Friendship ጥሩ እና መጥፎ ጓደኛ sadat kemal በሳዳት ከማል

  Рет қаралды 67,246

Allah Is Creator

Allah Is Creator

3 жыл бұрын

Friendship ጥሩ እና መጥፎ ጓደኛ sadat kemal በሳዳት ከማል
ሰይጣናዊ መንገድ ክፍል አንድ ----
• ሰይጣናዊ መንገድ ክፍል አንድ Sad...
Friendship
• Friendship ጥሩ እና መጥፎ ጓ...
እስላማዊ DJ
• እስላማዊ DJ በሳዳት ከማል Sada...
አብሬት
• አብሬት sadat kemal ሳዳት ከ...

Пікірлер: 199
@fehdtube7981
@fehdtube7981 3 жыл бұрын
ጥላታችንን እንዋጋ። ''''''’'''''''''''''''’’’''''''''''''''''''''''''''''''''''''''''' ሌላ ምንም ጠላት የለህም ከጅህልናህ የበለጠ ።በተለይ ደግሞ ጃሂል መሆንህን አውቀህ ለመማር የማትጥር ከሆነ ኪታብ ገልጠህ መቅራት የማትፈልግ ከሆነ የራስህ ጠላት ራስህ አንተው ነህ። ምክንያቱም ጂህልናን (አለማወቅን) ተዋግተህ ማሸነፍ ስለማትፈልግ እድሜ ልክህን የማሃይምነት ምርኮኛ ሁነህ ትኖራለህ። ስማ! ልንገርህ መሃይምነትን (ጅህልናን) መላቀቅ ትፈልጋለህ? እንግዳውስ አሁኑን ወደ ቁርአን ወደ ተውሂድ እና ወደ ሱና ወደ ፊቅህ ወደ ቋንቋ ሶርፍ እና ነህው መሻይኾች ፊትህን አዙር ። እረ ያ ሰላም!!! መሃይምነት እኮ ቆሻሻ ነው ከተማሩ የሚለቅ ካልተማሩ የሚላከክ መጥፎ ቆሻሻ መሃይምነት ነው። وقال النبي صلى الله عليه وسلم: «إن الأنبياء لم يورثوا دينارًا ولا درهمًا وإنما ورثوا العلم، فمن أخذه أخذ بحظ وافر» የአላህ መልእክተኛ ነብዩ ሱ ዐ ወ ተናግረዋል ነብያቶች ድናርን እና ድርሃምን አላወረሱም እነርሱ ያወረሱት ዕውቀትን ነው የወሰደው ትልቅ መታደልን ታድሏል... {يَرْفَعِ اللَّهُ الَّذِينَ آمَنُوا مِنْكُمْ وَالَّذِينَ أُوتُوا الْعِلْمَ دَرَجَاتٍ} [المجادلة من الآية:11] ልዕለ ሃያሉ ጌታችን አላህ ሱ ወ እንድህ አለ:- እነዚያን ከእናንተመካከል እወቀት የተሰጡትን ደረጃቸውን አላህ ከፍ ያደርጋቸዋል:: በዚህም በዱኒያ በመጪውም አለም ደረጃቸው ከፍ ያለ ነው :: እኔ እና አንተስ? ስለዚህ አሁኑ ደረጃህ ከፍ እንድልልህ ከአላዋቂነትህ ጋ መታገል ጀምር በኢዝኒላህ ታሸንፋለህ... ጅህልና ትልቅ ድህነት ነው። ኑ አብረን እወቀትን እንያዝ ይቀላቀሉን የኛ ቻናልን
@maryamabdoabdo1781
@maryamabdoabdo1781 3 жыл бұрын
ጉድነዉምንማለትነዉ👌
@maryamabdoabdo1781
@maryamabdoabdo1781 3 жыл бұрын
በትክክልአላህይወፈቀንአሜን☝🙏
@user-mw5zn7yv5x
@user-mw5zn7yv5x 2 жыл бұрын
ትክክልአላህመልካሙንመገዳይምራንያረብ
@user-oy9hl6ee8d
@user-oy9hl6ee8d Жыл бұрын
ሹኩራን
@FatimahAbdellah-js1is
@FatimahAbdellah-js1is Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ ሙስሊም ላረገን አላህ ረዥም እድሜ ይስጥህ❤❤❤
@user-ew4eq5ml7m
@user-ew4eq5ml7m 3 жыл бұрын
የኔ የለውጤ ምክንያት አላህ ይጠብቅህ ጨንቆኝ ሌላ ሂወት ውስጥ ስሆን ማልቀስ ነበር ግን አልሀምዱሊላ አንተን ሳዳምጥ ጭቀቴ ሁሉ ይለቀኛል 😥
@user-cs8vj3mj9w
@user-cs8vj3mj9w 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ የለውጤ ምክንያት
@sofii3558
@sofii3558 3 жыл бұрын
ክክክክክ ጭራሽ
@user-cs8vj3mj9w
@user-cs8vj3mj9w 3 жыл бұрын
@@sofii3558 ማለት
@sofiiisofiii2767
@sofiiisofiii2767 3 жыл бұрын
Aminnn enem wellabi
@user-hz8xj7tk9i
@user-hz8xj7tk9i 2 жыл бұрын
አላህ ለዘላለም ያኑረው
@nasranasra1960
@nasranasra1960 3 жыл бұрын
ኡስታዝና አላህ በአለህበት ከተንኮሎቹ እሱ ይጠብቅልን ያረብ ያረብ
@rrdff2374
@rrdff2374 3 жыл бұрын
ኡሥታዜ አላህ ይጠብህ 👏👏👏👏🏆🏆🏆
@aminataminat7213
@aminataminat7213 3 жыл бұрын
@Wells Reginald በዲ
@user-np8oj4gu6d
@user-np8oj4gu6d 3 жыл бұрын
ወአለይኩም እሰላምወራህመቱላወበርካትሁ. ኡስታዝ. አላህ. ይጨምርልህ. አተምበተናገርከው. እኛምበሰማነው. ተጠቃሜያርገንያርብ. እኔንም. ጎዶኛቸንም. ከመልካሞቹጎደኛች🌷ያርግን ያርብ. ያርህማን።🌷🌷🌷
@user-dz3jk8ym1x
@user-dz3jk8ym1x 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ከጨይጧንም ሆነ ከፍጡራን ተኮል ይጠብቅህ ያረበና አለሚን
@user-nh1jm9tr1i
@user-nh1jm9tr1i 3 жыл бұрын
جزاك الله خيرا ኡቡ መሬም መሠሎችህን ያብዛልን ያረብ
@user-ds1qh1sf7c
@user-ds1qh1sf7c 3 жыл бұрын
ሰደት ከመል ሰደት ከመል ይህ ኡስታዝ ደወዉ ብያወራ ብያወራ አይጠገብም ኡስታዝ አለህ ረጂም እድሜ ከነ ቤታሰቦች ታመኜው ያታዉህድ መሚሬ ኡስታዝ ሰደት ከመል አለህ ይጠብቅክ ኡስታዜ ያታዊህድ ብራሀን
@user-dm4ow9pm2b
@user-dm4ow9pm2b 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ይጠዉል ኡምሪህ አላህ ጠቃሚ እዉቀትን ይስጠን ያረብ
@hyatuoutube
@hyatuoutube Жыл бұрын
አላሀምዱሊላ ለሀያሉ ጊታ ምሰጋና ይገባህ ኡሰታዝ ረጀም እድሚ
@momipakath7088
@momipakath7088 3 жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ከይር እስታዝ🇸🇦🇸🇦
@user-hy3dv9uz8o
@user-hy3dv9uz8o 3 жыл бұрын
ወአሊይኩም ሰላም አላህ ይጠብቅህ ያረብ የኛ መካሪ ወድማችን አተን መሰሎችን ያብዛልን
@fatimaandles629
@fatimaandles629 3 жыл бұрын
ማሻአላህ አላህይጠብቅህ ረጂም እድሜና ጠናይሥጥ ያርብ
@barbaros5525
@barbaros5525 3 жыл бұрын
ከሙሽሪኮች በራዕ ማድረግ እና ሙሽሪኮችን አሏህ የሰጣቸውን ሁክም (ፍርድ) መስጠት ማለትም ተቀብሎ ሙሽሪክ ሙስሊም እንዳላይዴለ ማመመን/ማክፈር ። ሙስሊም ለመሆን መስፈርት ነው። ለዚህም አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ በተከበረው መፀኀፉ እድህ ይላል ۚ وَمَنْ يَتَوَلَّهُمْ مِنْكُمْ فَإِنَّهُ مِنْهُمْ ۗ ከእናንተም ውስጥ ወዳጅ የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው። በራእ ማለት፦ ከአላህ ውጭ በማምለክ ላይ የተሰለፉትን ሙሽሪኮች መራቅ፣መጥላት እንዲሁም መገንጠል ማለት መሆኑን ከላይ አይተናል። ሙሽሪኮች ወደ ትክክለኛው መንገድ ወደ ተውሂድ የተደረገላቸውን የጌታቸውን ጥሪ አልተቀበሉም። በተቃራኒው የሸይጧን ወደ ጀሀነም የጠራቸውን ጥሪ ተቀብለዋል። ስለዚህ እነርሱ የሰይጣን ወዳጆች የአላህ ጠላቶች ካፊሮች ናቸው። ከአላህ ጠላቶች ጋር የተወዳጀ : ይባስ ብሎ ከነሽርካቸው ሙስሊም ወንድሞቸ ናቸው ያለ፣ የአላህ ጠላት መሆኑና ከትክክለኛው መንገድ መውጣቱን በተግባሩ ገልጿል፤ በአንደበቱ ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግትም። ምክንያቱም እነዚህ ሁለት ህዝቦች ማለትም የአላህ ህዝብና የሸይጧን ህዝም ሙሉ በሙሉ ተቃራኒ ናቸው፤ በፍፁምም አይስማሙም። ለሁለቱም የየራሳቸው የሆነ መሪና አዛዥ አሏቸው። _ስለዚህ እስልምናን የፈለገ ሙሽሪኮችን መራቅና ለአላህ ብሎ መጥላት አለበት። አንዲሁም እስካልጠላቸውና ከልቡ ውስጥ የነሱ ውዴታ እስካልተወገደ ድረስ ሙስሊም መሆን አይችልም።_ በዚህም ዙሪያ አላህ እንዲህ ይላል፦ (((لَا تَجِدُ قَوْمًا يُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ يُوَادُّونَ مَنْ حَادَّ اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَلَوْ كَانُوا آبَاءَهُمْ أَوْ أَبْنَاءَهُمْ أَوْ إِخْوَانَهُمْ أَوْ عَشِيرَتَهُمْ ۚ أُولَٰئِكَ كَتَبَ فِي قُلُوبِهِمُ الْإِيمَانَ وَأَيَّدَهُمْ بِرُوحٍ مِنْهُ ۖ وَيُدْخِلُهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِنْ تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ ۚ أُولَٰئِكَ حِزْبُ اللَّهِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ اللَّهِ هُمُ الْمُفْلِحُونَ በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑትን ሕዝቦች አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩትን ሰዎች፤ አባቶቻቸው፣ ወይም ልጆቻቸው፣ ወይም ወንድሞቻቸው፣ ወይም ዘመዶቻቸው ቢኾኑም እንኳ የሚወዳጁ ኾነው አታገኛቸውም፡፡ እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ እምነትን ጽፏል፡፡ ከእርሱም በኾነ መንፈስ ደግፏቸዋል፡፡ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባቸዋል፡፡ አላህ ከእነርሱ ወዷል፡፡ ከእርሱም ወደዋል፡፡ እነዚያ የአላህ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ንቁ! የአላህ ሕዝቦቸ እነርሱ ምኞታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡ ወሏሁአዕመም እህት እና ወንድሞች አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል... #ኑሩልየቂን ኑ ይላችኋል ጉዞ ወዴ ኑሩል የቂን!!! #የሽርክ/የሙሽሪክ ጠበቆች ይህን ቻናል አይተውት ያውቃሉ ??? አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል ። ለሰብስክራይብ መሽቀዳዴም ሳይሆን የሚለቀቆትን ጥሪወች ብትሰሙ እውነት ይህ እሙ ሀቅ ላይ አይዴለንም ብላችሁ ታምናላችሁ !!! እኔ አምኛለሁ ዴሞም ብያለሁ ኡስቶዞች ሲያታሉን ኑርዋል። ለናንተም ሼር ማድርግን መርቻለሁ ። በራስህ አንዴበት ባትችል በሰው አንዴበት ተጣራ!!! ❤ኑሩል የቂን-mujahid1442❤ kzfaq.info/love/vsmb5uAG23svgxshlxngiQ
@user-lj3fs4vw4w
@user-lj3fs4vw4w 3 жыл бұрын
ወድም ሳዳት ከማል አላህ ይጠብቅህ ፊዱኒያ ወል አኸይራ
@user-eu4fb5vh3t
@user-eu4fb5vh3t 3 жыл бұрын
ወዓለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ኡስታዝ. ጀዛከላህ ኸይር አላህ ህድያውን ይስጠን. ያረብብብ

@user-sm2zf1ty5s
@user-sm2zf1ty5s 3 жыл бұрын
ዋአሌኩመሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር አላህ ይጨምርልህ
@sufiyyaayyob7331
@sufiyyaayyob7331 3 жыл бұрын
ዉድ የተሁድ ጀግና አላሕ ይጠብቅሕ
@emramekram8543
@emramekram8543 2 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዜ እኛንም በሰማነው ምንጠቀም ያድርገን
@rahmethassen5880
@rahmethassen5880 Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛኪሏሁ ኸይረን አሏህ ይጠብቅህ መሠሎችህን አሏህ ያብዛልን
@user-qx6jl1dx5g
@user-qx6jl1dx5g Жыл бұрын
ጀዛካላህ ኡዝታዜ ኑርልንን
@user-sd7pr2kn2u
@user-sd7pr2kn2u 11 ай бұрын
Ustaz jezakaalah kayran alah ytabkh
@sae2388
@sae2388 3 жыл бұрын
አሕለን ኡሥታዝ ጀዘኩም አለሀ ኸይር😍😍👍👍👍👍👍👍👍
@kuwait1800
@kuwait1800 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ፡ አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝ ሳዳት
@user-dd6bz9sx3s
@user-dd6bz9sx3s 3 жыл бұрын
አሰላዋሊኩም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ አላህ ይጠብቅህ ዉሰታዜ ጄዛከላህይረ እዲሜና ጤና ይስጥህ ያረብ
@luebabaidris4838
@luebabaidris4838 Жыл бұрын
ትክክል አላህ
@Fatimah-kg4ot
@Fatimah-kg4ot Жыл бұрын
Jezakelahu heyiren oustaze
@hgfghhhd578
@hgfghhhd578 2 жыл бұрын
ኡስታዝ ሳዳት ከማል ጀዛ ኳለህ ከይር
@user-vx2io8bm3k
@user-vx2io8bm3k 3 жыл бұрын
ኡስታዝና አላህ ይጠብቅህ
@yassinidriss2917
@yassinidriss2917 3 жыл бұрын
بارك الله فيك احبك في الله
@hayikelabibi3655
@hayikelabibi3655 3 жыл бұрын
ወለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካትሁ ጀዛከላህ ኸይር ኡስታዝ
@user-jo5bu4qi7u
@user-jo5bu4qi7u 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ያረቢ መሰሎችህን ያብዛልን ያሆራ ወድማችን
@mohammedalketbi4777
@mohammedalketbi4777 3 жыл бұрын
ماشاءالله تبارك الله
@user-jb8bf2ts4o
@user-jb8bf2ts4o 5 ай бұрын
ጀዛከላ. ኸይረንህ ኡስታዙና.
@hawwahawwaa6848
@hawwahawwaa6848 2 жыл бұрын
አሚን ያረብ
@user-st6ot9gl8w
@user-st6ot9gl8w Жыл бұрын
جزاك الله خيرا وبارك الله فيك الله يحفظك يا ابو مريم
@meryemtube3444
@meryemtube3444 3 жыл бұрын
ወንድማችን ሳዳት ከማል አቡ መርየም ከጠላት ሁሉ ይጠብቅህ ደእዋውንም የምያሰራጩ ወንድም እና እህቶች አሏህ ይጠብቅልን ከጅህልና ወደ ብርሃኑ አተውሂድ ለመራን አሏህ ምስጋና ይጋባው አልሀምዱሊላህ ጀዘኩም አሏሁ ኸይራ
@user-jf9ej8cb5z
@user-jf9ej8cb5z 2 жыл бұрын
ጭሴ ጭሷ ይባባላሉ ደግሞ ክክክክክ አጠራርህ አሳቀኝ ጀዛከላሁ ኸይረን ጀዛ ወንድም ሳዳት ከማል
@user-qk6ok5zg7s
@user-qk6ok5zg7s 3 жыл бұрын
ጀዛከላህ ከይር ኡስታዝ
@user-zg2yl4xj7z
@user-zg2yl4xj7z 3 жыл бұрын
ሱብሀንክ ያርብ አላህ መጨርሻችንን ያሳምርልን ያርብ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 3 жыл бұрын
ማሻ.አላህ.ጥሩ.ትምህርት.ነው.
@user-nn5of5zt8k
@user-nn5of5zt8k 5 ай бұрын
Mesh Allah
@latefajimma8517
@latefajimma8517 2 жыл бұрын
Wa alekumassalaam waraahmatullaahi wabarakatuhuuu maasha allah Allah yecemirillih ustaze
@user-du7ge8nb7n
@user-du7ge8nb7n 5 ай бұрын
ጀዛከላህ አቡሀይደር እድሜህ ይርዘም ኑርልን
@elefnshelefnsh5006
@elefnshelefnsh5006 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላሀ ኽይር
@user-ib8uv1zk9e
@user-ib8uv1zk9e 3 жыл бұрын
መሻአላህ
@user-ec2oj3xw7t
@user-ec2oj3xw7t 2 жыл бұрын
እስኪ ለሊላህ ብላችሁ የቁረአን ግሩብ ጨምሩኝ አላህ ይጠብቅህኡሥታዜ
@fehdtube7981
@fehdtube7981 3 жыл бұрын
ወላሂ ይህ እድል እንደያመልጣቹ ለመቅራት ባይመቻቹሁ እንኳን በማዳመጥ አጅር ታገኛላቹሁ። ━════ ❁❁❁ ════━ ቁርኣንን በተጅዊድ አሳምሮ መቅራት እና መማር የተለያዩ ኪታቦችን መቅራት የሚፈልግ ካለ ወላሂ ቤተሰብ ያርገኝ። ━════ ❁❁❁ ════━ 🥀 የአላህ መልክተኛ #ﷺ እንዲህ አሉ፦ 📖 《 ቁርአንን አሳምሮ የሚቀራ እሱ ከነዛ ታላላቅ መላኢካዎች ይመደባል》....
@zumrageto3619
@zumrageto3619 3 жыл бұрын
ወዓለይክ ሰላም ወራህመቱሏ ወበረካትሁ ጀዛክ አሏሁ ኸይረን አቡ መሪየም
@mrszeynebu1535
@mrszeynebu1535 3 жыл бұрын
እውነትነው የአላህ አላህ ይጠበቀን ወላሂ
@user-vx2io8bm3k
@user-vx2io8bm3k 3 жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ነኸይር ኡስታዝና
@yasheimohammed1750
@yasheimohammed1750 3 жыл бұрын
الله يحفظك
@fatimamohammed6394
@fatimamohammed6394 2 жыл бұрын
ጀዛኪላህ ህይር
@jamakajaj5725
@jamakajaj5725 3 жыл бұрын
ወአለይኩመሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱህ ኡስታዙና አላህ እድሜህን ያርዝመው
@fatimamohammed2454
@fatimamohammed2454 3 жыл бұрын
ጀዛኩላህ ከይረን
@jameelajam7839
@jameelajam7839 Жыл бұрын
Masall
@saralove644
@saralove644 2 жыл бұрын
ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላሂ ወበረካትሁ ሰለሏሂአለይወሰለም ❤️❤️ኡስታጭ አላህ ይጠብቅህ የኛ ኡስታዝ
@neimamuhammad4765
@neimamuhammad4765 3 жыл бұрын
ማሻኣላህ አላህ ይጠብቅህ አንበሳ በርታ
@cbdhxbxbxn5024
@cbdhxbxbxn5024 3 жыл бұрын
መሸአላ እደአንተ አይነቱ ን ያብዛልን አላህ ይጠብቅህ
@rosea10s17
@rosea10s17 2 жыл бұрын
ማሻ አለሃ ይጨምርልህ
@utru9082
@utru9082 3 жыл бұрын
ማሻአላ አላህየጠብህ ኢሻአላ ያረቢ
@user-oh4qq7rn8f
@user-oh4qq7rn8f Жыл бұрын
ጀዛከላ ከይር
@user-og7cf3th1m
@user-og7cf3th1m 2 жыл бұрын
አሚንንን ያረብብብ
@bintbaba-bi3uc
@bintbaba-bi3uc Жыл бұрын
አሚን ያራብ
@kamumeka2888
@kamumeka2888 3 жыл бұрын
Allahu yehdeka ela siratal mustakim
@user-gd8pf3iu2n
@user-gd8pf3iu2n 3 жыл бұрын
ኡስታዜ ጀዛኩሙላህ ኸይረን
@user-gd8pf3iu2n
@user-gd8pf3iu2n 3 жыл бұрын
ግሩፕ አስገቡኝ
@semusemu6775
@semusemu6775 3 жыл бұрын
ጀዛከሏሁ ኸይር
@momipakath7088
@momipakath7088 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህእስታዝ🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦🇸🇦👍👍👍👍
@hadiyasharjah7321
@hadiyasharjah7321 2 жыл бұрын
ዋሊኩምሠላም ኡዝታዝ ባላህበት ከሠውምሆነ ከሠይጣን ተኮል አላህይጠብቅልን አተምበተናገርከው እኛም በሠማነው ተጠቃሚ ያድርገን ያረብብብ
@user-rk1pr5sf9f
@user-rk1pr5sf9f 2 жыл бұрын
ጀዛከላህእስታዝ
@asenaasena9490
@asenaasena9490 3 жыл бұрын
መሻላህ አላህ ይጨምርልከ
@user-bl8hu1yn3w
@user-bl8hu1yn3w 3 жыл бұрын
አላህይጠብቅህ
@user-js3zj9cf7e
@user-js3zj9cf7e 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ጀዛክ አላህ ኸይር
@hykelali8549
@hykelali8549 3 жыл бұрын
ጀዛከላሕኸይር
@awelsheffa7776
@awelsheffa7776 11 ай бұрын
አላህ ይጠብቅ ኡስታዜ
@tube-ex9ei
@tube-ex9ei 3 жыл бұрын
ዋሊኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበርከቱ አላህ ይህፈዝኩም ኡሥታዙና።
@seadamohammed9717
@seadamohammed9717 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡስታዝየ
@hawletmohammed461
@hawletmohammed461 3 жыл бұрын
jezaklah
@shoshoshosho8422
@shoshoshosho8422 3 жыл бұрын
ማሻአላህአላኢጨምርልህ
@user-bh1dd5xr9r
@user-bh1dd5xr9r 3 жыл бұрын
ሠላምህ ይብዛልን ውዱ ኡስታዝ ሳዳት ከማል
@abubakarsidiq6287
@abubakarsidiq6287 Жыл бұрын
allah iyeiitabqeh ustaze amiin
@meryemtube3444
@meryemtube3444 3 жыл бұрын
አሏህ ጥሩ ጓደኛ ይወፍቀን አሏሁማ አሚን
@ssdfsd2317
@ssdfsd2317 3 жыл бұрын
የአለህ አንተው ጠብቀን ኡሰተዘቺን ጀዘክሏሁ ኳይረን
@user-xz8bf2mr6l
@user-xz8bf2mr6l 3 жыл бұрын
JAkallhi hiyr
@bedriya7350
@bedriya7350 3 жыл бұрын
ኡስታዝ አለህ ይጠብቅህ መሸ አለህ አለይክ
@gannamohamed4016
@gannamohamed4016 3 жыл бұрын
ያረብ.አሜን.አሜን.አሜንንን
@barbaros5525
@barbaros5525 3 жыл бұрын
ከሙሽሪኮች በራዕ ማድረግ እና ሙሽሪኮችን አሏህ የሰጣቸውን ሁክም (ፍርድ) መስጠት ማለትም ተቀብሎ ሙሽሪክ ሙስሊም እንዳላይዴለ ማመመን/ማክፈር ። ሙስሊም ለመሆን መስፈርት ነው። ለዚህም አሏህ ሱብሀነሁ ወተአላ በተከበረው መፀኀፉ እድህ ይላል ۚ وَمَنْ يَتَوَلَّهُمْ مِنْكُمْ فَإِنَّهُ مِنْهُمْ ۗ ከእናንተም ውስጥ ወዳጅ የሚያደርጋቸው ሰው እርሱ ከነርሱ ነው። በራእ ማለት፦ ከአላህ ውጭ በማምለክ ላይ የተሰለፉትን ሙሽሪኮች መራቅ፣መጥላት እንዲሁም መገንጠል ማለት መሆኑን ከላይ አይተናል። ሙሽሪኮች ወደ ትክክለኛው መንገድ ወደ ተውሂድ የተደረገላቸውን የጌታቸውን ጥሪ አልተቀበሉም። በተቃራኒው የሸይጧን ወደ ጀሀነም የጠራቸውን ጥሪ ተቀብለዋል። ስለዚህ እነርሱ የሰይጣን ወዳጆች የአላህ ጠላቶች ካፊሮች ናቸው። ከአላህ ጠላቶች ጋር የተወዳጀ : ይባስ ብሎ ከነሽርካቸው ሙስሊም ወንድሞቸ ናቸው ያለ፣ የአላህ ጠላት መሆኑና ከትክክለኛው መንገድ መውጣቱን በተግባሩ ገልጿል፤ በአንደበቱ ሙስሊም ነኝ ብሎ ቢሞግትም። ምክንያቱም እነዚህ ሁለት ህዝቦች ማለትም የአላህ ህዝብና የሸይጧን ህዝም ሙሉ በሙሉ ተቃራኒ ናቸው፤ በፍፁምም አይስማሙም። ለሁለቱም የየራሳቸው የሆነ መሪና አዛዥ አሏቸው። _ስለዚህ እስልምናን የፈለገ ሙሽሪኮችን መራቅና ለአላህ ብሎ መጥላት አለበት። አንዲሁም እስካልጠላቸውና ከልቡ ውስጥ የነሱ ውዴታ እስካልተወገደ ድረስ ሙስሊም መሆን አይችልም።_ በዚህም ዙሪያ አላህ እንዲህ ይላል፦ (((لَا تَجِدُ قَوْمًا يُؤْمِنُونَ بِاللَّهِ وَالْيَوْمِ الْآخِرِ يُوَادُّونَ مَنْ حَادَّ اللَّهَ وَرَسُولَهُ وَلَوْ كَانُوا آبَاءَهُمْ أَوْ أَبْنَاءَهُمْ أَوْ إِخْوَانَهُمْ أَوْ عَشِيرَتَهُمْ ۚ أُولَٰئِكَ كَتَبَ فِي قُلُوبِهِمُ الْإِيمَانَ وَأَيَّدَهُمْ بِرُوحٍ مِنْهُ ۖ وَيُدْخِلُهُمْ جَنَّاتٍ تَجْرِي مِنْ تَحْتِهَا الْأَنْهَارُ خَالِدِينَ فِيهَا ۚ رَضِيَ اللَّهُ عَنْهُمْ وَرَضُوا عَنْهُ ۚ أُولَٰئِكَ حِزْبُ اللَّهِ ۚ أَلَا إِنَّ حِزْبَ اللَّهِ هُمُ الْمُفْلِحُونَ በአላህና በመጨረሻው ቀን የሚያምኑትን ሕዝቦች አላህንና መልክተኛውን የሚከራከሩትን ሰዎች፤ አባቶቻቸው፣ ወይም ልጆቻቸው፣ ወይም ወንድሞቻቸው፣ ወይም ዘመዶቻቸው ቢኾኑም እንኳ የሚወዳጁ ኾነው አታገኛቸውም፡፡ እነዚያ በልቦቻቸው ውስጥ እምነትን ጽፏል፡፡ ከእርሱም በኾነ መንፈስ ደግፏቸዋል፡፡ ከሥሮቻቸውም ወንዞች የሚፈሱባቸውን ገነቶች በውስጣቸው ዘውታሪዎች ሲኾኑ ያገባቸዋል፡፡ አላህ ከእነርሱ ወዷል፡፡ ከእርሱም ወደዋል፡፡ እነዚያ የአላህ ሕዝቦች ናቸው፡፡ ንቁ! የአላህ ሕዝቦቸ እነርሱ ምኞታቸውን የሚያገኙ ናቸው፡፡ ወሏሁአዕመም እህት እና ወንድሞች አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል... #ኑሩልየቂን ኑ ይላችኋል ጉዞ ወዴ ኑሩል የቂን!!! #የሽርክ/የሙሽሪክ ጠበቆች ይህን ቻናል አይተውት ያውቃሉ ??? አድስ የተውሂድ ቻናል ተጋብዘዋል ። ለሰብስክራይብ መሽቀዳዴም ሳይሆን የሚለቀቆትን ጥሪወች ብትሰሙ እውነት ይህ እሙ ሀቅ ላይ አይዴለንም ብላችሁ ታምናላችሁ !!! እኔ አምኛለሁ ዴሞም ብያለሁ ኡስቶዞች ሲያታሉን ኑርዋል። ለናንተም ሼር ማድርግን መርቻለሁ ። በራስህ አንዴበት ባትችል በሰው አንዴበት ተጣራ!!! ❤ኑሩል የቂን-mujahid1442❤ kzfaq.info/love/vsmb5uAG23svgxshlxngiQ
@user-vx2io8bm3k
@user-vx2io8bm3k 3 жыл бұрын
ሰለላ አለይሂ ወሰለም
@cffccc2453
@cffccc2453 3 жыл бұрын
ሳዳትከማል. አድናቂሕነኚ. ወላሂ አላሕ ይጠብቅሕ እኔ ኮሜት መጣፍ አልወድም ግን አነ. ስለምወድሕነው. አላህ. ጀነተል ፉርዶስ. ይወፍቅህ
@Nejat197
@Nejat197 3 жыл бұрын
እረ አልሞተም
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r Жыл бұрын
@@Nejat197 😂😂
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
@@user-cs8wq3wy5r ትስቂያለሽ
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r Жыл бұрын
@@Nejat197 ምን ላድርግ ብለሽ ነው
@user-cs8wq3wy5r
@user-cs8wq3wy5r Жыл бұрын
ይመስለኛል እሷ ለማለት የፈለገችው ለወደፊቱ ነው😂
@marimah1640
@marimah1640 Жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ ኡሰታዜ
@user-yu8rl3wg5q
@user-yu8rl3wg5q 3 жыл бұрын
መሸአላአላህይጨምራልህ
@aotb6770
@aotb6770 3 жыл бұрын
አላህእረሚየህነ ያረዝመልን ሀቀላይም ያፅናህ
@user-do9im7jl6q
@user-do9im7jl6q 2 жыл бұрын
السلام عليكم ورحمه الله وبركاته. ماشاء الله تبارك الله ماشاء الله تبارك الله
@user-pe7gn4ry6c
@user-pe7gn4ry6c 3 жыл бұрын
አላህ ይጠብቅህ
@user-yu8ft7ql2y
@user-yu8ft7ql2y 3 жыл бұрын
አላህ ይጨምርልህ
@nabilaalgergawi8741
@nabilaalgergawi8741 3 жыл бұрын
walayakum asalam warahamatulahii wabarakatahu ماشاءالله ماشاءالله Salalah alayahii wasalam Salalah alayahii wasalam Salah alayahii wasalam WUD Usataze alah yatabakah L ALLAH BAYE WADADDDDDD ARAGAHALAHU ALAH BAHAQ LAY YABARATAN Takakal
@user-rx8hc1gn2b
@user-rx8hc1gn2b 3 жыл бұрын
አሏህ ይጠብቅህ
@tube1469
@tube1469 3 жыл бұрын
ጀዛኩመሏህ ከይር እዚህ ቤት ሰላማችሁ ይብዛ ቤተሰብ ሁኛለሁ በቅነት ድምሩኝ
@user-ff1sv6km2g
@user-ff1sv6km2g 3 жыл бұрын
ጃዛ ከአለህ ሀይር አቡ ማርያም
@hananmohammed8552
@hananmohammed8552 3 жыл бұрын
ኡሥታዝ አላህ ይጨምረልህ
@jamela2441
@jamela2441 3 жыл бұрын
አወአለይኩም ሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ አላህ ይህፍዝህ ኡሥታዝ
ስለ ጋብቻ  ሳዳት ከማል/abu meryem/ ክፍል 1
20:54
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 67 МЛН
Мы никогда не были так напуганы!
00:15
Аришнев
Рет қаралды 6 МЛН
When You Get Ran Over By A Car...
00:15
Jojo Sim
Рет қаралды 24 МЛН
Smart Sigma Kid #funny #sigma #comedy
00:25
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 19 МЛН
በአላህ ላይ ተስፋ ማድረግ
41:11
Sadat Kemal
Рет қаралды 116 М.
የሰው ስም ማንሳት Sadat Kemal ሳዳት ከማል
17:31
Allah Is Creator
Рет қаралды 20 М.
የመጀመሪያዋ ቀን ማታ ጫጉላ ያጋጠመው ...😅
26:33
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 128 М.
ቃሩን ሳዳት ከማል Sadat kemal
21:47
Allah Is Creator
Рет қаралды 3,1 М.
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 67 МЛН