የአርባ ቀን እድል ገራሚ ትይንት(Yearba ken Edil Gerami Tiyint) 2024

  Рет қаралды 46,051

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)

24 күн бұрын

Пікірлер: 556
@user-en1kh8ce9c
@user-en1kh8ce9c 22 күн бұрын
ማርያምን ድብሮኛ ነበር መጣቸሁልኝ የአገራችን ሰላም የናፈቀው😥
@alamneshshumet294
@alamneshshumet294 22 күн бұрын
እኔ ስደተኛዊ ያገሬ ስላም የናፈቀይ እህት
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo
@HappyJigsawPuzzle-fv2oo 22 күн бұрын
Enem nafkognal
@UmReyan-nv7em
@UmReyan-nv7em 22 күн бұрын
ማን ያልናፈቀው ሀገራችንን ሰላም ያረግልን. 😢😢😢😢
@EfrataEfrata-uz3xk
@EfrataEfrata-uz3xk 22 күн бұрын
ሀ እደግፋለሁ❤❤❤❤የኔ ውቦች ምን ብትሰሩ ሁሌም ያምርባችኋል
@MariaRaja-se4zv
@MariaRaja-se4zv 22 күн бұрын
ለ አንደኛ
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa 22 күн бұрын
ከተዋናዮቹ ሁሉ አንተን መርጫለሁ ገርዬ ሆዴ እኔስ ምን ላድርግልህ ምን ላርግልህ ገርዬዋ ጋብዙልኝ አበጀሽና አያ ታዴ😍😁😁
@user-ef6ng3gr8c
@user-ef6ng3gr8c 20 күн бұрын
Weiye,yanyesheskaefea
@yitu8355
@yitu8355 22 күн бұрын
እርግጠኛ ነኝ ሮፍናን ይሄን ዝግጅት ካየ የሱን ሙዚቃ እደሚጠላዉ😂😂
@yewubneshbazezew8624
@yewubneshbazezew8624 22 күн бұрын
ሀ ሀ ሀ 🎉🎉🎉ወግና ባህላችንን የጠበቀ ነው🙏በርቱ👍
@DamatMedia2
@DamatMedia2 22 күн бұрын
የባህላዊና ዘመናዊ የተባለው ለማሳየት ሁላችውም ጥሩ ሰርታችዋል። መስተካከል ያለበት ግ ን በእያንዳንዱ ስራቸው ከዚህ ቻናል ውጭም በብዛት የስድብ ቃላትን ተጠቀማላቸው.። ይህ ስህተት ነው ። መስተካከል አለበት ። ባህልን እያሳያቸው ስድብ በዛት ስትቸምሩ የምታስተላልፉት መልዕክት ስድብም አንዱ ባህል እንደሆነ ነው። እናንተ ማሳየት ያለእባቸው ትክክለኛውን ባህል፣ ትክክል ያልሆነ ነገር ሲኖር ደግሞ መስተካክል እንዳለበት ጭምር ነው። ይህንን አስተያየት የምሰጣቸው የምጸሩት ስራ በጣም ጥሩ ስለሂኦነና በብዙ ቦታዎች ስለሚታይ ነው። በተረፈ ሁላችውም ታምራላቸው በርቱ።
@DamatMedia2
@DamatMedia2 22 күн бұрын
በተጨማሪ ቻናላችውን ለማሳደግ ቲክቶክ ተጠቀሙ። በቶሎው ማሳደግ ትችላላችው። የተወሰነ ስዎችን በመደደብ ላይብ ገብታቸው አንድ ሁለት ቀን ብት ሰሩ አሁን ክላቸው በአልይ በእጥፍ ማሳደግ ትችላላችው
@EmurayanMohamed
@EmurayanMohamed 22 күн бұрын
የእኔ ምርጫ ሀ ነው ❤❤so ሁላችሁንም ውድድድድ የኔ አማራወች ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@amenhenok1483
@amenhenok1483 22 күн бұрын
እኔ ያየሽን በጣም ነው የምወዳት እና መሸለም እፈልጋለሁ ግን እንዴት ነው የማገኘት?
@AntieDelala
@AntieDelala 19 күн бұрын
አካውንት አለ
@user-yp4og9gm4n
@user-yp4og9gm4n 22 күн бұрын
ሀ ❤እደግፋለሁ በርቱልን ባህላችን ኩራታችን ነዉ
@user-xr4us9ww1d
@user-xr4us9ww1d 20 күн бұрын
እኔ ከርታታ ስደተኛ እህታቹህ ገናዛሬ ጨረስከት የሰው ሀገር የሰው ቤት ስልችት ድክም ብሎኛል ይህንን ድራማ ከጀመርኩት ስትቀኔ 5ደይቃ አይቸ ስጠራ አቁሚስህድ ስመለስ ስጀምረው ይሆነስራትዝሲለኝ አቆርጨ ስሰራ ገናዛሬ ጨረስከት እደኔ ስደት የሰለቻቹህ ድግል ማርያም ከልጆጋ ሀገራችን ሰላም አድርጎልን የረፍት እጀራ እድስጠን ምኞቴነው እናተንም እግዜር ያስደስታቹህ እኛስደተኛች እደት እድት እንሆንነበር ሀሀሀን መርጫለሁ ምርጫም ላላቹህት ባህላችንን ወጋችንንን ሌላ አፈልግም ❤❤❤❤❤
@tenaberihun7379
@tenaberihun7379 22 күн бұрын
ምርጫየ (ሀ) ነው ግን ሁላቹሁንም ትመቹኛላቹሁ❤❤❤❤❤❤
@SamSam-hv7yj
@SamSam-hv7yj 22 күн бұрын
ሀ ሀ ሀሀ እየተረሳ ያለው ባህላችን❤❤❤🎉❤❤
@user-lg8ss9cu2m
@user-lg8ss9cu2m 22 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀመርጨአለሁ
@beretukanMeles
@beretukanMeles 22 күн бұрын
እኔግን እዝህ አይዶልለይ መሳተፋ እፈልጋለሁ ጎመኑን አይታችሁታል እናመሰግናለን የሁሉም የአማራ ህዝብለይ ሰላሙን ይላክልን🙏🙏
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 22 күн бұрын
ሀሀሀ ❤️❤️❤️❤️❤️ ገረመው በሳቅ ገደለኝ ማሪያምን በጣም ነው የምወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@user-sb2ij2si7j
@user-sb2ij2si7j 22 күн бұрын
Zumam your voice is #1
@sintawoldesenbet7973
@sintawoldesenbet7973 21 күн бұрын
እኔ የ ሀ ደጋፊ ነኝ የታዴና የአበጀሽ አድናቂነኝ በተለይ ታደሰን በጣም ነው የምወደው በጣም ነው የሚያስቀኝ ሁላችንም እወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@gionabayethiopia7325
@gionabayethiopia7325 22 күн бұрын
ሁላችሁንም እወዳችኋለሁ የኔ ምርጫ U ነው👌 እና ይህን ቻናል የሚከታተሉት አብዛኛው ሰው ከሀገራችን ርቀው የሚኖሩ እና አካባቢያቸው፣ልማዳቸው እና ባህላቸው የናፈቃቸው ሰዎች ናቸው ብዬ አስባለሁ፣ስለዚህ ያን እንድታሳዩን እወዳለሁ ነገር ግን ዘመናዊው ውስጥ መቀላቀል አይጎዳም ለሁሉም አመሰግናለሁ ወገኖቼ👏👏
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn 22 күн бұрын
በትክክል❤❤
@MihretAmare-we5ih
@MihretAmare-we5ih 22 күн бұрын
የእኔ ዓለሞች!ሀን እደግፋለሁሁሁሁሁሁ።
@user-ch1fr8sf1o
@user-ch1fr8sf1o 22 күн бұрын
ሀ ሀ ሀ ያገራችንን ብሀላችንን የጠበቀ ስራ ነው በርቱ እንውዳችዋ 🎉🎉🎉🎉
@Solomon-vy2kh
@Solomon-vy2kh 22 күн бұрын
ሁላችሁም በጣም አሪፎች ናችሁ ሀ ወይንም ለ የሚባል የለም በጣም ቆንጆ ስራ ነው ታምራላችሁ። ነገር ግን ዱላ እና ብረት በመያዝ ታዴ እና አበጀሽ የምታደርጉት ነገር ትንሽ ይደብራል ባይኖር ጥሩ ነው እላለሁ።
@klovemys7062
@klovemys7062 22 күн бұрын
በትክክክክል ማስተካከል አለባቸው ስዲብና ዱላው ትንሺ 😏
@engidateshale9521
@engidateshale9521 22 күн бұрын
እሱቤ እና ገረመው ከሌሉ አይደምቅም ያየሽየ የኔ ጀግና የት ሄደሽ ነው
@koki4424
@koki4424 22 күн бұрын
እኔ ሀ ነው የምደግፈው ባህል ደስ ይለኛል ወላሂ ከናተ ብዙ የማላቃቸውን ቃላትም ሆነ ባህል አውቂያለሁ አመሰግናችሃለው
@sara-br3kx
@sara-br3kx 22 күн бұрын
የሱቤ ነገር
@ggff6852
@ggff6852 22 күн бұрын
ሀ❤❤❤❤❤❤
@user-xi7zi9dw9w
@user-xi7zi9dw9w 22 күн бұрын
ሀ ን አንደግፋለኖ👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t 22 күн бұрын
ሀ ሀ ሀ ሀ ሀን እደግፋለው💪💪💪💙💙
@Meazawteshome-el3sf
@Meazawteshome-el3sf 22 күн бұрын
ዙማም ድምፅሽ ይባረክ!!! ስርዓትሽ ራሱ ልዩ ነው
@user-xf5ew2gc5r
@user-xf5ew2gc5r 22 күн бұрын
የምር ሆዴ ቁስል አለ በሳቅ የመዳምን ስራ እደት እደሰራሁት አላቅም እናተን እያየሁ በርቱ ጎበዞች❤❤❤
@sabirasabir-hm8zw
@sabirasabir-hm8zw 22 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀ ❤❤❤❤
@user-po5ke8cu7m
@user-po5ke8cu7m 22 күн бұрын
ሀሀሀሀ🎉🎉🎉ለለለ❤❤❤
@user-po5ke8cu7m
@user-po5ke8cu7m 22 күн бұрын
🎉🎉🎉❤❤አዱዬ ስወድህ እኳ ትግስትህን❤❤❤ኑርልን አባቴ❤🎉🎉
@yibeyinbiwota8362
@yibeyinbiwota8362 22 күн бұрын
በጣም ታምራላቹህ በርቱልን እነ ሰበቤ ምርጫዬ ለ ነው ምክንያቱም የማንኛውም መነሻውም መድረሻውም ገበሬ ነው
@ethiolove2286
@ethiolove2286 22 күн бұрын
ሀ ሀ ሀ ሀ ሀ ባህላችንማ❤❤❤❤
@TenaL-mv2bh
@TenaL-mv2bh 22 күн бұрын
እኔ፣ሀሀ፣እደግፋለሁበራቱልንየኛወራቆች።
@user-lu2he4gv4e
@user-lu2he4gv4e 22 күн бұрын
ያለም ወርቅን ሚስት ነበር ማድረግ
@nebyouahmed753
@nebyouahmed753 20 күн бұрын
I love Yalemewerek and Emebate Emu hulum gobez nachew.
@user-bb5tf4pi9s
@user-bb5tf4pi9s 22 күн бұрын
ምርጦችዬ የኔ ጀግኖች በርቱልኝ የጎጃም ፈርጦች
@yesharegmamo8436
@yesharegmamo8436 22 күн бұрын
ሀ ሀ ሀ ሀ100% የምደግፋችሁ የኔ ዉዶች❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yenatfentategegn3854
@yenatfentategegn3854 22 күн бұрын
ሀ ሞርጦች ናቸው እንወዳችሁ አለን❤❤❤❤❤
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q 7 күн бұрын
እትዬ አልማዝን እንደዚህ አይነት ነገር ውስጥ ባታካቱቷቸው ባይካተቱ መልካም ነው ትልቅ ሰው ናቸው እንዲደንሱ እንዲዘፍኑ ባይካተቱ በጣም ጥሩ ነው በእውነት
@meriasrat5049
@meriasrat5049 22 күн бұрын
ሀ 🎉🎉🎉🎉🎉
@teddikebedet9230
@teddikebedet9230 22 күн бұрын
እሌኔ ያኔ ያየሸ እና አበጀሸ አሰታወሰቸኝ የሚሞላለጮትን ግሩም ነበር በርቱ እኛም ሀ ነው የምንደግፈው ባሕላች ወጋችን የሚያነሱ
@myfano
@myfano 18 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ስታምሩ የሄ ነው የአማራ በሀል
@engidateshale9521
@engidateshale9521 22 күн бұрын
ወይ ያገሬ ልጆች አይ ሸጋው የጎጃም ሰው❤❤
@asfaw5686
@asfaw5686 22 күн бұрын
ሁሉ ነገራችሁ ውስጤ ነው ትመቹኛለችሁ።❤ ግን ብስ እና ክስ የሚለው አልተመቸኝም ምክንያቱም ከሰው አማርኛ ፊልም የተኮረጀ ነው ለእናንተ ይሄ ስም አያስፈልገም ከከፍታችሁ እንድትወርዱብኝ አልፈልግም። እወዳችኋለሁ። ታዴ ደሞ ስጦታ ለሰጠችሁ ምስጋና ስታቀርብ አንድ ግለሰብ ከማለት አንድ እህታችን ብትል ጥሩ ነው በትህትና።
@user-cp1fc1gy2e
@user-cp1fc1gy2e 22 күн бұрын
ሀ፥ብጣም፥ደስነው፥የምትሉኝ
@user-qi2np9wv2u
@user-qi2np9wv2u 22 күн бұрын
ሀ❤❤ለ 🎉🎉
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x 22 күн бұрын
ሀሀሀሀሀን እንደግፋለን በርቱ ባህላችን ማንነታችን መከበሪያችን❤❤❤❤❤
@werdemihrte5966
@werdemihrte5966 22 күн бұрын
አይታዴ ከምዋጋ ሳያችው እዲሁ ያስቀኛል ሁለታችውም ድርሰት አያስፈልጋችውም ትናበባላችው ይመቻችው ልብ አቁስሎች😂😂😂😅😅😅😅❤
@የገጠርልጅ
@የገጠርልጅ 22 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀ ዙማምየ ሁሌም ቢሆን የቆዩ የኛ የሆኑ የ አዝማሪ ዘፈኖችን ስትዘፍኝ ነው በጣም የሚያምርብሽ የካሴት አትዝፈኝ በጣም ምርጥ ድምፅ ነው ያለሽ❤
@alainfef176
@alainfef176 22 күн бұрын
❤❤(ሀ❤❤
@SK-kx6uh
@SK-kx6uh 22 күн бұрын
ሀ ሀ ሀ ሀ፣፣፣
@user-em8op3zy8b
@user-em8op3zy8b 21 күн бұрын
I'm in love ❤️ with AyiAbeba I can't Stop thinking about her 😍 😩 & beside that I really really like you all off u guys 👦 keep it up your Culture 🎉 God Bless you all Your Brother From another Mother From Eritrea ❤
@tigistdires9064
@tigistdires9064 22 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ❤❤❤❤❤❤የኔ ውዱች❤❤❤❤
@MasiMan-sd1gu
@MasiMan-sd1gu 22 күн бұрын
ሰለም ወገኖቼ ስለመጣቹ ደስ ብሎኘል ወይዘሮ አልማዝ ምርጥ እናት
@endegsimachew6847
@endegsimachew6847 22 күн бұрын
ኑሪልኝ ለእኔ በተለይ ....ከአዘቅት ነው ያወጣችሁኝ የአገሬ ልጆች❤❤
@Madenamedena
@Madenamedena 22 күн бұрын
ሀ❤
@FantoFardy
@FantoFardy 22 күн бұрын
ዋው በጣም ነው የምትመችቹኝ እና በርቱ ❤❤❤❤
@ayaayaa2643
@ayaayaa2643 22 күн бұрын
እሱቤ የያዘው ቲቭ በልጅነቴ እናቴ ገዝታለኝ አለች 🔥🤗💙😍
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n 22 күн бұрын
ሑላችሑም ምንም እከን አይወጣቸውም በጣም ነው የምወዳቹ ፈጣሪ እድሜ እና ጤና ይስጣቹ ወገኖቸ😘😘😘😘😘😘
@user-xr7re9xg3n
@user-xr7re9xg3n 22 күн бұрын
እኔ ግን የምቀናው በእሱቤ እስክስታና በያየሽ ድምጽ
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k 22 күн бұрын
ዝማምአደኛ
@user-uw7hb7zr8j
@user-uw7hb7zr8j 22 күн бұрын
ሀሀሀሀ❤❤❤
@user-kx5ox4lh1q
@user-kx5ox4lh1q 22 күн бұрын
የሚገርመው ግን ሁሉም ቆንጆ ናቸው በአለባበስ በመልክ በስራ በሁሉም all of them are lovely
@Kedeja-pe1xl
@Kedeja-pe1xl 22 күн бұрын
ሀ❤❤❤
@NanaNana-or3my
@NanaNana-or3my 8 күн бұрын
ቢረፍድም ሀለም,ሁሉም ምቹ ነው❤❤❤❤❤
@user-km7ul5eo5e
@user-km7ul5eo5e 22 күн бұрын
ሀ❤❤❤🥰🥰🥰
@onesecond4186
@onesecond4186 22 күн бұрын
ሀ ያገሬ ባህል
@mayatube1107
@mayatube1107 22 күн бұрын
ሀሀሀሀ መርጫለሁ ዘመናዊማ ሞልቷል ጓጉተን የምናያቹሁ ባህልን አስተዳደጌን ልጅነቴን ስለማይባቹሁ ነው እንወዳቹሀለን❤❤ ለመወዳደር እንዲመቻቹሁ በዛውም ያስቃሉ ከሁለት መከፈላቹሁ ጥሩ ነው 😊😊
@user-im1yu6pk5l
@user-im1yu6pk5l 22 күн бұрын
Ha merechalehu
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn 22 күн бұрын
ትክክል
@-bw7lv
@-bw7lv 22 күн бұрын
ወየው ስወዳችሁ ❤❤❤❤❤❤
@mulyemuhe2772
@mulyemuhe2772 22 күн бұрын
ሀሀ❤❤❤❤🎉🎉🎉 እንወዳችኻለን
@user-cf9md3xk7m
@user-cf9md3xk7m 22 күн бұрын
ዙማም በጣም ነው የምወዳት
@user-lv2zk2bi7k
@user-lv2zk2bi7k 22 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ
@ttinaabate9710
@ttinaabate9710 22 күн бұрын
የሀ ደጋፊ ነኝ❤❤❤❤❤❤❤
@hlemaNgest
@hlemaNgest 22 күн бұрын
🎉🎉🎉የኔ ውዶች ባያችሁባያችሁ አይሰለቸኝም ማሪምን በጣምነው የምወዳቺሁ በርቱ ❤💛💚
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t 22 күн бұрын
ይህየዋህህዝብነውበማንነቱየሚሠደደውየሚታረደው😢😢😢
@user-kr4wc3fq1r
@user-kr4wc3fq1r 22 күн бұрын
Sedetegnanegn gn aberiyachohe edalehu yesemagnale,,,,edateberezute edatekelesute,,wow❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@tesfageta9965
@tesfageta9965 22 күн бұрын
Betam Arif new bertu!
@nanemengistu5439
@nanemengistu5439 22 күн бұрын
አሱቤ አንደኛ❤❤❤
@MassAsdf-fn5zq
@MassAsdf-fn5zq 22 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀአበጄሽዬ ማን እደባህላችን እምዋ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@hayathayat1618
@hayathayat1618 22 күн бұрын
ሀንዴግፋለን❤❤❤❤❤❤
@eman3582
@eman3582 22 күн бұрын
❤ሀን❤❤❤ እደግፉለሁ❤❤❤❤❤
@belaymulata4470
@belaymulata4470 22 күн бұрын
የምትለዩት❤❤❤❤(ሀ)❤️❤️❤️
@FatimahMohammad-ez7ji
@FatimahMohammad-ez7ji 22 күн бұрын
ሀሀሀ❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@jofhkjs2177
@jofhkjs2177 18 күн бұрын
በርቱ ቆንጆ ነዉ
@RufjjFjcoo-in7wn
@RufjjFjcoo-in7wn 22 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀሀሀሀሀ❤❤❤❤❤❤
@user-xi2kb6kx6s
@user-xi2kb6kx6s 22 күн бұрын
ገረመኝ ካላገባው ስትይ ነበርሽዋዛሬ የት ነሽ አበደልሻዬው ላንቺ ሳይሆን አይቀርም የሚዘፈነው😂😂😂😂😂😂😂🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆🙆
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 22 күн бұрын
😂😂😂😂😂😂ለየለት
@keralemmekuriaw5931
@keralemmekuriaw5931 21 күн бұрын
(ሀ)ን እደግፋለሁ ሀገሬን ባህሌን
@fantishashagre1888
@fantishashagre1888 22 күн бұрын
ሀሀሀሀሀ❤❤❤❤❤
@Akal-Mekonen
@Akal-Mekonen 22 күн бұрын
ያዬሽ❤
@woubitgoshu2016
@woubitgoshu2016 22 күн бұрын
ሀ እና ለ I love you guys I watch your show all the time I miss my people and traditions this show makes me feel like I’m back home Thanks 🙏🏾 so much for
@felizhappy253
@felizhappy253 19 күн бұрын
ብርቆና ያ ፀይሙ ሰውዬ ለምንድነው የጠፉት ግን እንዴ አለምም ፀይሙ ያልኩት ያለም ባል በጣም ጎበዝ ነው ለዛ ነው እንጂ ሌላ ነገር እንዳታስቡ ቤተሰቦች 👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽
@negeregnawa
@negeregnawa 22 күн бұрын
እዚቤት እንደት ናችሁ ለዚህ ቤት አድስ ነኝ ታላምዳላችሁ ኮሜንታተሮች😮❤❤❤❤❤❤
@user-yv3vf2bx9s
@user-yv3vf2bx9s 8 күн бұрын
@@negeregnawa በግዜር በግዜር የኔ ውድ ደሜዋ ይሄ የ አማራ ቤት ነው እንግዳ መቀበል ደግሞ ባህላችን ነው
@user-wq7oz4rg3q
@user-wq7oz4rg3q 15 күн бұрын
ሀሀሀ ምርጥ ናችሁ የአገሬ ልጆች
@user-wo3zv9ms7m
@user-wo3zv9ms7m 22 күн бұрын
@zolezch-fs7ue
@zolezch-fs7ue 22 күн бұрын
ሀሀሀሀሀሀ
@marryajman1377
@marryajman1377 22 күн бұрын
ለለለለለ❤❤❤❤❤
@addismulugeta5708
@addismulugeta5708 22 күн бұрын
ሀ ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😘😘😘😘😘😘
@abebechalamni1777
@abebechalamni1777 21 күн бұрын
ብቻ ለአገሪ በቅች ልጀን ሰድር ዝማምን ነው የምጠራት ሁሎችንም ሰወድችሁ❤❤❤❤❤❤
@KibenashBekele
@KibenashBekele 21 күн бұрын
ሀ አንወዳችዋለንንን የኛ በአልኩኩኩ ድንቅቅቅ ነው እንወዳችሃለንንን
ልድፋዉ አዲስ ምርጥ ሊታይ የሚገባ የገጠር ድራማ(Lidfaw New,Ethiopian Dirama) 2024
54:46
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 54 М.
Haha😂 Power💪 #trending #funny #viral #shorts
00:18
Reaction Station TV
Рет қаралды 15 МЛН
3M❤️ #thankyou #shorts
00:16
ウエスP -Mr Uekusa- Wes-P
Рет қаралды 9 МЛН
አበጀሽ ቅብብል የተሰኘ በአዲስ አቀራረብ ገራሚ ስራ (Abejesh Kibibil New Ethiopian Video ) 2024
32:01
ምንልሁን አዲስ አይዶል ሾዉ(Min Lihun New Idol Show) 2024
1:12:30
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 86 М.
በሰራ አካላቴ (Besera Akalata) 2024
33:05
Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)
Рет қаралды 135 М.
ሲነኩን አንወድም ሊታይ የሚገባ ድንቅ ስራ(Sinekun Anwedim) Litay yemigeba New...2024
1:28:51
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 37 М.
ዳኞችን አጣላቸዉ (Dagnochin Atalachew ) Yes No Aydol Show )  New 2024
40:34
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 36 М.
አዲስ ድንቅ የትወና ዉድድር ( New Dink Yetiwena Wididir) 2024
1:02:44
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 39 М.
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,6 МЛН
Where are you from?
0:13
ARGEN
Рет қаралды 4 МЛН
ЗА ЧТО ЧАПИТОСИКИ ТАК?🥹🥹
0:22
Chapitosiki
Рет қаралды 54 МЛН
Страшно, когда ругается мама😰
0:10
Лиза Вертинская
Рет қаралды 2,6 МЛН
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,8 МЛН
ШУНДАЙ ЯХШИ ВИДЕОГА ХЕЧ КИМ ЛАЙК БОСМАЙДИ
0:15
Муниса Азизжонова
Рет қаралды 3,8 МЛН