📌ፈረንሳይ ሃገር ተአምር እንድንፈጥር አትጠብቂ ሲሉኝ ወደ አሜሪካ መጣው…በድፍረት መናገር እችላለው የአይምሮ ህመም አይደለም..‼️

  Рет қаралды 24,496

kidi Ethiopia

kidi Ethiopia

3 ай бұрын

ከፈረንሳይ ተመልሼ ሃገር ላይ ካፖኒ ከፍቼ እየሰራው
ሁሉንም ትቼ ኑሮዬን በአሜሪካ ያደረኩት መልስ ፍለካ ነው
www.amazon.com/Food-Matters-U...
/ @autismcookingjourney
www.tiktok.com/@dariusg019?_t...
selseyoum?i...
m. profile.php?mi...

Пікірлер: 86
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 ай бұрын
www.youtube.com/@AutismCookingJourney www.tiktok.com/@dariusg019?_t=8lNsaTBxn4g&_r=1 instagram.com/selseyoum?igsh=YzAwZjE1ZTI0Zg%3D%3D& m.facebook.com/profile.php?mibextid=LQQJ4d
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 3 ай бұрын
ኪዲ በእውነት በየትም የትምህርት ተቋማት የማይገኝ ትልልቅና ተግባራዊ የህይወት ልምምዶችን በምትጋብዥልን እንግዶች እየተማርን ስለሆነ እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይባርክሽ በርቺ
@Emuti83
@Emuti83 3 ай бұрын
ሰላምዬን በ tiktok ካገኘኋት በኋላ ማልቀስ አቁሜአለሁ ተስፋም አግኝቻለሁ በእውነት ቅዳሜን በጉጉት ነው የምጠብቀው አሁን ደግሞ መፅሀፉን እስካገኘው ቸኩያለሁ ሰላምዬ 💕🙏🏿💕
@selamawitgebretsadik3097
@selamawitgebretsadik3097 3 ай бұрын
የኔ እመቤት እግዚአብሔር አንቺን ለኛ ልኮልን ነው ተስፋችንን አለመለምሽው የኔም ልጅ እስከ 2 አመቱ ቃላቶች በደንብ ያወጣ ነበር ከዛ ቦሀላ ምን እንዳገኘው እኔጃ ተቀየረ ኦቲዝም 😢 ኦቲዝም ያለን እናቶች ጭንቅ ጥብብ ብሎን ነበር መፃፉን ገዝቼ በደንብ አነበዋለሁ የኔንም ልጅ እግዚአብሔር በረዳኝና ወጥቼ ደስታዬን ባካፈልኳችሁ ።።።
@AutismCookingJourney
@AutismCookingJourney 3 ай бұрын
😊🥰
@AsterWeldesilassie
@AsterWeldesilassie 3 ай бұрын
አይ እናት ጎበዝ ምስዋት ክፍለሽ ልጅን አግዘሽዋል እውቀትሽንም የህክምና እገዛ አማራጭ ተጠቅመሽ አሁንም እግዚአብሔር ክዚህ በላይ ይርዳሽ ያድርግልሽ በርች❤🎉
@mulefikir8719
@mulefikir8719 3 ай бұрын
She is beautiful and strong Mom. May God bless your Son! Thank you for sharing your experiences and knowledge.
@elsaassefa9811
@elsaassefa9811 3 ай бұрын
ብዙዋቻችን ግንዛቤው የለንም እናመስግናለን
@marthabruzac9777
@marthabruzac9777 3 ай бұрын
እህቴ በጣም ብርቱ ጠንካራ እናት ነሽ 😘😘😘። የደረሰብሽን በሌላው ላይ እንዳይደርስ ለምታደርጊው እግዚአብሔር ብድሩን ይክፈልሽ ። እንኳንም ፈረንሳይ ሀገር ተስፋ ቆርጠሽ አልቀረሽ ። የምኖረው በፈረንሳይ ነው ። አሁንም በዚህ በኩል ያደረጉት ብዙም ለውጥ የለም ። ቤተሰብን ለመርዳት ያህል ልጆችን እየወሰዱ ያውሏቸዋል ያሳድሯቸዋል ። እግዚአብሔር ረድቶሽ አንቺን ብርቱ ጀግና አድርጎ የልጅሽን ለውጥ አሳይቶሻል ። መጨረሻውን ያሳምርልሽ ። ልጅሽን ይባርክልሽ።
@AutismCookingJourney
@AutismCookingJourney 3 ай бұрын
TikTok live kedame ney enawera🩷
@beenasefa8342
@beenasefa8342 3 ай бұрын
ኪድዬ እንደነዚህ አይነት ጀግኖች እናቶች ከየት ነው የምታገኛቸው በርቺ ኪድዬ አመሰግናለው ወ/ሮ ሰላም በርቺ🥰🥰
@user-yz6ip7ft5r
@user-yz6ip7ft5r Ай бұрын
ወይ ያገሬ ሰው ችግሩ አስተምሮናል በተለይ ደሞ አሁን ወደ ሚዲያ ብቅ እያሉ እያስደመሙን ነው 😳 በእውነት ተባረኩልን መጋረጃውን እየቀደዳችሁ ውጡ ብዙ ታድናላችሁ :: ድንቅ እህቶቼ ብዙ ብርክ በሉልን ምድርን ሙሉ በእውነት ኪዲዬ ተባረኪልን 👌👏🏽👏🏽🙏… ስላመኑሽ መጡ የሰሙአቸው ደሞ ይጠቀማሉ ብዙዎችን ያድናሉ .... 🙏🙏🙏
@altubeti7567
@altubeti7567 3 ай бұрын
ሰላምዬ ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል ቲክቶክ ነበር ያወኩሽ ውይይታቹን አዳምጥ ነበር ጀግና ነሽ ዳሪ ገና ብዙ ይሰራል እግዚአብሔር ይርዳው🥰ጎበዝ ሼፍ ነው ደሞ ምግቡን ሲሰራ አይቼዋለው 👏🥰ኪዲዬ ተባረኪ እናመሰግናለን 👏🥰
@sarafaris5018
@sarafaris5018 3 ай бұрын
ኪድ አንቺንም እንግዳችንንም እናመሰግናለን።❤❤❤❤
@tsionbekele4170
@tsionbekele4170 3 ай бұрын
ጀግና እናት እግዜአብሕር 🙏🙏🙏 እዶሜ ከጤናጋር ይዶልሽ 👑👑💖💖 ክዶይ በርች ትልቅትምሕርት ነው ይገነሁበት ❤❤❤
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 3 ай бұрын
You are a hero mom God bless you
@abudesta9076
@abudesta9076 3 ай бұрын
Strong Mum the good thing she accepted the situation her son and trying the salutation most parents they leave abroad they don’t accept the autism and they don’t help.God bless you
@user-gd3rq6zh5m
@user-gd3rq6zh5m 3 ай бұрын
Well informed, Educated and Loving Mother ❤
@enatleenat7764
@enatleenat7764 2 ай бұрын
ዋዉ ሰላም ጀግና ምርጥ ውይይት:: ኪዱ እንደ ሁሌው ጠቃሚ ፕሮግራም 🙏🙏
@kidiethiopia
@kidiethiopia 2 ай бұрын
ሳርዬ 💕
@user-pm5so5uu8t
@user-pm5so5uu8t 3 ай бұрын
Wow አንቺ ለብዙዎች መልካም ምሳሌ እና ጀግና እናት ነሽ
@kedijahussin
@kedijahussin 3 ай бұрын
በጣም ጥሩ መረጃ ነዉ ኪድየ ስት ቤት የተዘጋባቸዉ ልጆቺ አሉ በባለፈዉ የሆነ ቪዲዮ አየሁ ገጠር ወስጥ ቤት. ተዘግቶባት ነዉ ጥለዋት እሚሄዱት ይሄ ነገር በባለፈዉ ኪድ የለቀቀቺዉ ይሆንዴ አልኩ ከካናዳ እተርቪዉ ያደረግሻት እናት ነበረቺ እና ስት መረጃ ያጡ እናቶቺ አሉ ጪራሺ ደግሞ በገጠሩ ክፍል አልተሠራበትም ማለት ይቻላል እና ይሄ ነገር በሠፊዉ የሆነ ድርጂት ቢኖርና ተደራሺነት ያገኝ ነበር በጣም ጀግና እናት ነሺ ግን ደግሞ ያለሺበት ሀገር ደግፎሻን እኛጋ ከባድ ነዉ ህክምናዉ ብቻ በርቺ
@teg22345
@teg22345 3 ай бұрын
Is the nutrition work for grownup kids? Thank you for sharing sister
@dawitgezahegne9343
@dawitgezahegne9343 3 ай бұрын
አንቺ ነበርሽ ወደ ዩቱብ ቻናል ቀድመሽ መምጣት የነበረብሽ ብዙ ሠው ታስተምሪያለሽ። ለማንኛውም እግዚአብሔር ጨርሶ ይማርልሽ።
@kingsolomon9771
@kingsolomon9771 3 ай бұрын
thank you 🙏🏽 this is really our society biggest problem. awareness is very important. let’s deal with it and there is not to late ⏰ thank you again.
@HabeshawitHanna
@HabeshawitHanna 3 ай бұрын
What an amazing mom, may God bless you and your family so much wisdom and grace may God take the glory🙏🙏
@HebaSeman
@HebaSeman 3 ай бұрын
እፍፍፍፍ የኔ እናት እንዴት ጉበዝናት በአላህ አኮራሽን
@7sabisabi
@7sabisabi 3 ай бұрын
The strongest mommy ever
@tgcot431
@tgcot431 3 ай бұрын
Selam is a hero mom. And now she is trying to teach us how to take care our children. I want say thank you for sharing your knowledge and experience for us ❤❤❤❤❤
@AutismCookingJourney
@AutismCookingJourney 3 ай бұрын
🥰
@Faith10110
@Faith10110 3 ай бұрын
Amazing mom, Selam! God bless you!!!!❤
@solianagebrenegbo9226
@solianagebrenegbo9226 3 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤ great Mom bless you More ❤❤❤❤
@user-ur7hp7sl9q
@user-ur7hp7sl9q 3 ай бұрын
ኪድየ ትለያለሽኮ የኔ መልካም❤❤ክፉ ኣይንካሸ
@mintewabasress1139
@mintewabasress1139 3 ай бұрын
Iv No word selam Good job so proud of you iv seen it she is doing all this . She is the most strong Mother and friend. Proud of you
@AutismCookingJourney
@AutismCookingJourney 3 ай бұрын
Lilisha🩷
@kukikebede1610
@kukikebede1610 3 ай бұрын
Wonderful mum you give us a good knowledge bless you 🙏 ❤
@user-ge5xh3dy8p
@user-ge5xh3dy8p 3 ай бұрын
አባክሸ ስለምግቦቾ አስረጅን ❤
@asterkebede4453
@asterkebede4453 3 ай бұрын
ጀግና እናት ነሽ
@ContentBambooForest-ct2yc
@ContentBambooForest-ct2yc 3 ай бұрын
ኪድ አንድ ቀን በአካል (አግኝቼሽ )መጥቺ ነው የማመሰግነው
@tinsaonimu8507
@tinsaonimu8507 3 ай бұрын
Strong and beautiful mom👏👏
@tseyonbiratu9831
@tseyonbiratu9831 2 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ይስጥልን
@nahomkaleb2377
@nahomkaleb2377 3 ай бұрын
Selam you are messenger for our sosaity your value is never end you are heroes.
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 ай бұрын
Society
@sofiasherif809
@sofiasherif809 3 ай бұрын
😮😮😮⭐️⭐️⭐️እናት ነሽ
@YeMaryam8701
@YeMaryam8701 3 ай бұрын
Egzabher ybarksh
@user-cg9pe7vz6w
@user-cg9pe7vz6w 3 ай бұрын
ኪዲ ስለዌልካም ኮርፕ መረጃና እምን ላይ እዳለ ብትነግሪን
@elizabethgetachew3685
@elizabethgetachew3685 3 ай бұрын
ጀግና እናት
@meseretzegeye4043
@meseretzegeye4043 3 ай бұрын
Selamya yena jegena you change my life in the good way thank you so much. I will always appreciate the rest of my life.
@AutismCookingJourney
@AutismCookingJourney 3 ай бұрын
Mesye! You are doing so great following to the T everything you’re learning! I am so proud of you 👏🏽
@kedijahussin
@kedijahussin 3 ай бұрын
ኪድየ ኢሄ ነገር ግን በዘር ይተላለፋልዴ?? ከዛ ደግሞ በእርግዝና ወቅትስ በፅሱ ላይ አያስታዉቅም ወይ ኢሄ ነገር እዳጋጠመ????
@tsegeredatesfaye85
@tsegeredatesfaye85 17 күн бұрын
ጀግና እናት❤
@lt963
@lt963 3 ай бұрын
Kidiye, we need more videos about Autism please 🙏
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 3 ай бұрын
ምንም ኦቲዝም የለበትም ይሄ ፍቅር፣ ፍቅር የሆነ ቆንጅዬ ልጅ በእኔ እይታ❤😢 ምንም የማይሳነዉ ፈጣሪ አምላክ በልጁ በናዝሬቱ ንጉስ እየሱስ ክርስቶስ ፀጋ እና ሞገስና በጥበብ እና በእዉቀት ያሳድግልሽ የኔ እናት❤
@AutismCookingJourney
@AutismCookingJourney 3 ай бұрын
Amen❤
@aidah746
@aidah746 3 ай бұрын
In Europe to detect to test for autism they use American researchers materials like puzzles but they really offer free therapy for children with autism, in the USA is limited the access to doctors based on your insurance based on your time because you have to go also to work, in Europe you can have time to take care for your needy child, this is on my experience
@Bt-Y2XLO
@Bt-Y2XLO 3 ай бұрын
You are Absolutely right parents can even take care of their own children 24/7 supported by the child health care system here in Europe
@bemenetjenu6205
@bemenetjenu6205 3 ай бұрын
Which Europe is that ??? we are here wating list even for dx unless dx difficult to get appropriate care ,most if the care system is free in word and has no right to get right treatement on the right time I preferred the American health sydyem than Europe .
@lidiyaasteraye3291
@lidiyaasteraye3291 3 ай бұрын
Selamye jegna enat nesh❤
@user-ge5xh3dy8p
@user-ge5xh3dy8p 3 ай бұрын
ኪደ በጣም አናመሠግናለን መፀሀፍ የት ይገኝል ❤
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 ай бұрын
www.amazon.com/Food-Matters-Unlocking-Autism-Plate/dp/B0CZF8QDJ3/ref=mp_s_a_1_1?crid=1IIDRZR17REVI&dib=eyJ2IjoiMSJ9.X_i4037Ge0WZvVyrOZguqQ.MQl2yotBxGuoLsak2Xnxqc3jZZPHAFlOmYCvW2L6NIo&dib_tag=se&keywords=food+matters+unlocking+the+autism+plate&qid=1712962077&sprefix=food+matters%2Caps%2C299&sr=8-1
@tizunetatn8803
@tizunetatn8803 3 ай бұрын
I really wish to meet this mom! ❤such a strong and inspiring Woman! Very true, that you mentioned kids will not do the unwanted behaviors intentionally, they will do the expected behaviors “if” they were able!
@AutismCookingJourney
@AutismCookingJourney 3 ай бұрын
❤😊
@BetyHeriakos-db4fj
@BetyHeriakos-db4fj 3 ай бұрын
At least it was respect to let her first sentence than commercial! ❤
@medhentesfay8062
@medhentesfay8062 3 ай бұрын
Selameye aniche lene bertate neshe teleybegaleshe weddhalhu
@gdsandaki
@gdsandaki 3 ай бұрын
Amazing lady! ❤
@best-cx8yv
@best-cx8yv 3 ай бұрын
Selamna ❤❤❤❤
@balechewlameboro552
@balechewlameboro552 3 ай бұрын
Kide salmi laniche yehuni
@mynewa5143
@mynewa5143 3 ай бұрын
Konjo program new kedu berhe
@raheltesfazgi1831
@raheltesfazgi1831 Ай бұрын
endit new mexahfone mgeget yemchelew aresto mneden new
@mittitaye7912
@mittitaye7912 3 ай бұрын
Merete sate nate
@ge821
@ge821 3 ай бұрын
canadian immigration law firm 1455 st mathieu st #100, montreal, quebec h3h 2m4, የአገሬ ልጅ ኬዲ ስለዚህ ቢሮ የምታውቂው ነገር አለ እንዴ ? በእናትሽ ገንዘብ ከማውጣቴ በፊት የሆነ ነገር በዪኝ እባክሽን 🙏🙏🙏 እግዚአብሔር የክብርልኝ ከርዕሱ ውጪ ያለ ነገር በማንሳቴ ይቅርታ የቅርብ ቀን ዝግጅት ላይ አስተያየት ብሰጥ ትመለከቺዋለሽ ብዬ ነው
@yodittesfay8061
@yodittesfay8061 3 ай бұрын
Where can I get the book?
@kidiethiopia
@kidiethiopia 3 ай бұрын
www.amazon.com/Food-Matters-Unlocking-Autism-Plate/dp/B0CZF8QDJ3/ref=mp_s_a_1_1?crid=1IIDRZR17REVI&dib=eyJ2IjoiMSJ9.X_i4037Ge0WZvVyrOZguqQ.MQl2yotBxGuoLsak2Xnxqc3jZZPHAFlOmYCvW2L6NIo&dib_tag=se&keywords=food+matters+unlocking+the+autism+plate&qid=1712962077&sprefix=food+matters%2Caps%2C299&sr=8-1
@sosina6241
@sosina6241 3 ай бұрын
ኪዲ በጣም ነው የማመሰግንሽ መጽሐፈን የት ይገኛል
@seblekidane2114
@seblekidane2114 3 ай бұрын
Amazon
@raheltesfazgi1831
@raheltesfazgi1831 Ай бұрын
yemxhafone areste negereg abakeshe
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 ай бұрын
She did the hard work good on her.but quite ignorant on Europe where even the schools provide special food . She needs to read widely
@Addis27
@Addis27 3 ай бұрын
She said it was before 20 years ago not now but still some country’s in Europe they dont have biomedical professional who work with autism.
@user-re9fd4fq4y
@user-re9fd4fq4y 3 ай бұрын
I believe Selamawit is sharing her experience and at that time, 20 years ago, there was none. She did specify this in the discussion. If you do have your own experience, please share it so it can help others in struggle. Let us stop calling names as it won’t help anybody, let alone yourself. I see you are going around correcting spelling and laughing at others. You can correct at your own discretion, privately DM if necessary as we are learning from each other. But this is not a laughing matter, as Selamawit stated let us help each other, With Respect and Love.
@alawiababikio441
@alawiababikio441 3 ай бұрын
ኪድዬ ለፀጉር መርገፍ መፀሀፊ አላት
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 ай бұрын
😅
@medhentesfay8062
@medhentesfay8062 3 ай бұрын
Amazon laye tagegaleshe
@werqzeleke2815
@werqzeleke2815 3 ай бұрын
As a foreigner why do you expect that you should get services for free? Health tourism is illegal.
@ethiopian6561
@ethiopian6561 3 ай бұрын
Are you serious??? So dumb
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Double Stacked Pizza @Lionfield @ChefRush
00:33
albert_cancook
Рет қаралды 63 МЛН
Alex hid in the closet #shorts
00:14
Mihdens
Рет қаралды 8 МЛН
🔴ይሄንን ሳታዮ መምጣት አታስቡ‼️
14:20
kidi Ethiopia
Рет қаралды 74 М.
Эффект Карбонаро и нестандартная коробка
01:00
История одного вокалиста
Рет қаралды 9 МЛН