/ባለትዳሮቹ/ "እንደመልኳ ሃሳቧም ጠይም ነው" ...መጋቤ ሐዲስ እሸቱ አለማየሁ እና ወ/ሮ ቤቴልሔም ብርሃኑ//እሁድን በኢቢኤስ//

  Рет қаралды 595,436

ebstv worldwide

ebstv worldwide

2 жыл бұрын

An infotainment program on Sunday afternoon with EBS’ own Asfaw Meshesha ,Nafkot Tigistu, Mekdes Debesay & Tinsae Berhane . It includes multiple segments depending on the number of stories following the topical discussion. The program is engaging which keeps viewer right at the other side for the whole three hours. It is a magazine format; small updates of the talk of the town, guest appearance, Wello, live music, cooking and many more. #EhudenBeEBS #SundayAfternoonShow_EBSTV #InfotainmentShow_EBSTV #AsfawMeshesha_EBSTV

Пікірлер: 859
@californa6827
@californa6827 2 жыл бұрын
እኔ ሙሰሊም ነኝ ግን በጣም ነዉ ምወዳቸዉ ሲያሰተምር ለምንም ነገር አሰተያየቱ ሊኬቱ በአንድ ነዉ እረጅም እድሜ አላህ ይሰጦት መምህር
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እህቴ
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏ክብርት ይሰጥልን
@user-ps2zn5ki7q
@user-ps2zn5ki7q 2 жыл бұрын
Ameen
@eyerusfentaw2740
@eyerusfentaw2740 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን የእኔ መልካም ።
@aemadmidea5783
@aemadmidea5783 2 жыл бұрын
ልክ ነሽ እህቴ ሰውን የሚያሶድደው ስነ ምግባሩ ነው እኔም ቡዙ ደስ የሚሉኝ የሙስሊም መምህሮች አሉ
@fadhus
@fadhus 2 жыл бұрын
ብዙ ክርስቲያኖች ሃጂ ሙፍቲን እንደሚወዱት ሁሉ እኔም እንደ አንድ ሙስሊም እኚህን ሰው በጣም እወዳቸዋለሁ :: ሀሳባቸው ጠብ አይልም::
@selamawitlemma5742
@selamawitlemma5742 2 жыл бұрын
ሐጂ ሙፍቲ አያቴን ነው የሚመስሉኝ ምርጥ አባት ናቸው፣ እኔ ኦርቶዶክስ ነኝ በጣም ነው እምወዳቸው።
@yeneMB
@yeneMB 2 жыл бұрын
Enem enyani muslem abati siwedachewu..ene orthodox negn
@rahelmamo6197
@rahelmamo6197 2 жыл бұрын
እኔም ኦርቶዶክስ ነኝ ግን ሀጂ ሙፉቲን በጣም ነው የምዎዳቸው ሲናገሩ የማይጠገብ አባት ናቸው ለአባቶቻችን አረጅም እድሜ ከጤናጋ ይስጣቸው
@fhnotlozatube
@fhnotlozatube 2 жыл бұрын
ምርጥ ልጅ
@tube7688
@tube7688 2 жыл бұрын
እኔ ደግሞ አችን እወድሻለሁ 😊
@jamilatube4417
@jamilatube4417 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ ባለቤታቸው ስታወራ እርጋታዋ ደስ ስትል መምህር እረጂም እድሜ ይስጠዋት👍
@moanisab1260
@moanisab1260 2 жыл бұрын
Ethiopia leza ehe new😍
@user-ft3zz1vd8x
@user-ft3zz1vd8x 2 жыл бұрын
ተባረኪ እህቴ
@tsega2734
@tsega2734 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@anki4994
@anki4994 2 жыл бұрын
አሜን አንቺንም ባለሽበት ይጠብቅልን!
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 2 жыл бұрын
Betam new des yemitel yeset derbaba Masallah!👍👍
@user-oh5uw7xi7m
@user-oh5uw7xi7m 2 жыл бұрын
እኔ ሙስሊም ነኝ ። ግን መጋቤ ሀዲስ እሸቱ እጅግ ነዉ ማከብራቸዉ ምወዳቸዉ
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
ክብረት ይሥጥሽ እህቴ
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏ክብርት ይሰጥልን
@shaikhaalthani2822
@shaikhaalthani2822 2 жыл бұрын
እግዛብሄር ይክብርልን እህት🙏💝
@ZaidZaid-cu8ck
@ZaidZaid-cu8ck Жыл бұрын
Yen mar
@miniarsema1813
@miniarsema1813 Жыл бұрын
Fetari yakbrln sew yemiyakebr rasum yikeberal
@rehima4916
@rehima4916 2 жыл бұрын
አላህ ረዥም እድሜን ይስጥልን መምህር በተመስጦ ነው ምሰማወት
@danieltadele4233
@danieltadele4233 2 жыл бұрын
ሹክሬን
@sarasara-wf7bd
@sarasara-wf7bd 2 жыл бұрын
አሜን የዉጫሌዋ ያገሬልጅ
@nejatmohamed1230
@nejatmohamed1230 2 жыл бұрын
Enem metam new makebrachew
@anki4994
@anki4994 2 жыл бұрын
አሜን,እናንተንም ይጠብቅልን!
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
🙏
@bb6526
@bb6526 2 жыл бұрын
ወላሂ እኝህን አባት እንዴት እደምወዳቸው እረጅም ዕድሜ ይስጣቸው
@sifelghabesha8572
@sifelghabesha8572 2 жыл бұрын
አወ እህቴ በጣም ተወዳጅ ናቸው ሚናገሩት አፍ አያስከድንም ምርጥ ዘር ናቸው
@tadlaal9123
@tadlaal9123 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
🙏🙏🙏
@yosefakatsukihokage4817
@yosefakatsukihokage4817 2 жыл бұрын
🙏🙏
@BbBb-rg8ry
@BbBb-rg8ry 2 жыл бұрын
አመን እማ
@tizitasisay7533
@tizitasisay7533 2 жыл бұрын
እጅግ የምንወዶት የምናከብሮ ታላቁ መምህራሽን ንግግሮት ተሰምቶ የማይጠገብ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን እደናንተ አይነት ትዳር ያድለን።
@mulusebhatu5629
@mulusebhatu5629 2 жыл бұрын
Wits quiz!rvU?#3 nyznncnr e
@tigistabera4747
@tigistabera4747 2 жыл бұрын
Amen
@user-qn9oz9cz5w
@user-qn9oz9cz5w 2 жыл бұрын
8I
@semirayesuf8859
@semirayesuf8859 2 жыл бұрын
ማሻ አላህ በጣም ደስ እሚል ኢንተርቪ ነው ለብዙወቻችን ትምህርት ይሰጣል ደርባባ ሴት
@sisaybook75
@sisaybook75 2 жыл бұрын
exactly
@nejahtube428
@nejahtube428 Жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ ውድ
@yirgabelete1578
@yirgabelete1578 Жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 жыл бұрын
ዘማሪት ምርትነሸ ጥላሁን ትቅረብልን የምንወዳት ዘማሪ ናት እባካችሁ ኢቡኤሶች ምርትየን አቅርቧት
@tigesttasfaye8711
@tigesttasfaye8711 2 жыл бұрын
😁😁👏👏👏👏🖐️
@user-cx2ql7so9i
@user-cx2ql7so9i 2 жыл бұрын
ትቅረብልን
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
👍👍👍
@destagirma8793
@destagirma8793 2 жыл бұрын
ትቅርብልን
@johnnybelay9198
@johnnybelay9198 2 жыл бұрын
ምርትዬ❤❤❤❤❤
@Hello-qr6qr
@Hello-qr6qr 2 жыл бұрын
ሆሆሆ ውብ አይናማዋን ነው እግዚአብሔር ያዘጋጀሎት እሱ ግሩም አምላክ ነው ጎዶሎን እንዴት መሙላት ያውቃል ክብር ለሱ ይሁን
@seble106
@seble106 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@ethio4421
@ethio4421 2 жыл бұрын
Ewnet new web ayinama nat ! Setamr
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን በጣም!
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አውነት 💚💛❤️
@WinnerTubeEth
@WinnerTubeEth 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን አውነት 💚💛❤️
@tigisthailu1135
@tigisthailu1135 2 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ ግን መምህር ሲናገሩ ንግግራቸውን መስማት የምናፍቀው እውነት ለመናገር በጣም አከብራቸዋለው እወዳቸዋለው ❤የድንግል ማርያም ልጅ እድሜና ጤና ይስጦት
@user-vu6qu1qc8i
@user-vu6qu1qc8i 2 жыл бұрын
ደጋጊሜ ካልሰማሁት ያለፍኳቸው ይመስለኛል
@meseretselemon4776
@meseretselemon4776 2 жыл бұрын
Amen fexar erejm edme ysxachu
@user-rt2hr7ex3q
@user-rt2hr7ex3q 2 жыл бұрын
እድሜ ይስጣቹ በጣም ቆጆ የፅይም ቆጆ ናት ደርባባ ሁለታቹም ታምራላቹ !!!!!
@yusufyasin4082
@yusufyasin4082 2 жыл бұрын
memehrachen she amet nurelin egizabhre yetbekachu sewdewet memehrachen❤❤❤❤❤❤❤
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
በጣም ኡፍ ደስ ይላሉ ፍጻሜውን ያሳምርላቸው!!!!
@yadituluu4574
@yadituluu4574 2 жыл бұрын
በስመአብ ስታምር እግዚአብሄር እኮ ሲሰጥ አያልቅበትም
@taibataiba202
@taibataiba202 2 жыл бұрын
መሽአላ ናቸውወላሂ ብዙትምርትአለው እንደት አይነት መልካም ባለቤትነውያላቸው መታደልነው. መምህር መልካምስውነወት እርጂምእድሜናጤናይስጣችሁ
@Zenayiheyis-kt5wx
@Zenayiheyis-kt5wx 2 ай бұрын
መታደልሽ ከሳቸው ጋር መኖር
@genetbekele1277
@genetbekele1277 2 жыл бұрын
ዋውውውው እሚገርም አገላለፅ ነው..... ለኛም እንደዚህ አይነት ትዳር ያድለን .መምህርዬ...... እርሶም ባለቤቶም በፍቅር በደስታ ያኑራቹ
@yonathantesfaye5597
@yonathantesfaye5597 2 жыл бұрын
እሜን
@eyerusfentaw2740
@eyerusfentaw2740 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን።
@addisuguddisa9996
@addisuguddisa9996 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን
@WorkineshAlem-hq4pr
@WorkineshAlem-hq4pr 21 күн бұрын
መምህር የምወድዋት ረዥም እድሜና ጤናይሰጣችሁ ዘራችሁን ይባርክላችሁ
@dawitegadisa
@dawitegadisa Ай бұрын
ኦርቶዶክስ ጠል ከለሆነ tv የማይጠበቀ ምርጥ ፕሮግራም
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 Ай бұрын
❤❤❤❤
@MimiMimi-qr1eb
@MimiMimi-qr1eb 2 жыл бұрын
እሰይ መጀመርያ እንኳን ደስ አላቹ እድለኛ ነሽ መምህር መጋቢ ስላገባሽ የምር መጨረሻቹን አላህ ያሳምርላቹ ያረብ
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
ክብርት ይሰጥልን🙏
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 2 жыл бұрын
አሜን 💕🙏💕
@user-mv3tv1mu8c
@user-mv3tv1mu8c 2 жыл бұрын
ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን በቃጣይ ዘማሪት ምርትነሽን እጠብቃለን
@user-jc3oy4yi9y
@user-jc3oy4yi9y 2 жыл бұрын
ይሄ የኔም ምኞት ነዉ ዘማሪት ምርትነሸ ትቅረብልን በጣም አር አያ የምትሆን ምርጥ ዘማሪ ናት ምርትነሸ ጥላሁን ትቅረብልን
@user-ve5rp7pr5m
@user-ve5rp7pr5m 2 жыл бұрын
እኔ ም ዘማሪ ሀይሉ ይልማን እንድቀረብልኝ እፍልጋ ለሁ ወይም ዘማሪ ቴወድሮስ እስከ ሚስቶ ቻቸው
@DubaiUae-yp9ou
@DubaiUae-yp9ou 3 ай бұрын
እኔም ዘማሪ ምርትነሺን በጣም እጠብቃለሁ❤
@hiwotnigussie4976
@hiwotnigussie4976 2 жыл бұрын
የተባረከ ቤተሰብ ወ/ሮ ቤተልሄም የተረጋጋች ውብ እመቤት ረጅም እድሜና ጤና እንዲሰጣቸው ተመኘሁ
@user-lv2wi7jb9t
@user-lv2wi7jb9t 2 жыл бұрын
የኛ እንቁ መምህር እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን እንወድሀለን ❤❤❤❤❤👌
@wibit1239
@wibit1239 2 жыл бұрын
እኔ ጴንጤ ነኝ ልጅ ሆኜ የመምህሩን ድምፅ እሰማ ነበር ግን ስሙን አለወቅም ከአዳኩ ቡኃላ በአንድ ጓዳኛዬ አማካይነት በስምና በሙሉ ስብከት አገኛው በጣም ደስ አለ እድሜና ጤና እመኛለው
@rehimaahmed
@rehimaahmed 2 жыл бұрын
አላህ እድሜና ጤና ይስጣቸው
@nejahtube428
@nejahtube428 Жыл бұрын
ረሂማዬ በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 2 жыл бұрын
መምህር እሳቸውን እና ኡዝታዝ አቡኬን. ሳይ ያደግንባት ኢትዬጺያ ትዝትለኛለች ማሻአላህ አለባበስዋ ስትር ያለች ደርባባ ሴት ይህ ነው ያደግንበት አለባበስ ገላን ጥሎ አረገዝኩ ወለድኩ አገባሁ እያሉ እርቃናቸውን ፎቶ የሚለቁህ ያሁኖቹ የኛ ግዜ ሴቶች ናቸው ትውልድ ሊበላሹ የተነሱት
@semira7424
@semira7424 2 жыл бұрын
መጋቢ አላህ እረጅም እድሜና ጤና ይስጥዎት ምርጥ መምህር
@nejahtube428
@nejahtube428 Жыл бұрын
ስሚራዬ በቅንነት ደምሪኝ
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 2 жыл бұрын
ስርአት , አለባበስ ,እርጋታ በቃ ሁሉ ነገራችሁ ያምራል እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ትዳር ከእግዚአብሔር ሲሰጥ ነው ለሁላችንም እሱ የፈቀደውን ይስጠን 🥺🙏
@addisuguddisa9996
@addisuguddisa9996 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን አንደዚህ ደስ የሚል ትዳር አይቼ አላውቅም አግዚአብሔር ይጠብቃችሁ!!!
@user-oi5vr5do2p
@user-oi5vr5do2p 2 жыл бұрын
@@babys7570 አሜን በጣም ያስቀናሉ 🥰
@eyjegonder7778
@eyjegonder7778 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላሉ መምህርን በጣም ነው የምወዳቸው ፣ የማከብራቸው ባለቤታቸውም ደስ የምትል እና አስተዋይ ሴት ነች አምላክ ሲያድል እንዲ ነው የፍጥረታት ሁሉ ባለቤት እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጣችሁ 👐👐👏👏
@tenanisro9218
@tenanisro9218 2 жыл бұрын
ለሌላው የሚተርፍ ክርስቲያናዊ ህይወት እግዚአብሔር ይባርካችሁ።ወ/ሮ ቤተልሄም ውብና ሙሉሴት ስታምሪ
@yohannesalemayehu3667
@yohannesalemayehu3667 2 жыл бұрын
ፍቅርና አንድነትን የሚሰብኩ ምርጥ መምህር ናቸው ከሳቸው ጀርባ ሆና ከፍተኛ ሚና የምትጫወተው ባሌቤታቸው እረጋ ያለችና ኃይማኖት ሳይሆን እምነቷ ፊቷ ላይ ይነበባል
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስን ሲያዳምጡ መዋል አይስለችም አንደበተ ርቱእ ስው ናቸው የምታምር ልበ ቀና ሚስት እግዚአብሔር ስጥቷቸዋል አብራችሁ አርጁ እድሜ ዘመናችሁ ይባረክ🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@genetcell2480
@genetcell2480 2 жыл бұрын
ጌታ እየሱስ ዘመናቹን ይባርክ ። በጣም ነው ማከብራቸው ።
@anki4994
@anki4994 2 жыл бұрын
አሜን,እግዚአብሔር አንችንም ይጠብቅልን!
@haymi410
@haymi410 2 жыл бұрын
አሜን 🥰🙏
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
"ሁለት አይን ተስኖኝ ብዙየተተከለልኝ ነኝ" ግሩም አገላለፅ
@danieltadele4233
@danieltadele4233 2 жыл бұрын
የዐይን ብርሃን ብቻ ሣይሆን የልብ ብርሃን ለሁላችን ይስጤን አሜን::
@alemgirma5530
@alemgirma5530 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@babys7570
@babys7570 2 жыл бұрын
አሜን
@zainabxx7382
@zainabxx7382 2 жыл бұрын
ደርባባ የፀይም ቆንጆ ናት መምህር እድለኛ ነዎት እሷም በርስዎ ታድላለች እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጊር የስጣችሁ
@hanahyluuaselfch485
@hanahyluuaselfch485 2 жыл бұрын
እንኳን ለእመቤታችኝ አመታዊ ክብረበአል አደረሳችሁ ለልደታ ማርያም አደረሳችሁ። እውነትም የእናቶችቀን ነው እንኳን ለእናቶች ቀን አደረሳችሁ💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐💐 መምህራችን ከነቤተሰቦችዎ እረጅም እድሜ ጤናን ይስጥልን። እኔም በጣም ፈጣን ነኝ በጣም ስራ እወዳለሁ ግን ችኩልና ስልቹ ነኝ ለመላቀቅ እየሞከርኩ ነው
@wesenyebelay6809
@wesenyebelay6809 2 жыл бұрын
አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን።
@wubafreyohannes9224
@wubafreyohannes9224 2 жыл бұрын
በጣም የምናከብሮት የምንወዶት የሁላችንም የተዋህዶ ኦርቶዶክስ ድንቅ መምህር ረጅም እድሜ እና ጤና ይስጥልን እግዚአብሔር እሰከነ ባለቤቱት ትዳራቸውን እግዚአብሔር ይባርክ ይቀድሰ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🇪🇷🇪🇷
@ethiopiayoutube9964
@ethiopiayoutube9964 2 жыл бұрын
ውቦች የውነተኛ ፍቅር ተምሳሌዋች እግዚአብሔር ትዳራችሁን ይባርክላችሁ
@kelvin1411
@kelvin1411 2 жыл бұрын
ደርባባ ሴት ደስ ስትል መምህራችን እግዚአብሄር እድሜና ጤና ይስጥልን😍😍😍
@user-cb1jr2mh8v
@user-cb1jr2mh8v 2 жыл бұрын
እውነት መምህርን ስወዳቸው አላህ ይጠብቅልን ኡዝታዝ አቡኬ እና መምህርን ስወዳቸው😘😘😘😘
@yodithiruy203
@yodithiruy203 2 жыл бұрын
ባለቤትዎ ስታምር ዓይንዋ ቆንጆ ጠይም ዓሳ መሳይ ናት
@romandemissie2416
@romandemissie2416 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የምትሉ በእግዚአብሔር የተባረካችሁ ጥንዶች ናችሁ ሁሉም ሰው ከእናንተ ሊማር ይገባል! ልጆቻችሁን ለቁም ነገር ያብቃላችሁ በህይወታችሁ ዘመን ሁሉ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን!
@tewo7technology181
@tewo7technology181 2 жыл бұрын
መምህራችን በስራዎ ብቻ ሣይሆን በትዳሮትም እግዚአብሔር የከበረበት በመሆኑ በጣም ደስ ብሎኛል እርጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድሎት 💞💞💞💞💞💞
@user-gz7cl7uu3t
@user-gz7cl7uu3t 2 жыл бұрын
ትክክለኛ የካህን ሚስት ፅድት ጥርት🙏🙏🙏
@user-gd4fy4ub3f
@user-gd4fy4ub3f 2 жыл бұрын
ያለምንም ሜካፕ ጥርት ያልሽ ቆንጆ ሜካፕ ለምኔ ያስብላል መልክሽ ደርባባ ሴት ተባረኩ ታምራለራላቹ ቀሪ ዘመናቹን ይባርክላቹ
@kamilahyrdin7098
@kamilahyrdin7098 2 жыл бұрын
መጋቢ አዲስ እሸቱ መልካም መምህር ናቸው ለሀገራችን ስላምና ለአብሮነታችን ጉዞ እንደሳቸው አይነት መምህራን ያስፈልጉናል ሰላሞ ይባዛ
@fatmaksaksa7304
@fatmaksaksa7304 2 жыл бұрын
ኦ ምርጥ እንግዶች ጋበዛችሁ ኢቢኤሶች ከክርስቲያን ወገኖቻችን የምወዳቸው ምርጥ መምህር አላህ እድሜና ጤና ይስጥልን❤❤❤😍😍😍🙏🙏🙏
@tigist3240
@tigist3240 2 жыл бұрын
አቤቱ እረጋታ በጣም ደሰ ሰትል እግዚአብሔር እረጂም እድሜ ከጤናጋ
@emumubarek195
@emumubarek195 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ምክር ነው ሚስተውት ረጋታቸው ለኔም።ቢሆን ብየ ተመኘሁ አላህ ይጠብቃችሁ
@mimieska2802
@mimieska2802 2 жыл бұрын
እርጋታና ውበት እንዴት ደስ እንደምትል ወ ሮ ቤተልሔም እንኳን አደረሰሽ ❤️❤️❤️መጋቢ ሀዲስ ድንቅ መምህራችን ኑሩልን እድሜና ጤና ይስጥልን
@LiveEveryMoment_WithLOVE.
@LiveEveryMoment_WithLOVE. 2 жыл бұрын
"አድናቂም ናቂም አይደለችም፤ ጥጋብን አድናቂ ረሀብን ተሰቃቂ አይደለችም፤ በኪራይ ቤት እያለንም አይገርማትም፤ አሁን ቤት ሰርተን እየኖርንም አይገርማትም፡፡" እንዴት እጅግ ደስ ይላል። ጀግና እና ለብዙ ሴቶች አርያ የምትሆኝ ሴት ነሽ፡፡💕
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
ግሩም ድንቅ ናቸው አባታችን
@clickcell4333
@clickcell4333 2 жыл бұрын
እሰይ እንዴት ያምራሉ አባታችን የተዋህዶ ዕንቁ ከነባለቤቶ ዘመናችሁ በቤቱ ይለቅ እወዳችዋለሁ 😘😘😘
@yordinaa2119
@yordinaa2119 2 жыл бұрын
ረዥም እድሜና እና ሙሉ ጤና ተመኘሁሎት መምህር ከነ ቤተሰቦ🥰🥰
@hayatbkewasa226
@hayatbkewasa226 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ፈጣሪረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጦት ልጆቻችሁንም በጥበብ እና በፍቅር ያሳድግላችሁ ውብ እመቤት ❤
@asgedommaregu7917
@asgedommaregu7917 2 жыл бұрын
" ሁለት አይን ተነጥቄ ብዙ አይን የተተከለለኝ ነኝ " የሚሰጡት ምሳሌዎች የሚገርሙ ናቸው መምህር
@asmare5631
@asmare5631 2 жыл бұрын
ወላጅ የመረቃቸው የኢትዮጰያ አሪፍ ጥንዶች መምህር አደበታቸው እጅግ የሚገርም ነው እያስተማሩ "ቢሳደቡ" እራሱ እጅግ በሚጣፍጥ ቃላት እና አስተማሪ ከዛ በተረፈ ፈገግታ ይሰጣል እሂ ደግሞ በሃይማኖት እጅግ የዳበረ ትልቅ ሊቃን ናቸው ጤና እድሜ ለቤተሰቡ በሙሉ
@user-zz2um4wb8g
@user-zz2um4wb8g 2 жыл бұрын
ደስ ሲሉ❤❤❤❤ የእናት ልጆች ይመስላሉ 😍😍 መታደል ነው ይችን የመሰለይ ሚስት የሰጠህ❤🕊መልካም ሚስት ያርገን ሴቶች
@selamleethiopia5675
@selamleethiopia5675 2 жыл бұрын
ውብ ሴት እንደመልኽሽ ውብ ውብ ፡ እንዴት እንደታምሪ፡ እጅግ የምታምር ሞገስ ያላት ሴት፡ ቁንጅናዎ ስነምግባሯ ኡፍፍ
@fregenetdemissie3027
@fregenetdemissie3027 2 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲሰ አና ባለቤታቸው ቀጣም ሊከበሩ የሚገባቸው የሰው መሆን ምሳሌዎች ናቸው። አናመሰግናለን።
@user-ud6hg4ro4b
@user-ud6hg4ro4b 2 жыл бұрын
በጣምነው ውድድድድድድድ የምናረጋችሁ❤❤❤
@dinatube6757
@dinatube6757 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምንወደውና የምናከብረው ድንቅ መምህራችን እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን እስከ ባለቤትዎ ምርጥ ሚስት ናት ❤️
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Mashaallah I love this guy I wish many of the Orthodox Christians learn alot from him. So genuine unlike..........
@yaredetu4681
@yaredetu4681 2 жыл бұрын
እስላም አሸባሪ ነው
@adanchetesfaye285
@adanchetesfaye285 2 жыл бұрын
ባለጌ በአዱ ጥፉት ሁሉን መጨፍለቅ አይከብድም???ማገናዘብ የሚባል ነገር አለ በአድ ሀገር ውስጥ የሚኖር ህዝብ ተከባብሮ መኖር ግድ ነው እደዚህ የወረደ ቃላት ከማባላት ውጭ ፉይዳ የለውም አሰሰቢበት🤔🤔🤔
@user-xr3wh9hr2w
@user-xr3wh9hr2w 2 жыл бұрын
ድገት አንድ ቀን እዩ ብትባሉ ማንን ማየት ይፈልጉ ነበር ሲባሉ እመቤታችን አላሉም ይደቃል
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
በጣም🙏
@fyry8481
@fyry8481 12 күн бұрын
አወ ማርያምን😢😢😢
@redetayalew1187
@redetayalew1187 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋ ይስጣችሑ መጋቢ ሀድስ እሸቱ አለማየሑ 🙏💒🙏😻😻😻
@senaa9947
@senaa9947 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን ❤ ቀሪ ዘመናቹ የተባረከ ይሁን 🙏❤
@user-dx7mp5ol8l
@user-dx7mp5ol8l 2 жыл бұрын
እንቁ መምህራችን እግዚአብሄር ከመላው ቤተሰቦችህ ጋር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጥልን
@tijistitijisti7302
@tijistitijisti7302 2 жыл бұрын
እፍ የትዳር ተምሳሌቶች እንዴም ደስ የሚሉ ባለትዳሮች አሉ ላደመጣቹ ለጀማሪም ሆነ ትዳር ውስጥ ላሉ ጥሩ አስተማሪ ነው እድሜ ከጤናጋ እረጅም ኑሩ የማይጠገቡ አስተማሪ ኖት
@AmharaNews9
@AmharaNews9 2 жыл бұрын
አንች እግዚያብሄር ያደለሽ ውብ ሰው ነሽ መጋቢ አዲስ እሸቱ ደሞ በዓለም ላይ ካሉት ብዙ አይን አለኝ ከሚሉት ሰዎች በላይ ማየት ትችላለህ፡፡ She is beautiful both inside and outside.Megabi Hadis Eshetu, I will never tired if I listen you 24 hourse. Long live.
@ethiopialove2553
@ethiopialove2553 2 жыл бұрын
የተዋህዶ እንቁዎች በእድሜ በጤና ኑሩልን በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ለሁላችንም
@elsanurye5843
@elsanurye5843 2 жыл бұрын
መምህራችን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር አብዝቶ ይስጣችሁ እርጋታዋ 🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤
@mulumekonnen5684
@mulumekonnen5684 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ በጣም ድስ የሚል ትዳር ነው ረጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጣችሁ🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@eyasuworku5726
@eyasuworku5726 2 жыл бұрын
መጋቢ ሀዲስ በጣም ምወዳቸው ሰው )እንደነ መምህር ምህረታአብ ሌላ ሀይማኖቶችን ሳይንቁ መፀሀፍ ቅዱስን ለማስተማር የሚተጎ መምህር ናቸው 👏👏👏👏👏👏
@wagibelete4163
@wagibelete4163 2 жыл бұрын
ማንም ክርስቲያን የንቀት ትምህርት የለውም አትሳሳቱ
@user-ey1pj7hp1g
@user-ey1pj7hp1g 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ጥሩ ምክር ነው የሰጡን እድሜ ጤና ይስጣቹሁ😍🙏
@hadram2885
@hadram2885 2 жыл бұрын
I have great respect for both of you.
@mekdeskifle9077
@mekdeskifle9077 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜ ከጤና ጋር መምህራችን ፈጣሬ ይስጥልን 🙏🇪🇹
@user-ud2zp2ug2c
@user-ud2zp2ug2c 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እንዲሁ ውብ አርጎ እረጅም እድሜን ከጤና ጋር ይስጣችሁ ለብዙዎች ትልቅ ምሳሌ የምትሆኚ መልካም ሴት ነሽ ክበሩልኝ
@FamilyDayVlog
@FamilyDayVlog Жыл бұрын
እኔም ደሞ ካንቺ እርግት ያለ ሴትነትም እንደሚያስቀናና መሆን እንድመኘው አድርገሽኛል መምህር እና ወ/ሮ ቤተልሔል ብዙ ትምህርትን አሳውቃቹኛል በብዙ ተባረኩ ዘመናቹ ክርስቶስን የማገልገያ የሱ መጠቀሚያ የመሆን ይሁን ልጆቻቹ ይባረኩ ምን ታናሽ ብሆን እግዚአብሔር መልካምን ምኞት ይወዳልና ምርቃቴ ይደረሳቹ ተባረኩ
@fekeryene213
@fekeryene213 2 жыл бұрын
እንዴት ያምራሉ በማርያም 🥰🥰
@zaharamudesir4205
@zaharamudesir4205 2 жыл бұрын
እድሜ እና ጤና አላህ ይስጣቹ የሀይማኖት ማመህር መለት እንደዚህ ነው ስርአት አለችው ደስ የሚሉ ነቻው አሉ እኛ የሀይማኖት አባት ነነ እየሉ ስው እና የሚያበሉ እኝ ትልድ የሀይሞኖት አባት ነቻው ሚስታቻሁም እረጋ ያላች ነች
@user-nn9zj7yg8c
@user-nn9zj7yg8c 2 жыл бұрын
ክብረት ይሰጥልን🙏🙏🙏
@tarikuaselassa3498
@tarikuaselassa3498 2 жыл бұрын
የኔ ልበ ብርሀን አባቴ እግዚአብሔር እድሜና ጤናውን ይስጣቹ ተባረኩ ከምር ልዩ መምህር ናቸው❤❤❤❤❤❤❤እንኳን አደረሰሽ ማምዬ😘😘😘😘😘
@hirutwedajo6984
@hirutwedajo6984 2 жыл бұрын
#የቅድስት ቤተክርስቲያ ሐብት ኖት መምህራችንን መጋቤ ሐዲስ እሽቱ ታላቁ ሰው ኑሪልኝ ከልባቸው የሚመክሩ የሚያሰተምር እውነትም መምህራችንን ናቸው እንወዶታለን እናከብሮታለን🙏🙏🙏
@kherianasser7770
@kherianasser7770 2 жыл бұрын
I am so happy to bring my brother my mentor the man I respect in the world I love when he speak
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
እጅግ በጣም የምንወድወት መምህር ደስስትሉ እረጅም እድሜናጤና ይስጥልን 🙏ልጆቻችሑን ትልቅ ደረጃ ያድርስላችሑ ለመላው የአለም እናቶች መልካም የእናቶች ቀን
@semachewwagnew94
@semachewwagnew94 Жыл бұрын
እጆግ በጣምየምንወደው መ/ር እንኳን ደስ አለህ
@winterwolf5510
@winterwolf5510 2 жыл бұрын
የዛሬው ደግሞ ለየት ያለ ነው መምህር በዕድሜ በጤና ይቆዩልን ደግሞ ደርባባ ሚስት ነው ያለዎት እግዚአብሄር ሲባርክ እንዲህ ነው።
@LoveLife-qw8xs
@LoveLife-qw8xs 2 жыл бұрын
የምወዳቸው የማከብራቸው መምህር ናቸው ዋናው የልብ ብርሃን ነው በውነት እድሜ ይስጣቹ
@Tesfa7
@Tesfa7 2 жыл бұрын
ረጅሙን ቃለመጠይቅ ያለእንግሊዝኛ ቃል መጨረሳቸውን ልብ ያለና የተገረመ ማነው? ግሩም እውቀት ግሩም ኢትዮጵያዊነት።
@jhoo1097
@jhoo1097 2 жыл бұрын
የኛ፣እቁ፣አባታችን፣እርጂም፣እድሜናጤና፣ይስጣችሁ❤💚😍🙏
@selam2170
@selam2170 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እድሜ ከጤና ይስጣችው በጣም ነው የምወዳችው ❤❤🙏
@mahidertenaw9104
@mahidertenaw9104 2 жыл бұрын
እርጋታዋ ደስ ሲል
@user-vz1le9vg1h
@user-vz1le9vg1h 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ቀሪው ዘመናችሁን ይባርከዉ
@Sara-ok8ri
@Sara-ok8ri 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳቸው መምህር ናቸው እድሜዎትን ያርዝምልን ከነቤተሰቦቻችሁ 😘😘
@ezedinshelemo6652
@ezedinshelemo6652 2 жыл бұрын
መጠናናታቸው ሌላ መጠናናት ያስፈልገዋል😊😊😊😊 እኚ አባት ጀግና ናቸው እሄ ትውልድ ከነሱመማር ያስፈልገናል።
@user-ow3fj3dd9k
@user-ow3fj3dd9k 2 жыл бұрын
ከጥላቻ የፀዱ ለሙስሊሙም ለሀገሩም ቀና አሳቢ ናቸው ሌሎች መምህሮችም እንደርስዎ ቢሆኑ ሰላም ትሆን ነበር ሀገራችን እረጅም እድሜ ይስጠዎት
@taralema6070
@taralema6070 2 жыл бұрын
የኛ እቁ መምህር 🙏🥰⛪️
@zahraabdo9944
@zahraabdo9944 2 жыл бұрын
መጋቤ ሐዲስ ምርጥ መምህር ናቸው ትክክል የሰው ዋናው ማይዱ ነው ስታምሩ በጣም ደስይላል ረጅም እድሜ ይስጣቸው
@fenotemedia9571
@fenotemedia9571 2 жыл бұрын
እረጅም እድሜና ጤና ይሰጣችሁ
@semirbekele4270
@semirbekele4270 2 жыл бұрын
መምህር የርሱዎን ንግግሮች አድኜ ነው የምሰማው የማየው እውነተኛ የኢትዬጲያ ልክ ኖት አላህ እረጅም እድሜ ይስጥልን
@amekids2894
@amekids2894 2 жыл бұрын
መምህር በጣም ነው የማደንቆት የምታምር ቅን በለቤት አሎት ከስኬታማ ወንድ ጀርባ ጠንካራ ሴት አለች የሚባለው እውነት ነው እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጣችሁ
@mmmsss9657
@mmmsss9657 2 жыл бұрын
የኛ እቁ መምህራችን እድሜ ጤና ይስጠወት ከሞላው ቤተሠበወት
@rasdagi6137
@rasdagi6137 8 ай бұрын
Fetari yayew tidar kojo new. Esachew yemertut bihon noro ayamrim nebr. Ahunm fetari yikberbet
@diyawuyunus8268
@diyawuyunus8268 2 жыл бұрын
በጣም የምንወደዉና የምናከብረዉ መምህር ሰለጋበዛቹት ebsሶች ከልብ እናመሰግናቹዋለን
@user-cn2zv1fg9s
@user-cn2zv1fg9s 2 жыл бұрын
ለርስዎ ቃል አጣሁ ብቻ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁለዎት
@user-yz5ch4uf3d
@user-yz5ch4uf3d 2 жыл бұрын
የኛ እቁ አሰተዋይ መምህር እረጅም እደሜና ጤና ይሰጠወት ቤተወ ትዳረው ሁሌም የፈካ ይሁን
Bro be careful where you drop the ball  #learnfromkhaby  #comedy
00:19
Khaby. Lame
Рет қаралды 45 МЛН
1❤️
00:20
すしらーめん《りく》
Рет қаралды 33 МЛН
А ТЫ СМОЖЕШЬ УГАДАТЬ ЦВЕТ? #Shorts #Глент
0:37
Write your reaction in the comments 😱😂
0:11
Andrey Grechka
Рет қаралды 23 МЛН
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
0:12
Viktoria Meyer
Рет қаралды 14 МЛН
Money changed everything 😢😔👻
0:31
Ben Meryem
Рет қаралды 26 МЛН
猫が大好きスケボー亀【A skateboard turtle who loves cats】
0:11
アメチカンのもな
Рет қаралды 53 МЛН
everything turned out to be not as it seems… 🤭👀
0:12
Viktoria Meyer
Рет қаралды 14 МЛН