No video

FITSUM T |ደስ ይላል| Des Yilal Ethiopian New Music 2020

  Рет қаралды 110,056

WUB ALEM FAMILY ENTERTAINMENT

WUB ALEM FAMILY ENTERTAINMENT

Күн бұрын

This video is dedicated to graduate student of 2020
Des Yilal by Fisum T
KZfaq
/ ethiologist
Instagram
...
Unauthorized use of this content is strictly prohibited.
Copyright: Fisum T

Пікірлер: 201
@WUBALEMENTERTAIMENT
@WUBALEMENTERTAIMENT 4 жыл бұрын
ዘንድሮ አለማችን ላይ በሚከሰተው ነገሮች ሁሉ የመመረቂያ ጊዜያቹን በቤታቹ ላሳለፋቹ በሙሉ ይህን ሙዚቃ ጋበዘናቹዋል።
@mrstars7724
@mrstars7724 4 жыл бұрын
አናመስግናለን. ማሩቼ. ፈጠርይ. ይጠብቅቹ
@ghgghhghi9528
@ghgghhghi9528 4 жыл бұрын
አረ አላህን ፍሩ ሙስልም አይዳላቹም ፀጉርሽን ከፍተሽ አረ ተዉ አላህን ፍሩ
@samsamsung1911
@samsamsung1911 4 жыл бұрын
እሸሞዛዞቼ ክክክክእናመሠግናለን እኔ እናቴ ሥላለች ሁሌደሥሥሥተኛነኝ አልሀምዱሊላህ ሡምአልሀምዱሊላህ❤
@netsanetworku3616
@netsanetworku3616 4 жыл бұрын
እናመሰግናለን ማሮቸ ፈጣሬ ይጠብቃቹሁ ባለቹበት ቦታ
@eyeab7657
@eyeab7657 4 жыл бұрын
አንተም ዘፋኝ ሆነህ ከዘፋኝ እኩል ትቆጠራለህ ምነው አርፈ ብትቅመጥ በግድ ዘፋኝ ካልሆንኩ
@meseretgatanenh6662
@meseretgatanenh6662 4 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ብዙም ደስ ባይለኝም በስደት አገር በሰላም አውሎ በሰላም ስለሚያሳድረኝ የጠዋታን ብርሀን ስለሚያሳየኝ ስሙ የተመሰገነ ይሁን
@user-xb3ze8io5x
@user-xb3ze8io5x 4 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
እኔ ብቻ ነኝ የፍፁም ድምፅ የጴንጤ መዝሙር የምመሰልኝ 😘😍😍ደስ ስትሉ አርፍ ሰራ ነው
@chefethiolebanon4590
@chefethiolebanon4590 4 жыл бұрын
ሳብ አደረኩሽ አንችም ሳብ አድርጊኝ
@meriamadadis159
@meriamadadis159 4 жыл бұрын
እውነት ነው
@yorditube9891
@yorditube9891 4 жыл бұрын
@@chefethiolebanon4590 እሺ
@Tube-fp8gy
@Tube-fp8gy 4 жыл бұрын
እውነት ነዉ
@welotube8029
@welotube8029 4 жыл бұрын
ክክክክክክክ
@richtube3551
@richtube3551 4 жыл бұрын
ሀገራችንን ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅልንንን
@user-kj4xf1kp2h
@user-kj4xf1kp2h 4 жыл бұрын
ፍፄ ደስ ብሎኛል ከኮሮና ድነህ ደስታህን በመግለፅህ ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ
@hanang7517
@hanang7517 4 жыл бұрын
እኔስ ከፋቶኝ ነው የዋልኩት በስደት ።ደስይላል ምልበት ቀን ፈጣሪ ያምጣልን ለሁላቸ7ንም
@teferagirma9078
@teferagirma9078 4 жыл бұрын
እስኪ ማነዉ እንደኔ ሙዚቃዉ የተመቸዉ
@selamkass9179
@selamkass9179 4 жыл бұрын
የልብን መሻት እግዚአብሔር ሲፈፅም እውነትም ደስ ይላል የውብዬ እናት በጣም ነው የምወድሽ😘😘😘
@hanan7573
@hanan7573 4 жыл бұрын
ፍፄ ከኮረና ድነህ ለዝህ ቀን ስለደረስክልን አልሃምዱሊላህ የውብ አለም ፍሚሊ ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤❤
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ፈጣሪ አምላክ በስደት ዓለም ያላችሁ እህት ወድሞቼ ያልታሰበን ደስታ ያምታላችሁ ይሄን ኮረና አጥፍቶ እኛም ደስስስ የሚል ቀን ነው ለማለት ያብቃን የምር አሜን በሉ
@sadeblackgrelethiohagerey7081
@sadeblackgrelethiohagerey7081 4 жыл бұрын
ዋውውው ፍፁሚ ደስ ይላል በጣም ከዛ ሁሉ ፈተና አለፍክ ጥከራ ነህ ምርጤ እወድሀለሁ ሁሉንም ነገር ለማለፍ ትግስት ብቻ ነው እሚያስፈልገው በርታልን ሀሪፍ ስራ ነው
@user-zs8rp8np9h
@user-zs8rp8np9h 4 жыл бұрын
ፍቅር የሁነ ስራ ነው ቀጥልበት እረጋ ያለ ሙዚቃ ሰሰራ ብዙ ተስጥኦ እዳለህ ያሳያል
@taibataiba.youtube4045
@taibataiba.youtube4045 4 жыл бұрын
ውብ ዓለም ፋምልን እና ፍፁምትን አፍያየን እንደኔ እምትወዷቸው ፍቅራችሁን አሳዩኝ
@turmitube4275
@turmitube4275 4 жыл бұрын
ፍፁምዬ በጣም ነው ማደንቅህ ጥሩ ስራ ነው እኔም አዲስ youtube ከፍቻለሁ ይህ ጊዜም ያልፋል😔
@kidusyohannes5843
@kidusyohannes5843 4 жыл бұрын
Hani konjo
@htahta2186
@htahta2186 4 жыл бұрын
እና ከፈተሻል ምን እናረግ
@user-dc1us5ct5s
@user-dc1us5ct5s 4 жыл бұрын
@@htahta2186 😃😃
@kulaneabdulkadir
@kulaneabdulkadir 4 жыл бұрын
@@htahta2186 subscribe newa kanche mn tfalegalech lela?
@Haymitube605
@Haymitube605 4 жыл бұрын
እኔ ግርም ምትሉኝ ለምን በስማቹ ታፍር አላቹ ደሞ ሀና ታሪክ አለሽ አንቺ ውርደታም አይይይይይ
@mamagezanaalenado19
@mamagezanaalenado19 4 жыл бұрын
I love you ethiopian music from my heart. ❤❣❤❣
@misseymeh9409
@misseymeh9409 4 жыл бұрын
ፍጽዬ ነፍስ ነገር ፡እኔም ደስ ብሎኛል ዛሬ ኡፍፍፍ ኣሪፍ ዘፈን ነው የኔ ምልከ መልካም ፡ተመችቶኛል
@Ritam432
@Ritam432 4 жыл бұрын
Congratulations.እንኳን ለዚህ አበቃህ።በርታ አክባሪህ፣አድናቂህ ነኝ።🙏💖
@user-et3ib2pc2b
@user-et3ib2pc2b 4 жыл бұрын
የትምህርቴን ነገር አስታወሰኝ ጎበዝ ተማሪ ነበርኩ ስዴት አቆርጨ መጣሁ😢😭እግዚአብሔር ከፈቀዴ ስመለስ እቀጥላለሁ ብያለሁ መቼም ተስፋ አልቆርጥም ላችም እንኳን ድስ አለሽ ማማዬ ወንድሚ ከምንም በላይ ሴት ልጅ በትምህረቷ ውጤታማ ስትሆን ነው እያለ ይመክረኝ ነበር አሁንም ነይ አረፈደብሽም እያ ይማገተኛል😍😍😘😘😘
@madesign21
@madesign21 4 жыл бұрын
በሁሉም አለም የምትገኙ ኢትዮጵያን ፈጣሪ በያላችሁበት ፈጣሪ ደስ የሚል ዜና ያሰማችሁ :ኮረናን ከምድር ገፅ ያጥፍልን ...ሀሳባቹህ ምኞታችሁ ሁሉ በእርሱ ይመር ደስ ይበላችሁ ...❤️❤️❤️
@meethiopian4425
@meethiopian4425 4 жыл бұрын
እስኪ የነዚህ ጥንዶች አደናቂወች የት ናችሁ የእውነት ደስ ይላል የሰው ደስታ የሚያስደስተው Sub ያድርገኝ አድስ ነኝ
@hanatlahun4721
@hanatlahun4721 4 жыл бұрын
Dmrkush enenm dmrign
@hiwot8689
@hiwot8689 4 жыл бұрын
ደስስ ስል በጣም ህልሜ ሳሳካ ሁላችንንም ከህልማችን ጫፍ ያድርሰን
@sabaasefa8978
@sabaasefa8978 4 жыл бұрын
ምርጥ ስራ ነዉ ፍፄ ድምፅህ ሁሌም አንደኛ👍 የዉብአለም family ስታምሩ ደስ የሚል ቤተሰብ❤❤
@user-md7kx7et7i
@user-md7kx7et7i 4 жыл бұрын
ውይ ስወድህ ዜማህ ግጥምህ ቅንብሩ እር ምኑ ምርጥ ስራ ነው
@fatambushura9678
@fatambushura9678 4 жыл бұрын
I m oromo i love you music amahara and afiyye hikima ol family 💗💗💗esati isin arga dubbai irayu
@Halima-tu4ul
@Halima-tu4ul 4 жыл бұрын
ምንም ደሥአይልም የኔስ ማዳም ጭቅጭቅ ሊደፋኝነዉ ያአላህ በሠላም ለሀገራችን ያብቃንና ያኔ በጣም ደስይላል አሁንማ አይይይይይይይይይ ሥደት
@genetgirmaa6278
@genetgirmaa6278 4 жыл бұрын
woww baye baredaa
@tsigiehabtu9804
@tsigiehabtu9804 4 жыл бұрын
ዋው ድምፅህ ተባረክ ኢክሙየ የኔ ውብ ስወዳችሁ
@hanianton1849
@hanianton1849 4 жыл бұрын
Web Alem family 👨‍👩‍👦❤️
@muluworkfentaw8188
@muluworkfentaw8188 4 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ሀገራችንን ፈጣሪ ስላም ያድርግልን
@user-kw1gj7ce2n
@user-kw1gj7ce2n 4 жыл бұрын
ዋዉ አሪፍ ስራ ነዉ ፍጼ💟 👌👌👌👌
@keybelaye8496
@keybelaye8496 4 жыл бұрын
Wowww andena nwe ,yamerale betame 😍😍😍
@ethiopia2559
@ethiopia2559 4 жыл бұрын
You guys always do amazing videos big respect hikma and jemal
@user-uw1nt1rl8j
@user-uw1nt1rl8j 4 жыл бұрын
ዋዉዉዉ ደስ ትላላችሁ እናተ እራሱ በርቱልን እወዳችኋለሁ
@kidusanyirgalem8490
@kidusanyirgalem8490 4 жыл бұрын
እኔም ደሥ ብሎኛል ታምራላቹ አይለያቹ
@yena3093
@yena3093 4 жыл бұрын
ይሄን ልጅ እና ብስራት ስራፌልን መለየት ያስቸግረኛል ይመሳሰላሉ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
ቀኑ ደሥይላል ነውያልከው ወይስ ቀኑ ያሥለቅሳል እኛ አረብአገርያለነው በጭቀት እያለቀስን አተ ደሥይላል ምንተገኘ 😍
@leylamuzye5614
@leylamuzye5614 4 жыл бұрын
እኮ
@fikerintarabelibefikerinta1713
@fikerintarabelibefikerinta1713 4 жыл бұрын
Silache mache tenagre how 🤔🤔😄😄
@alemgebeyhufhd4856
@alemgebeyhufhd4856 4 жыл бұрын
ትክክልማሬ
@zuzutube5497
@zuzutube5497 4 жыл бұрын
@@fikerintarabelibefikerinta1713 ክክክ መቸም በአሁኑ ሠአት አለም እያለቀሰነው ብየነው 😂
@user-je2sn2ec4r
@user-je2sn2ec4r 4 жыл бұрын
ልክነሽ ውደ
@melatgetaneh5909
@melatgetaneh5909 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው በርታ ፍፁሜ
@bdegbssc4tg202
@bdegbssc4tg202 4 жыл бұрын
mirt sira hulum yalfal😪😪 enem adis KZfaqr negn
@kashin6000
@kashin6000 3 жыл бұрын
ዋው እንኳን ደስ አለሽ እውነትም ደስ ሲል
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 жыл бұрын
ሳላም ዉንካን ባዳና ማጣቹ ዉድ ዬ ኣጋሬ ልጆች ሁሉ ሳላም ላናንቴ ይዉን ዋዳኔም ጎራ ባሉ
@abebasataalano7740
@abebasataalano7740 4 жыл бұрын
Des yelala betam tutu Sera naw enm des leloygnal
@e.f.aethiopianfilmassociat3350
@e.f.aethiopianfilmassociat3350 4 жыл бұрын
Kofiyawa WF temechegn. !!!! Wub Alem film
@regmaf8996
@regmaf8996 4 жыл бұрын
Dess yilal Dess sil betam Kenum yileyal
@user-zs8rp8np9h
@user-zs8rp8np9h 4 жыл бұрын
በርታ
@user-ux8qx8xj1z
@user-ux8qx8xj1z 4 жыл бұрын
Wubalem. እናት ወለደችእዴ ቆይማ 🥰
@chefethiolebanon4590
@chefethiolebanon4590 4 жыл бұрын
ሳብ አድርጊኝ ሳብ አድርጌሻለው
@abitube3078
@abitube3078 4 жыл бұрын
እንኳንበስላምመጣቹህ በርታበጣምአሪፍስራነው
@aligeytube786
@aligeytube786 4 жыл бұрын
ደምሩኝ ልደምራችሁ❤🙏
@getnetdessie269
@getnetdessie269 4 жыл бұрын
Cool ftsumie
@DirasatLanguage
@DirasatLanguage 4 жыл бұрын
Nice song. 👍👍👍
@kabanichekabaniche7245
@kabanichekabaniche7245 4 жыл бұрын
ዋው በጣም ያምራል
@merymeryem1910
@merymeryem1910 4 жыл бұрын
Wawww nics song 👍👍👍👍👌👌👌
@selammulugeta1209
@selammulugeta1209 4 жыл бұрын
Wowow betam des yemel muzeka wejejewalew ❤❤❤❤❤❤💪💪💪
@bettybekle1686
@bettybekle1686 4 жыл бұрын
Gebez beret yameral
@alemgetu9829
@alemgetu9829 4 жыл бұрын
Wwwooww bexame dese.yilale melekam edel festeyee
@jskdkjxjxk7314
@jskdkjxjxk7314 4 жыл бұрын
እዉነትም ደሥ ይላል
@ethopiayaa9344
@ethopiayaa9344 4 жыл бұрын
ጥሩ ነው በርቱ
@zinasheendale609
@zinasheendale609 4 жыл бұрын
እውነት ደስ ይላል 👌
@addisneguss5568
@addisneguss5568 4 жыл бұрын
Mezumr nw memslew gn nice 👍
@ganetganet9982
@ganetganet9982 4 жыл бұрын
Woow 😍😍😍😍😘😘😘😘
@hannayotube7817
@hannayotube7817 4 жыл бұрын
ሳላም ላ ኣጋራችን ያረግልን
@welelendalu1883
@welelendalu1883 3 жыл бұрын
The best west
@lemrazade1536
@lemrazade1536 4 жыл бұрын
ደስ ስትሉ
@yonasadhanom9127
@yonasadhanom9127 4 жыл бұрын
Welcome
@kiyyaafikir5678
@kiyyaafikir5678 4 жыл бұрын
Demtsiken sewdew 😘 Das yilal
@firriiamboosimbo913
@firriiamboosimbo913 4 жыл бұрын
Yeneeeeeeeeeeeee😍😍😍😍
@user-mj9xo4vf3j
@user-mj9xo4vf3j 4 жыл бұрын
Waaw
@michaelghazi5991
@michaelghazi5991 4 жыл бұрын
Woouuuu
@alilov6494
@alilov6494 3 жыл бұрын
ዋዉ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@hanamariyam1095
@hanamariyam1095 4 жыл бұрын
አሪፍ ስራ ነው ግን ትንሽ የጴንጤ መዝሙር ይመስላል
@loveeritra9398
@loveeritra9398 4 жыл бұрын
So cool keep it up good job
@KhanBhai-br6dh
@KhanBhai-br6dh 4 жыл бұрын
Fitsume betam Arif Sera new ysewdah marte
@rehimakampala5187
@rehimakampala5187 4 жыл бұрын
💕💕💯💯👀 ደስ ይላል ይምመቻቹ
@aleshegndemeke4806
@aleshegndemeke4806 4 күн бұрын
❤❤❤❤🎉
@enjoyethioent.
@enjoyethioent. 4 жыл бұрын
Keep going bro
@wacocs377
@wacocs377 4 жыл бұрын
ዋውውው
@etupia1351
@etupia1351 4 жыл бұрын
wowww
@jibrilbelachewjemalamazing2183
@jibrilbelachewjemalamazing2183 4 жыл бұрын
owww andegai new
@afomihabeshawit7140
@afomihabeshawit7140 4 жыл бұрын
Wawawawawawa stamru ❤❤❤❤❤
@hirutketsela5912
@hirutketsela5912 4 жыл бұрын
DES YLAL MUSICUM DES YLEYAL LIKE IT
@alkgdalfd9209
@alkgdalfd9209 4 жыл бұрын
ለኔም ልዩ ቀን ነዉ ከፍቅረኛየ ጋር ቤተሰቦቸ ፈቅደዉልኝ ከ8 አመት በሆላ እሽ ብለዉ መርቀዉ አጋብን እኔም የ6 ወር እርጉዝ ነኝ ተመስገን ደስ ሲል በጣም ቀኑ ይለያል 🙏🙏
@habeshawitkonjo1513
@habeshawitkonjo1513 4 жыл бұрын
Waww nice music 😘😍😘😍😍
@haanahaana1836
@haanahaana1836 4 жыл бұрын
ዋውውውው አደኛ ነው አቦ ቸዠይመቻቹ
@user-xo6zi7fz1f
@user-xo6zi7fz1f 4 жыл бұрын
MARE.IKO.NEK.FISUMEY.
@aligeytube786
@aligeytube786 4 жыл бұрын
Waw
@bebybebye9891
@bebybebye9891 4 жыл бұрын
😍😘💐
@user-gh5vu8cf2w
@user-gh5vu8cf2w 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍👍💕💕💕💕💕👍👍👍
@makiromana1948
@makiromana1948 4 жыл бұрын
ላንዱ ብርሃን ላንድ ጨለማ ነው እንደኔ ግራ የተጋባችሁ መድሃኔአለም ከጭንቀት ይገላግላችሁ
@ahaduyebuhorowa9225
@ahaduyebuhorowa9225 3 жыл бұрын
𝑎𝑚𝑒𝑛 𝑎𝑚𝑒𝑛 𝑎𝑚𝑒𝑛🙏🙏
@hiwotkonjo8884
@hiwotkonjo8884 4 жыл бұрын
wow
@hiwiethiopiawteth7520
@hiwiethiopiawteth7520 4 жыл бұрын
wow😍 👌
@lifeonmenorlemen632
@lifeonmenorlemen632 4 жыл бұрын
Epherem almun meselkesaaa fitseee😹
@hanagetanhetensa5172
@hanagetanhetensa5172 4 жыл бұрын
Betam new mwedh
@foozihabeshawet7974
@foozihabeshawet7974 4 жыл бұрын
ፍፄ አሪፍ ስራ ነው የውብ ፍሚሊም ተሳክቶላችሆል እስኪ እኔንም ይሳካልሽ በሉኝ አድስ youtube ከፍቸ አይና አይኑን እያየሁ ነው እስኪ ካለበት ከፍ አድርጉት
@abumod308
@abumod308 4 жыл бұрын
foozi tube ደምሪኘ ደምሪሻለሁ ዉዲ አብረን እንደግ
@minaiaminaplace2086
@minaiaminaplace2086 4 жыл бұрын
ደምሩኝ እደምራቹሃለው አብረን እንደማመር
@hanitube9484
@hanitube9484 4 жыл бұрын
ነይ ልደምርሽ
@hanitube9484
@hanitube9484 4 жыл бұрын
@@minaiaminaplace2086 እሺ ነይ ልደምርሽ
@tonisalem1009
@tonisalem1009 4 жыл бұрын
ወለደች ይክሙ ሄላ
@LeyuZemene
@LeyuZemene 4 жыл бұрын
Nice song
@user-iu7il8um2o
@user-iu7il8um2o 4 жыл бұрын
ዋው ነው የምወዳችሁ
@chefethiolebanon4590
@chefethiolebanon4590 4 жыл бұрын
ሳብ አድርጌለው አንችም ደምሪኝ
@saratilahun4287
@saratilahun4287 4 жыл бұрын
tecilalae
@sarachannel8947
@sarachannel8947 4 жыл бұрын
Des yelal
@user-sw3ut9fd9r
@user-sw3ut9fd9r 4 жыл бұрын
ዋው ደስ ይላል
@chefethiolebanon4590
@chefethiolebanon4590 4 жыл бұрын
ሳብ አድርጌሻለው ሳብ አድርጊኝ
@hanitube9484
@hanitube9484 4 жыл бұрын
ፍፄ እንኳን ለዚህ አበቃህ ኑ ቤተሰብ እንሁን በቅንነት ደምሩኝ
@tgtg2888
@tgtg2888 4 жыл бұрын
👍👍👍👍👍👍👍🎵🎵🎵🎵🎵
@user-xr8qn2pd5w
@user-xr8qn2pd5w 4 жыл бұрын
Wow
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН
SPILLED CHOCKY MILK PRANK ON BROTHER 😂 #shorts
00:12
Savage Vlogs
Рет қаралды 46 МЛН
I'm Excited To see If Kelly Can Meet This Challenge!
00:16
Mini Katana
Рет қаралды 35 МЛН
Happy birthday to you by Tsuriki Show
00:12
Tsuriki Show
Рет қаралды 10 МЛН
ሹገር ቀማኝ - Ethiopian Movie Shuger Qemagn 2024 Full Length Ethiopian Film Shuger Kemagn 2024
1:28:53
Netsebraq Media - ነፀብራቅ ሚዲያ
Рет қаралды 212 М.
New Ethiopian Music : ፍፁም ቲ Fisum T - Endi Endi
3:29
Fitsum T
Рет қаралды 3,2 МЛН
Wendi Mak - Geday | ገዳይ - New Ethiopian Music 2020 (Official Video)
4:55
Hope Music Ethiopia
Рет қаралды 4,1 МЛН
Ethiopian Music: Mune New |ሙነነው| leul Wa (ልዑል ዋ) New Ethiopian Music 2021
3:44
Чёрная ДЫРА 🕳️ | WICSUR #shorts
00:49
Бискас
Рет қаралды 4,6 МЛН