ካስማሰ በአዲስ ሙዚቃ ክሊፕ ታሪክን ደገመዉ /ነገን ለትዝታ | Negen Letizita (Official Music Video) / AWRA.

  Рет қаралды 30,288

AWRA

AWRA

3 жыл бұрын

FACEBOOK
/ awra2020
INSTAGRAM
/ eyukasa
/ shimeawra
TELEGRAM
t.me/awratube
አውራ/AWRA አብረን ፈታ እያልን የምናሳልፈውን ጊዜ ከሁሉም ጋር የምንጋራበት የጓደኛሞች ቻናል ነው
አውራ/AWRA is a channel where we have a good time among friends and share it with everyone

Пікірлер: 169
@user-qq8et5gh8q
@user-qq8et5gh8q 3 жыл бұрын
አንዳንዴ ሰው ከሚገልፅበት ቃላት ይልቅ ለሌላ ሰው እሱ የወደደው ያክል እንዲወድለት የሚጥርበት ስሜት ያሳምነኛል ዛሬ ያየሁባችሁ እንደዛ ነው።እንደ እኔ ስለተሰማችሁ የተደሰትኩትን በምን ለክቼ ላሳያችሁ ?አውራዎች ገብቻችሁ ከሆነ መልሳችሁን ባውቀው
@danbiruk1043
@danbiruk1043 3 жыл бұрын
መቁረጥ የለ አዳሜ ስትዝረከረኪ በቀጥታ ልናይ ነዋ
@tube-dx9qq
@tube-dx9qq 3 жыл бұрын
ሰይፉ ሾው ላይ ቀርባቹ ሰይፍሻን ግራ ብታጋቡልኝ እንዴት ደስ ይለኝ ነበር ማርያምን ምርጥ ናቹ ። ደሞ ይባስ ብሎ የሙዚቃ አድናቆታቹ ከኔ ጋር መመሳሰሉ😊😊❤❤❤👈 ሶስትሺም ኑሩልኝ
@hiwotmasresha9822
@hiwotmasresha9822 2 жыл бұрын
ካስማሰ የዘመኑ ልዩ ሰው ነው።ዊዊ እኔማ ስወደው ኢትዮጵያዊ 😘😘😘....
@flagotmolla
@flagotmolla 3 жыл бұрын
እንደ ፍርሽ ግን ማንም አያሳዝነኝም....የኔ ጭቁን🤗
@yonastesfaye9761
@yonastesfaye9761 3 жыл бұрын
🤣🤣🤣🤣🤣
@bilengebremichael3954
@bilengebremichael3954 3 жыл бұрын
A small intel for you guys ..kassmasse has been trying to crack the Ethiopian music market for over 3 years. He had almost given up on his music right before he met his producers ( meant the promo company he is signed to now ). There are plenty of talents at home uts just there are a lot of gatekeepers)
@natanemnati734
@natanemnati734 3 жыл бұрын
{[ አባት እና ልጅ ]} የቤተአማራ(ወሎ) ንጉስ የአድዋው ጀግና=> " ንጉስ ሚካኤል" እና " ልጅ እያሱ ሚካኤል (አቤቶ) " ❤🙏 አውራዎች🔥🙌
@zufanworku5327
@zufanworku5327 3 жыл бұрын
Fresh: yehe manew?🤔 Sheme: ere mistachew nech💀😂😂 Me: dead 😂😂😂
@wfight2155
@wfight2155 3 жыл бұрын
ወደ ፊት ግን አስባቹታል ልጅ ወልዳቹ ልጆቻቹ የሰራቹትን ስያዩ
@ethiopialove7698
@ethiopialove7698 3 жыл бұрын
ካስማሰ ጥበብ ጀንጅና ነው ያሳመነችው በቃ ይችላል
@Jackson-arada
@Jackson-arada 3 жыл бұрын
ደስ የምትሉ ልጆች ናቹ
@bettyboo8152
@bettyboo8152 3 жыл бұрын
I appreciate you guys how analysis the story. I understand the song more than ever thank you for your explanation on music 👍🏾✌️🏽😍
@redietalemu9271
@redietalemu9271 3 жыл бұрын
Awurawoch endet nachihu by the way teketayachihu negn gn yemejemeriaye new comment siset demo yekasmase adnaki alneberkum be clip mkniyat gn alchalkum ufffff kasmase enameseginalen wederasachin slemelesken MARANATA tichilaleh betam wedachihualehu !!!!
@user-qq8et5gh8q
@user-qq8et5gh8q 3 жыл бұрын
ለእኔ ባለሙያ ማለት በቀላል ምሳሌ ሁላችንም ቤት ያለን ሽሮ አጣፍጦና ደስ እያለህ እንድትበላ አድርጎ የማቅረብ ችሎታ ያለው ነው ለሙዚቃ ካሥማሠ የሆነብኝ እንደዛ ነው
@ellaamira3418
@ellaamira3418 3 жыл бұрын
መጀመርያው ፎቶ ላይ ያሉት ንጉስ ሚካኤል እና ይልጅ ልጃቸው እቴጌ መነን ናቸው። 👍
@kalusmaster78
@kalusmaster78 3 жыл бұрын
Lij Eyasu not Etega Mennen
@Sofi-ks3zo
@Sofi-ks3zo 3 жыл бұрын
ልጃቸው ልጅ እያሱ ሚካዔል
@redinaabe0581
@redinaabe0581 3 жыл бұрын
Ene erasu nefffff gize new yayehut betam gerami music new 👏👏👍 maranata 😘👏
@nickzerihun2225
@nickzerihun2225 3 жыл бұрын
ደስ ይላል የዛሬውም እኔ የምለው ታለንት ኖሯቸው ይልታዩትን ሰዋች at list እንኳን ወደ መጨረሻ አከባቢ react አድርጉበት
@yonasmehari36
@yonasmehari36 3 жыл бұрын
እዩ እንደተለቀቀ ig ላይ ልኬልሽ ነበር ግን በጣም ተመችቶኛል 👏👏👏👏👏👏
@samuelmaeregu5731
@samuelmaeregu5731 3 жыл бұрын
Production Design (Makeup, costume and set design) by Bethelhem Abebe❤❤❤
@ibrahimabdu5068
@ibrahimabdu5068 3 жыл бұрын
Ewnt new betam,bezu cridite terestual...
@genetadee3266
@genetadee3266 3 жыл бұрын
💚💛❤️ ኢትዮጵያ ለዘላለም ትኑር ካሥ ማሠ የዘመኔ ክስተት
@asimaru5913
@asimaru5913 3 жыл бұрын
ስጠብቅ ነበር እንኳን መጣቹሁ
@ashenafebirhanu8608
@ashenafebirhanu8608 3 жыл бұрын
Am proud on this dude❤❤❤❤❤respect kasmase
@messyworld3577
@messyworld3577 3 жыл бұрын
this is the only Ethiopian reaction i watch, Cheers guys!
@melveda1741
@melveda1741 3 жыл бұрын
The way you describe ካስማሳ is the best.. He is a king❤❤
@Life_of_tame
@Life_of_tame 2 жыл бұрын
የምር እዚ ላይ ነው የተረዳሁት እናመሰግናለን
@hanazeleke1501
@hanazeleke1501 3 жыл бұрын
I have been waiting for this for hours:-)
@tinbitedaniel8534
@tinbitedaniel8534 3 жыл бұрын
Kasmasse....tileyaleh😍😍
@zeddebebe1543
@zeddebebe1543 3 жыл бұрын
አውራዎች በጣም ነው ደሰ የምትሉት!Excitement ታችሁ ራሱ በጣም ደሰ ይላል። ጨዋዎች!!በርቱ! Btw Shime ግን ሰው አረፍተ ነገርንኳን እሰኪጨርሰ ብትጠብቅ ጥሩ ነበር። እዩ professional opinionኑን ለመሰማት ፈልጌ 😂በየት በኩል ሸሜ እየረበሸ! 😍😍ያው እንወዳችዃለንኮ!ይሄ ፍርሸ ደሞ ወይ እረፍ አይል!😂😂ብቻ ደሰ ይላል ግን interuption should be kept to a minimum ሸሜዋ!
@arsemawityemaryamlij806
@arsemawityemaryamlij806 3 жыл бұрын
ቅመሞቼ😘😘😘😘 የኔ ካስማሠ 1ኛ 💚💛❤🙏🙏
@maedi_7763
@maedi_7763 3 жыл бұрын
Eyu,Shime and fresh💜💜💜
@tigistalemayehu3901
@tigistalemayehu3901 3 жыл бұрын
Tibeb emiyate ena emiredat tefelegalech....leka, wodachualew🤗
@emukayosef331
@emukayosef331 3 жыл бұрын
Besmam gerami new 🙌🏽👌🏽👍🏽👏🏾👏🏾👏🏾👏🏾
@abelmulugeta5315
@abelmulugeta5315 3 жыл бұрын
ዛሬ ነው አ online የምትገቡት
@user-lw5pg4ft8s
@user-lw5pg4ft8s 3 жыл бұрын
Ere shime 🤔🤔🤔❤️❤️❤️😘😘😘
@martasenbeta9467
@martasenbeta9467 3 жыл бұрын
አሪፎቹ..🥰 ደህናነኝ እናተስ
@Ethiohabtina
@Ethiohabtina 3 жыл бұрын
Amazing job! Wow!
@semirahassen593
@semirahassen593 3 жыл бұрын
የካሜራ ጥራት በስማም😊 ካስማሰ ይችላል❤ ኧረ ሽሜ ወበራሽ😂
@redu_lemma
@redu_lemma 3 жыл бұрын
🔥🔥🔥Endetelekeke nw yayewet andega clip 👑kassmasse
@Neba-b
@Neba-b 2 жыл бұрын
አማሪኛማረ!!!!
@tsedeniagebre4061
@tsedeniagebre4061 3 жыл бұрын
Wow 👏andegna kassemas💪💪💪
@asmaal8638
@asmaal8638 2 жыл бұрын
ካስማሠ የጥበብ ሰው we Love him
@zemedna375
@zemedna375 3 жыл бұрын
Tenant sayew reaction seketeseru eyetebeku neber betelay shime😍😍 enamesegenalen guys
@admass23
@admass23 3 жыл бұрын
Fikirachun fetari yabzalachu
@hagergnatube2032
@hagergnatube2032 3 жыл бұрын
Ay shima kelibih eko new yemitimeleketew
@tinbitedaniel8534
@tinbitedaniel8534 3 жыл бұрын
Yesss....zare 3tega neg
@yonasman3646
@yonasman3646 3 жыл бұрын
betame yabede sera new
@feventahir7780
@feventahir7780 3 жыл бұрын
አስገርሞናል የምር 😘😘😘😘
@sarass3984
@sarass3984 3 жыл бұрын
ዛሬደሞ ሽሜ የሌለነው😂😂😘😘😘😘
@venividivici5900
@venividivici5900 3 жыл бұрын
ፍርሽ ልክ ነበር .. የልጅ እያሱ እና የአባታቸው ፎቶ ነው
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
ንጉስ ሚካኤል እና ልጅ ኢያሱ
@user-sb8kl4yr7e
@user-sb8kl4yr7e 3 жыл бұрын
ዋውውውው ገራሚ
@Jonathann_Music
@Jonathann_Music 2 жыл бұрын
ማሠሠሠሠ እኮ ከሌላ አለም ነው የመጣው
@nuredin8471
@nuredin8471 3 жыл бұрын
Alfo alfo vlog sruln
@genetamare5129
@genetamare5129 3 жыл бұрын
Great music great video but the director jumped atse yohannnes.....
@user-eo7zm5ov3j
@user-eo7zm5ov3j 3 жыл бұрын
ካስሽ በራሱ የራሱን ስራ ይዞነዉ የመጣዉ የዘመናችን ክስተት ነዉ እንደኔ ነዋ እሱን ለመግለፅ ቃል አጠራችሁ🤣🥰
@mikione9037
@mikione9037 3 жыл бұрын
የፀጉር styleum ታሪክ አለው
@benana2574
@benana2574 3 жыл бұрын
ስለ ካሥማሠ ገራሚ ክሊፕ ምን ልትሉ እንደምትችሉ ለመስማት ነው ከቻሳ ያልኩት
@entisarhussien5930
@entisarhussien5930 3 жыл бұрын
ሽሜ የፈርኦንን አቅም ጭምር ነው ፈጣሪ የሠጠህ
@kalkidanfkadu3837
@kalkidanfkadu3837 3 жыл бұрын
ስጠብቅ ነበር ካስማስ
@alemcrazy7762
@alemcrazy7762 3 жыл бұрын
ስጠብቃቹ ነበር 😍🤗
@justme13203
@justme13203 3 жыл бұрын
ካስማሰ 1ኛ ነው እዬ ቻለው ፍርሽ እንዲሁም አታወራም ሽሜ ቀንህ ነው አውራ እወዳችኃለሁ
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
ማታ እንጠብቃለን ካስማሰ ይለያል ክሊፑ ብቻ ሳይሆን ያምርበታል ግጥም ክሊፕ ክሬቲቪቲ ሙሉ ነው በቃ ልጁ
@childrenofjesus5049
@childrenofjesus5049 3 жыл бұрын
Sheme tileyalesh eko😂
@Black-lioness
@Black-lioness 3 жыл бұрын
When creative minds collide
@sultanassen9986
@sultanassen9986 3 жыл бұрын
ኩታበር ይልሀል አባቴ ከ ደሴ 17 ኪሜ ርቀት ላይ ምትገኝ ጥንታዊ ከተማ ነች በዚሁ እያወቃችሁ....እና ምን ልል ፈልጌ መሰላችሁ ደስ ትላላችሁ..how is you እናንተን ይቻማችሁ አቦ
@nuredin8471
@nuredin8471 3 жыл бұрын
Zare 1 gna
@feridnasir4585
@feridnasir4585 3 жыл бұрын
Isu ko lela alem wust new Lemin gin film ayimokrim misakalet ayimeslachihum
@yamiyemesrach5971
@yamiyemesrach5971 3 жыл бұрын
Love you guys 💚💛❤💘💘💘💘👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@ephremfikru7153
@ephremfikru7153 3 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ስራ ነው ግን ሽሜ አሽለጠለጥክ መቀነስ አድርገው
@ሰሚር
@ሰሚር 3 жыл бұрын
ትላንት እየጠበኩ ነበር እሚገርም ሰበር አገባብ ነው
@gulilatgetachew276
@gulilatgetachew276 3 жыл бұрын
Commentachu temechitognal ,eyasebikut yeneberewin yalachut ,
@meandmysoul23
@meandmysoul23 3 жыл бұрын
Color be befitu yeshalel ahun yalewu betam color sebza lela ngr nw memslewu
@sishu12
@sishu12 7 ай бұрын
U guys❤❤❤
@gezahegnderebe8859
@gezahegnderebe8859 3 жыл бұрын
kassmasse kebdual guys , lemin 1888 milewun react endaladeregachihut algebagnim betam migerm musika neber
@newaltube
@newaltube 3 жыл бұрын
ካስማሰ ❤
@eyosiaseyob4550
@eyosiaseyob4550 2 жыл бұрын
Kasmase
@filmonasgedom818
@filmonasgedom818 3 жыл бұрын
ካስማስ ኣንደኛ ታሪክን በጥሩ ሁኔታ ግልጾልናል። ፕሊስ መሃል ያለህው ኣቅራቢ ድምጽህን ሁሌ ለመቆጣጠር ሞክር ኣንተ ስታወራ ድምጽ ስንቀንስ እነሱ ሲወሩ ስንጨምር
@Ekram317
@Ekram317 3 жыл бұрын
ዛሬ በጠዋቱ ተከሰታችሁ❤
@zelalemtekase880
@zelalemtekase880 3 жыл бұрын
ሽሜ ስማርት መጀመሪያው ወድጀዋለሁ ማሪቱ ለገሰ
@ibrahimabdu5068
@ibrahimabdu5068 3 жыл бұрын
The whole photos eyu kassa lekeleshalew tg lay
@zee8705
@zee8705 3 жыл бұрын
Wow😍
@selamselam3065
@selamselam3065 3 жыл бұрын
ካባ ለብሳችሁ ጠብቁን። እደውላለሁ ።። ግን ባታነሱ ።።።ዋ!!!
@mestidebasu4766
@mestidebasu4766 3 жыл бұрын
I’m dead mistu nech eko, Fersh newe endia🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣🤣
@GANAT-jn9rb
@GANAT-jn9rb 3 жыл бұрын
Swedachu❤️❤️❤️
@ethionet955
@ethionet955 3 жыл бұрын
surprise yelehal yhe new 🤣🙌
@wubitalem4040
@wubitalem4040 3 жыл бұрын
Fra "yihe manewu? Shime " mistachewu nech 😂😅🤣 alchalkum
@blenmenyahel4516
@blenmenyahel4516 3 жыл бұрын
Seriously am gone start reacting on the reaction videos🤔🤔🤔 makabed endenate new✌️
@betelhemasegidew
@betelhemasegidew 11 ай бұрын
ሠላም
@meazabeza2806
@meazabeza2806 3 жыл бұрын
ምንም ጥያቄ የለውም ካስማሰ ይችላልልል
@hgg6897
@hgg6897 3 жыл бұрын
Wow wow
@messayyimam4164
@messayyimam4164 3 жыл бұрын
10 Q ewnet!
@Cside155
@Cside155 3 жыл бұрын
Kassmasse
@birhanyemra4695
@birhanyemra4695 3 жыл бұрын
ካስማሰ ላይ ግን በጣም ነው የምትወሰወሱት ቆየው ከታዘብኳችሁ
@samuelsamuel5226
@samuelsamuel5226 3 жыл бұрын
kassmasse leyu sew
@linaahmed5901
@linaahmed5901 3 жыл бұрын
Frish gin endet aschalk endzi zim malet
@bababob1697
@bababob1697 3 жыл бұрын
በዚህ ክሊብ መፃሕፍት ነው ያነበብኩት
@fifidagi
@fifidagi 3 жыл бұрын
Selam
@ethiopiawetube
@ethiopiawetube 3 жыл бұрын
ንጉስ ሚካኤልና ልጅ ኢያሱ ነበሩ የመጀመሪያው ፎቶ
@yohanns6310
@yohanns6310 3 жыл бұрын
You have to correct the light የስጋ ቤት አንፖል
@msale
@msale 9 ай бұрын
How is you አልቻልኩም
@nebiyoutek3351
@nebiyoutek3351 3 жыл бұрын
All the pictures are remakes of original and famous pictures
WHAT’S THAT?
00:27
Natan por Aí
Рет қаралды 13 МЛН
DAD LEFT HIS OLD SOCKS ON THE COUCH…😱😂
00:24
JULI_PROETO
Рет қаралды 14 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 9 МЛН
ናይ ኤርትራ Sad ደርፊ Reaction
14:43
Sinodos Haftom
Рет қаралды 649
ነገን ለትዝታ | Negen Letizita (Official Music Video)
3:07
Kassmasse ካሥማሠ
Рет қаралды 1,3 МЛН
ኮሜድያን ማሜ free style
12:19
ሳቅ ሴንትራል
Рет қаралды 183 М.
Никогда не убивай это существо! 😱
0:28
Моя Жена Босс!
0:40
Petya English
Рет қаралды 2,2 МЛН
Бушмен и бабуин. В поисках воды.
0:42
BERMUDA
Рет қаралды 10 МЛН
Роналду совсем другой! 😱
0:45
КиноСклад
Рет қаралды 7 МЛН