"ገዳም ሂጄ የክርስትና ስሜን ጠየቁኝ" አቶ መሐመድ ካሳ

  Рет қаралды 232,597

Mahibere Kidusan

Mahibere Kidusan

2 жыл бұрын

Subscribe and share kzfaq.info?s.... kzfaq.info?s....
#MKTV​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #MahibereKidusan​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​ #EOTCMK​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​​

Пікірлер: 905
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 2 жыл бұрын
ዋው ስንት አይነት ሰው አለ በስማም ሁሉም እዳተ ቢሆን አንድም ሰው በጦር ባልሞተ ዘመንከንሁሉ እግዜር ይባርክህ 🙏🙏🙏🙏🙏
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 2 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qrCbibGiq76llqc.html
@genethaile9003
@genethaile9003 Ай бұрын
ቡሄን አንተ ማክበር አትችልም ኦርቶዶክስ ለቡሄ ትርጉም አለው አንት እምነትህ እውነት ሙስሊም ነው? ሌላ ተልኮ አለህ ተንኮለኛ!!! ሁሉም ተከባብሮ የራሱን እምነት ያክብር።እኔ የገረመኝ ካህናት ቁጭ ብሎ ይሄን የማይረባ ትርክት ማዳመጣቸው ።አይይይይይይይ
@MillionBedo
@MillionBedo 2 жыл бұрын
ይሄ ማታ በዜና ሰዓት ሕዝቡ ዜና ሲጠብቅ በምትኩ መታየት ያለበት ንግግር ነው! መሐመድ ብዙ ዓመታት ኑር!
@aaaguttueee8694
@aaaguttueee8694 2 жыл бұрын
EXACTLY
@acknowledgment2490
@acknowledgment2490 2 жыл бұрын
Yup
@rahmaqueen7333
@rahmaqueen7333 2 жыл бұрын
ትክክል ነህ ወንድምአለም
@naod
@naod 2 жыл бұрын
@@aaaguttueee8694 5t555
@onepeopleonegod7613
@onepeopleonegod7613 2 жыл бұрын
Amen your comment! He is wonderful!!!!
@selamawitghebre3118
@selamawitghebre3118 2 жыл бұрын
,የሚገርም ስብህና ያለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ መሐመድ ካሳ እድሜ ይስጥልን🙏❤
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qrCbibGiq76llqc.html
@mereteworku4437
@mereteworku4437 2 жыл бұрын
KZfaq በዳታ ቢከብድም ይህንን ሰው ለመስማት ግን አይደለም በዳታ በወርቅም እሰማው ነበርን አንደበት ርቱ❤❤💙💙
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@duratube
@duratube 2 жыл бұрын
Tkkl
@queenqueen73
@queenqueen73 2 жыл бұрын
Wow Mashaallah I can't stop listening and Crying at the same time! May Allah bless our country! Ameen!
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Enem 😭😭😭🙏🙏🙏
@finotgirma2177
@finotgirma2177 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@behiwottilahun2470
@behiwottilahun2470 2 жыл бұрын
ወንድማችን መሃመድ፣ ፈጣሪ ይባርክህ። እናመሰኛለን። ትልቅ ትምህርት ነው ያስተማርከን።
@welansawondessen8469
@welansawondessen8469 2 жыл бұрын
በእዉነት እንደዚህ ያለ አስተዋይ ሙሁር ሰዎችን ያብዛልን እሚገርም መልእክት ነዉ እግዛብሔር እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@fidel4708
@fidel4708 2 жыл бұрын
አላህ ዕድሜ እና ጤና ይስጥህ ማሜዋ!!! ይችን ትመስል ነበር ኢትዮጵያዬዬዬ#ብንመለስ ውስጤ ነው!!!!
@kiyazegeye1962
@kiyazegeye1962 2 жыл бұрын
Bewnet Eba eyetenanekegn new yadametkut bewnet lehulachinm ayne libonachinini yaberlna yemnkebaber yemn waded hzb yaegen fetari befkr ad yadrgen
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@arsemabamkaku3275
@arsemabamkaku3275 2 жыл бұрын
Ahunm lebachen yebezwoch ande new Tekitoch nachew ahunme enenka
@user-it7wn4xo7z
@user-it7wn4xo7z 2 ай бұрын
አላህ ምንድነው
@sinatesfay1468
@sinatesfay1468 2 жыл бұрын
This is a true Ethiopian feeling
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@ghgvhvh1113
@ghgvhvh1113 2 жыл бұрын
አላህ ፍቅራችንን ሰላማችንን ያብዛልን
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
አሜን የኒ ማር
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=፡-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@tigatig457
@tigatig457 2 жыл бұрын
Amene 🤲
@user-vz7yh8qd8c
@user-vz7yh8qd8c 2 жыл бұрын
አሜን
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው፣ ትልቅ መልዕክት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ። የቀደመውን ፍቅራችንን ፈጣሪ ይመልስልን አሜን🙏🙏🙏🙏 መሀመድ ካሳ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏 💚💚💚💚💚💛💛💛💛💛♥♥♥♥♥
@user-qw1lb8ml3e
@user-qw1lb8ml3e 2 жыл бұрын
Tkikle
@ghgvhvh1113
@ghgvhvh1113 2 жыл бұрын
አሚን
@user-hd8lc2ps9z
@user-hd8lc2ps9z 2 жыл бұрын
🙏🏾🙏🏾🙏🏾
@tofiklale7643
@tofiklale7643 2 жыл бұрын
Oh my I'm hi and thank goodness it i
@tofiklale7643
@tofiklale7643 2 жыл бұрын
It's just me in my car i
@reshidaman8693
@reshidaman8693 2 жыл бұрын
ኢንሻአላህ ኢትዮጵያዊት እየተወደደ የሚሄድ የፍቅር ጥግ ነው ።
@yegetershitatube8816
@yegetershitatube8816 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ትክቶክንና ፌስቡክን ብያጠፋልን ሰላም እዛ ነው ሁሉም አዋቂ ሁሉም አስተሜሪ ካልሆንኩ እያለ ሰላማችንን ያሳጡን
@user-st2vr1tw6h
@user-st2vr1tw6h 2 жыл бұрын
@@yegetershitatube8816 አኔ አጥፈቼ እርፍ አልኩኝ
@mawibekillin7463
@mawibekillin7463 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ሙስሊሞች እኮ ልዪ ናቸው ወንድሚ በእውነት አስለቀስከኝ እኛ እኮ እናቶቻችን አባቶቻችን እንዲህ ነው የኖሩት😢
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
በትክክል
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qrCbibGiq76llqc.html
@nesredaru5305
@nesredaru5305 2 жыл бұрын
በኢትዮጵያ የሚኖሩ ክርስትያኖችም እንደዝሁ ልዬዎች ናቸው
@azmachastatikew
@azmachastatikew 2 жыл бұрын
Betam enje
@user-mz4rj6pz4t
@user-mz4rj6pz4t 2 жыл бұрын
_እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን በእውነት እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልንንን በእውነት!!!_
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህት አለም 😍👏
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@Aiden-vd6sz
@Aiden-vd6sz 2 жыл бұрын
_ግሩም ንግግር ነው በእውነት ፀጋውን ያብዛልህ እንዳንተ ያለውን አስተሳሰብ ያለውን ሰው ያብዛልን👍👍👍👍👍🌷🌷🌷🌷🌷🌷_
@azamerafenataw6105
@azamerafenataw6105 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ሆይ እንደዚህ አይነት ሰው አብዛልን እንደዚህ አይነት ሰው ጠፍቷልና አባት ሆይ የሀገራችንን ሠላም መልስልን አሜን ፫ ለእኔም ቅን ልቦናንን ስጠኝ አባቶቸ እናቶቸ ወንድሞቸና እህቶቸ በፆለታችሁ አስቡኝ ዓመተ /ማርያም እያላችሁ
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 2 жыл бұрын
መድሃኒዓለም ያስብሽ እህታችን 🙏🙏🙏🙏
@habtomhadgugebrhiwet297
@habtomhadgugebrhiwet297 2 жыл бұрын
ስም ክርስትናሽ ላማንም ኣይነገርን ለም ለንስሓ ኣባትሽ ጠይቂ እንዴ መን ሁነሽ
@user-mc8oj5vw5f
@user-mc8oj5vw5f 2 жыл бұрын
@@habtomhadgugebrhiwet297 ምን አይነገርም ነው ያልሺው
@aiderousabdella4338
@aiderousabdella4338 2 жыл бұрын
ALLAH selamun tenawun lanchem la betsobcheshem la Ethiopia hezeb yawerdlen. Melkam adisu amet. 🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@lisanworkkibralem70
@lisanworkkibralem70 2 жыл бұрын
ምርጥ ኢትዮጵያዊ ፈጣሪ እንደ አንተ አይነት በጎ ኢትዮጵያዊ ያብዛልን ፡፡
@ethiopiakebede5931
@ethiopiakebede5931 2 жыл бұрын
ማምዬ እድሜህ ይርዘም ጥሩ ሙስሊም !!! አንድነት ነው የሚያምርብን እስላም ክርስትያኑ ሀይማኖት አለማክረር እንዲህ ነው አንድ እንሁን የራሳችንን ይዘን የሌላውንም እምነት ልክ እንደኛው እናክብር መሀመድ እግዚአብሔር ይባርክህ👍🙏🏾🙏🏾🙏🏾❤️🇪🇹
@richohaile7039
@richohaile7039 2 жыл бұрын
ድንቅ ኢትዮጵያዊ ተባረክ🙏
@ghgvhvh1113
@ghgvhvh1113 2 жыл бұрын
አሚን
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@manyahlshalzemene6788
@manyahlshalzemene6788 2 жыл бұрын
ዋው እግዚአብሔር ይባርክህ መሳጭ እና አስተማሪ ከመሆኑም በላይ እንዲህ ነብር ትዝታው ይዞ ጭልጥ ያደርጋል❤️
@birtukanfikreyesus8272
@birtukanfikreyesus8272 2 жыл бұрын
ተባረክ አብነ ተክለ ሀይማኖት በረከታቸው ይድረስህ እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልንንን !
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ እህት አለም 😍
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 2 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/qrCbibGiq76llqc.html
@fereweyninegash5051
@fereweyninegash5051 2 жыл бұрын
እውነት እና እውነት የሚናገር! ሀገሬ ልዮ ነሽ! አረ አምላካችን ወደ ልባችን መልሰን! አንተንም ፈጣሪ ይባርክህ!
@user-pl1ey4uh3p
@user-pl1ey4uh3p 2 жыл бұрын
ድንቅ ነው እቺ ኢትዮጵያ እኛ እምናቃትን እግዚአብሔር ይመልስልን 💚💛❤️🙏
@eliasmengesha8409
@eliasmengesha8409 2 жыл бұрын
የሚገርም ሩቅ ተመልካች የኋላውንም የሰነቀ የትልቅ ስብዕና ባለቤት የሆነ ሰው 🙏
@asne3a654
@asne3a654 2 жыл бұрын
#1
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@abeldaniel2245
@abeldaniel2245 2 жыл бұрын
This is a true Ethiopian feeling.Thanks brother.You passed a great message!!!
@matiwosafework952
@matiwosafework952 2 жыл бұрын
Wow wow atgermem
@yashigebrahot1259
@yashigebrahot1259 2 жыл бұрын
Endanant yealewn Egzabehere yeabezalen 🙏🙏🙏
@tenalehulum
@tenalehulum 2 жыл бұрын
@@yashigebrahot1259 ቋንቋችን በፊደሎቻችን መጻፍ አለበት ። ☝☝☝
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@kassahunbayekedagn1140
@kassahunbayekedagn1140 2 жыл бұрын
አቶ መሐመድ ካሳ እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ያድልህ
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=፡-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@tadelechtafesse9180
@tadelechtafesse9180 2 жыл бұрын
በእውነት እንዴት ደስ የሚል አንጀት ጠብ የሚል የተረጋጋ ገለፃ ነው፡ ወንድሜ እውስጤ ያለእና ሁሌ የሚቆጨኝ እያየነው እየጠፋ ያለ ማንነታችንን እና ባህላችንን ነው ያሳየህን
@marthawondessen4243
@marthawondessen4243 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ክብር ይስጥልን በእውነት እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልን
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@Alfa1M
@Alfa1M 2 жыл бұрын
ከጥላቻ ፍቅር፣ ከመገፋፋት መደጋገፍ፣ ከጠብ ሰላም ይሻለናል! አላህ ሐገራችንን ሰላም ያድርግልን!
@gg7946
@gg7946 2 жыл бұрын
የእውነት ትልቅ ሰው እና አስተዋይነህ እግዚአብሔር እንዳንተ ያሉትን ያብዛልን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
በቅንነት ደምሪኝ እህቴ 😍
@yalemeshetzewdu7107
@yalemeshetzewdu7107 2 жыл бұрын
ግሩም አነጋገርና አገላለፅ ከእርጋታ ጋር🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽🙏🏽
@user-kn3ph1cy3w
@user-kn3ph1cy3w 2 жыл бұрын
እንደናንተ አይነት ኢትዮጵያዊነት የሚያንጸባርቅ ሰው ያብዛልን
@rayabisoberi
@rayabisoberi 2 жыл бұрын
አሜን በቅንነት ሰብስክራይብ አድርጊኝ 😍
@geremechgetach
@geremechgetach 2 жыл бұрын
@@rayabisoberi እሽ
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=፡-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንደነዚህ አይነት ወንድሞችን ያብዛልን ሀገራችን እንደ ሀገር እንድትቀጥል እኔ ከመጣሁበት አካባቢ በህብረት ነበር ምናከብረዉ የዛሬውን ባላዉቅም
@yohanesa7728
@yohanesa7728 2 жыл бұрын
ያንተ አይነት ጥቂት የተባረኩ ሰዎች ቢኖሩ ኖሮ ኢትዮጵያ እንዲህ አትሆንም ነበር:: ግሩም ልብ እና ሰብእና ነው ያለህ:: ተባርክ አቦ!
@fozyachestoux3230
@fozyachestoux3230 2 жыл бұрын
ይህ ቀን ነው የናፈቀን በጣም ጥሩ ነው ያስተማርከው እድሜና ጤና ይስጥ
@tiruyatesfaya1475
@tiruyatesfaya1475 2 жыл бұрын
ተባረክ ,,, እግዚአብሔር እንዳንተ ያለውን ያብዛልን,,, አንደበተ እርቱ,,, እግዚአብሔር ይጠብቅህ,,, ሀገራችንን ሰላም ያርግልን🙏🙏🙏
@asterbeshah2897
@asterbeshah2897 2 жыл бұрын
My brother. You make me cry. Please go out teach and teach n teach. Allah blessed you with great wisdom and you have an amazing way of touching the wicked heart.
@yalemworkfaris2
@yalemworkfaris2 2 жыл бұрын
ድንቅ ምስክርነት ነው:: ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@aklile186
@aklile186 2 жыл бұрын
,
@abelwoldeyohanis7669
@abelwoldeyohanis7669 2 жыл бұрын
True Ethiopian feeling. Thank you dear brother
@tube7615
@tube7615 2 жыл бұрын
I just wanted to say may God bless you and your dreams come true Mr Mohammed!! You are among few honest and original Ethiopian citizens .
@saraadmasu8786
@saraadmasu8786 2 жыл бұрын
ውይ እንዴት ደስ የሚል ምልካም አመለካከት ነው ያለህ። ቀላሉን እያከበድን እኛነታችንን እረሳን። እኛ ማለት እንዲህ ነን አብረን በልተን አብረን የምንጫወት፣ የምንከባበር ልዩ ሰዎች ነን።
@paolodariogadaleta4421
@paolodariogadaleta4421 2 жыл бұрын
ልበ ቅን ፈሪሀ እግዚአብሔር ያላቸውን እንደ ወንድማችን ያሉትን ሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን።
@ghgvhvh1113
@ghgvhvh1113 2 жыл бұрын
አሚን
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@hanajebesa7975
@hanajebesa7975 2 жыл бұрын
ወንድማችን መሃመድ ቀኑን ሙሉ ብትተርክልን የማይጠገብ ሁሉም ሰው እንደአንተ ቢሆን......ተባረክ
@tiruyeyilma8482
@tiruyeyilma8482 Жыл бұрын
በጣም በጣም ግሩም ትንተና ሁሉም ሊያየው የሚገባ እድሜውን ያድልህ መልካም ያንተን አርአያነት የሚከተል ወጣት ኢትዮጵያን ሀገሬ ያድላት
@tewo7technology181
@tewo7technology181 2 жыл бұрын
አቤቱ ስለ ቅኖች ብለህ ኢትዮጵያን አስባት
@abiytsegazeabe4736
@abiytsegazeabe4736 2 жыл бұрын
እንዲህ ፍቅር የሆነ ሰዉ ማየት እንዴት ደስ ያሰኛል በአዛኝቱ ፈጣሪ ያክብርልን።
@beletenegalegn4875
@beletenegalegn4875 2 жыл бұрын
አቦ ይሄ ሰውዬ ጎረቤቴ በሆነ እንዲህ አይነትም ሰው አለ ብዬ በዘመኑ ተስፋ እንዳልቆርጥ ቢያንስ በሳምንት አንድ ቀን ሲያስተምር ወይ ሲመክር ብሰማ እድሜ ይስጥህ ተባረክ
@user-ym5gh5wb9s
@user-ym5gh5wb9s 2 жыл бұрын
ሁሉም ሰው አንድ አይደለም አሉ ከናተም ከኛም ጥሩሰዎች ፈጣሪ ያብዛልን
@ghgvhvh1113
@ghgvhvh1113 2 жыл бұрын
አሚን
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 2 жыл бұрын
ይህ ነው ትክክለኛ ሀቅ ንግግር
@gajsbbsjsnnajvsnana2134
@gajsbbsjsnnajvsnana2134 2 жыл бұрын
ተባረክ የኔ አባት የእውነት እንዳንተ አይነቱን ቅን አሳቢ ያብዛልን 💞💞
@messitkiroshaile8521
@messitkiroshaile8521 2 жыл бұрын
በጣም እናመሰግናለን ጣፋጭ ንግግር ፈጣሪ ይጠብቅህ
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 2 жыл бұрын
ሙሀመድ ካሳን ቲክቶክላይ አይቸው ነው የመጣሁት አላህ እረጂም እድሜ ይስጥህ የሀይማኖት አባቶችንም እረጂም እድሜ ይስጥልን ድንቅ ንግግር ነው ማሜ በድጋሚ እረጂም እድሜ ከጤና ጋር ተመኘሁልህ የአኼራ ወንድሜ
@frehiwotasefa7754
@frehiwotasefa7754 2 жыл бұрын
አቶ መሀመድ በእውነት በእውነት የውስጤን ስለገለፁልኝ እንደው እግዚአብሄር ይባርክልኝ ንፁህ ኢትዮጵያዊ ነህ እረጅም እድሜ ይስጥልኝ
@wu6219
@wu6219 2 жыл бұрын
ይህን የጥንቱ የጠዋቱን ኢትዮጵያዊነት እግዚአብሔር ይመልስልን ኢትዮጵያዊነት እንደዚህ ነበር የምንወቀው ዛሬ ዛሬ ኢትዮጵያ ትፈረስ የሚሉ ፍለፈሎች በዙባት እንጂ እግዚአብሔር እንደአንተ እውነትን የሚናገሩ ሐሰትን የሚፀየፉ ኢትዮጵያዊያንን ያብዛልን ዕድሜህን እግዚአብሔር እንደማቱሳላ ያርዝምልህ የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቅህ !!!!
@simintegnawshi4555
@simintegnawshi4555 2 жыл бұрын
AMEN
@aboneshtube7584
@aboneshtube7584 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር እንዳንተ አይነቱን ሰዎች ያብዛልን እግዚአብሔር የኢትዮጵያን ሰላም ይመልስልን💚💛❤🙏🌻🌻
@user-rz2pe7bb4k
@user-rz2pe7bb4k 2 жыл бұрын
ድቅ ሰዉ እዉነት እግዚአብሔር እዳተ አይነቱን ያብዛልን
@mikaeltewodros2438
@mikaeltewodros2438 2 жыл бұрын
I've seen Mohamed Kassa on some TV shows before and I like him. I've experienced some of the beautiful stories he is telling while growing up. Thank u bro
@user-nw1ux1lk5d
@user-nw1ux1lk5d 2 жыл бұрын
ግሩም ነዉ በእዉነት 😭 እግዚአብሔር አገራችንን ሰላም ያርግልን ፍቅር ያድለን
@user-fx4sg5jm8j
@user-fx4sg5jm8j 2 жыл бұрын
ዛሬ እደኮሜት ያስደሰተኝ የለም ደስ ትላላችሁ ኮሜቶች የቤት አድምቅ ስለሆናችሁ 🙏🙏🙏🙏🙏
@wizbro2713
@wizbro2713 2 жыл бұрын
በጣም ነው ልብ ውስጥ ምትገባው ኢትዮጵያን ታስጠናኛለህ 😍👏👏👍👍👍👍
@Aaa-xt9sg
@Aaa-xt9sg 2 жыл бұрын
ታላቅ ሰው እንደ እርስወ ያሉትን ሃገር ወዳዶችን ያብዛልን በእውነት
@tsegayyeman3173
@tsegayyeman3173 2 жыл бұрын
ማሓመድ ካሳ ምርጥ ሰው ኢትዮጵያዊ እናመሰግናለን ሁሌ አንድ ስንሆ ሴጣን ይደነግጣል
@buruktaitlegessee
@buruktaitlegessee 2 жыл бұрын
ይገርማል ድንቅ ንግግር ድንቅ መልእክት!
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@habtamtube4753
@habtamtube4753 2 жыл бұрын
በእውነት እሚደንቅ ትልቅ ሰው ነህ የኡስታዝ አብበከር የኡስታዝ ያሲን ኑር ወንድም በይት ተገኘህልን በእውነት ለኢትዮጵያ እንደዚህ ያሉ ሰዎች ናቸው የሚያስፈልግዋት እስቲ እንወቅ እንተዋወቅ ኢትዮጵያ የወለደቻቸው ልጆች እንደዚህ ያሉ ናቸው በእውነት ክበሩልን 👏 በተለይ ስለ በዓል አከባበር የተናገሩት የልቤን ነው የተናገሩት
@hailemariamassefa9646
@hailemariamassefa9646 2 жыл бұрын
ትልቅ ሰው፣ ትልቅ መልዕክት እግዚአብሔር ይስጥልኝ አመሰግናለሁ። የቀደመውን ፍቅራችንን ፈጣሪ ይመልስልን አሜን
@samuelgirma2384
@samuelgirma2384 2 жыл бұрын
We Need Muslim Brothers Just Like Mohamed Kasa.Thankyou MK
@medihanitbelete8001
@medihanitbelete8001 2 жыл бұрын
በጣም እማከብረህ እውነተኛ ኢትዮጵያዊ የሆንክ ወንድማችን እድሜና ጤና ይስጥህ ዘርህ ይባረክ
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@yematawork4601
@yematawork4601 2 жыл бұрын
በእውነት ቃለ ሕይወት ያሰማህ እልሀለው
@hananeyimame8629
@hananeyimame8629 2 жыл бұрын
እዉነት ነዉ ወድም ካጣንዉ ያለን ይበልጣል አሁን የመጣዉ ወጣት አለጅ መገድና እዉነታዉን የሳተ ፈጣይ ያክብርህ አደበተ ርቱእ ነህ ተባረክ
@user-yi8no5wf1b
@user-yi8no5wf1b 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ንግግር እግዚአብሔር እንደ አንተ አይነቶቹን ያብዛልን እድሜና ጤና ይስጥህ
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q 2 жыл бұрын
አንጀቴን አራስከው የትነበርክ ልበልህ ተመስገን አምላኬ ባልኖርበት መልካም ስለሰማሁ አመስግናለሁ ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@yeshewerkbelay24
@yeshewerkbelay24 2 жыл бұрын
Donky tube lay eyew
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 жыл бұрын
አሜን ወንድም ዓለምዬ የተመኘኸው ሁሉ ይሁንልን። እግዚአብሔር አምላክ እንዳንተ ቅንና ደግ የሆኑ ሰዎችን እድሜና ጤና ይስጥልን።
@marthaghebre502
@marthaghebre502 2 жыл бұрын
አቶ መሀመድ ካሳ ጂኒየስ እድሜና ጤና ይስጥህ እስቲ ከገባቸው ንገራቸው አስተምራቸው ግን አይገባቸውም ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ስም ብቻ ነው ባጠቃላይ ቅንንት የለም ባህላችን እየጠፋ ሄዷል ስልጣኔ እየመሰላቸው እንደውጭዎቹ ቤታቸውን ዘግተው ተጎዱ እንጅአልተጠቀሙም ውጭዎችምባህል ስሌላቸው ነው ኢትዮጵያ ልጆቿ ናቸው የሚያስደፍሯት ልቦና ይስጠን
@teferafentaw4100
@teferafentaw4100 2 жыл бұрын
ምቀኝነት የሌለበት ንፁህ ልብ ብቻ የሚጠይቅ ብዙ ጊዜ የማይመለከተንን ፈጣሪም በማይፈልገው ስንደክም የምንኖር ደካሞች ነን ፈጣሪ የሚፈልገው ንፅህናን ብቻ ነው ።
@hulumbesher1099
@hulumbesher1099 2 жыл бұрын
በህወተ ለመጀመርታ ግዜ ፍቅር ኣስተማሪ ዛሬ ኣየሁት 💕 ረጅም እድሜ ጨምሮ ይስጥህ 🙏
@tigistkassa5303
@tigistkassa5303 2 жыл бұрын
እንዳንተና እንደ ዶር ወዳጀነህ ለኢትዮጵያ ያብዛላት ልጆቿን ትልቅ ትምህርት ነው 😭
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 2 жыл бұрын
መሀመድ ካሳ ተቆጥሮ እማያልቅ እድሜና ጤና ይስጥልን የድንግል ልጅ አሜን አሜን አሜን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ እንዳአንተ አይነቱን ያብዛልን አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር የአንድነት የመተሳሰብ ያድርግልን አሜን አሜን ማስተዋሉን ያድለን መሀመድ ካሳ ተባረክ!!!🙏🙏🙏💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤💚💛❤⛪🕌
@azebtufa7389
@azebtufa7389 2 жыл бұрын
ፈጣሪ እንደዚህ አይነት ሕዝብ ያብዛልን አሜን
@user-jp9tl8di3r
@user-jp9tl8di3r 2 жыл бұрын
በጣምምም ትልቅና አስተዋይ አባት እንደርስዎ ያለ ሰው ያብዛለን ከሉሁም ሀይማኖት
@rebekkamichael6790
@rebekkamichael6790 2 жыл бұрын
እርግጠኛ ነኝ አንተ ወሎየ ነህ የወሎ ሰው ሁሌም የፍቅር ሰው ናቸው ተባረክልን አስተዋይ ሰው አያሳጣን ሀገሬ ተስፋ አለሽ
@asratyenatalige7115
@asratyenatalige7115 2 жыл бұрын
እንዲህ ነበር ያደግነው 🇪🇹🇪🇹ኢትዮጵያ ዊነት ዛሬ ላይ ምን ዋጋ አለው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ
@fentax111
@fentax111 2 жыл бұрын
በአለም ብዞር በአለም ባይ እንደ ኢትዮጵያውያን ሙስሊም ያለ ሀቀኛ የሌም። ትክክለኛ አማኝ በውነት አላህ ይባርካችሁ ። !!
@selamyiunhaile1871
@selamyiunhaile1871 2 жыл бұрын
አንተ ካላክ ይሁና
@user-bl5ws4lo1q
@user-bl5ws4lo1q 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይስጥልን ያክብርልን ሰላሙን ያብዛልን አሜን
@biniamyitages651
@biniamyitages651 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ኢትዮጵያዊ ስሜት ቀስቃሽ ። ድምፁ የፍልፍሉን ይመስላል _ መሀመድ እድሜ ይስጥህ
@alulayohannes6489
@alulayohannes6489 2 жыл бұрын
ዋው! በጣም አስደናቂ ታርክ እግዚአብሔር ይባርክህ፤ሃገራችን የሚያስፈልጓት መሓመድ ካሳን የመሳሰሉትን ነው።
@beniakalu7806
@beniakalu7806 2 жыл бұрын
ውውውውው ለካ እግዚአብሔር የባረከውም ሰው አለ እግዚአብሔር ይጠብቅህ
@proudorthodoxchristian6351
@proudorthodoxchristian6351 2 жыл бұрын
እንዳንተ አይነቱን ያብዛልን❤❤ ወንድማችን
@whywonder1895
@whywonder1895 2 жыл бұрын
ሁሉም ስለ ኢትዮጵያ ብሔር ብሔረሰቦች ዘፈኖች ክፍል 10=-kzfaq.info/get/bejne/fbeZaaZ5rNragWg.html
@Yenantwtube.
@Yenantwtube. 2 жыл бұрын
ውድ ወንድማችን በእውነት እድሜና ጤና ይስጥህ ከመላው ቤተሰብህ እናመሰግናለን እኛ ዘመናዊ ነው እንጂ የድሮ አባታችን እኮ ሀይማኖትና ዘር ሳይለይ ነበረ የሚኖረው የነበረው ዘርና ሀይማኖት እየመረጥን ስንኖር ነው የበለጠ በራሳችን መዘዝ አመጣን እግዚአብሔር ልቦና ይስጠን
@mengstuzelealem5458
@mengstuzelealem5458 2 жыл бұрын
ወጣቱ የተገለበጠ ታሪክ እሰማ ይሸወዳል በቃ ይሄ ነው እውነቱ ትክክለኛ አስተሳሰብ ልንሰማ ልንቀበል ይገባል ደስ ይላል ፍቅር ነው የሚሻለን አቤት አላለፅ ይለያል ይሄ ሰው ❤❤❤❤❤
@user-rg2qj9gm3l
@user-rg2qj9gm3l 2 жыл бұрын
በትክክል መልካም ሰው አያሳጣን በእውነት ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን 🇪🇹🇪🇹
@mesretasfaw464
@mesretasfaw464 2 жыл бұрын
እንድህ አይነት ወንድሞች ያብዛልን
@user-lo8vm8zf3m
@user-lo8vm8zf3m 2 жыл бұрын
ኢትዮጵያዊ ጀግና ሀገር ወዳድ ሰው ምርጥ ኢትዮጵያዊ ነህ እዉነት ከንግዲህ ሁላችንም እንከባበር
@feku9606
@feku9606 2 жыл бұрын
መሀመድ ካሳ ጥሩ ትምህርት ነው የሰጠኸን ልክ እንዳንተ ደግሞ ሁሉም ተሰሚ የሆነ ሰው በሙሉ ቢያስተምር ቢያስረዳ እንቀየራለን ብዬ አስባለሁ እድሜ።ይስጥህ እናመሰግናለን
@seyumfekadu6571
@seyumfekadu6571 2 жыл бұрын
የስብዕና ጥግ ይልሀል ይሄ ነው ። ትልቅ ነህ አስተዋይ ዘርህ ይባረክ አቦ
@taibaseid3824
@taibaseid3824 2 жыл бұрын
ማሻአሏህ ማሜ እንዳንተ አይነቱ ይብዛ
@honeyalemu3857
@honeyalemu3857 2 жыл бұрын
በፊት ብዙ እንደሱ አይነት ሙስሊሞች ነበር ለዛሬው ስንት ትብታብ እየተበጀልን ልንለያይ ያልቻልነው እነሱ ባስቀመጡት የፍቅር እርሾ ነው። የሞቱትን ነፍስ ይማር ያሉትን ይጠብቅልን።
@ljfekerljfeker9697
@ljfekerljfeker9697 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይባከው ይጠብቀው
@Tat4tada
@Tat4tada 2 жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት በትሁት አንደበት! እግዚአብሔር ይስጥልን ወንድሜ! እኔምለው...ይህንን መልዕክት አይተው የ"አልወደድኩትም" 👎 ምልክቱን የሰጡት ሰዎች ምኑን ይሆን ያልወደዱት? ነው ወይስ ስልካቸውን ዘቅዝቀው ይዘው እያዩ 👍 መስሏቸው 👎 የሰጡት?
@soleyanagitu8142
@soleyanagitu8142 2 жыл бұрын
በእውነት እግዚአብሄር ከመላው ቤተሰቦችጋር ይጠብቅህ ፍቅር ነበር የናፈቀኝ እዳተ አንድነትን የሚያስተምረን በኢትዮጲያ ይብዛልን
@mosomoso2841
@mosomoso2841 2 жыл бұрын
ሙህር ሰው ትልቅ ትምህርት ወሰድኩ እድሜ ይስጥልን
@almazaregay776
@almazaregay776 2 жыл бұрын
አንተን አለማመስገን ንፉግነት ነው ጌታ ይባርክህ ተባረክ ወንድሜ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 жыл бұрын
ድንቅ መልዕክት ነው። እናመሰግናለን መሐመድ መልካም ኢትዮጵያዊ
@aschebogala7673
@aschebogala7673 2 жыл бұрын
በእውነት ትልቅ መልካም ሰው ነህ መሀመድ እግዚአቤሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ፈጣሪ የድሮውን የአባቶቻችንን ፍቅር እና አድነትን ይስጠን አገራችን ኢትዮጵያን እና ህዝቦቿን ሠላም ያርግልን አዲሱ አመት የሠላም የጤና የፍቅር የአድነት ያርግልን
@astatekushima3539
@astatekushima3539 2 жыл бұрын
እግዚያብሔር፡ይመስገን፡ቃለ፡ሕይወት፡ያሰማልን፡ወንድማችን፡ፈጣሪ፡ይባርክ፡
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН
Clown takes blame for missing candy 🍬🤣 #shorts
00:49
Yoeslan
Рет қаралды 41 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 33 МЛН