No video

ወጣብኝ አዲስ ሙሉ ፊልም (Wotabign /)Full Length Ethiopian Film 2024 Ethiopian Movie.....

  Рет қаралды 86,653

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Funny Ethiopia (ፈኒ ኢትዮጲያ)

Күн бұрын

Пікірлер: 320
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Ай бұрын
ዛሬ ያዓመቱ ስላሴዎች ናቸው በአባታችን በአብረሃም እና በእናታችን ሳራ ቤት የተገኙበት ቀን የተዋህዶ ልጆች እንኳን አደረሳችሁ አደረሰን 🙏❤❤❤❤
@user-pv2me4ud3n
@user-pv2me4ud3n Ай бұрын
የውዳር በጣም ቆጆ ነት የቆጆ ቆጆ
@HINHH-qj5lc
@HINHH-qj5lc Ай бұрын
እንኳን አብሮአደረሠንውዷ
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x Ай бұрын
የመዳም ቅመሞች በጣም ከፍቶኛል ላይክ እያረጋችሁ አይዞሽ በሉኝ 24 ሰዓት ማልቀስ ሁኗል ስራዬ 6 ዓመት አለፈኝ ቤተሰብ ናፈቀኝ አሁንማ በጣም ሳሳው ኑ አፅናኑኝ ደሞ በጣም ነው ምወዳችሁ 😢😢😢❤❤❤
@user-cv9gc5sw7m
@user-cv9gc5sw7m Ай бұрын
አይዞሸ ለሀገራችን እንበቃለን አታልቅሸ ውዴ
@AsiyaIbrahim-ek6sy
@AsiyaIbrahim-ek6sy Ай бұрын
አይዞሽ እህት ያልፋል
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x Ай бұрын
እሺ 😢​@@user-cv9gc5sw7m
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x Ай бұрын
​@Asiእሺ 🥹😢yaIbrahim-ek6sy
@SaraSh-i8t
@SaraSh-i8t Ай бұрын
አይዞሽ እኔም እዳችው ነኝ እስኪ እቻለው እስኪያልፍ ያለፋል 😢😢😢😢😢😢
@bateldamte
@bateldamte Ай бұрын
አይይይ እሱቤ እስቲም ነው 😂😂😂😂😂❤❤❤❤ የሰንድሉ ነገርስ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤ደሜዋ ደምሬኝ
@user-si8iq7qe9p
@user-si8iq7qe9p Ай бұрын
እሱቤ የድራማው ድምቀት አታጓድና ሥማቸው😂😂😂😂😂 ታዋቂ አርቲስት እናንተ ናችሁ እኮ 💚💛❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤ደሜዋ ደምሬኝ
@beretukanMeles
@beretukanMeles Ай бұрын
ዛሬ ስላሴ ነው ሰላም ለሀገራችን ሰላም ለህዝባችን ይላኩልን🙏🙏🙏🙏🙏
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ❤❤
@mkkk-ku2iz
@mkkk-ku2iz Ай бұрын
አሜን❤
@user-iv8rf5io3s
@user-iv8rf5io3s Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-95674
@user-95674 Ай бұрын
አታጓጂንያለ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤ደሜዋ ደምሬኝ
@mayatube1107
@mayatube1107 Ай бұрын
የእሱባለው ሱሪ ወገኖቸ ዳታ ተከፍቷል እንኳን ደስ አለን 😊😊😊ቸር ያሰማን የሁላችንም ቤተሰቦች በሰላም ያገናኘን ፈጣሪ
@hanakiya7711
@hanakiya7711 Ай бұрын
አሜን አሜን አሜን 😢😢🤲
@user-oi2uo7qt4w
@user-oi2uo7qt4w Ай бұрын
አባቴታሟል ፀሎትና ሙስሊሞች ዱአአድርጉልኝ😢😢😢😢😢😢
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f Ай бұрын
እመብርሃን ትፈውስልሽ🙏
@MediMohammed-kg7hq
@MediMohammed-kg7hq Ай бұрын
አላህ አፊያውን ይመልስላቸው
@user-xv6ci7dk4x
@user-xv6ci7dk4x Ай бұрын
እግዚአብሔር ይማረው
@istme4224
@istme4224 Ай бұрын
❤እልህ ይማራቸው።ያርብ🤲🏻🤲🏻🤲🏻🤲🏻
@mkkk-ku2iz
@mkkk-ku2iz Ай бұрын
እግዚአብሄር ይማርልሽ😢
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d Ай бұрын
የፍቅረ አገላለፀ የተለየ ነው የኔ ጀበና የኔታይፎድ ተትንሿ እራሳ የኔ እክረድድ የኔ ጣሳ የኔ ጉጥ የኔ አሜባ😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-mv2nd3tf2n
@user-mv2nd3tf2n 28 күн бұрын
እስኪ አችም በይው ምን እንደሚለሽ ለማወቅ ነው ለሌላ አይደለም😅😅😅
@user-ni2vl7cq6d
@user-ni2vl7cq6d 28 күн бұрын
@@user-mv2nd3tf2n የኔ ፍሪ የኔ ደጋጣ የኔ አሞረተኛ😂😂😂😂😂
@yohannesjohnny7238
@yohannesjohnny7238 Ай бұрын
ሠላም እደትናቹህ የኔ ዉዶቺዬ እስቲ እኔም ፋኖነኚ የምትሉ በላይክ አሳዩኚ ደል ለራማአ ህዝብ ደል ለነበልባሉ ፋኖ እዉነትያሸንፋል 💚💛❤💪💪💪
@romanzebene7656
@romanzebene7656 Ай бұрын
❤❤
@romanzebene7656
@romanzebene7656 Ай бұрын
ሰላም እዲትናቹህ የኔ ዉዱቺዬ❤❤
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Ай бұрын
❤❤🎉🎉
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Ай бұрын
❤❤❤❤ድል፣ለፍኖ
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Ай бұрын
አወ እኔምፋኖ ነኝ ድል ለጀግናውፋኖ💚💛❤💪💪💪💪💪
@user-jm2ej2xy7z
@user-jm2ej2xy7z Ай бұрын
እሡቤ የጀማዉ ድምቀት ሥወዳቺሁ ሁላቺዉንም ዉድድድድድ❤❤❤❤
@zdtube5432
@zdtube5432 Ай бұрын
አታጓጅ የምታምረኝ ነገርስ ስወዳት ቅንብርብር ያለች ቆንጆ 🤗😇
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Ай бұрын
ዉይ ይች ልጅ ስወዳት በእዉነት በርቺ የተዋጣ ስራ ነዉ ትልቅ ቦታ እግዚአብሔር ያድርሳችሁ
@user-fv9vw3ii6m
@user-fv9vw3ii6m Ай бұрын
5ተኛ ነኝ ዛሬ ላይክ ግጩኝ ❤
@MuhammedMuhammad-ex5kc
@MuhammedMuhammad-ex5kc Ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-hana365
@user-hana365 Ай бұрын
እረ ወደዛ ይህን የረከሰ ሳራቹህን ከቫል ና ከምሽት በላይ መማገጥ ያፀይፍል ስንት ቁም ነገር ስራ ሞልቶ ለዚህ ላይክ አላደርግም
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
እዉነት ነዉ ይሄ ዝሙታቸዉ ሀገር ያሰድባል
@user-pt1oh2yf6h
@user-pt1oh2yf6h Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂አረ እባክሽ አድርጊያቸዉ አንች ማን አየሽ ምን ያለበት ይገንበትአሉ
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 Ай бұрын
አታጓጅ ቆንጆ🤣🤣🤣😍😍😍❤️❤️❤️🎉🎉🎉
@user-cr3rb1df1m
@user-cr3rb1df1m Ай бұрын
አንደኛ ኮማች ነኝ የመዳም ቅመሞች የት ናቹህ
@zena4992
@zena4992 Ай бұрын
አለን ኩሽና
@user-ro1fp4tw2x
@user-ro1fp4tw2x Ай бұрын
ምርጦችዬ በርቱልን የጭንቀቴ የድብርቴ ማቅለያዎች አማራዬ
@user-ze8qn9py6o
@user-ze8qn9py6o Ай бұрын
የኔ ተናፋቂወች
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤ደሜዋ ደምሬኝ
@rashidkhoori
@rashidkhoori Ай бұрын
ስማቸዉና አታጓችኝ የፍቅር አገራረጥ የኔድጋይ የኔጀበና 😅😅😅😅😅😅😅😅😅😅
@3alemhh176
@3alemhh176 Ай бұрын
እሱቤ የሳቄምንጭ አታጓድ ሙገሳው ታይፎድ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤
@user-wv9tl8zo4t
@user-wv9tl8zo4t Ай бұрын
እኳንደናመጣችው 💚💛❤
@user-bc9bx3rr4s
@user-bc9bx3rr4s Ай бұрын
ያበሻ ጎመን በጣምነው የምወደው ስደት ብፈልግ አጣሁ ወላሂ ሰው ስጋ ያምረዋል እኔ ጎመን
@user-eu9ib2gv9r
@user-eu9ib2gv9r Ай бұрын
እኔ እራሱ ከመውደዴ የተነሳ ዘባነህ ቅጠል ገዝቼ እየሰራሁ ነው
@kadijamohammed2530
@kadijamohammed2530 Ай бұрын
መጣችሁ ወርቆቾ❤❤❤🎉🎉🎉🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤ደሜዋ ደምሬኝ
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi
@InnocentBirdwingButterfl-vm4qi Ай бұрын
መጣችውልኝ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@FrlkechTameru
@FrlkechTameru Ай бұрын
እሱቤ ስራህ ውብ አንተውብ❤❤❤❤😅😅😅😅
@workeneshshumet7454
@workeneshshumet7454 Ай бұрын
የእውነት አታጓድ ስወዳት
@user-tj6mj9ru4k
@user-tj6mj9ru4k Ай бұрын
የመጀመሪያ ኮሜንት❤❤❤❤like adrigugnima
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
ደሜዋ ደምሬኝ❤
@user-ch1fr8sf1o
@user-ch1fr8sf1o Ай бұрын
እረ እሱቢ በሳቅ ገደለኝ የሱሪው ነገር 😅
@ethio1283
@ethio1283 Ай бұрын
ምን ልበል❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@ethiolove2286
@ethiolove2286 Ай бұрын
እኔ እኮ እናተን ዝምብላችሁ ብታለቅሱ ራሱ አያችዋለው ወይ ጉድ የሱስ ትንሽ የለውም ለካ😂😂😂😂😂
@ELizaAmharaOsa
@ELizaAmharaOsa Ай бұрын
አማራነት ስጋዊ ደማዊ ደሜ ነው የኔ ማንነት ይሄ ህዝብ ነው አማራነት✊✊
@SggfvFjggh
@SggfvFjggh Ай бұрын
እምኘኢትዮጲያ ለምለምሽማማሩ ፈጣሪሆይአገራችንሰላምአድርግልን ዘረኛንአጥፋልንአሜንበሉ ሠላምየናፈቃችሁብቻ
@MedinaTube-no5ko
@MedinaTube-no5ko Ай бұрын
የስማቸው እና የሱባለው ጩከት አስደነገጡኝ 😂😂የሱሪው ነገር🤭🤭🤭
@user-um6zu2fc1v
@user-um6zu2fc1v Ай бұрын
ገልብጪዉአላለም ሱሪዉን የሳቄምንጪ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@user-bj2bo9jg1k
@user-bj2bo9jg1k Ай бұрын
የዛሬው በሳቅ ወይኔ እሱቤ😂😂😂😂😂😂 ❤❤❤❤❤❤አታጓጅ እና ስማቸው ገደሉኝኮ😅😅😅😅😅😅 የኔ ጀበና የኔ ጣሳ እረ ወይኔ 😮😅😅😅😅😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤😘😘😘😘😘😘💖💖❤️❤️❤️❤️❤️💙💙💙💙♥️♥️♥️💜💜💜😘😘😘😘😘😘😘🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰😍😍
@kbb7400
@kbb7400 20 күн бұрын
ማመን ያቅታል ድራማ መሆኑ የዉነት ይመሰላል ተባረኩ🙏🏾
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
ውድ አማራውያን ሰብስክራይብ ላይክ እናድርግ
@felizhappy253
@felizhappy253 Ай бұрын
እሱቤ የሳቄ ምንጭ 😅😅😅 የኔ ጠንበልል 👌🏽👌🏽👌🏽❤️❤️❤️👍🏽👍🏽👍🏽
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ተባረኩልን፣እንወዳችሆለን
@MesfinShifa
@MesfinShifa Ай бұрын
የኔ ፍንዳታ
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl Ай бұрын
አይ የሱቤ እዴዛሬ ስቄ አላቅም😅😅😅😅😅
@Hawa-gc2pl
@Hawa-gc2pl Ай бұрын
አረወይኔ የኔ ጅጅብል የኔ አሪማሞ እዴትነው ሲላ😂😂😂😂😂😂😂 የኔመጋዝ ጥርስ 😅😅😅እሱባለው እዴትነው ሲላ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤ደሜዋ ደምሬኝ
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n Ай бұрын
😂😂😂😂
@user-eo5gg1fc9m
@user-eo5gg1fc9m Ай бұрын
ሰላም ሰላም ሰላማችሁ ይብዛ ጋሸ ታዴ አድ ሚሌን ገብተው ያሣባቸው ይሣካ የኔ መፅናኛወቸ እሱባለው ሁላችሁም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@mimenoor3224
@mimenoor3224 Ай бұрын
ጭራሽጫማውምክክክክክክክአረወይኔእሱየ🎉🎉🎉
@userenter2635
@userenter2635 Ай бұрын
እሱቤ ለቅሶ መተያያ ሆኗል አለ👌ተመላሺነህ አዳሪ😂😂አጓችየ የኔ አረማሞ😂😂😂😂😂😂😂ትንሿን እንሥራ😂😂😂
@KhanKhan-bp6qm
@KhanKhan-bp6qm Ай бұрын
ምች መታኝ አላለችም ምን ምች መጋኛ ነዉ እንጂ😂😂😂😂😂😂
@user-sr7pk8ee6t
@user-sr7pk8ee6t Ай бұрын
አይይእሡቤ እደዛሬ ሥቄአላቅም ❤❤😂😂😂
@user-by8ng4sb1j
@user-by8ng4sb1j Ай бұрын
ቆይግን ስማቸው ሱሪህ ምንሁኖነው😢😢❤❤❤
@HgTy-hp3dq
@HgTy-hp3dq Ай бұрын
ዘና😊😊 ቢረግም ግን ዝሙት ማስፋፋት ነው አያስተምርም የገጠር ሰው አስመልክታችሁ የወረዴ ተግባር ባሰሩ ጡሩ ነው
@tigestmelke1734
@tigestmelke1734 Ай бұрын
እሱባለው ብቻ ነው እዚህ ድራማ ላይ:ሆነ ታዋናይ ቲቪ ላይ :ከታዴና እበጀሽ ቀጥሎ የምወደው በርታ ወንድም እለም:good job በርቱ:ፈኒ ኢትዪዽያን:100ሺ እናስገባቸው:ግን የዛሬው ድራማ እስተማሪ እይደለም: ዋልጌነትን:ነው የሚያስተምረው :እስተካክሉ::
@EthioEnata
@EthioEnata Ай бұрын
እሱቤ መድረክ እየመራህ ነው ኦኦኦኦኦ😅
@user-tq5fw5oz1f
@user-tq5fw5oz1f Ай бұрын
አታጎጅ የኔቅም ቅምም አርጎየሠራት❤❤
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
ክክክ ከብርቁ እኮ ስማቸው ይበልጣል በትወና 💐💐💐
@fanetaykejordan1529
@fanetaykejordan1529 Ай бұрын
እሱቤ የአያታዴ ወንድም 😂😂😂
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Ай бұрын
አረ ወይኔ እሱቤ እና ስማችው ይስልኩ ነገርስ 😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣ወይኔ ስማችው 🤭🤭🤭🤭
@user-xv6jf1pu6j
@user-xv6jf1pu6j Ай бұрын
ስወዳችሁ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️
@sedetegewa
@sedetegewa Ай бұрын
ስማቸውና & አታጎጅ😂😂😂
@user-tb2mc7jk4k
@user-tb2mc7jk4k Ай бұрын
እሱበ ገናሳይክ ደስ ይለኛል ካቴ ፊቅር ያዜኝ ሜሰለኝ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤ስወዳቹ ከልበ እደናተ ከልበ የምወደው የለኝም ደጋግመ ባያቹ አትጠገቡም የነፊቅሮቸ ኑሩልን ሰላምጠና ለአገራችን እትዮፕያ❤❤❤❤❤❤❤❤
@endeshaw527
@endeshaw527 Ай бұрын
ደና አደራችሁ🎉🎉🎉🎉😂🎉🎉😂
@habeshaengdaw103
@habeshaengdaw103 Ай бұрын
አይ እሱባለው😂😂😅😅😅😅😅
@TigistYetwale
@TigistYetwale 11 күн бұрын
ቡና አቀራረቡ አቤት ደስሲል ጭሱማ ዋው ሴቶችየ አቀላቅሉኝ
@zenebeturufat5607
@zenebeturufat5607 Ай бұрын
ድራማ ስትሰሩ ግብዞች ናችሁ ነገር ግን እሱባለው ትንሽ ይፈጥናል ብቃት ያንሰዋል መረጋጋት ያስፈልገዋል ።
@yesharegchernet8589
@yesharegchernet8589 Ай бұрын
እሱቤና፣አታጎጅ፣እንደዛአሬ፣ስቄ፣አላውቅም😂😂😂😂😂ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ
@mnh8176
@mnh8176 Ай бұрын
አታጎጀየ አድናቄወች👍
@hannaalmaz2394
@hannaalmaz2394 Ай бұрын
ወይ እሱቤ አታጉአች ተዋረዳችሁ 😂😂😂
@ethiofame452
@ethiofame452 Ай бұрын
ተዋናዮች የግል ህይወት ቃለ መጠየቅ አርጒልን
@Notone471
@Notone471 Ай бұрын
share subscriber,like comment እናድርግላቸው ።እናንተም ከእነ ብርቁ እና ጨረቃ ጋር ስሩ
@santosabebe2114
@santosabebe2114 Ай бұрын
Fantastic
@ሱሱያማራይቱልጅ
@ሱሱያማራይቱልጅ 3 күн бұрын
እሱቤ ልታሥይዘኚ ነውደ አላለም ከባልዮው ፊት ሥማቸው ልመለሥ ነው ከዛች ድሥት ፊት አላለም እደዛሬ ሥቄ አላቅም ወይኔ😂😂😂😂😂😂❤❤❤❤❤❤😂❤❤
@abebakibret4565
@abebakibret4565 Ай бұрын
ወይኔ እሱቤ😂😂😂😂😂ፍቅር አገላለጥ ይለያል ይኔ ጀበና የእኔ ድንጋይ 😂😂😂ያዓለም ወርቅ 😂😂😂😂 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@burteteferi6970
@burteteferi6970 Ай бұрын
ኡፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍፍ ሳኩኝ እሱቤ ተቅለጠለጠ
@hanakiya7711
@hanakiya7711 Ай бұрын
ኧረ ዛሬ እነ አታጓጅ 😂😂😂
@user-xb7kv8ki8m
@user-xb7kv8ki8m Ай бұрын
አይዝሸሀገርሰላምይሁንበመሰከረምጊቢእህቴእኔ1አመቴነው
@belayenesh3862
@belayenesh3862 Ай бұрын
የሡቤ ሽቶ ሠደል😅😅ስማቸዉና አታጓጅ እረ በሳቅ😅😅😅😅😅
@Masarat-yy1do
@Masarat-yy1do Ай бұрын
😅😅😅😅😅😅የሰንደሎ ነገረሰ🎉🎉🎉❤❤❤
@burthkanburthkan1652
@burthkanburthkan1652 Ай бұрын
አታጋች በእንግለዘኛ አሞገሰኝ አለች ታይፎድ ሙገሳ😂😂😂😂😂😂
@Kidist-rn2xc
@Kidist-rn2xc Ай бұрын
እኔ እስከማዉቀዉ አማራ ሰዉ በሰንበት ቀን ከራሱ ሚስት እንኳ በአንድ አልጋ አይጋሩም ነዉረኞች ብትፈልጉ አታስቁኝ ሀይማኖቴን ካልጠበቃችሁ ሁሌም የባለጌዉን ገፀ ባህሪ ምነዉ የጨዋዎቹስ
@MetadeldersoM
@MetadeldersoM Ай бұрын
ሁላቹህም ታምራላቹህ ለህዝቡ ደግሞ አስተማሪ ነው የምትሰሩት
@user-bc7sw6bh1e
@user-bc7sw6bh1e Ай бұрын
የሱባለው አለባበስ ሆዴን እስኪያመኝ ነዉ ያሳቀኝ😂😂😂😂😂
@HayatHayatmuhamedd
@HayatHayatmuhamedd Ай бұрын
ወየሁ እሱ ባለው ምነው ተሽሞነሞነ😂😂ወየሁ የኔ ጭድ የኔ ማዳበሪያ ወየሁ የኔ ጀበና የኔ እስራ የኔ ጉጥል እረ ኡኡ😂😂😂😂😂😂😂
@user-sv7qj7lr6q
@user-sv7qj7lr6q Ай бұрын
ክክክክክ ወይኔ መጨረሻው ሆዲ 😃😃😃😃 ቆሰለ
@user-kb9ig1ny1v
@user-kb9ig1ny1v Ай бұрын
አይ እሱ ባለዉ 😂😂😂😂😂የሱሪዉ ነገርስ ሆዴ ቆሰለ
@YASHIPqlk
@YASHIPqlk Ай бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣🤣wetune dafachebate aye yayeshe sewadeshe eko❤️❤️❤️❤️❤️
@user-km4ky2qs3e
@user-km4ky2qs3e Ай бұрын
ወየዉ በሳቅ እሡቤ😅😅😅😅😅የዲራማዉ ዲምቀትኮነህ
@AAa-gs6dn
@AAa-gs6dn Ай бұрын
ወይኔ ሆዴን እስኪያመኝ ነው ያሳቃችሁኝ የኔ ጭድ የኔቅል የኔ አረማሞ የኔ ኮባ 😅😅😅
@MesenbetDinku
@MesenbetDinku Ай бұрын
ከዉሽምነት ያለፈ መተወን አችሉም እንዴ በጣም ሰለቸን ተመሳሳይ ነገር ይደብራል
@user-pf5kn8sr7m
@user-pf5kn8sr7m Ай бұрын
የኔ ታዬፎድ አለ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
@dubaidubai5171
@dubaidubai5171 Ай бұрын
ዳታ ተከፍቷል አሉ እውነት ያድርገው ብሉ ቅመሞች
@asdfghjkl-dd3nz
@asdfghjkl-dd3nz Ай бұрын
እውነት ነው
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤ደሜዋ ደምሬኝ
@user-wh2nm6xd1n
@user-wh2nm6xd1n Ай бұрын
ማሪያምን በይስኪ
@SggfvFjggh
@SggfvFjggh Ай бұрын
ውሸትአይሰራም
@biki3498
@biki3498 Ай бұрын
ይህ ህያደረጋችሁት የኢት/ ካርታ አይደለም ኢርትራ እራሳን የቻለች አገር ናት አስተካክሉ
@wgwgwsvgay4617
@wgwgwsvgay4617 17 күн бұрын
ምዲነው አላይተህምማለት😂
@SadsYsdf
@SadsYsdf Ай бұрын
ጉዝጋዡን ሳይ አገሬ ናፈቀለኝ😢😢😢
@ruikyaside5734
@ruikyaside5734 Ай бұрын
ሱሪያቻው ሲያስቅ😅😂በተለይ የስማቼው😅
@bateablneha5887
@bateablneha5887 Ай бұрын
የስማችው ሰሪ እማ አችን እኔን ይከታን 😂😂😂😂
@almazekaseye7172
@almazekaseye7172 Ай бұрын
እሱቤ ድምቀት እኮነዉ❤❤በርቱ
@user-mn5mi5zs8q
@user-mn5mi5zs8q 20 күн бұрын
😂😂😂😂እንደዛሬ ስቄ አላውቅም የእሱባለው ቅዠት እና ሱሪ አለባበስ😂😂😂😂የኔ እናት የድሮ ገጠመኝ ስትነግረን ነበር ወታደር መጣ ተብሎ ደንግጣ ህፃኑን ዘቅዝቃ አዘለችው😂😂😂😂😂
@hayathayat1618
@hayathayat1618 Ай бұрын
እሡባለው የድራማው ድምቀት❤❤❤❤😂😂😂😂😂ስወድህ የኔምረጥ😂😂😂😂😂😂😂😂
@fhhhghnn8556
@fhhhghnn8556 Ай бұрын
አኔ መንገላይ ጭስ ጭስ ይሸተኛል የማ ባለሙያ ነች ቡና ያፈላቸው እያልኩ ሳሞግስ ነገረው ወዲህ ነው እሱቤ በዛሰፈር አልፎ ነው አሉኝ😂ሰንደል ሰደል የሸተተሽ😂😂😂😅
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤ደሜዋ ደምሬኝ
@-againyoutube5771
@-againyoutube5771 Ай бұрын
❤ደሜዋ ደምሬኝ
@TywIii-t1x
@TywIii-t1x Ай бұрын
ወይኔ ወጡ😂😂😂😂
@user-ty4mg3zx1z
@user-ty4mg3zx1z Ай бұрын
ሰወዳችሁእኮ🎉😂❤❤
@kabthiwagaye8344
@kabthiwagaye8344 Ай бұрын
ስካሩ ሲያምርብሽ እዉነት ትችያለሽ
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 16 МЛН
Doing This Instead Of Studying.. 😳
00:12
Jojo Sim
Рет қаралды 37 МЛН
الذرة أنقذت حياتي🌽😱
00:27
Cool Tool SHORTS Arabic
Рет қаралды 20 МЛН
Пройди игру и получи 5 чупа-чупсов (2024)
00:49
Екатерина Ковалева
Рет қаралды 3,8 МЛН
የአስተማሪ ልጅ - Ethiopian Movie YeAstemari Lij 2024 Full Length Ethiopian Film Yastemari Lej 2024
1:20:52
አለው ነገር ሊታይ የሚገባ አዲስ ትይንት (Alew Neger  New Ethiopian ) 2024
51:33
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 69 М.
የገጠር ልጅነኚ #የገጠውሏቸን#duet
10:51
ሲሀም ዩቱብ
Рет қаралды 6 М.
አሻፈረኝ የአበጀሽና የአያ ታዴ ግርግር (Ashaferegn Abejesh Ena Aya Tade Girigir) 2024
1:31:04
ORBITAL FAMILLY TUBE(ኦርቢታል ፋሚሊ ቱዩብ)
Рет қаралды 31 М.
ባሰበት ምርጥ አዲስ የገጠር ድራማ(Basebet) New Ethiopian Dirama) 2024
27:06
HAPPY WORLD TUBE( ሀፒ ወርልድ ቱዩብ)ፐ
Рет қаралды 29 М.
Magic? 😨
00:14
Andrey Grechka
Рет қаралды 16 МЛН