ጥበቡ ወርቅዬ "አለምነህ ዋሴ በልጅነቴ 300 ብር የሸለመኝን አረሳውም... የያዝኩት መንገድ ሰላም ሰጥቶኛል" //ቅዳሜ ከሰዓት//

  Рет қаралды 592,895

ebstv worldwide

ebstv worldwide

6 ай бұрын

A Saturday afternoon infotainment show with magazine format; lifestyle, tea time guests, book review, music, cooking segment, and many more…, every Saturday at @2:00 PM only on EBS TV. #SaturdayAfternoonShow_EBSTV Subscribe to EBS worldwide: linktr.ee/ebstelevision EBS TV - Established in 2008 in Silver Spring, MD, USA, EBS TV is the first privately owned Ethiopian TV to provide a niche transmission programming that targets the booming Ethiopian market globally. #Ethiopia #EthiopianTvShow #EBSTV #EBSTVWorldwide #EthiopianBroadcastingService # You're#1choice
Follow us on:
tiktok www.tiktok.com/@ebstv.tv?_t=8...
Facebook: bit.ly/2s439TS
Telegram: t.me/ebstvworldwide
Website: ebstv.tv

Пікірлер: 2 400
@betsinunu
@betsinunu 6 ай бұрын
አጋጣሚዎችን ሁሉ ለወንጌል መጠቀምህ አስደንቆኛል ወንድሜ ጌታ ኢየሱስ አብዝቶ ይባርክህ
@lilyannabraha7359
@lilyannabraha7359 6 ай бұрын
በጣም አይገርምም
@user-wq5wy6ck7d
@user-wq5wy6ck7d 5 ай бұрын
ጌታ ይባርክህ 🙏
@Behiwotmenged
@Behiwotmenged 6 ай бұрын
“በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@user-pg9ho1rv4h
@user-pg9ho1rv4h 6 ай бұрын
😢ጥበቡዬ ሥላየሁህ ደሥ ብሎኛል እድሜና ጤና ይሥጥህ መዳኒያለም
@millionyohannes1036
@millionyohannes1036 6 ай бұрын
Amen Amen Amen 🙏🙏🙏
@awtaraubeworship
@awtaraubeworship 5 ай бұрын
ጥበቡ ወርቅየ የዘመረው መዝሙር kzfaq.info/get/bejne/rKxkbLB3qr6viGw.htmlsi=RhSJF3EooFinIHh4&t=12@@millionyohannes1036
@Zablonayele
@Zablonayele 6 ай бұрын
✨የናዝሬቱ ኢየሱስ የህይወት ምንጭ 🙌 ተመስገን 🙏🔥
@befekaduyohannes
@befekaduyohannes 6 ай бұрын
ሰው በኢየሱስ አምኖ እንዲህ እርፍ ብሎ ይኖራል ❤❤ ዛሬም በኢየሱስ እመኑ
@tigabumarkosofficial2852
@tigabumarkosofficial2852 5 ай бұрын
በትክክል
@beja2184
@beja2184 6 ай бұрын
በዚህ አለም ሰዉ እየሱስ ካለዉ ሁሉ ነገር አለዉ !! እየሱስ እኔ ህይወት ነኝ ብሎአልና !!!ተባረክ ጥቤ ❤
@absabs9882
@absabs9882 6 ай бұрын
በመሠረቱ የፔንጤ የሱስ መነሻና መድረሻ የለውም ሉተር የፈጠረው ምናባዊ የሱስ ስልክ ያለው የሱስ የቡክ አካውንት ያለው የሱስ?? የፔንጤ የሱስ ይህ ነው ።የተፈጠረውም 1557 ዓመተ ምሕረት ነው ።እናም ከእውነተኛው እየሱስ ክርስቶስ ጋር አይገናኝም በአጠቃላይ ፔንጤ ወይም ፕሮቴስታንት ክርስትናን በሰይፍ እያረዳት ነው በተለይ አውሮፓና አፍሪካ???
@meslemmeslem-mj4uh
@meslemmeslem-mj4uh 5 ай бұрын
​@@absabs9882የመጽሐፍ ቅዱስ እውቀት የለህም አንብብ ጌታ ይገስፅህ
@danielgm2071
@danielgm2071 4 ай бұрын
​@@absabs9882 ኢየሱስ ነጭ ነው ወይስ ጥቁር??
@gowithyidu748
@gowithyidu748 6 ай бұрын
ድንቅ ነው ለኔ ጌታ ድንቅ ለእኔ እየሱስ ሞኝነት ቢመስላት ለአለም ድንቅ ነው ለእኔ ዘላለም ። እግዚአብሔር ለአላማው ለይቶሀል
@robelmilkias8609
@robelmilkias8609 6 ай бұрын
ጥቤን የነካህ ጌታ እኛንም አስበን ጎበኘን
@user-wq5wy6ck7d
@user-wq5wy6ck7d 5 ай бұрын
ጌታ ቅርብ ነው የነካሃል🙏
@tarekegnyilma295
@tarekegnyilma295 6 ай бұрын
ብዙ ዘፋኞች ከሱ መማር አለባቸው!!! ምክንያቱም በዝ ባለቀ ዘመን ጌታን ማገልገል ዳስ የሚል ነው!!! ጌታ ኢየሱስ ዘመኑን አገልገሎቱን ይባርክ ❤❤❤❤
@holyseed.1415
@holyseed.1415 6 ай бұрын
ብዙ አገልጋዬች ከእርሱ መማር አለባቸው ጌታን ለእንጀራ የተከተሉ
@BsG-np9kq
@BsG-np9kq 6 ай бұрын
ዘፋኝ ያሉት አዳራሽ ውስጥ ነው በወንጌል ስም የዘፈን እየዘለሉ ጥማታቸው የሚወጡ
@user-ej8xv8id2c
@user-ej8xv8id2c 6 ай бұрын
ሙስሊም ነኝ እንደዚህ ጣፍጦኝ የሰማሁት interview የለም ደስ አለኝ አራድነት ጥግ ድረስ ሰዎችን ለማስደሰት ብሎ አንደበቱ ሳይወላ ውል በቃ ባላማው ቆንጆ ጥፍጥ ያለ ኢንተርቪው
@user-qw8pd7lh1v
@user-qw8pd7lh1v 6 ай бұрын
Betam
@user-wo9fr3zf5q
@user-wo9fr3zf5q 6 ай бұрын
እኔም ወድጄዋለሁ 100% ቀጥ ያለ አቋም።
@SebleSeblewengel
@SebleSeblewengel 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@user-wl4mp6di1n
@user-wl4mp6di1n 6 ай бұрын
ቅንነትህ ደሰ ይላል ተባረክ
@user-wr1if7vf7p
@user-wr1if7vf7p 6 ай бұрын
ቅንነትሽ/ህ ደስ ይላል ::መልካም አነደበት ጥቅሙ ለራሳችን ነው እናመሠግናለን 🎉🎉🎉
@mimilam5753
@mimilam5753 6 ай бұрын
ምን ይገርማል ኢየሱስ ሲመጣ ሁሉ ይቀየራል መንፈስ ቅዱስ ይንካህ እንጂ ጥበቡን ትሆናለህ ❤ ክብር ለኢየሱስ ❤
@sebleakelilu4365
@sebleakelilu4365 6 ай бұрын
በሙሉ ኃይልህ ዓለምን እንዳገለገልክ በሙሉ ኃይልህ ጌታ ኢየሱስን ለማገልገል መወሰንህ ድንቅ ነው። ወይ መታደል። ተባረክ ፀጋ ይብዛልህ። እንወድሃለን።
@muluadimasu5802
@muluadimasu5802 6 ай бұрын
“መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።” - ሐዋርያት 4፥12
@mulugetamersha7617
@mulugetamersha7617 5 ай бұрын
በአንድ በኩል አማላጅ ነው ትላላችሁ ለኛ መዳን የሚማልድ እንዴት ፈራጅ ይሆን ይሆን?
@yohannesdessalegn6503
@yohannesdessalegn6503 6 ай бұрын
የእግዚአብሔር ሰው ጥበቡ ወርቅዬ እየሱስን የሚያከብር አገልግሎት እና ህይወት ስላለህ ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ።ለብዙ አገልጋዮች ምሳሌ ነህ።
@abebatafesse1515
@abebatafesse1515 6 ай бұрын
እግዚአብሔር ከዚህም የሚበልጥ ሞገስና የመንፈስ ቅዱስን ቅባት ይጨምርልህ ወንድማችን!
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 6 ай бұрын
እዴት ካብሽው ሌቦች አገርአፍራሾች ከጭፈራ ወደጭፈራ ታሪክአልባዎች እየሱስ ክርስቶስ የናንተ መነገጃአደለም አርፈሽ ጨፍሪ አስመሳዮችየሰውደም መጣጭ
@yehiwetenjera6367
@yehiwetenjera6367 6 ай бұрын
​@@mihretmengestu2798 የተሰቀለው ኢየሱስ ለሁላችንም ነው። ጨዋ የለም ባሪያ የለም ግሪክ የለም ከይሁድ የለም። ኢየሱስ ብቻውን ጌታ ነው።
@letehawariatabraham6128
@letehawariatabraham6128 6 ай бұрын
​@@mihretmengestu2798 Jesus loves you mihret
@hirutdergu1459
@hirutdergu1459 6 ай бұрын
ኢየሱስ የናንተ ምነው ለአንደበታቹ ልጓም አላበጀላቹም እንዴትስ ለሌላው ሰው ፍቅርን እንድትሰጡ አሊደረጋቹም?🤔🤔🤔​@@mihretmengestu2798
@sallewubet2723
@sallewubet2723 6 ай бұрын
ሁፍ በጣም ደስ የሚል ኢንተርቪው ነው እግዚአብሔር ሲያስመልጥ እንደዚህ ነው እየሱስ ጌታ ነው መዳን በማንም የለም እንድንበት ዘንድ የተሰጠን ከሰማይ በታች እየሱስ ነው
@dulahulukegna3746
@dulahulukegna3746 6 ай бұрын
ማርያምን እኔ ጥበቡን በጣም ከሚያደንቁት አንዱ ነኝ የአለምን ክብር ወደጎን ብሎ ወደመንፈሳዊ ህይወት ውስጥ መግባቱ
@asnibelew5428
@asnibelew5428 6 ай бұрын
ጌታ አሁንም አብዝቶ ይባርክህ እንደዚህ የምትወዳቸውን የቀድሞየስራ ባልደረቦችህን ሌሎችንም ጨምሮ ጌታ ያስወርስህ : ለመዳናቸው ምክንያት ያድርግህ :: እግዚአብሔር አገልግሎትህ ንና ያንተ የሆነውን ሁሉ አብዝቶ ይባርክ::🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️
@lifeinethiopia6864
@lifeinethiopia6864 6 ай бұрын
አቤት መታደል፣ከዘፈን ወደ ጌታ። እየሱስ ጌታ ነው
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 6 ай бұрын
አልሸሹም ዞሮ አሉ ቅቅቅቅቅቅቅቅቅ
@lifeinethiopia6864
@lifeinethiopia6864 6 ай бұрын
@@SuleymanAli93Dark and light is different
@latamolameso3299
@latamolameso3299 6 ай бұрын
​@@SuleymanAli93 እኔ ጴንጠ ነኝ:: ነገር ግን በኦርቶዶክስ ማልቀበላቸው ነገሮች ብኖሩም ከዘፈና ከአለማዊ ነገሮች 100% እንደምትለይ ኣምናለሁ:: ኣንቴ ግን ክርስትና ትርጉሙ ራሱ ሳይገባህ ነው ክርስትያን ነኝ ለማለት ምትሞክረው:: Please እንደገና ተማር፣ተጠመክና ክርስትያን ሁን::
@SuleymanAli93
@SuleymanAli93 6 ай бұрын
@@latamolameso3299 አልሀምዱሊላህ ኒመተል ኢስላም ከምንም ነገር የፀዳ ሀይማኖት አለኝ አተም እኔም ኢሳ ወይም ኢየሱስ እናቱ መርየም ወይም ማሬያም የፈጠረ አድ አላህ ቢቻ ነው አላህ ባይኖር ኢሳ ሚባል ነቢ ከቴ ኢመጣ ነበር በሱላይ ማሻረክ ትልቅ ጥመት ነው አላህ ኢጠብቀን
@mengsteabteklit-lm3xm
@mengsteabteklit-lm3xm 6 ай бұрын
​@@SuleymanAli93😂😂😂😂😂ኢሉሚናቲ ብትሆኑ ጥሩ ነበር
@bettyjesus8166
@bettyjesus8166 6 ай бұрын
“ለአገልግሎቱ ሾሞኝ ታማኝ አድርጎ ስለ ቈጠረኝ፥ ኃይል የሰጠኝን ክርስቶስ ኢየሱስን ጌታችንን አመሰግናለሁ፤” - 1ኛ ጢሞቴዎስ 1፥12 ዛሬ ኢየሱስ ህይወትን ይሰጣል
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh 6 ай бұрын
Betye ❤
@mihretmengestu2798
@mihretmengestu2798 6 ай бұрын
እኳን ወደአዳራሽ ችብቸባ ሄዳቹ
@honey-gs9lh
@honey-gs9lh 6 ай бұрын
@@mihretmengestu2798 why are you mad?
@MeryThgayee
@MeryThgayee 6 ай бұрын
@awtaraubeworship
@awtaraubeworship 5 ай бұрын
@@MeryThgayee ጥበቡ ወርቅየ የዘመረው መዝሙር kzfaq.info/get/bejne/rKxkbLB3qr6viGw.htmlsi=RhSJF3EooFinIHh4&t=12
@abelgirma3135
@abelgirma3135 6 ай бұрын
በአሁኑ ሠዓት በመዝቃ ዓለም ውስጥ ያለችሁ ኑ ወዳ ኢየሱስ ይህ የእናንተ ጊዜ ነው እንደመሻባችሁ ሀዳራ ኢየሱስ ይወደችሃል❤🙌🙌
@enanutadesse2115
@enanutadesse2115 6 ай бұрын
Eyasus kerstose geta nw Maryam amalge nat
@tegeswaldwald1524
@tegeswaldwald1524 6 ай бұрын
አቤት ጌታን መከተል ሞገሱ ውበቱ እሰይ ዘሠንህ ይባረክ ታድለህ
@yehiwetenjera6367
@yehiwetenjera6367 6 ай бұрын
ሙሉ ቪዲዮው ወንጌልን በስልጣን የተናገርክበት ነው። ጥበቡ ፀጋ በዝቶልሀል ጌታ ይመስገን ስላንተ። በጣም ደስ ብሎኛል።
@user-md1gu9ez2y
@user-md1gu9ez2y 6 ай бұрын
የሚያሰቀጥል ጸጋ ይጨመርል ለትዉልድ ማምለጫ ያድርግ ጌታ ይመሰገን የጠራ ጌታ
@jesusislord2203
@jesusislord2203 6 ай бұрын
አራ ኡፍፍፍፍፍፍፍፍ ሃሌሉያ ኢየሱስ ጌታ ነዉ እኔ ነበር ይመስለኝ ነበር አገልግሎቱን ሰይ ዘፈኝ ነበር ለካ አቤት ኢየሱስ ስራህ ግሩምና ድንቅ ነዉ ክብር ላንተ ይሁን ❤❤❤
@rebunimedia
@rebunimedia 6 ай бұрын
ክርስቶስን ያለ ማመቻመች የሰበከ እንደ ጥበቡ ወርቅዬ አላየሁም እንባ እየተናነቀኝ ነው መለወጡን የሰማሁት ,በራሴ አፈርኩኝ ወንጌልን በተሰጠኝ አጋጣሚ መስበክ ባለመቻለ😢😢😢😢😢😢
@user-fl2qf3pq7x
@user-fl2qf3pq7x 6 ай бұрын
ጥቤ ማለት እራሱን የካደ መሪ!!! ዘመንህ ይለምልም ውሃ እያጠጣኸኝ ስልሆነ አመሰግናለሁ ኢየሱስ ይመጣል
@abaydemis866
@abaydemis866 6 ай бұрын
ኢየሱስ ይመጣል ስንት ሰአት መንግስት ሰማያት ከቶውኑ በመጠባበቅ አትመጣም
@fitsahtube6334
@fitsahtube6334 6 ай бұрын
ጥቤ በህይወት ሊያኖርህ በቅፉ ያስገባህ ጌታ ይመስገን
@healthyfamily47
@healthyfamily47 6 ай бұрын
ሁላችሁም ንቁ ይህ መልዕክት ለሁላችን ነው ኢየሱስን በመከተል ዘላለማችሁን አስተካክሉ።
@SitotawPaulos
@SitotawPaulos 6 ай бұрын
ኢየሱስ ያድናል፣ይታደግማል፣ ከጨለማ ወደ ሚያስድንቅ ብርሃን ያወጣል። በርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ህይወት አለው። #EBS ተባረኩ።
@tegstkumalo-yh3rg
@tegstkumalo-yh3rg 6 ай бұрын
እምር ብሎብካል ጥበበ ቀሪ ዘመንህም ያማረ የተዋበ ይሁን 🥰🙏
@molla27
@molla27 6 ай бұрын
''ድንቅ ነው የተሰራው ድንቅ ነው የተሰራው የኔ ጌታ ያደረገው በአለም ሁሉ የሚወራው '' እግዚአብሔር ይመስገን እልልልልልል ስለሁሉም እሱ ይክበር
@israelalge
@israelalge 6 ай бұрын
ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ አዳኝ፣ ነጻ አውጪ፣ ፈዋሽ፣ ፍቅር፣ ቸር፣ ደግ፣ ባራኪ፣ ጌታ፣ አምላክና የዘላለም ሕይወት ነው።
@jeshurun2746
@jeshurun2746 6 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው !!! የክብር እቃ አድርጎህ የመረጠህ ጌታ ይባረክ❤
@yenubayu1696
@yenubayu1696 6 ай бұрын
በነፃነት ለመኖር በነፃ ነፃ ያወጣን ጌታ ኢየሱስ ይባረክ🙏
@miheretseyom8685
@miheretseyom8685 6 ай бұрын
Amen❤
@EyaAbebe.
@EyaAbebe. 6 ай бұрын
አሜን❤
@user-pk1tt2on7c
@user-pk1tt2on7c 6 ай бұрын
አሜን❤❤
@yeshiyeshi2947
@yeshiyeshi2947 6 ай бұрын
አሜን
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 6 ай бұрын
Amen
@melakuabraham3224
@melakuabraham3224 6 ай бұрын
እኛ ወንጌል አማኞች ለሚድያ ማንመቸውስ ነገር ኢየሱስ ኢየሱስ ብቻ ጥብዬ blessed you
@samcook9137
@samcook9137 6 ай бұрын
😂😂 አለም ማስማት ባትወድም ግን ኢየሱስ ይሰበካል
@rahelyohannis2680
@rahelyohannis2680 6 ай бұрын
ፀጊና ዮኒ ወደ ጌታ መምጣት ይሁንላችሁ እውነት ይብራላችሁ
@BK-zh9eq
@BK-zh9eq 6 ай бұрын
Enesu yerasachew emnet alachew yawm Egziabher yemikeberbet ahun sirachewn bicha endiseru tewachew
@abcool6074
@abcool6074 5 ай бұрын
Amen, be geta be yesus sum menfes kudus ye hiwet Geta yehone Yesus yugeletlachew , amen ❤
@abcool6074
@abcool6074 5 ай бұрын
@@BK-zh9eq “ወንድሞች ሆይ፥ የልቤ በጎ ፈቃድና ስለ እስራኤል ወደ እግዚአብሔር ልመናዬ እንዲድኑ ነው።” - ሮሜ 10፥1
@svenskaforhabesha3759
@svenskaforhabesha3759 6 ай бұрын
Woow! እንደዚህ ሕይወት ያለው ሰው ስላሳያችሁን እናመሰግናለን ❤️ ጌታ ሁሉን ማድረግ ይችላል 🙌🙌
@redumaki4168
@redumaki4168 6 ай бұрын
ተጨንቃ ለነበረች ነፍስ ጨለማ አይሆንም አሜን 😢 ❤❤❤❤
@zerubabelKapo-wc5dz
@zerubabelKapo-wc5dz 6 ай бұрын
የአመቱ ምርጥ ፕሮግራም 🎉
@miheretseyom8685
@miheretseyom8685 6 ай бұрын
🎉🎉🎉ምርጡ ፕሮግራም❤❤❤
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በትክክል
@rozaatuba2278
@rozaatuba2278 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤በትክክል
@tsedia-iz3pv
@tsedia-iz3pv 6 ай бұрын
❤❤❤❤❤
@wisdom_ETHIOPIA
@wisdom_ETHIOPIA 6 ай бұрын
They tried to distract him with his past worldly life, but he blew away their minds with wise answers, even referring to the holy Bible. That's when I knew he is the chosen one! Congratulations and have a blessed Christmas, dear brother Tibebu Workiye 🎉✨❤
@user-xc9gd2el6v
@user-xc9gd2el6v 6 ай бұрын
በትክክል
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor
@DrBahiruLegesse-SCIsurvivor 6 ай бұрын
You got him.....በጣም ጠንቃቃ ነው ስመልስ።አቋምና ጥበብ አለው።
@PlRATE
@PlRATE 6 ай бұрын
The devil can refer to the scriptures too...is he really wise?
@wisdom_ETHIOPIA
@wisdom_ETHIOPIA 6 ай бұрын
@@PlRATE Indeed, , you'll only have that authority to know when you're connected with the Almighty, the Lord of Lords, the True God from True God. Otherwise, you'll be asking such types of questions if somebody is truly from God's side or not and the worse you doubt your faith along. 😉✨
@PlRATE
@PlRATE 6 ай бұрын
@@wisdom_ETHIOPIA you're wrong! your connection with God does not automatically give you the authority to discern whether someone quoting a verse is acting with good or evil intentions else every self proclaimed Christian would found his own "church" and be a pastor. Furthermore, Merely quoting scriptures does not signify wisdom or a closer relationship with God. People with disabilities such as deaf or blind or mutes can possess great wisdom. Your faith in God can not be influenced by the identity of the person quoting the verse nor it can directly be correlated to one's faith in God.
@eyerusalemnegiyaofficialch5641
@eyerusalemnegiyaofficialch5641 6 ай бұрын
ስለዚህ በሰው ፊት ለሚመሰክርልኝ ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እመሰክርለታለሁ፤ በሰው ፊትም የሚክደኝን ሁሉ እኔ ደግሞ በሰማያት ባለው በአባቴ ፊት እክደዋለሁ።ማቴ 10:32-33 የሰማነው ወንጌል ለመዳን ይሁንልን🤲 ጥበበ ወርቅዬ ተባረክ
@ETC21
@ETC21 6 ай бұрын
ኢየሱስን የያዘ በህይወቱ አቤት እረፍቱ መፅናናቱ ❤
@sehaity6492
@sehaity6492 6 ай бұрын
Thank you EBS soooo much for ur impartiality & being respectfull for diversity, keep it up!!!!🎉🎉🎉❤❤❤
@user-pn5gz2co3f
@user-pn5gz2co3f 6 ай бұрын
ምንም ቃል የለኝም ሁላችንንም ባንናገርም ነክተከናል የሚገርም መዳን የሚገርም ትህትና የሚገርም መረዳት😍😍😍😍😍😍
@martamarta3781
@martamarta3781 6 ай бұрын
ጌታ እየሱስ ክብሩን ይውሳድ ሀሌሉያ❤❤❤❤እየሱስ ጌታ ነው
@andualemmulat-ee1qc
@andualemmulat-ee1qc 6 ай бұрын
ደስ ሲል!!! አንተ ያይ ጌታ ለሁላችን ይደረሰልን አሜን
@danab537
@danab537 6 ай бұрын
ስነስርዓትህና አክብሮትህ ከዘመኑ ፕሮቴስታንቶች እጅግ ይለያል ። በሌላኛው ዓለም እጅግ የማደንቅህ የቀድሞው ሙያህ አጋርህ ነኝ ... ባንተ ዘፈኖች መንፈሴን አድሼ አድጌያለሁ .. በዚህ መልኩ ስላየውህ በጣም ደስ ብሎኛል .. ተባረክ ጥበቡ ወርቅዬ 🙏🙏🙏
@biniyamaltaye4645
@biniyamaltaye4645 6 ай бұрын
ልክ ነህ ከዘመኑ ፕሮቴስታንት ይለያል
@yaikobunofficial205
@yaikobunofficial205 6 ай бұрын
እግዚአብሔር በዘመናት ሁሉ መካከል ያለማንም አማካሪ የወደዳቸውን ሰዎች ለዓላማው ይለያል። ጥቤ አንተን የመረጠህ እግዚአብሔር ይመስገን❤
@SamSis-we2bn
@SamSis-we2bn 6 ай бұрын
የእግዚያብሔር ሰው በአገልግሎትህ ተባርከናል ጌታ በብዙ ከፍ ያድርግህ !!!
@user-ej8xv8id2c
@user-ej8xv8id2c 6 ай бұрын
የአላህእንዴት ደስ ይላል ምን አይነት ቃለ መልልስ ነው በቃ ጥፍጥ የለ
@lidyatekele762
@lidyatekele762 5 ай бұрын
Jesus loves you ❤he died for you on the cross
@jeremiahgudure5920
@jeremiahgudure5920 5 ай бұрын
🥰🥰🥰🥰🥰🥰
@ayniaaynia9036
@ayniaaynia9036 6 ай бұрын
Wow የኢየሱስ መሆን በራሱ ክብር ነው።❤
@sophijarso9929
@sophijarso9929 6 ай бұрын
የተዘራው ዘር የሚበቅልበትን ቀን እናፍቃለሁ።ምንም ጥይት አላባከንክም ።የአባቴ ልጅ ተባረክ
@user-pd9qh9ck1h
@user-pd9qh9ck1h 6 ай бұрын
ዋው ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን ጌታ ኢየሱስ አብስቶ ይባረህ 🥰🥰🥰
@tareagapechannel38
@tareagapechannel38 6 ай бұрын
EBS መልካም የገና በዓል ለሁላችሁ ይሁንላችሁ ! እናንተ ሁሉ ገብ ናችሁ ጥበብ አርቅዬን ስለጋበዛችሁ በጣም እናመስግናለን ! ጥበብዬ እግዚአብሔር ይባርክህ!
@tsegahewa547
@tsegahewa547 6 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው።❤
@AliAli-dw9pu
@AliAli-dw9pu 6 ай бұрын
Kkkkkkkkk
@Benjo_12345
@Benjo_12345 6 ай бұрын
Amen!
@addiss5360
@addiss5360 6 ай бұрын
Amen
@huluviews4101
@huluviews4101 6 ай бұрын
አሜን🙏
@tigistkebede6606
@tigistkebede6606 6 ай бұрын
Amen
@user-tp7wj4dv9o
@user-tp7wj4dv9o 6 ай бұрын
ዘመንህን ሁሉ የጌታን አዳኘነት አንድትናገር አግዚአብሔር ይርዳህ ተባረክ 🙏🙏🙏
@Protestantmezmur93r
@Protestantmezmur93r 6 ай бұрын
የጸና እምነት እና እውነተኛ መነካት ለጌታ ያለህ ልብ ድንቅ ነው ተባረክልን ❤❤❤❤❤❤❤
@mercyglory9268
@mercyglory9268 6 ай бұрын
God bless Ebs and the crew. This is what the real Ethiopia mean no difference in Christian, Muslim , or orthodox you respect all thank you!!
@christinabyssinia894
@christinabyssinia894 6 ай бұрын
I usually get confused when u try to differentiate orthodox from Christian . Actually Christian is orthodox and orthodox is Christian. If u want to mean Protestant Christian that works . Don’t act like you are close to God with everything.
@therockofescape1552
@therockofescape1552 6 ай бұрын
No ground for Ethiopian Orthodox to be called Christian especially if you study scriptures
@Betty-hh2rj
@Betty-hh2rj 6 ай бұрын
@@therockofescape1552who say that???? Orthodox is Christian! You guys so mad ….. we’re Christian
@yonatansolomon7743
@yonatansolomon7743 6 ай бұрын
we protestants are also christians..... coz christians are people who follow christ...so we are christians who follow only christians
@JustFeeel
@JustFeeel 6 ай бұрын
@@therockofescape1552 what is christian? why cant orthodox be called christian? what scripture did you study for you to say orthodox is not a christian?
@senitmesfin8365
@senitmesfin8365 6 ай бұрын
በዚህ ምድር ላይ ካለ ምንም ነገር ሁሉ የክርስቶስ ከመሆን በላይ ትልቅ አና ደስ የሚያሰኝ ትልቅ ነገርም ውሳኔም የለም። አንተን ያገኘ ጌታ ብዙዎችንም ያግኛቸው ፀጋውን አብዝቶ ያብዛልህ ወንድማችን። " ማንም በክርስቶስ ቢሆን አዲስ ፍጥረት ነው አሮጊው ነገር አልፎአል እነሆ ሁሉም አዲስ ሆኖል። "-2ኛ ቆሮ 5፤17
@takelesugebo5672
@takelesugebo5672 6 ай бұрын
ያለጋጋታ እግዚያብሄርን እያገለገለ ያለ ድንቅ ሰው ። ያንተ የሆነው ሁሉ ይባረክ ጥበቡ ወርቅዬ
@tewodrostilahun3802
@tewodrostilahun3802 6 ай бұрын
በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና።” - ዮሐንስ 3፥16
@melkamubekele7277
@melkamubekele7277 6 ай бұрын
ተወዳጁ ወንድማችን ጥበቡ ወርቅዬ በእውነቱ እንወድሃለን። በውስጥህ ያለው የጌታ መንፈስ ሁሉንም ይጠራል። ኢየሱስ ያድናል❤
@hassetbezabih5211
@hassetbezabih5211 6 ай бұрын
እየሱስ ጌታ ነዉ❤ ጥቤ ጌታ ሞገስ ዉበት ክብር ሆኖሀል ጌታን ተጠግቶ ያፈረ የለም። ፀጋ ይጨመርልህ ተባረክ❤
@ephrataabate8862
@ephrataabate8862 6 ай бұрын
በዚህ በተበላሸ ጊዜ ሰው ወንጌል እንዳይሰማ ጆሮ የደፈኑ ብዙዎች እያሉ ጥበቡ አንተን ደብቆ ያሳደገህ ጌታ ስሙ ይባረክ ተባረክ ጥሩ የሆነ ህይወት መግለጥ ስለቻልክ
@biniyamlakachew8264
@biniyamlakachew8264 6 ай бұрын
እኔም ድሮ ጌታን ከመከተል ተመልሼ እና ከቤቱ ጠፍቼ በነበረበት ጊዜ ያኔ እሰማህ ነበር ዛሬም ደግሞ በዚህኛው ዘመን የበለጠ እሰማሀለው ስለዚህ ደግሞ ከሀጥያታችንና ከክፋታችን ራሱ ጌታ ኢየሱስ እየመለሰ ስለባረከን፡ ዕድል ስለሰጠንና በህይወትም ስላቆየን በእውነት ብዙ ክብር ይሁንለት።ምክንያቱም በዚህ ቃለ ምልልስ ውስጥ ያየሁት ዛሬም ጌታ ማንንም ሙሉ በሙሉ መቀየር እንደሚችልና አሁንም ድረስ አለምን የሚንቁ በጣም ብዙ celebrityዎች እንዳሉ ነው። እንዳለው ጌታ ኢየሱስ ይችላልና። ነገ ማንም ቢመጣ አትገረሙ። ጥብዬ በጣም እወድሀለው። ፀጋና ሰላም ይብዛልህ። Thank you EBS 🙏
@Momeyeop
@Momeyeop 6 ай бұрын
ጥቤ ባንተን የጌታን የማዳን ሀይል አይተናል ስለ ሁሉም ጌታ ኢየሱስ ይባረክ ከላሊበላ ወጥተህ ፀንተህ የክርስቶስን ጌትነት ስላሳየኸን የጽናት ምሳሌ ስለሆንከን ዘመንህ ብሩ ይሁ ።ለአማራ ክልል ፀልይ
@melesetekle8147
@melesetekle8147 6 ай бұрын
EBS እናመሰግናለን ።ጥበቡ ወርቅዬን በዚህ መልክ ስላየሁት ደስተኛ ነኝ።በዚያ ላይ ጨዋታም ይችላል ።ደንቅ ቃለምልልስ ነበረ🙏🙏🙏🙏
@BirukeLiyu-kh3jn
@BirukeLiyu-kh3jn 6 ай бұрын
ይሄን የማሳለ ብርሃን የለገኛችሁ አሁንም ዕድል አለቹ ኑ ወዳ ኢያሱስ❤
@user-bz6gd4zx7p
@user-bz6gd4zx7p 6 ай бұрын
እግዚአብሔር አዋቂ ነው የሚሳነው ነገር የለውም።😭❤
@user-rx2uu9zf1h
@user-rx2uu9zf1h 6 ай бұрын
ጥልዬ ከአዉሬዉ መንጋጋ ያወጣህን ጌታ ደግሜ ደጋግሜ አመሰግነዋለዉ ስለ ስራዉ ሁሉ ጌታ የተመሰገነ ይሁን❤
@tigib6790
@tigib6790 6 ай бұрын
ሜዳ ላይ ያላስቀረኝ ጌታ ስሙ ይባረክ
@zewdyhalefom3690
@zewdyhalefom3690 6 ай бұрын
Betam GETA yemilew we are in right side of GOD devil is lair
@TarikuAlemayehu-vg4kd
@TarikuAlemayehu-vg4kd 3 ай бұрын
ደጋግሜ ያየሁት interview በትንሹ አራት ጊዜ አይቼዋለው!!ወንድም ጥበቡ❤❤❤
@iphonetastic5926
@iphonetastic5926 6 ай бұрын
ኢየሱስ ጌታ ነው ኑ ወደ ኢየሱስ እሱ ብቻ ሕረፍት ይሰጣል ሌላው ሁሉ ቀሪ ነው ወዳጆች 🙏🙏🙏😍😍😍
@fikerzeyne4591
@fikerzeyne4591 6 ай бұрын
“የመንፈስ ፍሬ ግን ፍቅር፥ ደስታ፥ ሰላም፥ ትዕግሥት፥ ቸርነት፥ በጎነት፥ እምነት፥ የውሃት፥ ራስን መግዛት ነው።” - ገላትያ 5፥22
@saronteame773
@saronteame773 6 ай бұрын
ጥበቡ ታድለክ እንደዚ ብልክ ጌታን ማግልግልክ ኣሜዚንግ❤❤
@sisaylemma4933
@sisaylemma4933 6 ай бұрын
ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ እ/ር አብዝቶ ይባርክ 👍👍👍 አንተ ትለያለህ : ለእኛ ትልቅ ት/ት ነህ ......🙏🙏
@wongel_A
@wongel_A 6 ай бұрын
ሰው በልቡ የሞላውን በአንደበቱ ይናገራል ።ምንኛ መባረክ ነው። God bless you
@Hanademse
@Hanademse 6 ай бұрын
የዮሐንስ ወንጌል 3 16፤ በእርሱ የሚያምን ሁሉ የዘላለም ሕይወት እንዲኖረው እንጂ እንዳይጠፋ እግዚአብሔር አንድያ ልጁን እስኪሰጥ ድረስ ዓለሙን እንዲሁ ወዶአልና። ኢየሱስ ያዲናል ተባረክ ❤❤❤❤
@user-uk9nm1yo5g
@user-uk9nm1yo5g 6 ай бұрын
ክብሩን ሁሉ ጌታ ይውሰድ !!!
@lidyayirdaw6152
@lidyayirdaw6152 6 ай бұрын
Ebs ሀይማኖትን ከሀይማኖት የማያበላልጥ ትንሽ ትልቅ የማይል ምርት ቻናል ከምርጥ ፖሮግራም አዘጋጆች ጋር Thanks Ebs
@kebenalimenu7221
@kebenalimenu7221 6 ай бұрын
ተባረክ! አንተን የጎበኘ ፀጋ እኛንም ያግኘን፤ አንተን ደግሞ ፈጣሪ የትውልድ መዳኛ ምክኒያት ያድርግህ።
@emanuelkaklkean1285
@emanuelkaklkean1285 6 ай бұрын
በየትኛውም የህይወት መስመር የአቋም ና የውሳኔ ሰዎች ያስደስቱኛል ጥቤ ጀግናዬ ነህ በርታልን
@fanashitaye4801
@fanashitaye4801 6 ай бұрын
"ኑ ከሞት ሸለቆ ከጨለማ ውጡ ዳግመኛ አትጠሙም ከህይወት ውሃ ጠጡ ያጎበጣችሁን ሸክማችሁን አራግፉ ከዘላለም ስቃይ(ጥፋት) #በኢየሱስ እረፉ" ይህ ዕድል አያምልጣችሁ ፣ እባካችሁ😍
@HannaTeferi-gn4mb
@HannaTeferi-gn4mb 6 ай бұрын
ለጌታችን ለመዳኒታችን ለእየሱስ ክርስቶስ የልደት በዓል በሰላም አደረሳችሁ
@EyobamobileEyobamobile-pc5vj
@EyobamobileEyobamobile-pc5vj 6 ай бұрын
ዋው ክብር ለጌታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን ሰይጣን እርር አለ ጥበቡ የኢየሱስ ነው❤❤
@emu88
@emu88 6 ай бұрын
We need 1,000,000 views for this wonderful man. EBS much respect
@abyine-wz4yh
@abyine-wz4yh 6 ай бұрын
ከዚ ሁሉ ዝና ክርስቶስ ይበልጥብኘል ብሎ መጠ አቤት የጌታ ስረ የኢየሱስ መሆን ምንኛ መተደል ናው ጥበቡዬ ፀጋ ይብዛልህ ወድሜ❤
@lulsegedassffa461
@lulsegedassffa461 6 ай бұрын
ድንቅ ነው ፕሮግራሙ እናተንም ወንድሜንም ጥበቡን ጌታ ይባርካችሁ::
@kiyaman6313
@kiyaman6313 6 ай бұрын
ጌታ ይባረክ ወንጌል በ አንድም በሌላም ይሰበካል!!!! ጌታ ስሙ ለ ዘለአለም ይባረክ
@rozaabrham3478
@rozaabrham3478 6 ай бұрын
“ሕፃን ተወልዶልናልና፥ ወንድ ልጅም ተሰጥቶናልና፤ አለቅነትም በጫንቃው ላይ ይሆናል፤ ስሙም ድንቅ መካር፥ ኃያል አምላክ፥ የዘላለም አባት፥ የሰላም አለቃ ተብሎ ይጠራል።” - ኢሳይያስ 9፥6❤❤❤
@melkamufaresa5807
@melkamufaresa5807 6 ай бұрын
ጥቤን ማደንቅበት አንዱ እራሱን ሳይሆን ክርስቶስን ይሰብካል ክርስቶስን የሚሰብኩ ትዉልድ አፍርቷል ጥቤ ጌታ አብዝቶ ይባርክ
@et103wgebre3
@et103wgebre3 5 ай бұрын
ጌታ ፀጋውን ሞገሱን አሁንም ያብዛልህ!ጥቤ በብዙ የጠበቅው ሕይወትህ ለሌሎች መፍሰሱ ደስ ብሎኛል።
@Nahom164
@Nahom164 6 ай бұрын
እኔም ከዛሬ ጀምሮ ዘፈን መስማት ለመቆም ፈጣሪ ይረዳኝ 😢🙏
@tayetukebede2306
@tayetukebede2306 6 ай бұрын
ቲቶ 2 ¯¯¯¯¯¯¯¯¯¯ ¹¹ ሰዎችን ሁሉ የሚያድን የእግዚአብሔር ጸጋ ተገልጦአልና፤ ¹²-¹³ ይህም ጸጋ፥ ኃጢአተኝነትንና ዓለማዊን ምኞት ክደን፥ የተባረከውን ተስፋችንን እርሱም የታላቁን የአምላካችንንና የመድኃኒታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር መገለጥ እየጠበቅን፥ ራሳችንን በመግዛትና በጽድቅ እግዚአብሔርንም በመምሰል በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል፤
@yemisrachmulatu3677
@yemisrachmulatu3677 6 ай бұрын
Amen geta yiredahal
@tewoflosteferi8068
@tewoflosteferi8068 6 ай бұрын
ጥበቡ አገልግሎቱም ሂወቱም ያስቀናል😢ለብዙዎች አገልጋዮች ምሳሌ መሆን የሚችል ነው😊
@Your_channel94
@Your_channel94 6 ай бұрын
ጥቤ እኮራለሁ እንዳንተ አይነት መንፈሳዊ መሪ ለቤተክርስቲያን እግዚአብሔር ድለሰጠን !! ለቤተክርስቲያንም ለምድርም ለትውልድም ምሳሌም እረፍትም ነህ :: በጣም ጌታን ስላንተ አመሰግነዋለሁ:: እንወድሀለን እናከብርሀለን ❤❤❤❤ Thank you Ebs 🎉
@liyoukifle8009
@liyoukifle8009 6 ай бұрын
Thank you EBSች it's such a beautiful interview. ጥብዬ ተባረክ በኢየሱስ ማረፍ ምን ማለት እንደሆነ ከህይወትህ ስላሳየኸን።
@manahasan1131
@manahasan1131 6 ай бұрын
ወንድም ጥበቡ ወርቅዬ ስላየሁኩ ደስ ብሎኛል አገልግሎትህን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ
@moatesfaye2521
@moatesfaye2521 6 ай бұрын
How I respect Tibebu,No words to Explain Love and Respect ❤❤
@user-jl4iy8ks6u
@user-jl4iy8ks6u 6 ай бұрын
ጌታ እ/ር አብዝቶ ይባርክህ ትክክለኛው ወንጌል ይሄ ነው ❤❤❤
@bethelhemtimotewos6202
@bethelhemtimotewos6202 6 ай бұрын
ጥቤ ስለአንተ ጌታን አመሰግናለሁ ተባረክ Ebs ች እናንተም ወንጌል እንዲሰበክ ምክኒያት ስለሆናቹ ተባረኩ!
@amen240
@amen240 6 ай бұрын
ጌታ በምህረቱ ከሳበኝ ጀምሮ ኢየሱስ በይቅርታው ከጠራኝ ጀምሮ እሱን እሱን ይላል ልቤ ተቀይሮ ጌታን ጌታን ይላል ልቤ ተቀይሮ!! May God bless you abandetly brother Tbebu and God bless my favorite TV EBS ❤
Seifu on EBS - ጥበቡ ወርቅዬ | Tibebu Workiye
30:43
Seifu ON EBS
Рет қаралды 977 М.
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 15 МЛН
1❤️
00:17
Nonomen ノノメン
Рет қаралды 13 МЛН
Дибала против вратаря Легенды
00:33
Mr. Oleynik
Рет қаралды 5 МЛН
КАРМАНЧИК 2 СЕЗОН 7 СЕРИЯ ФИНАЛ
21:37
Inter Production
Рет қаралды 523 М.
Слепой парень помог раскрыть тайну 😱
0:45
Фильмы I Сериалы
Рет қаралды 1,3 МЛН
Mission Success #funny #shorts #comedy
0:12
BD Vibes
Рет қаралды 57 МЛН
Русалка
1:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 3,2 МЛН