No video

🔴 የኖኅ ዘመን | አይነ ጥላ ? | እየበደልን ነው ! | ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ | Aba Gebrekidan New Sbket 2023 fyp

  Рет қаралды 474,608

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

Жыл бұрын

#ሐዋርያዊነት || #Apostolicity
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Пікірлер: 358
@user-ui7nq7wb2m
@user-ui7nq7wb2m Жыл бұрын
ኣባ እግዛብሄር ረጂም እድሜ ይስጡት
@6789sdi8dskireufsj
@6789sdi8dskireufsj Жыл бұрын
Amen
@user-kq4wj9eq3x
@user-kq4wj9eq3x Жыл бұрын
አሜን❤
@edendaniel1537
@edendaniel1537 Жыл бұрын
በጨለማዉ ዓለም ከብርሀኑ ክርስቶስ የተላኩልን የጠፋዉን የሰዉ ዘር የሚሰበስቡ እዉነተኛ አባት ፈጣሪ ረጅም የአገልግሎት ዘመን ይስጥልን
@abebaakane9054
@abebaakane9054 Жыл бұрын
በዚህ 'አባቶቻችን " ብለን የምናምናቸው ሰወች ዘረኝነትን በሚሰብኩበት ዘመን ጥቂት ቢሆኑም እንደእርሰወ ያሉ መካሪ አባቶች የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን!
@atsede7592
@atsede7592 Жыл бұрын
Amen
@muhanbednadan4974
@muhanbednadan4974 Жыл бұрын
አሜን፫እግዚአብሔር ይመሥገን❤💒✅💐
@TesfayeHilemekael
@TesfayeHilemekael Жыл бұрын
አሜን❤
@dagmendale8447
@dagmendale8447 Жыл бұрын
}}}}}g}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}}g}}}g}}g}g}}}}g
@sosaso4562
@sosaso4562 Жыл бұрын
Amen
@desalegnabiye7408
@desalegnabiye7408 Жыл бұрын
የምንፅናናቦት አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@henok7553
@henok7553 Жыл бұрын
ቃለ ህይዎት ያሰማልን የኔታ አባ ጉባኤዎትን የሊቃውንት አምላክ ይጠብቅልን ያስፋልን ። 👉ውድ ጊዜህን ሰውተህ ይህን ለአለም የምታሰራጭ ውዱ ወንድሜ እግዚአብሔር ይጠብቅህ ።
@nardosbekele3026
@nardosbekele3026 Жыл бұрын
Antu weyem wetatem Behonu Abate Newu Yemebalewu
@Abrelok
@Abrelok 2 ай бұрын
አባታችን በእድሜ በጤና በሰላም ኑሩልን ቀድሞ የት ነበሩ ትውልዱ ሳይጠፋ ና ሳይታወር በትኖሩ ጥሩ ነበር አሁንም አረፈደም ዘመኖት ሁሉ ይባረክ የአባን ሰብከት ሰሰማ በደሰታ ሂወቴ ይሞላል
@emerald21576
@emerald21576 Жыл бұрын
‼️አባታችን በዘመናችን እንዳንጠፋ ልብ ያለው ልብ ብሎ አድምጦ እንዲማር እግዚአብሔር እንድን ዘንድ ከስህተታችንም እንድንመለስ ዘንድ መድኅንአለም ለምዕመኑ የላከዎት የዘመናችን ድንቅ አባታችን ነዎት‼️ አባታችን ይጠብቅልን🙏🙏🙏
@atsede7592
@atsede7592 Жыл бұрын
Amen
@beletufufa2799
@beletufufa2799 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@mhretmhret270
@mhretmhret270 Жыл бұрын
ኣሜን
@Solkistanew
@Solkistanew Жыл бұрын
Amen to that !
@user-lh3lo5uc1e
@user-lh3lo5uc1e 4 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏
@user-zt3vj7ni8m
@user-zt3vj7ni8m Жыл бұрын
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እርሶን የመሰለ አባት ይሠጠን እግዚአብሔር ይከበር ይመስገን አኛ የከተማ ምእመናን ሰውን አይሆን ክርስቶስን እንድንከተል ስላደረጉን ከልብ እናመሰግኖታለን
@samrawit376
@samrawit376 Жыл бұрын
አባታችንን ረጅም እድሜ ሰማያዊው አባታችን ያድላቸው !!! ለኛ ለሀጥአን ልጆቹ ያቆይልን !!! ድምፃቸውን ስሰማ ነፍሴ ትለመልማለች !!
@soul-jq9rg
@soul-jq9rg Жыл бұрын
የእርሶን ስብከት እሰማ ዘንድ የፈቀደ አምላክ ይመስገን።
@tigisttufa6469
@tigisttufa6469 Жыл бұрын
Betsu abatachen Kal hiwot yasemalen bewunet samten fere endebafar egzaber yerdan egzaber lebonachenen yabralen 🙏🙏❤❤❤
@WerkeneshNemeta
@WerkeneshNemeta Жыл бұрын
በዚህ ግዜ ድካም ስንፍናና ሃጢአት ባሸነፈበት ግዜ የጠራውንና የሚናፈቀዉን መድሀኒትም የሆነውን የ እግዚአብሔርን ቃል ስለሚመግቡን ያስደስተናል። ቃለህይወት ያሰማልን ጸጋውን ያብዛልን መጨረሻውን ያሳምርልን አሜን።
@ghidegerkiel5733
@ghidegerkiel5733 Жыл бұрын
ይህን ስብከት እንደንሰምዓ የፈቀደልን ኣምላከ ቅዱሳን ዘለዓም ስላሴ ይክበርና ይመስገን። እግዚአብሔር ይስጥልን ውድ የተከበሩ ኣባታችን። የናንተ የመሰሉት ኣባቶች አብዝቶ ይጥን የቸርነቱ ስራሕ እግዚአብሄር ያድርግልን ኣሜን።
@Abrelok
@Abrelok 2 ай бұрын
የኔ አባት ቃለ ሂውት ያሰማልኝ በእድሜ በጤና ኑሩልነኝ 17:05 ዘመኖት ሁሉ ይባረክ
@derichere9247
@derichere9247 Жыл бұрын
የኔ አባት እድሜ እና ጤና ይሰጠወት🙏🙏🙏 እግዚአብሔር ዘመንን ያለ መምህር አይተውም እንዳሉ እርሰወም የዚህ ዘመን መምህር ነወትና ረጅም እድሜን ይስጠወት🙏
@zinagizat5269
@zinagizat5269 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን
@tesfubekele7514
@tesfubekele7514 Жыл бұрын
ኣባታችን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን:: ፈጣሪ እንደእርስዎ ያሉ መካሪ አባቶች ያብዛልን;;
@telcotelco-xh5uf
@telcotelco-xh5uf Жыл бұрын
ግሩም ነው በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@ngst8759
@ngst8759 Жыл бұрын
አቤቱ የሠራዊት ጌታ እደዚህ ያሉ የተመረቁ የተቀደሡ አባት ሥለሠጠኸን እናመሠግንህለን እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እኛም በሠማነዉ ሌቦና ይስጠን
@amanuelasrat799
@amanuelasrat799 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@all-one1219
@all-one1219 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን... ምናለ ይሄን ትምህርት እነ አለም በዘዴ ባዩት የሀብታም ማዕድ ማራኪዎቹ 1 ሃይማኖታችንን በዘራቸው ብዙ ሊያደርጎት የሚፈልጉት ቢያዩትና ልቦና ቢገዙ
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
😂😢😢 እውነት ነው
@user-bd7yt1fn4x
@user-bd7yt1fn4x Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ንንንን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እንኳን ለቅዱሰ ሚካኤል ወርህዊ መታሰቢያ በኤል በሰላም አደረሳችሁ የእግዚአብሔር ቤተሰባች💞💞💞
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@rahelra3024
@rahelra3024 10 ай бұрын
​@@meticar4025🎉TFP
@emmybekeke
@emmybekeke Жыл бұрын
የኔታ በፀሎቶዎ ያግዙን
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын
🙏❤️🙏 God Blessings!
@astermekuanint6713
@astermekuanint6713 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@kassaj2023-gl5fv
@kassaj2023-gl5fv Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲ቃለህይወትን ያሰማልን አባታችን
@FistumGetachew
@FistumGetachew Жыл бұрын
አባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት የቤተክርስቲያን አምላክ ቤተክርስቲንን አገራችን ኢትዮጵያ ይጠብቅልን።
@senaittesfaye6461
@senaittesfaye6461 Жыл бұрын
በጣም የገረማል ገራ ገበን እኮ በጣም እየስቅን ነዉ ሚያስታመሩት ለዚ ነዉ ስዉ ሚወዱት መስቅ ስለመፈልገ ወደልበችን የመልሰን
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
የኔ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 ጠላቶን እግዚአብሔር ይገስጽሎት መቸም ጠላት አይተኛምና አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹
@tesfaneshdejene8981
@tesfaneshdejene8981 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ቃለ በረከትን የሰላምና የፍቅር የጤና ባለቤት በእድሜ ይጠብቅልን
@FistumGetachew
@FistumGetachew Жыл бұрын
በዚሕ ዘመን እርሶ የሰጠን እግዚአብሔር ይመስገን ሰሚዎች ብቻ ሳይሆን በሕይወት እንድንኖር ድንግል ትርዳን የሰዉ ፍጻሜዉ ሲያምር ነዉና የሁላችንን ፍፃሜ ያሳምርልን።
@user-zr8kv4gd5g
@user-zr8kv4gd5g Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ አሜን አሜን አሜን ❤✝️✝️✝️💒🕊️
@rozadebra9453
@rozadebra9453 Жыл бұрын
አባታችን እረጅም እድሜ ይስጥልን እንደርሰወ ያሉ መካሪ አባቶች ያብዛልን
@user-rh8qj9bk9o
@user-rh8qj9bk9o Жыл бұрын
አሜን ቃልሂወት ያሰማልን አባታችን
@banchialemkitaw-ki9jx
@banchialemkitaw-ki9jx 11 ай бұрын
Amen🙏
@saeedaahmad3971
@saeedaahmad3971 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልን ለአባታችን
@haniakaba8792
@haniakaba8792 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@medilove3189
@medilove3189 Жыл бұрын
አሜን ፫በእዉነት ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን
@elizabethdamtew1253
@elizabethdamtew1253 Жыл бұрын
እውነተኛ መካሪ አባት እርሶን እግዚአብሄር ስለሰጠን እድለኞች ነን
@liltya3613
@liltya3613 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወትያስማልን አባታችን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️🙏🙏🙏
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
አሜን፫ ቃለህወትን ቃለበረከትን ያሰማልን ፀጋውን ያብዛሎት አባታችን አሜን፫ በረከታቸዉ በሁላችንም ላይ ይደርብን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 ❤
@user-yy4gb7im3k
@user-yy4gb7im3k Жыл бұрын
ሰላም ለእናንተ ይሁን የእግዚአብሔር ቤተሰቦች
@meticar4025
@meticar4025 Жыл бұрын
ሰላመ እግዚአብሔር ከሁላች ጋር ይሁን ❤
@user-zx4mg1ri1p
@user-zx4mg1ri1p Жыл бұрын
አባታችን እኳን ሰላም መጡልን 😊❤
@angachmola1833
@angachmola1833 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን❤
@tenagnefiseha1143
@tenagnefiseha1143 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሐይወት የሰማልን
@asfaw96
@asfaw96 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ያክብርልን አባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን::
@jakrrbr7271
@jakrrbr7271 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን ኑሩልን🙏🙏🙏
@andinetlema4422
@andinetlema4422 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Ethiopia2112
@Ethiopia2112 Жыл бұрын
አባታችን በጸሎት አስቡን
@muhanbednadan4974
@muhanbednadan4974 Жыл бұрын
አሜን፫ በእዉነት ቃለ ህይወትን ያሠማልን አባታችን በዝህ ዘመን እርሦዎን የሠጠን እግዚአብሔር ይመሥገን😘❤💒✅💐💐💐
@salamrita2646
@salamrita2646 Жыл бұрын
አሜን ቃልህይወት ያሰማልን አባታችን❤
@zena4992
@zena4992 Жыл бұрын
አባታችን ቃለ ሂወት ያሰማልን እረጅም እድሜ ቀጤና ጋር ይስጠወት ፀጋውን ያብዛለወት አባ እኛም የሠማነውን ለፍሬ ያድርግልን እግዚአብሄር ለንስሃ ሞት ያብቃን ከዚህ ከጠፋ አለም ወደማይጠፋው ይምራን
@ghsghshjshhs5709
@ghsghshjshhs5709 Жыл бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በጠና ይጠብቅልን
@ADE-GOYTA
@ADE-GOYTA Жыл бұрын
ቃል ህይወት የስመዓልና ክጥዕም ቃል እግዚአብሔር 🙏🙏🙏
@YeneAddis71
@YeneAddis71 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላካችን እድሜ እና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን
@netsanetbisrat6633
@netsanetbisrat6633 Жыл бұрын
Amen abate kale Hiwet yasemlen bedma betana yetbklen yemgrem leyu temrt new leghia yelebachenen eyenoch yabralen ❤❤❤
@antensaylakew970
@antensaylakew970 Жыл бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን💚💛❤🙏
@baniaychu7478
@baniaychu7478 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን የሰማነውን በልቦናችን ያሳድልን🙏
@aschaludereje992
@aschaludereje992 Жыл бұрын
እንኳን ደና መጡ አባታችን ቃለ ህይወት የሰማልን
@tsehaynesh2833
@tsehaynesh2833 Жыл бұрын
የአለም መድሐኒት እንደእርሰዎ ያለ አባት ያብዛልን። እረጅም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።
@kegetahun3445
@kegetahun3445 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመወ ይብዛ አባታችን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን ይፍቱን ይባርኩን በእውነት ቃለህይወት ያሳማልን ሰምቶ ከመጥፋት ልኡል እግዚአብሔር ይርዳን አሜን❤❤👏🌾
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 Жыл бұрын
ቃለ ሂወትን ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥልን እንደእርሰዎ ያሉ አባቶችን ያብዛልን
@kokebtub5368
@kokebtub5368 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን ቅድስት ጸሎትዎ ትድረሰኝ
@nissaneryebarekehamesegnal4619
@nissaneryebarekehamesegnal4619 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር በጤና ያቆይልን
@abebeabebe9083
@abebeabebe9083 Жыл бұрын
አባታችን በረከትዎ ይደርብን እንኳን በደህና መጡ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 11 ай бұрын
ይህ ቅዱስ ቃሉ እንድንድማ የፈቀደልን እግዚኣብሄር ይክበር ይመስገን ኣባታችን ቃለሂወት ያስማልን ሙሉ ጤናና ረዥም እድሜ ይስጦት ።።።፥ ይቅርታ የከተማ ስዉ ግን
@bereketzereamen3517
@bereketzereamen3517 3 ай бұрын
00000
@bereketzereamen3517
@bereketzereamen3517 3 ай бұрын
😅000
@bereketzereamen3517
@bereketzereamen3517 3 ай бұрын
0
@rebeccagebre1913
@rebeccagebre1913 Жыл бұрын
አባታችን ወዴት እንሂድ ማን እውነት ተናግሮ ያፅናናን ብለን ስንባዝን እግዚአብሔር ወደእርሶ ጉባኤ ላከን በትምህርትዎ ረፍት አገኝ 😮ለሁሉም እግዚአብሔር የስራ ጊዜ አለው
@egziabherymesgen1481
@egziabherymesgen1481 Жыл бұрын
ኣሜን ቃል ህይወት ያሰማልን ኣባታችን
@mekdesnegash1755
@mekdesnegash1755 Жыл бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@user-qd8nd5bz3v
@user-qd8nd5bz3v Жыл бұрын
አባታችን በእውነት ቃለሕይወት ያሰማልን በድሜ በጤና ያቆይልን አሜን
@abrhamyirgu9769
@abrhamyirgu9769 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@adanadanish6456
@adanadanish6456 Жыл бұрын
አሜን ቃሊወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያት ያዋርስልን
@kdstteklu8409
@kdstteklu8409 Жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ጸሎትዎ ቡራኬዎ ይጠብቀን
@user-hp3es8zo5r
@user-hp3es8zo5r Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልኝ
@abera4010
@abera4010 Жыл бұрын
እንኳን በደህና መጡ አባታችን❤
@wondmagegnKafo-gt8eh
@wondmagegnKafo-gt8eh Жыл бұрын
አባታችን በዕድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@sabahalshehri-pd5wz
@sabahalshehri-pd5wz Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሠማልን
@yutuy2655
@yutuy2655 Жыл бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን⛪❤
@Setna1312
@Setna1312 Жыл бұрын
አሜን አባታችን ቃለህይወትን ያሰማልን በረከትዎን ያሳድርብን። እኛንም በኖህ መርከብ ወስጥ ገብተው ከሚተርፉት ወስጥ ያድርገን ፧ በዕድሜ በጤና ይጠብቅዎ አሜን ፀዳለማርያምን በፀሎትዎ አስበኝ ።
@Kaleab24tklehaymanot
@Kaleab24tklehaymanot Жыл бұрын
አባ ቃለ ህይወት ያሰማልን እንደ እርሶ ያሉ መምህራን ያብዛልን❤❤❤
@user-wg4zo2fh9v
@user-wg4zo2fh9v Жыл бұрын
አሜን ይፍቱኝ ይባርኩኝ ቡራኬወት ይድረሰኝ ቃለ ህይወትን ቃለ በረከትን ያሰማወት በእድሜ በፀጋ ያቆየወት አባታችን ❤️❤️
@ኒናስ.ኑኑሻ
@ኒናስ.ኑኑሻ 9 ай бұрын
አቤቶ ማረን አባታችን እድሜነጠጋውን ያብዛለወት ፣ትክክልነ፣ነወት አባታችን❤❤❤
@selamawitbefekadu3138
@selamawitbefekadu3138 Жыл бұрын
🙏❤️ Blessings!
@aynetefenta2300
@aynetefenta2300 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባቶቻችንንየሰጠን ፈጣሪ ይመስገን አሜን፫
@zelalemanagaw8921
@zelalemanagaw8921 Жыл бұрын
አሜን ፫ እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ተሰፋ መንግስተ ሰማያትን ያውርስል አባ መምህር በእኔ ዘመነ የተገኝልን ስጦታ እውነት ትጉ አባት ብቻ እግዚአብሔር ሰርገው ከገቡት ቡዳ(ከግብር ሰዱቃዊ) ይሰውርልን አሜን
@Solkistanew
@Solkistanew Жыл бұрын
Amen to that !
@selamasefa6049
@selamasefa6049 3 ай бұрын
አባታችን እንደ ማቱ ሳላ ያድርግልን እድሜዎትን ያገልግሎት ዘመነዎን ይባርክ እግዚአብሔር❤❤❤
@haimanotabera9261
@haimanotabera9261 Ай бұрын
አባቴ ይህን ድንቅ ትምህርት እተገብረው ዘንድ እግዚአብሔር ይርዳኝ ።🙏🏿🙏🙏🏿
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q Жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልኔነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤
@achameleshseyoum1074
@achameleshseyoum1074 Жыл бұрын
አባታችን እርሶን የሠጠን አምላክ ይመሥገን
@raweyaalmagshali7894
@raweyaalmagshali7894 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃል ህይወት ያስማልን እሜን
@My-Fano-Amahara
@My-Fano-Amahara Жыл бұрын
_የኔ ውድ አባት ቃለ ህይወት ያሰማልን🌾 እንደማር የጣፈጠ ለጆሮም ለልብም ለነፍስም ለስጋም የሚስማማ ምግብን ከፈገግታ ጋር ነው የመገቡን። ስንቶች አባቴ ብለናቸው ልጆቼ በሚል በምላሳቼው ገዝነውን ኖረው የትም ጣሉን😢😢_
@gut7948
@gut7948 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን🎉🎉🎉
@luluatkhalij5
@luluatkhalij5 10 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥል አባታችን
@user-oz3yz6we5o
@user-oz3yz6we5o Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባተታችን እንዲህ ዓይነቶቹን አንደበተ ርቱዖችንና ርቂቅ ምሥጢር ትርጓሚዎች መምህራንን በዘመናችን ያብዛልን
@meritube-ww4ve
@meritube-ww4ve Жыл бұрын
Kale hiywot yasemalen abatachin!!!
@user-dh5ky2ir1i
@user-dh5ky2ir1i 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን ቃለሕይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን በዕድሜ በፀጋ ያቆይልን❤❤❤
@hanaayalewkehaliw9191
@hanaayalewkehaliw9191 11 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን❤መምህር❤
@yergalemyetbark3794
@yergalemyetbark3794 Жыл бұрын
አባታችን እድሜ ይስጥልን ❤❤❤
@user-xu8ix4kp2e
@user-xu8ix4kp2e 20 күн бұрын
ቃለ ሕይኸት ያሰማልን አባታችን የተነሱቦትን በግራም በቀኝም ምቀኞችን በጥበቡ ይከላከልሎት ሌላ ምን ይባላል።እድሜና ጤና ይስጥልን ❤❤❤
@ageriefenta4263
@ageriefenta4263 Жыл бұрын
አሜን እባታችን በዚህ ዘመን እርስወን ይስጠን ቸሩ መድሐኒያለም ይክበር ይመስገን
@lidyadaniel7449
@lidyadaniel7449 Жыл бұрын
Egzahabhir yemesegen 🙏 ♥️ Amen ❤️ 🙏 Qalehiwet yasemaln 🙏 Abatachn ❤
🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket
1:20:45
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 319 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН
The Joker saves Harley Quinn from drowning!#joker  #shorts
00:34
Untitled Joker
Рет қаралды 52 МЛН
My Cheetos🍕PIZZA #cooking #shorts
00:43
BANKII
Рет қаралды 22 МЛН
ድንግል ማርያም ታቦታ ነች የማትነቅፅ
14:53
Kesis Tamene Nursebo
Рет қаралды 3,1 М.
ዛሬ የምነግርህ ነገር በልብህ ውስጥ ይቀመጥ || ወቅታዊ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
49:52
🛑 አትቸኩሉ || ምልክት ያላቸው በጎች ለያዕቆብ ||ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan New Sibket  2022
54:53
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 1,1 МЛН
🔴የተማራችሁትን ወግ ያዙ || እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan New Sibket  2022
1:45:44
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 372 М.
OMG what happened??😳 filaretiki family✨ #social
01:00
Filaretiki
Рет қаралды 8 МЛН