🔴 ምልክት ወዳለው ሰው አትቅረቡ || እጅግ ድንቅ ትምህርት ርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New sibket

  Рет қаралды 314,299

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi

8 ай бұрын

#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #ጣና_ቅዱስ_ቂርቆስ #ርእሰ_ሊቃውንት #Fewus_Menfesawi #menfesawi #Aba #Africa #Ethiopia #አፍሪካ #ኢትዮጵያ #Mezmur #መዝሙር #መዝሙርተዋህዶ #ፈውስ_መንፈሳዊ #for_you #Viral #parati #pfy #storytime #tiktok ፈውስ መንፈሳዊ ዘጣና ቅዱስ ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fewus Menfesawi / ርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ / Aba Gebrekidan Girma
#፩ ሃይማኖት
#፩ ሲኖዶስ
#፩ ፓትርያርክ
#ርእሰ_ሊቃውንት_አባ_ገብረኪዳን #aba_gebrekidan_girma #ethiopia #viral #aba #africa #አባ_ገብረኪዳን_ግርማ #አባይ #ሲኖዶስ
#sinodos

Пікірлер: 403
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 8 ай бұрын
አባታችን በእርስወ ትምህርት ተቀይሬ አለሁ አባቴ ስጋ ደሙን ለመቀበል እረድተውኛል በእውነት በእግዚአብሔር ቸርነት ለዚህ ክብረ አብቅቶኛል ሌሉች እህት ወነድሞቼ ለዚህ ክብር ያብቃችሁ ንስሀ ግቡ ክቡር ስጋውን ቅዱስ ደሙን ተቀበሉ ቃለ ሕይወትን ያሰማልን አባታችን🙏🙏🙏❤❤❤
@theartifacts1of
@theartifacts1of 8 ай бұрын
አሜን
@yohanistadese8166
@yohanistadese8166 8 ай бұрын
antent weym set kehonh anchnm yereda fetari enenm endiredagn betselit asbegn/asbign
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 8 ай бұрын
እረ ምን ልሁን አማኑኤል አምላክ በመንግስትህ በመጣህ ጊዜ እንዳተወን በአብ በወልድ በመንፈስ ቅዱስ ስም ተጠምቄ ወለተ ኢየሱስ ብለህ ጠርተህኝ ባክኜ እንዳልቀር ይህን አለም አሸንፈህልኝ እኔ ግን ተሸነፍኩ አባ በእውነት ነፍሴ ደስ እንዲላት እያተጉ ነው በመንግስቱ ያኑረወት
@samritube5541
@samritube5541 8 ай бұрын
አሜን በእውነት😢
@TesfaKidusan
@TesfaKidusan 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p 8 ай бұрын
😢😢😢እኔም አለሁ ከንቱ የሆንኩ
@Anchenaena1213
@Anchenaena1213 8 ай бұрын
@@user-si8iq7qe9p አይዞን እህቴ እመ ብርሃን ትሁነን
@peg_tube
@peg_tube 8 ай бұрын
​@@TesfaKidusanyiqabalan
@meticar4025
@meticar4025 8 ай бұрын
መቸም ከአፌ የማይጠፋው ነገር ቢኖር የእግዚአብሔር ልጅ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይይ ማረኝ የሚል ነው 😢 ሁላችንንም የድንግል ልጅ ልዑል ይማረን ይቅር ይበለን አሜን፫ 😢😢🇪🇹😭😭💒♥️🙇‍♀️🙇‍♀️
@user-xw6or6wr9k
@user-xw6or6wr9k 8 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን ኦርቶዶክሳዊያን እህት ወንድሞቼ ኑ በዓለም ወሬ የደከመች የዛለች ነፍሳችን እናረጋጋት።
@Solyana-xm7db6wz1g
@Solyana-xm7db6wz1g 8 ай бұрын
ለአባታችን ቃለሕይወት ያሰማልን በእውነት❤✝️✔️ ይሄንን ቪድወ የምናይ ሁሉ ለቤተሰቦቻችን👩‍👩‍👦‍👦ለጓደኞቻችን👭ሼር እናድርግላቸው!እግዚአብሔር በአባታችን ለይ አድሮ እያስተማረን ነው።
@meherat938
@meherat938 8 ай бұрын
አባቴ ግሳፄዎ ነብሴን ያጠነክርዋታል እመ አምላክ እድሜዎን ታርዝምልን ጌታ መድኃኔያለም ማስተዋልን ያድለን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@AnbutAm-xe1wc
@AnbutAm-xe1wc 8 ай бұрын
እዉነተኛ ሐቀኛ አምላክ የቀባወት አባት ይኑርልን ቃለሕይወት ያሰማልን
@kinfewurissa2712
@kinfewurissa2712 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን ለእኛም አምላከ ቅዱሳን ማስተዋል ይስጠን
@meticar4025
@meticar4025 8 ай бұрын
የኔ ወርቅ አባት ረጅም እድሜ ከጤና ልዑል ያድልልን አሜን፫ 🙇‍♀️🙇‍♀️🙇‍♀️🙏🌹🌹 ጠላቶን እግዚአብሔር ይገስጽሎት መቸም ጠላት አይተኛምና አሜን፫
@user-lg8ke7qe6d
@user-lg8ke7qe6d 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኳን ደህና መጡልን አባታችን በእዉነት ቃለ ህይዎት ያሰማልን እኛም ሰምተን እንድንለዉጥ አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ❤❤❤
@user-ij8qd6eq9f
@user-ij8qd6eq9f 3 ай бұрын
@user-ij8qd6eq9f
@user-ij8qd6eq9f 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ 0:40
@NebyuDawitEthiopiain2016
@NebyuDawitEthiopiain2016 8 ай бұрын
ረጅም እድሜ ለአባታችን። ርዕሱ ላይ ግን "እጅግ ድንቅ ትምህርት" እያላችሁ ባትፅፉ መልካም ነው። የአባታችን ትምህርት የእግዚአብሔር ትምህርት ነውና ሁልጊዜም እጅግ በጣም ድንቅ ስለሆነ።
@nebiatmsgnna8129
@nebiatmsgnna8129 8 ай бұрын
Ljjpoo0😊has 👎😊
@user-uz6uk6zm2v
@user-uz6uk6zm2v 23 күн бұрын
አባ ቃለሕይወት ያሰማን አምላካችን ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ የተመሰገነ ይሁን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏
@meseretasafe3095
@meseretasafe3095 8 ай бұрын
አሜን በእውነት ለአባታችን ቃለ ህይወትን ያሰማልን እኛንም የሰማነውን በልቦናችን ሰሌዳ ያሳድርብን 30 60 100 ያማረ ፍሬ እንድናፈራ የአምላካችን ቅዱስ ፈቃዱ ይሁንልን !❤🙏
@Yewbelu
@Yewbelu 8 ай бұрын
አባቴ እርሶ በደንብ አስተምረውኛ ል እኔ መቅየር አቃተኝ እምብርሃን ትርዳኝ 🙏🙏🙏
@uaeuae8373
@uaeuae8373 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢 🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@kentunegh7063
@kentunegh7063 7 ай бұрын
Amen hulachnnm trdan
@1-yibeltal-kemeto
@1-yibeltal-kemeto Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@jooc8655
@jooc8655 8 ай бұрын
አባ ሀይማኖቴን እንዳውቅ እንዲገባኝ አድርገው የእግዚአብሔር ን ቃል አስተምረውኛል ❤❤❤❤❤
@yayeshmulatu8552
@yayeshmulatu8552 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ። በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን ሙሉውን አድምፁ 👂 እግዚአብሔር ለሀገራችን ለህዝባችን ሰላሙን ያምጣልን ለእኛም እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን ልቦናችንን ይመልስልን ።
@user-so4wv3hm9r
@user-so4wv3hm9r 8 ай бұрын
ቃለ ሂወት የሰማለን ኣባታችንንን
@Gabriel-bp7mb
@Gabriel-bp7mb 7 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@MahiMahi-pf7lw
@MahiMahi-pf7lw 7 ай бұрын
የኔ አባት የቅዱሳን አምላክ እንደ እናንተ አይነት አባት ስለሰጠን ክብርና ምስጋና ይድረሰው ይች አለም አደከመችኝ አቤቱ ለንስሀ አብቃኝ በመንግስትህ አስበኝ በደለኛ ሀጢያተኛ ነኝ😢😢😢😢😢 ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን
@user-vq5nu8gw4z
@user-vq5nu8gw4z 3 ай бұрын
❤አሜን❤አሜን❤አሜን❤
@user-ri1yv3ir5m
@user-ri1yv3ir5m 8 ай бұрын
ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ😢 ወዮው ለኔ እግዚአብሔር አምላክ ንስሀ ሳልገባ እዳልሞት ርዳኝ ለአባታችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@MM-wj8mq
@MM-wj8mq 8 ай бұрын
ተመስገን ! እግዚአብሔር በየዘመኑ መካሪ ፣ አስተማሪ አያሳጣንም ፤ ለእኛም ማስተዋል ይስጠን
@gebregziabheraberash4121
@gebregziabheraberash4121 8 ай бұрын
YE EGZIABHER LEGE EYESOUSE KRRESTOSE HOTE MZREGE YEKERE BELEGE🙏🙏🙏💯%ABATACHENE KALE HEYEWOTENE YASEMALENE ZEMENOTE YEBAREKE .AMÈNE ❤❤❤❤❤....
@user-zm3sp4fz8y
@user-zm3sp4fz8y 8 ай бұрын
አባታች እመቤቴ ማርያም ትጥብቅልን እሳሳላአችሁ አለሁ እኮ የኔብሰ አባቴ 🙏🥰
@Abieldawit1331
@Abieldawit1331 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ እግዚአብሔር ይመስገን ❤ ❤❤❤
@123abay
@123abay 8 ай бұрын
አባታችን በዚህ እድሜዎት ይህን ኩሉ ክብር ና እውቀት ሰጥቷቸው እኛንም ከሞት እንድንድን ስላስተማሩን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን
@lidulidu3293
@lidulidu3293 3 күн бұрын
አሜንአሜን አሜን
@user-uy1pw9up9k
@user-uy1pw9up9k 8 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን መድሃኒት የሆነውን ጌታችንን እየሱስ ክርስቶስን በሁለንታናችን የምታፈሱና የምትፈውሱን እውነተጛ ሃኪም የልቦናዎትን መሻት እግዚአብሄር ይፈጽምሎት
@user-iz6xf5se9z
@user-iz6xf5se9z 6 ай бұрын
እመብርሃን ትጠብቅልን ኣባ፡
@askalemariyam8253
@askalemariyam8253 8 ай бұрын
Amen Amen Amen abbatachn kale hiwotn yesemaln rejm edemena tenan abzito yestln🤲💒🤲🙏🏻❤️🙏🏻
@helenbizuneh1423
@helenbizuneh1423 8 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማል በረከትዎ ይድረሰን አባቴ እድሜ ከጸጋ ጋር ያድልልን። የእግዚአብሔር ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔ ሐጥያተኛዋ ባሪያ ልጅህን ማረኝ ስለእናትህ ስለ ቤዛይተ አለም ብለህ ማረኝ ማረኝ ማረኝ ማረኝ አሜን።
@ycyfydydyd6573
@ycyfydydyd6573 8 ай бұрын
አባታችን ኑሩልን የኛ ብርቅዮ አባት ❤
@tube-yb4hf
@tube-yb4hf 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን ረዥም ዕድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን የአገልግሎት ዘመኖን ያርዝምልን
@AhmedAli-nh3uh
@AhmedAli-nh3uh 18 күн бұрын
ቃለሂወትን ያሰማልን አባታችን እረጂም እድሜና ጤና ያድልልን በእውነት ስብከተውን ደጋግሜ በሰማሁ ስአት ያመመኝ እድናለሁ አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏
@alemtsehayworku7160
@alemtsehayworku7160 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም ነገር አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅል እግዚአብሔር ሀገራችን ሰላም ፍቅር ያድርግልን ለሁላችንም ልቦና ይስጠን😢😢😢
@metsehetkassa3752
@metsehetkassa3752 7 ай бұрын
ቃለይወት ያሰማልን በድሜበፀጋያኑርልኝ አባታችን❤❤❤❤❤❤❤
@gsud5674
@gsud5674 8 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን❤
@uaeuae8373
@uaeuae8373 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን እግዚአብሔር ይመሰገን አሜን አሜን አሜን አሜን ቃለሂዎትን ቃለበረከትን ያሰማልን አባታችነ አባ ገብረ ኪዳን በረዢም እድሜና በመልካም ጤና ይጠበቅልን ልዑል እግዚአብሔር ❤❤❤❤❤❤
@basbosabasbosa7917
@basbosabasbosa7917 8 ай бұрын
Aman aman Aman kilehiyiwot yisemaln memihirchn abitichn ❤❤❤
@zedyeuae6318
@zedyeuae6318 8 ай бұрын
Abaye yene wud abat saladamit emisasawu negeris
@kedemitmedia
@kedemitmedia 8 ай бұрын
ልዑል እግዚአብሔር ይስጥልን፤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን፤ ክብረት ሰጥቶ የመንግሥቱ ወራሾች ያድርገን፡፡
@user-pq5op7lc3r
@user-pq5op7lc3r 4 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን አባታችን የናተ ፀጋ ይደርብን ሰነ ጆሮ አስተዋይ ልቧና ይስጠን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-ko6dl9ln4t
@user-ko6dl9ln4t 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን ደህና መጣቹህልን አባታችን እግዚአብሔር እድሜ ይስጥልን እኛም በሰማነው30 60 100 ያማረ ፍሪ እድናፈራ ቸሩ የአለም መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ይርዳን ለንስሐ አብቃኝ በስደት እዳልቀር ቸሪቱ እርጅኝ ሱላማጤስ ስትመለሽ እኔንም መልሽኝ እናቴ ህይወት አድካሚ ናት ለንስሐ አብቂኝ
@user-np9cz2sc1n
@user-np9cz2sc1n 3 ай бұрын
የኒ አባት የእውነት ቃለሂወት ያሠማልን እኔንም ፅዬ ማርያምን በፀሎታችሁ አስቡኝ😢😢😢😢😢
@BayushSentaayoo1234-kh1px
@BayushSentaayoo1234-kh1px 8 ай бұрын
ስለ ሕያው ቅዱስ ቃለ የቃሉ ባለቤት ልዑል አምላካችን ቅዱስ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን ለአባታችን በእውነቱ ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባየ በእድሜ በጤና ያኑርልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያርዝምልን
@heesan7389
@heesan7389 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡ አባተችን 🙏🙏🙏
@user-zt3vj7ni8m
@user-zt3vj7ni8m 8 ай бұрын
አባቴ ቃለ ሕይወት ያሰማልን ኸረ እኛማ እግዚአብሔር ይቅር ይበለን ይታረቀን
@user-qd3dy5li5o
@user-qd3dy5li5o 7 ай бұрын
አባታችን ጥዑም ግሩም ግልጥ የሆነ ትምህርተ ነዉ ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግሥተ ሠማያትን ያዉርስልን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ያገልግሎት ዘመኖትን ያሩዝምልን ❤❤❤
@SisayDeneke
@SisayDeneke 7 ай бұрын
አባቴ ቃለህይወት ያሰማልን ። በርሶ ትምህርት ብዙ ነገሬ ተመልሶል❤❤❤❤
@yenenshyimer8570
@yenenshyimer8570 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያስማልን አባታችን እኛም ስምተን ስላሳ ስልሳ እና መቶ ፍሬ እንድናፈራ እግዚአብሔር አምላክ ይርዳን አሜን
@weynighebru2680
@weynighebru2680 8 ай бұрын
dd
@user-ln9cv2oi6d
@user-ln9cv2oi6d Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን ❤❤️❤️🙏🙏🙏
@sebletlaye1528
@sebletlaye1528 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን እኛንም የመንግሥቱ ወራሽ ያድርገን
@tsehayabebe2367
@tsehayabebe2367 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን::ቃለ ህይወት ያስማልን ::
@user-nx9gh5xv5r
@user-nx9gh5xv5r 8 ай бұрын
እረጅም እድሜ ከጠና ይስጥልን አባታችን
@user-lz8ss6ko3i
@user-lz8ss6ko3i 8 ай бұрын
እንኳን ደህና መጡልን አባታችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን🙏🥰ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🥰
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን,ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን
@FhNv-cg7zo
@FhNv-cg7zo 7 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏 😢😢
@FikiradiswalleFikiadis
@FikiradiswalleFikiadis 5 күн бұрын
Yeni wudi abati egzyabher amilak eregimi edimina tena yistilin❤
@FikiradiswalleFikiadis
@FikiradiswalleFikiadis 5 күн бұрын
Yeni wudi abati egzyabher amilak eregimi edimina tena yistilin
@yewnetlijtefra1400
@yewnetlijtefra1400 8 ай бұрын
ቃልዬት ያሰማልን አባታችን
@user-pm7bp8rf8j
@user-pm7bp8rf8j 8 ай бұрын
ቡና ይጠጣል ብለው አሰተሐምረውናል እሰኪ በድጋሜ መጽሐፍ ቅዱሰን መሠረት አድርገው ይንገረው
@laylamohammed3056
@laylamohammed3056 5 ай бұрын
የእግዛብሄር ልጅ ጌታዬ እየሱስ ክርስቶስ ሆይ ማረኝ ይቅር በልኝ😢😢🙏
@shitayeurge2629
@shitayeurge2629 8 ай бұрын
አቡየ❤❤
@user-kl5ir3cq2f
@user-kl5ir3cq2f 5 ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ስለ ሁሉ ። እግዚአብሔር ይባርካችሁ። ከልብ ከሰማን መድኃንት ነው ይህ ።---❤
@user-bk7cf2qy6l
@user-bk7cf2qy6l 8 ай бұрын
Gn be egzabhir endet new aban magignet yemichilew
@user-nt4rw1hj7q
@user-nt4rw1hj7q 8 ай бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልንነ ተስፋ መንግሥተ ሰማያት ያድልልንነ አሜን ፫❤❤❤
@adanadanish6456
@adanadanish6456 8 ай бұрын
አሜን
@adiss6407
@adiss6407 8 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን አባታችን እዲሜዎትን ያርዝምልን🙏🙏🙏
@user-wk2jw5bi6v
@user-wk2jw5bi6v 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባ❤❤❤❤
@bzuwerqabebe1232
@bzuwerqabebe1232 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን አባታችን አሜን❤
@khankpk5280
@khankpk5280 8 ай бұрын
ቃልዬት ያሰማልን አባታችን 🙏🙏🙏
@HananAbdulharaman-cf7hc
@HananAbdulharaman-cf7hc 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ቃለሂወትን ያስማልን አባታችን ማስተዋሉን ስጠን አምላኪሆይ ለንስሀ ምት አብቃኝ አምላኪ
@enewaenewaenewa6885
@enewaenewaenewa6885 8 ай бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን አሜን አሜን አሜን።
@KalabKalayu-nm6ee
@KalabKalayu-nm6ee 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን አባታችን🕯⛪
@user-im3sy8ir4u
@user-im3sy8ir4u 8 ай бұрын
Erejm edmena tena yestelen abatachin
@antensaylakew970
@antensaylakew970 8 ай бұрын
አባታችን ረጅም እድሜና ጤና💚💛❤🙏
@birktiweldehaymanot1270
@birktiweldehaymanot1270 8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን እባታችን ቃለሂወት ያስማልን ፡ እኔን ከወደኩበት መነሳት ያቃተኝን በጸሎትዎ ይስቡኝ ፨
@tbeltsa9525
@tbeltsa9525 15 күн бұрын
Kale hiyiweti yasemalin abatachin egiziyabeher amilaki yitebikilin
@yewnetlijtefra1400
@yewnetlijtefra1400 8 ай бұрын
ቃልዬት ያሰማልን አባታችን❤
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 8 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስተ ሰማያትን ያውርስልን አባታችን🙏🙏🙏❤❤❤
@salamrita2646
@salamrita2646 8 ай бұрын
አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን አባታች❤
@user-js6mi7pk7u
@user-js6mi7pk7u 7 ай бұрын
እግዚአብሔር ኣምላክ ዕድሜና ጤና ይስጥልን እንደዚ ዓይነት ኣባት ኣያሳጣን
@shewitsium5514
@shewitsium5514 2 ай бұрын
ቃል ሂወት ያሰማልን ኣባታችነይ❤
@vbjh705
@vbjh705 8 ай бұрын
አሜን ላባታቸን ቃሕይወትን ያሰማልን በእድሜ በፀጋ ይጠብቅልን ያገልግሎት ዘመናችሁን ያሰማልን ተስፋ መግስተ ሰማያትን ያውርስልን
@vbjh705
@vbjh705 8 ай бұрын
ያረዝምልን
@user-hf2jx6fr5o
@user-hf2jx6fr5o 7 ай бұрын
ቃለ ሕይዎት ያሰማልን ኣባታችን 🙏🙏🙏
@ethiopiaethiopia6793
@ethiopiaethiopia6793 4 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን❤❤❤
@zinagizat5269
@zinagizat5269 8 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ አባታችን እባካችሁ ሁሌም በቤቱ ቅዱስ ስጋውን ምትፈትቱ በንጽሕና አድርጉ አምላኬ ሆይ😢 እግዚአብሔር አምላክ በምህረት አይንህ እየን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማርያም ብለህ አለምን ትተው ስላገለገሉህ ስለ ፃድቃን ሰማዕታት ብለህ ማረን😢
@sabaafeworki6033
@sabaafeworki6033 Ай бұрын
Amen Amen Amen ❤❤❤
@KaluTeshome
@KaluTeshome 7 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ÷አባታችን ።
@berhanberhan2792
@berhanberhan2792 8 ай бұрын
Kale eywetn yasemaln abatachin edeme tena ysitln ♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️♥️♥️🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻🙏🏻♥️🙏🏻♥️♥️
@fekerachenafe6438
@fekerachenafe6438 8 ай бұрын
አባታችን ቃለ ህወት ያስማልን። አብዛኛወቻቸን እየትምታታብን ነው ጌታ እስራኤልን በእግዚሐብሄር የተመረጠች ናት ይባላል ደግም ጅወች ክርስቶስን አያምኑም እንዴት ጌታ የላከውን ልጅ የማያምኑ እስራኤላውያን የተመረጡ ናቸው የሚባል
@user-ir3ju2im2j
@user-ir3ju2im2j 7 ай бұрын
❤❤እድሜዉንይስጥንንአባ
@user-so5ge3wn6y
@user-so5ge3wn6y 8 ай бұрын
አባታችን እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤
@admasuaddisalem4597
@admasuaddisalem4597 7 ай бұрын
አባቴ ተውልድ ምን ቢሆን ምን ቢደረግልት አምኖ ተረድቶ ጌታን እንደምናመልክ አላቅም ዘመኑን የዋጀ አጥንት የሚያለመልም የእውነት ት/ት ሰተውናል የምንማርበትን ሀይል ይስጠን ለርሶ ቃለ ህ/ትን መ/ት ሰ/ያትን ያውርስልን!!!
@myhopeGod
@myhopeGod 8 ай бұрын
😢😢😢😢😢😢አቤቱ ብቻዬን ነኚ እና አትተወኚ 😢😢😢😢
@user-ci6nu3ku9u
@user-ci6nu3ku9u 2 ай бұрын
bewunu abatachin kale hiwet yasemalin
@user-nu5js7pw5c
@user-nu5js7pw5c 8 ай бұрын
ቃለሕይወት ያሰማልን አባታችን
@ggff5610
@ggff5610 8 ай бұрын
ኣሜን ኣሜን ኣሜን 🤲👏👏👏ቃለ ሂወት የስመዐልና ኣቦና 👏👏ነዊሕ ዕድመን ጥዒናን ይሃበልና🤲👏👏👏
@user-dk8cb6uk4h
@user-dk8cb6uk4h 8 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን አባታችን
@jffhff5132
@jffhff5132 6 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን አባዬ❤❤❤
@hhnahhna5136
@hhnahhna5136 8 ай бұрын
ቃለሂወት፣ያሠማልን፣አባቴ
@teferedetaddesse3561
@teferedetaddesse3561 8 ай бұрын
ምርጥ አዋቂ የማይሰለች አስተማሪ አይቼ አላውቅም ይባርኮት!!!
ዛሬ የምነግርህ ነገር በልብህ ውስጥ ይቀመጥ || ወቅታዊ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት የኔታ አባ ገብረኪዳን ግርማ || Aba Gebrekidan Girma New
49:52
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН
СНЕЖКИ ЛЕТОМ?? #shorts
00:30
Паша Осадчий
Рет қаралды 8 МЛН
Children deceived dad #comedy
00:19
yuzvikii_family
Рет қаралды 6 МЛН
🔴New | በእግዚአብሔር ዘንድ ሁሉም ይቻላል| እጅግ ድንቅ ትምህርት በርእሰ ሊቃውንት አባ ገብረኪዳን ግርማ  Aba Gebrekidan Sibket #viral
1:08:40
ፈውስ መንፈሳዊ ጣና ቅ/ቂርቆስ ፬ መጻሕፍተ ጉባኤ ሚዲያ Fews Menfesawi
Рет қаралды 134 М.
ቀን አውጣላት ቁጥር ፭ (5) - ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን (Full Album)
1:34:23
ዘማሪት ምርትነሽ ጥላሁን Mirtnesh Tilahun Official Page
Рет қаралды 10 МЛН
1❤️#thankyou #shorts
00:21
あみか部
Рет қаралды 88 МЛН