ገዳይ የሆነውን ስብን በሙዚቃ ዘና እያሉ ያቃጥሉ

  Рет қаралды 3,189

ELA GYM

ELA GYM

2 жыл бұрын

እንደሚታወቀው በስውር በአካላችን ውስጥ ተከማችቶ ድምጽና ህመም ሳያሰማ ድገት ገዳይ ከሆነውን አላስፈላኪጊ የስብ ክምችትን (LDL OR BAD CHOLESTEROL )በመባል የሚታወቀውን የስብ አይነት ለማቅለጥና ያማረ አካልን፣ መንፈስንና አይምሮዎትን በሙዚቃ ዘና እያሉ ሳይሰለችዎት አብረውኝ በመስራት ጤንነትዎትን እንዲጠብቁ የዘወትር እመክራለሁ ቸር ይግጠመን 🙏

Пікірлер: 68
@user-xi4jf3ut4z
@user-xi4jf3ut4z 2 жыл бұрын
ማከብርህ እንኳን ሰላም መጣህልን እውነት ቪዲኦችህን እያየሁ ገውገብ በላይ ቀነስኩ እንዴት ደስስ እንዳለኝ ክብር ይስጥልኝ 🙏
@lominaderesse283
@lominaderesse283 2 жыл бұрын
Enkuwan Des yalesh ehite,,eski yetgnawn sport sertesh kewgebesh belay endeknesh negrign kalaschgerkush
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ጀግና እህቴ ጎበዝ ይህንን መስማት ነው ለእኔ ትርፌ ዋውው በርችልኝ ደስ ብሎኛል 🙏🙏🙏
@comcell2714
@comcell2714 27 күн бұрын
Tebarekeln enamesagenalen
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 2 жыл бұрын
በጣም ነው የምናመሰግነው በእውነት ወንድም ኤሊያስ በርትተህ እያበረታከን ነው እግዚአብሔር ይባርክ በርታ 🙏🙏🙏
@haytejemaltube7172
@haytejemaltube7172 2 жыл бұрын
አንደኛ ነኝ እሰኪ ሰላም ለምየ ኢትዮዽያ በተረፈ በርታ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@zewditubekana902
@zewditubekana902 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን 🙏
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ምንም አይደለም እህቴ 🙏🙏🙏
@selamybfikadfiker6814
@selamybfikadfiker6814 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ጠበቅሽን ሰላምዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@EmanMohamed-dx2hx
@EmanMohamed-dx2hx Ай бұрын
@fikirtetaddese874
@fikirtetaddese874 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህልን
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ጠበቅሽኝ ፍቅርትዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@hewanayzobel162
@hewanayzobel162 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ኢላዬ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ጠበቅሽኝ ሂዋንዬ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@sebledejena287
@sebledejena287 2 жыл бұрын
ኤልዬ መልካም ሠው
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሰብልዬ እህቴ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
ምን አይነት ስፖርት ሰርታ ነው ከ92 ወደ 59 የደረሰችው በጣም ደስ ይላል ንገረኝ ንገረኝ ያገር ልጅ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ወዳጄ የስፖርት አይነቱ በርካታ ነው ዋናው ነገር ጸንቶ በመስራትና ምግብን በማስተካከል የተፈለገው ደረጃ ላይ መድረስ ይቻላል በርካታ ሰፖርታዎ ስልጠናና ገለጻዎች የተሰጠበትን ቨዲዮዎች በርጋታ አርስ በአርስታቸው ተመልካቻቸው ከዚያም ተግብሪያቸው ይኸው ነው እህቴ 🙏🙏🙏🙏
@fafiyasinhara5180
@fafiyasinhara5180 2 жыл бұрын
@@elagym5723 እሺ በጣም አመሰግናለሁ
@user-kg1kq3qd4d
@user-kg1kq3qd4d 2 жыл бұрын
እስፖርትህ በጣም ቆንጆ ነዉ ብሮ በርታልን ግን ሰነፍ ነኝ ትንሺ ነዉ እምሰራዉ
@zahara612
@zahara612 2 жыл бұрын
እንኳን ሰላም መጣህ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ዘሀራዬ እህቴ እንኳን በሰላም ጠበቅሽኝ 🙏🙏🙏
@user-mi6qb4xc8z
@user-mi6qb4xc8z 2 жыл бұрын
ሰላምክ ይብዛ
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
Here we come bro. Thank you for doing this. Life is super busy and I got you bro. I can lie my life is extremely tight busy because of school, and I am not workout usually. However, I watch what I’m eating 🍽 and I work out ones awhile. Thank you buddy. I loved it 🙏👏🙏
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
Hey our so beloved brother i really missed your kind comments ..i do understand how much you tight very obvious ... don't give your hands 💪💪🙏🙏😃🤣 may God Bless you Stay in bless 🙏🙏🙏
@haregfiseha8314
@haregfiseha8314 2 жыл бұрын
የተከታተልኩህ በቅርቡ ቢሆንም በጣም ወድጀዋለሁ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ሃረግዬ እህቴ ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ በርችልን አንቺም አብረሽን 🙏🙏🙏
@haregfiseha8314
@haregfiseha8314 2 жыл бұрын
@@elagym5723 እሽ ኢላየ አዎ አብሬ ከፍዝቅ እያልኩ ነው 🙏
@kickboxer9030
@kickboxer9030 2 жыл бұрын
Bro where did you learn dancing i like it give us more lesson of dancing please best wish
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ምንም አይደለም በርችልን 🙏🙏🙏
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 2 жыл бұрын
ዛሬ በሳቅ ድክም ነው ያረገኝ ጌታን 😂😂ቁጭ ብዬ አየውህ በሚቀጥለው አብሬህ እሰራለው ሲቀጥል እንቅስቃሴው እንዴት እነደሚያምርብህ👌
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ 🤣🤣🤣🤣🤣🤣🙏🙏🙏
@hanamekonen3669
@hanamekonen3669 2 жыл бұрын
መርጥ ወንደሜ እንኮን በሠላም መጣሕ እቶቼ በረትታቸሁ ሰሮ ሰወነታችን የሰተካከላል አኔ አበሱ ሞባየል or ቦረጭ እልም ነው የሚያረገው 70ኪሎ 56 ለሠወነት በቻ አየደለም ጥቅሞ በዙ ጠቀም አለው ተባረኩ።
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
በትክክል ሃንቾዬ እህቴ ተባረኪልኝ 🙏🙏🙏
@yayeshyradasmamaw8925
@yayeshyradasmamaw8925 2 жыл бұрын
ምን ያህል ጊዜ ወሰደብሽ
@lidiyene7173
@lidiyene7173 2 жыл бұрын
God Bless you
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
you too more my dear 🙏🙏🙏
@lidiyene7173
@lidiyene7173 2 жыл бұрын
@@elagym5723 thanks Buhala be Messenger edewelalehu 1 teyake neberegn
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@lidiyene7173 በቮይስ ሜል ላኪልኝ እንደሌሎቹ ትንስ ስራ ላይ ቢዚ ስለምሆን ሲመቸኝ ማየት እንድችል አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@lidiyene7173
@lidiyene7173 2 жыл бұрын
@@elagym5723 eshi yene wendeme
@evangelistankeste
@evangelistankeste 2 жыл бұрын
Thanks so much I didn’t ❤️🙏
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
may i know ur reason please 🙏God bless
@emanale7626
@emanale7626 2 жыл бұрын
ኤላ እንደምነህ እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ኢማንዬ እህቴ በጣም ደህና ነኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@yonashaile9221
@yonashaile9221 2 жыл бұрын
ኤሊ ከልብህ ያለዉን ትጋትህን በጣም ሳላደንቅህ አላልፍምህ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ዮኒዬ ወንድሜ አመሰግናለሁ ግን በጣም ናፍቀኸኛል ከልቤ የማከብርህ ወንድሜ ተባረክልኝ 🙏🙏🙏
@murahimamohammed8630
@murahimamohammed8630 2 жыл бұрын
Wawuoogobazii
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@naemamohamed3219
@naemamohamed3219 2 жыл бұрын
ወድሜ በጠም አርፉነው እሽ በርተ ተመችቶኘል እሽ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@birtukangetachew6595
@birtukangetachew6595 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ ጥያቄ ነበረኝ ?
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h 2 жыл бұрын
እኔግን ዴሥ ብሎኛል ምክርሕም ሪያዳሕም
@lubabalubaba4298
@lubabalubaba4298 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድሜ ለሰውነት ጥሩ የሚሆኑትን ምግቦችን ብትጠቁመን እንዴትስ ኪሎ መቀነስ ይቻላል እኔ እስፖርት ጎበዝ አይደልሁም ግን ከምግብ ሊረዱ እሚችሉትን ጠቁመኝ 🌸🌸🌸🌸
@nebiyumehari1394
@nebiyumehari1394 2 жыл бұрын
አረ ወንድሜ እኔም ምክር ያስፈልገኛል
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ነብያ እህቴ ታዲያ ምን ችግር አለ እኔ ወንድምሽ እያለሁ የፈለግሽውን ጥያቄ በውስጥ መስመር በነጻነት እንደሌሎቹ መጠየቅ ትችያለሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@user-gy6qm7sz5k
@user-gy6qm7sz5k 2 жыл бұрын
ቴሌግራም ቻናል የት ነው የምናገኘው
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
+610406725723ወይንም በሜሴጀር ቮይስ በማድረግ መጠየቅ ትችያለሽ የፌስቡክ ብክ ስሜ Ela zion ብለሽ እቀበልሻለሁ 🙏🙏🙏
@lixmony6235
@lixmony6235 Жыл бұрын
ፍጣሪ ይባርክህ ወንድም እኔ 7ቀን ለወጥ ኣገኝው ድግሞ ክባድ ኣይድለም ጠሩ ስራ ነው♥♥♥♥♥♥♥
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ዋው ጀግና እህታችን በርችልን 🙏🙏🙏
@Rurama-bv7rx
@Rurama-bv7rx 2 жыл бұрын
በምን ላግኝህ ወንድም ?
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ማርቲ +610406725723 ወይንም በሜሴቸር ቮይስ ይቀላል የፌስቡክ ብክ ስሜ Ela zion ነው እቀበልሻለሁ 🙏🙏🙏
@user-je7eh7fc7h
@user-je7eh7fc7h 2 жыл бұрын
የትነው ሚሠጀሩ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ ከዚያ ቮይስ ሜል በድምጽ ሌኪልኝ ጥያቄሽን እንደሌሎቹ 🙏🙏🙏
@naemamohamed3219
@naemamohamed3219 2 жыл бұрын
ቁጥር ልቀቅልኝ አለውቀውም ወድሜ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
+610406725723 ወይንም የፌስቡክ ስሜ በሜሴጀር Ela.zion ብለሽ እቀበልሻለሁ እንደሌሎቹ 🙏🙏🙏
ህሊና ድራማ ክፍል 15 - Helina Drama Part 15
33:18
Salkan Tube
Рет қаралды 36 М.
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 8 МЛН
УГАДАЙ ГДЕ ПРАВИЛЬНЫЙ ЦВЕТ?😱
00:14
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 4,1 МЛН
Cool Items! New Gadgets, Smart Appliances 🌟 By 123 GO! House
00:18
123 GO! HOUSE
Рет қаралды 17 МЛН
Gere Emun Part 187 | ገሬ እሙን ክፋል 187
55:56
Gere Emun Entertainment ገሬ እሙን
Рет қаралды 66 М.
ያማረ ቁመናንና ጤናን ለመጠበቅ
19:31
ELA GYM
Рет қаралды 9 М.
נאומו המלא של רה"מ נתניהו בקונגרס האמריקני
53:36
כאן | חדשות - תאגיד השידור הישראלי
Рет қаралды 220 М.
10 Minute Stretching - FULL BODY -Stress Relief & Recovery
11:14
MrandMrsMuscle
Рет қаралды 1,6 МЛН
Опасность фирменной зарядки Apple
00:57
SuperCrastan
Рет қаралды 8 МЛН