መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ወታደሮቹን በሳቃ ገደሏቸዉ Megabe Hadis Eshetu Alemayehu Ethiopia | Fikre Selam

  Рет қаралды 437,256

Fikre Selam

Fikre Selam

3 жыл бұрын

#Ethiopia #Fikreselam
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ ወታደሮቹን በሳቃ ገደሏቸዉ Ethiopia Megabe Hadis Eshetu Alemayehu
unauthorised use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2021 Fikre Selam
Hello and welcome to Fikre Selam's channel! We're excited to offer you a diverse selection of content ranging from entertainment to educational information. Our team has partnered with well-known event organizers in Ethiopia to ensure that our content covers a broad range of entertainment categories.
On our channel, you'll find news updates, press releases, educational materials, and informative interviews. Our goal is to create a blend of informative and entertaining material that caters to your needs. We're constantly striving to expand our content to include a variety of educational topics.
We kindly request that anyone interested in using our content reach out to us via email to obtain permission. We take copyright seriously, and unauthorized use, distribution, or re-uploading of our content is strictly prohibited and may result in copyright infringement.
Thank you for choosing to watch our channel, and we look forward to providing you with high-quality content that educates and entertains!

Пікірлер: 249
@ebrahimnure1977
@ebrahimnure1977 3 жыл бұрын
እድሜና ጤና ሁሌም እመኝሎታለዉ ሁሌም እርሶ ሲናገሩ ዉስጤንና ቀኔን ከሚያሳምሩልኝ ጥቂት ሰዎች መጋቢ አዲስ አንዱ ነዎት ከክፉ ነገር ይጠብቅልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏
@faysellmohammed9067
@faysellmohammed9067 3 жыл бұрын
መጋቤ ሀዲስ ትልቅ ኢትዮዽያዊ ምሁር አስተዋይና አንደበተ ርቱእ ሰው እድሜዎትን ያርዝመው
@abebechg.selassie2936
@abebechg.selassie2936 3 жыл бұрын
Amen Amen . What a blessing to hear your teaching's GOD bless you and your beautiful family's 🙏🙏.
@simachewmunie7556
@simachewmunie7556 3 жыл бұрын
@@abebechg.selassie2936 Hi
@bemnthuneshiamlakeyhonasth7680
@bemnthuneshiamlakeyhonasth7680 3 жыл бұрын
betam
@helinabogale4762
@helinabogale4762 3 жыл бұрын
Amen Amen Amen
@user-je8fv5em2u
@user-je8fv5em2u 3 жыл бұрын
ትክክል ጥሩ ሙህር ድንቅ ኢትዮጵያን ይባርክዎ።ደስ ሲል እንድ እገር እንድ ኢትዮጵያን።
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 3 жыл бұрын
yese
@rekikstotaw3477
@rekikstotaw3477 3 жыл бұрын
@@edenmeresha9266 ጰ=
@rekikstotaw3477
@rekikstotaw3477 3 жыл бұрын
@@edenmeresha9266 ጰ=
@hargewoinamare3810
@hargewoinamare3810 3 жыл бұрын
Yes
@abebechg.selassie2936
@abebechg.selassie2936 3 жыл бұрын
Amen to that .
@kelemeworkadmassu1961
@kelemeworkadmassu1961 3 жыл бұрын
ሃገሬ ኢትዮጵያ መጠሪያዬ መገለጫዬ የሆነውን ሰንደቅ ዓላማሽን ሳየው ሁሌ የፍቅር ዕንባ በዐይኔ ሙልት ይልብኛል፡፡ ሃገሬ ሰላምሽ ይብዛ ፡፡ አምላክሽ በረድኤት ይጎብኝሽ አሜን!!!
@aduadu3685
@aduadu3685 3 жыл бұрын
ጎበዝ !!! የምር መምህር አሏህዬ ይጠብቅዎት !!!
@danielnegash7763
@danielnegash7763 3 жыл бұрын
መጋቢ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ በተለየዩ መድረክ ተገኝተህ ወገንን በማዝናናት የማስተማር እና ህብረተባችንን ለማነፅ የምታደርገው አስተዋፅኦ በጣም ከፍተኛ ነው ትልቅ ምስጋና ይገባህል ፈጣሪ ይባርክህ ሀገራችን እንዳንተ አይነት ሰዎችን በጣም የምትፈልግበት ግዜ ላይ ነን በሁሉም መልኩ የምታደርገው የተመጣጠነ አቀራረብ እንደዚሁ በጣም የሚደነቅ ነው በርታ ቆራጡ የኢትዮጵይ ልጅ
@chrstianmisgana4418
@chrstianmisgana4418 3 жыл бұрын
አንቱ በል
@makdessolomon6799
@makdessolomon6799 3 жыл бұрын
መምህር በጣም ትልቅ ስው አስቂኝ ቁምነገረኛ ፍቅር ናቸው 🙏🏽🙏🏽💚💛❤️
@tadesseligidi5314
@tadesseligidi5314 Жыл бұрын
Ko
@sentayehuketema5742
@sentayehuketema5742 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እግዚአብሔር አምላክ ጤናውን ስላሙን ይስጦት ! መድረክ ላይ ያሉት እህቶቻችን ሲያምሩ በእምዬ ኢትዮጵያ ባንዲራ !! ተባረኩ እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይባርክ አሜን
@yeshikassu2642
@yeshikassu2642 3 жыл бұрын
መጋቢ አዲስ እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን።መድረክ ላይ ያላቹህ እህቶች ፍፁም ኢትዮጳውያን ታምራላቹ።
@zeynabalewimehammed6426
@zeynabalewimehammed6426 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ ይለያሉ 1000 አመትይኑሩ ነጭነጯን 😍
@samuelbelay7251
@samuelbelay7251 3 жыл бұрын
መምህር ሐዲሰ እግዚአብሔር ይሰጥልን 💚💛❤
@fitsumbogale5738
@fitsumbogale5738 2 жыл бұрын
እንዴት እንደምወዶት እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ይስጦት
@obamastudio625
@obamastudio625 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ መምህር እሸቱ አለማየሁ እንደ ማቱ ሳላ ልዑል እግዚአብሔር እድሜዎትን ያርዝምልን።
@wenammegerssa2391
@wenammegerssa2391 3 жыл бұрын
አቤቱ ህዝብሕን አድን ርስትህን ባርክ🍏🍏🍏🍋🍋🍋🍎🍎👏🙌🙏💪
@ethiopan100
@ethiopan100 3 жыл бұрын
አሜን😍
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
አሜንንን 🥰🥰
@asrat7146
@asrat7146 3 жыл бұрын
አሜን ፫
@tekleweldyetewahdoljitekle4752
@tekleweldyetewahdoljitekle4752 3 жыл бұрын
እድሜዎን ያብዘልን መምህራችን በእውነት የወታደሮች ነገርን ከልብ ተናግረዋል
@mistreejigu4603
@mistreejigu4603 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ጋር ይስጠዎት ኣገልግሎዎትንም ይባርክ እርስዎ ንግግር ሲያደርጉ ሁሌም ይመስጡኛ ጀሮየም ልቤም በደስታ ይቀበላሉ ብቻ ያኑርልን እግዚአብሔር
@yimesgenyirga7936
@yimesgenyirga7936 3 жыл бұрын
ህይወት የሆኑ መምህር እ/ር እድሜያቸውን ያሰንብትልን
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 3 жыл бұрын
መምህር መጋቢ ምርጥ ናቸው ትክክል የተናገሩት ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@henokaddis7169
@henokaddis7169 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ከጤና ጋር አምላክ ያድልልን ለመምህራችን !
@edomdereje5273
@edomdereje5273 2 жыл бұрын
እግዚሐብሔር እርሶን ለኢትዮጵያ ያቆዮት ገጸበረከትኖት አብዝቶ እድሜ ይስጦት
@ezanakasie3335
@ezanakasie3335 3 жыл бұрын
ለእርሱ እድሜና ጤና ለኛም መልካም ልቦና ይስጠን
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
24 ሰአት ከመጋቢ አዲሽ ጋር መዋል ደስተኛ መሆን ነው
@bezatamerat4221
@bezatamerat4221 3 жыл бұрын
መምህር እሸቱ ድንቅ የተዋህዶ ልጅ ረጅም እድሜን ከጤናጋ ይስጥልኝ።
@chrstianmisgana4418
@chrstianmisgana4418 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ መምህር እሸቱ
@selam38786
@selam38786 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ በእውነት ሁልጊዜ እርስዎ ሰሰማ ንዴቴና ትካዜዬ ሁሉ በሳቅ ይቀየራል ብእውንቱ እግዚአብሔር አምላክ በድሜ በጸጋ ይጠብቅልን 🙏🙏🙏
@yosefabel5722
@yosefabel5722 3 жыл бұрын
ወርቅ የሆኑ አባት 😍
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 3 жыл бұрын
werke becha auegelesachwme
@kelemeworkadmassu1961
@kelemeworkadmassu1961 3 жыл бұрын
ወርቅ ያንስባቸዋል፡፡
@Tube-nn4ct
@Tube-nn4ct 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ ምርጥ ኢትዮጲያዊያን እድሞ ይስጥልን
@yenenafekot3685
@yenenafekot3685 3 жыл бұрын
መጋቢ አዲስ እሸቱ እረጅም እድሜ ጤና ይስጥልን
@muketube
@muketube 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ነገር ግን በጣም ነው የማከብራቸው ምክንያቱም ሁሉን ነገር ያውቃሉ ሚዛናዊ እና በቁም ነገር ቀልድን አካተው የሚያስተምሩት እጅግኑ እድሎታለሁ መምህር ረዥም እድሜ
@JamalKhan-jq9if
@JamalKhan-jq9if 3 жыл бұрын
ጉልቶ የሚታየው የኢትዪጲያ አረጓዴ ቢጫ ቀይ ደስ ሲል
@mesfinasefa2549
@mesfinasefa2549 3 жыл бұрын
መምህር በእውነት እድሜና ጤና ይስጦት።
@omerseraj7816
@omerseraj7816 3 жыл бұрын
አይ አንተ ሰው እድሜ ይስጥህ አቦ 👏👏👏👏👏
@shewayeselassie4180
@shewayeselassie4180 3 жыл бұрын
በማክበር ተንገር ያከበረ ይከበራል
@aduadu3685
@aduadu3685 3 жыл бұрын
በጣም ወሏሂ !!!
@tomdej5835
@tomdej5835 3 жыл бұрын
You are amazing and blessed. We need millions people like you
@tamiratestifanos6465
@tamiratestifanos6465 3 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማዎት የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልዎት !
@ganaganet9288
@ganaganet9288 3 жыл бұрын
መጋቢ.አዲስ.እድሜና.ጤና.ይስጣት.እንወዶታለን👍👍👍🌹🌹🌹🌹😍😍😍
@rodabaye3700
@rodabaye3700 3 жыл бұрын
መጋቢ ሃዲስ ሙሉ ሰው ነዎት እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@haymanotbogale6245
@haymanotbogale6245 3 жыл бұрын
መምህራችን ዋዛና ቁምነገር እያዋዙ ምንም አይሰለችም ትምህርቶ
@tedirosgebremeskel865
@tedirosgebremeskel865 6 ай бұрын
መጋቢ ሀዲሰ ቃል ህይወት ያሰማልኖ
@ekramibrahim2793
@ekramibrahim2793 3 жыл бұрын
ጎበዝ ነወት ሳላደቅ አላልፉም
@habtamber7927
@habtamber7927 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ለመጋቤ ሀዲስ
@halenyameralabera8965
@halenyameralabera8965 3 жыл бұрын
እግዛብሄር እድሜ ጤና ይስትልን ለኢትዮጵያ እንቁ ወታደሮች
@angaroemebet527
@angaroemebet527 3 жыл бұрын
Yes we all love you our hero 💕💖❤God bless you all 🙏♥💕
@bosenagashu1673
@bosenagashu1673 3 жыл бұрын
ምነው ወታደር ወንድም ወይም እህት ወይም አባት ወይም ባል በኖረኝ 🙄🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰ሀገሬን እጅግ ስለምወዳት 😥
@aduadu3685
@aduadu3685 3 жыл бұрын
በኖረኝኝ? እነዚህ ምኖችህ|ሽ ናቸው ?
@helenabrham2010
@helenabrham2010 3 жыл бұрын
ሲታይ ደስ ይላል ግን ጭንቀቱ ለቤተሰብ የሚያውቅ ያውቀዋል ከነሱ እኩል ነው በሃሳብ የሚዘመተው
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
@@aduadu3685 Yes💯✅Feqir Kalene Hulahinem Ethiopiaweyan🇨🇬🕊 Ehite Wedimimah Nen💯✅ Yefeqir Amlak Qidis Egzabihar🙏 Selamun Feqir Adenetun Yisten Amen(3)🙏
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 3 жыл бұрын
@@helenabrham2010 Be Tikekel💯✅Ehita💐👏
@bereketbekele
@bereketbekele 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ተመኙላቸው
@fitsumzelalem7154
@fitsumzelalem7154 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርኮት! አሜሪካ እና እንግሊዝ ወያኔ ስልጣን እንድይዝ ሲያረጉ አኮ የደርግ ወታደር ብለው ነው የኢትዮጵያን ወታደር መንገድ ለይ በ1984 ቆመው እንዲለምኑ ያደረገው ባሰብኩት ቁጥር ያመኛል።
@selamanbel4592
@selamanbel4592 3 жыл бұрын
ልብ አርሱ አባታችን ቃለ ህይወት ያሰማልን
@mikaeltirunhe8079
@mikaeltirunhe8079 3 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና ይስጦት አባታችን
@wizbro2713
@wizbro2713 10 ай бұрын
መጋቢ ሀዲስ ሚናገሩትን አንዳዴ እራሳቸው ለይ አየዋለው ምላስችን ከጆሮችን ጋር እኩል ይሁን ይላሉ🥰🥰
@hagereethiopian6955
@hagereethiopian6955 3 жыл бұрын
አቤት ውበት💚💛❣️🦁💪🏿✌🏿👍🏿
@user-ez7gu8ng6m
@user-ez7gu8ng6m 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን ጨምሮ ጨማምሮ ይግለጾት እድሜን ከጤና ጋር ይስጦት!
@bizuworkbantayehu6554
@bizuworkbantayehu6554 3 жыл бұрын
መምህራችን ይኑሩልን!!!
@seblegessesse6549
@seblegessesse6549 3 жыл бұрын
እድሜ ያድልልን መጋቢ አዲስ ትልቅ ሰው
@romanmulugetta3814
@romanmulugetta3814 Жыл бұрын
GOD BLESS YOU 💚💛❤🙏🏻🙏🏻🙏🏻 SUPER ✌️ SUPER ✌️ SUPER ✌️ ABSOLUTELY THE TRUTH HISTORY'S. LIMITLESS THANK YOU FOR SHARING BLESS ♥️
@wsaewdss1413
@wsaewdss1413 3 жыл бұрын
ትክክል የኢትዮጵያ ወታደር
@HemHifen12
@HemHifen12 3 жыл бұрын
አንደበተ ርቱዕ አስተዋይ አዋቂ ደስ ስትል እግዚአብሔር ይባርክህ
@nlb1231
@nlb1231 3 жыл бұрын
I have a lot of respect for this guy. He always stands for the truth!
@biniamasmamaw1179
@biniamasmamaw1179 2 жыл бұрын
makberk tru lihon ychlal gn akbrotkn this guy kemitl ethiopiawi lezabalew balew bihon des ylal
@jenetjlear2153
@jenetjlear2153 3 жыл бұрын
ረጅም እድሜ ና ጤና ከነቤተሰቦ ይሥጥልን
@abduppp1338
@abduppp1338 3 жыл бұрын
Big respect 🙌 👏 🙏
@getnetmehari6439
@getnetmehari6439 2 жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@addisalametube2147
@addisalametube2147 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይሥጥልኝ 🙏 መምህራችን
@tewodrosfekade9233
@tewodrosfekade9233 3 жыл бұрын
ዋው ዋው ዲያቆን ክብረት አንደበትቱ ከማር ይበልጣል እናመሰግናለን ረጅም እድሜና ጢና ይስጥልን
@abeytsionleji8875
@abeytsionleji8875 3 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ እሸቱ ነው ሚባሉት
@werkitazarra4338
@werkitazarra4338 3 жыл бұрын
መምህርመጋቤአዲስእድሜናጤናይስጥልን
@alsaalsa7781
@alsaalsa7781 3 жыл бұрын
በርቺ የወይን ሀረጊቱን የጋሽ አሌክስን መርጬልሻለሁ
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 3 жыл бұрын
besemame Fekere yehon ethiopienawi 🙏🙏🙏🙏💞💞💞💞🤣🤣🤣
@AddisGHiwot
@AddisGHiwot 3 жыл бұрын
ድንቅ መምህር ይኑሩልን።
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ የቁርጥ ቀን ልጆች በኢትዮጵያ እና ህዝብ ስም ልባዊ ምስጋናዬንና ፍቅሬን ክብሬን እገልፅላችሁለሁ እግዚአብሔር ይባርካችሁ ሰላም ለምድራችን!
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 3 жыл бұрын
betam kefu auekabene
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 3 жыл бұрын
አውን አሁንም ክብር ለመከላከያ!! ይህን ለማወቅ የግድ አዋቂ መሆን አይጠበቅም
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 3 жыл бұрын
yetebekelene fetariachene🙏🙏🙏🙏
@negamekonnen8056
@negamekonnen8056 3 жыл бұрын
@@edenmeresha9266 አሜን አሜን አንችንም እግዚአብሔር ይጠብቅሽ
@edenmeresha9266
@edenmeresha9266 3 жыл бұрын
amene.amene
@wrkgdlalm
@wrkgdlalm 3 жыл бұрын
ለትጥቅ ብቻ ህዝባዊ ፈንድ ይከፈት! የአማራ ክልል ህዝብ ከደረሰበት ተደጋጋሚ ጥቃት ተምሯል: ነቅቷል። ይህ ለቀጣይ ድላችን መነሻ ነጥብ ነው። የክልሉ መንግስት ተቀዳሚ ስራው መሆን ያለበት ወታደሮቹን፣ ወጣቶችን እና ባለሀብቶችን በማቀናጀት በሁሉም አቅጣጫ በብቃት ታጥቆ በተጠንቀቅ መከላከልና አስፈላጊም ከሆነ የጠላቶቻችንን ግዛት ሰብሮ መግባት ግድ ይለናል። ማለትም የጦርነቱን አውድማ በነሱ ሜዳ ማድረግና በተቃራኒው እነሱን ማወክ። ከህወኃት፣ አንዳንድ ኦነጎች እና የውጭ ተጠቃሚወች ምንም አንጠብቅ: ችግሩን የፈጠሩትም አብረው ነበርና! ሁሉም ተሳታፊ ይሆን ዘንድ: ለዚህ አላማ ብቻ የሚሆን ፈንድ ተቋቁሞ: አካውንቱ በውጭና በውስጥ ለምንገኝ ተወላጆችና ወዳጆቻችን በአስቸኳይ ይገለጽልን። በመቀጠልም ተፈላጊና ወሳኝ መሳሪያወች በማንኛውም መንገድ በፍጥነት ይገዙ። የፌደራል መንግስት እርዳታና ትብብርም በግልጽ ይጠየቅ። ምክንያቱም ሊወሩን ጦርነት ያወጁብን በመንግስት አሸባሪ ተብለው የተፈረጁት ስለሆኑ። ሁሉም የአማራ ክልል ህዝብ በየሰፈሩ ወታደራዊ ስልጠና ይውሰድ! ወደን ብቻ ሳይሆን ተገደንም ጭምር: ምክንያቱም ጠላቶቻችን ከኛ በላይ እየሰሩ መሆናቸው ጸሀይ የሞቀው ሀቅ ነው። የሚመለከታቸው አክቲቪስቶች፣ ፓለቲከኞች፣ ምሁራን፣ ታዋቂ ግለሰቦች፣ ጋዜጠኞች ወዘተ ድርሻቸውን የሚወጡበት ጊዜ አሁን እና አሁን ብቻ ነው!!
@tesfayeado2737
@tesfayeado2737 2 жыл бұрын
Dear you are the given symbol of peace God bless you
@tewofloskd6036
@tewofloskd6036 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን!!!
@neimayesuf2653
@neimayesuf2653 3 жыл бұрын
መጋቢዬ
@aberitrean8862
@aberitrean8862 3 жыл бұрын
Simply intellect !
@genceabeje9566
@genceabeje9566 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥልን
@seadalove5488
@seadalove5488 3 жыл бұрын
🥰🥰🥰ጣፋጭ አንደበት
@kedirjamal9632
@kedirjamal9632 3 жыл бұрын
እሜዎን፡ያርዝሞ፡፡መጋቢ፡አዲስ፡፡
@solomonabraham8329
@solomonabraham8329 3 жыл бұрын
Yes thank you
@shitufikir6817
@shitufikir6817 3 жыл бұрын
መጋቤ ሀዲስ እውነት ነው መምህርእግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥልኝ
@tewabekebede7972
@tewabekebede7972 3 жыл бұрын
እየሳቁ ቁምነገር መስራት እንደዚ ነው እድሜ ከጤና ይስጥልን መምህር
@hiwotaregawi4161
@hiwotaregawi4161 2 жыл бұрын
Great!
@atakiltialemu5023
@atakiltialemu5023 2 жыл бұрын
I appreciate you!!!
@user-cm5gv9yn2p
@user-cm5gv9yn2p 3 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ እንቁ ነህ
@BamudAbdela
@BamudAbdela 10 ай бұрын
ደስ ይላል
@yeneneshfantaye2749
@yeneneshfantaye2749 3 жыл бұрын
እድሜ ይስጥዎ
@sheshegalamrew5362
@sheshegalamrew5362 3 жыл бұрын
እድሜ ይሥጥልን አባታችን
@user-wo4bt3mz7d
@user-wo4bt3mz7d 3 жыл бұрын
❤❤❤
@admasuabebaw466
@admasuabebaw466 Жыл бұрын
አቤት ዋው
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 3 жыл бұрын
Waweeeeee👍👍👍👍👍👍🙏🏼🙏🏼🙏🏼🙏🏼
@jufjcccjxjx3347
@jufjcccjxjx3347 3 жыл бұрын
ሰላም
@genetmitchem6203
@genetmitchem6203 3 жыл бұрын
Yene abate long life amen 🙏🏿
@user-st1vz2de7v
@user-st1vz2de7v 3 ай бұрын
ድንግል ትባርክህ በእግዚአብሔር ፌት የሚቆመው ቅድሰ ገብርኤል ነኝ ቅሰሰ ገብርኤል አባቴ ዛሬ ግን መናፍቅ አብይ እኔ ብቻ የምድር ንጉሰ ነኝ እያለ ጨፍጨፍን
@hanikereta4855
@hanikereta4855 3 жыл бұрын
Kale hiwet yasemaln abatachn edme ena tena ystln
@footballlife7093
@footballlife7093 2 жыл бұрын
Nice
@user-ps8jn7pc4w
@user-ps8jn7pc4w 3 жыл бұрын
ስወዶት እኮ
@elsakalab5561
@elsakalab5561 3 жыл бұрын
👍👌💪👏💚💛❤
@alemtsehayworku2634
@alemtsehayworku2634 3 жыл бұрын
እውነት ነው በል ቤ ያለውን ነው የተናገሩት ዘራፍ ማለት ጠመጃ ይዞነውበየፌሥቡኩ በይቱብ ተጎልተውኪሣቸውን እየሞሉዘራፍይላሉ ወይእይሠሩ ያሳዝናል
@chutulotanbaro2507
@chutulotanbaro2507 3 жыл бұрын
He absolutely right
@tewodroskassaethiopia1671
@tewodroskassaethiopia1671 3 жыл бұрын
👏🏾👏🏾👏🏾
@misteredressa5780
@misteredressa5780 3 жыл бұрын
💚💛❤️🙏🙏🙏
@almazwandafrash3622
@almazwandafrash3622 3 жыл бұрын
You deserve the honor of my dear hero sister
@wirohode506
@wirohode506 3 жыл бұрын
Kkk i love megabi adis
@lhaile1499
@lhaile1499 3 жыл бұрын
አረ እንደ ኸብት ቼቼቼ ለተነድትም በትግራይ ያሉ 🇪🇹ምሮኸኞች እንዲህ ያሰፈልጋቸዋል 🖤መጋቢ 🖤
@user-ih9mo9vz2w
@user-ih9mo9vz2w 8 ай бұрын
❤❤❤❤
@antenehadinew7754
@antenehadinew7754 2 жыл бұрын
good
아이스크림으로 체감되는 요즘 물가
00:16
진영민yeongmin
Рет қаралды 60 МЛН
ሕይወት ስትከብዳችሁ ይህንን አድምጡ...  | Zmta
13:43
Taye bogale speech | የታሪክ መምህሩ ታየ ቦጋለ ይናገራል!
46:24
ENTOTO ENTERTAINMENT የሚዛናዊነት ልሳን.
Рет қаралды 63 М.
Slow motion boy #shorts by Tsuriki Show
0:14
Tsuriki Show
Рет қаралды 8 МЛН
ВОДА В СОЛО
0:20
⚡️КАН АНДРЕЙ⚡️
Рет қаралды 23 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 7 МЛН
19 июля 2024 г.
0:20
мишук круглов
Рет қаралды 7 МЛН
And who would you choose?👇
0:20
Kitty Power
Рет қаралды 6 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН