🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ Aba Gebrekidan New Sibket 2022

  Рет қаралды 1,166,836

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

#aba_gebre_kidan #ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma

Пікірлер: 1 000
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd Жыл бұрын
የነዝህ አባት ትምርት የተለየ ነዉ እደጥጥ አባዝተዉ ፈትለዉ ማግ አርገዉ ሸምነዉ የማለብሱ አባት ናቸዉ ቃለህይወት ያሰማልን አሜን✝️🤲
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
ክክክክክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂
@nitsuhfikre
@nitsuhfikre 2 ай бұрын
Mene yasekale ewnte eko new
@user-gm6xj1bn4v
@user-gm6xj1bn4v Ай бұрын
የ@sarasara ላይክ አድርጌዋለሁ ምን ታመጣለህ አንተ ከብት ​@@zeritualemu8784
@user-eu4ms4ju2n
@user-eu4ms4ju2n 3 күн бұрын
​@@zeritualemu8784minafekanoch kizeh bet wetu👎
@aekuattube
@aekuattube Жыл бұрын
በቀን ድምፅዎትን ካልሰማሁ ትምህርትዎን ካላዳመጥኩ ቅር ይለኛል አባ ረጅም ዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@biniamgjormai
@biniamgjormai Жыл бұрын
Me too
@lidialidia9002
@lidialidia9002 Жыл бұрын
Re mi mi amor ok I'll let her be a as a kid hi to the kids I need a kid and rifati you want me too and rifati namu you want me too I love
@elenygebru8387
@elenygebru8387 Жыл бұрын
አባታችንን ማክበር መውደድ ተገቢ ነው ነገር ግን አባታችንን በእንደዚህ አይነት ኮመንት ባንገልጣቸው ጥሩ ነው
@elenygebru8387
@elenygebru8387 Жыл бұрын
አባታችንን ማክበር መውደድ ተገቢ ነው ነገር ግን አባታችንን በእንደዚህ አይነት ኮመንት ባንገልጣቸው ጥሩ ነው
@kelemlove4937
@kelemlove4937 Жыл бұрын
ወይኔ ልክ እንደኔ
@tgaebeb6224
@tgaebeb6224 4 ай бұрын
የኔ አባት እያሳቀ ሚስተምርው ነገር ማርያምን ማልጠግበው አባት ኑርልን
@user-ww7yu8nl2p
@user-ww7yu8nl2p 3 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉🎉😂 25:37 25:37
@enegudaydag2706
@enegudaydag2706 3 ай бұрын
እኔስ ሜገርመኝ እሱ አደለ
@tsehayenegash8394
@tsehayenegash8394 2 ай бұрын
yenewa alesh
@user-rn2rb7fg3z
@user-rn2rb7fg3z 2 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲💚💛❤️
@uaeuae8373
@uaeuae8373 Жыл бұрын
እናተን አባቶቻችን የሰጠን ቅዱሰ እግዚአብሔር የመሰገን😭😭😭😭😭😭
@habtshman9100
@habtshman9100 Жыл бұрын
እርሶን የሰጠን አምላክ ይመስገነን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@jrresadleedas8876
@jrresadleedas8876 8 ай бұрын
አባታች በእውነተ ቃለ ሂወትን ቃለ በረከትን ያሠማልን እናተን የመሰለ እቁ መምህር የሰጠን እግዚአብሔር ክብር ምስጋና ይድረሰው አሜን፫😢❤❤❤
@user-rf3zk1zb4j
@user-rf3zk1zb4j 2 ай бұрын
የኔ አባት ቃለሄወት ያሰመን የባታችን በረከት ይደርብን እረሜና ጤና ይስጥልን ። አሁን የህቃል ምቃል ይገልፀዋን 👏👏👏🙏🙏👏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏👏🙏🙏👏👏🙏👏🙏🙏👏👏🙏
@asegedechheylemeskel7634
@asegedechheylemeskel7634 2 ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሠማልን የአገልግሎት ጌዜወን ያሰረዝምልን አሜን።
@hffgtt9869
@hffgtt9869 Жыл бұрын
ኣነስ ኣብዚኣ እንየዉ ኣቦ ክፈትዎም ሓቂ ኣሕልፍ ኣየብሉዋን 👌 ቃል ሂወት የስመዕና ክቡር ኣቦና ዕድሜ ጥዕናን ይሃቦም 💘💘💘
@seadaadem890
@seadaadem890 Жыл бұрын
አሚን ቃለ ህይወትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን
@QIOAry-bj3xq
@QIOAry-bj3xq Жыл бұрын
ብሓቂ ዋላ ኣነ ብጣዕሚየ ልፎትዮም ማርያምን ተጨኒቀ ተነይረ ናዚኦም ተሰሚዐ ልነብሰየ ልጋገያ😢😢 ነዊሕ ዕድመ ይሃቦም ❤👏
@user-gm6xj1bn4v
@user-gm6xj1bn4v Ай бұрын
አባ ገብረ ኪዳን ሁሌም ያንተን ሀይለ ቃል ስሰማ ልቤ ይረካል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤
@bihaftaabrha1523
@bihaftaabrha1523 Жыл бұрын
ጌታ ሆይ የተዋህዶ ልጅ አድረገህ ስለፈጠርከኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@usertadie
@usertadie 9 ай бұрын
በዚህ ክፉ ዘመን እርሰዎን የሰጠን አምላከ ቅዱሳን ቅዱስ እግዚአብሔር ስሙ የተመሰገነ ይሁን በእውነት ጸጋወን እድሜዎትን አብዝቶ ያድልልን አባታችን
@baionashorman3614
@baionashorman3614 Жыл бұрын
Dhugumaa dhugaati waqayyoo sagalee jiireenya isiin Yaa dhageessuu Abbaa keenyaa ebbifamami
@aleph7070
@aleph7070 Жыл бұрын
አሜን! ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና እና በፀጋ ይጠብቅልን:: አባታችን በፀሎትዎት አስቡን 💚💛❤
@user-cb6no9vv2d
@user-cb6no9vv2d Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ክቡር ኣቦና ፀግኡ የብዘሐልኩም ደስ ዝብል ትምህርቲ እዩ ሰማዕቲ ዘይኮነስ ኣስተግባርቲ ይግበረና
@asbuti12
@asbuti12 3 ай бұрын
I am really grateful to have watch this sermon. May god bless our father with long and healthy life.
@HayatTatrg
@HayatTatrg 15 күн бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያኑርልን💝💝🥰🥰
@zeneshenku4910
@zeneshenku4910 Жыл бұрын
ሁሌም ትምህርቶን እሰማለሁ ሁሌም ስሙኝ ስሙኝ ....ነው የሚለው እግዚአብሄር የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን.
@mulumarye
@mulumarye Жыл бұрын
በእውነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤናዎትን ያብዛልን ለዘላለሙ አሜን
@yohanesfekadu6418
@yohanesfekadu6418 Жыл бұрын
ከዚህ በላይ ኢየሱስ መስበክ አለ ? ክብር ለድንግል ማርያም ልጅ ኢየሱስ ክርስቶስ ማቃለል ሂወት ያሰማልን እድሜ ከጤና ይስጥልን !🙏🙏🙏
@yehualaworkbehailu852
@yehualaworkbehailu852 Жыл бұрын
Kale hiwet nw mibalew
@fentayemelese9959
@fentayemelese9959 18 күн бұрын
አባታችን እግዚአብሔር ይጠብቅልን እኛም ሰሚዎች ብቻ ሳንሆን ለመለወጥ ያብቃን አሜን
@user-bv3eh4tj4i
@user-bv3eh4tj4i 23 күн бұрын
አባታችን ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥልን ኑሩልን በረከቶዎ ይደርብን 🙏🙏🙏🙏💚💚💚💚💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛💛💛💛❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-lw5vi7kl9u
@user-lw5vi7kl9u Жыл бұрын
አሜን ቡራኪዎ ይድረሰን በእርስዎ ላይ አድሮ የመከረን የአባቶቻችን አምላክ ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን። ቃለ ህይወት ያሰማልን
@assefawase1984
@assefawase1984 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን ። በቤተክርስቲያን ያቆይልን።
@abyottesema9814
@abyottesema9814 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሠማልን
@abelzeleke5448
@abelzeleke5448 Жыл бұрын
ቃለህወት ያሰማልን
@user-lh3lo5uc1e
@user-lh3lo5uc1e 10 ай бұрын
Amen Amen amen Yenie Abat!
@hanaalemu949
@hanaalemu949 Жыл бұрын
ቅዱስ እግዚአብሔር ይመስገን መምህ ቃል ህይወት ያሰማልን ቸሩ እግዚአብሔር ይስጥልን የጌታዬ እናት ወላዲት ቅድስት ድንግል ማርያም የስደቴ ስንቅ የመኑሪ ምስጢር ሙሰብ ወርቅ ሙዳያችን መድህይኒትይችን አንች ነሽ ምልክታችን እናቴ ማርያም እመ ❤ እውነት ሴቶች ሃሳባችን ውንድ ነው እኔ ሁሊም ማስብ ባሌን ነው እኮ ጉድ እኔ ብቻ እሁን ወይስ አላችሁ😮
@aber5403
@aber5403 23 күн бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን እረጀም እድሜ ይስጥልን➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕➕🤲🤲🤲🤲🤲➕➕➕➕➕🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💕➕➕➕➕➕➕💚💛❤️
@bezaassefa8161
@bezaassefa8161 Жыл бұрын
የኔ አባት በረከቶ ይድረሰን 🙏
@emebetmekasha1511
@emebetmekasha1511 Жыл бұрын
የኛ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን
@hannaamenamenbexuabatchenb5536
@hannaamenamenbexuabatchenb5536 Ай бұрын
አባታችን ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤናጋር ይስጥልን ፀጋውን ያብዛልን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን
@saraasagere-qn9zn
@saraasagere-qn9zn Жыл бұрын
መንፈስን እሚያድስ ስብከት አባታችን እግዚአብሔር አምላክ በእድሜ በፀጋ ይጠብቀዎት
@mekuanintgetnet5241
@mekuanintgetnet5241 9 ай бұрын
gh
@user-gx6sv3eo9x
@user-gx6sv3eo9x Жыл бұрын
ቃል ህይወት የሰማልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን ❤❤❤❤የኔ አባት ❤❤❤❤
@tsigewoinhagos2790
@tsigewoinhagos2790 18 күн бұрын
የኔ አባት ከእርሷ ላይ አድሮ የሚያስተምረን ሚስጥራን የሚያስተምረን የድንግል ማርያም ልጅ እየሱስ ክርስቶስ ክብር ምስጋና ይድረስህ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 Жыл бұрын
አይ አባታችን ሰወዶት እኮ ስለቃሉ እግዚአብሔር ይክበር ይመሰገን አሜን 🙏🙏🙏
@ngst8759
@ngst8759 Жыл бұрын
አባታችን እርስወን የመሰለ አባት ሠጥቶን አለመስማት አለማዳመጥ ንፉግነት ነዉ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@user-qf8ej5fr9c
@user-qf8ej5fr9c 2 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን የሠማነዉን በልቦናችን ያሳድርብን ይችን ቀን ለሰጠን እግዚአብሄር ይመስገን አሜን አሜን 🤲🤲🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤🥰🥰🥰🥰🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿
@tehgestalmu9104
@tehgestalmu9104 Жыл бұрын
ይፍቱን ይባርኩት አባየ ቃልሂወትን ያሰማልን እረዝም እድሜ ከጤና ጋር ያድልዎት ግሩም ነው፡፡
@mesee-tour
@mesee-tour 2 ай бұрын
አሜን አባታችን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን!!! እግዚአብሔር እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጥልን!!!
@user-so8jt3om8u
@user-so8jt3om8u Жыл бұрын
የኔ ድንቅ አባት ቢናዉቅበት የዘመናችን ሙሴ ነዎት❤❤❤
@akezaberhe6216
@akezaberhe6216 Жыл бұрын
ብእዉነት ክብር አባታችን ቃለ ህይወት ያስማልን እግዚአብሔር ኣምላክ ብዕድሜና በጤና ይጠብቅልን የሰማነው ቃል እግዚአብሔር ብልቦናችን ፅላት ያሳድርልን አሜን፫
@GenetAkeli
@GenetAkeli 3 ай бұрын
ተመስገን አምላኬ እሳቸውን እድሜወትን ያርዝምልን የኔ ውድ አባት❤❤❤
@user-ov8wz1rx6o
@user-ov8wz1rx6o 2 ай бұрын
@aerfdgygf
@aerfdgygf 4 ай бұрын
አሜን ፫ ቃለ ህይወት ቃለ በረከት ያሰማልን በረከታቹህ ይደርብን
@user-uv9nh2rb7s
@user-uv9nh2rb7s 3 ай бұрын
ትልቅ ወቅቱን ያጠና ስብከት።እጅግ በጣም ወነት ነዉ።እንዲህ አይነት አባት የሰጠን አምላክ ይመስገን
@wagayeabadi9110
@wagayeabadi9110 Жыл бұрын
ለዚህ ቃል ምን ቃል ይገልፅዋል ምንስ አንደበት ይነግረዋል እርሱ ለቃሉ ታማኝ ጌታ ነው፡፡ እውነት ነው እኛ ደካሞች ባናከብራት እራሱ ፈጣሪዋ አክብሯታል መጋቢ ብስራትም ቅዱስ ገብሪኤል ፀጋን የተመላሽ ሆይ ደስ ይበልሽ ብሉ አመሰገናት ይህቺ ቤተክሪስቲያንም በቅዱስ ገብሪኤል አማካኝነት በመላኩ ቅሱስ ገብሪኤል ሰላምታ ሰላም አንልሻለን እያለች ታመሰግናታለች እስከአለም ፍፃሜ ድረስ ታመሰግናታለች የማሪያም መልክ እንደ አምላክ መልክ ይመስላላ እያለች በክብር ታመሰግናታለች እሷን የሰጠን አምላክ ክብርና ምስጋን ይግባው ወላድተ አምላክ ዛሬም ለአለም ሁሉ ትማፀናለች ቅዱሳን ፣ሃዋሪያትም፣ፃድቃን ሰማዕታትም በተሰጣቸ ክብርና ፀጋ ፈጣሪያቸው ብርታት ሆናቸው ሃይል ሆናቸው የዚህን አለም ገንዘብና ፍቅር ሳይበግራቸው ተጋድሎዋቸውን ጨረሰው በክብሮ ተቀምጠዋል ይልቁንም ለኛ ምሳሌ ናቸው አንደነሱ ልንበረታ ይገባል እንጂ አምላካቸው ያከበራቸውን ለንሳደብ አይገብም ልቦና ይስጣቸረሁ አባቶቻችን በርቱልን
@Zuzilannew
@Zuzilannew 23 күн бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሠግን በእዉነት ቃለ ህወት ያሰማልን እድም እና ጤና ይሠጥልን በርከተወት ይደርብን👏👏👏👏
@ohdnbbvcip1928
@ohdnbbvcip1928 Жыл бұрын
የኔ አባት በረከቶት ይደረብኝ ቃለሂወትን ያሰማልን የአገልግሎት ዘመኖትን ይባረክልን በእድሜና በጤና ይጠብቅልን በጸሎት አሰቡኝ እህተ ማርያም ተብላችሁ❤❤❤
@GnM2025
@GnM2025 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን።
@kassayewubbie7010
@kassayewubbie7010 2 ай бұрын
አባታችን እርስዎን የሰጠን አምላክ ይክበር ይመስገን የአገልግሎት ዘመንዎ የተባረከ ይሁን 🙏🙏🙏🙏🙏🟩🟨🟥
@user-bu7ik9lx8i
@user-bu7ik9lx8i Жыл бұрын
በአስቸጋሪ ዘመን ያገኘነዎ ድንቅ የወንጌል አርበኛ አባታችን እድሜ እና ጤና ያድሎት በረከቶ አይለየን
@abhitalgazwani3825
@abhitalgazwani3825 Жыл бұрын
ብእድመና ብጤና ይጠብቅልኝ ክብር መምህራችን ፅሎታቹ ዘኩሩኝ ኣህት ወንድሞቼ
@Tatyana-su9fc
@Tatyana-su9fc 9 ай бұрын
Egziabhere hulachinenem yasben
@user-vy8wk8td8f
@user-vy8wk8td8f Жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዐልና ክብር ኣቦና እግዚአብሔር ኣምላኽ ፀጉ ኣብ ልዕሊ ፀጊ ይዓድለልና ✝️ እመቤታችን ከብ ሕቆፋ ከይንወፅእ በኣሚላድነቲ ትደግፈና
@akezaberhe6216
@akezaberhe6216 Жыл бұрын
አሜን፫ ዝያዳይ
@FisahaCiferawu
@FisahaCiferawu 6 күн бұрын
አባዪ እሜና ጤናን አብዝቶ ይሰጥልን ፈጣሪ
@user-qd8nd5bz3v
@user-qd8nd5bz3v Жыл бұрын
አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን በድሜ በጤና ያቆይልን
@user-hu6sp6gt2z
@user-hu6sp6gt2z Жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሠማልን በእድሜ በፀጋ ያቆይልን የሰማነውን በአይነ ልቦናችን ይቅረፅልን የልያን ልቦና የከፈተ አምላክ ቅዱስ እግዚአብሔር የኛንም ልቦና ይክፈትልን 💒♥
@amrotaberra1022
@amrotaberra1022 Жыл бұрын
Amen
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
ዝ %$;%)-፣ዘፈፍፈፍ ዥፕ ግን ችግ
@haymiyitagesu1770
@haymiyitagesu1770 Жыл бұрын
ኮ 🎊🎑🎈🎈🎈🎉
@ollymjjj9591
@ollymjjj9591 10 ай бұрын
የእግዚአብሔርን ሠላም ይብላችሁ አባየ እረጅም ጤና ያድልልን💞💞
@azebnegash5301
@azebnegash5301 Жыл бұрын
እሜን እሜን እሜን ለእባታችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ፅጋውን ያብዛልዎት❤
@yonaschekoldesalegn7816
@yonaschekoldesalegn7816 Жыл бұрын
የሕይወቴ መሪ ዘላለም ኑሩልኝ። ቃለ ሕይወት ያሰማልን ።
@lamar5988
@lamar5988 Жыл бұрын
አባታችን ቃል ህይወትን ያሰማልን💔💒💕🙏🙏😎
@rraaan430
@rraaan430 Жыл бұрын
👏👏👏😘😘😘
@meronassefa9171
@meronassefa9171 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማል አባታችን ሰለ የአቆብ እና ላባ ራሄል እና ልያ መፅሐፍ ቅዱስ ላይ ከልጆቼ ጋር አንብበን ነበር አሁን እርስዎ ምሳሌውን በደንብ ገልፀው አስተማሩን ግሩም ድንቅ ሆነልን:: እንደእርሶ ያሉ አባቶችን ያብዛልን::
@ZEME09
@ZEME09 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ።
@afomiyaalamerewu6480
@afomiyaalamerewu6480 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ረጂም እድሜ ከጤና ጋር አባታችን
@gtmm2542
@gtmm2542 Жыл бұрын
የት አንደ ማገኘው አባ ላክሊኝ
@user-wf9ij5nt5o
@user-wf9ij5nt5o 2 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጤና ያቆይልን የሰማነውን በልባችን አድሮ ፍሬ እንዲናፈራበት ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን አሜን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@shewaneshasmamaw2924
@shewaneshasmamaw2924 11 ай бұрын
አንደበተ እርቱ አባታችን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን የኔ አባት፡፡
@user-wv6nd7rd4p
@user-wv6nd7rd4p Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያስማልን። በዕድሜ በጤና በፀጋው በክብር ያቆይልን መምህር በእውነት የኛን ነብስ አዳኑልን እግዚአብሔር አምላክ እውቀቱን ጥበቡን አብዝቶ ይስጦት ። አሜን የክርስቶስ በጎች ለመሆን ያብቃን ፣ የጠፉትን ይመልስልን ፣ የሞቱትንም ነብሳችውን ይማርልን ቸሩ መድሀኒያለም። አሜን አሜን አሜን ።።።
@tig.ssemeneh7836
@tig.ssemeneh7836 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባቴ እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ያቆይልን በረከትዎ ይደርብን በእዉነት ለኛም ልቦና ይስጠን💚💛💓🙏
@MesiMesi-v9e
@MesiMesi-v9e 5 күн бұрын
አባታችንቃለሂወትይአሰማልንአሜን
@shewaneshasmamaw2924
@shewaneshasmamaw2924 11 ай бұрын
እውነት የአባታችን ስብከት በጣም ልብን የሚያስደስት አጥንትን የሚያለመልም ነው ቃለህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸው ከፍ ከፍ ይበልልን አሜን፡፡
@addisaddis8701
@addisaddis8701 Жыл бұрын
የድንግል ማሪያም ለጂ ክብርና ምስጋና ይገባዋል አባታችን ቃለ ህይወት ያሠማልን እርሶን የሠጠን እግዚአብሔር ይመስገን💒💒💒🙏🙏🙏
@Mimi-yo3uj
@Mimi-yo3uj Жыл бұрын
አሜን🙏 እመቤታችን ድንግል ማርያምን እወዳታለሁ🥲እንደዚህ ከሰዎች አእምሮ በላይ የሆነውን የእሷን ነገር (ውለታ) በጥልቅ እንድናውቅ( እንድንረዳ)(እንድናስብ) ስላተማሩን ስለገሰፁን እግዚአብሔር ይስጥልን አባታችን🙏 የእርስዎ ትምህርት ከጥፋት መንገድ እኔን እና ብዙ ወንድም እህቶቼን መልሶናል🥲 በእውነት የሚወዱት(የሚያመልኩት) ልዑል እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛልዎት🙏 ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏
@ShewayeShewaye-vz2pg
@ShewayeShewaye-vz2pg 2 ай бұрын
Sawdchwa adima ana tina yestchwa ftri 👏👏👏👏👏👏👏
@user-le7op4yp3n
@user-le7op4yp3n Ай бұрын
ቃለሄወት ያሰማንል በረከት ይደርብን🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን በእዉነት አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጸጋ ያቆይልን ልዑል እግዚአብሔር እኛም የሰማነዉን በልቦናችን ይጻፍልን💞🙏💞😍😍
@brhanabi3755
@brhanabi3755 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን የሰማነው በልቦናችን ያሳድርብን
@tafesemamo
@tafesemamo 2 ай бұрын
kal hiwot yasemalen yagalegeloten zamanon yibarekelen babetu yakoyelen
@bekeleteddy5154
@bekeleteddy5154 9 ай бұрын
በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤
@Erena67
@Erena67 Жыл бұрын
ክብር ለመድሀኒአለም እና ለእናቱ ለእመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም! ቃለህይወት ያሰማልን የኛ ውድ አባት. ፀጋውን ያብዛሎት +++ +++ +++
@andualemagena8378
@andualemagena8378 11 ай бұрын
ĿU
@haniget6645
@haniget6645 Жыл бұрын
Advanced preaching as usual .... Let GOD's grace and blessing be upon you Aba
@ShumetWasa
@ShumetWasa 28 күн бұрын
ሺህ አመት ኑሩልን አባታችን
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን ለምንሰማሁም በልቦናችን ያሳድረብን❤
@tigistbush8875
@tigistbush8875 Жыл бұрын
በዚህ ዘመን እንደእርሶ ያለ ድንቅ መምህር ስለሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ፈጣሪ እረጅም እድሜ ናጤና ያብዛሎት
@gebredegu1805
@gebredegu1805 Жыл бұрын
ሰምተን ለመለወጥ ያብቃን አሜን
@gievfieg2297
@gievfieg2297 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ❤ያስማለን ❤ እግዚአብሔር አምላክ ከክፉ ነገር ይጠብቅልን ❤❤ ያገልግሎት ዘመንወን ❤ያርዝምልን ❤❤
@asnakechtilahun9375
@asnakechtilahun9375 Ай бұрын
የኔ አባት እደምን አደሩ እደምን ከረሙ አባታችን ቃለ ሒኸት ያሠማልን
@TsigeTsige-vn1md
@TsigeTsige-vn1md 2 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን እጅግ መንፈስን እምያድስ አጥንትን እምያለመልም ድንቅ ትምህርት ነው እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ❤❤❤
@AsSa-zf8rb
@AsSa-zf8rb Жыл бұрын
ክብር ምሰጋና ለልዑል እግዚአብሄር የድንግል ማርያም ልጅ መድሀኒአለም እድሜና ፀጋውን ይሰጥልን ❤️🤲🙏🥰🥰
@BintHawa-nx2sd
@BintHawa-nx2sd 2 ай бұрын
አባዬ በረከቶ ይደርብን ❤❤❤❤❤
@leulkibrom-lp6qm
@leulkibrom-lp6qm Ай бұрын
Yene abat erjm edme ena tena ystot❤❤❤
@tsehaygeni9668
@tsehaygeni9668 Жыл бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን አባቴ በዉነት ድንቅ ትምህርት ነዉ ። እግዚአብሄር በእድሜና በጤና ያቆይልን 🙏💓💒💓አባቴ በረከትዎ ይደርብን🙏💓 በዉነት ለኛንም ልቦና ይስጠን💚💛💓🙏
@bambyadg1098
@bambyadg1098 Жыл бұрын
አባታችን እግዚያብሔር ይጠብቅልን በረከትህ ይድረሰን
@BirukBiruk-hb1ij
@BirukBiruk-hb1ij 5 күн бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@SmegnAbya
@SmegnAbya 2 ай бұрын
kal hiwote yasmalen !!! edmiae ketena ga yestilen abtachine ersuoen yestien amlake yemsgen ❤❤❤❤❤❤🎉
@shambelnigus462
@shambelnigus462 Жыл бұрын
ኧረ እርሶስ ይለያሉ አባታችን!! በረከቶ ይደርብን
@zeritualemu8784
@zeritualemu8784 Жыл бұрын
እሱ ራሱ መች ተባረከና? ክክክክክክክክ😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-uk7jk7rr9w
@user-uk7jk7rr9w 2 ай бұрын
አሜን፫ አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት🤲🥰🥰
@Fenan-vq8qk
@Fenan-vq8qk 15 күн бұрын
Sera yelhm endae eniga lsmanachew yemn yazuig lekekuig new@@zeritualemu8784
@betty-ko6ez
@betty-ko6ez Жыл бұрын
በጤናና በፀጋ ያኑርልን አባታችን ።
@atiklt-xe4mh
@atiklt-xe4mh 2 ай бұрын
የኔ አባት እኔን የሚያውቁኝ ያክል እስኪሰማኝ የሚናገሩት ነገርስ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@HgHg-xe7qw
@HgHg-xe7qw Ай бұрын
አባቴ በረከቶ ይደርብን
@kxhshsbskxhsgssb5014
@kxhshsbskxhsgssb5014 Жыл бұрын
amen amne አሁን ካለሁበት ሆኔታ የእሮሶን ንንግር ስሰማ መንፈሴ ሁሉ ይታደሳል ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏🙏❤
@ftaw6221
@ftaw6221 Жыл бұрын
ኣባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን 🙏🙏
@user-qd4yc6cg7l
@user-qd4yc6cg7l Ай бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን አባታችን
@mekadsemeknselam1973
@mekadsemeknselam1973 2 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ሴሌዳ ይጻፍልን አሜን 👏🌹💐✝️
@damakasie5855
@damakasie5855 Жыл бұрын
ይህንን ቻናል ምናይ ሁሉ በማስተዋወቅ እንዲያድግ እንስራ
@hewi-sw2dd
@hewi-sw2dd Жыл бұрын
በእውነት ቃል ህይወት ያስማልን አባታችን እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመነዎን ይባርክልን የኔ አባት
@gshdgh5772
@gshdgh5772 Ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@metikyeenatua
@metikyeenatua 2 ай бұрын
Amen betam desi yemel temerti new enamseginalin🙏🙏🙏
@abrhamfekade450
@abrhamfekade450 Жыл бұрын
እንደዚህ ያሉ ዕንቍ መምህራንን ይጠብቅልን
@biniamgjormai
@biniamgjormai Жыл бұрын
Amen amen 🙏
@zinashkasa6826
@zinashkasa6826 Жыл бұрын
❤❤❤❤ የኔ አባት እድሜና ጤና ይስጦት ❤
@tititeklu
@tititeklu 2 ай бұрын
አመሰግናለሁ❤❤❤
@MasrtiMasrtigeto
@MasrtiMasrtigeto 7 күн бұрын
የኔአባትበጣምነዉየምወዶት❤❤❤❤❤
|| ይህንን ህፃን የተቀበለ እኔን ተቀበለ || ለዚህ ዓለም አትጨነቁ || በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket
1:32:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 10 МЛН
50 YouTubers Fight For $1,000,000
41:27
MrBeast
Рет қаралды 197 МЛН
ሀጢያተኛ ነኘ እንዴት ልፀልይ? በርዕሰ ሊቃውንት አባ ገ/ኪዳን
28:17
መምህር ኢዮብ ይመኑ አትጨነቁ ማቴ 6 ፥ 26
51:09
ማኅበረ ጽዮን
Рет қаралды 854 М.
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
🔴 666 ማን ነው ? || አዲስ እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2023
34:47
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 524 М.
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 12 МЛН