የመጀመሪያዋ ቀን ማታ ጫጉላ ያጋጠመው ...😅

  Рет қаралды 124,331

Hassen Belayneh HB

Hassen Belayneh HB

Жыл бұрын

የመጀመሪያዋ ቀን ማታ ጫጉላ ያጋጠመው አጀብ የሚያስብል ነገር😅
#alfetawa #tdar #hassenbelayneh #alehsan #drama #deresaw #tejwid #wollo #yetdarhiwet #ethioenfo #hb #ድንቅ ልጆች #ብሩህ ልጆች bruh ljoch #dnq lijoch
ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር👇👇
• ትክክለኛ ውዱእ አደራረግ በተግባር
የጀናባ አስተጣጠብ በተግባር👇👇
• የ ጀናባ አስተጣጠብ ለወንድም ለሴት...
ሩኩዕና ሱጁድ አደራረግ በተግባር👇👇
• በሶላት ወስጥ የእጅ አቀማመጥ የሩኩ...
በሶላት ውስጥ እጁ የሚነሳባቸው ቦታዎች በተግባር👇👇
• በሶላት ውስጥ እጅ የሚነሳባቸው ቦታ...
ሱጁድ ስናደርግ መሬት መንካት ያለባቸው አካሎቻችን በተግባር👇👇
• ሱጁድ ስናደርግ መሬት የሚነኩ የሰው...
በወንድና በሴት ሶላት መካከል ያለው ልዩነት በተግባር👇👇
• በወንድና በሴት የሶላት አሰጋገድ ...
ቤት ውስጥ የዒድ ሶላት አሰጋገድ በተግባር👇👇
• የዒድን ሶላት በቤት ውስጥ በተግባር...
• 2ኛ ማግባት ስታስብ መጀመሪያ ይህን...
2ኛ ሚስት ከማግባትህ በፊት ...👆👆
=================
ሐሰን በላይነህ|Hassen Belayneh
==================
ይከታተሉ | Follow me on:
ዩቲዩብ | / hassenbelayneh
ፌስቡክ | / hasen.belayneh
ቴሌግራም| t.me/HassenBelayneh

Пікірлер: 1 100
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 Жыл бұрын
እስኪ ይቺ ቀን የናፈቀቻቹህ በላይክ አሳዩኝ አላህ ይወፍቀን ያረብ
@amriyaferejo6600
@amriyaferejo6600 Жыл бұрын
😂አሚን🌺💕
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 Жыл бұрын
ያሲቃል እንዴ መቼም ሁላቺንም ለማየት ይየጠብቅን ነው ብዬ ነው
@amriyaferejo6600
@amriyaferejo6600 Жыл бұрын
@@frdosmussa3182 ይቅርታ ደስታ ነው ያሳቀኝ እኔም እንዴ እዳጋጋዉ ቢታዪ
@user-yn9pf7ri3e
@user-yn9pf7ri3e Жыл бұрын
እኔን ክክክ
@frdosmussa3182
@frdosmussa3182 Жыл бұрын
@@amriyaferejo6600 ኢንሻ አላህ አይቀርም አንድ ቀን
@aminamuhammed1450
@aminamuhammed1450 Жыл бұрын
ያረቢ ላገቡት ያማረ ትዳር አድርግላቸው ላላገባነው ሷሊሁን አዛኙን አላህ ይወፍቀን በስደት በብቸኝነት የመኖር ተስፍየን አጨለመብኝ በስ አልሀምዱሊላህ አለ ኩሊ ሀል
@user-vk6gy2ke5x
@user-vk6gy2ke5x Жыл бұрын
አሚን
@z.bintislam7920
@z.bintislam7920 Жыл бұрын
Aብሽሪ ዉዷ ዱዐ አድርጊ ሠሊሁን ይወፍቅሽ
@zulfa7928
@zulfa7928 Жыл бұрын
አሚን
@Fatima-fh5xs
@Fatima-fh5xs Жыл бұрын
አሚን ያረብ
@amriyaferejo6600
@amriyaferejo6600 Жыл бұрын
አምን
@istiqamahtube313
@istiqamahtube313 Жыл бұрын
አቤት ኡስታዝ ነገሩን ስትናገርኮ በጣም ቀላል አድርገህ ነው፣ የአላህ መልክተኛ የሲሩ ወላ ቱአሲሩ ከተባሉት ያድርግህ አቦ 😊 የሰማ ምጣደ ላይ የተጋገረ እንጀራ ያምራል ይጣፍጣል.... ያ ረብ እንጀራችንን አውጣልን🤲🏼🤲🏼
@user-lf4ov1ji4c
@user-lf4ov1ji4c Жыл бұрын
አሚንንን
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Жыл бұрын
አሚንያረብ
@user-xp2op5kz4m
@user-xp2op5kz4m Жыл бұрын
አሚንንንን
@user-jm4vp6iw3l
@user-jm4vp6iw3l Жыл бұрын
አሚን
@seada9327
@seada9327 Жыл бұрын
አሚንንንን
@user-hg8ff5ht3l
@user-hg8ff5ht3l Жыл бұрын
ዋናዉ የሱ ነዉ ማለቴ ባል ተብየዉ ጀግና ከሆነ እሷ እዳፈራ ያዝናናታል ስሜቷንም ይረዳታል ግን በጣም እሚጨንቀዉ ቤተሰብ ጋ ከሆነ ከባድ ነዉ እኔ ኒካ አስሮ ከሱ ቤተሰብ ጋ ነበር የወሰደኝ ያአሏህ ጭንቀቱ አትጠይቁኝ ከባድ ነዉ ብቻ አልሀምዱሊላህ አሁን ላይ ይስቅብኛል ያኔ የሆንኩትን እያነሳ ሀባይብ ትዳር አትፍሩ ትዳር ዉስጥ ያለዉን ኒእማ የሚቀዉ ትዳር ዉስጥ ያለ ነዉ ያዉ ይች ዱኒያ ሳወዱ አስገድዳ ተራርቆ ለመኖር ታረጋለች ቢሆንም አልሀምዱሊላህ ትዳር ጡሩ ነዉ ተዘወጁ ሰዉ የሚላችሁን አትስሙ እከሌ ተፋታች እከሌ ፈታ ቢላችሁ ትዳር ማለት የሄ ከሆነ ይቅርብኝ አትበሉ ዱአ አርጉ እኔ በፊት ሁሌም ዱአ አረግ ነበር ጓደኞቸ ይስቁብኝ ነበር ለትዳር ዱአ አታርጊ በራሱ ይመጣል ይሉኝ ነበር ግን እኔ የጠየኩትን ምንም ሳያጎል ሰቶኛል አልሀምዱሊላህ ጎደኞቸ ያሉበትና እኔ ያለሁበት በጣም ይራራቃል አሏህ ሷሊህ ትዳር ይስጣችሁ ያገባነወንም አሏህ እስተመጨረሻዉ ያሳምርልን
@user-kt4yj9jd1d
@user-kt4yj9jd1d Жыл бұрын
አሚንንን እህቴ
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n Жыл бұрын
አሚንን እህቴ ኤከሌ ታፈተች ሲሉ ወለሂ በጠም ነው ሚፈረ ትደር ኢንደዚ ከሆነ ይቅርብኝ ይለለው አንደንዴ ቢቻ አለህ ሰልህ በል ይስጠኝ የረብ
@user-kk6xl1ed1p
@user-kk6xl1ed1p Жыл бұрын
አሚንንንንንንንን ያርብብብብ
@temrmuhammed6635
@temrmuhammed6635 Жыл бұрын
አሚንንንንንንንያረብ
@user-hg8ff5ht3l
@user-hg8ff5ht3l Жыл бұрын
@@user-xu6hx9bu2n አብሽሪ እህቴ አሏህን ተወከይ ዋናዉና አስፈላጊዉ ትዳር ዉስጥ መተማመንና ግልፅ መሆን ያስፈልጋል ሌላዉን ለአሏህ ተይዉ ያች እህትሽ የተፈታችዉ የራሷ ምክናያት ይኖራል ትዳር ዉስጥ ሲገባ ደሞ ሁሌም ደስታ ሁሌም ፍቅር ብቻ አስባችሁ አትግቡ ምክናያቱም ፍቅር እዳለ ጠብም አለ ጠብም እዳለ ፍቅርም አለ ዋናዉ ነገሮችን ለመቆቆም ትግስት ያስፈልጋል ሰወች ሁላችንም ፍፁም አይደለንም ዱአ ብቻ አርጉ የኔን ተሞክሮ ነዉ ያካፈልኳችሁ እኔ በፊት እከሌ ተፈታች እከሌ ሚስቱን ፈታ ለዝህ ነዉ እደ ትዳር ማለት ሲሉ ወሏሂ አይዋጥልኝም አሏህ ለኔ ጡሩ ይሰጠኛል ነበር የምላቸዉ እናም ተስፋ አትቁረጡ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
አይ ሀሰን ወንድሜ በገጠር ሲዳሩ እዛች የተጣበቀች ጫጉላ ውስጥ አጣብቆ መከራዋን ያሳያታል ሰላሙአለይኩም እንኳን አይላትም ፊቱን እንኳን በማግስቱ ነው የምታውቀው የሚገርመኝ ደሞ ሚዜዎቹ አብረው ማዳመጣቸው እየየየየየየ ይገነዛል ያረቢ ከዛ ይሞክራል ደም ካላሳየኸን አናምንም ሉታል ያሳያል ከዚያ ይፎክራሉ ሆ ይላሉ ገንፎ ይገነፋል ወላሂ ቤተሰቦቸን ሳስብ ይደክመኛል አላህ በቀጥተኛው መንገድ ያኑረን ሙስሊም ብቻ መባል ትርጉም የለውም
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
ያአላህ እንድህም አለ
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o Жыл бұрын
ክክክክክክ አይ ሳራየ የኛወቹእኮ ይለያል ብቻ ያገባነውአልፈነዋልአልሀምዱሊላህ አሁንማይባስ በጀዋል ይቀዱታልድምጻቸውን ተዴብቀው ቱቱቱ 😂😂😂😂
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o Жыл бұрын
@@sa-wx3eq ክክክክክ አወእኛጋእዴዛናቸው ማማየ
@user-eo6mh9tx2z
@user-eo6mh9tx2z Жыл бұрын
ወሊሂ እኛም አገር በዚህ መልኩ ነው የምናገባው
@user-hd4rg9dq5o
@user-hd4rg9dq5o Жыл бұрын
@@user-eo6mh9tx2z ክክክክክ ብዙቦታገጠራማውእዴዚህነው
@Amanfashion1
@Amanfashion1 Жыл бұрын
ለባሌ ያገባሁ ቀን ይሄ ቪደዎ እከፍታለሁ 😂
@zedtube6289
@zedtube6289 Жыл бұрын
ክክክክክክክክ 😂
@user-ir9nc6nt4s
@user-ir9nc6nt4s Жыл бұрын
🤣😁😂
@bccgfsgg6841
@bccgfsgg6841 Жыл бұрын
Kkkkk
@asmaahusenethiopia9342
@asmaahusenethiopia9342 Жыл бұрын
Kkkkkk
@user-mz3qi9wt8k
@user-mz3qi9wt8k Жыл бұрын
😁😁🤣🤣😂እደው በሳቅ ፍርስ አልኩ
@user-mi3kk7qs4m
@user-mi3kk7qs4m Жыл бұрын
ምነው ኡዝታዞቺን የሚያዳምጥ ጠፋ አኬሩዘመን ላይክ አድርጉን አይከፈልበትምአብሽሩ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Жыл бұрын
ችግሩ ወዶች አያዳምጡም ማለቴ ብዙውን የምንከታልህ ሴቶች ነን
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ወንድም ሀሰን በላይነህ ጀዛኪላህኸይር በጣም አስፈላጊ ትምህርት ነው
@byygoh
@byygoh Жыл бұрын
Ayidelam ena aladerakum
@omrahimfohfff9312
@omrahimfohfff9312 10 ай бұрын
​@@byygohጅዛኮምአላህከርር
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u Жыл бұрын
መገንኔ እደት ታልፍ ይሆን ጭቀቱም እዛዉ አደረሰኝ ሱበሀን አላህ አልሃምዱሊላህ ላኢላሀኢለላህ አላህ አክበር
@user-sx5fv6sy8p
@user-sx5fv6sy8p Жыл бұрын
አብሽሪ የኔ ቢጤ ነሽ
@sikosilo1295
@sikosilo1295 Жыл бұрын
ወላሂ እኔም ሁሌም ነው የምጨቀኝ ብቻ ያቀን ደርሶ እስከማየው ድረስ በሀሳብ ማለቄ ነው ያረብ አንተው አግራልን ወንድ ልጂን በጣም ነው የምፈራው ከሱጋር ስሆን የምሞት ነው የሚመስለኝ 😥😥 አይይይይይይ
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
@@sikosilo1295እ የምርሽን ነው
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Жыл бұрын
@@Nejat197 አኪዲ ክክክክክክክ አረ በሳቅ አቺሳ
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
ወይኔ፡ገናለገናውተጨነኩ
@user-np8ip6pr2u
@user-np8ip6pr2u Жыл бұрын
አትሻብኝ የኮሜታተሮች ነገር አሳሳቢ ነዉ አይ የኛ ነገር
@woyay2095
@woyay2095 Жыл бұрын
ሳህ ወላ ሀያእ እሚባል ነገር ጠፍ በቃ አላህ ይዘንልን
@user-ty8ye1ls8u
@user-ty8ye1ls8u Жыл бұрын
ኑማ እደኔ ወደፊት ጫጉላ የሚጠብቀው እንስማ ምክር
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Жыл бұрын
እኔ
@makeyamohammed3101
@makeyamohammed3101 Жыл бұрын
ኧረኡሰታዘአሰፈራራህኝ
@user-jd6fj5wd4o
@user-jd6fj5wd4o Жыл бұрын
እኔ
@yassinonlinetv7948
@yassinonlinetv7948 Жыл бұрын
ትዳር እፈልጋለሁ
@user-vm3kb5tw7t
@user-vm3kb5tw7t Жыл бұрын
እኔ
@wolloyewa
@wolloyewa Жыл бұрын
እረ ሴቶች ወደ የት እየተሄደ ነው ቲንሽ እንኳን ማፈር የሚባል ማፊ አጂብ ሁሉንም ማውራት መያዝ ልመዱ ላያችሁት ለሠማችሁት ሁሉ መኮመት የለብንም እኮ አደብ ይኑረን በናት 👀
@user-mx8rk6bt6j
@user-mx8rk6bt6j Жыл бұрын
ሴቶችዬ ትንሽ 🤏ሚስጥራቹን ዋጥ አድርጉት እንዴ ምን ቀራቹ ጨርሳቹ የአልጋዉን ነገር ዘረዘራቹ እኮ ክክክክክ
@zinetmohammed5597
@zinetmohammed5597 Жыл бұрын
ፈገግ አረጉን ተይ ይገሩን
@Seid404
@Seid404 Жыл бұрын
@@zinetmohammed5597 🤣
@Sariy177
@Sariy177 Жыл бұрын
ፍትህ ፍትህ ለእሰረኞቹ ፍትህ እና ትኩረት
@user-hs7hw4km6z
@user-hs7hw4km6z Жыл бұрын
በጣም አስፈላጊና ምርጥ ትምህርት ነው ያረብ መልካም ትዳርን ወፍቀከኝ ለባሌ ምርጥ ሚስትና ለልጆቼ ምርጥ እናት የምሆን አድርገኝ ላላገባነው መልካም ትዳርን ላገቡ ሷሊህ ልጆችን ይወፍቀን በዱእ እንበርታ አብሽሩ😗 አይ ወንድሜ አሁንኮ ሲጋቡ እዩን እዩን ሲጣሉ ደግሞ ሚስጥራቸውን በአደባባይ ገመናቸውን መዝራት አኡዙቢላህ ነው አላህ ይጠብቀን
@user-fu5ki7mh5g
@user-fu5ki7mh5g Ай бұрын
አሚን እህቴ
@OusmanAhmed-uf1ir
@OusmanAhmed-uf1ir 4 күн бұрын
ኧረ እህቴ ሷሊህ ሚስት ፈላጊ ነኝ አላህ ይወፍቀን
@hubihubi327
@hubihubi327 Жыл бұрын
የኔ መሽኮርመም ምን ይሉታል😂😂😂 ልክ ነህ ኡስታዛችን ጀዛከላህ ኸይር ሼር ለወንዶች ሰምታችኋል
@halweyahalweya
@halweyahalweya 4 ай бұрын
እኔስ ወለሂ በሰቅቅ😂
@AbduletifKedir-vx9hr
@AbduletifKedir-vx9hr 2 ай бұрын
uf
@KeyiruBirhanu
@KeyiruBirhanu 10 күн бұрын
Mnm
@bvhussenyimam1366
@bvhussenyimam1366 Жыл бұрын
ሽኩረን ኡስታዝ ያቺን ቀን መቸም አረሳት በልጅነት ነበር በገጠር አካባቢ አይ አሁን ቢሆን ነፍስ አውቀን ነበር የሚገርመው ያንው ባሌ ጋር ነኝ አልሀምዱሊላህ 2 ወልደናን
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@user-vn1lk5bt1u
@user-vn1lk5bt1u Жыл бұрын
جزك الله خيرن አላህ ለኛ የሚበጀውን ይምረጥልን ኢንሻአላህ
@user-ci4ey4ni8n
@user-ci4ey4ni8n Жыл бұрын
ኧይ ወንድሜ ደግሞ የኛ ወንዶችምን ያውቃሉ ብሐህ እንኳን ሊያለማምድ ጠፍሩን ይዞ ነው የሚገባው ሥንቱ አለፈ ወላሒ
@user-mk5ng3su4f
@user-mk5ng3su4f Жыл бұрын
ግን ምንም ከማያዉቁት ወንድ ጋር አብሮ መተኛት እንደት አይከብድም ወይ እኔ አፍራለሁ ገና ሳስበዉ 🙈🙈🙈😆😃
@madina4756
@madina4756 Жыл бұрын
በጣም🥺🤣
@user-xu6hx9bu2n
@user-xu6hx9bu2n Жыл бұрын
ወለሂ ኢኔም ሳስበው ህልም ነው ሚማስለኝ ክክክ አለህ ሰልህ የሆነውን በል ይስጠን
@user-od6kz2rq6z
@user-od6kz2rq6z Жыл бұрын
እኔ ለራሱ 😥
@user-gn9uy4pr6s
@user-gn9uy4pr6s Жыл бұрын
እረአስፈራም አንዳውምየመጀመሪቀንእማአይረስም😁😁😁
@Nejat197
@Nejat197 Жыл бұрын
😅😁
@user-ew2ge4me9y
@user-ew2ge4me9y Жыл бұрын
እዴው ዝም ይሻላል ኡስታዙና ያላገባችሁ ሴቶችም ወንዶችም አዳምጡ ትጠቀሙበታላችሁ ።ያገባነውማ በክፉም ይሁን በበጎ አልፏል ብቻ አልሃምዱሊላህ አላህ ያሀገራችንን ወንዶች ልቦና ይስጣቸው ብቻ ግን የመጄመሪያው ቀን ከባድ ነው መቸም አይረሳ ኡፍፍፍ
@zekiyatemam7901
@zekiyatemam7901 Жыл бұрын
ወዮዮዮ
@user-lb6ph5jz1p
@user-lb6ph5jz1p 10 ай бұрын
አታሳፈራሪያቸዉ እህቴ ክክክ
@user-vd2nq4zf4d
@user-vd2nq4zf4d Жыл бұрын
ወላሂ ምርጥ ትምህርት ነዉ ወዶችየ አዳምጡ ጠከር እደትሉ
@najatmohmeed3387
@najatmohmeed3387 Жыл бұрын
ወላህ በጣም ጠቃሚ ምክር ጀዛክላሁ ኸይረን ኡስታዝ ሀሰን እኛንም በተማርነው የምንሰራ ያድርገን ያረብ አላህ ያግራልን
@sofyamohamd1215
@sofyamohamd1215 Жыл бұрын
አቡ እረህማን አላህ ይጨምርልህ እኳን ት /ት ፈገግታህ በቂነዉ ይህን ሥል ዉዲህቶቼ ኮሜታቶች አማረኛ እዳታዞሮ ት/ት በጣም ቆጆነዉ
@ahmedmuhamed2882
@ahmedmuhamed2882 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ ጥሩ ምክርነው የሰጠህን ገና ላላገባነው ሁሉንም ግልፅ ለሆነልን ዲን አልሀምዱሊላህ የኛነገር ባሁኑሰአት ለሀላሉ መሽማቀቅ ለሀራሙ ደግሞ አይፈራም ግዜአችን ከባድነው
@SamiraMahamed-cb5cs
@SamiraMahamed-cb5cs 13 сағат бұрын
ማሻአላህ ያረቢ አላህ ጥሩውን የወፍቀን
@fafiyotub9997
@fafiyotub9997 Жыл бұрын
ይሄን ምክር የገጠሮቹ ወዶች በሠሙት እነሡ ናቸዉ ብዙነገር የሚያበላሹት
@aminatali4440
@aminatali4440 Жыл бұрын
ሳህ
@fanouseayela7005
@fanouseayela7005 Жыл бұрын
ክክክ አድርሱልን
@zdfamilytube267
@zdfamilytube267 Жыл бұрын
ክክክክክ
@yassinonlinetv7948
@yassinonlinetv7948 Жыл бұрын
ትዳር እፈልጋለሁ አላህ ይወፍቀን
@user-vh5dn7oj1b
@user-vh5dn7oj1b Жыл бұрын
ጥሩ ት/ት ነው ሽኩረን ፈገግ እያልኩ ሰማሁት ግን ኮሜንተሮች ሚስጥራችሁን ዝርግፍ አደረጋችሁት ኧረ እህቶች ሀያዕ ያስፈልጋል
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
ሠለላሁ አለይሂ ወሠለም ኡሰታዙና ፈግታ የማይለይህ. ما شاءلله 😂😂😂 የዛሬዉ ሼር ለገጠር ወንዶች
@SofiyaBinteYimertube
@SofiyaBinteYimertube Жыл бұрын
ክክክክ አላህየ አስመልጦን ያንን ጨለማ
@user-dm3ji5rd9h
@user-dm3ji5rd9h Жыл бұрын
@@SofiyaBinteYimertubeሳህ😂አልሀምዱሊላህ
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀይለያል
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀ ትክክል ሸር
@user-ww8ws7or7b
@user-ww8ws7or7b 10 ай бұрын
ሽኩረን ኡስታዝ ያቺን ቀን መቸም አረሳት አንሻአሏህ ❤❤❤❤❤❤
@user-nz4zt1my1p
@user-nz4zt1my1p Жыл бұрын
ማነው እደኔ ትዳርን በጣም የሚፈራው
@user-ti6mw8wq3j
@user-ti6mw8wq3j Жыл бұрын
እኔ ካገባሺአፈሪም እክክክክክክ
@user-vh3qn9qj8y
@user-vh3qn9qj8y Жыл бұрын
ትዳር አያስፈራም. እህት. አሁን ደሞ የማትፈልጊዉን ወድ አግቢይ ብሎ የሚስገድድ የለ. በኛ ግዜ. በበተሰብ ፍላጎት ብቻ ነበር የምነገባዉ. ለዛዉም ቀይ. ይሁን ጥቁር ይሁን ሳናቀወ. በሰርጋችን ማግስ ነዉ መልኩ እንኴን የምናየው. አሁን ደሞ ምን ያስፈራል. አግቢይ
@ali3989
@ali3989 Жыл бұрын
እኔ
@hayatzain6137
@hayatzain6137 Жыл бұрын
እኔ
@rahmagesese5790
@rahmagesese5790 Жыл бұрын
እኔም
@user-sx1yh7qq6x
@user-sx1yh7qq6x Жыл бұрын
جزاك الله خيرا ወይኔ እኔ ፈራሁ 8 ቀን ይቀረዋል ሰርጌ አላህ እዳበጅልኝ ዱአ አድርጉልኝ አኸዋቲ
@hawamohammed2571
@hawamohammed2571 Жыл бұрын
አይዝሽ እህቴ ያን ያህል አያስፈራም አብሽሪ አላህ ያማረ የሰመረ ያድርግልሽ መብሩክ እንመጣለን ሰምተሻል😅 👏👏👏👏👏👏💓💓💓💓💓💓
@user-be1ih9wt3o
@user-be1ih9wt3o Жыл бұрын
በይ ትምህረቱን እድተገብሩ እሩጣችሁ አልጋላይ እዳወጡ ሠምተሻል🤪😂😂😂
@user-be1ih9wt3o
@user-be1ih9wt3o Жыл бұрын
መብሩክ አልፍ መብሩክክ 🌹🌹አላህ ያማረ የሠመረ ያረግላችሁ🌹🌹🌹🌹🌹
@ali3989
@ali3989 Жыл бұрын
ማሽአላህ መጨርሻውያማርያድርግልሽ
@user-sx1yh7qq6x
@user-sx1yh7qq6x Жыл бұрын
@@hawamohammed2571 አላህ ያበሽርሽ ኢሻአላህ ትመጣላችሁ ኪኪኪ
@user-ub9sy8ly7l
@user-ub9sy8ly7l Жыл бұрын
አላህ በሰማነው ተጠቃሚ እና ተግባር ላይ እምናውል ያድርገን
@user-xh3vl6no1j
@user-xh3vl6no1j Жыл бұрын
ጀዛ ከአሏህ ኸይረ አሏህ ትዳራችንን የተስተካከለ የተጣጣመ ያድረግልን ያረብ
@zeynbaenidrs1731
@zeynbaenidrs1731 Жыл бұрын
አሰላሙ አለይኩም ኡስታዝ ጀዛከላ ከይር ምርጥ ትምረትነዉ
@user-uq9gn9yl7z
@user-uq9gn9yl7z Жыл бұрын
ሠለሏህ ወአለሂ ወሠለም እኔሥ አላገባሁም 24 አመቴ ትዳር በጣም ነው የምፈራው አሁን ሥደት ላይ ነኝ ብዛት ክፍል ሀገር ማግባት በጣም ነው እምፈራው ጠባብ ጫጉላ አለ 😂😊 መልካሙን ሧሊሁን ትዳር አላህ ይወፍቀን 💐🌺
@user-qc3wh5fb1s
@user-qc3wh5fb1s Жыл бұрын
አሚንያረቢ
@user-uq9gn9yl7z
@user-uq9gn9yl7z Жыл бұрын
አልሀምዱሊላህ አገባሁ ትዳር ለሌላችሁ መልካምን ትዳር አላህ ይወቃችሁ ያገባነውም ትዳራችን ያማረ የሠመር ያድርግልን ያረብ
@user-kn8nm4ew6x
@user-kn8nm4ew6x Жыл бұрын
የኔ ማፈር ምን ይባላል. ዘና አረከን ኡስታዝ ሺኩራን ያላገባችሁ ተማሩ. እኛስ ተገላግለናል. ክክክክክክ
@Tube-vc4kv
@Tube-vc4kv Жыл бұрын
ጀዛክ አላህ ህይርን ኡዝታዝ በሰማነው ተጠቃሚ ያድርገን
@samerabinttube9141
@samerabinttube9141 Жыл бұрын
ጀዛኩላህ ኸይር ኡስታዝ
@youtoutube7668
@youtoutube7668 Жыл бұрын
ኡስታዙና ጀዛከላህ ኸይር😂😂😂😱
@yassinonlinetv7948
@yassinonlinetv7948 Жыл бұрын
ትዳር እፈልጋለሁ አላህ ይወፍቀን
@Aly691
@Aly691 3 ай бұрын
አሚን ይወፋቀን ያረብ
@nafisasheref7615
@nafisasheref7615 Жыл бұрын
ማሻ አለህ ጄዛ ከአሏህ ኸይር ኡስታዝ 👍👍👍👍👍👍👍👍
@hfch7727
@hfch7727 Жыл бұрын
መሽአላህ በሰማነው የምንጠቀም ያድርገን
@user-pm2fi5hm4w
@user-pm2fi5hm4w Жыл бұрын
ጀዛ ከአሏህ ኸይር ኡስታዝ አመጣኸው ጥያቂዬ ክክክክ
@sart820
@sart820 Жыл бұрын
ክክክክ አዲገጠመኝ ነበረኝ እኔም የመጀመሬያ ሳገባ ልክ ተጫዉተን ጨርስንግቡ ተኙእግዲህ አሉን ከዛ መቸም ፈራሀቴ ሱበሀን አላህ እሱ የተማረነዉ ስፈራያየግዜ ትዉት አረገኝ እሱም ፈርቶል ከዛ አሀልጋዉ ሂዲአለና ቁጭአለ እኔ ፈራሸን አምጥቸ ብርዲልብሴን ጥቅልል ብየ ብቻየን ለሽ አልኩአ ነይጂ ሲለኝ የተኛሁመስየ ዝም ክክእሱእስሬምጥት ብሎ እጎኔ እቅፈ አርጎኝ አደርንምንምሳናደርግ እሱም ሲመቱን ደብቆ ስለጠበቀኝ አሁን ቢሆን እዳመሰገኩትነዉ አይ ያግዜ ያስፈራነበር ግን ደስ የሚል ስሜት አለዉ
@rukiya6481
@rukiya6481 Жыл бұрын
ክክክክክ
@user-gu1bc7bp7r
@user-gu1bc7bp7r Жыл бұрын
አይ አስፈራራችሁኚ ከከከከ
@sebrinatube
@sebrinatube Жыл бұрын
ክክክክክክክክክ አለ ኬፍሽ ለብቻሽ አጥፈሽ ለሽሽሽሽሽሽሽ ክክክክክክክክ
@user-lf4ov1ji4c
@user-lf4ov1ji4c Жыл бұрын
ክክክክክ ፈገግ አዴረግሺኝ
@sart820
@sart820 Жыл бұрын
@@user-gu1bc7bp7r አትፈሪ ከተላመዳቺሁ ቡሀላ ያለዉደስታ ያሰላም ልነግርሽ አልቺልም አግቢና እይዉ ክክ
@woyay2095
@woyay2095 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ አሚን
@sasasadasada2672
@sasasadasada2672 Жыл бұрын
ጀዛ ከላህ ኡሰታዝ
@user-bf7hb3wq5w
@user-bf7hb3wq5w Жыл бұрын
ሁሌም ፈገግ እያልኩ አዳምጣለሁ አላህ በሰማነው የምንጠቀም ያርገን
@saadaahmed4731
@saadaahmed4731 Жыл бұрын
ያረብ የማላቅህ ባሌ ያተን ሀቅ የምወጣ አደርገኝ ኢላሂ የበተሰቦችንም የኔንም በተሰቦች ሀቃቸዉን የምወጣ አደረገኝ😓😓 እኔሰ ፍራሁ ትዳረ ግን ለማግባት በጣም ጉጉት አለኝ
@toybaawol6801
@toybaawol6801 Жыл бұрын
ኡስታዝና ጀዛኩም አላህ ከይርን በሰማነው እምንጠቀም ያርገን
@zd8699
@zd8699 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኽይር ኡሰታዚ
@hyaitr8929
@hyaitr8929 Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛክ አላህ ኸይር እኔ አንተ እንዳልክው አይነት ሰው ነኝ አልሀምዱሊላህ አላህ ይጨምርልኝ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@Tube-ib9go
@Tube-ib9go Жыл бұрын
እኔ ካገባሁ 9ወር ሆነኝ አልሀምዱሊላህ ግን ባሌጋር በአካል አልተገናኘንም ግን የማሳስበኝ የመጀመሪያ ቀናቺን ነው እሱም እደኔ ነው አላህ ይርዳን እናም የሰመረ ትዳር እዳረግልኝ በዱአቺሁ አትርሱኝ
@user-fw4ly6xc8k
@user-fw4ly6xc8k Жыл бұрын
አላህ ያጠክርሽ ትዳራቺሁም ይባርክላቺሁ አላህ ግን ኮሜቶች አስፈራቺሁኝወላሂ አቀጠቀጠኝ እድህ ይጨቅ አይመስለኝም ነበር ኮሜት ባላነብ ይሻለኝ ነበርግን የኮሜት ፍቅር ስላለብኝ አነበብኩ😂😂
@sneg2959
@sneg2959 10 ай бұрын
ሱለላሁ አለይሂ ወሰለም ምርጥ ምክር ጀዛኩም አላህ ኸይራ ኡስታዛችን
@user-pd8jt7mn3t
@user-pd8jt7mn3t 10 ай бұрын
ጀዛኩሙሏህ ኸይረን በጣም ሀሪፍትምህርትነው
@zinetmohammed5597
@zinetmohammed5597 Жыл бұрын
ሤቶች በጣም ሀያ አጣችሁ በዛ በጣም በዛ ነጎደኛኳ አትናገሩ እያለ እደት በሚድያ ታወራላችሁ
@rahmatadss8225
@rahmatadss8225 Жыл бұрын
ወሬህ አይጠገብም በጣም እየሳኩ ጨርስኩት እርጅም እድሜ ከመላው ቤተስቦችህ ጋር ኡሙ አብዱርህማንና አብዱርህማንን ስላም በልልኝ
@Samera-cn1mw
@Samera-cn1mw Жыл бұрын
ማሻአላህ ኡስታዜ ምርጥ ግጥም ነዉ አላህ ይጨምርልክ
@user-wx7oc2tj6u
@user-wx7oc2tj6u Жыл бұрын
ወአለይኩም ሰላም ወረህመቱላሂ ወበረካቱሁ ጀዛከላህ ኸይረን ኡስታዝ እኔ የመጀመሪያ ቀን ገና ሳስበው አሳብ ነው የሚሆንብኝ አላህየ አንተ መልካሙን የሚረዳውን ስጠኝ
@user-kg6fx7ud1s
@user-kg6fx7ud1s Жыл бұрын
ሀቂቃት ኢኔም በጣም ፈራሁ
@saratube9100
@saratube9100 Жыл бұрын
ወላሂ ተመስጨ ነው ያዳመጥኩህ አላህ ይጅዛህኸይር ወንድምአለም
@sadaali3375
@sadaali3375 Жыл бұрын
ጥሩ ትምርት ነው ኡስታዝ ጀዛኪላህ ኽይር
@rozitube8053
@rozitube8053 Жыл бұрын
ኡስታዝ ጀዛከላህ በተለይ ላላገባን ጥሩ ምክር ነው 🌹🌹🎁
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
ክክክክክክ አሁኑ እራሱ አጠገቤ ያለ መስሎኝ ፈራሁ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@thamarhassenwello8485
@thamarhassenwello8485 Жыл бұрын
@@ramadantube እሺ ዉዴ አቺም አድ ርጊኝ
@mekiyamekiya9980
@mekiyamekiya9980 Жыл бұрын
ማሻአላህ ያሳቀን የመብራቱ ነው ሽኩረን
@ekramhasen2535
@ekramhasen2535 Ай бұрын
ማሻአላህ ጀዛኸላህ ኸይርን ኡሥታዝ
@habibaha3139
@habibaha3139 Жыл бұрын
ወአለይኩም ስላም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ ማሻ አሏህ ኡስታዝ ጀዛ ከሏሁ ኸይርን
@user-uz7kb3hb3w
@user-uz7kb3hb3w Жыл бұрын
ያረብ ላላገቡእህቶቸና ለኔም አላህፈሪውን ወፊቀን ያከሪም።
@fuigfuif6189
@fuigfuif6189 11 ай бұрын
امن
@user-ny4pi6up2j
@user-ny4pi6up2j Жыл бұрын
አል ሀምዲሊላሂ ለአላህ ምስጋና የገባው የኔውድባሌ ሁለየም በደሥታኑረልኝ ያረቢ በጀመአ ባድድሆንን ነበረ ሺዋረ የምንውሰድው በሰላም ያገናኝሺ በሎኝ ያረብሰደ ድትበቃ የበለን
@user-hi8st6ku9d
@user-hi8st6ku9d Жыл бұрын
አላህ በሰላም ያገናኝሽ እህቴ
@user-ny4pi6up2j
@user-ny4pi6up2j Жыл бұрын
@@user-hi8st6ku9d አሚንን
@user-jw8hu3rx6m
@user-jw8hu3rx6m Жыл бұрын
ማሸአላህ በሰላም ያገናኛችሁ የኔም ማሸአላህ ነው በደህና ከበሎቻችን ጋራ ያገናኘን ያረብ አላህየ ላላገቡትም መልካም ትዳረ ይስጣቸው የሁላችንንም መጨረሻችንንም ያሳምረልን
@ksablood6729
@ksablood6729 4 ай бұрын
ጀዛኩሙላ ኸይር ኡስታዝ
@mulitejabirjamal2153
@mulitejabirjamal2153 3 ай бұрын
ህንሻ አላህ ኡስተዝ ሹክራን ጄዘከለህ
@user-bg4ck9fl3c
@user-bg4ck9fl3c Жыл бұрын
ማናዉ🍀እደኔ🍀በኮሜቶች🍀ትዝታ🍀በሳቅ🍀ሆዱየቆሰለ🍀ክክክክክክክ
@bintemuhammed2273
@bintemuhammed2273 Жыл бұрын
እኔ ክክክክክ
@user-wr3ds7tp4f
@user-wr3ds7tp4f Жыл бұрын
እኔ
@AbdulKader-qx6oe
@AbdulKader-qx6oe Жыл бұрын
ሀሀሀሀሀ
@user-lx5is4yx4k
@user-lx5is4yx4k Жыл бұрын
ወዶች ወድ ሲሆኑ አይደል ሌባ እጂ የሞላው እውነተኛ ባል የለም አባል ነው
@user-gf7lg9ue5p
@user-gf7lg9ue5p 4 ай бұрын
ጀዛከላሁም ሀይረን ኡስታዝ አሏህ ይጨምርልህ
@selihatseli9043
@selihatseli9043 Жыл бұрын
ስብሀን አላህ ጀዛአከላህ ኡስታዝ
@rakrak2215
@rakrak2215 Жыл бұрын
ኡስታዝ አላህ ይጠብቅህ አይ ትግስት አላቸውዴ ወንዶች ክክክ
@user-vh9ot1yd6n
@user-vh9ot1yd6n Жыл бұрын
ዋሊኩም እሰለም ወራህመቱላሂ ወበርካትሁ አህለን ኡስታዝ ገና ሣላዳመጠው አሳክኝ😀
@user-fg6fi3hq4i
@user-fg6fi3hq4i Жыл бұрын
የዛሬዉይለያል😅😅
@user-en6ql7hz3k
@user-en6ql7hz3k 2 ай бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ኡሰታዚ
@aeshalove1539
@aeshalove1539 Жыл бұрын
ጀዛከላህ ኸይር ወንድም ሀሰን
@safenaa9852
@safenaa9852 Жыл бұрын
ያአላህ ወላህ ትክክል ነው የመጀመርያ ያስቀየመሽ ባል እንዳስቀይመሽ ነው የምኖረው አላህ ይጠብቅሽ እሂቴ ለኔ ገጥሞኛል
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@cd4076
@cd4076 Жыл бұрын
ፍትህ ለስረኞች አረ እንተዛዘን ወላሂ ለወድሙ ወድም ነወ ደራሹ ሰበቡን እናድረስ
@alialmarri7593
@alialmarri7593 Жыл бұрын
ሸኩርን ኡስታዝ ጀዛኩም አላህ ሀይር በሰማነው የምንጠቀም ያርገን. ፍታ እያልኩ ሰማሁት ትዝታ ክክክክ
@najalet3792
@najalet3792 Жыл бұрын
ጄዘከላህ ወለሂ በጠም ደስ ይለል
@user-bc1jb1nb7b
@user-bc1jb1nb7b Жыл бұрын
እኔማ ትሰማህ እራሱ አቀጠቀጠኝ አይ እዳ መቸም አይነጥላ ሳይኖርብኝ አይቀርምኮ 😅
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Жыл бұрын
ልክ እዴኔ ክክክክክክክክ በርቺ
@user-ti6mw8wq3j
@user-ti6mw8wq3j Жыл бұрын
ያገባቹህ አይመጥናቹህም ያላገባቹህ አዳምጡ እእ ያላገባነው አላህ ያሥተካክለን እእእ እየፈራሁ ጨረሥኩት መቸም ከጎኔሠውየለ
@user-so4rb8mt2u
@user-so4rb8mt2u Жыл бұрын
ዱአው እኮ ሁለየም ያስፍልጋል ግኑኙነት ባደርጉ ጌዜ የማያቅ ይኖራል በግንኙነት ስአት
@rozamohammed9554
@rozamohammed9554 Жыл бұрын
😃😃እያዝናና ትምርት ሹክረን አላህ ይጠብቀን
@aishayoutube12345
@aishayoutube12345 Жыл бұрын
የአላህ እንደት ደስ ይላል ማሻአላህ አሚን ወላ ጀዛኩም አላህ ኸይረን
@Toyba-dr7by
@Toyba-dr7by 5 ай бұрын
ሳ እዉነት ነዉ ኡስጣዝየ የልቤን ተናገርክ 😢😢😢😢
@rabiamohammed9082
@rabiamohammed9082 Жыл бұрын
ክክክክ አረ ሴቶች ቡለናችሁን ፈታችሁ ስንት ጉድ አለ ኮሜንታተሮች 🙄🙄🤣🤣🤣🤣🤣 ሚስጥራቸውን ዘረገፉ
@GhvFjc-px3uw
@GhvFjc-px3uw Жыл бұрын
🤣እህካሏቸውብዙያወራሉአረጉድ
@user-xw6hd5yi8y
@user-xw6hd5yi8y Жыл бұрын
ጀዛክአላህኸይር ትምርቱሀሪፍው በሰላምያገናኝን ባሉካየ
@user-ry9lv3sy7w
@user-ry9lv3sy7w Жыл бұрын
ኡዝታዝ ጀዛኪአላህ ኸይር
@user-iu6bk9dj6m
@user-iu6bk9dj6m Жыл бұрын
ትክክክል አላህ ይጠብቅህ በገጠር የሚገባ ትዳር ከባድነዉ
@sofya9565
@sofya9565 Жыл бұрын
ኮሜተሮች ግን ኧረ ተው ግፍ ነው ገና ያላገባነውን አታስፈራሩን ሆ
@yifdheg2368
@yifdheg2368 Жыл бұрын
ወላሂ ፈሪ ነበርሁ አሁን ደሞ ይበልጥ ፈራሁ😁😁
@semira6773
@semira6773 Жыл бұрын
ትክክልምንአሥበው፡ነውያላገባነውንየ፡ሚያሥፈራሩን
@sofiaasfaw7234
@sofiaasfaw7234 Жыл бұрын
Masha allah 🌹🌹masha allah Jzk
@nesriya2256
@nesriya2256 Жыл бұрын
ጄዛከማለ ኸይሪ ኡሲትዛ አላህ ይጠብቅህ ኢኘሙ ሰሚትን ተጠቃሜ የዲሪገን ገን ፈረሁ አለገበሁሙ
@ZD8679
@ZD8679 Жыл бұрын
ጀዛከ አላህ ከይረን አላህ ይጠብቅህ ምርጥ ት/ት አላህ ከሷሊሆች ያርገን
@tm5812
@tm5812 Жыл бұрын
የገጠር እኮ ሲያስጠላ እሚዘወቹ መሃል ይተኛል ከዛ እንደፈለገ የጫወታል እንደውም ጓበዝ አድሉት ቃላስለቀሰ አየተውም አልሃምዱሊላህ ሰደት መድረሳየ
@ramadantube
@ramadantube Жыл бұрын
በቅንነት ስብስክራይብ አድርጊኝ ውዴ
@user-gn5ov5jm7z
@user-gn5ov5jm7z Жыл бұрын
ጀዛከላህኸይርንኡስታዝ
@alhamdulillh3999
@alhamdulillh3999 Жыл бұрын
ማሻ አላህ ማሻ አላህ ጄዛከሏ ኸይርን ✅✅
@habibayousuf6171
@habibayousuf6171 Жыл бұрын
ጀዛሙ ከሏኽ ኽይረን ኡሥታዝ ምክርክ እካ ማሻ አላህ አላህ ይጨምርልክ እኛም በምንሠማው ተግባሪዎች ያድርገን ቻናልክን ሁሌም እከታተላለሁ በትዳር ጉዳይ ሥታወራ ብዙ ትምህርቶችን ወሥጃላሁ ግን ካሜንት እንካን ብዙም አልፅፍም ላይ እና አዳምጫ በምሠማው ተጠቃሚ ያድርገኝ ብዬ አንተንም አላህ ሡባነሁ ታአላ በምታሥተምረን ሙሀደራዎችክ እኛ ሠምተን የተግባር ሠዎች ያድርገን አንተንም ባለኽበት ከነቤተሠባችክ አላህ ይጠብቃቹኽ
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 32 МЛН
2000000❤️⚽️#shorts #thankyou
00:20
あしざるFC
Рет қаралды 13 МЛН
Backstage 🤫 tutorial #elsarca #tiktok
00:13
Elsa Arca
Рет қаралды 34 МЛН
ባል እና ሚስት ብልቶቻቸውን መጠባባት ይችላሉ?#
15:09
ጋብቻ በኢስላም
Рет қаралды 100 М.
❤️ጧት ስነሳ እንጀራ ጋግሮ አገኘዋለሁ!
26:42
Hassen Belayneh HB
Рет қаралды 55 М.
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 32 МЛН