የሶስቱንም የቦርጭ አይነቶች ለማጥፋት (THE THREE ABDOMINAL MUSCLE FUNCTIONS AND FACTS)

  Рет қаралды 32,443

ELA GYM

ELA GYM

2 жыл бұрын

እንደሚታወቀው በአለማችን ያሉ ሰውዎችን ከሚያስቸግሩ ወይንም ስብ ቶሎ በማከማቸት የሚታወቀው አደገና የሰውነታችን ክፍሎች ውስጥ በሆዳችን አካባቢና በጉናችን ዙሪ በሚገኘው የሰውነታችን ስፍራ በስፋት ስብ በማከማቸት ይታወቃል ይሁንና የዚሁ የሆድ ቦታዎችም በሶስት ይከፈላሉ የላይኛው ፣የመካከለኛውና የታችኛው የቦርጭ በመባል ይታወቃሉ ስለዚህም ተገቢዬን የስፖርት አይነት ብቻ በመስራት ብቻ ነው ማሶገድ የምንችለው ካለበለዚያ ድካም ብቻ ይሆንብናል ስለዚህም ትክክለኛው ስራ ከሙሉ ማብራሪያ ጋር እየሰሙ ሰፖርቱን አብረው በመስራት በአጭር ሳምንታት ለውጥ በማምጣት ሊያስከትለው ከሚችለው አደገኛ በሽታ ይከላከሉ ምክሬ ነው 🙏

Пікірлер: 185
@Rahelwelie
@Rahelwelie 2 жыл бұрын
what A Beautyful Place ከማይረባ ጎደኝነት እስፖርትን ወዳጅ ማድረግ ጠቃሚነው i Like It
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣አይሻልም ሪቾዬ እህቴ
@user-pb6vb3vp8r
@user-pb6vb3vp8r Жыл бұрын
አዎን ትክክል ነሺ
@y.eshetu5224
@y.eshetu5224 10 ай бұрын
Definitely agree. I just found this channel, nice!!!
@mesganaworku4433
@mesganaworku4433 8 ай бұрын
ኤላ የድሮ አስተማሪዬ እናመሰግናለን!
@elagym5723
@elagym5723 8 ай бұрын
እኔም ደስ ብሎኛል ስላየሁሽ እህቴ ሁሉ ሰላም ነው በርችልኝ 🙏🙏🙏
@yttyhg9284
@yttyhg9284 Жыл бұрын
ፈጣሪ ይባርክህ ያተን እስፖርት ስሰራ ሁሎንም ሰዉነቲን ይስማኝን እና ደግሞ አጥንቲ ቀጭ ቀጭ ይላን
@HsksnsHaovs
@HsksnsHaovs 29 күн бұрын
እንኳን ደህና መጣህ የኔ ዉድ ወንድም አለም የምር በጣም ለዉጥ እያገኘዉ ነዉ በምታሳየዉ መሰረት እነሰራዉ በርታ tnx🙏🙏🙏🙏
@Rahelwelie
@Rahelwelie 2 жыл бұрын
እውነት ነው ውብና ድንቅ አድርጎ የፈጠረልንን ሰውነት መጠበቅና መንከባከብ የኛ ድርሻ ነው። thanks Alot 🙏
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
Loudly Amen 🙏🙏🙏
@user-oq5by5py2c
@user-oq5by5py2c 7 ай бұрын
ሂጂ በ ናትሽ
@yilmayadessadaba3178
@yilmayadessadaba3178 10 ай бұрын
Thank u so much.
@user-oq5by5py2c
@user-oq5by5py2c 7 ай бұрын
በጣም እናመስልናለን ነርልን 6:35
@hilinafisseha8381
@hilinafisseha8381 2 жыл бұрын
Thank you beiruk nek
@fikrubekele8496
@fikrubekele8496 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጣም ጎበዝ ሰው ነህ ወገቤን በጣምያመኝ ነበር ያዘዝክልንን እንቅስቃሴ ሰርቼ በጣም ተሽሎኛል በጣም አመሰግንሀለሁ
@hanhn7623
@hanhn7623 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን
@haymibayou5241
@haymibayou5241 2 жыл бұрын
ጌታ ይባርክህ
@sebelaseres4668
@sebelaseres4668 Жыл бұрын
እናመሰግናለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይስጥልን
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ወዳጄ ይበርታልኝ 🙏🙏🙏
@user-lh5yt8ge5i
@user-lh5yt8ge5i 2 жыл бұрын
ዋዉ ደስ ትላለህ ስታስተምር
@ayna1542
@ayna1542 2 жыл бұрын
Inmsginalen wandmchin abrek iysraw lawxi iyayw nw barse betam tank you
@zahrahhabashi2511
@zahrahhabashi2511 2 жыл бұрын
Betam amesegenalew yehe lene betam yeteqemenyal wendem aleme balehebet allah yetebekeh gine sera yebeza benyal ehen isporte keserah gudat yametabenyal wey kee yeqerta gar
@meseretshewaye6343
@meseretshewaye6343 2 жыл бұрын
ሰላም ፍቅር ጤና ይብዛልክ ወንድሜ ሰላም ነው ኤላዬ ጠፍተካል በጣም እናመሰግናለን 🙏🙏🙏 👌
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ መሲዬ እህቴ ዝቅ ብዬ አሜን ብያለሁ አመሰግናለሁ ተባረኪልኝ አልጠፋም እሺ 🙏🙏🙏
@zedyoutube3165
@zedyoutube3165 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን የኛ ምርጥ ሁልግዜም ካተጋር እየሰራሁነው አሪፍ ለውጥ ነው በተለይ የወገብ ህመሜን እየተፈወስኩነው አላህ ይጠብቅህ እረጅም እድሜናጤና አላህ ይስጥህ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ዜድዬ ጀግናዋ እህቴ ጎበዝ በርችልኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@uzerna
@uzerna 6 ай бұрын
ሰላም ወንድሜ ወገቤን በጣም ያመኛል በአደጋ የተነሳ ነው እስፖርት መስራት እፈልጋለሁ ቦርጭም ለመቀነስ ግን በጣም የወገብ ሕመም አለብኝ እባክ ወንድሜ ምክርሕን ለግሰኝ
@DahabAhmad-es2jx
@DahabAhmad-es2jx 5 ай бұрын
እናመሰግናለን መምህርህር የምርለውጥአለው 🎉
@user-lr3ux8sd6j
@user-lr3ux8sd6j 10 ай бұрын
እናመሰግንአለን❤
@FatmaAhmad-hw4xu
@FatmaAhmad-hw4xu 11 ай бұрын
አሪፍነው
@yonatanaresso8249
@yonatanaresso8249 2 жыл бұрын
እውነት ነው ከማይረባ ጓደኛ እስፖርትን ወዳጅ ማድረግ እናመሰግናለን ወንድሜ🙏🙏
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ዮናችን ብሮዬ 🙏🙏🙏😃
@ayalneshgebeyehu8699
@ayalneshgebeyehu8699 8 ай бұрын
ፈጣሪ ከክፉ ነገር ሁሉ ይጠብቅህ ወንድሜ
@elagym5723
@elagym5723 8 ай бұрын
አሜን አሜን የኔ እህት ከልብ አመሰግናለሁ በርችልኝ 🙏🙏🙏
@haregfiseha8314
@haregfiseha8314 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ 🙏
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ጠበቅሽኝ ሃረግዬ እህቴ 🙏🙏🙏
@emanale7626
@emanale7626 2 жыл бұрын
ኤላ መልካም ቅን ሰው እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ኢማንዬ እህቴ እኔም ከልቤ አመሰግናለሁ በርችልኝ ቆንጆ 🙏🙏🙏
@hanamekonen3669
@hanamekonen3669 2 жыл бұрын
እንኮን ሰላም መጣሕ ወንደሜ አመሠገናለሁኝ ተባረክ ።
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ እህቴ ሃንቾ 🙏🙏🙏
@kamela951
@kamela951 Жыл бұрын
እናምሰግነልን
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
🙏🙏🙏
@Rahelwelie
@Rahelwelie 2 жыл бұрын
ይሄ በጣም ቀላል ነው Im Doing It 👍
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
That would be great my so beloved sister of mine 🙏🙏🙏
@user-fu4li2lx9d
@user-fu4li2lx9d 2 жыл бұрын
ዩኔ ቦርጭ ማህተም ተመቶበታል አይለቅም ምርጥ ሰው ነህ አላህ ይጠብቅህ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እህቴ ሳይወድ በግዱ ይለቃል 😃🤣በውስጥ መርመር እንደሌሎቹ ቮይስ ሜል አርጊልኝ እረዳሻለሁ እህቴ 🙏
@user-fu4li2lx9d
@user-fu4li2lx9d 2 жыл бұрын
@@elagym5723 በውስጥ እደት እደሚላክ አላውቅም የምትሰራውን ዳውሎዲ እያደረኩኝ እከታተል ነበር የጉልበት የሰራህው ለጓደኛየ ልኬላት ያማት ነበር ስራ መስራት ሁሉ አትችልም ነበር የሰራህውን ሰርታ አሁን ጡሩ ሁኔታ ናት ስራዋንም እየሰራች ነው በጣም ነው የማመሰግንህ ክበርልኝ ወዲም አለምየ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@user-fu4li2lx9d በሜሴጀር ማለት ነው ፌስቡክ ካለሽ ካለበለዚያ በዋት ሳኘም ድምጽ መላክ ትችያለሽ ቫይቨር በተመቸሽ ስልኬ +61406725723🙏
@user-fu4li2lx9d
@user-fu4li2lx9d 2 жыл бұрын
@@elagym5723 ኦ ክበርልኝ እሽ አናግርሀለሁ
@rahmaabdo5261
@rahmaabdo5261 Жыл бұрын
@@elagym5723 ወዲሜ እኔም ላዉራህ ችግር የለዉም
@hayat1525
@hayat1525 2 жыл бұрын
ለቤቶህ አድስ ነኝ በጣም ሀሪፍ ስራ ነው በርታ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣሽልን ሃያትዬ እህታችን በይ አብረሽን በርችልኝ 🙏🙏🙏
@tinafafi1552
@tinafafi1552 2 жыл бұрын
ለመጀመሪያ ግዜ ነው ሳይህ ደስ ብሎኛል ከነገ ጀምሮ አብረን ምንሰራ ይሆናል በወሊድ ምክንያት ወፍሪያለሁ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ቲና እንኳን በደና መጣሽልን አዎ አብረን እንሰራለን ጥያቄም ሲኖርሽ እንደሌሎቹ በውስጥ መስመር ቮይስ ሜል አርጊልኝ እረዳሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@gnigni8003
@gnigni8003 Жыл бұрын
ዋዉዉ እሞክራሎዉ ወንዲሜ የፈስቡኩ ስምህን ንገረኝ♥️
@germewdenku5240
@germewdenku5240 2 жыл бұрын
በርታ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እሺ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏🙏🙏
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
Feeling super excited 😊 bro to destroy lower belly fat . You are awesome thank you so much buddy 👍👍👍👍👍👍👍
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
My favorite brother 🙏....Absolutely true keep doing the best workout Stay in bless our blessed bro..🙏
@fritaabelachew3077
@fritaabelachew3077 Жыл бұрын
Ere elayee alchalkum strech iyareku le mobayile siseraa botaaw indequsil new iyaamemegn yalew indet larg gonina gonee baxam qusil honuwal
@abudiseid805
@abudiseid805 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ለምትሰጠን ስፖርታዊ ትምህርት አንድ ጥያቄ አለኝ ከነዚህ ስፖርት ጋር ገመድ መዝለል ከስፖርቱ በፊት ወይ ቡሃላ ወይ መጨረሻ ብንሰራ ምን ችግር አለው
@user-me2zc5ep8l
@user-me2zc5ep8l 2 жыл бұрын
ወድማችን እናመሰግናለን እኔኳን ደህና መጣህ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እሙ እህቴ እንኳን በሰላም ጠበቅሽኝ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@guest_007family5
@guest_007family5 2 жыл бұрын
ሰላም እንኮን በሰላም መጣህ የጠፍ ሰው.ሰላም ኢሉ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እንኳን በሰላም ጠበቅሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 2 жыл бұрын
ኤላዬ እንኩዋን በሰላም መጣህ 😍
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@alemgato3993
@alemgato3993 2 жыл бұрын
❤❤enamesegnalen
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እኔም ዝቅ ብዬ አመሰግናለሁ ወዳጄ 🙏
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
እንኳን ሠላም መጣክልን ወንድም። ጠፋክብን
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እሙዬ እህቴ እንኳን ደህና ጠበቅሽኝ እንዲያውም ዛሬ ቶሎ መጣሁ ከሳምንት በፌት ለቅቄ ነበር አላየሽውም መሰለኝ የዳንሲን እንቅስቃሴውን 🙏🙏🙏
@user-gc5rl5zp3h
@user-gc5rl5zp3h 2 жыл бұрын
አይቻለሁ እናመሠግናለን በጣም አሪፍ ነዉ። በተለይ የዛሬ። እድሜና ጤና ይስጥክ ወንድሜ ኑርልን እንወደሃለን
@user-dh9gm1gk9t
@user-dh9gm1gk9t 2 жыл бұрын
እውነትእልሀለሁ አልተረፍኩም ስብርብር አልኩ ጀማሪነበርኩ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አይዞኝ ወዳጄ 😀ቀስ እየተባለ ነው በአንዴ አይደለም 🙏💪🤝
@ayshaalshamsi3283
@ayshaalshamsi3283 2 жыл бұрын
ወንድሜ ጠዋት ጠዋት ነው የሜሰራሁ ወይስ
@user-cj5se4ir1c
@user-cj5se4ir1c Жыл бұрын
ያተም ሰላም ይብዛ ወንድሜ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
Amen my sister 🙏
@user-we2nh6sm5s
@user-we2nh6sm5s 2 жыл бұрын
እናመሰግናለን ኤላየ እኔ ሁሉንም እሰራዋለው እና አሪፍ ነው በርቱ አመጋገብ አስተካክሉ ወዳጆች አለበለዚያ ትርፉ ልፋት ነው እቤት ውስጥ ያለ ጫማ መስራት ችግር አለው እንዴ ኤላየ?
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
እኔም አመሰግናለሁ በትክክል እሙዬ የኔ ጎበዝ እህቴ በርችልኝ 💪🙏🙏💪ወለሉ ጠንካራና ሲሚንቶ ካልሆነ ችግር የለውም እህቴ እሙዬ🙏🙏🙏
@muluyedenglmareymlejj7896
@muluyedenglmareymlejj7896 2 жыл бұрын
አመጋገባችን እንዴት ቢሆን ነው የሚመረጠው ወንድማችን ስለ ምትሰጠን ምክር ሁሉ እናመሰግናለን ፈጣሪ ይጠብቅህ
@user-sf2jy9rd4t
@user-sf2jy9rd4t Жыл бұрын
ሰላም ወንድሜ. ይህኑ ነው ሁለየም የምንሰራው ወይስ እንቀያይራል
@meseretbekele9832
@meseretbekele9832 2 жыл бұрын
አሜን ወንድሜ ኤሊያስ ሰላምህ ይብዛ በጣም እናመሰግናለን ብሩክ ነህ 🙏🙏🙏
@ghghjv9492
@ghghjv9492 2 жыл бұрын
እኮን ደህና መጣህ ኤሉየ ጠፋህ ሰላምህ ይብዛ
@hanamekonen3669
@hanamekonen3669 2 жыл бұрын
እሕቴ ከሳምንት በፊት ለቆ ነበር አመለጠሽ ገበተሽ እየው
@user-bh4dm2ls6y
@user-bh4dm2ls6y 2 жыл бұрын
እኳንደህናመጣህ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@user-bh4dm2ls6y እንኳን በሰላም ጠበቅሽኝ እህቴ አመሰግናለሁ 🙏🙏🙏
@user-np1dd7ks3s
@user-np1dd7ks3s 3 ай бұрын
👌👌👌👌
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
Thank u wendema basament sent ken besara teru new??? bezu giza time selamyenorgne new
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ሊዱ እህታችን ብትችይ በየቀኑ ለ15ደቂቃዎች ያህል ብትሰሪው መልካም ነው ።ካለበለዚያ በሳምንት 4ጊዜ ለ30ደቂቃዎች ያህል ይህንንም ካልቻልሽ በሳምንት 3ጊዜ ለ45ደቂቃዎች ያህል ይህንንም ካልቻልሽ በሳምንት 2ቀን ለ1ሰአት ያህል ካለበለዚያ የምትችውን ያህል ብትሰሪው በጣም ጥሪ ነው ከምንም ነገር ትንሽም መንቀሳቀስ ይሻላል አይዞሽ በርቺ እህታችን 🙏🙏🙏
@liduofficial6305
@liduofficial6305 2 жыл бұрын
@@elagym5723 Eshi🙏🙏🙏
@zamzamzamzam7127
@zamzamzamzam7127 2 жыл бұрын
እናመሰግናል
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ምንም አይደለም ዘምዘምዬ እህቴ በርችልን 🙏🙏🙏
@merrymero
@merrymero 2 жыл бұрын
Selam yene wendim ene betam erdatah yasfelgegnal ene fullbody Exercise felige nabr bzu sewoch wefersh eyalegn naw ena yetgnawn Exercise mesrat endalebgn gira silegebagn naw ebakih erdagn
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ሜሪ በደንብ ለማስረዳት በውስጥ መስመር ቮይስ ሜል በማድረግ ጥያቄሽን እንደ ሌሎቹ ማቅረብ ትችያለሽ የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ በሜሴቸር እቀበልሻለሁ ወይንም በቴሌግራም Elias ብለሽ በጹሁፍ መመለስ ጌዜና ላንቺም ነጻነት ሲባል ነው 🙏🙏🙏
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 8 ай бұрын
ከልብ እናመሰግናለን ቤተሰብ ሆኛለሁ ❤❤❤
@elagym5723
@elagym5723 8 ай бұрын
እኔም አመሰግናለሁ ወዳጄ ይበርታልን 🙏
@sablewangelwaldewagga2113
@sablewangelwaldewagga2113 7 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-hq6fh3lt5o
@user-hq6fh3lt5o Жыл бұрын
ሰላም ወድሜ አድስ ገቢነኝ ዛሬ ጀምሬአለሁ ያተን እስፖርቶች ግን ከስፖርት ሁላ ልንመገባቸው የሚገቡ ምግቦችን ብትነግረንና በን ስቴ ልንሰራ እደምንችል በተረፈ በጣም ነው የተመቸኝ እስፖርትህ ክበርልኝ ወድሜ🙏
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ሃይ ቃልዬ እህታችን እንኳን ደህና መጣሽልን ስለአመጋገብና የስፖርት አይነቶች የተሰሩ ቪዲዮዎች አሉልሽ ወደ ኋላ ሄደሽ በአርስት በአርስታቸው ተመልከቻቸው በተረፈ ለበለጠ ምክር እንደሌሎቹ ተከታታዮች በውስጥ መስመር ጥያቄሽን በድምጽ ላኪልኝ በጹሑፍ ጊዜ ስለማይኖረኝና ለአንችም የፈለግሽውን አይነት ጥያቄ ሳትሳቀቂ መጠየቅ እንድትችዬ ነው በርችልኝ ከእኛ ጋራ እህታችን 🙏🙏🙏
@RahmaRahma-np9fm
@RahmaRahma-np9fm 6 ай бұрын
ኧረምን ላርግ ዳቦመብላት ማቆም አልቻልኩም ጥቁር ለመብላት ሞክሬነበር አልቻልኩም
@user-im1tq1ze1u
@user-im1tq1ze1u 2 жыл бұрын
በርታልን ወገናች ፋጣራ ይባርክህ ግን ይከብዳል ኡፍ ዛሬ እደሰካራም እየተገዳገድኩ ነው የሰራውት🙏😂😂
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አሜን አመሰግናለሁ አፍሚዬ እህቴ አይዞሽ በርች ቀስ እያልሽ ስትለምጂው በጣም ቀላልና የምትወጂው ይሆናል 🙏🙏🙏
@coolkuwait3873
@coolkuwait3873 2 жыл бұрын
እባክህን ወንድሜ ጥያቄ አለኝ ቦረጭ አልጠፋልኝ አለ እና መላ ሰጠኝ
@user-jd1ms8mh7p
@user-jd1ms8mh7p 4 ай бұрын
ሠላም ሀብቢቢቲ በአላህ እኔ ገና እያዳመጠሁ ነው እና ክብደት ቦርጭም በጣም አለኝ ጧት ጧት ለመስራት አይመቸኝም በፈለገሁት ሰአት ብሰራ ይቻላል ወይ ግን ያልምከረሁት የለኝም እሰኪ ካንተ ጋር ልየው
@elagym5723
@elagym5723 4 ай бұрын
ሃይ እህቴ በማንኛውም ሰአት መስራት ትችያለሽ ለበለጠ ምክር በውስጥ መስመር ጥያቄሽን በቮይስ ሜል ላኪልኝ እንደሌሎቹ ተከታታዮች 🙏🙏🙏
@zahara612
@zahara612 2 жыл бұрын
wellcom
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ እሄቴ 🙏🙏🙏
@user-dp8pk4pp6v
@user-dp8pk4pp6v Жыл бұрын
ሠላም ወድሜ አዲስ ገቢ ነኝ ለመስራት ፈልግና አለችልበትም ባዴ ዛል ነው የምለው ግን ስራዎችህ ደስ ይላሉ እዴት እደምለመድ አላቅም ምን ትመክረኘለህ
@user-gf4qd7pe6y
@user-gf4qd7pe6y Жыл бұрын
ትለምጂዳለሽ ስሪ እሱጋ ር እኔም በጣም ነበር የሚደክመኝ ግን ይለመዳል
@sablewangelwaldewagga2113
@sablewangelwaldewagga2113 7 ай бұрын
ወንድሜ
@aminamoh619
@aminamoh619 Жыл бұрын
አድስ ገቢነኝ ወድምየ
@seidaab357
@seidaab357 10 ай бұрын
ሰላም ወንድም እኔ ጥያቄ ነበረኝ ፕሊስ ካየከው ብትመልስልኝ????
@marthakwt7830
@marthakwt7830 10 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@leave3594
@leave3594 2 жыл бұрын
እናመሰግንአለን 💚💛💖 ግን እየደክመኝ ወይ ውፍርት ብዙም አደለውም ቦርጭ ግን ትንሽ ነች ግን ከሁለት ተከፍሉዋል እሱን ለማስተካካል ይደክማል ሁሌም ነው የምስራው ይህን እ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አይዞሽ ቀስ በቀስ ሰውነትሽ ሲለምድ ድካሙ ይለቅሻል እህቴ ለበለጠ ምክር በውስጥ መስመር 🙏🙏
@leave3594
@leave3594 2 жыл бұрын
@@elagym5723 እሽ አመስግንአሎ እስራለው እሽ በውስጥ ሊክ ላክልኝ ቴሌግራም ወይም ሌላ💖🙏
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@leave3594 በፈለግሽው ቴሌግራም ዋት ሳፕ ወይንም የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ በቮይስ ሜል ላኪ ጥያቄሽን እንደሌሎቹ 🙏🙏🙏
@tube7987
@tube7987 2 ай бұрын
ኡኡኡኡኡኡ አረ ሰውነቴ ደቀቀ😂
@enatfamily407
@enatfamily407 2 жыл бұрын
ሰላም ወንድም አዲስ ነው የተቀላቀልኩት እና ለጀማሪዎች ብትሰራልን ደስ ይለኛል
@hanamekonen3669
@hanamekonen3669 2 жыл бұрын
እንኮን በሠላም መጣሽ እሕቴ የሠራው አለ የገባሽ እያየሽ ሰሪ አለ ሰለሁሉ የሠውነታችን አካል በረቼ እሕቴ።
@isabellaisra5888
@isabellaisra5888 2 жыл бұрын
Welcome and he had a lot of video and watch the pervious one. Keep going 👍👍👍👍
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እናት እህታችን እንኳን በሰላም ወደ ቤተሰብ ቻናል መጣሽልን ብዙ ቨዲዬዎች በደረጃ በደረጃ ተለቀውልሻል ወደ ኋላ ሄደሽ ቀለል የሚልሽን አይነቱን መርጠሽ ስሪውና ጥያቄ ካለሽ በውስጥ መስመር መጠየቅ ትችያለሽ በርችልን እህታችን 🙏🙏🙏
@user-it5fb1zx21
@user-it5fb1zx21 2 жыл бұрын
ከ ዎገብ በላይ ያለው ዎፍሬትን የምጠፋ በናት እና ለ ኢጅ ጡንቻ ጋ ቲርፍ ስጋ ያለው እንደት እናጠፋለን ?
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ኪያ ቻናሌን ወደ ኋላ ሄደሽ በደንብ እንዳላየሽው ገብቶኛል ከጥያቄሽ ።ብዙ ከወገብ በላይ ማስቀነሻ ስፖርቶች ተለቀውልሻል ወደ ኋላ ሄደሽ በአርስታየው ፈልጊና ጠንክረሽ ስሪያቸው እንደሌሎቹ ለውጥ ታገኝበታለሽ እህቴ 🙏🙏🙏
@senaytmrhawi1148
@senaytmrhawi1148 Жыл бұрын
ኤላ የዛሪ 3 አመት ገደማ ከአንተ ግር እየሰራሁ ከ79 ኬሎ 60 ገብቻለሁ አሁን ደግሞ 5kg ጨምሪለሁ 😊 ዛሪ ጀምሪለሁ ውጤቱን እነግርሀለሁ 🥰
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ሃይ ብሌንዬ እህቴ አይ ቶሎ ብለሽ ወደ ስፖርትሽ ተመልሽልን አይቻልም ከስፖርት ውጪ መኖር 🤣በርችልን እህታችን 🙏
@senaytmrhawi1148
@senaytmrhawi1148 Жыл бұрын
@@elagym5723 ሰላም ኤላ እውነት ነው ያለ ስፖርት መኖር ለውበትም ለጤናም ከባድ ነው☺️🙏
@user-is6er1lp3y
@user-is6er1lp3y 8 ай бұрын
እናመሠግናል አባቴ ግን ስሰራ ልቤን እያመመኝ ነዉ መፍትሄ ካለህ😢
@nouvellefleur711
@nouvellefleur711 Жыл бұрын
Master ጠፍተሀል ወንድማችን በሰላም ነው?
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ሃይ እህቴ እውነት ነው ጠፍቻለሁ ትንሽ ስራና ትምህርት ስለበዛብኝ ነው አሁን በቅርብ ጥሪ ነገር ይዤ እመጣለሁ አመሰግናለሁ እህሄ 🙏🙏🙏
@muluyedenglmareymlejj7896
@muluyedenglmareymlejj7896 2 жыл бұрын
Be telegram endat lagigh
@zuzutube635
@zuzutube635 Жыл бұрын
የውስጥ መስመርህን
@user-sf2jy9rd4t
@user-sf2jy9rd4t Жыл бұрын
ታስረዳኝ ካላስቸገርኩህ የጁን እየሰራሁ ነበር አቁርጨ ነው እና ቡርጨ በጣም አስቸግሩኛል
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
በውስጥ መስመር ግቢና በሜሴጄር ጥያቄሽን ላኪልኝ እነሰደሌሎቹ ተከታታዮች በደንብ ማስረዳት እንድችል በጹሁፍ አልችልም ከጊዜ ጋር ይቅርታ 🙏
@user-sf2jy9rd4t
@user-sf2jy9rd4t Жыл бұрын
እሽ ወንድሜ አመሰግናለሁ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
ምንም አይደለም እህቴ 🙏
@talyeteshome7784
@talyeteshome7784 2 жыл бұрын
እንዴት ነህ ከእንቅልፍ በፊት ብስራስ ለውጥ አመጣለሁ እባክህ መልስልኝ
@hanamekonen3669
@hanamekonen3669 2 жыл бұрын
ከበረታሽ በተመቸሽ ሠአት በሰሪ ሳታኮረጪ ቶሎ ለውጥ ታያለሽ እኔ ሰለተጠቀምቁኝ ነው በጣም ሰወነቴ ሰለተሠተካከልኝ ነው የፃፈኪልሽ እና በረቼ ለማለት ነው ካጠፋሁኝ የቀረታ እሕቴ ።
@alffhsgrgh3928
@alffhsgrgh3928 2 жыл бұрын
@@hanamekonen3669 እህት ከወር አበባ ላይ ስትሆኝ እደት ትሰራለሽማለቴ ስናቋርጥ እንወፍራለን እደምላይሁነን ስንሰራ ችግር አያመጣብንም ?
@hanamekonen3669
@hanamekonen3669 2 жыл бұрын
@@alffhsgrgh3928 እረ አተወፈሬም 7ባት ቀን ቸገር የለም እኔ ሲመጣብኝ አልሰራም በጣም ሰለሚያመኝ ግን አልወፈረም ሰጨርስ ሰለምቀጥል አመጋገብሽ ካስተካከልሽ ቸገር የለም እሕቴ ተባረኪ።
@talyeteshome7784
@talyeteshome7784 2 жыл бұрын
@@hanamekonen3669 አመሰግናለሁ እህቴ አላቋርጥም በርትቼ ነው የምሰራው🙏🙏🙏
@lidiya727
@lidiya727 2 жыл бұрын
ስፖርት ስሰራ ካልወጠርኩት አይሰራም ማለት ነው
@enatyekonhye894
@enatyekonhye894 8 ай бұрын
አዎ ብችይ ወጥር አድርጊ
@user-xd8gt6uc3w
@user-xd8gt6uc3w 2 жыл бұрын
ወንድሜ ምግብ ክባልን ኣስፕርት ምስራት ንችላልን 🤔
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ምግብ ከተበላ ከአንድ ሰአት በኋላ ነው መስራት የሚፈቀደው ወዲያው በልቶ መስራት አደጋ አለው ወዳጄ 🙏🙏🙏
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
ውይ መስራት እፈልጋለሁ ግን ሰነፍ ነኘ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እህቴ በፍጹም መስነፍ የለብሽም ሀኪም የግድ መስራት ይኖርብሻል ለጤንነትሽ ቢልሽ የግድ ትሰሪ የለም 😃ስለዚህ በይ በርቺና አብረሽን ስሪ ምክሬ ነው 🙏🙏🙏
@user-sd1wb3bk8k
@user-sd1wb3bk8k 2 жыл бұрын
@@elagym5723 እሽ ወንድሜ
@user-bx1er5jn9g
@user-bx1er5jn9g 2 жыл бұрын
መጣን መጣን እዘቤት
@HawieGoytom
@HawieGoytom 9 ай бұрын
እናመስግናልን ግን telegram yelehm
@elagym5723
@elagym5723 9 ай бұрын
አለኝ +61406725723
@mominashifaw1895
@mominashifaw1895 11 ай бұрын
እስኪ ሠብ አርጌ ልከታተል የኔ ሆደ የ5 ወር ነብሰጡርነው የሚመሥለውና ስፖርቶች ይከብዱኛል በተለይ የሚተኛው ሆደን ሳይሆን ወገቤነው የሚሠማኝ ሰውነቴ ቀጪነው
@zebibazebiba4936
@zebibazebiba4936 Жыл бұрын
ኧረ ተዉ ግን መላ በለኝ የቆየ video ሰርች አድረጌ እያየሁ ይሄዉ ሰዉነቴ እስኪዝል እሰራለሁ ለወጥ የለም የኔ ዉፍርት ከወገቤ በላይ ነዉ እህ በተለይ ጀረባየ የአፋሪካ ካርታ በለዉ
@user-jk3uc1gn5t
@user-jk3uc1gn5t 2 жыл бұрын
ጡት የሚያተልቅ ምክር ካለ ወንድማችን
@KhadijaNaser-by9tc
@KhadijaNaser-by9tc 6 ай бұрын
😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘💔
@vsdghdryi9136
@vsdghdryi9136 Жыл бұрын
ኧረ ሞቼ ነበር
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 2 жыл бұрын
ሌላ ሰውነት ቶሎ ይጠፋል ግን ቦርጭ በጣም ያታግላል ብዙ ግዜ ነው እሚፈጀው
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
በፍጹም ሀገርዬ እህቴ ዘዴው ከአመጋገብም ጋር ይገናኛል በውስጥ መስመር ግቢና በደንብ አስረዳሻለሁ 🙏🙏🙏
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 2 жыл бұрын
@@elagym5723 እሺ ግን በውስጥ እንዴት ላግኝህ ሲቀጥል እንዲያልኩበት ምክንያት ከወገብ በላይ ባሳየህው እስፖርት ያለማቋረጥ 45 ቀን ሰርቼ 6 ኪሎ ቀንሻለው ግን ቦርጭ እልህ አስያዘኝ😂
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@user-rd3yt6kq4x Ela zion ብለሽ ቮይስ ሜል አርጊልኝ በደንብ አስረዳሻለሁ እህቴ የፌስቡክ ስሜ ነው እቀበልሻለሁ
@user-rd3yt6kq4x
@user-rd3yt6kq4x 2 жыл бұрын
@@elagym5723 እሺ አመሰግናለሁ🙏
@alemikonjo4108
@alemikonjo4108 2 жыл бұрын
Hii@@elagym5723
@tgethio6945
@tgethio6945 2 жыл бұрын
አልቻልኩም በጣም ወፈረም ነኝ ምን ላረግ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ቲጂ በውስጥ መስመር ግቢና እንደሌሎቹ ቮይስ ሜል አርጊልኝ እመክርሻለሁ የፌስቡክ ስሜ Ela zion ብለሽ ግቢና እቀበልሻለሁ 🙏🙏🙏
@turusetsisay6359
@turusetsisay6359 2 жыл бұрын
@@elagym5723 የዋሳብህን አሥቀምጥልን ወድም
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@turusetsisay6359 elias ብለሽ የፌስብክ ሰሜ ደግሞ Ela zion ብለሽ ቮይስ ሜል መላክ ትችያለሽ +61406725723🙏🙏🙏
@user-ez4lz5wx8b
@user-ez4lz5wx8b Жыл бұрын
እኔ አምስት አንድ ሳምንት ሆኖኛል ግን እየባሰ ይሀዳል ሳ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
እየበሰ ሊሄድ አይችልም አመጋገብሽን ካላስተካከልሽ ለውጥ ማየት አትችይም ለበለጠ ምክር በውስጥ መስመር እንደሌሎቹ ተከታታዬች በድምጽ ጥያቅቄሽን ላኪ 🙏
@Fafe-vr7nx
@Fafe-vr7nx 2 жыл бұрын
አልተቻልክም
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
አመሰግናለሁ ፋጡም 🙏🙏🙏
@tigistendewket3199
@tigistendewket3199 2 жыл бұрын
ለቤትህአዲስነኝ ሳይህበጣምደስ ብለኽኛል ካንተጋርእስራለው ስብክራይብ ስላደረኩት ይደርስኛልብየአስባለውወንድሜ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ ቲጂዬ እህታችን እንኳን በሰላም ወደ ቻናላችን በሰላም መጣሽልን አሁን አብረሽን በርችልን ማንኛውም አይነት ጥያቄ ሲኖርሽም እንደሌሎቹ በቮይስ ሜል ላኪልኝ እረዳሻለሁ እህቴ 🙏🙏🙏
@menberedemisse
@menberedemisse 20 күн бұрын
@zainbza1377
@zainbza1377 Жыл бұрын
ኧረ የኔስ ዉፍረት መፍቴ አጣሁለት😭😭😭😭😭😭😭
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
አይዞኝ እህታችን በውስጥ መስመር ግቢና በድምጽ ላኪልኝ ጥያቄሽን በደንብ በምክር እንድረዳሽ እንደሎቹ ተከታታዮች 🙏🙏🙏
@zainbza1377
@zainbza1377 Жыл бұрын
@@elagym5723 ስልክህ ስጠኝ
@elagym5723
@elagym5723 Жыл бұрын
@@zainbza1377 +610406725723 ቮይስ ሜል ብቻ ነው የምቀበለው ይቅርታ 🙏
@zainbza1377
@zainbza1377 Жыл бұрын
@@elagym5723 ok
@guest_007family5
@guest_007family5 2 жыл бұрын
ሰላም እንኮን በሰላም መጣህ የጠፍ ሰው.ሰላም ኢሉ
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
ሃይ እህቴ እንኳን በደህና ጠበቅሽኝ ከሳምንት በፊት ለቅቂያለሁ እኮ 🙏🙏🙏በአፍሪካ ሙዚቃ የተሰራ የዳንስ እንቅስቃሴ 🙏🙏🙏
@guest_007family5
@guest_007family5 2 жыл бұрын
@@elagym5723 አላየሁትም መጥፋትህን ነው ያስታወስኩትለሰው ክባርአለህ እናመሰግናለን
@elagym5723
@elagym5723 2 жыл бұрын
@@guest_007family5 አመሰግናለሁ የኔ እህት
@user-qc8nu2dw4q
@user-qc8nu2dw4q 10 ай бұрын
እኳን ደህና መጣህ
@user-qc8nu2dw4q
@user-qc8nu2dw4q 10 ай бұрын
እረ የኔስ ማህተም ተመቶበታል በፊቴም በጎኔም 7 ቀን ሆነኝ ከጀመርኩ በዛላይ ቀረፋ አረጓዴ ሻይ በሎሚ በቀን 3 እየጠጣሁ ለዉጥ የለዉም
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Best Toilet Gadgets and #Hacks you must try!!💩💩
00:49
Poly Holy Yow
Рет қаралды 10 МЛН
Looks realistic #tiktok
00:22
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 106 МЛН
Зачем он туда залез?
00:25
Vlad Samokatchik
Рет қаралды 3,3 МЛН
Classic 2 Mile Workout by Walk at Home - DLCC3 - Steel City Series
30:12
How To LIFT SAGGING BREASTS- Try these 10 BREAST EXERCISES for 10 days
20:19
Blush with me-Parmita
Рет қаралды 11 МЛН
Doctors: Do This To Boost Testosterone Every Morning!
5:35
5-Minute Fitness
Рет қаралды 3,7 МЛН
የመቀመጫ ጡቻን በቀላሉ ማሳመር
14:05
ELA GYM
Рет қаралды 33 М.
ያማረ ቁመናንና ጤናን ለመጠበቅ
19:31
ELA GYM
Рет қаралды 9 М.
The Best Arm Exercises with Dumbbell For Women
9:12
WORKOUT
Рет қаралды 2,3 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42