነት ተከታይ ነበርኩኝ እና አሁን ወዴ እውነታኛ ቤቱ ልምጣ ነው በ ፅሎት አሱቡኝ 🙏🙏😭😭
@eyushawel7978
@eyushawel7978 Ай бұрын
egziabher yasbsh ehte.😇🥰🥰🥰
@RomanGenet
@RomanGenet Ай бұрын
ነይ የኔ ውድ
@user-hu8or8xw7i
@user-hu8or8xw7i Ай бұрын
Egziabher yesbeshi
@hanasisay7752
@hanasisay7752 Ай бұрын
Egzaber yerdahey ❤😂❤
@haymigodblessyouhaymi7435
@haymigodblessyouhaymi7435 Ай бұрын
@@hanasisay7752 Amen🙏
@Tseha27Tube
@Tseha27Tube Ай бұрын
መፍራት አቅቶኝ ልቤ የደነደነው ለኔ የንስሐ እንባ ይስጠኝ እንባና የልብ ስብራትሽ ያስቀናኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን 😢😢😢😢
@tegstibereket4580
@tegstibereket4580 Ай бұрын
@haymihany-zc1iw
@haymihany-zc1iw Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢😢😢😢
@ShewayeTsega
@ShewayeTsega Ай бұрын
አሜን ለሁላችንም
@tigistsolomon8126
@tigistsolomon8126 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️🙏❤️🙏❤️
@saronmulg1253
@saronmulg1253 Ай бұрын
ዳግማዊ አንቺን ነኝ እህቴ ድንድኚ እንባዪም ደርቋል
@fikernddesta1044
@fikernddesta1044 13 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላላኬ የኔ ተራ አድርጎት ትላንት እንደ አዲስ የተወለደች ህጻን, እንደ ተከበረ ባለስልጣን , እንደ ተወደደች ሙሽራ ሆኚ After 15-20 years of struggling in Protestant church አዲስ ህይወት ተሰጥቶኝ ወደ እናት ቤተክርስቲያን ተዋህጄያለው:: በአጋጣሚ ይህንን የምታነቡ እርሱን የዘላለም አምላክ የሆነውን እግ/ርን አመስግኑልኝ:: እግ/ር ስለሁላችንም ግድ ስለሚለው የእናንተንም (በሌላ እምነት ውስጥ ያላችሁን ማለቴ ነው) የምትዋሃዱበትን ቀን ያቅርብላቹ:: በቤቱ ያላቹትን ደግሞ ከፈተና ጠብቆ ያጽናቹ::
@bewketgelaw7415
@bewketgelaw7415 12 күн бұрын
enkuan wede enat betechristian metash ehte
@serene1983
@serene1983 7 күн бұрын
በጣም ደስ ይላለ እህቴ ክርስቶስ እቅፍ ድግፍ ያርግሽ ሁላችንንም በቸርነቱ ያስበን
@mins4580
@mins4580 2 күн бұрын
እግዚአብሄር ልጆቹን ይስበስባል እሱ ይጠብቅሽ እስከመጨረሻው ያፅናሽ በብዙ ተማሪ ትምህርት እውቀትን ማመዛዘናችንን ክፍ ያድርጋል እሱ ሁሉን ይባርክልሽ
@fikernddesta1044
@fikernddesta1044 2 күн бұрын
@@mins4580 አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ለውጥ አለኝ በየቀኑ ለማንበብና ለመማር እየሞከርኩ ነው:: በጣም ደስ የሚለኝ የልጆቼን አእምሮ ሳላበላሽ ደረሰላቸው:: አመሰግናለው
@fikernddesta1044
@fikernddesta1044 2 күн бұрын
@@serene1983 አሜን
@HanaTsige
@HanaTsige Ай бұрын
እባክሽ በዚ ልቦና በዚህ ድምፅ ብዙ ዘምሪልን ብዙዎቻችን በመዝሙርሽ ልቦናችን ተሠብራል እንዳትጠፊብን አደራ❤❤❤❤❤❤❤
@Menelkerim963
@Menelkerim963 Ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ የሄንን መዝሙር በጣም ነው ደጋግሜ የምሠማው
@user-og1rl2eg7x
@user-og1rl2eg7x Ай бұрын
በርችልኝ ❤
@mitikeamosa5277
@mitikeamosa5277 Ай бұрын
You are listening to the right song and enter in to Jesus' kingdom and experiencing his love .He is amazing, God 👏
@user-dg5se9gs8y
@user-dg5se9gs8y Ай бұрын
ende sint qen honew
@user-ol8jj4dy7x
@user-ol8jj4dy7x Ай бұрын
ፈጣሪ ያስብሽ።ጎበዝ
@mahi3934
@mahi3934 Ай бұрын
ስምህ ግን😂
@frehiwotengida5138
@frehiwotengida5138 Ай бұрын
ይሄ መዝሙር ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ ቤተመቅደስ መግባት ፈራሁ ራሴን አየሁት ለካ ባለማስተዋል ነበር የምመላለሰው ፀሀፊውም መሣሪያ ተጫዋቾቹም ዘማሪዋም ለኔ ነው ያደረጋችሁት አመሰግናለሁ ፈራሁ
@ETHi360N
@ETHi360N Ай бұрын
እጅግ የምወድህ ወንድሜ ዲያቆን መኩሪያ ያንተ ግጥሞች ወንጌል ከመሆናቸው ባለፈ የሆድን ስሜት የሚገልጹ ከውስጥ እንባዬ ፈንቅለው የሚያመጡ ግሩም ናቸው። ዜማን የሚያሳምረው ግጥም ነው። ይህንም አንተ ያንተ ውጤት ነው። በርታልኝ ወንድማለም ዲያቆን ወንድምህ በስደቱ ዓለም በድቅድቁ ጨለማ በባይታዋር ተከብቤ አለሁልህ።😢
@Abei1987
@Abei1987 Ай бұрын
አይዞን እግዚአብሔር ያበርታን😢
@gashawzewdu5601
@gashawzewdu5601 22 күн бұрын
Ayizoh wendmie Fetari yirdah 😢😢😢
@AbdeMane-bq4qw
@AbdeMane-bq4qw Ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ግን ከቲክቶ ነው አይቼው የመጣሁት ❤
@hananalghamdi9625
@hananalghamdi9625 Ай бұрын
❤️❤️❤️❤️❤️😘🙏🙏
@user-gw9ph7jr7u
@user-gw9ph7jr7u Ай бұрын
እንዋደዳለን እኮ እያጣሉን ነው እንጅ
@user-yo9yh5uo2s
@user-yo9yh5uo2s Ай бұрын
ፈጣሪ ይጠብቅ አባኮ❤
@tegegneambel2360
@tegegneambel2360 Ай бұрын
በርታ ለንስሀ ሞት አብቃን ብለህ ፀልይ አላሀን ሐምነው
@user-ut3rw8hw2l
@user-ut3rw8hw2l Ай бұрын
እናመሰግናለን
@habtamuasrat-hp8nt
@habtamuasrat-hp8nt Ай бұрын
ስቲ ይሄ መዝሙር ለኔ ነዉ የተዘመረዉ የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ
@guliltfeyssa4714
@guliltfeyssa4714 Ай бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ በዚህ ዝማሬ በመቅደሱ በስቅለቱ ስነ ስዕል ፊት ተደፍቼ የንስሃ ለቅሶን ያለቀስኩበት ዝማሬ።አዎ "ፈራሁኝ በነተበው ልቤ ባደፈው ሰውነቴ በቆሸሸው ማንነቴ አንተን መቅረብ ፈራሁ እባክህ ማረኝ ቸሩ አባቴ
@GashawGobezie-mh2ll
@GashawGobezie-mh2ll 27 күн бұрын
ፈራሁ ይህን መዝሙር ቢያንስ በቀን አንድ ጊዜ እሰማዋለሁ አና ሁሉም ነገሬ ይንቀጠቀጣል አምላክ ሆይ ይቅር በለን
@eyueyoba
@eyueyoba Ай бұрын
ለኔ ነው ምትሉ በማርያም😭😭😭😭
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
😭😭😭😭😭😭😭
@kalkidantesfahun
@kalkidantesfahun Ай бұрын
😭😭😭
@nastanettube
@nastanettube Ай бұрын
❤❤
@yegudkeaymeshim9804
@yegudkeaymeshim9804 Ай бұрын
ለእኔ ብቻ ነው!!!!!!!!!
@user-qu5np6dn5s
@user-qu5np6dn5s Ай бұрын
ለኔነው😢😢😢😭😭😭
@Abiabiti1221
@Abiabiti1221 Ай бұрын
አኔ በጣም ሀጢአተኛ ነኛ ሊብያ🇱🇾 ላይ ነዉ ያለሁት ባህር ለመሻገር ገምገም ባህር ላይ ነኛ ኦርቶዶክስ ወገኖቺ በጸሎታችሁ ኣስታዉሱን ሃጥያቴን ይቅር ብሎ አንድ ጠብቀን 🙏🙏🙏 እመቤታችን ከሁላችን ጋራ ትሁን ❤
@mussiemihretab59
@mussiemihretab59 Ай бұрын
Amen Amen Amen Medhaniealem meska yekun❤❤❤
@zehabesha7778
@zehabesha7778 Ай бұрын
እመቤቴ ከክፉ ትጠብቅሽ
@tarikwaalemayehu5788
@tarikwaalemayehu5788 Ай бұрын
እመቤቴ በስላም እቅፍ ድግፍ አርጋሽ ካስብሽበት ታድርስሽ
@Tewobista2022
@Tewobista2022 Ай бұрын
አሜን! እግዚአብሔር ከናንተ ይሁን!
@user-nu9xh1zs1g
@user-nu9xh1zs1g Ай бұрын
እመብርሃን ካንተ/ ቺ ጋ ትሁን
@zebenaygizachew2487
@zebenaygizachew2487 Ай бұрын
🥲🥲🥲🥲አቤት የሃጽያቴን ብዛት በደሌን ሳስበው እኔ እኮ ባዶ ነኝ የኔ አባት ለንስሃ ለስጋ ወደሙ አብቃኝ ! በጸሎት አስቡኝ🥲🥲🥲🥲🥲
@user-li6yh9bu4e
@user-li6yh9bu4e 8 күн бұрын
Amen❤❤Amen❤❤Amen❤❤
@EmebetEmbialew
@EmebetEmbialew Ай бұрын
ይሄን መዝሙር ስሰማ ፀፀትና የተሰበረ መንፈስ አብዝቶ ይሰማኛል አምላኬሆይ አሁንም ያለሁት በአንተ ቸርነትና ጥበቃ ነውና ከነሀጢያቴ ከደጅህ እንዳልርቅ እርዳኝ
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ😭😭 ጌታ ሆይ ይቅር በለኝ የዉነት ክርስቲያን አድርገኝ እኔስ አልሆነልኝም 💒😭😭ዝማሬ መላክት ያሰማልን እናታችን❤❤❤
@bellenhabtom8665
@bellenhabtom8665 Ай бұрын
❤❤😢😢
@netsanetgidichow
@netsanetgidichow Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢❤🙏
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv Ай бұрын
አይዞሽ/ህ/ ፈጣሪ ይረዳል እሱ ይቅሮ ባይ ነው። ፀፀትን እንኳን የሚቀበል አምላክ ነው ያለን እኮ እመቤቴን ; መላእክትን; ቅዱሳን ; ሰማእታትን ተማፀኑ እና ቶሎ ካለንበት ሀጥያት ለምውጣት የውሳኔ ሰው መሆን ብቻ ነው። ፈጣሪ ደግሞ ይረዳል።
@user-vb8oo8kr1t
@user-vb8oo8kr1t Ай бұрын
@@Bizuye-lx3uv አሜን ፫ወለተ ሰንበት እያላችሁ በፆሎት አስቡኝ💒❤😢
@user-gs7pl9bo8g
@user-gs7pl9bo8g Ай бұрын
😭😭😭
@ElshadayAmlakeyTube
@ElshadayAmlakeyTube Ай бұрын
ኤርትራዊ ነኝ በጣም ደስ የሚል መዝሙር ነው መንፈስ ቅዱስ አይለየንም የእስራኤል አምላክ ከሁላችሁ ጋር ይሁን ዝማሬ መልኣኽቲ ያሰማልን
@TagisAlain
@TagisAlain Ай бұрын
❤❤አሜን ❤❤አሜን ❤❤አሜን
@ShewaFano544
@ShewaFano544 Ай бұрын
ኤርትራዊ መሆንሽን መግለፅ ለምን አስፈለገ😂😂😂 የውጭ ዜጋ ነኝ እያልሽን ባልሆነ 😅😅😅 ቦታው እና ዘመኑ ሰው መሆንን ይጠይቃል። ሰው እንሁን። እናተ መቼም እርራሳችሁን ሆናችሁ መቆም አትችሉም ዝም ብላችሁ አታቅራሩብን ዥዋዥዌ ሁሉ ኢትዮጵያ ሰላም ትሁንልን የሁላችንም እናት 🙏🙏🙏
@user-vc4id5yp4e
@user-vc4id5yp4e Ай бұрын
ኤርትራዊ ምናምን ተብለሽ አይደለም በፈጣሪ ፊት የምትመረመሪ እና ቦታ እንምረጥ ለማለት ነው
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s Ай бұрын
ኤርትራዊ ኔኝ ማለት ለምን አሰፈለጋ
@MiHeRtAb
@MiHeRtAb Ай бұрын
@@ShewaFano544men cheger alew .? Mezmuru amaregna selehone new eritreawi negn yalechew selezi menem kifu neger altenagerechem Melkam yehone mezmur new yalechew 🤔 selezi wanaw erse be ersachen enewaded 🙏
@Abei1987
@Abei1987 Ай бұрын
እድሜ ልኬን ከኖርኩበት የሀጢነያት የታይታ ኑሮ ለመውጣት እየታገልኩ ያለሁበት ግዜ ነው። ይቅርታ የሚለው መዝሙሯ እሄ ደግሞ የበለጠ እሄው ሁለት ሳምንት ሆነኝ ደጋግሜ እሰማዋለሁ እዘምረዋለሁ ጌታ ሆይ የተጨነቀችውን ልብ እርዳት መዳን ለቤቴ አድርግልኝ። አምላክ ሆይ ወገኖቼ ን ከመከራ ስጋ ታደግልኝ አሜን
@timotiwostufa2535
@timotiwostufa2535 18 күн бұрын
I am protestant Christian, but I could not stop listening to this song. it penetrates my heart. God bless you sister
@Black-lioness
@Black-lioness 17 күн бұрын
Regardless we are all believers of Christ we should repent from all the activities. His mercy and grace never seizes to amaze me.
@gizelekulu87
@gizelekulu87 Ай бұрын
ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ፤ ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ እንዳልገባ ፈራሁ፤ በደሌን ሳትመዝን ግቢ ብትለኝም፤ ሀጥያቴ ከበደኝ አላራመደኝም፤ የሰው እድሜውኮ አጭር ነው ጥቂት ነው፤ እንዴት ነው ሳላውቅህ ዘመኔ ያለቀው፤ ጉብዝናየን ዓለም ስቃ ተጫውታበት፤ እንዴት ብዬ ልርገጥ ደጅህን በድፍረት፤ ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ? እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ። በቤቱ አድገን ከእቅፉ ወተን በዓለም በሀጥያት ለወደቅን ፈርተን ከቤቱ ለራቅን እንደ እህታችን የጴጥሮስን እንባ ይስጠን ወደ ደጃፉ ይመልሰን ለንሰሀ ያብቃን ።
@azebkebede1924
@azebkebede1924 Ай бұрын
ወደ መቅደሱ እንድንገባ ድፍረት የሚሆነን የክርስቶስ ደም ነው ። ሃጢያታችን ተደምስሷል በደሙ ተረጭተናል ። እንዳትገቢ የከለከለሽ የሚመስልሽ የሰው ስርዓት ነው ። መጽሃፍ ቅዱስ አንብቢ ሃጢያትሽ ይቅር የተባለልሽ ነሽ ። አሁን የሚከስሽ ዲያኢሎስ ነው እሱ እስክትሞቺ የሚከስሽ የሁላችን የወደቀ ጠላት ነው ። ወደ እየሱስ ስንመጣ አርነት እንወጣለን ክስ የለብንም ። የመስቀሉን ስራ እያደነቅን መዳናችንን ጠረድተን ጌታን እያከበርን ያለ ሞት ፍርሃት ዘመናችንን ጨርሰን ወደ እግዚአብሄ እቅፍ እንሄዳለን ጌታን ፊት ለፊት እናየዋለን ቅዱስ ቅዱስ እያልን ለዘላላም እንኖራለን ። የመጽሃፍ ቅዱስ እውነት ይህ ነው ።
@hiwethiwet9419
@hiwethiwet9419 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@tgyemariyam2120
@tgyemariyam2120 Ай бұрын
Amen Amen Amen!!!
@tigisty9774
@tigisty9774 Ай бұрын
Amen amen. Men
@yelshadaymeaza445
@yelshadaymeaza445 Ай бұрын
አሜን🙏
@Adonai573
@Adonai573 Ай бұрын
1M እንባ ከፈጣሪ ጋር በእንባ እንድንገናኝ ስላረጋችሁን በዚህ መዝሙር ላይ የተሳተፋችሁትን በሙሉ እግዚያብሄር አምላክ ይባርካችሁ። እናመሰግናለን 😢🙏
@user-lm8sm7pm3k
@user-lm8sm7pm3k Ай бұрын
Awo amlak yimesgen ❤❤❤
@sabaghumbot5485
@sabaghumbot5485 Ай бұрын
ትክክል
@zerfnshhylgebrl8876
@zerfnshhylgebrl8876 Ай бұрын
እውነት ነው
@MmMm-ls9iy
@MmMm-ls9iy Ай бұрын
እኔ ፈራሁ እንጂ አንተ እኮ መልካም አባት ነህ ጌታየ ሆይ ይቅር በለኝ ስደተኛ ልጅህ ለደጅህ አብቃኝ ሃጥያትየ ሳትመዝን አምላኬ🤲🤲🤲🤲 😭😭😭
@tedaddis8146
@tedaddis8146 Ай бұрын
Amen Amen
@Hailye-fd8th
@Hailye-fd8th Ай бұрын
የንሠሐ ዕድሜ ለሰጠን አምላክ ክብር ምስጋና ዮኹን:: ኤፍታህ / መምሕር ተሥፋስላሴ ትምሕርት ተከታተይ ...
@KaleMane-si3cc
@KaleMane-si3cc 5 күн бұрын
አሜን
@wab4425
@wab4425 Ай бұрын
" እኔ ዼንጤ ነኝ" እያላሁ ኮሜንት የምትፅፉት ገና ይሄ መዝሙር ለጠፉት ሁሉ መሆኑን እልተረዳችሁም ማለት ነው? እባካችሁ እራሳችሁን አታታልሉ ወደ ቀደመችዋ እና ወደ ትክክለኛዋ እምነታሁ ወደ ኦርቶዶክስ ተመለሱ!! ጥሪው ለሁላችንም ነው!!
@meharighirmay7345
@meharighirmay7345 11 күн бұрын
Piente mibalal haymanot mibalal yelelem yengdi haymanot new haymanot mtley eizigiabihier wede orthodox ymlesh
@estifanosayitegeb8366
@estifanosayitegeb8366 Ай бұрын
ይህንን ለምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏
@mahletabebe72
@mahletabebe72 Ай бұрын
Amen🙏💚💛❤️
@mitikiemunye
@mitikiemunye Ай бұрын
አሜን
@hanogg8115
@hanogg8115 Ай бұрын
Amennnn amennnn amennnn lanchim yehun 🤲❤️❤️
@nastanettube
@nastanettube Ай бұрын
አሜን አሜን
@-deacongirma0712
@-deacongirma0712 Ай бұрын
ደጋግሜ በከፈትኩት ቁጥር ዕንባዬን መቆጣጠር አቃተኝ💕🙏 የኔ እህት ምነኛ እድለኛ ነሽ የጴጥሮስን ዕንባ አድሎሻል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ💕🙏 ገጣሚ ዲያቆን መኩሪያ ከፍ በል ከፍ ያድርግህ💕🙏 አንቴ ወንድሜ ዜማህ ግሩም ነው ጸጋህ ልዩ ነው በቸርነቱ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ💕🙏💕🙏💕🙏
@teddywendmu4042
@teddywendmu4042 Ай бұрын
ማርያምን እኔ ጭራሽ ፈራው ለመስማት
@solebe3301
@solebe3301 Ай бұрын
🤲🤲🤲
@nigussiekebede736
@nigussiekebede736 Ай бұрын
ፈራሁ ቃለህይወትን ያሰማልን
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 Ай бұрын
Zimare melaekt yasemalin BEBETU YATSENASHE.
@thevoiceofethiopia-9295
@thevoiceofethiopia-9295 Ай бұрын
ታድለሽ እህቴዋ ። የኔስ ልቤ ደንድኗል ማልቀስ ብፈልግም ልቤ ደንድኗል። ጸልዩልኝ።
@ha800
@ha800 Ай бұрын
ኣምሓርኛ መስማት ትንሽ ይከብደኝ ግን ይህ መዝሙር ልቤ ነካኝ ከጀምርኩት ቀን ጀምሮ እስከ ኣሁን እየ ሰማሁኖው። ይህ መዝሙር በልክ ሌኔኖው።
@NetsanetMegersa-us7zk
@NetsanetMegersa-us7zk Ай бұрын
የእኛ አባት ስሙ መሀሪ ይቅርታው የዘወትር ለተዘጋጀ ልብ ጠዋትም ቢመጣ ከመሸ ክፍያው እኩል አቤቱ!ክብር ምስጋና አምልኮ ዉዳሴ ጠላት አይኑ እያየ ከምድር እስከ አርያም ለእርሱ ብቻ ይሁንለት አሜን።ሀሌሉያ!!!
@FerihaYousuf
@FerihaYousuf Ай бұрын
I’m Muslim! I have so much respect for her and made me realize that how lucky she’s to repent and being close to God! 🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@hulebible
@hulebible Ай бұрын
Endanchi miasbewn sew yabzalen ehte❤❤
@FerihaYousuf
@FerihaYousuf Ай бұрын
@@hulebible We’re all believer in One Almighty God ehte!!! Specifically we Ethiopians are people of the book!!! 🙏🙏🙏🙏🙏
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 Ай бұрын
@@FerihaYousuf you are right, GOD BLESS YOU.
@Black-lioness
@Black-lioness 17 күн бұрын
Amin!!!
@selinademi5206
@selinademi5206 Ай бұрын
እኔ ፈራሁ እንጂ አንተ እኮ አታስፈራም መምጣቴ ነው ደስታህ የኔ አባት 😢😢😢😢
@hedam5006
@hedam5006 Ай бұрын
😊
@kalekidanbaye7184
@kalekidanbaye7184 10 күн бұрын
በእዉነት እግዚአብሔር አምለክ ዘመንሺን ይባረክልሺ ይህ መዝሙር ለሁላቺንም ነዉ😭😭😭😭
@RAHELGetahun-ux1ve
@RAHELGetahun-ux1ve Ай бұрын
እኔስ ሀጢአተኛ ነኝ ይሄን መዝሙር ስሰማው ግን ልቤ ተረበሸ እናታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን የምታነቡት ክርስቲያኖች በሙሉ በፀሎታችሁ አስቡኝ
@alemsisayaddise3660
@alemsisayaddise3660 Ай бұрын
እኔ ጵጤ ነኝ አልቅሼ አልቅሼ ልሞት ነው ዘመንሽን አምላክ ይባርክሽ አምላክቨ ይቅር ብሎቫል ባጠቃላይ ተባሪኪ ዝማሪሽን ይባርክሽ
@htmebamena5477
@htmebamena5477 Ай бұрын
Enem pente negn gen Enbayen mekotater akategn yegna Amlak mehare nw yegltlat ❤
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta Ай бұрын
የኦርቶዶክስ ሙዝሙራ ብቻ እንኳ የንስሀ ያበቃል😢😢😢😢😢
@hanam3589
@hanam3589 Ай бұрын
You are not ready to to come home.
@hiruttefera1646
@hiruttefera1646 Ай бұрын
እግዚአብሔር ወደ እውነቱ ያምጣሽ
@addisabebe6003
@addisabebe6003 Ай бұрын
Ehete wedebetu endetmechi selame kirstos yerdash besmu yetesasate bet nesh orthodox tewahedo❤❤❤
@Mimi-fz1bg
@Mimi-fz1bg Ай бұрын
በሀጢያቴ ስብርብር ብዬ ቁጭ ባልኩበት ሰአት የተላከለኝ ይሄስዝማሬ ለእኔ ነው ጌታ ሆይ በምህረት አይኖችህ ተመልከተን😢😢😢😢
@Wov-ji5qb
@Wov-ji5qb Ай бұрын
Amen
@user-li6yh9bu4e
@user-li6yh9bu4e 15 күн бұрын
Amen❤❤Amen🎉🎉🎉 AmenAmenAmen ❤❤❤❤
@BeleteSoressa-ev7em
@BeleteSoressa-ev7em Ай бұрын
I can't stop the tears welling down my face when I listen to this heart touching heavenly song! To your surprise, I have listened to the song over 20 times. However, I haven't got enough of it yet.Actually, the song is all about me, the sinner.Bezye, may you listen to the hymn of angels! Diacon Mekurish and Antye, I'm so grateful to you for the beautiful lyrics and tune respectively. May you remain blessed being in our eternal home,Orthodox Tewahdo.
@tsehaygirma6953
@tsehaygirma6953 Ай бұрын
በፋሲካ ፆም ይህ መዝሙር መሰማቱ በራሱ ከፆም ጋር እንባ እንዲኖረን ስለረዳን በጣም እናመሰግናለን ፆሙን በንሰሃ እንደምንጨርስው ተስፋ አለኝ ወገኖቼ ለንሰሃ ከፆም ጋር ተጠቀሙበት መንፈስ ቅዱስ ነው ይህን ያደረገው
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Ай бұрын
Ewent nw
@user-rm6ov7wm5t
@user-rm6ov7wm5t Ай бұрын
መዝሙሩን እስካሁን 25 ደርሻለው ደግሜ እየሰማዉ አላዉቅም ብቻ ዝም ቡዬ ግን እንባዬን መቶጣጠር አልቻልኩም ይሄ የኔ ታሪክ ነው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ❤❤❤😢
@user-gp9xi5wv5n
@user-gp9xi5wv5n Ай бұрын
እኔም ይገርማል ይሄን ሰምተን አሁኑኑ ንስሐ ካልገባን ለጊዜው ስሜታዊ ሆን እንጂ ከልብ አልተጸጸትንም ማለት ነው። ይሄህ የኔ ሀሳብ ነው በርግጥ አንተስ ወንድሜ ምን ትላለህ ?
@ZerayZeray-fs3hs
@ZerayZeray-fs3hs Ай бұрын
መናፍቃኑ ለምን በንስሀ ተመለሰች ነው መሰለኝ እየተንጫጬ ነው
@user-bi5uw7vo8j
@user-bi5uw7vo8j Ай бұрын
enemi🙏🙏
@user-lm8sm7pm3k
@user-lm8sm7pm3k Ай бұрын
enem !!!
@user-gp9xi5wv5n
@user-gp9xi5wv5n Ай бұрын
የቅናት መንፈስ ነው የሚያንጫጫቸው
@natureanimal8508
@natureanimal8508 20 күн бұрын
አንቺን የመለሰ ጌታ የኛንም ይመልሰን ለቤቱ ያብቃን ፀፀትሽን ይስጠኝ አሜን
@TensaeTilahun-qx2ob
@TensaeTilahun-qx2ob 6 күн бұрын
አረ ወንድሞቼ ለብዙ አመታት ከውጭ ሆኜ ቤተክርስቲያን አይ ነበር አሁን እኔም ለመግባት ድፍረት አጥቼ ሁሌም አለቅስ ነበር በዚህ ዝማሬ እኔ አገኘሁት
@user-we8je5jb4d
@user-we8je5jb4d Ай бұрын
ይህ መዝሙር ለሁላችንም ነው፣ እግዚአብሔር ይመስገን፣❤❤❤❤
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉❤❤በትክክል ሲሰማ እራሱ ልብ ይርደል
@senaitsolomon956
@senaitsolomon956 Ай бұрын
True
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv Ай бұрын
❤❤❤
@Bizuye-lx3uv
@Bizuye-lx3uv Ай бұрын
መመረጥ ማለት እንዲህ ነው። የመጨረሻ የመጀመሪያ ይሆናል አይደል ። በንሰሀ እንዲህ ነው መመለስ አለም ቀሪ ናት መቼ እንደምንወሰድ አናውቅም ።
@mekdesteshome4761
@mekdesteshome4761 Ай бұрын
❤❤❤
@user-xi4xn2cx4t
@user-xi4xn2cx4t Ай бұрын
በእውነት ልብን የሚያርድ መዝሙር ነው። ትህትና ፍፁም የተለየ ነው።በዚህ ዘመን የእግዚአብሔርን ቤት የሚዳፈሩ አዋቂ ነን ባዮች ጳጳስ እና ዘማሪያን ሰባኪያንን ትልቅ ትምህርት የሚሰጥ መዝሙር ነው። ማንም ኃጢያተኛ በእግዚአብሔር ፊት የሚቆም አቅም ሊኖረው አይችልም። ምህረቱ ነው በእቅፉ የሚያኖረን እግዚአብሔር በባህሪው የማይለመድ እሳት የማይደፈር ግሩም ነው። ስለዚህ ወደ ቤተመቅደስ ስንገባ ትህትና በተሞላበት መሆን አለበት።
@yemseracheGebre-bq6sr
@yemseracheGebre-bq6sr Ай бұрын
።❤
@tsigeberihun2140
@tsigeberihun2140 Ай бұрын
ዠዠዠቨዠዠዠዠዠዠዠ
@user-lt2pl5ji8p
@user-lt2pl5ji8p Ай бұрын
እዉነት ነዉ😢
@Eden-tc1sj
@Eden-tc1sj Ай бұрын
አውነት ነው
@user-tc6rl4nx8f
@user-tc6rl4nx8f Ай бұрын
ፈራሁ ፈራሁ ፈራሁ እኔ ፈራሁ
@user-vs3pg5fk6p
@user-vs3pg5fk6p Ай бұрын
ቅዱስ ገብርኤል እኛንም ለቤቱ ያብቃን ለንሰሀ ያብቃን ባለንበት ከክፉ ነገሁሉ ይጠብቀን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🤲🤲🤲🤲
@htmebamena5477
@htmebamena5477 29 күн бұрын
gebrral teyalsh ?gebreal men agebaw ?
@solomonkebede7542
@solomonkebede7542 Ай бұрын
"አምሽቶ ለገባም እኩል ትከፍላለህ" በርቺ እግዚአብሔር ይባርክልን!! ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን 🎉🎉🎉
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
እዉነት ነዉ
@tigesttubee
@tigesttubee Ай бұрын
😢😢😢😢😢😢😢
@nastanettube
@nastanettube Ай бұрын
❤❤❤
@nebiyatali8745
@nebiyatali8745 Ай бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ይህን መዝሙር ስሰማ እንባዬን መቆጣር አልቻልኩም መዝሙሩ ሁሉንም ይነካል😂
@hemien15
@hemien15 Ай бұрын
የሰዉ ልጅ የመጀመሪያዉ ብቻ ሳይሆን መጨረሻዉ ሲያምር ምንኛ መታድል ነዉ፡፡ የሁላችንንም መጨረሻ ያሳምርልን፡፡ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህቴ፡፡አንቺን የረዳ እግዚያብሔር እኔንም ለንስሀ ሞት ያብቃኝ😢
@haymanotmekonen6806
@haymanotmekonen6806 27 күн бұрын
ሁላችንም የሚመለክት ትክክለኛ መዝሙር ሁላችን አይረፈድብን አሜን
@NigistLove
@NigistLove Ай бұрын
ሙስሊም ነኝ ነገርግን ለሁላችንም ትምህርት አለው
@wegayehunegese
@wegayehunegese Ай бұрын
በጣም ወደ ፈጣሪ የሚያስጠጋ መዝሙር ነው እኮ
@user-cl5qi5ke8s
@user-cl5qi5ke8s 6 күн бұрын
እግዚኣብሔር ሓጢኣታችን ይቅር ይበለን ኦርቶዶክስ ተዋህዶ መሆን መታደል ነው❤❤❤
@yordanoserku
@yordanoserku Ай бұрын
ከነ ሀጢአቴ በድፍረት ለምገባው ለኔ ወዮልኝ😢😢😢
@SEP2922
@SEP2922 Ай бұрын
የኔ እናት እየሱስ ሲሰቀል በቀኙና በግራዉ አብረዉት ከተሰቀሉት አንደኛዉ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ ያለዉን በደሉን አዉቆ ይቅርታ የጠየቀዉን አስታወስሽኝ,,,,,ዛሬም በገነት ከኔጋ ትሆናለህ እንዳለዉ እግዚያብሔር ዛሬም ሀጢያቱን ላስተዋለ ለተፀፀተ የምህረት ደጁ ክፍት ነዉ,,,,,,ሁላችንም እግዚያብሔርን በድለናል ሀጢያትንም ሰርተናል ነገር ግን የዛሬ 2000 አመት በቀራኒዬን ደሙን ያፈሰሰልን እንደኔና እንደአንቺ ላለነዉ ለሰዉ ሁሉ ነዉና ምህረቱ ዛሬም በኛ ላይ ነዉ! መመለስ ይሁንልን! ኮሜንትሽ ልቤን ስለነካዉ ነዉ,,,,ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ,,,,,የተወደድነዉ በዘላለም በማይለወጥ ፍቅር ነዉ!
@SEP2922
@SEP2922 Ай бұрын
የኔ እናት እየሱስ ሲሰቀል በቀኙና በግራዉ አብረዉት ከተሰቀሉት አንደኛዉ ጌታ ሆይ በመንግስትህ አስበኝ ያለዉን በደሉን አዉቆ ይቅርታ የጠየቀዉን አስታወስሽኝ,,,,,ዛሬም በገነት ከኔጋ ትሆናለህ እንዳለዉ እግዚያብሔር ዛሬም ሀጢያቱን ላስተዋለ ለተፀፀተ የምህረት ደጁ ክፍት ነዉ,,,,,,ሁላችንም እግዚያብሔርን በድለናል ሀጢያትንም ሰርተናል ነገር ግን የዛሬ 2000 አመት በቀራኒዬን ደሙን ያፈሰሰልን እንደኔና እንደአንቺ ላለነዉ ለሰዉ ሁሉ ነዉና ምህረቱ ዛሬም በኛ ላይ ነዉ! መመለስ ይሁንልን! ኮሜንትሽ ልቤን ስለነካዉ ነዉ,,,,ባለሽበት ሰላም ሁኚልኝ,,,,,የተወደድነዉ በዘላለም በማይለወጥ ፍቅር ነዉ!
@freabebasolomon418
@freabebasolomon418 Ай бұрын
እግዚአብሔር ሀጢያት ስለሰራን የሚጠላን አምላክ አይደለም። አትቅሪ እግዚአብሔር አይናችንን ማየት የሚናፍቅ ይቅር ባይ ሩህሩህ አባት ነው።
@beletedesta-3493
@beletedesta-3493 Ай бұрын
Man tsadik nitsuh ale yikir yibelen enji
@beletedesta-3493
@beletedesta-3493 Ай бұрын
Man tsadik nitsuh ale yikir yibelen enji
@user-uc4xe2jk4m
@user-uc4xe2jk4m 10 күн бұрын
ፈራሁ ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልሸ እህታችን 😭😭😭😭😭😭😭😭
@KaleMane-si3cc
@KaleMane-si3cc 5 күн бұрын
አሜን
@user-lz8pr4cd6e
@user-lz8pr4cd6e Ай бұрын
ፍቅር የሆነ አምላክ ቢረፍድም እንደሚቀበለኝ አምናለሁ ከዚህ በኋላ ተፀፀትኩኝ
@yishaktamaman6495
@yishaktamaman6495 Ай бұрын
እኔ ጴንጠ ነኝ። ነገር ግን የሄ መዝሙር በጣም ነው ውስጤን የነካኝ
@GeAl-xe3nb
@GeAl-xe3nb Ай бұрын
ዘመነኔን በስጋ ድካም ያሳለፍኩ ለኔ ወየውልኝ አቤቱ በቸርነትህ እና በምህረትህ ብዛት ማረኝ
@milkanatube4685
@milkanatube4685 Ай бұрын
Amen Amen Amen
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
😢😢😢😢
@tarikwakebedde1441
@tarikwakebedde1441 Ай бұрын
አሜንንንን
@kassateferra8679
@kassateferra8679 Ай бұрын
አሜን ይማረን የድንግል ልጅ
@mandelademe2337
@mandelademe2337 16 күн бұрын
Ameen
@adsonletshvfun1667
@adsonletshvfun1667 Ай бұрын
ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በኔ እንባ 😭😭😭
@NetsanetEyouel
@NetsanetEyouel Ай бұрын
በጣም የሚገርም መልክት ነው። ተባረኩ 😊በማንኛውም እምነት ውስጥ ልንሆን እችላለን ። በዚህ ዘመን የምናየው ትልቁ ችግራችን የሚመስለኝ ፈጣሪያችንን መዳፈር ነዉ፣ አምላክን አለመፍራት፣ አለመታዘዝ ነው። ልቦና ይስጠን። እግዚአብሔር ኢትዮጵያን ይጠብቃት። አሜን 🙏🙏🙏🙏
@muluyeabebe2538
@muluyeabebe2538 Ай бұрын
እኔ በቻይና ሀገር በትምህርት ላይ ነኝ፡፡ በጾም ሁሉንም እበላለሁ ፈራሁን ስሰማ የሃጥያቴ ብዛት ድቅን ይልብኛል፡፡ አቤቱ እንደ ቸርነትህና ይቅር ባይነትህ ማረን ይቅርም በለን
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z Ай бұрын
በስደትና በጦርሜዳ እግዚአብሄር ይቅር ባይ ነው ብቻ ንስሃመግባት ከኛ ይጠበቃል ።
@DamtewSibhat
@DamtewSibhat Ай бұрын
የኔ ሀጥያት ከጸጉሮቼ ቁጥር እጅጉን ይበልጣል እግዚአብሔር ይማረን ይቅር ይበለን አምላካችን ለንስሃ ሞት አብቃን😢😢😢😢😢😢ዝማሬ መላእክት ያሰማልን እህታችን በቤቱ ያጽናን😢😢😢
@emmidegu
@emmidegu Ай бұрын
“እናንተ ደካሞች ሸክማችሁ የከበደ ሁሉ፥ ወደ እኔ ኑ፥ እኔም አሳርፋችኋለሁ።” - ማቴዎስ 11፥28 ኢየሱስ ያድናል
@eliyaseliyastegenu4960
@eliyaseliyastegenu4960 Ай бұрын
እግዛብሄር ስጋ የበላቹሁ በዚህ በኩል ተቀመጡ ድንች የበላቹ በዚህ በኩል ተቀመጡ አይልም ያገኘሽውን ብዪ ፋራ አትሁኚ
@kokobeabebe7714
@kokobeabebe7714 Ай бұрын
ስጋ በበላና ባልበላ አደለም ፅድቅና ኩነኔ፣ ህግ ሁሉ ተጠቃሎ በዚ ቀርቦልናል። ማቴ 22:36 ማቴዎስ 22:37፤ ኢየሱስም እንዲህ አለው፦ “ጌታ አምላክህን በፍጹም ልብህ በፍጹም ነፍስህም በፍጹም አሳብህም ውደድ። ማቴዎስ 22:38፤ ታላቂቱና ፊተኛይቱ ትእዛዝ ይህች ናት። ማቴዎስ 22:39፤ ሁለተኛይቱም ይህችን ትመስላለች፥ እርስዋም፦ ባልንጀራህን እንደ ነፍስህ ውደድ፡ የምትለው ናት።
@mulualemtaye7032
@mulualemtaye7032 Ай бұрын
በጉጉት ስጠብቅ የነበረው ! ዝማሬ መላእክት ያሰማል🙏 የግጥሙ ደራሲ መኩሪያ ጉግሣ እድሜህን እግዚአብሔር አምላክ ያርዝምልክ🙏
@azebtufa7389
@azebtufa7389 Ай бұрын
🎉🎉❤❤❤❤አሜን እድሜ ይስጥልን
@bellenhabtom8665
@bellenhabtom8665 Ай бұрын
👌🙏🙏🙏😭❤️
@marcanm1014
@marcanm1014 Ай бұрын
መኩሪያው ጉግሳ በሚል ይስተካከል
@TagisAlain
@TagisAlain Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን❤❤❤
@salaamsalaam7759
@salaamsalaam7759 Ай бұрын
😢ጌታዬ ሆይ ለንስሀሞት አብቃኝ በሀጢያት የደነደነውን ልቤን ክፈትልኝ 😢😢😢
@MuluMulu-bx4cx
@MuluMulu-bx4cx Ай бұрын
አዎ ለኔ ነው😭😭😭አምላኬ ይቅር በለኝ😭😭😭ዝማሬ መላእክት ያሰማልኝ የአገልግሎት እድሜሽ እግዚአብሔር አምላክ ረጅምእድሜ ከጤና ያድልሽ
@user-xv4qp3yi6b
@user-xv4qp3yi6b Ай бұрын
ኢትዮጵያውያን ከመቸውም ጊዜ በላይ በየ እምነቶች ተግተን ፈጣሪን ሰላሙን ፥ ፋቅሩንና የዚህን የአውሬ ዘመን ፥ በምህረቱ እንዲያፀናን መማፀን አለብን ፥ ፈጣሪዬ ሆይ ኢትዮጵያን አስባት።❤❤❤❤❤❤
@fantahun1424
@fantahun1424 Ай бұрын
Abatu hulachenenem aseb
@tesfanesh4056
@tesfanesh4056 Ай бұрын
Amen
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 Ай бұрын
አሜን
@meronmeron1133
@meronmeron1133 Ай бұрын
እኔም ስደተኛ ነኝ 😢 አንዳንዴ ሀጥያቴን ሳስበው በጣም እፈራለሁ ሰባት አመቴ በስደት ይሄ መዝሙር ለኔ ነው😢😢 በፀሎታችሁ አስቡኝ🙏
@AmareKidst
@AmareKidst Ай бұрын
እግዚአብሔር በመልካም ያስብሽ❤
@souchou369
@souchou369 Ай бұрын
❤😢😢😢ካባትም በላይ አባት ነሕ ቸሩ መድሐኔአለም ሰለተወጋዉ ጎነሕ ስለናትሕ ሰለማርያም በልሕ ማርኝ ክወድኩብት አሳኝ የትስቀልከዉ ለኔ ነበር እኔ ለበ አጣወእጅ በል ማርኝ ልቤን መለሰዉ ጠይቁ የሰጣቸዋል ፈለጎ ታገኛላቸዉ በር አኳኩ የከፍትላችዋል ያልክዉ አምላካችን ማርን ባማይታበልዉ ቃልሕ
@MimiyeGobena-rj9nb
@MimiyeGobena-rj9nb 20 күн бұрын
ይህ መዝሙር ልቤን ነው የነካው በጣም አስለቅሶኛል እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሽ ተባረኪ😭😭😭
@ahme9759
@ahme9759 Ай бұрын
ከበዛውቅ ብዙ እንማራለን ትህትና ፀፀት አክብሮት የውነት መመለስ የልብ ሀዘን ስርዓት በእንባ ተማፅኖ ደጅ መጥናት እግዛብሔር የልብሽን ቅንነት አይቶ መልስይጥሽ ዝማሬመላክት ይሰማልን በድሜ በፀጋ ይጠብቅልን አሜን።የአንቺ አይነት እንባ (መፀፀት) ይድለን።😢😢😢😢😢😢❤❤❤❤❤❤❤
@tigistsolomon8126
@tigistsolomon8126 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏❤️
@comcell3831
@comcell3831 Ай бұрын
ለኔ ነው መልክቱ😢😢😢😢😢እህታችን ወደ ነብሳችን እንድናይ አደርግሽን ዝማሬ መላአክትን ያሰማልን ለኔም የንሰሀ እድሜ ያድለኝ😭😭😭🤲🤲🤲
@user-vy6tq2xp9c
@user-vy6tq2xp9c Күн бұрын
እረእኔስፈረሁ እናት በፆሎት አስቡኝ😢😢😢😢😢😢😢😢😢ስሙነጠላለብሽ መመላለስነውእጂ ፍሬም አራፈርሁ😢😢😢😢😢😢😢😢አገቴንአስደፈኝ በቀንበቀ ምሰርው ሀፂያት ጌታ ሆይ እኔን እና እደኔ ያሉትንሀፂቶኝችን ለንስሀአብቃን
@ChombeCake
@ChombeCake 9 күн бұрын
ድንቅ የንስሐ መዝሙር እሕቴ ልእኔ የዘመርሽልኝ ነው የመሰለኝ የዉስጤን ያየሽብኝ ይመስለኛል እመብርሐን ከአንችጋር ትሁን ዘር ምልክት ያሰማልን
@user-vq4bi2je7w
@user-vq4bi2je7w Ай бұрын
በመዝሙሩ የተሳተፋችሁ ሁላችሁ ዝማሬ መላእክት ያሰማልን። በእድሜ በጤና በቤቱ ያኑሩልን። ተባረኩ።
@yohannesadamu4568
@yohannesadamu4568 Ай бұрын
Zemare melakt yasemalen ehetachen❤❤
@TagisAlain
@TagisAlain Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@TigistTeklehaymanotGebreselass
@TigistTeklehaymanotGebreselass Ай бұрын
Amen Amen 🙏 Tikekle
@fanetayeheramo8671
@fanetayeheramo8671 Ай бұрын
እኔ ግን ጴንጤ ነኝ ደገግሜ ነው የያሁት ይሄ ማዝሙር😢😢
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
ሀጢያተኛ ነኝ ለሚል ሰው ሁሉ ይመለከተዋል😢😢😢
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Ай бұрын
ወደ እውነተኛዋ ቅድስት ኦሮቶዶክስ ተመለሽ
@NiftalemALEMAYEHU-qh4mg
@NiftalemALEMAYEHU-qh4mg Ай бұрын
Eyesus enji Orthodox mehon ayadinm atisasat maryam sathon egzer yrdachu
@user-xv8bk6oo3s
@user-xv8bk6oo3s Ай бұрын
ያልሆነ ሰው አለ?​@@user-kx3ss6re4x
@MokonnenmokeWeldeyowhans
@MokonnenmokeWeldeyowhans Ай бұрын
Ena wede ewnetegna haymanot ltmeles egziabher yagzh wendme
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 14 күн бұрын
ይህ መዝሙር ለእኔም ነው የተዘመረው ከወጣ ጀምሮ ማዳመጥ ፈራሁ ዛሬ ነው ሙሉውን የሰማሁት ምክንያቱም ሁሌ የሀጢያቴ ክምር ስለሚያስፈራኝ ለኔ ነው የተዘመረው እግዚአብሔር ለንስሀ ያብቃሽ ይቅር ይበልሽ እያላችሁ ከኔ የበረታችሁ በፀሎት አስቡኝ ወለተ አማኑኤል ነኝ 💔💔💔💔💔😭😭😭😭😭😭😭
@konjitdemere5898
@konjitdemere5898 2 күн бұрын
እድሜ ከጤና ይስጥሽ እና ብዙ ለመዘመር ብዙ ለማመስገን እግዚአብሔር አምላክ ይፍቀድልሽ። ትክክለኛ የመፀፀት ስሜት ውስጥ የሚያስገባ፣ የሁሉን ህሊና የሚፈትሽ ድንቅ መዝሙር ነው ። እንከኑ ሊገባኝ አልቻለም።
@rozakebede2444
@rozakebede2444 Ай бұрын
የኔ እህት ምነኛ እድለኛ ነሽ የጴጥሮስን ዕንባ አድሎሻል ዘመንሽ በቤቱ ይለቅ የልብ ስብራትሽ ያስቀናኛል ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ገጣሚ ዲያቆን መኩሪያ ከፍ በል ከፍ ያድርግህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅ
@afomgere9458
@afomgere9458 Ай бұрын
ወልደ ሰማያት በፀሎታችሁ አስቡኝ ታናሽ ወንድሜ ብርሃነ መለኮት ካረፈብኝ በዋላ ተስፋ አልታይ ብሎኝ እየጠፋው ነውና ፀልይሉኝ 🙏😭
@solebe3301
@solebe3301 Ай бұрын
Embete bemiljua tagzishi
@selamawitassefa2049
@selamawitassefa2049 Ай бұрын
ነገ ሌላ ቀን ነው በናትህ ተስፋ አትቁረጥ ጸበል ተጠመቅ በርትተህ ጸልይ ሁሉም ያልፋል በንጽሕና ወደ አምላኩ የሄደ ሰዉ በዚህ ዘመን አእድለኛ ነው እግዚአብሔር አምላክ ጽናቱን ይስጥህ
@user-ux9cf2hd3k
@user-ux9cf2hd3k Ай бұрын
እግዚአብሔር መፅናናቱን ይላክልህ አይዟህ ወንድማችን ተስፋ አትቁረጥ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ተስፋ አይቆርጥም ተንስኤ አለን
@zewditutsegaye2444
@zewditutsegaye2444 Ай бұрын
ወንድሜ ፈጣሪ ያበርታህ እሱም ነፍሱ በሰላም ትረፍ ለሱም የምትጠቅመው ወደቤተክርስትያን ብትቀርብ ነው ላንተም ለሱም ሚጠቅመው ይሄው ነው ቤተክርስቲያን ተመላለስ ላንተም ለሱም
@user-ql5rb2qz3i
@user-ql5rb2qz3i Ай бұрын
ዋናው ነገር እየጠፋህ መሆንህን ማወቅህ ነው ወንድሜ እግዚአብሔር መመለስ ለሚፈልጉት መንገድን ያመለክታቸዋል በርትተህ ፀሎት አርግ ከምንም በላይ እግዚአብሔር ትክክል ነው ብለህ እመን በርታ
@user-hq8mg5rj6q
@user-hq8mg5rj6q Ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ጌታዮ እየሱስ ክርስቶስ የድንግል ማርያም ልጅ ፍርሀታችንን ትተን ከሀጢያታችን በንሰሀ ታጥበን ታጥበን በቤትህ እንድናገለግል እርዳን።🙏
@Tgst111-sm8lz
@Tgst111-sm8lz Ай бұрын
እኔ ሀጢያተኛነይ አልቀሸልሞትነው ክርስቶስ እድሜሽንያርዝመው ቃለህወትያሰማልንንንን❤❤❤❤
@eliasahmed5433
@eliasahmed5433 Ай бұрын
I'm muslim but I really shocked when I listene ❤❤❤❤👌👌👌
@meseretalemu6098
@meseretalemu6098 Ай бұрын
❤❤
@MohamdAgha-qd1wd
@MohamdAgha-qd1wd Ай бұрын
Amenamenamen ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@hiwotdagne2051
@hiwotdagne2051 Ай бұрын
❤❤❤❤❤
@OrthodoxTewahedo-
@OrthodoxTewahedo- Ай бұрын
በሦስት ሰዓት፣ በስድስት ሰዓት፣ በዘጠኝ ሰዓትም ሆነ በአሥራ አንደኛው ሰዓት መምጣት መመለሳችንን ብቻ ቆጥሮ ከእቅፉ ከበረቱ የሚያስገባን እረኛችን መድኃኔዓለም ይክበር፤ ይመስገን ፨ 🙏 ማቴ ፳ ፥፩-፲፮ ዜማውን በተመለከተ የተሰጡ አስተያየቶች ጠቃሚ ናቸው፨ እንደ ወረደ ቢወሰድ ረብ አለው ፨ እኔ ተመስጦዋ እና እንባዋ ያስቀናኛል ከልብ እስከሆነ ዘንዳ፨ ለኔም ባደለኝ በቸርነቱ፨
@helenbelay6371
@helenbelay6371 Ай бұрын
🙏አሚን
@solebe3301
@solebe3301 Ай бұрын
🤲🤲🤲
@mimitube9595
@mimitube9595 3 күн бұрын
😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢አቤት ሃጢያቴ በዝቶ ተረፈ አምላኬ ወደመንገድህ ምራኝ አቅም አጣሁ ልቤ ደረቀ እኮ ምን ላርግ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@user-ss2om3ep4c
@user-ss2om3ep4c Ай бұрын
ከልብ መጽናኝ ነው እንደኔ በሰው ሀገር የሚንከራተቱ ሁልጊዜም ከእንቅልፍ ስነሳ ይህን ጭፁም ዝማሪ እሰማለው ❤❤❤ ዘመንሽን ይባርከው
@user-sf9jn1lu3y
@user-sf9jn1lu3y Ай бұрын
በቃ ለሁሉም እምነት የሚሆን ብሔራዊ መንፈሳዊ መዝሙር ነው። እኔ በበኩሌ እንደነሽዳ ነው የሰማሁት። ፈጣሪውን ለሚፈራ ለሁለም እመነት አማኝ የተሰራ ምርጥ መዝሙረ ነው።
@BlakSew
@BlakSew Ай бұрын
እውነትም ከልባችን መመለስ ከወደደን መንገዱ ብቸኛ አዳኝ ወዠየሆነውን ጌታ ኢየሱስን ማመን ነው።
@nastanettube
@nastanettube Ай бұрын
❤❤❤❤
@user-ud9if4hm3s
@user-ud9if4hm3s Ай бұрын
❤❤❤❤
@gezahegndebella6972
@gezahegndebella6972 Ай бұрын
የሚገርም ኮሜንት ማን ያዉቃል የዓለም ህዝብ ሁሉ ወደ አንድ እምነት ሰብሰብ የሚልበት ዘመን ይመጣ ይሆናል
@BlakSew
@BlakSew Ай бұрын
@@gezahegndebella6972 የአለም ህዝብ ሁሉ ወደ አንድ እምነት ከመጣ ያ እምነት የሰይጣን አምልኮ ነው። እሱም በመጨረሻው ዘመን ይሆናል። ነገርግን አሁን ያለንን ጊዜ እንጠቀም ብቸኛውና አንዱ የመዳን መንገድ ጌታ ኢየሱስን በልብ ተቀብሎ ማመን ነው። ሌላዝ ሁሉ መዳረሻው ገሀነመ እሳት ነው። ይሄ ደግሞ የተጻፈው ከ2000አመታት በፊት ነው።
@user-du5gz9eb6y
@user-du5gz9eb6y Ай бұрын
እኛንም እንዳቺ ልባችን ሰብሮ ወደ ቤቱ ይጠራን ዘንድ ፈቃዱ ይሁን ዝማሬ መላእክት ያሰማልን
@user-wo5ht2kw7l
@user-wo5ht2kw7l Ай бұрын
ዝምሪ መላእክት ያሰማልን ልብ ዪነካን
@AstedeKelemu
@AstedeKelemu Ай бұрын
Zimariy melekit yasemalen
@Sebseb-qz7qo
@Sebseb-qz7qo 23 күн бұрын
በዛወርቅ አይዞሽ በዚሁ ቀጥይ ወንጌልን የማያውቅ ብዙ ይናገራል አትፍሪ እየሱሰም አለ ለሊፈርዱባት በመጡ ጊዜ ሃጢያት የሌለበት ቢኖር ይውገራት ብሎ በጣቱ መሬት ላይ ፃፈ ይላል። አሁነም የሙሴ ሕግ የሚሉ እሉና ምንም መረበሽ የለብሽም ።ለኔ ለሃጢያተኛው ጥሩ መስመር እንድይዝ ረድቶኛል እመብርሃን ከአንቺ ጋር ትሁን አሜን ።
@yefekeretube8147
@yefekeretube8147 Ай бұрын
የመግደላዊት ማርያምን እንባ የአበሰ አምላክ እንባሽን ያብሰው።በቤቱ ያፅናሽ።በልጅነት ያገለገልሻት እመቤታችን እንኳን ወደ ቤትሽ መለሰችሽ። ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን እህታችን።
@asterkasahun
@asterkasahun Ай бұрын
Beka yiworeda negager Heis Mighty God kolkole wera kalawerachhu Jesus is a king of king
@asterkasahun
@asterkasahun Ай бұрын
CEyesus becha yadenal mariem sew naate
@zekariasdemisedemise9028
@zekariasdemisedemise9028 Ай бұрын
ትልቂ ቁም ነገር "የአለሙን ሁሉ ሐጢአ ሁሉ ወደ ወደ እግዚአብሔር በግ ወደ ኢየሱስ ክርስቶስ ማምጣትና ማመን ነው።
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x Ай бұрын
​@@asterkasahun ኣዎ ጌታችን መድሀኒታችን እየሱስ ክርስቶስ የጌቶች ጌታ የንግሶች ነጉስ ነው እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ግን የጌታችን እናት ናት ለምን የርሷ ስም ሲጠራ እንደምትጫጩ ይገርመኛል
@user-vo1zn8kf9w
@user-vo1zn8kf9w Ай бұрын
በእውነት ተባረኪ እኔ ፕሮቴስታንት እምነት ተከታይ ነኝ ይህን ዝማሬ ስሰማ ወደ ፀሎት ነው የሚመራኝ እንባዩን ማቆም አልቻልኩም በእውነት ተባረኪ።
@user-ow3iu7pb4l
@user-ow3iu7pb4l Ай бұрын
ወደ ቅዱስ ስጋውና ክቡር ደሙ ተመለሱ
@MinteGonder
@MinteGonder 4 күн бұрын
አኔ ሊቢያ ነው ያለሁ አና ሶስት ግዜ ሞክሬ ምንም አልተሳካልኝም ፅሎት አርጉልኝ ቤተክርስቲያን የቅዳሴ ድምፅ ለመስማት የኔ ጌታ😢
@user-fz1hj1ci8l
@user-fz1hj1ci8l 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ካንቺ ጋር ይሁን።
@tsegaiguesh9768
@tsegaiguesh9768 Ай бұрын
ኡነት ፈራሁ።ኡነት ፈራሁ።ኡነት ፈራሁ። ኡነት ፈራሁ።ኡነት ፈራሁ።ኡነት ፈራሁ።በቃ ፈራሁ ምን ልበል።ዝማሬ መላእክት ያሰማልን።ተባረኪሊኝ።
@minaluzare7693
@minaluzare7693 Ай бұрын
የበዛወርቅ እውነታ እራስዋን አሳንሳ የእግዚያብሄርን ሞገስ አሳይታለች የብዙ አማኞችን ፈተና እና ፍራቻ በመዝሙሩ በደንብ ተገልፆዋል ፣ በጣም ድንቅ ግጥም እና ስራ
@MebrataGuta
@MebrataGuta Ай бұрын
በእመቤቴ ስም ከተለቀቀ ቀን ጀምሮ መስማት ማቆም ያልቻልኩት መዝሙር ማርያምን ብቻ ፈጣሪ እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥሽ አጥንትን የሚያለመልም የመላክትን ዝማሪ ያሠማሽ😢❤ በቤቱ ያፅናሽ እመ አምለክ የልብሽን ትሙላልሽ😘
@Mandefiro21
@Mandefiro21 Ай бұрын
ene rasu mariamn bizu seat degagmewalehu
@_eltube534
@_eltube534 Ай бұрын
አርፍዶ ለመጣው ብቻ ሳይሆን ከልጅነት እስከ ዕውቀት በድፍረት ከነሀጢአታችን በቤቱ ለምንመላለሠውም ትልቅ ትምህርት ነው እህታችን ዝማሬ መላዕክት ያሠማልን ወንድማችን ብዕርህ አይንጠፍ ጨምሮ ጨምሮ ፀጋውን ያብዛልህ
@chaltuyeshitla1559
@chaltuyeshitla1559 26 күн бұрын
ዉስጤን ይነዝረኛል ይሄን መዝሙር ስሰማዉ ጌታዬ ሆይ ስለ እናትህ ብለህ ማረኝ😢
@belaynehdanieltebore9846
@belaynehdanieltebore9846 Ай бұрын
እኔ በሃይማኖቴ አድቬንቲስት ነኝ ግን ይሄ መዝሙር ለኔ ነዉ የተዘመረዉ🙏🙏🙌🙌🙌😭😭😭😭😭
@AynadisChilot
@AynadisChilot Ай бұрын
ምን ማለት ነዉ
@user-qb8su6gv2r
@user-qb8su6gv2r Ай бұрын
ወደ እውነተኛይቱ ይመልስህ
@user-qm6pc7km5u
@user-qm6pc7km5u Ай бұрын
ማለት ሰምቸውም አላቅም
@user-wt5gh5ub2l
@user-wt5gh5ub2l Ай бұрын
ወደ ቀጥተኛዉ መንገድ ይመልስህ
@MokonnenmokeWeldeyowhans
@MokonnenmokeWeldeyowhans Ай бұрын
Wede ewnetegna ymelsh
@genitube5211
@genitube5211 Ай бұрын
አቤቱ ለንስሃ ሞት አብቃኝ እኔ ሀጢያተኛህን አስብ😢😢 ልብን የሚገዛ ዝማሬ ነው እህታችን ዝማሬ መላዕክትን ያሰማልን በቤቱ ያፅናልን🙏
@user-qr4ok7bu5h
@user-qr4ok7bu5h 28 күн бұрын
እትዮጵያ ህዝብ በሙሉ እባካችሁ ሰሎት አደርጉልኝ በመዳሀኒ አለም እያመመኝ ነው የለሁት በስደት አለም ውስጥነው እስኪ ሁላችሁም ያያችሁት ይማርሽ በሉኝ ።መልካም የትንሳኤ ባአል ይሁንላችሁ ❤❤❤❤❤ይሁንልን🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤
@hailemariamworku1087
@hailemariamworku1087 17 күн бұрын
እስቲ ይሄ መዝሙር ለኔ ነዉ የተዘመረዉ የምትሉ በላይክ ግለፁልኝ🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@tamratgebretsadik9434
@tamratgebretsadik9434 Ай бұрын
+++ፈራሁ +++ ቀኑ ከረፈደ ከመሸብኝ መጣሁ ደጃፍህ ላይ ቆምኩኝ እንዳልገባ ፈራሁ በደሌን ሳትመዝን ግቢ(ባ) ብትለኝ ሐጥያቴ ከበደኝ አላራመደኝ አላራመደኝ የሰው እድሜውኮ አጭር ነው ጥቂት ነው እንዴት ነው ሳላውቅህ ዘመን ያለቀው ጉብዝናዬን አለም ስቃ ተጫውታበት እንዴት ብዬ ልርገጥ ደጅህን በድፍረት ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ ? እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ(2) አዝማች እኔ ፈራሁ እንጂ አንተ እኮ አታስፈራም መምጣቴነው ደስታህ ፍቅርህ አይታማም ሽምቅቅ አለች ነብሴ መስቀልህን ሳየው በደሌን አሰብኩት ደምህን እያየው ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ ? እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ(2) አዝማች በንፅህና ፊት እንዴት እቆማለሁ እንደመላእክቱ በምን እጋረዳለሁ ራሴን መሸፈኛ ክንፍ የለኝም እኔ ይታያል ሐጥያቴ የበደል እርቃኔ ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ? እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ(2) አዝማች ጠዋትና ማታ ለመጣው አንድነህ አምሽቶ ለገባው እኩል ትከፍላለህ አብርሃም ወይ ይስሐቅ በድንኳንህ ቢያድሩም ባንተ መንግሥት ግን ከወንበዴ አይቀድሙም ፈራሁኝ ልግባ ወይ አልግባ? እንዴት ይመዘናል ያንተ ደም በእኔ እንባ (3) አዝማች በጣም እናመሰግናለን ግጥም ዲያቆን መኩሪያ ጉግሣ እንዲሁም ዜማ፣ ክራር፣ዋሽንት እና ለቀረፃውም ለተሳተፋችሁ ዝማሬ መላእክትን ያሰማልን ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው ።
@user-us8wd9up1b
@user-us8wd9up1b Ай бұрын
@Birtukan21
@Birtukan21 Ай бұрын
👌🙏🙏🙏❤
@dejened2587
@dejened2587 23 күн бұрын
@lome1219
@lome1219 11 күн бұрын
❤❤
@alexfekadu542
@alexfekadu542 Ай бұрын
ቀኑ ከረፈደባቸው ሰዎች አንዱ ነኝና አምላከ ቅዱሳን ሆይ የሁላችንም ፍፃሜ አሳምርልን እህታችን ዘማሪት በዛወርቅ አስፋው ዝማሬ መላእክት ያሰማልን አሜን ፫
@user-xn2vv2hi7z
@user-xn2vv2hi7z Ай бұрын
Amen
@shiferawwakjira5706
@shiferawwakjira5706 Ай бұрын
በአስራ ኣንደኛዉ ሰዓት ዋጋቸውን እንደከፈላቸው ሁሉ አንተንም በጨረሻዋ ሰዓት ያስብህ ዋጋውን ይክፈልህ! ለንሰሃ ሳታበቃኝ ኣምላኬ ሆይ ነፍሴን አትውሰዳት ብለህ በር ትተህ ፀልይ!!!
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
КАХА и Джин 2
00:36
К-Media
Рет қаралды 4,1 МЛН
Dynamic #gadgets for math genius! #maths
00:29
FLIP FLOP Hacks
Рет қаралды 18 МЛН
[柴犬ASMR]曼玉Manyu&小白Bai 毛发护理Spa asmr
01:00
是曼玉不是鳗鱼
Рет қаралды 49 МЛН
it takes two to tango 💃🏻🕺🏻
00:18
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН