አገልግሎት የጀመርኩት ሠርግ ላይ ነው ... መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ (ክፍል -3)

  Рет қаралды 29,153

Mesale Show

Mesale Show

2 жыл бұрын

አገልግሎት የጀመርኩት ሠርግ ላይ ነው ... መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ (ክፍል -3)

Пікірлер: 53
@berhanufantu843
@berhanufantu843 Жыл бұрын
እ/ር ምስኪኑን ሰው አንስቶ ማክበር ያውቅበታል። ተስፍሽ የብዙ ሰዎችን መንፈሳዊ ህይወት የለወጠ ቀስ ብሎ እንደሚያረሰርስ ጠል መዝሙሮቹ ልብ ውስጥ የመግባትና የመለወጥ አቅምና ቅባት ያላቸው ናቸው። የተስፍሽ ህይወቱና አገልግሎቱ ለብዙ ሺሆች ምናልባትም ለሚሊዬኖች በረከት ነው ።እስከሞት ዋጋ ለመክፈል የቆረጠ ጀግና ነው። እድሜ ዘመንህ ይብዛ ዳርቻህም ይስፋ እላለሁ!! እንጦጦዎች እንወድሀለን!!!
@user-md7jg7uk3v
@user-md7jg7uk3v 5 ай бұрын
💞💞💞
@abaynehreda2287
@abaynehreda2287 6 ай бұрын
❤ Tesfaye gabiso is our hero in the faith of Christ Jesus
@birukefenie9423
@birukefenie9423 3 ай бұрын
ድንቅ ነው፣ከሁሉ የሚበልጥ እንጂ የማያንስ መዝሙር የሚቀዳው እስቱድዮ ሲያጣ፣ የማያሸንፍ የሰይጣንና የአለም ተግዳሮት ብየዋለው።
@lilya2237
@lilya2237 2 жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 44 ፡ 1 አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን። What a beautiful testimony!!! Praise the Lord. Thank you Aba for there are still witnesses who can testify the sweetest life of Jesus that they have-tested and lived exemplary life. They have lived & still living out in words & deeds by shining the unchangeable , unmixed & pure gospel. We have much love & respect for you pastor Tesfaye Gabbiso.
@rachelneg5576
@rachelneg5576 2 жыл бұрын
Blessed testimony Paster tesfye bless u more and more .long life
@user-ek2tw9fh3p
@user-ek2tw9fh3p 2 жыл бұрын
ጌታ ቀሪ ዘመንዎትን ይባርከው የኔ ውድ አባት ያሳለፈት ፈተና ከአይምሮ በላይ ነው ይመስለኛል ሙሉ ለሙሉ ባይገልጡትም ለመናገር እራሱ ብዙ አልፈለጉም አታስጨንቂያቸው በጌታ በጣም ነው የምወዶት
@MeleChego
@MeleChego 2 жыл бұрын
Pastor your life and your songs speak christ. You have shown us christ but not yourself. As you said earlier, almighty God did mighty things in your life. Tebarekilign....
@fikirte8564
@fikirte8564 7 ай бұрын
What a great man of God!!!!!!!!!!
@wondimufikre
@wondimufikre 8 ай бұрын
longlive singer tesfaye gabiso exammple of our generation
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል እንደዚህ አይነት ምስክርነቶች ለአዲሱ ትውልድ ህያው ምስክር ይሆናሉ።
@amsaleworktefera5270
@amsaleworktefera5270 Жыл бұрын
ፓስተር :ተስፋዬ :ጋቢሶ : በጣም : የምወድህና የማከብርህ:ወንድሜ : ጌታ አሁንም ጨምሮ; ጨምሮ በፀጋ ላይ ፀጋ ያብዛልህ : ኑርልን : ሕይወትህ ለብዙዎች ምሳሌ ነው:: በንግግር የተቆጠበ ዝባዝኬ የለለው:: Wow 👍
@tizazutigstu9850
@tizazutigstu9850 7 ай бұрын
wow, amazing testimony....long live
@benaman8009
@benaman8009 2 жыл бұрын
እኔ እና ቤተሰቦቼ በጣም እንወድሃለን ፓስተር ተስፋዬ
@tigistworku6959
@tigistworku6959 11 ай бұрын
Abete meregagate tebarke paster.
@andargachewsiyoum3965
@andargachewsiyoum3965 2 ай бұрын
Geta zemenikin yibark
@astermekuria811
@astermekuria811 2 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ነው እግዚአብሔርእንዴት አድርጎ ሰውን እንድሚምራ ልክ መንገድ ይማያውቅን ሰው እጁን ይዞ እንደሚመራ አይነት ነው::
@user-wo1ic7fr6d
@user-wo1ic7fr6d 9 ай бұрын
ለጋሼ ተስፋዬ እድሜ እና ጤና እመኞለሁ
@jesusislord5358
@jesusislord5358 Жыл бұрын
መዝሙረ ዳዊት 44 ፡ 1 አቤቱ፥ በጆሮአችን ሰማን፥ አባቶቻችንም በዘመናቸው በቀድሞ ዘመን የሠራኸውን ሥራ ነገሩን።
@dawitmengistu9685
@dawitmengistu9685 Жыл бұрын
የተከበርክ ፓስተር ጌታየ ጋቢሶ ስላንተ እግዚአብሔር ይመስገን አንተ ለብዙዎቻችን መምህርና አርአያ ነህ ገጌታ ይመስገን ጌታ ይባርከዎት ያብዛወት አሜን
@berhanulegesse8589
@berhanulegesse8589 2 жыл бұрын
ይሄን የመሰሉ ድንቅ ዝማሬዎች መስፈርቱን አያሟሉም ማለታቸው ይገርማል ።
@jesussaves335
@jesussaves335 2 жыл бұрын
ምቀኝነት ወይም ጠማማ ልብ ቢኖራቸው እንጂ ሌላ ምንም ምክንያት የላቸውም
@lilya2237
@lilya2237 2 жыл бұрын
Hiluye my dear sister, thank you for inviting great people of God. The Lord helped you greatly. May he continue to be with you in all that you do. ❤️🤗Tebarekilign
@selamademsung5995
@selamademsung5995 Жыл бұрын
❤የአንተ ነገር ሁሉ ነገርክ ሁሉ ደስ ይለኛል ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ ውድድድድድ ነው የማደርግክ አባቴ❤
@tadeleorsango6971
@tadeleorsango6971 Жыл бұрын
ዘመን ተሻጋር ህያዉ ምስክሪነት ነዉ፡፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡
@jenberkassa4846
@jenberkassa4846 11 ай бұрын
እውነተኛ ለትውልድ ምሳሌ ሚሆን ተወዳጅ ዘማሪ ፓስተር ተስፋዬ ጋቢሶ አንተ ለእኛ ዕንቁአችን ነህ ዝም ብለን ስናስብህ እንኳን የጌታ ኢየሱስን የሃይል መንፈስ ይሞላብናል እጅግ በጣም እንወድሃለን ካንተ ብዙ መማር ይጠበቅብናል በእውነት ዝማሬዎችህ በግልፅ ክርስቶስ ኢየሱስን ያሳዩናል በደ ጌታ ይመሩናል ያበረቱናል ይገስፁናል ያስናኑናል ዝማሬዎችህ ሁሌም ትኩስ ናቸው ተደምጠው አይጠገቡም የጌታ መንፈስ ያለባቸው ኦ ጌታ ቀሪ ዘመንህን ይባርክ ኑርልን ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እኔና ውድ እህቶቼ እንመኝልሃለን
@asteryukealo227
@asteryukealo227 Жыл бұрын
Betam mnwedhna mnakebrh legna leEritrean 🇪🇷tlk bota new yilhn new ❤Egzaber ejig abzto ybarkh wendmach pastor zemari tesfay gabiso bless you more Geta Eritrea 🇪🇷 7:45 na Ethiopia 🇪🇹🙏🏻 🙌 🙌🙌💞💖💕💞💖🙏🏻✝️🙏🏻✝️🔥🔥🔥🔥
@weretawberhanu8398
@weretawberhanu8398 11 ай бұрын
A man of great moral fortitude. Immense respect.
@meronseifu6533
@meronseifu6533 2 жыл бұрын
Getahoye endite melekam ena dink neh! Thank you tebarekulign Mesalewoch
@Mirahtu
@Mirahtu 10 ай бұрын
የኛ አባት ዘመንዎትን ጌታ ይባረክ❤❤❤❤
@yidegsale5368
@yidegsale5368 Жыл бұрын
God has blessed Christians with the life and work of such a man.
@yidegsale5368
@yidegsale5368 Жыл бұрын
His honesty, humility and genuineness ...God bless you Pastor
@habatamhabatam8769
@habatamhabatam8769 2 жыл бұрын
ዋው ክብሩ ለእግዚአብሔር ይሁን እንኩዋንም እግዚአብሔር እርዳወት እርጅም እድሜና ጤና ይስጠወት።
@samsonloha7537
@samsonloha7537 2 жыл бұрын
Wow! What a testimony! May God bless you both!!
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 Жыл бұрын
ተባረኪ ትልቅ ምሳሌ ሚሆነን ሰው ስላቀረብሽ
@mirtnehbezabih8236
@mirtnehbezabih8236 2 жыл бұрын
Betam yemiwedew yemadenkew yetebareke ageligay new lebizuwoch model yemihon ahun lalew ebidet..ageligay nen yemilu tenkuy kesu bizu limaru yigebal .yaltebereze chirstina egiziabiher yibarkih .......lela yemilew yelegnim..kante bizu temiriyalehu..tebarek zimarewochih atintin yiteginalu..beka bizu lil echilalehu gin kibirun geta yiwised
@buitoeshine6656
@buitoeshine6656 2 жыл бұрын
tebareku
@hallowiegehts477
@hallowiegehts477 2 жыл бұрын
GBU more and more !!!!!!!!!!
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 жыл бұрын
You are so blessed Pastor❤
@abenezertadele7149
@abenezertadele7149 2 жыл бұрын
Oh My God long live pastor
@addisutamirat3646
@addisutamirat3646 Жыл бұрын
Abet yegeta sera yegarmale!!
@yemisrachisadashanko6723
@yemisrachisadashanko6723 Жыл бұрын
Geta yebarekot meskrenatun Seysema Lethe zeme kerstanoch Lena nuzaze yemslenal beze zmenendeze. Ayente kerstan Enja geta edme yechmerut
@adduyegetaliji739
@adduyegetaliji739 2 жыл бұрын
Atsinagnu Ye abate menfes iko new yemiyasikachihu Geta iyesus lezelalem yetemesegene yihunnnnnnnnnnnnnnnnnnnnnn🙏❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-im4ct5ze2d
@user-im4ct5ze2d 2 ай бұрын
❤❤❤❤
@eyesusgetanew6507
@eyesusgetanew6507 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤
@kibensh919
@kibensh919 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤
@johnesku8772
@johnesku8772 6 ай бұрын
❤❤❤
@habtamugyohannes9911
@habtamugyohannes9911 2 жыл бұрын
ትእግስት የመንፈስ ፍሬ ነው።
@seblewongelzeyede5280
@seblewongelzeyede5280 2 жыл бұрын
መፅሀፉን ጠቁሚን እባክሽ እህት
@youtube.com.channel.mesaleshow
@youtube.com.channel.mesaleshow 2 жыл бұрын
You can find it at SIM. Thank you for watching!
@uuandme3974
@uuandme3974 2 жыл бұрын
“Beziyan gize” yebalale
@derejepaulos
@derejepaulos 7 ай бұрын
Bezan gize
@ZekariasassefaZekarias-vq3zd
@ZekariasassefaZekarias-vq3zd 10 ай бұрын
G B U M$M
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 79 МЛН
НРАВИТСЯ ЭТОТ ФОРМАТ??
00:37
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 3,7 МЛН
ሐዋርያው ዘላለም ለጠቅላይ ሚኒስትሩ
5:35
MFN Las Vegas Church
Рет қаралды 3,5 М.
መጋቢ ተስፋዬ ጋቢሶ……ክፍል-1
28:50
Mesale Show
Рет қаралды 44 М.
PastorTesfaye Gabiso የእግዚአብሄርን ድምፅ መስማት
1:00:58
LGC Living Gospel Church Winnipeg
Рет қаралды 55 М.