ነገን ለትዝታ | Negen Letizita (Official Music Video)

  Рет қаралды 1,385,701

Kassmasse ካሥማሠ

Kassmasse ካሥማሠ

3 жыл бұрын

Song: ነገን ለትዝታ | Negen Letizita (Official Music Video)
Artists: Kassmasse
Producer: Uno
Mix Master: Kenny Allen (E.A.R.S)
Director: Maranata Tegegne
Producer: Guta Wakuma Chimsa (Choo Choo Promotions)
Associate Producer: 1888 Entertainment
Production: Lovision Studio
Post Production: Milt Jackson
Art Director: Bethlehem Abebe
Contains Samples
Follow Kassmasse
/ k.a.s.s.m.a. .
/ kassmasse
/ k.a.s.s.m.a.s. .
/ kassmasse
Stream Maleda EP
open.spotify.com/album/78u1Qu...
/ sets. .
/ album .
www.amazon.com/gp/product/B08...
© Meedo Records
#Antsar #Kassmasse #Uno #ChooChooPromotions

Пікірлер: 1 700
@FegegitaReact
@FegegitaReact 3 жыл бұрын
የዓመቱ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ - ታድለህ 🔥🔥🔥🔥🔥🔥
@lule2487
@lule2487 3 жыл бұрын
አታሽቃብጥ
@lulustube9241
@lulustube9241 3 жыл бұрын
I really like all his works 🥰🥰
@tube7688
@tube7688 3 жыл бұрын
@@lule2487 ሀሀሀሀ የምን ማሽቃበጥ አመጣሽ እውነት ነው የተናገረው
@soliyanawaleling8410
@soliyanawaleling8410 3 жыл бұрын
@@lule2487 atetla
@lule2487
@lule2487 3 жыл бұрын
የሚደነቅ ስራ ነው እኮ ....ግን የእሱ ማሽቃበጥ ነው ያልኩት
@BBOYTOMY33
@BBOYTOMY33 3 жыл бұрын
በጣም ቆንጆ ምርጥ ስራ 👏
@natework5168
@natework5168 3 жыл бұрын
brooooooooo... congrats
@habeshafriends2900
@habeshafriends2900 3 жыл бұрын
tommy chanleh temelese
@advideos3953
@advideos3953 3 жыл бұрын
Bro congrats for having your channel back
@Dave-vk7fi
@Dave-vk7fi 3 жыл бұрын
Smart tommy, you open a new channel and tell people that you lost your channel to get subscribers.
@meronhabeshawit2461
@meronhabeshawit2461 3 жыл бұрын
Tomiye fkr
@mnaddismereja
@mnaddismereja 3 жыл бұрын
ምን አይነት ፅድት ያለ ስራ ነው !!! #ክበርልን
@abrahammelaku647
@abrahammelaku647 3 жыл бұрын
Shout out to the director Maranata, for giving us such a masterpiece of pure art👏🏽👏🏽👏🏽
@anonarebelflick
@anonarebelflick 3 жыл бұрын
🙏🏾
@user-wk1it5ye4c
@user-wk1it5ye4c 3 жыл бұрын
ገና ብዙ እንጠብቃለን ከሱ
@birukashebir8633
@birukashebir8633 2 жыл бұрын
Istg👏👏👏
@birukashebir8633
@birukashebir8633 2 жыл бұрын
@@anonarebelflick keep it up gee💙 real masterpiece
@tequamezemariam3197
@tequamezemariam3197 2 жыл бұрын
እውነት ነው! ኢትዮጵያችን ወደ ጥንቱ ከፍታዋ ሽቅብ እየወጣች ነው። የጥቁሮች ሁሉ የነጻነት ተምሳሌት! ካሥማሰ ዕንቁ የኢትዮጵያችን ሀብት ኑርልን። በርታ።
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ካሥማሠ ባለ ካባው ካሥማሠ ባለ ባርኔጣው ካሥማሠ ባለ ሻሹ ካሥማሠ ባለ ቡልኮው ካሥማሠ ባለ ጋቢው ካሥማሠ ባለ ኩታው ካሥማሠ ባለ ነጠላው ካሥማሠ ባለ ጃኖው ካሥማሠ ባለ ፎጣው ካሥማሠ ሽቅርቅሩ ካሥማሠ ታሪክ አዋቂና ዘካሪው ካሥማሠ የዘመኔ ክስተት💚💛❤
@Habeshaknitting
@Habeshaknitting 3 жыл бұрын
ገልፀኸዋል
@merik2813
@merik2813 3 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@lizjhones9455
@lizjhones9455 3 жыл бұрын
Oh that's poetic, you'll make a great song writer. Keep creating
@DW-wq2vn
@DW-wq2vn Жыл бұрын
ባለአንበሳ ጐፈሬዉ እና ባለአብዬት ጠባቂዉ ልብስ ረሳህ
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo Жыл бұрын
@@DW-wq2vn "ተፈሪ ቅድ" ም አለ ረስቸው ነው 😂
@eyoelg5142
@eyoelg5142 3 жыл бұрын
ካስማሠ በምዕራብውያን የጭንቅላት እጥበት የተወሰደውን ይሄን ትውልድ ለመካስና ወደ አባቶቻችን እውነተኛ ኢትዮጽያዊነት ለመመለስ የመጣ አርቲስት ነው 👏✔️
@sundiataq
@sundiataq 3 жыл бұрын
My brother, we need English subtitles on your songs! It will increase the reach of your music. Great music... Blessings from Ghana!
@daved5683
@daved5683 2 жыл бұрын
Thanks 🙏🏽 reaching out to support...probably they will enter soon the African music market because this is amazing work
@mreasy9731
@mreasy9731 2 жыл бұрын
Even if u don’t know what he say and u appreciate the music. My brother music is inside u. Big up my 🇬🇭 brother
@brineoconnor7491
@brineoconnor7491 2 жыл бұрын
We love our brothers from the gold coast
@beamlakayire4897
@beamlakayire4897 Жыл бұрын
The Amharic is complicated enough😂
@tritatsegaye6454
@tritatsegaye6454 Жыл бұрын
@@beamlakayire4897 😂😂😂😂😂
@addisaddis5350
@addisaddis5350 3 жыл бұрын
I wish Kassmass and Rophinan work together. Both are intelligent!
@etsegibekele129
@etsegibekele129 2 жыл бұрын
Mhmmm☝️☝️
@eytaye
@eytaye 3 жыл бұрын
ይነገር ይነገር ሰላም ያለው ነገር 🔥🔥 Thanks dude!
@hulutv278
@hulutv278 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Z-CcmsWE2NPYYXk.html
@mikiyaszewdu483
@mikiyaszewdu483 3 жыл бұрын
History of Ethiopians in just 3 minutes , 😢we need more kassmasse in this country
@kolev4688
@kolev4688 3 жыл бұрын
YFL on the rise,You'd be hearing from us preety soon!
@SW-et4zb
@SW-et4zb 2 жыл бұрын
Do you know what the lyrics translates?
@solianagebremariam6125
@solianagebremariam6125 3 ай бұрын
Isn't Emperor Yohannes part of Ethiopian history?
@doobaa
@doobaa 2 жыл бұрын
በሜዳ ዳሌ መወዝወዝ በራሱ እንደ ጥበብ በሚታይበት በኔ ዘመን ይህን የመሰለ ስሜት ሰቅዞ የሚይዝ ሙዚቃ ለማድመጥ ስለቻልኩ ደስ ብሎኛል: በርታ!👏🏾
@SWAHILINATION
@SWAHILINATION 3 жыл бұрын
🔥🔥🔥
@awalnuru8390
@awalnuru8390 3 жыл бұрын
React on it
@awalnuru8390
@awalnuru8390 3 жыл бұрын
Did you
@adhkhjcdar634
@adhkhjcdar634 3 жыл бұрын
We all know the reactions are coming😏
@sami_2119
@sami_2119 2 жыл бұрын
Happy to see u liking it
@soliyanawaleling8410
@soliyanawaleling8410 3 жыл бұрын
witnessing history being made K.A.S.S.M.A.S.S.E for the throne
@meronfisha8011
@meronfisha8011 3 жыл бұрын
Definitely 👑
@NahomTilahun
@NahomTilahun 2 жыл бұрын
👑🤴🏾
@aront4598
@aront4598 3 жыл бұрын
KASSMASSE is on another level🔥, But we shouldn't forget about how good his Director Maranata is besmam✨🔥
@anonarebelflick
@anonarebelflick 3 жыл бұрын
🙏🏾
@eanimini
@eanimini 3 жыл бұрын
credit where it is due
@habeshatube2890
@habeshatube2890 3 жыл бұрын
@@anonarebelflick I've got a question .... what are you telling us at the end when kasmase left the scene leaving his wife and his child who were posing for a photo ....... my theory is that you want to tell us he went to the Front to defend his country ....and that's how our fathers kept ethiopia's sovereignty for centuries. just, THANK YOU
@hulutv278
@hulutv278 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Z-CcmsWE2NPYYXk.html
@bisratyemariam7803
@bisratyemariam7803 2 жыл бұрын
@@habeshatube2890 I had the same thought 😊
@kalkidanteshome3769
@kalkidanteshome3769 3 жыл бұрын
አብዛኛዎቹ የዚህ ትውልድ "ዘፋኞች" ከዚህ የሙዚቃ መልእክትና ቪዲዮ ብዙ ሊማሩ ይገባል! ያምራራራልልልል!!!
@tequamezemariam3197
@tequamezemariam3197 2 жыл бұрын
ዕጹብ ድንቅ! ዕጹብ ድንቅ! ብሩክ ሁን ወንድምአለም። ዕንቁ የኢትዮጵያችን ሀብት። ኑርልን። ሁላችሁንም በዚህ ድንቅ ሙዚቃ የተሳተፋችሁ ሁሉ፤አድናቆትና ምሥጋናዬ ይድረሳችሁ። ሰላምና ከፍታ ለኢትዮጵያችን።
@abrehamfantahun7036
@abrehamfantahun7036 3 жыл бұрын
Typical Habeshan hip hop Rise up K.A.S.S.M.A.S.S.E👏👏👏
@Notorious-uj2yp
@Notorious-uj2yp 3 жыл бұрын
ካስማሰ ፣ ኡኖ እና ማራናታ are like the 3 mesquiteers. Protectors of the tradition
@hiwotmasresha9822
@hiwotmasresha9822 2 жыл бұрын
የኛ ዘመን ልዩ ኢትዮጵያዊ ነህ።ስወድህ እኮ😘😘😘
@wgat9127
@wgat9127 Жыл бұрын
እኔም አንተ ባትኖር ይሄን ሙዚቃ አልሰማም ነበር 🥁🎹🎼🎧 ተባረክ
@AlexAsnke-ku8bp
@AlexAsnke-ku8bp 4 ай бұрын
እኔም
@BinalfewKassa
@BinalfewKassa 3 жыл бұрын
ምናለ የዚህ አይነት ፎቶ የሚያነሳ ፎቶ ቤት በኖረ ? የአመቱ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ።🙏 👌 ✌️ 👏
@misalemedia9633
@misalemedia9633 3 жыл бұрын
ይህን ልጅ ይህ ትዉልድ ገና አልተረዳውም !! አንተን መሰሎቹ ይብዙልን❤🙏❤
@HewanDemissie
@HewanDemissie 2 жыл бұрын
Reall I hope people understand him. His vision is too far.
@kifleabebew9568
@kifleabebew9568 2 жыл бұрын
Kalat yelainhgnem
@mimitd1
@mimitd1 2 жыл бұрын
አባቶቻችን መንፍሳቸው ዛሬም አለ ማን እንደራስ የኛ አለም እንደኛ ናት ምስክር ነን አለም ባዶ ከብልጭልጭ ነገር ውጭ ምንስ አላት ኢትዮጵያችን አምሳያም የለሽ
@footballjunkies7967
@footballjunkies7967 3 жыл бұрын
አሁንም ሌላ ከፍታ ት ች ላ ላ ህ 👌👏👏
@dawitjhon6958
@dawitjhon6958 3 жыл бұрын
God bless u kassmasse..u just brought hiphop in a culture that every habesha people can interact much respect to u brahh...i can't wait for the next album keep doing what ur doing ✌💯
@temsmict2641
@temsmict2641 3 жыл бұрын
ካስማሰ የሁላችን ታሪክ ከድምፅህ እስከ ድርጊትህ ትላንትን የማየው ባንተ ነው በእውነት ድሮማ ነበርክ የኔ ጀግና በርታ
@mohammedalbushera5853
@mohammedalbushera5853 2 жыл бұрын
እኔ በእውነት ደጋግሜ አየሁት እጅግ በጣም ውብ ስራ ነው ። እኛ ኢትዮጵያኖች እራሳችንን ከተመለከትን እንደ አባቶቻችን ብዙ ብልፅግና ፣ብዙ ገድል መስራት እንችላለን ። ካስማሰ በርታ አጋሮችህንም እናመሰግናለን ። አክሱማዊትንም(እቴጌን) እናነሰግናለን
@dawitamakle7082
@dawitamakle7082 3 жыл бұрын
አባቴ የህዝቡ ስሜት በደንብ ገብቶሃል ይሄንን ነው ሁሉም የሚናፍቀው የልዕልናችን ዘመን, ይመችህ አቦ በተለይ እኔን አግኝተህኛል።
@abolget5661
@abolget5661 3 жыл бұрын
Kassmasse, I'm proud to be witnessing history being made. Stay Gold brother
@reinaase7ven818
@reinaase7ven818 3 жыл бұрын
Not everybody will understand this kinda Rare ART💯 u are a gem 💎 Kassmasse! Keep being you & keep us wonder ❤️
@reinaase7ven818
@reinaase7ven818 2 жыл бұрын
@Insta wow really 😯 congratulations sweetie 👏🤧
@isrufitsum4570
@isrufitsum4570 3 жыл бұрын
Manager: How many clothes do you want ? Kassmasse: yes
@biniyamteklay766
@biniyamteklay766 3 жыл бұрын
😆😆😆
@truthseeker1668
@truthseeker1668 2 жыл бұрын
All off it !
@liyabirhane9190
@liyabirhane9190 2 жыл бұрын
ከመቶ አመት አንድ ጊዜ ብቻ ነው የሚገኙት አለም ላይ እንደ ካሥማሠ ያሉ የዘመናችን ክስተት ትችላለህ !!!!!!!!
@amenopia8377
@amenopia8377 3 жыл бұрын
ከዚ ቪድዮ ውስጥ ኣንዱን ፎቶ ሸገር አደባባይ ላይ ተሰቅሎ ማየት እፈልጋለሁ
@bm2336
@bm2336 3 жыл бұрын
አፌ ቁርጥ ይበልልህ. .
@eyobyelma1516
@eyobyelma1516 3 жыл бұрын
Wana wana betekekel
@eskedartessema6318
@eskedartessema6318 3 жыл бұрын
እኔም እስማማለሁ
@derejewondemu9305
@derejewondemu9305 3 жыл бұрын
የኔ ትውልድ !! አለሜን የማይብህ መስኮቴ ውበትየን ማይብህ መስታወትየ 💚💛❤️🦁👑👌 ኢትዮጵያ የ
@gxemallowtube1406
@gxemallowtube1406 3 жыл бұрын
He is far from ethiopa music industry man this guy is legendary.......RESPECT BRO .....🔥🔥🔥🔥🔥
@mahletbehailu6851
@mahletbehailu6851 2 жыл бұрын
Big hand for maranata👏👏👏👏👏........kas you the shooting star for this generation
@abeladdisu6079
@abeladdisu6079 3 жыл бұрын
Surpass expectations 🔥🔥 Endezih aynet musika yabzalin
@JomikTG
@JomikTG 3 жыл бұрын
ካስማሰ......የኔ ጀግና .... ኢትዮጵያ ውስጥ እየኖርክ ታሪክን አውቆ ማክበር ትልቅ ነገር ነው🥰🥰🥰 መልካም እድል ጀግናዬ
@mulukenleyew8280
@mulukenleyew8280 3 жыл бұрын
የአለባበስ ባህልላችን ያባቶቻችን ለመጀመሪያ ጊዜ በትክክል አሳየህን ዘፈን አላምንም ዘፋኞች መንገስተሰማይ አይገቡም ተሰጦህን በፅድቅ ጥበብ ቀይረው
@josefambaye6418
@josefambaye6418 2 жыл бұрын
Abo min ladrgih betam mirt 🇪🇹 neh beka kalat yelegnim you are genius 👏
@beyonkab7865
@beyonkab7865 3 жыл бұрын
ወጣቱ እንዲህ በራሱ ታሪክ ና ባህል ዘመናዊ ሙዚቃ ሰርቶ ሌላውን ሲያስተምር በጣም ያኮራል ትልቅ መልእክት አለው we’re proud of our fathers history, culture, and traditions thank you for the amazing art! 😍 well done! 👏👏👏👏👏👏👏👏
@GalilaRout
@GalilaRout 3 жыл бұрын
ጥበብን እዳከበርካት እግዚአብሔር ያክብርህ እደዚ ነው እውቀትን ባግባቡ መጠቀም በቃ የጥበብ እራስ ንህ 👏🏻👏🏻🔥🔥🔥🔥
@athnibisri2038
@athnibisri2038 10 ай бұрын
ኡኡኡፍፍፍ ግጥሙ በጣም ነው ውስጥ ነሚ ነካው!! Video እራሱ በጣም ታስቦበት ፅድት ያለ ንፁ ጥበብ ነው የሚታይበት!!!
@Forgiven369
@Forgiven369 2 жыл бұрын
ምሉዕ ስራ። ከመለኮት የተላከ። በስራው ጥበብ ሰጪው ፈጣሪ ይመስገን። 🥇🥇🥇
@maramengistie3448
@maramengistie3448 3 жыл бұрын
ሰው ምንም ቢሆን እንዴት ያምረብታል ልክክ ነው ያለው ዘፈኑ ከዘፋኙ ጋር የምን ጊዜም ምርጥ ቪዲዮ 🙌🙌❤️❤️
@mikiyasfekadu1836
@mikiyasfekadu1836 3 жыл бұрын
እንደሚታደል ነግሬ የኔን ወሰድኩ ዛሬ የድርሻውን ወስዶ ሁሉም፤ ታደለች ሀገሬ። ካሥማሠ (Kassmasse) 😍😍😍
@zablonmelaku3622
@zablonmelaku3622 2 жыл бұрын
gerami
@ananiyawerya9018
@ananiyawerya9018 Жыл бұрын
Yenger yenger Selame yalew neger kasya nurelneeeeeeee ufffa yemer betame temcetogale
@tikureanbessa-
@tikureanbessa- 3 жыл бұрын
The whole music video is mesmerising and catchy. A lot of message is transmitted through the dress. A big shout out to the whole crew for making this beautiful video. 👐🏾👐🏾
@hulutv278
@hulutv278 3 жыл бұрын
kzfaq.info/get/bejne/Z-CcmsWE2NPYYXk.html
@ermiyasfikre5145
@ermiyasfikre5145 3 жыл бұрын
Thank you
@wmm2608
@wmm2608 3 жыл бұрын
እኔ ምን ብዬ እንደማደንቅህ አላውቅም ቃላቶች ያጥረኛል! ምርጥ ምርጥ ስራ ነው!! ግጥም ዜማ ክሊፕ!!! ዋው ነው! ይቅናህ"!!
@winnyiamcave4236
@winnyiamcave4236 3 жыл бұрын
Why No One Is Paying Attention To This ! They Making history 🔥
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
Pop culture is poison of the creative minds, niche artists
@ogaburan
@ogaburan 2 жыл бұрын
I like it, but subtitles in english will help allot and reach more people
@LucyTip
@LucyTip 3 жыл бұрын
ያንተ እና የ ሮፍናንን ጥምረት ማየት ነው የናፈቀኝ
@Ahadu_online
@Ahadu_online 3 жыл бұрын
ዘፋኝ ነን ለምትሉ Director ነን ለምትሉ Editor ነን ለምትሉ ይሄ እስኪ ምሳሌ ይሁናችሁ ። ሁሌም ከሀገራችው ጀምሩ ዘላችው አሜሪካዊ ነን አትበሉ ።
@pomme-tptadesse4591
@pomme-tptadesse4591 3 жыл бұрын
Indeed Qoselin eko ...
@soliyanatesfagergish1005
@soliyanatesfagergish1005 3 жыл бұрын
💯👍👍
@ephreamgetnet1728
@ephreamgetnet1728 2 жыл бұрын
bettkkl enem esmamalehu
@yakobwakjera2102
@yakobwakjera2102 2 жыл бұрын
Kkkkkkkk
@kalab85
@kalab85 3 жыл бұрын
This is how you make HISTORY ... amazing production.
@forzasiraj9998
@forzasiraj9998 2 жыл бұрын
HE IS JUST A MUSICAL GENIUS!!! A RISING STAR IN ETHIOPIAN MUSIC WHO HAS BROUGHT A NEW FLAVOR WHICH IS VERY MUCH UNIQUE!
@dimlighttube6930
@dimlighttube6930 2 жыл бұрын
this is the best one! finally, we got you! Ethiopiaaaaaaaaaaaa!
@beminetkukusha9979
@beminetkukusha9979 3 жыл бұрын
በጣም ደስ የሚል ስራ ነው !! በ3 ደቂቃ ቪዲዮ የሺ ዘመን ታሪክ መዳሰስ እንደሚቻል ያሳዬ ድንቅ ሀሳብ !!
@agelgiltv9370
@agelgiltv9370 3 жыл бұрын
History has been made. Long live Ethiopia and our culture!
@emeyeayelelij1375
@emeyeayelelij1375 2 жыл бұрын
የኢትዮጵያን የተረሳና የነበረ ወግ ማረጋችንን ባህላችንን አውጥተክ በጥሩ ድምፅ እያዜምክልን ትዝታችንን እንድናስታውስ የምታደርግልን ምርጥ እና በጣም የማደንቅክ ሰው ነክ ካሰማሰ ከልብ እናመሰግናለን 🙏👌
@konjojohannes4000
@konjojohannes4000 2 жыл бұрын
I love it
@tsegaStudio
@tsegaStudio 3 жыл бұрын
የአያቶቹ ልጅ💚 ማንነቱን ተነቃሽ💛 ወግ ስርአቱን አዋቂ❤️ ማን ይባላል? የዘመኔ ፈርጥ ''ካስማሰ'' ይባላል🤗
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 2 жыл бұрын
ተመቸኸኝ
@Lans27933
@Lans27933 3 жыл бұрын
The outfit.... Perfect The lyric...... Amazing Video........... Stunning Generally I loved it❤️💖 thanks for givining us such beautiful music 🎶🙏🎶
@manenet2867
@manenet2867 3 жыл бұрын
ኸረረረረረረ ላብድ ፡ ነዉ ፡🥱🥱🥱🥱🙆🏻‍♀️ በዚህ ፡ ሙዚቃና ፡ ቅንብርብር..!! 🎭 👉 ሙዚቃ ፣ ኬሮግራፊ ፣ ፕሪሮዳክሽን ፣ ትላንትነት ፣ ዛሬነት ፣ ማንነት...,,, ወጣትነት ፣ ልጅነት.., የፍቅር አብሳሪነት ‼️‼️‼️🤩 ኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡኡ ፡ ልል ፡ ነዉ ፡ በለሊት ፡ በነዚህ 😇 ማንነት ተለክፌ 😇 🙏🏾 ይሄ ነዉ ፡ - የነብር ጣት ((ካስማሰ))🙏
@sisaymedia6016
@sisaymedia6016 2 жыл бұрын
ፍቅር ፍቅር ተሞተ ፍቅር ፍቅር ቢሰማ💛🙏
@abiytesh
@abiytesh 3 жыл бұрын
Perfect, በነገራችን ላይ አነዚህን ልብሶች በገባያ ላይ ማዋል ትልቅ ታሪክን መጠበቅ እና አንደ ጥሩ business ሊሆን ይችላል
@abiyengdaw8524
@abiyengdaw8524 3 жыл бұрын
ትክክል ነሽ ማን 👏👏
@Abel-kj8wp
@Abel-kj8wp 3 жыл бұрын
እባክህ አንድ ዘፈን ከሮፍናን ጋር ስራልን በናትህ🥺
@Ephrem58
@Ephrem58 3 жыл бұрын
ትክክል, እኛም እንስማማለን! አንድነትን ተቀብለን ሮፍናን "ሯ" ሲል ካስማሰ ፍቅርን ሲሰብክ ማየቱን እንናፍቃለን ...
@fogaritube5777
@fogaritube5777 3 жыл бұрын
ምርጥ ሀሳብ ነው ,ካስማሰ፣ሮፍናን እና ልጅ ማይክ
@abochershiferaw3435
@abochershiferaw3435 3 жыл бұрын
Habeshaweeee 👌💚💛❤🔥🔥🔥🔥🔥
@habeshatube1362
@habeshatube1362 2 жыл бұрын
የእውነት ወንድሜ አንተ ትለያለህ
@asamnbelay3352
@asamnbelay3352 3 жыл бұрын
ካስማሰ ድሮን አስፈነጠረው ነው የሚባለው ?? አዕምሮህ 🧠🧠🧠ይብራ እንዴት ደስ የሚል ስራ ነው በፈጣሪ Thank you 🙏
@Temuvlog
@Temuvlog 3 жыл бұрын
ይነገር ይነገር ሰላም ያለው ነገር አሜን ፫ ይነገር እናመሰግናለን ጀግናው
@user-ee1ks9yr5f
@user-ee1ks9yr5f 2 жыл бұрын
ዋናው 😍 ትለያለህ ሁሉም ነገር በጣም ነው ደስ የሚለው በጣም ነው ደስ ያለኝ ..ሁሌም ፍቅር ያሸንፋል 👊
@henokh2680
@henokh2680 2 жыл бұрын
ልጄ በጣም ነው የምትወድህ በዚህ ስራህ እኔንም አሳምነህኛል። ለወደፊትም አንተ እና አጋሮችህ ያመናቹበትን ነገር መስራት ቀጥሎ ስለ ኢትዮጽያ ያልገባቸውን በዚህ መልክ ነው የምትስቡት ።ጓበዞች
@raswedad
@raswedad 3 жыл бұрын
This dude just took Ethio Music to the NEXTTTT LEVEL Legend 🔥🔥🔥🔥
@mikebinyam
@mikebinyam 3 жыл бұрын
They must be tigire because the like anything good about Ethiopians
@raswedad
@raswedad 2 жыл бұрын
What are you talking about? Lol
@rediettesfaye6600
@rediettesfaye6600 3 жыл бұрын
ይነገር ይነገር ሰላም ያለው ነገር 💚💛❤ Amazing‼ Hats off!!!!!
@leomessi6278
@leomessi6278 2 жыл бұрын
ያለ ትናንት ዛሬ የለም 💚💛❤️
@fasilterefe7739
@fasilterefe7739 2 жыл бұрын
Eji neschalehu👌👏👍🙏
@yohanneszeru9864
@yohanneszeru9864 3 жыл бұрын
This is Gallery not just music clip wow wow wow keep it up bro 🔥 🔥 🔥
@biruksamuel9829
@biruksamuel9829 3 жыл бұрын
the video expressed the whole music perfectly. Definitely mind blown
@yonitaa953
@yonitaa953 3 жыл бұрын
አንተ ምን አይነት ጀግና ነህ ማንም ላይደርስብህ ተሰቅለሀል 🔥🔥🔥🔥🔥
@jonathanlop4869
@jonathanlop4869 2 жыл бұрын
Wooo 🇪🇹🇪🇹👏🏼👏🏼
@abelgetnet7
@abelgetnet7 3 жыл бұрын
Now i am thinking about time travel 😕 It is works😳 Main you bring me back👏👏 Maranata👏👏 ማርያምን ተመችቶኛል🇪🇹❤ Ethiopia Forever!
@ankerotube8183
@ankerotube8183 2 жыл бұрын
Ye ጆሮ doctor 👨‍⚕️
@bbpeace2063
@bbpeace2063 2 жыл бұрын
ስታምሩ በጣም ደስ ይላል 😍
@fiqerkonjo9790
@fiqerkonjo9790 2 жыл бұрын
የኔ ቀብራራ ላፈቅርህ ነው መሰለኝ ደሞ ትችላለህ ምርጥ ስራ ማርያምን
@ProudHabesha
@ProudHabesha 3 жыл бұрын
ካስማሠ አንተ ትለያለህ ፍቅር ፍቅር ይነገር 💚💛❤
@elbethelbelew4149
@elbethelbelew4149 3 жыл бұрын
The shooting star is coming to hit in 21 minutes!!!
@innouttube7411
@innouttube7411 3 жыл бұрын
የአመቱ ብቻ ሳይሆን የክፍለ ዘመኑ ምርጥ የሙዚቃ ቪዲዮ
@anonarebelflick
@anonarebelflick 3 жыл бұрын
🙏🏾 😊
@tsgieteresabeyene6128
@tsgieteresabeyene6128 2 жыл бұрын
የኔዘመን የምርጦች ምርጥ የጆሮየ ምግብ ድምፃዊው እራስን ጠብቅ
@VoiceofAmhara
@VoiceofAmhara 3 жыл бұрын
ቪዲዮውን በግርድፉ ስንተነትነው። የዘመናዊ ኢትዮጵያ የአንድነት መባቻ ከአፄ ቴዎድሮስ ነውና መነሻውን ከዚያ በማድረግ አፄ ምኒልክን ፣ በአፄ ኃይለ-ሥላሴ በማስታዎስ በዘመን ድልድይ ተሻግሮ የቤተሰብ መነሻውን አስቃኝቶ፤ የዓለም ሎሬት ሜትር አርቲስት አፈወርቅ ተክሌ ደጋግመው ይናገሯት የነበረችዋን ሀረግ ተጠቅሞ፤ እርሳቸውም ትልቅ ሥፍራን ይሰጧት የነበረችውን እና ኢትዮጵያን ትወክላለች የሚሏትን የእናት የስዕል ሥራቸውን ከበስተጀርባ አስቀምጦ በእርሳቸው **መለያ** አለባበስ ተከስቶ፤ ሰው ለዛሬ ማንነቱ የትናንት እርሾ እንደሚያስፈልገው አስረድቶ ወደ አርበኞች ታሪክ በመምጣት ፤ በተለይም ደግሞ የበጋው መብረቅ በሚል ቅፅል ስም የሚታወቁትን ጀነራል ጃገማ ኬሎ ከዘመነ አርበኝነት በኋላ "አይኮኒክ" የሆነ የፎቶ አነሳሳቸውን በማሳየት፤ የአርበኞችን እና የደርግ ጓዶች በማስቃኘት፤ ቪዲዮውን ጥንቅቅ አድርጎ አበጃጅቶታል። ማራናታ + ካሥማሠ እጃችሁ ይባረክ!! ያልተባለ ካለ ጨምሩበት።
@anonarebelflick
@anonarebelflick 3 жыл бұрын
Awesome interpretation. Respect ✊🏾
@VoiceofAmhara
@VoiceofAmhara 3 жыл бұрын
@@anonarebelflick My pleasure!
@abrhamgebru9327
@abrhamgebru9327 2 жыл бұрын
andegna clip andegna agelalets
@VoiceofAmhara
@VoiceofAmhara 2 жыл бұрын
@Abrham Gebru 🙏
@Yisaq777
@Yisaq777 2 жыл бұрын
respect 🙏🏽
@abrahamlegesse3331
@abrahamlegesse3331 2 жыл бұрын
DIRECTING TO THE NEXT LEVEL.
@user-ku3hf2fc4t
@user-ku3hf2fc4t 2 жыл бұрын
@Teddy Afro ና እይ ያንተ ተተኪ🇪🇹❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤❤ኑሩልኝ ለኢትዮጵያ
@user-nv6id5rt6w
@user-nv6id5rt6w 2 жыл бұрын
ምርጡ ከካናዳ። ኢትዩጲያየ በመሆኔ አኮራሀኝ እኔም ፎቶ ገጭ ተነስቸ ነበር ትዝታየን ቀሰቀስከው
@dinqadinqtube1281
@dinqadinqtube1281 3 жыл бұрын
God bless you brother, you are a smart kid. ልብ ሚያሞቅ ምስል አንደኛ። ቃላት ያጥረኛል በእውነት።
@teddyaregahegn1652
@teddyaregahegn1652 3 жыл бұрын
አሁን ብሞትም አይቆጨኝ 😂😂😂 Teleyalesh bro Keep up the good work 👏👏👏
@Adoni_marvel
@Adoni_marvel 2 жыл бұрын
Kasemaseeeee🙌🔥🔥
@zittalove5618
@zittalove5618 2 жыл бұрын
ያመቱ ምርጥ ስራ
@anketsmedia
@anketsmedia 3 жыл бұрын
MARANATA 🔥💯
@maleda.
@maleda. 3 жыл бұрын
አንድ ሳይሆን ሁለት ሶስት እርምጃ ወደፊት ማለት ይህ ይመስለኛል!!!
@Edena5237
@Edena5237 3 жыл бұрын
በጣም ድንቅ የሆነ ስራ ነው። ታሪክን በፎቶ የሚያጸባርቅ፦
@GeezTechnologies
@GeezTechnologies 3 жыл бұрын
Every Frame a Painting ; incredible!
ቀና ልብ | Qena Lib (ያልታሰበ ቪዲዮ)
2:49
Kassmasse ካሥማሠ
Рет қаралды 1,7 МЛН
New Ethiopian Hip hop music 2023- Liya mekonen perincess li-mane niGa |
2:07
BiG liya official 🎙️
Рет қаралды 87 М.
Получилось у Вики?😂 #хабибка
00:14
ХАБИБ
Рет қаралды 7 МЛН
Sigma Girl Past #funny #sigma #viral
00:20
CRAZY GREAPA
Рет қаралды 34 МЛН
Жайдарман | Туған күн 2024 | Алматы
2:22:55
Jaidarman OFFICIAL / JCI
Рет қаралды 1,7 МЛН
Tiru Muzika
3:13
Wegdayit - Topic
Рет қаралды 49 М.
ካሥማሠ Kassmasse | ሠዋሠው Sewasew  (Official Music Video)
4:59
Gigi ft. Kassmasse | ጂጂ ft. ካስማሰ | Mashup By ProdFre
3:38
ቡና ቁርስ | Buna Qurs with Kassmasse
17:39
Kassmasse ካሥማሠ
Рет қаралды 894 М.
Lij Michael Faf Zaraye yehun nege
4:31
the eye
Рет қаралды 434 М.
ማለዳ | Maleda (Official Music Video)
3:00
Kassmasse ካሥማሠ
Рет қаралды 2,4 МЛН
Janona
4:09
Release - Topic
Рет қаралды 1,5 МЛН
LISA - ROCKSTAR (Official Music Video)
2:48
LLOUD Official
Рет қаралды 93 МЛН
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 7 МЛН
QANAY - Шынарым (Official Mood Video)
2:11
Qanay
Рет қаралды 627 М.
Iliyas Kabdyray ft. Amre - Армандадым
2:41
Amre Official
Рет қаралды 647 М.
IL’HAN - Pai-pai (lyric video) 2024
3:24
Ilhan Ihsanov
Рет қаралды 119 М.