Fikeraddis Nekatibeb - Algebagnim 𞥑 አልገባኝም - New Ethiopian Music 2022(Official Live Recorded Video)

  Рет қаралды 6,148,048

Fikeraddis Nekatibeb

Fikeraddis Nekatibeb

Жыл бұрын

#fikeraddis_nekatibeb #ethiopian #newethiopianmusic #ethiopianmusic #habesha #habeshamusic
ፍቅርአዲስ ነቃጥበብ - አልገባኝም
ዜማና ግጥም - አበበ ብርሀኔ
አሬንጅመንት - ሙሉጌታ አባተ
ሙዚቃ ቀረጻ እና ሚክሲንግ - ዳግማዊ አሊ
ሪ-አሬንጅመንት - ሬቮሉሽን ባንድ

Пікірлер: 2 700
@adugnafulas3746
@adugnafulas3746 Жыл бұрын
ከ26 አመት በሃላ በጣም ዉብ ሆኖ ዛሬም ከልጆቻችን ጋር አዳመጥንሽ ዉብ ድምፅ
@biranebirane2192
@biranebirane2192 Жыл бұрын
Bedgamanew. Enda
@adugnafulas3746
@adugnafulas3746 Жыл бұрын
አዎ በድጋሚ ነዉ። 1989 ነበር የታተመው ። ለእኔ ትዝታ ሲሆን ለልጄ አዲስ ዘፈን በለዉ
@dansoltube3474
@dansoltube3474 Жыл бұрын
Are yanchis yegud new endew mnun setesh techeyalesh!!!!
@natnalebulti3845
@natnalebulti3845 Жыл бұрын
@@adugnafulas3746 89 ene siweled 😍😍
@nannynanny789
@nannynanny789 Жыл бұрын
👉😍😍😍
@amanuelkassahun8466
@amanuelkassahun8466 Жыл бұрын
ሙዚቃ መኖሩ ትዝ እሚለኝ እንደዚህ አይነት የባንድ እና የድምፅ ጥምረት ሳይ ብቻ ነው🥰🥰🥰
@AwolMaru
@AwolMaru Күн бұрын
የፍቅር አዲስ ሙዚቃ በጣም ውብና ማራኪ ከመሆኑ የተነሳ ሙዚቃሺን ስሰማ ስሜቴ በሙሉ ደስተኛ ይሆናል።ፍቅር ያንቺን ሙዚቃ ከጓደኞቼ ጋር ስንደሰትበት ነው የምንውለው ዘላለም ኑሪልን አንድም ነገር እንዳያገኝሺ።
@rosros2629
@rosros2629 Жыл бұрын
ለኔም አልገባኝም ያቺ ድምፅ እየባሰበት መምጣቱ 😍
@yilem1073
@yilem1073 Жыл бұрын
ይሄንን ዘፈን ሳዳምጥ ልጅነቴን ነው ያስታወሺኝ ያንን ጣፍጭ ጊዜዬን 💚💛❤️ያ ጊዜ እንዴት እንደናፈቀኝ
@kurabiruke8424
@kurabiruke8424 Жыл бұрын
😉
@53067
@53067 Жыл бұрын
በጣም
@mokaruth6301
@mokaruth6301 Жыл бұрын
እውነት እኔም❤
@hibretdessalegn1498
@hibretdessalegn1498 Жыл бұрын
Me too.
@utopiaabyssiniya1013
@utopiaabyssiniya1013 Жыл бұрын
እኔንስ👌👌👌
@zeko-power
@zeko-power Жыл бұрын
❣💔...ጋሽ ጥሌ ያደነቀው ብቸኛው የዓለማችን 😍ድምጽ🤩
@GunaTimesWorld-yb2ng
@GunaTimesWorld-yb2ng Жыл бұрын
የሙዚቃችን ከፍታ የግጥም መድበል የዜማ ጣዕም ሁሌም የድንቅ ብቃት ባለቤት ናችሁ፡፡
@mulukentigabuchanie9155
@mulukentigabuchanie9155 Жыл бұрын
ፍቅርዮ ሺ ዓመት ኑሪልን፡፡……አቤት ድምፅ!! አቤት የባንዱ ብቃት!! 100%
@bekibelay4906
@bekibelay4906 Жыл бұрын
የኛ የምንጊዜም አዲሳችን ፍቅርአዲስ ነቃዓጥበብ 💓💓💓 እረዥም እድሜና ሙሉ ጤና 🙏🙏🙏
@bizuayehubekele5860
@bizuayehubekele5860 Жыл бұрын
Amen
@resercherrespondant6638
@resercherrespondant6638 10 ай бұрын
እንደ ሀገር መከራ አለብን ዘፈን ትተን በመንፈሳዊ ቅኔ በመዝሙር በመንፈሳዊ ተግባር እርስ በእርስ እንነጋገር
@hiwotloha9070
@hiwotloha9070 Жыл бұрын
የማያረጅ ድምፅ የማያረጅ ቁመና ተክለሰውነት ፍቅርዬ ኑሪልን ምርጥ ስራ💝👌
@ethiotube6379
@ethiotube6379 Жыл бұрын
ደምሪኝ ቆንጂት
@abdelashalo1244
@abdelashalo1244 Жыл бұрын
ፍቅር አዲሥ በልጅነቴ አሰላ ሀይስኩል ውስጥ ተማሪ ሲገባና ሲወጣ እንዲሁም እረፍት ሠዓት ይከፈትልን ነበር።ያኔ ውስጤ ገባች፣አሁንም አለች፣ወደ ፊትም እሷንና ፀጋዬ እሸቱን ማንም ፈልቅቆ አያወጣቸውም።ምክንያቱም አልገባኝም እኔ።ውድድድድድ ኑሩልኝ።ድርስ የአበበ ብረሓኔ ሥራ አጥንት ሰብሮ ይገባል።
@danile
@danile Жыл бұрын
የኔ የዘላለም ምርጥ ድምፃዊ ፍቅር አዲስ ነቃጥበብ እንደ ስምሽ ፍቅር እንደ አባትሽ ስም ጥበብን ያነቃሽ የሙዚቃ ንግስት ነቃ ጥበብ እረጅም እድሜ ከመላው ቤተሰብሽ
@yw-ox7em
@yw-ox7em Жыл бұрын
መድረክ ላይ ሪከርድ ላይ ተመሳሳይ ድምፅ ብቃት 100% ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥሽ እስከ ቤተሰቦችሽ።💎
@user-zb7kt5pc9p
@user-zb7kt5pc9p Жыл бұрын
የሀገራችን ባንድ አንጋፋዎቹ በሚጫወቱበት ዘመን የተለየ ውበት ነበረው ቅንብሩ የነበራቸው እውቀት የታከለበት ስለነበር ጆሮን የሚስብ ነበር አሁን የሌላው አለም አፍሪካን ሙዚቃ የነጮቹም የአረቦቹም የእድገት ደረጃቸው ለውጥ ትመለከትበታለህ ወደአገራችን ስንመጣ ገና አልተሰሩም እንኳን ሊያድግ ጆሮ ጥሩ ነገር መስማት ይፈልጋል
@EthioMusika97
@EthioMusika97 Жыл бұрын
Fikeraddis nekatibeb Algebagnim best lyrics vido 👇 kzfaq.info/get/bejne/r9ugrZiL2rapZ4U.html
@haymanotayele7836
@haymanotayele7836 Жыл бұрын
Ene wuste weyra gitim ke enkuskasewa degagemkut moral nech behulum edme yemedemet tetsieno yefeterech
@hbereketbeki4795
@hbereketbeki4795 Жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ
@solosolo2358
@solosolo2358 Жыл бұрын
Really ? she is lip singing you have that sound on open space. She has a great voice no doubt. I love her voice
@johnyohannes9233
@johnyohannes9233 Жыл бұрын
የሚገርም ነው!! ያንቺ ብቃት፣ የባንዱ ጥራት፣ የመድረኩ ውበት መቼም ከማይሰለች ውብ ዘፈን ጋር ተሰናሰለዋል። ይህ ስራ ዘመን ይሻገራል።
@semirmohammed7
@semirmohammed7 Жыл бұрын
የበሰለ ሰው አስተያየት 👍🙏
@marthagirma5231
@marthagirma5231 Жыл бұрын
Emtgermign ❤️❤️❤️ kal yelegnm
@ameer9102
@ameer9102 Жыл бұрын
👌
@sdetegnawahewan
@sdetegnawahewan Жыл бұрын
እኔ ኦረሞ ነኝ ለዛውም ኩሩ ኢትዮጵያዊ❤ አማራዎችን በጣም ነው የምወዳችሁና የማከብራችሁ! ደግሞ አማራና ኦረሞ እንደሚባለው እሳትና ጭድ አድለም❤❤❤ ONE ETHIOPIA 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹 Ani Oromoo waan ta'eef kanan isin jaalladha, isin kabaju, Amaarota habashaa boonsaa! Akkasumas akkuma Amaaraa fi Oremoo ibiddaa fi qorqorrootu jira, ETHIOPIA TOKKO kzfaq.info/love/KgIGOLqE-i78r4IfPc7gcQ
@asniethiopia9085
@asniethiopia9085 Жыл бұрын
@@sdetegnawahewan 🙏🙏🙏❤❤❤
@dawitteklay1362
@dawitteklay1362 Жыл бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰 የኛ የምንጊዜም አዲሳችን ፍቅርአዲስ ነቃዓጥበብ 💓💓💓 እረዥም እድሜና ሙሉ ጤና 🙏🙏🙏 um from eritrea
@JoYib-ih7vn
@JoYib-ih7vn Жыл бұрын
አማራዎች ፍቅር ናችሁ ስወዳችሁ
@hamiddino7826
@hamiddino7826 Жыл бұрын
እንደኔ ደጋግሞ የሰማ 😘🥰🥰
@suzisuzi4983
@suzisuzi4983 Жыл бұрын
Are ename dagagma new yesamwete
@foziyamohammad7257
@foziyamohammad7257 Жыл бұрын
ደጋግሜ
@blenbbbb3090
@blenbbbb3090 Жыл бұрын
እኔ ♥
@greateview.4366
@greateview.4366 Жыл бұрын
She is #1
@bereketabate8292
@bereketabate8292 Жыл бұрын
Ene 😂
@looniesey4428
@looniesey4428 Жыл бұрын
እውነት ፍቅር እንደስምሽ ነሽ: ጥበብ ዋና ኣለው እሚባለው እንደዚ ነው የጥበብ ሰው ነሽ የኢትዮጵያውያን ቅርስ ንፁህ ኢትዮጵያዊት ነሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር በሙሉ ጤና እና ፍቅር እንዲያኑራቹ እመኝልሽ አለሁ❤❤❤❤❤❤❤❤
@mikamiko824
@mikamiko824 Жыл бұрын
ከጎንደሬም በላይ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ለንገሩ ጎንደሮች በ ኢትዮጵያዊነት አይታሙም ማዲን ስላጣሽው አዝናለው
@hanasador3723
@hanasador3723 Жыл бұрын
ዋዉዉዉዉዉዉ
@tayechgmeskel9087
@tayechgmeskel9087 Жыл бұрын
ይሄንን ሙዚቃ መቼ እንደምጠግበው አላቅም የእኔ አንበሳ ፍቅር።
@et5819
@et5819 Жыл бұрын
የባንድ ሙዚቃ እንዲህ አንጀት ያርሳል 👍🙏🙏
@metagesayelign7871
@metagesayelign7871 Жыл бұрын
ተዓምር የሆንሽ ሴት 🥰🥰 የቀድሞዎቹ ሁሉ እንዲህ በመድረክ ቢቀረፁ እና በምርጥ ጥራት ዳግም ብትሰጭን 🤲
@yeabsirashiferaw36
@yeabsirashiferaw36 Жыл бұрын
የኔም ሀሳብ ነው
@yedrosew9319
@yedrosew9319 Жыл бұрын
በጉጉት እንጠብቃለን ❤❤
@zewduloye2310
@zewduloye2310 Жыл бұрын
Lik nah
@hasen846
@hasen846 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ልብ ሰንጥቆ አንጨት ውስጥ የሚገባ እድሜሽን ያርዝመው አቦ ስወድሽ የኔ መፅናኛየ
@okashaadigo2890
@okashaadigo2890 Жыл бұрын
uffff mn lbel bcha 👍👍👍💋 kelba kemewudeda ene erase algebagnimm🤭🙏🙏🙏🙏
@brukbriye2359
@brukbriye2359 Жыл бұрын
ተአምር ነው ፍቅር የሀገራችንን ሙዚቃ ከዳዴ ወደ እርምጃ አስኪደሻል ትለያለሽ ማሊ ካፍሪካ ብትመራንም ለዘመናት ሡዳን ብትበልጠንም እድሜ ላንቺ በኛ ኩራታችን ባንቺ ድምፅ ኢትዮጵያ ደሞ በፍቅር አዲስ ትፎካከራለች እንኮራለን ስላለሽን አንቺ ሁሉም ሊያከብርሽና የሠጠሽንን ነገር ክሬዲት ሊሠጥሽ ይገባል
@user-pb9gt3fy2f
@user-pb9gt3fy2f 11 ай бұрын
እኛ ገብቶናል እያንዳንዷ ግጥም ታስቦበት መሆኑ ያስታውቃል እድሜህን ያርዝምልን መምህር አብይ ይልማ ፍቅር አዲስ ግን ፈጣሪ ልቦናሽን ይመልሰው
@getachewwolela337
@getachewwolela337 11 ай бұрын
ትክክል ብለሃል
@TruthEz
@TruthEz 11 ай бұрын
የግጥሙ ትርጉም እነ አብይ እንዳሉት ከሆነ ፡ ማርከሻውን ሌላ ሙዚቃ ብትሰራ መልካም ነው።
@bezawit993
@bezawit993 6 ай бұрын
😂😂😂
@abdukamd
@abdukamd 4 ай бұрын
Yemr ant bcha neh yeteredahew
@abdukamd
@abdukamd 4 ай бұрын
Ena bcha yemeslegn nbr bezih music ymewezagebew
@frehiwotlemma1032
@frehiwotlemma1032 Жыл бұрын
የኔ የምንግዜም አንደኛ ነሽ፣ ልዩ ነሽ፣ የሚገረመኝ ድምፅሽ ብቻ አይደለም እንቅስቃሴሽ ነፃነትሽ ልዩ ነው!!!!!! አምላክ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ አዲስዬ!!!!!!!!!!!
@samebeyene1197
@samebeyene1197 Жыл бұрын
ሰው እንዴት በዚህ ደረጃ እያደር እየጨረ እንደሚሄድ ጌታ ይወቀው ....... የባንድስ ቅንብርና ብቃት .....👍👍👍 አቦ ይመቻቹህ ምርጥ ነገር ነው ምትኽ ለግዜው አላገኝሁለትም 👍👍👍👍
@helinakibebe5289
@helinakibebe5289 Жыл бұрын
ይህንን ሙዚቃ በዚህ ድንቅ የአጨዋወት ብቃት፤ የድምጽ ጥራትና ውህደት አዘጋጅተው ላቀረቡልን ለፍቅርአዲስ፤ለባንዱ አባላት፤እና ሳውንድ ኢንጂነር ዳግማዊ አሊ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ We have to give a great thanks to Fikradis,the members of the band,and sound engineer Dagmawi Ali 👏👏👏👏👏👏 👏
@mgr761
@mgr761 8 ай бұрын
አድናቂሽ ብቻ ሳይሆን የድሮ ድሮ ባለትዝታ ማለትም በሀገር አገልግሎት : ሰላም ፍቅረ አድስ ነቃጥበብ እድሜና ጤና የሰጠን አምላካችን አሁንም አይለየን : እወድሻለሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@fitsumhagos5899
@fitsumhagos5899 Жыл бұрын
ያንቺ ድምፅ እራሱ አልያዝ ብሎኝ አልገባ ብሎኛል!❤❤❤
@abrhamkassa4826
@abrhamkassa4826 Жыл бұрын
የማይቀዬር ድንቅ ተስረቅራቂ ድምፅ!!! ሳደንቅሽ ከልቤ ነው ጎንደር ያፈራችሽ ብርቅዬ ልጅ!!!
@thegunners8214
@thegunners8214 Жыл бұрын
አልገባኝም........ ያበደ ስራ ነው! አጨብጭበናል 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ethiorecords131
@ethiorecords131 Жыл бұрын
የኔ ፍቅር ጣፋጭ የልጅነት ጊዜዬን የምወደውና የማስታውሰው በአንቺ ዘፈኖች ምክንያት ነው፣ በሚገርም ሁኔታ፣ በማይዋዥቅ አቋም እነሆ ዛሬም በሚገርም ብቃትሽ እየተገረምኩ ዘፈንሽን እያደመጥኩት ነው! 1000 አመት እድሜ ተመኘሁልሽ
@victoriamuthoni6923
@victoriamuthoni6923 Жыл бұрын
Just found my STRESS therapy from this beautiful legend,love from KENYA
@nobird7109
@nobird7109 Жыл бұрын
መንግስት ሆይ እነ ሣንቾን እሠርልን😜 አቤት ድምፅ!!🙏አቤት የባንዱ ብቃት!!🙏100%✌️
@user-pw4re4li2n
@user-pw4re4li2n Жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@ruhama2017
@ruhama2017 Жыл бұрын
Kkkkkkk
@mahletfenta3527
@mahletfenta3527 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂😂
@yohannesmurad9232
@yohannesmurad9232 Жыл бұрын
Fkrya edesmsh fkr eko nesh swedsh eko
@user-gc9me3nq1c
@user-gc9me3nq1c Жыл бұрын
ኧር በሳቅ
@kokiayele6391
@kokiayele6391 11 ай бұрын
ፍቅር ...ፍቅር በዚህ ዘመን እንኳ ትርጉሙ እራሱ ጠፍቷል። Thank you
@ቅንነትቲዩብ-kininetube
@ቅንነትቲዩብ-kininetube Жыл бұрын
ፈርጦቹ መተኪያ አጣንላቹኮ ።ወርቃማ ዘመን ወርቅ የሆኑ አርቲስቶቻችን ሁሌም ውድ ናቹ።የምወደውን የልጅነት ጊዜን አስታወሻችውኝ ክበሩልኝ ረጅም እድሜ ና ጤና ተመነው ለሁላችውም ፍቅርዬ ትለያለሽ 🌺🌺🌺🌺🌺
@JahAdam
@JahAdam Жыл бұрын
ፍቅርዬ ግሩም ድንቅ ብቃት ትናንትም ዛሬም ነገም፤ የመድረክ አቀራረብሽ እና ከሙዚቀኞቹ ጋር የምታደርጊው ጨዋታ ሁሉ ውብ ነው!
@gara19ab.205
@gara19ab.205 Жыл бұрын
ፍቅር ሌሎቹንም በነካ እጅሽ...ጥሩ የልጅነት ትዝታዎቻችን ናቸው።እንጠብቃለን !!!
@bethelhemmekonnen5392
@bethelhemmekonnen5392 Жыл бұрын
አረ ለጄ ስትነሳም ስትበላም ይአኤን ዘፈን ክፈቱእያለች ነው❤❤❤❤❤
@selamethio2188
@selamethio2188 Жыл бұрын
Can't stop listening fikr አቤት ድምፅ !!እባክሽ ቶሎ ቶሎ ነይ እባክሽ 😍😍😍😍
@bezaneshwebetu8200
@bezaneshwebetu8200 Жыл бұрын
እደኔ ይሄንን ዘፈን ደጋግሞ የሰማ ያለ አይመስለኝም የሚገርም ብቃት ከነባንዱ ከነአለባበስሽ የአእውነት ፍቅር ነሽ ለኔ ደሞ ዘፈኖችሽ በሙሉ ትዝታዎቼ ናቸው ❤
@mulugetadese5101
@mulugetadese5101 Жыл бұрын
አሁን ጆሮአችን እረፍት አገኘ እማይጠገብ ስራ ❤🙏🙏
@MRK-mz2ck
@MRK-mz2ck Жыл бұрын
ዘፈን በናተ ግዜ ቀረ ብለን ነበር እንኳን ደና መጣሽ 🇪🇹🙏🇪🇹🙏
@yeshanbelmesele1171
@yeshanbelmesele1171 Жыл бұрын
እውነት ፍቅር እንደስምሽ ነሽ: ጥበብ ዋና ኣለው እሚባለው እንደዚ ነው የጥበብ ሰው ነሽ የኢትዮጵያውያን ቅርስ ንፁህ ኢትዮጵያዊት ነሽ እንወድሻለን እናከብርሻለን ከነቤተሰቦችሽ እግዚአብሔር በሙሉ ጤና እና ፍቅር እንዲያኑራቹ እመኝልሽ አለሁ::
@Maroha-wy5mz
@Maroha-wy5mz Жыл бұрын
አቤት እርጋታ ከውበት ጋር ፍቅር ምርጥ ነሽ እኮ የአበበ ቀበጥ❤❤❤
@L_E_M_I-12
@L_E_M_I-12 Жыл бұрын
ይገርማል !!!ብዙ ወደሆላ ተመልስን በትዝታ ፍቅር ዕድሜውን ከጤና ጋር ያድልሽ የማርያም ልጅ ቸሩ መድሃንያለም ❤🙏
@etagetesfaye6049
@etagetesfaye6049 Жыл бұрын
አንደኛ ነሽ፣ ልዩ ነሽ፣ የሚገረመኝ ድምፅሽ ብቻ አይደለም እንቅስቃሴሽ ነፃነትሽ ልዩ ነው!!!!!! አምላክ እድሜ እና ጤና ጨምሮ ይስጥሽ አዲስዬ!!!!!!!!!!!
@aleferej7014
@aleferej7014 Жыл бұрын
ምርጥ ዘፈን ምርጥ ዘፋኝ ምርጥ የመድረክ ብቃት እና መቆጣጠር በሁሉም 100/100❤❤❤❤👍👍👍👍👎👎
@sultansermolo5396
@sultansermolo5396 Жыл бұрын
ይህንን ሙዚቃ በዚህ ድንቅ የአጨዋወት ብቃት፤ የድምጽ ጥራትና ውህደት አዘጋጅተው ላቀረቡልን ለፍቅርአዲስ፤ለባንዱ አባላት፤እና ሳውንድ ኢንጂነር ዳግማዊ አሊ ምስጋና ይገባቸዋል፡፡ We have to give a great thanks to Fikradis,the members of the band,and sound engineer Dagmawi Ali !!
@njadnjad3902
@njadnjad3902 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@rozpromotionplc
@rozpromotionplc Жыл бұрын
በእንግሊዝኛህ ግን 20 አመት ሊፈረድብህ ይገባ ነበር ! እንዳትደግመው አደራ 🙄🙄!!
@KororFXelitepro
@KororFXelitepro Жыл бұрын
i will meet this band if i come to ethopia. Love and respect.
@tedocinema4051
@tedocinema4051 Жыл бұрын
ዳግማዊት አሊ ጀለስ ኮመንት 🥱🤗😂😂
@nahommelaku6285
@nahommelaku6285 11 ай бұрын
it is not for a man but for Evil Spirit.
@Yotor_Tube
@Yotor_Tube Жыл бұрын
ተስገብግቤ የምሰማው ስራ ያንችንና የባለቤትሽን ነው 😍😍
@BtctoMoon101
@BtctoMoon101 Жыл бұрын
Lovely music, voice and lady much love ❤❤❤❤🇪🇷🇪🇹🇪🇷🇪🇹🇪🇹🇪🇷🇪🇷🇪🇷🇪🇷
@fati16
@fati16 Жыл бұрын
ፍቅር ጥዑም ዜማሽን ስላስቆመቆምሽን እናመሰግናለን ። ሌሎችንም በአዲስ ብታከርቢልኝ ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን ። እንወድሻለን
@tesfahunegnseid468
@tesfahunegnseid468 Жыл бұрын
በዘመናት መካከል የማይቀየር ድምጽና ስብዕና ነው ያለሽ። እግዚአብሔር ረዥም እድሜና ጤና እንዲሰጥሽ ምኞቴ ነው። ፍቅራችን!
@enku7630
@enku7630 Жыл бұрын
ድንቅ ሙዚቀኛ የአገርም ባለውለታ። ጦሩ ባለበት ሁሉ ፍቅር አለች። እናመሰግናለን። I wish you a long live.
@amennmedia6096
@amennmedia6096 Жыл бұрын
ይህን ሙዚቃ ስሰማ በሰው ሚዘፈን አይመስለኝም ..ይህም ድምጽ ያረጃል ...ድንቅ
@user-ih3mu9vo7d
@user-ih3mu9vo7d Жыл бұрын
እንደ ወይን በቆየ መጠን የሚጣፍጥ ድምጽ💚💛❤️
@user-ct3ob7ir3l
@user-ct3ob7ir3l Жыл бұрын
ሞክሽዬ በጣም ነው የምወድሽ ዘፈኖችሽ ሁሉ መፅናኛዬ ናቸው እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ይስጥሽ ❤❤❤❤❤
@bekibeki8357
@bekibeki8357 Жыл бұрын
ምን አይነት ምታት የሆነ ድምፅ ነው 💕💕💕 ባንዱ እራሱ በጣም ነው የሚያምሩት
@rutamebratu1851
@rutamebratu1851 Жыл бұрын
በናንተ ልክ ሙዚቃ እንዳልተሰራ እንዳልተከበረ ዛሬ የማንም ማላገጫ መሆኑ በጣም ያሳዝናል ብቻ ከበሪልን ፍቅርዬ ❤️❤️❤️❤️❤️👍👍
@kmthailu2262
@kmthailu2262 Жыл бұрын
የመድረክ ሰው ነሽ። ድንቅ ነው
@fretube757
@fretube757 Жыл бұрын
ሙሉ አልበሙን ስሪልን አቦ❤
@Filseta
@Filseta Жыл бұрын
1988,የልጂነቴ ዘመን። ከጪንቀት ነጻ የነበርኩበት አሁን በቀን50ግዜ አብዳለሁ በኑሮ ውድነት😭😭😭😭😭🙋
@ethiotube6379
@ethiotube6379 Жыл бұрын
እንደማመር👍
@rahelnigusse3201
@rahelnigusse3201 Жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@ethiosenytube2138
@ethiosenytube2138 Жыл бұрын
😆😆😆😆
@Duretegobba
@Duretegobba Жыл бұрын
Happy and sad
@eyutesfaye
@eyutesfaye Жыл бұрын
እበዳለው ነው ያልሽው
@debebetessema7649
@debebetessema7649 15 күн бұрын
የማይጠገብ ሙዚቃ። በድምጽና በውበት የተካነች ኢትዮጵያዊት እድሜና ጤና ይስጥልን።
@birehanutefra701
@birehanutefra701 Жыл бұрын
ምርጥ ድምጽ ምርጥ ባንድ አቤት ዘመን ተሻጋሪ ማለት ይህ ነው የመድረክና የሪከርድ ድምፅ ተመሳሳይ ጀስይላል ትዝታ ቀስቃሽ ዘፈን
@gigi_shebabbawfan
@gigi_shebabbawfan Жыл бұрын
ፍቅር አዲስ የመድረክ አያያዝ እና የሚገርም ተስረቅራቂ ድምፅ ያላት እንቁ ሴት ባለቤቷ አበበ ብርሀኔ የግጥም እና ዜማ ደራሲ ክብር ይገባዋል እነዚህ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎችሽን እንዳዲስ ስለስራሻቸው እናመስግናለን ሌሎቹንም ስራዎችሽን ስሪልን ለምሳሌ አማረብህ አሉ ፀጋህ እንደ ሻማ እሚለው ዘፈንሽን ብትስሪልን
@amenselomon7711
@amenselomon7711 8 ай бұрын
❤❤
@user-tk5li4rc5d
@user-tk5li4rc5d Жыл бұрын
ከማይበላሹ ባህሪያት ውስጥ በ1ኛ ቆሮንቶስ ውስጥ ከሁሉ የሚበልጠው "ፍቅር" ነው እንደ ስምሽ ነሽ ❤️❤️❤️
@yw4039
@yw4039 Жыл бұрын
Andegna korentos😄😄😄🤔
@dtube537
@dtube537 Жыл бұрын
ድምጽሽ ምትሃት ነው 👏👏👏 ብቃት ያለው የሙዚቀኞች ስብስብ 👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏
@imaan2449
@imaan2449 Жыл бұрын
እኔ በተወለድኩበት 1989 አ.ም የታተመ ሙዚቃ ከ 24 አመት ቡሀላም አንድ ድምፅ እንደዉዉም በተዋበ በተሻለ ባንድ ይገርማል የማያረጅ ድምፅ የማያልቅ ቁንጅና ሁሌ አድስ ነሺ ስምን መላክ ያወጣዋል ይመችሺ ንግስቷ 👸
@dessalegnbitew6477
@dessalegnbitew6477 Жыл бұрын
አንች ጀግና ዘመን የማይሽርሽ ነሽ በርች። ሌሎችንም የቆዩትን እንዲህ አድሻቸው።
@niberettadele3526
@niberettadele3526 Жыл бұрын
የአበበ ብርሃኔ ዘመን ተሻጋሪ ስራዎች ፤ ዕድሜ በማያረግበው ድንቅ የፍቅር አዲስ ድምፅ ተዚሞ !! አቤ ታሪክ ሁሌም ይዘክርሃል!! በሃገራችን ሙዚቃ ላይ ግዙፊን አሻራ አሳርፈሃልና። ቤተሰባችሁ ይባረክ!! "ፈጣሪ ኢትዮጵያንና ህዝቦቿን ይባርክ"
@user-ql9oe8mj9l
@user-ql9oe8mj9l 6 ай бұрын
ድምፅ101% መድረክ አያያዝ 101%ባንድ101% አቦ ምን አይነት መታደል ነው አፍን በ እጅ የሚያስጭን ብቃት👌👌👌👌💪💪💪💪💪
@habticasworld4422
@habticasworld4422 Жыл бұрын
YOU STILL ROCK TILL THE WHEELS FALL OFF, BEST VOCALS!!
@yonasalemayehu5198
@yonasalemayehu5198 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ ለ30ኛ ጊዜ እየሰማሁት ነዉ ኡፋፋፋ ፍቅር ይመችሽ አቦ
@maregneshyirdasho8986
@maregneshyirdasho8986 Жыл бұрын
የልጅነት ትዝታዬ❤️❤️ ይሄው በሄድኩበት ብቻዬን እየዘፈንኩ ነው መቼም ጊዜ የማይሽረው ስራ ነው እናመሰግናለን 🙏🏾
@JojoNesan11Billion
@JojoNesan11Billion Жыл бұрын
Fiker addis አንቺ ትለያለሽ ከ90ዎቹ ጀምሮ የማይረሱ የማይሰለቹ ዘፈኖች ሺ አመት ኑሪልኝ❤❤ Big Respect
@adanechbekele6905
@adanechbekele6905 Жыл бұрын
ምርጥ ፍቅርአዲስዬ ፍቅር ነሽ ሁል ጊዜ ይህ አሁን ደግሞ እንደ አዲስ ተያይዘነዋል በርቺ
@yabsiralegesse5711
@yabsiralegesse5711 Жыл бұрын
ቃላቶች ነው ያጠረሩኝ ፍቅርዬ ከሰሞኑ እያወረድኩ ከማዳምጣቸው 1989 Non stop ዘፈኖችሽ መካከል አንዱ ነው ፍቅርዬ እና አጋጣሚው እኔ እራሱ አልገባኝም..........ዘመን አይሽሬ ስራ ነው ሁሉ ነገሩ ድጋሜ ለመስራት ሀሳቡን ካመጡት ጀምሮ እንዲ ዉብ አድርጋቹ ላቀረባቹልን ትልቅ እክብሮት ይገባቿል፡፡❤❤❤👌👌👌👌
@mounmoun6574
@mounmoun6574 Жыл бұрын
❤❤❤❤
@getanehgezahegn2960
@getanehgezahegn2960 Жыл бұрын
አቤት ድምፅ በዘመን እማይለወጥ አረ በነቬሮኒካ ደነቆርን እኮ አረ አትጥፊብን ፍቅር ❤️❤️❤️
@SEP2922
@SEP2922 Жыл бұрын
🤣🤣🤣
@user-wq9ru9lr4s
@user-wq9ru9lr4s 3 ай бұрын
ምን አይነት ድንቅ ተፈጥሮ እንደሆነኮ የለሽ ስወድሽኮ ኡፍ
@mulualemkebede3818
@mulualemkebede3818 Жыл бұрын
My Mom loves You very much. When it's about music, this is the first music album that comes to my mind, i know whole the tracks and lyrics thanks to Mom, she loved "Enate taketat" the most, I love you!. (an Album from 1989 E.C.).
@Seya_ebro
@Seya_ebro Жыл бұрын
ድምፅሽ መጣፈጡን እኔ መሰክራለው አረ እኔም ለምን እንዲህ ነፍሴ እስክትወጣ እንደምወድሽ ባይገባኝም ዝንብዬ ወድሻለው ፍቅር እውነትም ፍቅር 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰 🥰ፍቅር 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹😘😘😘😘🙌🙌🙌
@mesaysermolo2935
@mesaysermolo2935 Жыл бұрын
የልጅነት ትዝዬ ነው ይሄ ድምፅ፤ በልጅነቴ ጠዋት ጠዋት ላይ ከሐረር ወደ አዲሳባ በሚመጣው አዳሪ መኪና ላይ ተከፍቶ ስሰማው ነዉ ያደኩት፤ እና በዚህ ምክንያት የፍቅራዲስ ሙዚቃ የተከፈተበት ባስ ሁል የእርሷ መኪና ይመስለኝ ነበር፡፡ ብቻ እዕሜ ይስጥሽ ክበሪ፡፡ እስቲ እንደዚህ ደግመሽ ሙዚቃን ወደ ቀደመ ክብሯ መልሻት.
@tewodrosaregay9489
@tewodrosaregay9489 Жыл бұрын
Hi my mate
@hailemikayelebekele5184
@hailemikayelebekele5184 Жыл бұрын
በምንስ ቃላቶች እንግልፀው አንደኛ ነሽ ፍቅር ባንዱ የሷ እንቅስቃሴ የሚገርም ጥምረት ሁሌ አዲስ ትዝታችን ነሽ ኑሪልን
@tinsaetilahun-hi6jb
@tinsaetilahun-hi6jb Жыл бұрын
ዋው ፍቅር የሚገርም ብቃት ነው አልገባኝም በጣም ተወዳጅ ስራሽ ነው አሁን ደግሞ እንደ አዲስ ሰዉ በጣም ወዶታል አቦ ይመችሽ
@jamailseid5602
@jamailseid5602 Жыл бұрын
ደጋግሜ ስማሁ በጣም በሚገርም ቅንብር እንደአዲስ የተሰራው በዛላይ ያንች ብቃት !የሙዚቃ መሳሪያ ተጫወቾች❤❤❤❤::
@leulhail7949
@leulhail7949 Жыл бұрын
የሆነ ጊዜ አቤ ኢንተርቪው ሲደረገ መዝፈን እንደ ንግግር የሚቀላት ሲል ነበር፡፡ድንቅ አዚያዜያም ፍቅር…Thank you!!!
@minilikshawa3559
@minilikshawa3559 9 ай бұрын
ይህ ሙዚቃ በጣም ነው ውስጤን የሚረብሽኝ ባጣም ነው የሚወደው 1993 never forgotten ,remember me missed my best friend of RTA
@HLe52
@HLe52 Жыл бұрын
የሚገርም ነው! እኔ እንዴት እንዲህ ሊሰማኝ እንደቻለ ግራ እየተጋባሁ ነበር! ምክንያቱም ሉሙዚቃ ያለኝ ትኩረት ከድሮው ስለቀነሰ ደርሶ እንደልጅነቴ በስሜት ተውጬ መቁጠር ከምችለው ድግግሞሽ በላይ አንድን ዘፈን ማዳመጥ መቻሌ አስገርሞኝ ነበር! ለካስ ብቻዬን አይደለሁም! መቶ ሺዎች እንደኔው ሆነዋል! የምንግዜም "genuine" ድምጽ ባለቤት!
@kiraabigarotube2217
@kiraabigarotube2217 Жыл бұрын
ግታ ሆይ የልጅነቴን ዘመን መለስሺው እኮ። እኔ አረጀሁ እንጂ አንቺም ድምጽሽም እያደር እንደወይንጠጅ ጠጅ ነው የምታጓጉት😘
@ekramyassin9105
@ekramyassin9105 Жыл бұрын
Same hear
@getentertainment11
@getentertainment11 Жыл бұрын
same here too 😢
@53067
@53067 Жыл бұрын
የሚገርም ድንቅ ስጦታ እኮ ነው ያለሽ ልጅ ሆኜ የሰማሁት ድምፅ አሁንም እንዳለ ነው ፍቅር አዲስ እኔ ብዬሻለው እያደር አዲስ ገነድምፅሽ ከነ ተፈጥሮሽ ውብ ቁመናሽ እግዚአብሔር በእድሜ በጤና ያኑርሽ💕💃🍷💕
@user-mexx
@user-mexx Жыл бұрын
ፍቅር ደስ የሚል ስራ ነው። በድጋሜ የሚሠሩ ስራዎች ስናዳምጥ እንደመጀመሪያው አይሆኑም። አንች ግን የበለጠ አስውበሽዋል። አስውባችሁታል!
@adeyabebe8686
@adeyabebe8686 Жыл бұрын
It reminds me my childhood and I feel like crying. Stay blessed Fikeraddis !!
@Ruti439
@Ruti439 Жыл бұрын
I sent your album to Eritrea 🇪🇷 back in the day for my mom and my siblings. we love and adore you fikirrrrr
@estifanosteshager8587
@estifanosteshager8587 Жыл бұрын
1989ec 97bc I love my childhood friends goes to 🇪🇷
@kibreabmitiku8630
@kibreabmitiku8630 Жыл бұрын
hy
@user-pd7my1ui2q
@user-pd7my1ui2q Жыл бұрын
ሩቲዬ ማማዬ 🥰🥰😍😍😍
@rahawatesfaslasie9291
@rahawatesfaslasie9291 Жыл бұрын
I 'Love Fikir Adis looking always good 🌷💐🇪🇷🇪🇷
@adanebelay6680
@adanebelay6680 Жыл бұрын
ዘፈኖችሽ ተሰምተዉ አይጠገቡም በተለይ ለኔ ትልቅ ትዝታዎቼ ናቸው እንደ ኮሜንት ይህን አልበም እንደገና ብትሰሪዉ መልካም ነዉ🙏
@afrostyl1788
@afrostyl1788 Жыл бұрын
አለ እንጅ ይሄ ድምፅ መቸም የማያረጅ 🙏🙏🙏🙏
@reqiqmedia
@reqiqmedia Жыл бұрын
አንቺ ልዩ ክስተት የፍቅር ስበት ሃይል፡ መላ ስሜትን የሚነዝር መንፈስን የሚያለመልም ማንነት ያለሽ የዘመኔ ድንቅ ስጦታ ነሽ። ሰው መሆን እንዳንቺ፣ ያዘነች መንፈስን ከዛለቺበት ቀና እንዲትልና በመልካም ስሜት እንዲትፈነድቅ ታደርጊያለሽ። ላንቺ የተለየ ቃላት ቢፈጠርልኝ ደስተኛ ነኝ ስሜቴን በትክክል የምገልፅበ ትረቂቅ ሃይል አጣሁ። እንባና ድብልቅልቅ ያለ ስሜት በዉስጤ በዛብኝ
@tesfaendale6702
@tesfaendale6702 Жыл бұрын
እረ ኡኡኡኡኡኡ ሰምቼ አልጠግብ አልኩ 🥰 1990ዋቹ ሄድኩ እኮ ኦኦኦ የማይሞት ድምፅ ስወድሽ እኮ
@getachewdemeke4981
@getachewdemeke4981 Жыл бұрын
አንጡልኝ ከጎንደር ማርሸት ቀጥፋችሁ የሚለው ዋው ዋው በፍጥነት አራሴን ሳላጠፋ ድረሽሊኝ የሰራ
@MetuMetu-ko1my
@MetuMetu-ko1my Жыл бұрын
የአዘፋፈን ስልትሽን እወደዋለው ሙዚቃዎችሽ ሁሉ ያዝናናሉ ልብን ይማርካሉ ይህም ምርጥ ዘፈን ነው ከምወዳቸው እና ከማደንቃቸው ዘፋኞች ፍቅርአዲስ በምርጥነት ትጠቀሻለሽ
Fikeraddis nikatebeb Old album some musics
48:36
Target
Рет қаралды 627 М.
ОБЯЗАТЕЛЬНО СОВЕРШАЙТЕ ДОБРО!❤❤❤
00:45
Fikeraddis Nekatibeb - Almotem (አልሞትም) OFFICIAL Music Video 2016
5:25
Fikeraddis Nekatibeb
Рет қаралды 8 МЛН
Leul Sisay - ሙሉ አልበም _ All Tracks (Official Audio)
1:04:53
Leul Sisay
Рет қаралды 2,8 МЛН
Fikreaddis Nekatibeb - Misekir (ምስክር) New Best Ethiopian Music Video 2015
9:56