ታላላቅ ሊቃውንት በዳኝነት የተሳተፉበት የቅኔ ውድድር የዐዲስ ዓመት ልዩ ዝግጅት ከደብረ ሊባኖስ ገዳም :: ክፍል ፪

  Рет қаралды 57,109

EOTC TV

EOTC TV

2 жыл бұрын

Пікірлер: 81
@menatub6526
@menatub6526 2 жыл бұрын
በእውነት ድንቅ ነው አባቶቻችን እንድሁም ወንድሞቻችን እግዚያብሄር አምላክ እረጂም እድሜ ከጤናጋ ያድልልን
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 2 жыл бұрын
የኔታ መጋቢ ምሥጢር ቀጸላ ፈንቴ የትህትና አባት ኑሩልን!
@wondesenassefa
@wondesenassefa 2 жыл бұрын
እናት ቤተ-ክርስቲያን ስንዱዋ እመቤት ከጉያሽ ለዘላለም አያውጣን it is so amazing
@tub6528
@tub6528 2 жыл бұрын
Amen.፫
@banchayehuyamariyamlij9971
@banchayehuyamariyamlij9971 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን
@senytekassa8003
@senytekassa8003 2 жыл бұрын
,ተመስገን ጌታ ሆይ ተማሪዎችኸን አብዛ
@abelassefa4301
@abelassefa4301 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ቃለ ህይወትን ያሰማልን
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
Be Ewnet Girum Yehon Mreha Gibir New💯✅ Des Setilu🙏Wedi Ye Orthodox Tewahido⛪️ Lijoh💚💛❤️Egzabihar Amlak🙏Teliqi Dreja Yadresahiu Amen(3)Bebetu Beqalu Yatsnalin🙏
@wondieabebaw2081
@wondieabebaw2081 2 жыл бұрын
that is amazing. i like it proved of being orthodox
@user-nf4lm1gy6n
@user-nf4lm1gy6n 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ አባቶቻችንን ሊቃዊቱን አምላከ ቅዱሳን ይጠብቅልን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌸🌸🌸🕊️💐
@abrahamyoutube9197
@abrahamyoutube9197 2 жыл бұрын
አባታችን እድሜና ጤና ይስጠዎት ።
@tadilogetaneh9678
@tadilogetaneh9678 2 жыл бұрын
amen kalehywet yasemaln melkam addis amet
@user-bc6qu2fs9q
@user-bc6qu2fs9q 2 жыл бұрын
በእውነቱ አባቶቻችን እድሜአችሁን ያርዝምልን ለእኛ ሲል እንድሁም ወንድሞቻችን አምላከ ቅዱሳን ያበርታችሁ
@user-gm3kz4ii8u
@user-gm3kz4ii8u 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል አባቶቻችንና ወንድሞቻችን እድሜና ጤና ያድልልን አሜን
@goodlive1573
@goodlive1573 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen.
@neweyuio1755
@neweyuio1755 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችኹ አምላከ ቅዱሳን ጸጋውን ጥበቡን አብዝቶ ያድላችሁ ሊቃውንቱን አምላከ ቅዱሳን እድሜ ከጤና ጋር ያድልልን በተመከርነው እንድንራመድ አምላከ ቅዱሳን ይርዳን
@solyanamatewos3953
@solyanamatewos3953 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በርቱ በሁሉም ዘርፍ መጠንከር ነው እግዚአብሔር ይባርካቹ 🙏🙏🙏
@user-mb8lu1rt7f
@user-mb8lu1rt7f 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይባረካችሁ
@tadelatube4375
@tadelatube4375 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር የአባቶችን በርክት ፅጋ ያካፍልን
@deesdoos6676
@deesdoos6676 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን አብሮ አደረሰን በረከታችሁ ይደርብን አሜን
@user-ly8eb9hd7t
@user-ly8eb9hd7t 2 жыл бұрын
አይ ኢትዮጵያ ድንቅ ሀገር!!!
@user-uy2fy2xk6p
@user-uy2fy2xk6p 2 жыл бұрын
Amen Amen Amen Abatoche BrakaAchihu ydresen le hulachihum kalehiwet kale bereket yaseman tesfa mengste semayatm yawarsln Amen
@helenhalen6926
@helenhalen6926 2 жыл бұрын
ተባረኩልን አባቶቻችን ፈታኝ ውድድርነው
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 2 жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በቤቱ ያጽናችሁ
@user-sg3nf1vm3q
@user-sg3nf1vm3q 2 жыл бұрын
ቃለ ሂወት ያስማልን
@sahaykabadah6069
@sahaykabadah6069 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን
@user-cy1ib3rt2h
@user-cy1ib3rt2h 2 жыл бұрын
ፍፍፍፍፍእድሜ ጤና ለአባቶችን ቃለህይወት ያሰማልን🌹🌹🌹🥰🥰🥰
@user-ye7gi7oh4b
@user-ye7gi7oh4b 2 жыл бұрын
አባቶቻችን እድሜና ጠና ያልልን ለወንድሞቻችን እውቀትና ጥበብን ያድልልን
@user-jl4bk8xx1y
@user-jl4bk8xx1y 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል
@eyob3855
@eyob3855 2 жыл бұрын
ይህ ታላቅ ጥበብ ለመጭው ትውልድ ማስተላለፍ ተገቢ ነው በርቱ እናመሰግናለን
@tarikuahayilmariam3343
@tarikuahayilmariam3343 Жыл бұрын
ዋ እኒህ አባት......
@bezawitmolla1745
@bezawitmolla1745 2 жыл бұрын
መልካም ነው ይቀጥል፡፡፡
@user-jj3rf8zg9j
@user-jj3rf8zg9j 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመሰገን ሰለሁሉምነገረ
@user-zv2iy5xk5v
@user-zv2iy5xk5v 2 жыл бұрын
እንዴት ደስይላን
@muluregassa9446
@muluregassa9446 2 жыл бұрын
እንድህ ልጀቻችን በሃይማነታችን አፅንተን እንድመሩ በደረግ መቼ ወጣቶቻችን በአጋጉልነገሮች ሰለባ ይሆናሉ?እግዚኣብሔር ይባርክሸ !በሃይማኖትሽ የፀናሸ ያድርግሸ !እድሜና ጤናንከብረህ እምሮ ጋር ይስጥሽ ተባረኪ ሚምዬ!
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
ከሃይማኖታቺን በፊት ፅዳት ንፅህና መፀዳዳት ራስህን ቤትህን አካባቢህን ማፅዳት መፀዳዳት ከኪታሮት በሺታ ወረርሺኝ መፀዳዳት ዓለም 🌏 ስለኛ ስለኢትዮጲያ ንፅህና አስፈላጊ ነው
@masrycollection5117
@masrycollection5117 2 жыл бұрын
ግሩም ነው
@aaff755
@aaff755 2 жыл бұрын
ትክክክል አባታችን
@yosefabrha7351
@yosefabrha7351 2 жыл бұрын
መስቀል ቤት አባቶቼ ልጃችሁን በፀሎታችሁ አስቡኝ:: ይበል ብእድሜ በጤናይጠብቅልን::
@haiyadmohammad5824
@haiyadmohammad5824 2 жыл бұрын
💚💛♥
@tonetoryop7736
@tonetoryop7736 2 жыл бұрын
kale hiwot yasemalin
@Shega2016
@Shega2016 2 жыл бұрын
Yihe betam yemidegef new ... liketil yigebal...
@NahomFilipos-ic3tt
@NahomFilipos-ic3tt 3 ай бұрын
❤❤❤❤
@Rezene1973
@Rezene1973 2 жыл бұрын
This is great!
@DibbaDibba-yj2vw
@DibbaDibba-yj2vw 2 жыл бұрын
.xibabun. .abzito.yadilachu.igzaber🌷🌷🌷🌷🌷🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤❤❤❤❤❤
@user-jk8zz5ej4x
@user-jk8zz5ej4x 2 жыл бұрын
አዘጋጆች ምስጋና ይገባቸዋል። አባቶች ዕድሜ ይስጥልን። ግሩም። እንዴት እናግዝ?!
@meronfekadu5013
@meronfekadu5013 2 жыл бұрын
Wawww
@ermi16tube21
@ermi16tube21 2 жыл бұрын
Grum Ena Dnk nggr kale higsetn yasemaln
@gojamashagere7676
@gojamashagere7676 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@fasicamolla7352
@fasicamolla7352 2 жыл бұрын
ሠላም ለናተ ይሁን የክርሥቶሥ ቤተሠቦች ጥበቡን አብዝቶ ይጨምርላችሁ የራማዉ ልዑል
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
Egzabihar Yimesgen🙏 Amen Amen Amen🙏
@giorgiozanca4422
@giorgiozanca4422 Жыл бұрын
የኛው የአማራ ማሕበረሰብ ብዙ ብዙ ነገሮችን አንደ ባህል-አንደ ዕውቀት ያዝናቸው ነገር ግን ትውልዱን በጥሩ ስነ ምግባር የማያንፅ- ቅኔ -ሊቀ -ሊቃውንት -ዲያቆን -መሪ ጌታ -ደብተራ-የመተተኞች መፈልፈያ-የምቀኞች -የመተተኞች-የድግምት-የምዋርት-በማይታይ ሁኔታ በመናፍስቱ ኃይል በመጠቀም-"የሰውን ስኬት መብላት-ማኮላሸት ትውልዱን ለአገር የሚጠቅመውን ሰው ፈልገው-የእግሩን ዱካ ተከትለው-ሕይወቱን ውጫዋውን ውስጣዊውንም -ልቡን አእምሮውን-መንፈሱን ሁሉ በዚህ በክፉ ኃይል መንፈስ መቆጣጠር ነው።በእንደዚህ ዓይነት ሁኔታ የስንቱን ሰው ህይወት አመከኑ።
@purity34
@purity34 2 жыл бұрын
እኔ የተመለከትኩት ነገር እነዚሕ ተማሪዎች ቢያንስ ከአራት እስከ አምስት አመት ቋንቋውን ለመማር አጥፍተዋል ነገር ግን በግልፅ እንደሚታየው በትክክል መናገርም መተርጎምም አልቻሉም ይሔ የሚያሳየው የሚማሩበት መንገድ እንደገና ተጠንቶ በዘመናዊ መንገድ ሊማሩ ይገባል ይሔ ደግሞ የዩኒቨርስቲዎቻችን እና የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ቤተክርስቲያን ሐላፊነት ነውና ቋንቋው ሳይጠፋ ሊታሰብበት ይገባል ነገር ግን የቀደሙት አባቶቻችን የሚችሉትን አድርገው እዚሕ አድርሰውታል ።
@meronfekadu5013
@meronfekadu5013 2 жыл бұрын
Ymn zemnawe eskezarey yetemarut lelochu edet new
@arsemaenatenat2260
@arsemaenatenat2260 2 жыл бұрын
Wuyi orthodox mehon metadel new ❤
@khadijah2570
@khadijah2570 2 жыл бұрын
አላህ ፈጣሪ አምላክ እግዚአብሔር ☝️ ይጠብቃችሁ ይጠብቀን አሚን 🤲 አንድ ☝️ አይወልድም ☝️አይወለድም ፈጣሪ ዓንድ ነው አስቀያሚውን ቆንጆውንም ጥቁርንም ነጩንም የፈጠረ አምላክ አላህ ☝️ ነው
@user-ls1uy3fw2c
@user-ls1uy3fw2c 2 жыл бұрын
ካለሕበት ወይም ካለሽበት ጨለማ እምነት ወደ ብርሀኑ እንዲያመጣህ ወይም እንዲያመጣሽ ምኞቴ ነው
@tegbaruadane
@tegbaruadane 2 жыл бұрын
በቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክህነት ባጀት የአብነት ትምህርት ቤቶች መጠናከር ይገባቸዋል
@tegbaruadane
@tegbaruadane 2 жыл бұрын
ቸር ጠባቂ በቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክህነት ባጀት የአብነት ትምህርት ቤቶች መጠናከር ይገባቸዋል
@dddwww1948
@dddwww1948 2 жыл бұрын
Great job, but they have to work on the accent. The letters ዐ, ሐ, ኸ are miss pronounced.
@taoreconiaa2951
@taoreconiaa2951 2 жыл бұрын
the planets huge universty
@abebawmengist1233
@abebawmengist1233 2 жыл бұрын
በሞተ ዘኢሞተ ዮሴፍ መድሃኒዓለም ነብይ። ሃማሰነ አይኖ ያዕቆብ ፀሐይ
@helenhaftom1525
@helenhaftom1525 2 жыл бұрын
Bienvenue mon père Bonjour tout le monde comment ça va se passer pour la Chasse à moi je suis désolée pour éthiopienne
@tadewos23
@tadewos23 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ🌻 ኢትዮጵያ ይህን ትዘምር እንግዲህ kzfaq.info/get/bejne/aquWlpCFsrbSpZs.html
@maledachekol6594
@maledachekol6594 2 жыл бұрын
ወይ መታደል 🙏🏼🙏🏼 ነገር ግን የእኛ አባቶች ሞራልን ነው ሚከሰክሱ አይዞህ በርታ በሚቀጥለው ከዚህ በተሻለ ትመጣለህ አይሉም ከይቅርታ ጋር 🙏🏼
@tegbaruadane
@tegbaruadane 2 жыл бұрын
በቅዱስ ሲኖዶስ የቤተ ክህነት ባጀት የአብነት ትምህርት ቤቶች መጠናከር ይገባቸዋል
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 2 жыл бұрын
እባክህችሁ አስተባብሩልን ማንም እሚረዳቸው የለም ትኩረት የለም የአብነት ትምህርት ላይ
@Hamrawi2124
@Hamrawi2124 2 жыл бұрын
Eotc Media በቅድሚያ ይህን የመሰለ ፕሮግራም አዘጋጅታችሁ ስላቀረባችሁልን ከልብ የመነጨ ምስጋናዬን አቀርባለሁ:: ሲቀጥል በሊቀ ጉባዬ ቆሞስ አባ ተክለሃይማኖት ወልዱ የተሰጠዉ ትምህርት ወይም አስተያየት ለብዙሃን እዉቀት ከንቱ ለሆኑ ለሹመት ወይም ስያሜ ለሚሹ ሰዎች ትልቅ ትምህርት ነዉ ብየ አስባለሁ::
@ethiopiantube904
@ethiopiantube904 2 жыл бұрын
ከዚህ ውስጥ ሊቅ ዐፅቁን የሚተካ ወይ ተዋነይ በደመናን ካልሆነም ሊቁ ፋሬስንን እንዲሁም ሊቁ ሖረን የሚተካ ቢወጣ መልካም ነው
@debirebisrat6892
@debirebisrat6892 2 жыл бұрын
chibicheba tikikl adelem yemilewun enikuan metergom yemaychil lezih eko new kesawusit merigeta yemibalew abizagnaw mehaym new. endiew 1sidemer 1 asir bilunim machebicheb ay mehaym.
@bekalumulu6254
@bekalumulu6254 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ሚድያ በእውነቱ አሁን ጥሩ ስራ እየሰራነው መቀጠልያለበትነው ቢያንስእውቀቱ መታየቱ ቀላል አይደለም ቀጥሉበት ነገር ግን ቤተክርስቲያኒቱ ከዚህ በላይ የመስራት አቅሙ አላትእናጉባዔቤቶቹሚጠነክሩበትነገርቢመቻች ወደፊት ቢተክርስቲያኒቱ ተተኪ ታገኛለች
@almazweletetinsaaftabeleig5902
@almazweletetinsaaftabeleig5902 2 жыл бұрын
Tikekel💯✅
@user-qk8vz9iz3x
@user-qk8vz9iz3x 2 жыл бұрын
ትኩረት ለሊቃውንቱ እድሜ ልክ ተምረው ሊቃውንት ለሚሆኑ እውነት ነው ወንድሜ የድጓ መምህር ነው ግን በግ እየጠበቀ ይውላል እሚስተምርበት የተመቻቸ ነገር ባለመኖር ቤተክርስቲያን በዚህ ላይ አልሰራችም ትኩረት አልሰጠም ቤተክነቱ የተሸለሙት ግን በሰመ አብ ....."?
@NahomNahomey
@NahomNahomey 11 ай бұрын
በሞተዘኢሞተ ዮሴፍ መድሃኔኣለም ነቢይ ኣማሰነ ዓይኖ ያዕቆብ ጸሓይ ፍቹ በያልሞተ ዮሴፍ መድሃኔ ኣለም ነቢይ ሞት ያዕቆብ ጸሓይ ኣይኑ ኣጠፋ ጥያቄ ዘኢሞተ ና ነቢይ ወደ ዮሴፍ መድሃኔኣለም ሲቀጸል ምን ይባላል ????❤❤❤❤❤❤❤
@aaff755
@aaff755 2 жыл бұрын
ድርቅ ያለ አቋም። ለስለስ አድርጉላችው የኔታ
@almazewelda3189
@almazewelda3189 2 жыл бұрын
ለምን የሉም ትላቸህ በቋግሜ በቅርብ በዙ በዙ ተለቋል እባክህ በጣም ተቸግሪ ነው
@umsaeedy8861
@umsaeedy8861 2 жыл бұрын
Yemmarotn. Fexarei. Ybarkachew. Kelechei. Cemr.
@ghassanabuassal3595
@ghassanabuassal3595 2 жыл бұрын
ሀያ ምክር ለሙስልዋ እህቴ ከትደር በፈት መደመጥ የለበት ምክር በለትደር ብትሆኝም አድምጪ ለትደርልሽ ጡሩ ምስት ለመሆን አሰብ ከላሽ የውበትሽ ሚስጥር ያንቺ መከለያሽ ሙሉ ሒጃብሽ ነው ሸሪዓው ያዘዘሽ ሸሪዓው ባዘዘው ከተከናነብሽ ዱርየው ይሸሻል እኳንስ ሊቀርብሽእህት አለሜ ➻ነገ ዛሬ አትበይ ልበሽ ኒቃብሽን ሙሉ ሒጃብሽን የትም ብትሆኚ የሚስከብርሽን ከለካፊዎች አይን የሚጠብቅሽን kzfaq.info/get/bejne/htVdibWhlciznaM.html
Stay on your way 🛤️✨
00:34
A4
Рет қаралды 8 МЛН
ገራሚ ቅኔ
8:19
Gullat Media (ጉልላት ሚድያ)
Рет қаралды 2,8 М.
እጅግ ድንቅ የሆነ የቅኔ ማዕበል ከባሕር ዳር | Felege Genet Media 2022
16:11
Felege Genet Media - ፈለገ ገነት ሚዲያ
Рет қаралды 67 М.
ዮአዳን (ክፍል 16)
38:07
ለዛ
Рет қаралды 60 М.