ዝም ብሎ ይኸዳል ሊታይ የሚገባ አዲስ የገጠር ድራማ( Zim Bilo Yihedal New Ethiopian Dirama) 2024

  Рет қаралды 44,946

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

21 күн бұрын

Пікірлер: 190
@user-gd1ii1jw1u
@user-gd1ii1jw1u 18 күн бұрын
እኔስ በጣም የሚያስደሥተኝ ነገር ቢኖር ነጭ በነጭ መልበሳቸው ና አብሮ በአንድ ሞሠብ መብላት እና መጣጣታቸውን እኔደኔ የሚወድላቸው ካለ በላይክ አሳዩኝ 😢
@denekedemissie7514
@denekedemissie7514 19 күн бұрын
እኔ ከአንድ አመት በላይ ተመልካቻችሁ ነኝ። በጠም አዝናኝና አስተማሪ ዝግጅት ነዉ። ጥሩ ጥንቅር ያላት ቡድን ናት። በጣም እወዳችኋለሁ አከብራችኋለሁ። በተለይ በዚህ ማዕበል በሆነበት ዘመን ከሁሉ ነፃ ሆናችሁ በመቀጠላችሁ ልትመሰገኑ ይገባል።
@MsMina-pj5jc
@MsMina-pj5jc 16 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-xq7od9np2x
@user-xq7od9np2x 18 күн бұрын
ውድ የኢስልምና እምነት ተከታይወች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ ኢድ ሙባረክ 🎉🎉🎉❤❤❤💞💞💞💞💞
@hekmahhekmah5823
@hekmahhekmah5823 18 күн бұрын
እኳን አብሮ አደርስን የኔ ዉድ❤❤❤❤
@mulyemuhe2772
@mulyemuhe2772 18 күн бұрын
እንካን አብሮ አደረሰን ውደ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 19 күн бұрын
አቤት የታዴ መጨረሻ 😂 ደግሞ ብቃቱ ያስደምመኛል የጥበብ ቤቶች ስወዳችሁ ያየሽ ድምቀት እኮ ነሽ ሁላችሁም ኑሩልኝ እወዳለሁ አለሁ እመቤቴን ደሞቼ ❤❤❤❤
@AregaAynete
@AregaAynete 19 күн бұрын
በጣም አደቃቹሀለሁ ድል ለየአማራ
@denekedemissie7514
@denekedemissie7514 19 күн бұрын
አርት ለዕገሌ ለዕገሌ አይልም ጌታዉ። አርት የአለም ቋንቋ ነዉ። አንዱን ከአንዱ አይለይም። ወደምንፈልገዉ አንጎትተዉ።
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 11 күн бұрын
አማራ ናቸው እኮ ይህ አማራ ክልል ጎጃም ላይ ነው ስለዚህ ድል ለፋኖ​@@denekedemissie7514
@user-um4dz6ym2z
@user-um4dz6ym2z 19 күн бұрын
አያ ታዴ እረሴቱን ጨረሰው😅😅 ሁላችሁም ታምራላችሁ ❤❤❤እሱቤ እና እመቤት እስክስታ አንደኛ❤❤❤
@maeritube21
@maeritube21 19 күн бұрын
አቤት ታዴ ሰቱን ጨረሰው😂 ያየሽ እና ባለማሲንቆው ዋዉዉዉዉዉ ሁላችሁም አቤት ውበት❤❤❤
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@hirutgselassie7156
@hirutgselassie7156 19 күн бұрын
እሱቤ የኔ ውድ አቤት ጭፈራ ማን ችሎህ ኧረ ሁላችሁም አንደኛ ውብ ናችሁ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን የማርቆስ እንቁዎች ስራችሁ በጣም ደስ ይላል አበጀሽ ልዩ አቻም የለሽ!!!
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 18 күн бұрын
አቤት ስወዳችሁ እኮ የኔ ኩሩ ኢትዮጵያውይ❤❤❤❤❤❤❤
@user-wl1un4hm8u
@user-wl1un4hm8u 19 күн бұрын
አቦ ፈጣሪ ሰላማችሁን ያብዛልኝ
@user-eg5ct1mn7o
@user-eg5ct1mn7o 19 күн бұрын
አያ ታዴ ወይኔ በየሄዴበት ሴት አባረህ እሰክ መቸ ነው😂😂😂😂😂😂
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 19 күн бұрын
አበጀሽ የኔ ጀግና አያ ታዲ ሴቶቹን ጨረሳቸው😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-fg7mm7bl9l
@user-fg7mm7bl9l 17 күн бұрын
Set ayalku ate mikegn yibelew
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 19 күн бұрын
ወይ ታዴ ስንቱን አቅፎ ይችላል ያየሽ ምርጧ እተጓች ስዱቡ አምሮበት ነበር
@slntayehucherney8210
@slntayehucherney8210 13 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq 18 күн бұрын
ሁልግዜ አበባ እንደ መሰላችሁ ሁሉ ነገር የሚያምርባችሁ
@user-cx8rc3yk8r
@user-cx8rc3yk8r 19 күн бұрын
ኧረ የአያታዴን የቀድሞ ሚስት ወድጀ ልሞት ነዉዉ😢😢😢😢😢😢 እንዴት እንደምወዳት❤❤❤❤ አሰለፈች ነዉ ያላት ደግሞ
@serkeeshete
@serkeeshete 19 күн бұрын
ዊይ ታዴ
@user-pd1id7si8g
@user-pd1id7si8g 19 күн бұрын
መጡመጡ ❤❤❤🎉🎉🎉🎉😂😂
@mohammedhassan-ve5ev
@mohammedhassan-ve5ev 19 күн бұрын
የት ነው የሚኖሩት?ያየሽ ግን modliest ሳትሆን አትቀርም ;ጥሩ ደርሰት ቢያገኙ ግን እምቅ ችሎታቸውን መሳየት ይቸላሉ ።
@MelikamTsegaye
@MelikamTsegaye 19 күн бұрын
ደብረ ማርቆስ
@user-oq8os4ex1z
@user-oq8os4ex1z 11 күн бұрын
አማራ ክልል ጎጃም
@SfFg-eu3od
@SfFg-eu3od 19 күн бұрын
ያየሽ ምርጥነሽመቀነቱንተይዉ ሀጠጉርሽየምታሥሪዉንተይዉ😂😂😂😂😂😂👍👍👍👍👍👍
@hiwotbarkat5102
@hiwotbarkat5102 19 күн бұрын
የዛሪው ይለያን ስወዳቹ እሱቤና እሙየ ጭፈራ ዋው ❤❤
@QumnegerBantayew
@QumnegerBantayew 19 күн бұрын
ስውወዳቹ ከልብነው የምናፍቃቹህ ኑሩልኝ ያገሬልጆች❤❤❤❤
@user-ni8xb9tb5x
@user-ni8xb9tb5x 19 күн бұрын
የዛሬዉ ይለያል አቤት ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
@getahunteshome1470
@getahunteshome1470 18 күн бұрын
ሁሌም ሱባለውንና እመቤትን ጭፈራ ሴገቡ ሳላደንቅ አላልፍም የተከሻ አጥንት አላቸው ግን❤❤❤❤
@user-yk1hq3zm5x
@user-yk1hq3zm5x 18 күн бұрын
ያየሽ የኔ ቆንጆ ቀልጣፋ ሴት ማለት እንዳንቺ ነው 😅😅❤❤
@3alemhh176
@3alemhh176 19 күн бұрын
አያ ታዴ😂😂😂😂😂
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 18 күн бұрын
መሰቆ እሚመታውልጂድምፁ በጣም ነው እሚያምር የበገና መዝመሮችን ቢዘምር ዋው ነው ❤❤❤❤❤
@user-iv8rf5io3s
@user-iv8rf5io3s 17 күн бұрын
እውነት ነው
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 18 күн бұрын
ያየሺ😂😊 አነፈራሻ ውዴ አይዛን
@MeseretDemeke-hw9wr
@MeseretDemeke-hw9wr 19 күн бұрын
አመል ሁኖበት ነው 😂😂😂😊😊ሴቶቹ ሲወዱት ❤❤
@ElanaDagnaw
@ElanaDagnaw 18 күн бұрын
😢እኔስ በጀራ ናፉቆት ልሞት ነዉ😢
@user-wc7cu8pe6z
@user-wc7cu8pe6z 19 күн бұрын
ስወዳችሁ ኑሩልን በርቱ ሁሊችሁም አንደኛ ❤❤❤❤❤
@Tmr930
@Tmr930 19 күн бұрын
አያ ታዴ ሴት ስታባርር በቃጰመጨፈሪያ ወገብ ጠፋ ግን ከዚህ ሁሉ ህዝብ አተ ብቻ ጭፈራው ላይ የለህበትም
@medinaesmia7953
@medinaesmia7953 18 күн бұрын
ወይ ጉድ ሁሉም ነገራችሁ ርያልቲ እኮ ነው ጉርሻቸው ሳይቀር እንደቤታቸው ነው በቃ አንደኛ 👌
@user-rh2un1qs2f
@user-rh2un1qs2f 19 күн бұрын
😂😂😂😂❤❤❤❤ሁላቹሁንም እንወዳቹሀለን እመዋ ወይም አጀብሽ የለችም ዛሬስ
@endeshaw527
@endeshaw527 19 күн бұрын
አይ አያ ታዴ😂😂😂😂😂😂😂😂
@eyrusfeker4790
@eyrusfeker4790 18 күн бұрын
ታዴ ያላስጋደመው ብልጽግና ይልከስስው አይገኝም 😂😂😂😂😂
@TenaL-mv2bh
@TenaL-mv2bh 19 күн бұрын
ታዴዋባረከውነዉቻለው።
@tigistserage6823
@tigistserage6823 19 күн бұрын
ወይ ታዴ ተደበደበ በይው
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 19 күн бұрын
ገርዬን ተው አገናኙኝ ያለ ፕሮግራሜ ማርቆስ እንዳታስገቡኝ ተው😢❤🎉🎉
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 19 күн бұрын
የማነሽ ስራ ፈት
@yeneMB
@yeneMB 19 күн бұрын
Gibi chiger yelemi 🥰🥰🥰
@user-cu3nj6dd1z
@user-cu3nj6dd1z 19 күн бұрын
@WorkeGelana-sv5if
@WorkeGelana-sv5if 19 күн бұрын
አምሮብሸ ነው ሰውየው ባለትዳር ነው እናቱ ስራሽን ስሪአርፈሽ
@fikirethiopia7654
@fikirethiopia7654 19 күн бұрын
@@WorkeGelana-sv5if እኔ እምለው አድራሻ ቢሰጡ ምን ብለው ሊያወሩት ነው እግዞ አይናፋርነቴን ወደድኩት በእመቤቴ እንኳን እራሴ ለምኘ ላወራ ሲያወሩኝ እንኳ አፍራለሁ እግዚአብሔር ይመስገን በዚህ ፈጣጣ ዘመን አይናፋር ላደረከኝ ጌታ
@tztatzta-de4xi
@tztatzta-de4xi 18 күн бұрын
አማራየ❤❤❤ ታዴኮ😂😂😂❤❤
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 19 күн бұрын
እሱባለው አንተ እያለ በየት እናግባ ኩርማ ኩርማን ሲከሰ የመቻችው የኛ የባሕል አንባሳደሮች
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk 18 күн бұрын
አያ ታደ ሴቶቹን ጨረሳቸው የሴቶቹ አለቃ😂😂😂😂
@zabanaydamse3697
@zabanaydamse3697 18 күн бұрын
ስታምሩ❤❤❤❤❤❤❤
@HiwotAbebaw-fp3iy
@HiwotAbebaw-fp3iy 9 күн бұрын
አያ ታዴ ግን እን እንዴት ነው ሁሉንም እንደፀበል ፃዲቅ ቀመስ😅😂😂 ...እሙት ደግሞ ካበጀሽ ጋር በጣም ነው የሚያምርባችሁ በተረፈ ሁላችሁንም ውድድድድ በጣም ነው ምትችሉት❤❤❤
@marblegold7011
@marblegold7011 19 күн бұрын
እረ እሱበለው ተው አታስቀኝ
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 18 күн бұрын
አዝማሪዎቹ ግን ❤️❤️❤️❤️ አያ ታዴ ግን በህግ ሴቶቹን ተው 😂😂😂😂😂😂 በተረፈ ሁላችሁም 🤗🤗🤗🤗🤗🤗🤗
@user-pv2me4ud3n
@user-pv2me4ud3n 18 күн бұрын
ያየችና አየ ታዴ እዴት እደሚምሩ ስወዳቸዎ
@meseretbelhu5177
@meseretbelhu5177 17 күн бұрын
እሱቤና እሌን የመጨረሻ ትችላላችሁ♥ሁላችሁንም ወዳችኋለሁ በርቱ💕
@user-tw6wp6tz4r
@user-tw6wp6tz4r 18 күн бұрын
ታዴ,ሁሌም,ብቃትህ,ያስደምመኛል
@sebleleakemariam5212
@sebleleakemariam5212 18 күн бұрын
አረ ልዩ ናችሁ እኮ😅😅😅😅😅😅
@DanielMelkamu-qp5ys
@DanielMelkamu-qp5ys 18 күн бұрын
የጎጃምን እንቅጥቅጥ እስክስታ ለእሱቤ ና ለእመቤት ቀጠን ጠየም ላለችው ልጅ ተዉላቸው ።እንዝርት አንጂ የሰው ሰውነትን አይመስሉም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ሁላችሁም ተባረኩ ።ዳንኤል ከሜሪላንድ
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 19 күн бұрын
አሁንስ በሁላችሁ ፍቅር መውደድ ድፊት አልኩኝ
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi 18 күн бұрын
እመዋ ዛሬ😅😅😅😅❤❤❤
@taddytadessemeskelu2331
@taddytadessemeskelu2331 19 күн бұрын
ጭማሪ አለ ታዴ ስውእየተደብደበ ይህ ጅግና ነው
@user-sg4kc6mq9l
@user-sg4kc6mq9l 16 күн бұрын
ደስታው ሰላሙ ይብዛልን ወገኖቸ ታምራላችሁ
@tarikuatarikua3640
@tarikuatarikua3640 19 күн бұрын
ድራማ ቢሆንም ትዳርን ግን እንደ ቀልድ ወይም እቃቃ ጫወታ ነው የሚመስለው መማገጥን እንደ ቀላል ያሳያል እናም ፈራሁ ማግባት
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 19 күн бұрын
ዝማምዬስ????
@berhan4301
@berhan4301 12 күн бұрын
Thanks!
@user-gm9ws5zm4u
@user-gm9ws5zm4u 18 күн бұрын
ያየሽ ፡ ፍቅርነገር
@yoditkassa8338
@yoditkassa8338 18 күн бұрын
በጣም የምወዳቸዉ❤❤❤
@mameeuntue7673
@mameeuntue7673 18 күн бұрын
እሱቤና እመቤት ጭፍራ ሲችሉ ባለፍውም እመቤት ጎንደርኛ በጣም ነው የጨፍረች 🥰🥰🥰🥰🌹🌹🌹
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e 16 күн бұрын
እመቤትና እሡቤ ጭፈራ አደኛ😊😊😊😊
@mulyemuhe2772
@mulyemuhe2772 18 күн бұрын
እምዋ የለችምያለመወርቅን ያሽምነሙናል❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
@aynadisyeshambel6944
@aynadisyeshambel6944 18 күн бұрын
Etye almaz abet grma moges ❤hulachiwm andegi 💚💛❤️🥰
@nekabeb1333
@nekabeb1333 18 күн бұрын
ያየሽ ስውድሽ
@tigiabebu5804
@tigiabebu5804 18 күн бұрын
ወይኔ ታዴ እኮ ሴቱን ሁሉ ጨርስ በሄደበት ሁሉ አለው 😂😂😂😂😂😂😂
@haymanotwubetu2588
@haymanotwubetu2588 18 күн бұрын
አያየ ታደ የመጀመርያየ ነው አላሉም ❤❤❤😂😂😂
@Ethio814
@Ethio814 19 күн бұрын
Wow abgeshin asigebachihuat❤❤
@SikoSilo-pf4dn
@SikoSilo-pf4dn 18 күн бұрын
❤❤❤❤
@user-zq7zv9wg4u
@user-zq7zv9wg4u 16 күн бұрын
እስባለው ና እመቤት❤❤❤❤❤
@wubewuletaw4769
@wubewuletaw4769 16 күн бұрын
wooow
@NutriVibeLife
@NutriVibeLife 18 күн бұрын
Keep it up! Keep showcasing our organic culture to the entire world. Clean, honest, and organic-that is the Habesha brand. We are very proud of you and our culture! Keep on representing!!
@wossenlakew9157
@wossenlakew9157 18 күн бұрын
የማርቆሰ. እቁወች እረዝም እደሜ. ከጤና ጋር. ይሰጣችሁ
@geremewlideti1784
@geremewlideti1784 18 күн бұрын
ደስ ስትሉ
@muluneshtegena
@muluneshtegena 18 күн бұрын
አይ,አሡቤ,የሥከሥተው,አለቃ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@yitu8355
@yitu8355 18 күн бұрын
ታዴ እዉነት የሚናገርበት ቀን ነው የናፈቀኝ እኔስ😂😂
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 18 күн бұрын
እውይ ስታምሩ❤❤❤❤❤❤
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x 18 күн бұрын
የኔ ዉብ ህዝብ ትለያላችሁ በርቱ💚💛❤
@Maryg05
@Maryg05 17 күн бұрын
ወንዶቹም ሴቶቹም በጣም ቆንጆ ፀጉር ነው ያላችው ሴቶቹ ይሄን የመሰለ ፀጉር እያላችው ለምንድ ነው በሻሸ የምትሸፋኑት ሴቱ በዊግ መከራውን ያያል የናተን ያክል ሩቡ ቢኖረው እንዴት እንደሚይዙት በጣም ቆንጆ ፀጉር አላችው በደንብ ያዙት በሻሸ አታፋኑት። በጣም ታምራላችው ከችሎታ ጋር በርቱ 🙏🙏🙏
@user-mp8bw7ou2l
@user-mp8bw7ou2l 19 күн бұрын
ምርጡ ታዴ
@hirutdamtew8552
@hirutdamtew8552 18 күн бұрын
❤❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 16 күн бұрын
እኔማ እንዳው የናተዘበኛሁኝ አረፍኩ❤❤😂😂😂
@gojam734
@gojam734 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 19 күн бұрын
ሲሳይስ?
@chuchumike3286
@chuchumike3286 18 күн бұрын
እመቤትይ እስክስታ ትቺያለሽ የኔ ቆንጆ🌹🌷🌹🌷🌹👍👌🌹🌷💕
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 18 күн бұрын
የሁሉም ሴቶች ፀጉራቸው አንድ አይነት ሲያምር
@yeneMB
@yeneMB 19 күн бұрын
Kukulu zarie ❤❤habesha huneshale
@Sara-sp2lq
@Sara-sp2lq 18 күн бұрын
ስወዳችሁ❤❤
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@feradesa9188
@feradesa9188 18 күн бұрын
እንዴት እንደሚያምሩ ማርያምን አስቀኙኝ ኡፍፍፍፍፍ😢😢😢😢😢
@chuchumike3286
@chuchumike3286 18 күн бұрын
ስታስጎመጁ ሹሮዋችሁን በቃሪያ በትሪ ተስብስባችሁ እንዴት እንደምታምሩ ባህላችን ይሄ ንው👍👌🙏🏻🙏🏻🙏🏻🌷🌹
@moulencell2294
@moulencell2294 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤aye tadeya.Abgeshe.swdchue❤❤❤❤❤
@yeshiworkabetia3145
@yeshiworkabetia3145 14 күн бұрын
Emebet number one eseksta .wedd hulachunm
@herionebelay2113
@herionebelay2113 7 күн бұрын
#1 btm nw yemtamrut ❤❤❤
@goldencell3461
@goldencell3461 18 күн бұрын
አያ፣ታዴ፣ቀሰ፣ተብሎ፣እየተዎዛነው፣አላለም፣ያለም፣ወረቅ፣ፍዶብሽ
@Meron872
@Meron872 18 күн бұрын
Bertulin wodeche we love you all ❤❤❤❤❤❤❤
@ComCell-ch9jb
@ComCell-ch9jb 18 күн бұрын
❤❤
@tesgeredawolde4522
@tesgeredawolde4522 18 күн бұрын
« አፈር ልብላለት»😂
@mercyalemayehu1904
@mercyalemayehu1904 15 күн бұрын
ሁሌ ሽሮ ነው የምትበሉት ግን ሰውነታችሁ ያምራል።
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm 18 күн бұрын
ዬወንድ እቅልፋም ምን ያደርጉታል አንሶላ አስታቅፈሽዉ ተነሽ እሯሯሯሯ😂😂😂😂
@mamimami1739
@mamimami1739 19 күн бұрын
❤❤❤❤❤😂😂😂😂
"የልቤ እንግዳ" አዲስ ድራማ(Yeliba Engida New Ethiopian Dirama 2024
20:10
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 37 М.
ነካክተህ አዲስ ሙሉ ፊልም / Nekakiteh New / Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie
1:04:07
DO YOU HAVE FRIENDS LIKE THIS?
00:17
dednahype
Рет қаралды 49 МЛН
ROCK PAPER SCISSOR! (55 MLN SUBS!) feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
00:31
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
ምንልሁን አዲስ አይዶል ሾዉ(Min Lihun New Idol Show) 2024
1:12:30
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 86 М.
የራያ ባህላዊ ሰርግ
13:42
Akalu Tube
Рет қаралды 10 М.
(30) ሺ አጭር አስቂኝ የገጠር ድራማ (30 thousend Funniest Short Rural Comady)
10:54
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 135 М.
የአርባ ቀን እድል  ገራሚ ትይንት(Yearba ken Edil Gerami Tiyint) 2024
1:22:16
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 46 М.
"ብር አምባር" ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Birr Ambar New Ethiopian Dirama) 2024
34:50
"ልግጠምልሽ" አዲስ ምርጥ የገጠር ድራማ(Ligtemilish New Ethiopian Dirama) 2024
20:32
THE POLICE TAKES ME! feat @PANDAGIRLOFFICIAL #shorts
0:31
PANDA BOI
Рет қаралды 18 МЛН
Vampire Girls FIGHT Over Boy 😈
0:32
Alan Chikin Chow
Рет қаралды 9 МЛН
Khi em gái tôi đắp mặt nạ || Mask of joy #shorts
0:11
Linh Nhi Shorts
Рет қаралды 5 МЛН
37.First Day as a Zombie💀
0:32
Limekey0
Рет қаралды 35 МЛН