ገዳይ ሲያረፋፍድ Geday Siyarefafed full Ethiopian movie

  Рет қаралды 435,980

ሰብስክራይብ to OMER EJERSA /  HAGERI MEDIA / ETHIO 181

ሰብስክራይብ to OMER EJERSA / HAGERI MEDIA / ETHIO 181

8 жыл бұрын

full Ethiopian movie

Пікірлер: 236
@Mamamamaye
@Mamamamaye 3 ай бұрын
እስካሁን እንደኔ የሚያዬው ላይክ አርጉ😂
@HanaFikadu-lu1nb
@HanaFikadu-lu1nb 6 күн бұрын
እኔ😅
@aklilugb6412
@aklilugb6412 3 жыл бұрын
ወይ ቢራራ!...🙈! ምን አለ አርፈህ ብትቀመጥ ኖሮ! ... የጨቅላው የጓደኝነት ፍቅር እስከ መቃብር ነው ጎበዝ ጨቅላው። 👌 በሎሽንና በሜካፕ የተጨማለቀ 1ሺ ፊልም በነፃ ከመያት እንዲህ ዓይነቱን ሚሊዮን እየከፈሉ ቢታይ አይቆጭም።
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 7 ай бұрын
በጣም ጨቅሌ በሌለቸበት እዳዋን አየቺጂ😂😂😂😂
@zamzam372
@zamzam372 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂​@@hxhdbxxbhx4486
@ZamzamSaeid
@ZamzamSaeid 7 күн бұрын
😊😊😊😊😊ትክክል😊😊😊😊
@yesewkne6016
@yesewkne6016 9 ай бұрын
I was born and raised in addis ababa ነገር ግን ጎጃም ሄደህ ባላገር ሆነህ ኑር ኑር አለኝ ኢሄን ፊልም ሳይ። Just Wow! Amazing work
@desalegnstotaw7766
@desalegnstotaw7766 Жыл бұрын
ይሔን ፊልም ከ10 ጊዜ በላይ አይቸዋለሁ ዘመን ተሻጋሪ ግሩም !
@abrsh7484
@abrsh7484 5 жыл бұрын
አንደኛ ነው ደስ የሚል ትወና በጣም ማራኪ እውነተኛው ባህላችንን የሚያንጸባርቅ ትወና!!
@user-xr2im8rq6u
@user-xr2im8rq6u 2 жыл бұрын
סרטון מצוין
@JembruNegasi
@JembruNegasi 2 ай бұрын
ETHIO 181 MEDIA ሰብስክራይብ አድርጉ ምርጥ ኢትዮጲያዊ ፣ የፋኖን ትግል የሚደግፍ ቻናል ነው youtube.com/@omerejersa?feature=shared
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 3 жыл бұрын
98% እርግጠኛ ነኝ እንደዚህ አይነት ውብ ፊልም ተሰርቶ አያውቅም ። 1ኛ
@hxhdbxxbhx4486
@hxhdbxxbhx4486 7 ай бұрын
በጣም የምር❤❤
@Fjuugg-sq9ri
@Fjuugg-sq9ri 4 күн бұрын
አለ
@DaniMezgebe
@DaniMezgebe 3 жыл бұрын
ፍጹም ልዩ የሆነ ፊልም ነው፡፡ የአማርኛ ፊልም ማየት የምጠላ ቢሆንም ይህ ፊልም ግን የተለየ ነው!! በጣም ጥቂት ከሆኑ ምርጥ ፊልሞች ውስጥ አንደኛው ነው
@user-ph5ep5cb3j
@user-ph5ep5cb3j 3 ай бұрын
የህንድእይ🎉
@helie.beauty
@helie.beauty 3 жыл бұрын
የሴት ቆራጥ ጀግኒት የታባቱ♥♥♥ ደስስስስስ ብሎኝ ያየሁት ፊልም♥
@AminatYimem
@AminatYimem 2 күн бұрын
ይህን ትወና እደኔ የሚወደው ማነው
@eurydhgdjhry4886
@eurydhgdjhry4886 4 жыл бұрын
ወላሂ ይሄን እሚተካ ፊልም የለም
@user-jg1uo2mq4x
@user-jg1uo2mq4x 2 жыл бұрын
ነፃ ትውልድ የሚለውን የፋሲል ደሞዝ የቆየ ነው ግን ትማሪበታለሽማ እይውው
@marrymarry1903
@marrymarry1903 22 күн бұрын
ደጋግሜ አየሁሁ ዋው የገጠርድራማ❤❤❤❤
@hablederesse6387
@hablederesse6387 2 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው የሀገራችን ቱባው ባህላችን የሚያሳይ
@abrahamgetahun39
@abrahamgetahun39 4 жыл бұрын
በጣም በጣም የሚገርም ፊልም ነው። እጅግ ወድጀዋለሁ። the sound tracks, the camera angels, the location is totally off the hook man
@kbb7400
@kbb7400 3 жыл бұрын
አንደኛ እስካሁን ካየሁት የኢትዮጵያ ድራማ ስንት ጊዜ አየሁት መቼም ተባረኩ! ተዋንያኖቹ ስማቸው ማን ነው? በተለይ ጀግናዋ ሴት እባካችሁ ንገሩኝ🙏🏾
@axumcake
@axumcake 5 жыл бұрын
ቀድሞ ነበር እንጂ መጥኖ መደቆስ አሁን ምን ያደርጋል ድስት ጥዶ ማልቀስ አሉ መጀመሪያውኑ ተሰብስቦ መቀመጥ ነበር ማን ከሚስትህ ዉጪ ተመኝ ፡ ሁሌም ቢሆን ሀጥያት ዋጋ ያስከፍላል
@slamemeha8847
@slamemeha8847 3 жыл бұрын
የሆነ ደስ የሚል ስሜት ተሠማኝ ማርያምን
@mariouset142
@mariouset142 Жыл бұрын
እስካሁን ባለማየቴ ያናድደኛል በጣም አሪፍ ፊልም ነው ዋው
@2000mrjohn
@2000mrjohn 3 жыл бұрын
ምርጥ የአማርኛ ፊልም ይገርማል
@he5896
@he5896 2 жыл бұрын
ላሚቱ ዝሆን ናት፣ ጥጃዋ አምበሳ ነው፣ መወደሪያው እባብ፣ ማለቢው ዘንዶ ነው፣ ይህንን እያየ የሚገባው ማነው።
@azanawtessema7893
@azanawtessema7893 4 жыл бұрын
ይህን ፊልም ፲ጊዜ ማየቴ ነው ዘመን የማይሽረው የገጠሩን ውበት የሚያሳይ
@getchtesfaw2078
@getchtesfaw2078 3 жыл бұрын
Amazing original film I have ever seen!!!
@jmalmoh6347
@jmalmoh6347 Жыл бұрын
ሠደቁ ፊልም አንደኛ ተግባር ላይ ዜሮ የመከላከያ መሪ ሳኮን አክተር ነው ተሰቶህ
@muktarmustefa7033
@muktarmustefa7033 2 жыл бұрын
ቀጥልበት ምርጥ ትወና ነው አንደኛ ናቹ
@yasinketube7644
@yasinketube7644 2 жыл бұрын
ፊልም ከሆነ እንደዚህ አይነት ደጋግመዉ ቢያዉት የማይሰለች ትምርት ያለዉ ከምንም በላይ ጥርትያለ ለኔ አንደኛ ነዉ
@2011nga
@2011nga 6 жыл бұрын
wow, i have never seen any flim so real like this one. The setting, the actors.....fantastic!
@berkesamegersaa99
@berkesamegersaa99 7 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ነው እዩት ማሮች
@user-yl2ky9es8f
@user-yl2ky9es8f 8 ай бұрын
ሰንደቁ እና ውዴ ሁሉም ይለያሉ ጀግና ምርጥ ፊልም ደስ ብሎኝ ያየውት ድንቅ የትወና ሁሉነገር ምርጥ ለኔ አንደኛዬ ነው።
@asniliya9532
@asniliya9532 2 жыл бұрын
የሚገርም ፊልም ነው !! በተለይ የቢራራ ሚስት ....
@tirukefele1740
@tirukefele1740 5 жыл бұрын
በጣም የሚገርም የሚያምር ፊልም ዋውውውው እናመሰግናለን
@hayatmohammad8302
@hayatmohammad8302 4 жыл бұрын
ገራሚ ፊልም!!!!
@user-ec1nm9hd9u
@user-ec1nm9hd9u 4 жыл бұрын
ዋው እኔ እንጃ ቃል ያንሠኛል ምን እደምል ሴቷ ታኮራለች
@sintayehutigabu303
@sintayehutigabu303 3 жыл бұрын
Walayi sandakun betam wededkut degmo ye Ethiopia Army mahonu Des yelal
@lilmei6955
@lilmei6955 3 жыл бұрын
I Watch this movie Again I thought I saw that guy on the Ethiopian army
@bemenetaklog2877
@bemenetaklog2877 2 жыл бұрын
the best Ethiopian culture film i love it❤❤
@lilmei6955
@lilmei6955 3 жыл бұрын
Who sow this movie again after Sendeku make speech on national army
@user-rf7es8sg5d
@user-rf7es8sg5d 9 ай бұрын
ስፈልገው ነበረ የምወደው ፊልም እባሌጋር ሁኘ ብዙ ግዜ አይቸው ነበረ ዛሬ በስደትላይ ነኝ እፍፍፍ ስደት😢😢😢😢😢
@yeamariaenat2546
@yeamariaenat2546 6 жыл бұрын
አንጀኛ የሆነ ፊልም የሚገርም ትውና
@habetamtam7754
@habetamtam7754 5 жыл бұрын
ክክክክክክክክክ ሴቶቹ ሚስጥራቸውን ሳወሩ
@eastsoldierson
@eastsoldierson 6 жыл бұрын
Country side culture! I like it! Most of them are originals! That’s why it’s interesting!
@lea677
@lea677 3 жыл бұрын
Love it!
@hailualemu7692
@hailualemu7692 5 жыл бұрын
The best ethiopian movie i ever watched
@teddydegalem7448
@teddydegalem7448 4 жыл бұрын
ምርጥ ፊልም ነው ለኔ አንደኛ ነው
@balager21
@balager21 9 ай бұрын
ቆንጆ እና ባህላችንን የጠበቀ ድራማ ነው። ግን የገረመኝ ሶስት መቶ ሰላሳ ዘጠኝ ሺ ሰው አይቶት ሁለት ሺ ሰብስክራይብ ብቻ ነው ያለው።
@ayalqie4587
@ayalqie4587 5 жыл бұрын
i watched it may be for 20 times ..we need movies that typical original color
@kalkidanw.5396
@kalkidanw.5396 6 жыл бұрын
what a wonderful movie!!!!!! wow z yigerm z yidenk andegna movie!!!
@abebatesfaye6991
@abebatesfaye6991 4 жыл бұрын
wow the best movie alive!!!👌🙏👏👏👏
@mareguassefa5223
@mareguassefa5223 6 жыл бұрын
ትዝዝዝዝዝ አለኝ የጥንቱ
@user-ms3ov6nq3x
@user-ms3ov6nq3x 5 жыл бұрын
ዋው የትወና ብቃት የሚገርም ነው
@abelgoitom4121
@abelgoitom4121 2 жыл бұрын
nr one movie love it from Eritrea
@user-gw3tu4jx9c
@user-gw3tu4jx9c 11 ай бұрын
Edited text: I always feel a sense of disappointment when some so-called artists produce their childish, underrated, and senseless films, and present them to the audience. However, this is not what true art is about! True art goes beyond just casting scenes; it involves the actors becoming the very personages they are meant to portray. This movie is an astonishingly beautiful example of that. If anyone wishes to understand the societal context in which this film was created, I wholeheartedly recommend watching it. I am at a loss for words. Meskerem Nega Bogale, you are the star of this movie, and your performance truly exemplifies what it means to be a genuine artist! Beka Tebareku!!!
@kingkingjj
@kingkingjj 11 ай бұрын
thank you, this is the definition of Film.
@100shewasged
@100shewasged 3 жыл бұрын
One of the best movies I ever seen from the start to the finish nicely done ✅ much respect to the writers 👊🏽
@yechaleman-ch5pe
@yechaleman-ch5pe 6 ай бұрын
ደጋግሜ ያየሁት በጣም ምርጥ ፊልም
@sadaemmam3777
@sadaemmam3777 2 жыл бұрын
ዋው ምርጥ ፊልም 👌
@user-cp7zf4vb9n
@user-cp7zf4vb9n 3 ай бұрын
የምን ግዜም ምርጡ ፊልም
@mametetemke868
@mametetemke868 3 жыл бұрын
Best movie ever 👍👍👍👍👍👏👏👏👏
@yeamariaenat2546
@yeamariaenat2546 6 жыл бұрын
እሚገርም አንደኛ ፊልም
@libebeegezebeheretsena8643
@libebeegezebeheretsena8643 Жыл бұрын
Wawwwwwwwww kale yelegnem 1gn new bewunet weynn gexar endte dese yelel
@hiwot1228
@hiwot1228 4 жыл бұрын
የኢትዮ ፊልም ብዙም ስለማልወድ ብዙ ግዜ ይሆነኛል ማየት ካቆምከ ይሄ ፊልም ግን ለእኔ አንደኛ ነው ይችላሉ!!!!
@aynyeyemariyamlgi1459
@aynyeyemariyamlgi1459 Жыл бұрын
ወይኔ ይሄ ፊልም ሲጥም ቢራራ ፈርቶ አንሄድም ሲል ሚስቱ ደግሞ ካልሄድን ስትለዉ ሲበሳጭ ደስ ሲል😂😂😂😂😂
@user-yd2td4qn6f
@user-yd2td4qn6f Жыл бұрын
ባል እና ሚስት ደስ ሲሊ
@solgetahun4133
@solgetahun4133 3 жыл бұрын
1st chekle 2nd berara 3rd sendeku 4th komare they are my bests
@dawitashagre1993
@dawitashagre1993 4 жыл бұрын
Best movie!
@eyobassefa9441
@eyobassefa9441 3 жыл бұрын
WOW!! WHAT A FILM !!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!
@TheMountainman12
@TheMountainman12 6 жыл бұрын
good movie!
@husanhusan8906
@husanhusan8906 3 жыл бұрын
ይህ ፊልም። እደጀራ። የማይሰለች። በየሰአቱ። የሚታይ።💚💛❤👈
@maryamsamira7958
@maryamsamira7958 8 ай бұрын
ዋው ደስ የሚል ፊልም ነው ሀገሬ ኢትዮጵያ ሰላምሽ ይብዛልኝ❤❤❤❤❤
@rakebbahiran9598
@rakebbahiran9598 6 жыл бұрын
በጣም ጥሩ ነው
@cassiopeiamedia3190
@cassiopeiamedia3190 3 жыл бұрын
Colonelun lemayet yemeta endenie
@helenhelen1544
@helenhelen1544 3 жыл бұрын
Haha me
@rnegnyeallhbariya7147
@rnegnyeallhbariya7147 Жыл бұрын
ይህ ፊልም ደስይለኛል
@muleethiopia5363
@muleethiopia5363 6 жыл бұрын
Wow betam arif new betelay fitsamew
@user-nt3gt4cz7f
@user-nt3gt4cz7f 8 ай бұрын
ደጋግሜ የማየው ፊልም❤❤
@tinsaes2584
@tinsaes2584 3 жыл бұрын
ደስ ይላል
@samabera2169
@samabera2169 3 ай бұрын
Best movie I have seen it 3 times
@betewlgnmuchye9841
@betewlgnmuchye9841 4 жыл бұрын
very nice
@afonsolomon9215
@afonsolomon9215 3 жыл бұрын
ሁሉም ተዋንያኖች 1ኛ
@user-px1ux9sl6z
@user-px1ux9sl6z Жыл бұрын
kolonel getnet adane (sendeku) i am appriciate you always amazing man
@user-hc4bh4ke3q
@user-hc4bh4ke3q 6 жыл бұрын
Wooooow
@Ethio50
@Ethio50 Ай бұрын
wow good film!!!!
@mekdestesfaye5726
@mekdestesfaye5726 5 жыл бұрын
Betame arefe agerga films yehi new yega ewnta
@cityajman2556
@cityajman2556 Жыл бұрын
Sandaku arif tewana wow 👌 👏
@Salem21373
@Salem21373 6 жыл бұрын
ስያምር በጣም ኣሪፍ ነው ቀጥልሉት
@damakasie5855
@damakasie5855 3 жыл бұрын
ለስንተኛ ጊዜ እያየሁት እንደሆነ አላውቁም
@MMY6800
@MMY6800 4 жыл бұрын
What a wife!Thank u!
@user-be3ln8ty2i
@user-be3ln8ty2i 6 ай бұрын
ሴቷ የኔ ጀግና ስታምሮ እደሷ መሆን አማረኝ ግን መሳሪያ አልወድም እፈራለሁ😂
@shekabala9555
@shekabala9555 4 жыл бұрын
አንደኛ
@selamawitgirmaselamawitgir1463
@selamawitgirmaselamawitgir1463 5 жыл бұрын
1ኛ ነው
@getenettameru3015
@getenettameru3015 2 жыл бұрын
ያምራል የእወነት
@user-kl5hn1ss7h
@user-kl5hn1ss7h 6 жыл бұрын
"የገደለን መግደል እንዳስቆምክ አውቃለሁ ወይ ፍረድ ወይ ውረድ እጎዳብሃለሁ" .... .... ... ነኩነ ነካኩነ እንደ እንቅፋት ቁስል እነሱ ተጉዘው እኛ እንቀር ይመስል፣ ገዳይ ሲያረፋፍድ ሟች ይገሰግሳል ያንዱም መሰደጃ ያንዱም ቀኑ ደርሷ፣ ዋውውው ......ብቻ ያንሰዋል በጣም አሪፍ ኢትዮጵያዊ ፊልም ነው።
@mekonensareta9830
@mekonensareta9830 5 жыл бұрын
"ሕገ መንግስት አንቀበልም እያሉ፤ እንዴት Civicsን 100 ያመጣሉ?" "እኔን የሚያስገርሙኝ ግን ሕገ መንግስቱን የሚቀበሉት ከዚህ በታች ማምጣታቸው ነው።"
@user-hw2zo4go3d
@user-hw2zo4go3d 22 күн бұрын
የኔጀግናወላሂእንደናቴየሴትወድነሺ
@frehiwotshenkoru6473
@frehiwotshenkoru6473 7 ай бұрын
Waww andega yena jegena
@BirukKindie
@BirukKindie 3 ай бұрын
What a movie ሰንደቁ ግን መሞት አልነበረበትም
@Blen12389
@Blen12389 15 күн бұрын
who 2024😢
@kalkidanmengstu2516
@kalkidanmengstu2516 Жыл бұрын
ውይ ቆይቸ ሳዬው 3ያዬሁት አልመሠለኝም ለመጀመሪያ ጊዜ እንጂ በናታችሁ ሌላም ስሩልን
@habtamunega7203
@habtamunega7203 Жыл бұрын
ትክክለኛ ኢትዮጵያን የሚገልጽ ፊልም 🎉
@user-wq4qj4pi6p
@user-wq4qj4pi6p 6 жыл бұрын
Wawwwww 😍😍😍😍😍
@merrimesfin912
@merrimesfin912 6 жыл бұрын
betam desi yilal endezih ayinet film neber yenafeken
@marrymarry1903
@marrymarry1903 22 күн бұрын
እሡሣይገል ተሸለመ ይሄ ቶሥቶሣ😅😅😅
@queenbelete3158
@queenbelete3158 3 жыл бұрын
gerami new
@meronfekadu5013
@meronfekadu5013 2 жыл бұрын
Wawww
@masreshayosef1545
@masreshayosef1545 Жыл бұрын
WOW 😲
@imanumer6523
@imanumer6523 4 жыл бұрын
wow
@yordanossolomon439
@yordanossolomon439 Жыл бұрын
The best film i have ever seen👌 even better Amen film🙏
@leulsegedhadis
@leulsegedhadis 20 күн бұрын
ጅግና ልጅ እንድህ ነው
@hasnachannel8323
@hasnachannel8323 6 жыл бұрын
Betam Aref New Yamral
ПРОВЕРИЛ АРБУЗЫ #shorts
00:34
Паша Осадчий
Рет қаралды 6 МЛН
ЧУТЬ НЕ УТОНУЛ #shorts
00:27
Паша Осадчий
Рет қаралды 9 МЛН
Hareyet ኀረየት - Ethiopian Full Movie from DireTube Cinema
1:47:30
Saken Meleskut - Ethiopian Films #ethiopia #ethiopianmovie
1:35:07
ETHIOPIAN FILMS / የኢትዮጵያ ፊልሞች
Рет қаралды 447 М.
አንቀፅ 39 -  Ethiopian Movie Ankets 39 - 2020 ሙሉፊልም
1:32:28
ያላረገው ሙሉ ፊልም Yaleregew full Ethiopian film 2022
1:26:12
ገምዛ- Gemza Full Amharic Movie 2023
1:38:28
Salkan Tube
Рет қаралды 2,3 МЛН