🛑 || ኦርቶዶክሳዊ መንፈሳዊነት || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2024

  Рет қаралды 97,904

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

8 күн бұрын

#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 318
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v 6 күн бұрын
አባ ገብረኪዳንን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@sibhatgetachewgebremariam5062
@sibhatgetachewgebremariam5062 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@kitessemakit
@kitessemakit 6 күн бұрын
አሜን
@alove5247
@alove5247 5 күн бұрын
Amen
@Slenat-mb7pf
@Slenat-mb7pf 5 күн бұрын
አሜንአሜንአሜን
@shewitgualkahesay
@shewitgualkahesay 5 күн бұрын
Amen betam enim begugut new mitebkachew ke mekelle fetari yetbkilen👏🏾👏🏾🥰🥰🥰
@use2720
@use2720 6 күн бұрын
አባታችን የክፍለ ዘመኑ ቅዱስ ጳውሎስ ኖት እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያቆይልን ❤❤❤❤
@sabalasabal
@sabalasabal 6 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያስማልን❤
@genetweldemaryam4343
@genetweldemaryam4343 3 күн бұрын
AMEEN AMEEN AMEEN 🙏 ❤️
@meherat938
@meherat938 6 күн бұрын
በኪዳነ ምሕረት እዣችዋለው ላይክ ሳታደርጉ እንዳታዳምጡ😢 የእራሳችን ሕይወት ቀይረን ለምን ሌላ ወንድምና እህት ለምን እንዲቀየሩ አናደርግም??? አንድ ሰው ላይክ ሲያደርግ አንድሰው ሰምቶ እንዲቀየር ይረዳል በሉ ላይክ አድርጉ ስትገቡ የተዋሕዶ ልጆች😢
@bityasefa4349
@bityasefa4349 6 күн бұрын
እሺ
@mazaadubai
@mazaadubai 4 күн бұрын
እዉነት ነዉ አባቶቻችን ስንት ለፍተዉና ደክመዉ ያስተምሩናል እኛ ግን የእግዚአብሄርን ቃል ሰምተን ላይክ ማድረግ አቅቶናል 😢😢😢
@user-tf8yx2pg8q
@user-tf8yx2pg8q 3 күн бұрын
እድሜናጤና ይስጦት ያገልግሎት. ዘመነኖ ይባረክ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@DawitGebeyaw-rl4fm
@DawitGebeyaw-rl4fm 6 күн бұрын
ቃለ ሕይወትን ያሰማልን🙏ለ አዘጋጆችም እግዚአብሔር ይስጥልን።።።።እንደ አስተያየት ደግሞ የ አባታችንን ትምኽርቶች ወደ እንግሊዝኛ ቋንቋ እየተተረጎሙ ወደ ዓለም ቢሰራጩ።።🙏 ልክ እንደ አቡነ ሺኖዳ ትምህርቶች።።እግዚአብሔር ይስጥልኝ🙏
@selamselam7608
@selamselam7608 6 күн бұрын
ክቡር ኣቦና ቃለ ሕይወት የስምዓልና ትምህርቶም ኣዝዩ ዩ ደስ ዝብለካ ምስ ሕይወትና ዝተኣሳሰረ ዩ እግዚአብሔር ኣምላኽና፣ቃሉ ኣብ ልብና የሕድሮ አሜን!ናይ ኣቦና ትምህርቶም እትፈትዋ 👍በሉኒ እስቲ😍
@godanatube5013
@godanatube5013 6 күн бұрын
ይህን የምታነቡ በሙሉ ፈጣሪ ያልታሰበ እንጀራ ይስጣችሁ የልባችሁን መሻት ይስጣችሁ ፣ ሀገራችንንም ሰላም ያድርግልን።
@kitessemakit
@kitessemakit 6 күн бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v 3 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@EngBella
@EngBella 6 күн бұрын
አባታችን ትኩስ ስብከትወን ፈልጌ ኮ ስንከራተት ዋልኩኝ። ክብር ለመድሐኒዓለም በስተመጨረሻ አገኘሁዎት። እድሜዎትን ይባርክልን።
@bityasefa4349
@bityasefa4349 5 күн бұрын
Amen
@harithfalah3716
@harithfalah3716 6 күн бұрын
አሜን፫ ቃለህይወትን ያሰማልን🙏💖 ጸጋ በረከትን ያጎናጽፍልን🙏💖 እርስት መንግስት ሰማያትን ያውርስልን🙏💖 አባታችን በእውነት እንወድዎታለን እኛስ መልካም መምህር ለራሳችን መረጥን እኼውም እርሶን🙏❤ ብዙ ነገር ማለት እፈልጋለው ግን ወዳሴ ከንቱ እንዳይሆኑቡወት እስጋለው ዋጋዎ ከሰማያዊ ከችር አባቶ ይሁን❤❤❤❤❤
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 6 күн бұрын
ወይ ይሄ ሚድያ ቶሎ ቶሎ ልቀቁልን እኛ በስደት ያለነው ከጭቀት እምንርቀው በአባታችን ትምህርትነው ቃለ ህይዎትን ያሰማልንአባታችን እኛንም ሰሚ ልቡና ይስጠን የተማርነው በልቦናችን ያሳድርብን🙏🙏🙏❤❤❤
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 күн бұрын
አባ ገብረኪዳንን የሰጠን እግዚአብሔር ስሙ የተሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን
@Usernumber21_16
@Usernumber21_16 6 күн бұрын
አብረን እንጽደቅ!! እባክሽ/ህ ልክ እንደ አንቺ/ተ ቃለ እግዚአብሔርን ሌላው ምእመን ሰምተው ነፍሳቸውን ያረሰርሱ ዘንድ ላይክ ሼር አድርጊ/ግ።
@sarahsarah4080
@sarahsarah4080 6 күн бұрын
ድንቅ አባት እንደዉ ደጋግመን ብንሰማዉ ሊጠገብ የማይችል ትምህርት ፈጣሪ እረጅሙን አመት ያኑሮት ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@user-jk3in5xm8t
@user-jk3in5xm8t 6 күн бұрын
ተረጋግቼ ማታ ነዉ እምሰማዉ አሁንስ አይመቸኝም የኔ ወርቅ ወርቅ ወርቅ ...... አባት እንኳን ደህና መጡ ለማለት ያህል ነዉ የገባሁት እንኳን በሰላም መጡልን የኛ መጽናኛ ትጉህ መምህራችን ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል እግዚአብሔር ያድልልን ተስፋ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የኛ ትሁት አባት አሜን ፫
@WudeYemariyamLj
@WudeYemariyamLj 6 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጠዎት የአባታችን ትምህርት በጣም ደስ ይላል❤❤❤አገራችንን ኢትዮጵያን ሰላሟን🇪🇹 ያምጣልን 💚💛❤🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 күн бұрын
ወደእግዚአብሔር ቤት እንሂድ ባሉኝ ግዜ ደስ አለኝ ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን አሜን አሜን
@Eyou-pi2ie
@Eyou-pi2ie 6 күн бұрын
የስደት መምህሬ 🥰 አባታችንን ረጅም እድሜ ና ጤና ይስጥልኝ እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን አባ ገብረኪዳን ለሰጠን ስሙ የተመሰገነ ይሁንልን🥰🙏
@godanatube5013
@godanatube5013 6 күн бұрын
በክርስቶስ ክርስቲያን የሆናችሁ እህት ወንድሞች ኑ በፍቅር ስለ ሐይማኖት እንማማር። ወደ ክርስትና እንመለስ የሊቃውንት ውይይቶችን እንከታተል። ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላችን ጋር ይሁን።
@mazaadubai
@mazaadubai 4 күн бұрын
መማር እፈልጋለሁ ግን አሁን ሰምቸ አሁኑኑ እረሰዋለሁ ምን እንደሚሻለኝ አላዉቅም 😢😢😢
@misrakmisu2750
@misrakmisu2750 2 күн бұрын
@@mazaadubai tselye segegi ehte Egziabher yabertash tesfa atekurichi
@mazaadubai
@mazaadubai 2 күн бұрын
@@misrakmisu2750 eshi ehita amesegnalehu 🙏🙏🙏
@meherat938
@meherat938 6 күн бұрын
አባቴ እንክዋን ደና መጡልኝ ይፍቱኝ ኃጥእ ልጆ እህተ ማርያም ከነቤተሰቤ በቸርነቱ ለቅዱስ ሥጋው ለክቡር ደሙ ለንሰሐ ሞት ያበቃን ዘንድ እባኮትን አባቴ በጸሎቶ ያስቡኝ ከነቤተሰቤ ለእግዚአብሔር የሚሳነው የለም::
@user-jg9wc2gb4r
@user-jg9wc2gb4r 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እኳን ሰላም መጡልን የተዋህዶ ልጆች ለእናታችን ኪዳነ ምህረት ወረሃዊ ክብረ በአል በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን ሃገራችን ኢትዮጵያን ሰላም ያድርግልን💚💛❤🕊
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤🙏🙏🙏
@frehiwothuluka5754
@frehiwothuluka5754 6 күн бұрын
የኔ አባት እግዚአብሔር በጥበብ በሞገስ ጠብቆ ያቆይልን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@derebamara8649
@derebamara8649 6 күн бұрын
እግዚአብሔር የተመሠገነ ይሁን ከዚህ ያደረሰን ስሙ ለዘላለም ይመስገን አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ቃለ ሕይወት ያሠማልን እኛም የሰማነውን በልባችን ያሳድርብን🙏🙏🙏
@kedanayemariyam1323
@kedanayemariyam1323 6 күн бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን ቃል ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን አበታችን ክብር ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅድስት ድንግል ማርያም አማላጅነት አይለየን የኢትጵያን ምድር ላይ ሰላም ፍቅርና አንድነት ይመልስልን ልዑል እግዚአብሔር ሆይ
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d 6 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@Ethio50
@Ethio50 6 күн бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን ሰላም ሁኑልን::
@tsehaizewge6598
@tsehaizewge6598 6 күн бұрын
የህይወት ምግብ ነው አባ ረጅም የአገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን ፈጣሪ።
@EhteGbreal
@EhteGbreal 6 күн бұрын
ቃለሕይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር ያክብርልን ድንቅ ትምህርት ነዉ
@Tube-et7jq
@Tube-et7jq 6 күн бұрын
አባታችን እንዃን ሰላም መጡልን ቃለ ሂወት ቃለ በረከት ያሰማልን የመጀመርያ ኮማች
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይውት ያሰማልን እርሶን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን አባታችን በእድሜ በፀጋ ያኑርልን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@21sulamatis-hailu
@21sulamatis-hailu 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ቅዱስ እግዚአብሄር ይመስገን አባታችን አብዝተን እንወዶታለን እመአምላክ ትጠብቅልን❤❤❤❤❤❤
@jemayenshreta8146
@jemayenshreta8146 6 күн бұрын
❤እግዚአብሔር ይመሰገን ቃሂወት ያሰማልን አባታችን እድሜ አብዝቶ ይስጥልን እጅግ ደስ ይላል ዛሬ ፃዲቁ አቡነ ገሪማ ሰማእቱ ቅዱስ እስጢፋኖስ ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቂርቆስ ገዳም ቡራኪ አሰጡን የቅዱሳንን ፍቅር አይንሳን ቸሪቱ አማለጂቱ ድግል ማርያም ጣሟን ያድለን❤🙏!
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 6 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን
@okom6307
@okom6307 6 күн бұрын
ተመስገን ዐምላኬ አባን የሰጠን የኔ አባት የኔ አባት የታወከዉ ነፍሰእረፍት ንታገኚአለች አባ ስሰማ የኔ አባት ይኑሩልን አሜን አሜን አሜን 💒🌾🌾🌾💐🙏🙏🙏🙏➕
@baniaychu7478
@baniaychu7478 6 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤❤
@user-cr8ip5jh3v
@user-cr8ip5jh3v 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አባታችን ❤ ቃለሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር ይጠብቅልን ቃሉን ስምተን ፴ ፷ ፻ የምናፍራ ያድርገን ስለ ቅዱስ ቃሉ እግዚአብሔር ይመስገን እኔን ስምቶ ለመትግባር እበቃ ዘንድ በጸሎት አስቡኝ
@user-ze1de1gp3q
@user-ze1de1gp3q 6 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@zemenayserkalem5389
@zemenayserkalem5389 6 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደና መጡልን አሜን (3)ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባቴ 🤲🌹🥰 የተዋህዶ ልጆች እንኳን ለሐዋርያት ፆም በሰላም በጤና አደረሳችሁ አደረሰን አሜን 🤲🌹⛪
@GetachewGhirmay
@GetachewGhirmay 6 күн бұрын
አባታችን መካሪያችን ቃለ ሕይወትን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን እግዚአብሔር ለእኛም የልቦናችን ዓይን ያብራልን አሜን
@SaraMekonen-ym1ob
@SaraMekonen-ym1ob 6 күн бұрын
አባታችን እንኳን ሰላም መጡልን ቃለ ሄወትን ያሰማልን ለአባታችን
@user-bk4sl2fz8z
@user-bk4sl2fz8z 6 күн бұрын
_እግዚአብሔር ኣምላኽ ይመሰገን ክቡር ኣቦና ብሓቂ ቃል ህይወት ቃል በረከት የሰመዐልና ትግራዊይት ሰለ ዝኾንኪ እየ ብትግርኛ ዝፅሕፍ ዘለኩ ከማኩም ዝበለ ኣቦታትና ይዓድለና ኣቦዋይ✝️✝️✝️_
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 6 күн бұрын
ወይጉድ ይገርም እዩ ብትግርኛ ኮሜንት ፅሓፉ ዝብል መልአክቲዶ ኣሕሊፎም እዮም ?
@genettewelde6372
@genettewelde6372 6 күн бұрын
አባታችን እንዃን ደህና መጡልን ቃል ሕይወት ያሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን❤
@user-vt9ik9vw2r
@user-vt9ik9vw2r 6 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን 💐🌺🌿💐 ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን 🙏🙏🙏🌿🌺
@makimaki1861
@makimaki1861 6 күн бұрын
እሰይ አባታችን መጡልን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን።
@user-qi6zk6ml3d
@user-qi6zk6ml3d 21 сағат бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን( ፫)ቃለ ሕይወትን ያሰማልን( ፫) አባታችን በዕድሜ በጤና ይጠብቅልን ✝️
@user-ub2yp7kr3k
@user-ub2yp7kr3k 6 күн бұрын
ቃሊሆት ያሠማልን አባታች ሽእአመትኑርልን አተንየሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን
@cocob7788
@cocob7788 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባትችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ይፍቱኝ አባ
@betelhemyesemahal5254
@betelhemyesemahal5254 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን አባቴ
@Ayuio123
@Ayuio123 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን አድሜ ይስጥልን❤❤❤
@MayeIove
@MayeIove 6 күн бұрын
አባታችን ቃለ ሕይወትነ ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን❤❤
@rahelyoutube8784
@rahelyoutube8784 6 күн бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤
@allshqaw1117
@allshqaw1117 6 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🙏
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 6 күн бұрын
እውነት እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ❤❤❤ በእድሜ በፀጋ ይኑሩ
@mahderkassa6716
@mahderkassa6716 6 күн бұрын
አባ እግዚአብሔር እድሜ እና ጤና ይስጥልን ቃለህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤
@SelomonMisge
@SelomonMisge 6 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እርሰዎ እንኳን በማስተማር ላይ ተቀምጠው በመማርላይ ሳሉ እራሱ ከሰው ጋር ተገናኝተው አያውቁም እርሳቸውን ለማግኘት አውደምህረት ለማስተማር ካልሆነ ማግኘት አትችልም እርሳቸው ከማንም ጋር ቁመው አውርተው አያውቁም የመጽሐፉን ቃል ኑረውታል መጨረሻወትን ያሳምርልን እረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልኝ
@HfvdGrhff-jn5oq
@HfvdGrhff-jn5oq 6 күн бұрын
የኔ አባተ እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቅልን ቃለህይወት ያሰማልን💕💕💕👏👏👏👏🙏
@Haimanot-py8ef
@Haimanot-py8ef 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችንን የሰጠን
@user-yn7cr1vp9k
@user-yn7cr1vp9k 6 күн бұрын
❤❤❤❤❤የኔ አባት እድሜና ጤና ይሰጥልን🙏🙏🙏🙏
@user-jc4xi6of5x
@user-jc4xi6of5x 6 күн бұрын
ቃል,ይህዉት,ያስማልን,በእድሜ,በፀጋ,ያቁይልነ,አባታችን❤❤❤
@geteneshmamaru2382
@geteneshmamaru2382 6 күн бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባታችን
@MelkamTesfaye-u7t
@MelkamTesfaye-u7t 6 күн бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡ። ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@jooc8655
@jooc8655 6 күн бұрын
የእርስዎን ትምህርት መስማት የጀመርኩበት ቀን የተባረከ ይሆነን
@user-cg7oc2wv9w
@user-cg7oc2wv9w 6 күн бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ጤና ጨምሮ ጨማምሮ ይስጥልን። 👏👏👏
@fggh6526
@fggh6526 5 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በረከታቸው ይደርብን ❤❤❤❤
@tuuilgig
@tuuilgig 2 күн бұрын
አሜን ቃለ ሂወት ያማለሰን በእድሜ በጤና ያቆይልን አባታችን ❤❤❤
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj 3 күн бұрын
በዚህ ዘመን እርስዎን ለእኛ የሰጠን: የሰራዊት ጌታ ልዑል እግዚአብሔር አምላካችን ዛሬም ከእኛ ጋር ነው🥲 በእውነት እግዚአብሔር አምላክ ይስጥልን የኔ አባት:: ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን:: ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 күн бұрын
እግዚአብሔር መልካም ነው በመከራ ቀንም መሸሸጊያ ነው አሜን አሜን አሜን
@SamrawitAlemu-th9vl
@SamrawitAlemu-th9vl 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@kibralemwubet1739
@kibralemwubet1739 6 күн бұрын
የሕይወት ቃል ያሰማልን አባታችን
@gonderc885
@gonderc885 6 күн бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@user-xx8iv1cy5e
@user-xx8iv1cy5e 6 күн бұрын
ቃለ ኅይወት የስመዐልና ክቡር ኣቦና❤❤❤❤
@Meseret-if3ey
@Meseret-if3ey 6 күн бұрын
አባታችንበዕድሜበፀጋውያቆይልንበዕውነት፡❤❤❤❤❤❤❤❤❤እርስዎንየሰጠን፡ልዑልእግዚአብሔርስሙየተመሰገነይሁን፡ዛሬምዘወትርምእስከዘላለሙድርስአሜንአሜ
@nancyabera
@nancyabera 6 күн бұрын
Abatachen egzeyabehar erejem edemana tana yesetelen ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@masreshatemesgen4393
@masreshatemesgen4393 3 күн бұрын
አባታችንን የሰጠን አምሌክ ይመስገን! ይህን ገፅ ሁላችንም እባካችሁ ለሌሎች እናጋራ ላይክ እናድርግ🙏
@akukulumedia1
@akukulumedia1 4 күн бұрын
እድሜ ከጤና ጋር ይቀጥል መድሐኒያለም የዘመኑ ሐዋርያ ኖት አባታችንን የሰጠን ልኡል እግዚአብሔር ይመስገን
@NegeseTesfa
@NegeseTesfa 6 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን
@medhanitabebe9930
@medhanitabebe9930 6 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ርስት መንግስተሰማያትን ያውርስልን
@stc6291
@stc6291 Күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለአባታችን ቃለህይወትቃለበረከትን ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን ኑሩል አባታችን
@user-me3bs2gl7k
@user-me3bs2gl7k 6 күн бұрын
እግዚአብሔር በእርሶ በኩል እንድንማር ሰለፈቀደልን ክብሩ ይስፍ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@yashiyashi1504
@yashiyashi1504 5 сағат бұрын
አባ ገብረ ኪዳን እድሜዎትን ያርዝምልን ቃለሕይወት ያሠማልን መንግስተ ሠማኝን ያውርስልን
@Tesmiko
@Tesmiko 6 күн бұрын
የኦርቶዶክስ ተዋህዶ ወጣቶች ብዙ እንዲህ አይነት አስተምህሮት ያስፈልገናል🙏🙏
@BerhanGebra-tx8xf
@BerhanGebra-tx8xf 6 күн бұрын
አባታችን አግልግሎ ት ዘመን ይባርከው ፈጣሪ ❤
@dagimtadesse4177
@dagimtadesse4177 6 күн бұрын
ፔጁን በደምብ አስተዋውቁት ብዙ ጊዜ ህዝብ ጋር የሚደርሰው የተቆራረጠና የተቀነጫጨበ በመሆኑ ሙሉውን ትምህርት ለማግኘት ያስቸግራል። የአባታችን ትምህርት ትውልዱን እየቀየረ ይገኛል ለሁሉ እንዲዳረስ ያስፈልጋል
@haregmengsha5657
@haregmengsha5657 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳ ደና መጡልን አባታችን ❤
@ለለም
@ለለም 6 күн бұрын
ተመስገን አባታችን እንኳን ደና መጡልን ❤❤❤❤❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@-betezemed4613
@-betezemed4613 6 күн бұрын
Amen kale Hiwot yasemaln
@selamasefa6049
@selamasefa6049 6 күн бұрын
አሜን አባ ልቦናችን ይመልስልን አቤቱ ማረኝ አምላኬ😢😢😢 ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን
@heremelawesene
@heremelawesene 5 күн бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሂይወት ያሰማልን❤❤❤🙏🙏🙏
@mazaadubai
@mazaadubai 4 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን በፀጋ ያቆይልን እግዚአቡሄር ክብር ምስጋና ይግባዉ ለእኛም ልቦናችንን ይክፈትልን
@user-vi4ki1iw4g
@user-vi4ki1iw4g 5 күн бұрын
የኔ ኣባት እግዝአብሔር ቃለ ሂወት ሳሰማልን ዕድሜና ጤና ይሰጦት ኣባቴየይ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 6 күн бұрын
,አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን ሰሌዳ ይጻፍልን እርሰዎን የሰጠን እግዚአብሔር አምላክ ስሙ ምስጋና ይገባዋል ዛሬም ዘወትር ለዘለአለም አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@ritaabera878
@ritaabera878 5 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን እድሜ ከጤና ይስጥልን እርስወን የሰጠን ልኡል እግዚአብሄር ክብር ምስጋና ይግባው አሜን አሜን አሜን
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 5 күн бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልን አሜን ፫
@eyerusdeselu2870
@eyerusdeselu2870 6 күн бұрын
ቃሌ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን አባ በረከቶት ይድረሰን አሜን
@user-st1vz2de7v
@user-st1vz2de7v Күн бұрын
እመቤቴ ማርያም ትጠብቅህ አባታችን
@kitessemakit
@kitessemakit 6 күн бұрын
አባታችን በረከትዎን ያድለን በፀሎትዎ ያስቡን ብርሃነ ሥላሤ እሕተ ሥላሤ ማሕደረ ሥላሤ ሕሩተ ሥላሤ ብለው ያስቡን እግዚአብሔር ይስጥልን ::
@user-ok1bt6wx1g
@user-ok1bt6wx1g 6 күн бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን
@hemenstayathome7439
@hemenstayathome7439 4 күн бұрын
እርሶን የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛሎት
@LawayishiAkililu
@LawayishiAkililu 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እግዚአብሔር አምላክ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን
@vjgu7406
@vjgu7406 6 күн бұрын
አሜን አሜን አሜን በእውነት የሰማነውን ቃል በልቦናችን ያሳድርብን! ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ተስፋ መንግተ ሰማያትን ያውርስልን🙏🌷🌷
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 49 минут бұрын
አባ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ይጠብቅልን 💐💐💐
🔴 አንቺ ከእኔ ጋር ከሄድሽ እሄዳለሁ || ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New Sibket
56:33
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 70 М.
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 90 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
MEGA BOXES ARE BACK!!!
08:53
Brawl Stars
Рет қаралды 34 МЛН
THEY WANTED TO TAKE ALL HIS GOODIES 🍫🥤🍟😂
00:17
OKUNJATA
Рет қаралды 7 МЛН
The day of the sea 🌊 🤣❤️ #demariki
00:22
Demariki
Рет қаралды 90 МЛН