#fhdgygy

  Рет қаралды 1,137

ቃልኪዳን ቃልኪዳን  tube. We

ቃልኪዳን ቃልኪዳን tube. We

Жыл бұрын

ትክክለኛ ቪዶወ አጫጫንና ትክክለኛ ማስታወቂያ እዴት መጬመር እደምችል @MahtotMedia _@mesitube9153 _ @messitube1 _@messilovemedia1328 _@mesimekdi _@agapezeortodox _@yefikirketero _@Abu447 _@PresidentMensurJemal _@kekutube1122

Пікірлер: 339
@dammeetube1
@dammeetube1 3 ай бұрын
Baga naagaan dhuftee obbolleetikoo qalii woow barumsaa bayyee barbaachisaa nuu qabatee dhuftee guddaa ebbifamii❤
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ
@BEYONDTHESEASYouTubeየባህርማ Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጥሽ ሁሌም አዲስ አዲስ ነገሮች ይዘሽ ነው የምትመጪው ልዩ ልዩ ትምህርት ናቸው በርችልን እናመሰግናለን ስለ ነበረን ቆይታ ፍቅር ሰላም አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ይሁን🙏
@galanetube123
@galanetube123 Жыл бұрын
Nagaan waaqayyoo siif haa bayyatuu akkami jirtaa Bagaa nagaan dhuftee welcome jajabee Koo waan bareedaa qabtee dhuftee jabadhuu
@user-wg1ud8wi6m
@user-wg1ud8wi6m 10 ай бұрын
ዋውውውውው በጣም እምፈልገው ትምርት ነው በጣም ጠጋሚ ነው ለኔ ቢጤ እናመሰግናለን ቀጥይበት ጡሩ ትምርት ነው ጎበዝ
@AshooIll
@AshooIll 10 ай бұрын
Well come bagaa nagaan dhuftee bareduu koo jabaadhu akkumaa kanan itii fufii bayyee gaarii dha rabbiin biyyaa kenyaaf nagaa haa busuu inshallah allaah jabaadhu
@3MeeryChannel3487
@3MeeryChannel3487 Жыл бұрын
በእውንት ይማናቅውን ብዙ ነግር አሳይትሽናል በጣም እናምስግናለን ክብርልን ይማያውቅት ማስውቅ መልካምንት ነው ስላምሽ ይብዛልኝ እህቴ ስላም ለአግረችን ይሁን ፍቅሩን ይስጠን አሜን አሜን አሪፍ ቀይታ ነበረን በሌላ ቢደይው እስንግናኝ መልካም ቀይታ ነበረን እግዚአብሔር ይመስገን ስለሁሉም
@aligeytube786
@aligeytube786 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰግን እንኳን በሰላም መጣሸ እህታችን አሪፍና ጠቃሚ የሆነ መረጃ ነው የይቱብ ቪድወ እናመሰግናለን እህታችን😍😍😍😍😍
@Imantube4
@Imantube4 Жыл бұрын
ሰላም ሳለም ጤና ይስጥልኝ እንኮን ዳን ማጣሽ እህቴ አሪፍ ቪደኦ ነው👌🏿 ቃጥይባት ጎበዝ ፋጣሪ አግራችህን ህዝባቺን ሳለም ያርግልን ኢትዮጵያ በልጆቻ ትክብራ ልዝላለም ትኑር
@Eyerus5
@Eyerus5 Жыл бұрын
አምላክ ይጠብቅሽ ጥሩ ስራ ነው ለሁላችንም ይጠቅማል ብዬ አስባለሁ መልካም ስራ ነው ለብዙ ሰዎች የሚጠቅም ነገር ማየት መልካም ነው የምንማረው ብዙ ነገሮችን ለመከወን ስለ ያየሁብሽ ፉትቦል በዚያ ብሔር እታገኝ
@faxeekadir445
@faxeekadir445 10 ай бұрын
Welcome my sister bagaa nagyan dhuftee qalii too jabaadhuu biyyaa kenyaa nagyan haa godhuu barumsaa gariidhaa ittii fufiiiii ❤❤
@AMIR465
@AMIR465 10 ай бұрын
Hunda dura baga nagan dhufte qalii wow wow wow ❤❤❤❤jabadhu jabadhu video barreda qabate dhufte galatomi jabadhu jabadhu itti fufii wan ofi video akkan namatti tolu dha
@Laliitube-wp3um
@Laliitube-wp3um 10 ай бұрын
Nagafi hararii Waqayyoo manaa kanaf haa ta'uu baga nagan dhufte jabadhuu ❤❤❤
@ANANNOShow
@ANANNOShow Жыл бұрын
Anaa dhufuu bagaa Nagan dhufte ijoolee biyyaa tiyyaa jabadhuu Sister jabadhuu wow good job like video 📹
@umuaymentube1893
@umuaymentube1893 Жыл бұрын
ሰላም እህታችን እንኳን ሰላም መጣሽልን በጣም አሪፍና ጠቃሚ ስራ ነዉ ያመጣሽልን እናመሰግናለን ለብዙዎች ጠቃሚ የሚሆን ስራ ነዉ በርቺልን በቀጣይም በሌላ ስራ ለመገናኘት ያብቃን
@chaltutusee
@chaltutusee Жыл бұрын
Maasha Allah taabarakaala yaa Allah jabadhu wow jabdu keenyaa baga nagaya dhuftaan anna dhufuu baredu koo hoji gaari irraa jiritan jabadhu
@user-qx8uc7di6h
@user-qx8uc7di6h Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት ይበልልኝ እህት እንኳን በሰላም መጣሽ ሰለመጣሽ ደስ ብሎኛል ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ኢትዮጵያ ለህዝቦቾ ይሁንልን አሜን የኔ ውድ በእውነት በጣም ምርጥ መርጃ ነው ከልብ እናመስግናለን❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@hanan123tube5
@hanan123tube5 Жыл бұрын
ሠላም ቃልዬዬ እንኳን በሠላም መጣሽልን ሰለምታካፍይን ትምህርት እነመሰግናለን እህታችን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርችልን ሠላም አንደነት ፍቅርን ይሰጠን ፈጣሪ❤
@weyinshetyutub1830
@weyinshetyutub1830 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ አሜን እንኳን ደና መጣሽ በእውነት በጣም እናመሰግናለን የኔ መልካም ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@rihanatube515
@rihanatube515 4 ай бұрын
እንኳ ደህና መጣሽ በጣም ደስ የምል ትምህርት ነው አመሰግንሃለሁ በርች ከዚህ በበለጠ እንጠይቃለን አላህ ሀገራችን ስላም ያርግልን ውዴ ጥሩ ቆይታ ነበርን ምርጥ አቀራርብ ነበር አመሰግናለሁ
@yenutube21
@yenutube21 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልን ውድ እህታችን እንኳን ደና መጣሽ ሰለ መጣሽ ደስ ብሎናል የኔ መልካም በርችልን ደስ የምል ቆይታ ግዜ ነበርን እናመስግናለን አገራችንን እትዮጵያ ስላም ፍቅር አንድነትን ያድልልን ስለ አካፍልሽን ደስ ብሎናል በርችልን
@mekdesnguse
@mekdesnguse Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይቦዛ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ውድ እና የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ በጣም አሬፍ ነገር ነው ያሳየሽን ቃልየ እናመሰግናለን
@obseegorba
@obseegorba Жыл бұрын
Naganii waqayoo sifii yaa bayatuu bagaa naganii dhutee qalii jabadhuu itii fufii bayee baredaa ❤❤
@kadijaayoutube
@kadijaayoutube Жыл бұрын
Welcome bagaa nagaa dhufutee qallii namaa jabadhuu mataa duraa kee bayee tokkoo baredaa gudaa gallaatomii barumusaa baredaa fidee dhufutee dhugaa ketii jetee siriti nuufayaada❤❤❤❤❤🎉🎉
@misoliyad7365
@misoliyad7365 Жыл бұрын
Selam ihtalem hulem yazeshilin yamitimeciwu arif ina tiru yahune nageroch new yamiyaqutin masaweqi melikaminet new wow biyale yasabishn hulu fetri yasakalish
@DemlslsTEmespen
@DemlslsTEmespen 4 ай бұрын
አስተማሪ ጠቃሚ ነገር ነዉ ያቀረብሽልን እህታችን በርችልን ያለቁትን ማሳወቅ በጣም መልካምነት ነዉ ይጨምርልሽ ወሳን ነገር ነዉ ያሳየሽን ሊበረታታ የሚገባ ነዉ እናመሰግናለን
@user-nu2uu4mk9t
@user-nu2uu4mk9t 9 ай бұрын
አሪፍና ጠቃሚ የሆነ መረጃነው የይቱብ ቪድወ አጫጫን እና ማስታወቂያ ለማስገባት ቀለል ባለ መልኩ ሠርተሻል ለኛም በጣም ጠቃሚነው
@OmuMrad245
@OmuMrad245 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ቃልየ የኔ ልዩ እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ ትምህርት ስለምታካፍይን ከልብ እናመሰግናለን እህት ወንድሞቸ ቃልኪዳን ቲዩብን ሰብ ላይክ ሸር እያረካችሁ አበረታቷ ጠቃሚ ነገር ነው የምታገኙት የኔ መልካም በርችልን ከጎንሽ ነን የላይኛው ኮሜንት ዝግ ነው ክፈችው ውዴ🎉🎉🎉🎉
@hktube1507
@hktube1507 11 ай бұрын
Bagaa nagaan dhuftee qalii namaa nagaan nagaanifii hararii waqayyoo manaa kanafii haa ta'uu Ashamaa harkaa funee jiraa barumasaa garidhaa qabatee dhuftee jirtaa jabadhuu qalii namaa ❤❤❤❤❤❤
@user-yp2iq3ew8b
@user-yp2iq3ew8b Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን ሰላምሽ ይብዛ እኳን ደህና መጣሽ በጣም ደስ እሚል ቆይታ ነበረን እማናውቀውን አች እምታውቂውን እውቀትሽን ስለምተሠካፍይነ እናመሰግናል ለሀገራችነሰ ኢትዮጲያ ሰላሙን ፍቅሩን አድነቱን ይላክልነሰ አሜን
@NanyeTube-io5gk
@NanyeTube-io5gk Жыл бұрын
እንኳን ደና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛልኝ ሰላም ፍቅር ከሁላችንም ጋር ይሁን በጣም አሪፍ ትምህርት ነው የኔ ጎበዝ ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው በርችልኝ
@mryammekaneselam
@mryammekaneselam 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽይብዛእህታችን እንኳንደህናመጣሽአሪፍቆይታነበር አሪፍነው ያሳየሽን እናመሰግናለንበርችልን🎉🎉❤✅👍✅❤🧡
@Fnaentertainment1
@Fnaentertainment1 Жыл бұрын
ዋው ቆንጆ ነው ቃሊ
@tadelutube3500
@tadelutube3500 3 ай бұрын
Nagan Waqqayoo mana Kanafan haa ta'uu baga Nagan dhufte wawwwo barumsa bareda qabate dhufte ❤
@tsehayfikertube
@tsehayfikertube 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህታችን ሰላምሽ ይብዛ እንኳን ሰላም መጣሽ አሪፍ ትምህርትነው ያሳየሽን እናመሰግንአለን ስላሳየሽን
@fasigayewollolejitube
@fasigayewollolejitube 10 ай бұрын
ሠላም እህታቸን እንኳን ሰላም መጣሸ አሪፍ ነገር ነው ያመጣሸልን እናመሠገናለን ቀጥይበት ለጀማራ ዩቶይብ ከፋች ጉበዘ ነሸ
@betitube7252
@betitube7252 11 ай бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን ሠላምሽ ይብዛ እንኳን ደና መጣሽ ዋውው የኛ አስተማሪ እናመሠግናለን በርች ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በርች በያለንበት እግዚያብሄር ይጠብቀን ለሀገራችን ሠላም ፍቅር አንድነት ያድለን በፀሎት እንበርታ❤🎉🎉❤🎉🎉❤
@saaduushowtube8528
@saaduushowtube8528 Жыл бұрын
Welcome Baga nagayan dhuftee welcome mata dureen Kee Bareedaa yadaa bareedaa baroomsaa gari dhaa jabadhuu itti fufii 🌹🌹💝
@fafigogamiwa4383
@fafigogamiwa4383 10 ай бұрын
ዋዉ በጣም አድርገንነዉ የምናመሠግን የእዉነት ይህ ቪድኦ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ነዉ በተለይ ለአዲስ ጀማሪ ዩቱበሮች ክበሪልኝ የኔ መልካም
@METITUBE
@METITUBE Жыл бұрын
Selam selam wude hunkean beselam metash hode egzaber hagerachinin selam yadergilen fikir ina andinet yisten aref koyita nabare betam inamaseginalen
@abebutube
@abebutube Жыл бұрын
በጣም አሪፍፍ ነው የሰራሺልን አስተምሮ በእውነት ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው 🎉ሰላምሽ ይብዛልኝ ባለሽበት ዋው በጣም አሪፍፍ ነው በእውነት በዚሁ ቀጥይበት የኔቆንጆ ሀገራቺንን ሰላም ያዲርግልን ፈጣሪ ህዝባቺንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን
@SamiraMTube
@SamiraMTube 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቄልኪዳንዬ በጣም ቆንጆ ትምህርት ነው ወዴ ዋዉ እውናት ቀጥይበት ብዙ የማነቀውን እንዲናቅ ያግዘናል ርናሙሰግናለን
@_mekdes
@_mekdes Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን ሰላምሽ ይብዛ እህታችን ከልብ እናመሰግናለን ስለምትሰጪን መረጃ መልካምነት ለራስ ነው በርችልን እህታችን ያወቁትን ማሳወቅ ፍጹም በጎነትነው
@muna2056
@muna2056 Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኳን በሰላም መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ ነው ያሳየሽን በጣም እናመሰግናለን በርቺ ያወቁት ማሳወቅ ደስ ይላል ውድ የሀገሬ ልጆች በያለንበት ሰላምና አድነት ይስጠን
@enaenaqale
@enaenaqale 10 ай бұрын
ሰላም ቤና ይስጥልኝ እኳን ደህና መጣሽ ውዴ ሁላችሁም ሰላማችሁ ይብዛ በያላችሁበት በጣም ሀሪፍ ትምርት ነው የሰጠሽን በርች እናመስግናለለ
@rahmatube5596
@rahmatube5596 Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበል እንኳን ሰላም መጣሽ በጣም ጠቃሚ መረጃ ነው ያሳይሽን ያወቁትን ማሳወቅ በጎነት ነው እናመሰግናለን ሰላም ፍቅር አንድነት መተሳሰብን ፈጣሪ ይሰጠን በርቺ
@alialemi3587
@alialemi3587 10 ай бұрын
እንኳን ደና መጣሽልኝ የኔ ቆንጅ እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን በጣም አሪፍ ነው ያዎቀውን ማሳዎቂ መልካምነት የኔ እህት ካንች ብዙ አዳዲስ ነገሮችን እንጠብቃለን እናመሰግናለን
@tgtubelo6774
@tgtubelo6774 Жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ መረጃነው ጥሩነው የምታውቂውን ስላሳወቅሽን ፈጣሪ ይባርክሽ ካንቺ ብዙእንማራለን በርቺ በጣም ደስ ይላል ብዙዎቻችንአናውቀውም
@user-iq1pt4we1m
@user-iq1pt4we1m 10 ай бұрын
አህለን ወሳህለን ውዴ እንኳን ሰላም መጣሽ ምርጥ ቆይታ ነበር ቀጥይበት እወቀት አዘል እና ጠቃሚ ቪዶ ነው እናመሰግናለን ሰላምሽ ይብዛልኝ ውዴ
@BanchiYetewahidoLiji
@BanchiYetewahidoLiji 10 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ይበል እንኳን ደህና መጣሽ ቆንጆ ቆይታ ነው በርችልን እናመሰግናለን ሀገራችን ሰላም ያድርግልን🎉🎉🎉
@fetiyayoutube2323
@fetiyayoutube2323 Жыл бұрын
ሠለም ሠለም የኔ መልካም ቃል እንኳን ደህና መጣሽ ሠለምሽ ብዝዝት ይበል ረለም ለሀገራችን እትዮጵያን ይሁን አንድነት ፍቅር መተሳሰብ አላህ ያምጣልን ዋዉዋዉ ጎበዝ በጣም አሪፍ ትምህርት ነዉ እናመሰግናለን ❤❤❤❤❤
@jemutu1
@jemutu1 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ አሪፍ አፐ 🎉ነው ያሳየሽን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው በርቺ ኢትዮጵያ አገራችንን ፈጣሪ ሰላም ያድርግልን ድልለህዝባችን ይሁን አሚን
@tube-yi6vt
@tube-yi6vt Жыл бұрын
ሰለም ሰለም ጤና ይስጥልን የተወደዳችሁ የተከበራችሁ የሀገሬ ልጆች በስደት የምትኖሩ በያላችሁበት የአላህ እዝነት ጥበቃ አይለያችሁ እህታችን እንኳን በደና በፍቅር በጤና መጣሽ አሪፍ ቆንጆ ቆይታ ነበረን በቀጣይ በሌላ በአድስ ቪድዮ እንጠይቃለን 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@user-nm9oe2ld3c
@user-nm9oe2ld3c Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽን ብዝት ይበል ልብ የኔ ውድ እህታችን በጣም አሪፍነው ቪድዮ አጫጫን በቡዙ መልኩን እንችላለን ይህም ያሳየሽን አሪፍ ነው ያወቁት ማሳውቅ ምልካምነው እናመሰግናለን
@yifatmultimedia
@yifatmultimedia Жыл бұрын
ሰላም የእግዚአብሔር ከሁላችን ይሁን ቃልዬ ያወቁትን ማሳውቅ ትልቅ መልካምነት ነውና ስላካፈልሽን እናመሰግናለን ብዙ ሰው ያቀዋል ማለት አይቻልም የማያቁ ስላሉ መክፈል መልካም ነው
@masihaabashaachannel5329
@masihaabashaachannel5329 Жыл бұрын
m ሰላም ሰላም ለዚህ ቤት ነው ቆንጆ ነገር ማሳየት መቻሉ ነበርና አንድ ነገር ነው እናመሰግናለን በጣም አሪፈ የተሸፈኑ ይያዝ በእጁ ያለችውን ያለው በርቺ በጣም ሀሪፍ ነዉ 🙏🏻🙏🏻🙏🏻
@omureyan
@omureyan 10 ай бұрын
ሰላም ሠላም እንኳንሰላም መጣሺ ማሻአላህ አሪፍትምህርትነው ሰንቶቻቸን ያውቃሉ ያላቸውን ሰንጠይቅ መልሰ የማይሰጡት እድህ ያወቁትን ማሳወቅ ትልቅነትነው ቀጥይበት በላላቨዶእጠብቅሺአለን ተመልሰሺነይ በጉጉትእጠብቅአለን ውድ ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ
@youtub8700
@youtub8700 10 ай бұрын
እናመሠግናለን እህታችን አሪፍፍፍ ነውበርች ለጀማሪይወችጠቃሚ ፊድውነው ሸርላይክሰብ እያረጋችሁ እህታችችችንእናበረታታታት🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@emuhafsuatube
@emuhafsuatube Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ውድ የሀገሬልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ በያያላችሁብት ሀገራችንን ሰላም ዘላህ ያርግልን ያረብ ዋው አሪፍ ትምህርት ነው ያሳየሺን ቃልየ በርችልኝ
@mekedestube
@mekedestube 11 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን እህታችን እንኳን ሰላም መጣሸ በጣም አሪፍ የሆነ ቢደው አሰራርነው ያሳየሸን እናመሰግናለን ሰላም ለጠፍውሀገራችን ይሁን 💚💛❤ቀጥይበት
@almitube9417
@almitube9417 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እህቴ እንኳን ደና መጣሽ በጣም አሪፍ አቀራረብ ነዉ ለማነዉቀዉ እንድናዉቅ ነዉ የረዳሽን ያወቁትን ማሰወቅ መልካምነት ነዉ
@maryemendirsyoutube1858
@maryemendirsyoutube1858 11 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ እንኳን ሰላም መጣሺ እህት ጥሩ ትምህርት ነው በተለይ ለጀማሪዎች እናመሠግናለን🧕👍😍ደስታ ! ደስታህን ከሌሎች ጥግ አትፈልግ ይልቁንስ ከተደበቀበት ካንተው ስር አውጣው ፤ ብዙ ያላስተዋልካቸው ቦታ ያልሰጠኋቸው ትኩረት የነፈግካቸው ነገር ግን ብታስተውላቸው እውነተኛውን ደስታህን የሚሰጡህ ነገሮች አሉ ወደራስህ አተኩር ፈጣሪ ለሁሉም ድንቅ ስጦታን ሰጥቷል !
@AsnuTube
@AsnuTube 10 ай бұрын
Naga mana kannaf yaa bayyatu baga nagan dhufte bayye namati tola barumsaa kee jabbesi wan baredaa hojete❤❤❤
@messitube1
@messitube1 Жыл бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እንኮን ደና መጣሽ ቆንጆ መረጃ ነው ይዘሽልን የመጣሽው እናመሰግናለን በርች ብዙ ልጆች እደሚጠቀ ሙበት አልጠራጠርም ቆንጆ ቆይታ ነበር በርች😊❤
@user-qd8nd5bz3v
@user-qd8nd5bz3v Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ ብዝት ትርፍ ይበልልኝ እኳን ደህና መጣሽ ዋው በጣም አሪፍ እና ጠቃሚ ትምህርት ነው የሰጠሺን እናመሰግናለን❤
@naimatube9608
@naimatube9608 Жыл бұрын
በጣም ዴስ የሚል ቆይታ ነበር እናመስግናለን በቀጣይቪደወ ሌላካንቺብዙ እንጠብቃለን ያወቁትንማስተማር ማሳወቅ መልካነትነው አብረሽን ስለቆየሽእናመስግናለን ነገየተሻለ እዴምታቀርቢልን ተስፍአለን
@hayattube3308
@hayattube3308 10 ай бұрын
ከእግዚአብሔር ከአባታችን ከልጁም ከኢየሱስ የሆና ሰላም ለአንቺ ይሁን እንኳን በሠላም በደና መጠሽ ዋው አመሰግናለ እህታችን በርቺልኝ በጣም ደስ የሚል ቆይታ ነበር ሀገራችን ኢትዮጵያ ሰላም ይሁን
@sarayoutube7249
@sarayoutube7249 Жыл бұрын
ሰላም ቃልዬ የኛ መልካም እንኳን መጣሺልን የኛ ቅን እህት ዋውው አሬፍ መልክት እና ለኛ ወሳኝ የሆነ ትምህርትነው ያሳየሺን ከልብ እና መስግን አለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው የኔ ውዴ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hayuti_819
@hayuti_819 Жыл бұрын
ሰላም እኳን በሰላም መጣሽ ዋውውውውው አሪፊ አቀራረብ ነው በረች ደስ የሚል ቆይታ ነበረ እናመሰግናለን ለተመልካች ደስ የሚል ነገረ ነው ያስተላለፊሽው ከዝህ በላይ እጠብቃለሁ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@mediyoutube2916
@mediyoutube2916 7 ай бұрын
Kaleya enkuwan besetam betana beselam bedesetaa be fikirrrr metashi selemetashi selasayashin desss belognal betam betam enamesegenalen berechi keteyibat tebareki
@tube-mm6nf
@tube-mm6nf 10 ай бұрын
አህለን ቃልየ እንኳን ሠላም መጣሽ ውደ ማሻአላህ ቆንጆ ትምርት ነው ያካፈልሽን ከልብ እናመሠግናለን የኔ ውድ ካንች ብዙ እንጠብቃለን በርቺ ቀጥይበት🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺🌺
@akramgader5467
@akramgader5467 10 ай бұрын
አሰላምአሊኩምወራመቱላሂወበረካቱሁ ማሻአላህ አሪፍ ቆይታ ነበር በርቺ የኔ ውድ ውካንመጣሽ የኔ ልዩ አሪፍትምህርትነውበርቺ❤
@qorontosmedia
@qorontosmedia Жыл бұрын
ስወላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ እህታችን ሰላምሽ ይብዛ ባልሽበት ቦታ ሁሉ አሜን በጣም ጥሩ ትምህርት ነው። ጎበዝ በርቺ
@user-ty1ht4jc2g
@user-ty1ht4jc2g Жыл бұрын
ሰላምሽ ብዝት ብዝዝት የበል የኔ መልካም እህት ዋው በጣም ጥሩ መረጃ ነው እናመሰግናለን እህታችን በርችልኝ ውዲ በቀጣይ የተሻለ የዘሽ እደምመጭ ተስፋ አለኝ 👍👍👍👍🥰😍
@Astertube23
@Astertube23 Жыл бұрын
ሠላም ሠላም ውድ የሀገሬ ልጆች ሰላማችሁ ይብዛልኝ እግዚአብሔር ሀገራችን ሠላም ያድርግልን ሠላም ፍቅር አንድነት ይስጠን ስለ መጣሽ ስለ አየሁሽ ደስ ብሎኛል ጎበዝ የኔ ጠንካራ በርቺ መጣሽአሪፍ ቆይታ ነበር የኔ ቆንጆ ከልብ እናመሰግናለን
@bintmekonentube7507
@bintmekonentube7507 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ሰላም መጣሽ ውድ ዋወወወወወ በጣም ጠቃሚ አስተማሪ የሆነ ቪድው ነው የሰራሽልን ከልብ እናመሰግናለን በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ሰላም ፍቅር አንድነት ለሀገራችን ያድርግልን❤❤😊😊❤❤😊❤😊❤😊❤😊❤❤😊
@zdtube5093
@zdtube5093 11 ай бұрын
አሰለማለይከምወራህመቱላሂ ወበረካትሁእካንሰላምመጣሽውድእህት በጣም አሪፍ ደስየሚልቆይታነው ሀገራችንን አላህሰላምንፍቅርን አድነትን መተሳሰብን አብዝቶይስጥልን
@-tgtube3273
@-tgtube3273 Жыл бұрын
ጎበዝ የኔ ውድ በርችልን በጣም ጠቃሚ የሆነ ትምህርት ነው ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው በመልካም ስራሽ ቀጥይበት ለነበረን ቆይታ ከልብ እናመሰግናለን
@asafaberan
@asafaberan Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ለዝቤት ይሁን እኩን በሰላም ማጠሺ እግዚአብሔር ይመሰጌን አርፍ ነገር ነዉ የለቆቄ እድየቅ ስለረደሺ እናመሰግናለን ደስ የሚል ።
@bezyyoutube4720
@bezyyoutube4720 10 ай бұрын
ሠላም ጤና ይስጥልን ዉደ እኳን ሰላም መጣሽ የኔዉድ በጣም የሚሰሪዉ ቢዶወ በጣም ጠቃሚ ነዉ እናመሰግናለን በርች ዉደ ሀገራችንን ሠላም ፍቅር አንድነት ያምጣልን ያረብ በዱአ በፆለት አንረሳሳ ❤
@fikir-yashenifal
@fikir-yashenifal Жыл бұрын
ሰላምሽ ይብዛልን ቃልየ።የምወድሽ እንኳን ፈህና መጣሽ ጥሩቆይታነው ተባረኪልኝ አሪፍ ትምህርት ነው በርች
@birhanwoloyetube1002
@birhanwoloyetube1002 8 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ላንች ይሁን ዋውውው በጣም አሪፍ ነው የምታሳይን ያወቁትን ማሳወቅ ደግነት ነው እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ ሰላምና ፍቅርን አንድነትን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን አሪፍ ቆይታ ነበር በርች🎉🎉🎉
@Asnayoutube
@Asnayoutube Жыл бұрын
Well come baga Naga dhuftani barumsa gaarii. Obboleeti koo ebifami dachadha dhuga baayee bareda nu faaydaa maata.duree barde fidee gaalatomi ebifami jaabadhu itti fufii haalumaa kaani ❤
@tube20134
@tube20134 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላምሽ በክርስቶስ ይብዛልኝ በጣም ደስ የሚል አፕልኬሽን ነው እያሳየሽን ያለሽው ከልብ ነው የምናመሰግነው እህታችን በዚሁ ቀጥይበት
@helenabebe7717EGZERU
@helenabebe7717EGZERU Жыл бұрын
ሰላም ሰላም እህቴ እንዴት ነሽ ስራ ጤና ሁሉ ሰላም ነው ወዴ በጣም ጥሩ ግዜ አሪፍ ቆይታ ነበር ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን እህታቺን ዋውውውውው ውውውውውውው የኔ ቅን ከልብ እናመሰግናለን ክበሪልን እህታቺን
@yebrhwatatretub4928
@yebrhwatatretub4928 10 ай бұрын
ሰላም ሰላም እንኳን ደህና መጣሽ ማማዬ ዋውው እጅጉን በጣም አሪፍ ነው ። ይሄን የመሰለ ነገር ስላሳየሽን እናመሰግናለን እህት አለም። ሀገራችንን የሰላም የአንድነት የመተሳሰብ ምድር ያርግልን ሁሉም ነገር ውበት ያለው በሰላም ውስጥ ነው ።
@ekrW
@ekrW 11 ай бұрын
ሰላም ሰላም ቃልየ እንኳን ሰላም መጣሺ ዋው በጣም አሪፍ አስተማሪ ትምህርት ነው በጣም ቆንጆ ነው ቀጥይበት የኔ መልካም ፈጣሪ እውቀትን በእውቀት ላይ ይጨምርልሺ
@20MF766
@20MF766 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቃሊየ እንኳን ሰላም መጣሽ እህታችን ዋወወወወወወ በጣም ደስ የሚል አስተማሪ ነው ውዴ በጣም እናመሰግናለን ክበርልን ውዴ በርች ካንች ብዙ እንጠብቃለን ❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊❤😊😊❤❤😊❤😊
@habtamyoutube9480
@habtamyoutube9480 Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላመ እግዚአብሔር ይብዛልሽ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን ዋው ደስ እሚል መረጃ ነው ያሳየሽን እናመሰግናለን በርችልን🎉
@barekatyoutube5196
@barekatyoutube5196 10 ай бұрын
ሰላም ጤና ይስጥልኝ ውድ እህታችን እንኳን በሰላም መጣሽልን የኔ መልካም ዋውውው በጣም አስፈላጊ ነገር እና አመሰግናለን በርችልን እግዚአብሔር ለሀገራችን ለሁለችን ያብዘልን አሜንንን
@kidist-cd7gz2ut3e
@kidist-cd7gz2ut3e 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ሰላም ሰላም እህታችን እንኳን ደህና መጣሽ በጣም ጥሩ እና ስቸብቀው የነበረ ነው እጅግ በጣም እናመሰግናለን 🎉🎉🎉❤❤❤
@bitibahrain
@bitibahrain Жыл бұрын
ላም ላንች ይሁን እህታይን እንኳን ደና መጣሽ ስላሳየሽን ጠቃሚ ቪድዮ ከልብ እናመሰግናለን ያወቁትን ማሳወቅ መልካምነት ነው ክበሪልን አሪፍ ቆይታ ነበር
@batitube3367
@batitube3367 Жыл бұрын
ሠላምሽ ይብዛ ቃልየ እንኳን ሠላም መጣሽ ስተቶችን ነበረኝ ታግ ሳደረግ ሀሪፍ ትምህርት አገኝቸበታለሁ በርችልን የኛ ቅመም ሰላም ለሀገራችን ይላክልንንንን
@betietomedia7778
@betietomedia7778 Жыл бұрын
ሰላም ሰላም ቃዬዬዬዬዬ የኔ መልካም ሰላምሺ ይብዛልኝ ጥሩ ለሁላችንም ጠቃሚ ቢዲዮ ነው እናመሰግናለን ሀገራችንን ሰላሞን ይመልሰልን🙏💚💛❤
@hawabrand
@hawabrand 11 ай бұрын
ሰላም ሰላምሽ ይብዛ እካን በሰላም መጣሽ ዋውው ቃልየ በጣም ጠቃምነው ለዩቶበሮች ውደ በርች እናመሰግናለን❤🎉በጣም ሀሪፍ ቆይታ ነበረን ስለነበረን ቆይታ እናመሰግናለን ሰላምፍቅር ለሀገራችን ለህዝባችን
@user-rj5zn7qo6s
@user-rj5zn7qo6s Жыл бұрын
ሰላም እዚህ ቤቶች እዴት ናችሁ ሰላማችሁ ብዝት ይበል እህቴ በጣምጨአሪፍነገረ ነው ያሳየሺኚ በረች መሸአላ ያወቁትን ማካፈል አላህይወዳል በረቺ ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን
@seadifamily
@seadifamily 10 ай бұрын
selam selam እንኳን ደና መጣሽ ውዴ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልኝ ፈጣሪ ለሀገራችን ሰላም ያድረግልን እኛንም አንዳችን ለአንዳችን የምንተዛዘን ያድረግን ዘረኝነትንና ችግርን ያጥፍልን ከጥላት ከሸረኛ የፀዳች ያድረግልን ፍቅር ሰላሙን ያብዛልን እርስ በርሳችን የምንዋደድ ያድረገን ያረብ
@yegeterljtube925
@yegeterljtube925 10 ай бұрын
ሰላም እዴት ነሽ ቃልየ እንኳን ደና መጣሽ የውነት በጣም አሪፊ ትምርት አዘል ነገር ነው ለኛ በጣም አስፈላጊ ነገር ነው ብር ያርግሽልን እናመሰግናለን
@amoutube
@amoutube Жыл бұрын
እግዚያብሔር ይመስገን እንኳን ደና ቆየሸን እህታችን የእውነት ጠቃሚ ትምርት ነው ከልብ እናመሰግናለን በሌላ ቪድዬ እንጠብቅሻለን በርቺ ሰላም ፈቅር አንድነት ለሀገራችን ይሁን አሜን
@emafikir21tube
@emafikir21tube Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንዴት ነሽ ሰላምሽ ብዝት ትርፍርፍ ይበልልሽ እንኳንም በሰላም እና በደሕና መጣሽ ዋው በጣም ምርጥ ነው እናመሰግናለን እግዚአብሔር ሃገራችን ሰላም ያድርግልን👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@Fetah90
@Fetah90 11 ай бұрын
አሰላሙአለይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እኳን ደህና መጣሽ ስለመጣሽ ደስ ብሎናል ባለሽበት ሰላምሽ ይብዛልኝ ዋውው በጣም አሪፍ ስራ ነው እናመሰግናለን የኔ መልካም ክበሪልን ውድ የሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሰላማችሁ ይብዛ አሪፍ ቆይታ ነበር በርች ውደ
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
Rozmarin tea ጥዑም ዝኾነ ናይ አዝማሪኖ ሻሒ መድሓኒት ንብዙሕ
9:19
Eldana kitchen ኢልዳና ኪችን
Рет қаралды 145
የዘማሪ ዲያቆን አቤል መክብብ መዝሙሮች
1:04:37
ተዋሕዶ ሃይማኖቴ
Рет қаралды 6 МЛН
Best father #shorts by Secret Vlog
00:18
Secret Vlog
Рет қаралды 22 МЛН