ገና ከአረብ አገር በመጣሁባት ምሽት የሴትነት ክብሬን በፌስቡክ ላወኩት ሰዉ አስረከብኩት። በሰላም ገበታ። Ethiopia | Sami Studio

  Рет қаралды 55,675

Sami Studio

Sami Studio

3 жыл бұрын

#Ethiopia #የሰላምገበታ #SamiStudio
@Sami Studio Welcome to our channel,
Sami Studio that brings you highly educational videos and useful tips focused on youth life with a vision of bringing meaningful change on the relationship between family members.
- parents, children and love partners
- be with us. We are ready to serve you with loyalty and strong commitment.
- Your feedback is a backbone for our strength, So please don't hesitate to write us your comment.
- Sami Studio is happy to serve you, Stay with us!
ሳሚ ስቱድዮ፦
በተለይ ወጣቶችን ትኩረት አድርጎ በታማኝነትና በመልካም ሥነ ምግባር የሚሰራ የዩቲዩብ ቻናል ነዉ።
በቤተሰብ አያያዝ፤ በልጆች አስተዳደግ፤ በፍቅር ግንኙነት፤ ደስተኛ ስኬታማና የተሻለ ራእይ ያለዉ ቤተሰብ እንዲኖራችሁ እዉነተኛ ለዉጥ ለማምጣት የሚጥር ቻናል ነዉ።
ተከታተሉን እናንተን ስናገለግል ከልብ ደስ እያለን ነዉ!
አስተያየታችሁ ስህተታችንን እንድናርም ይጠቅመናልና ከመጻፍ አትቆጠቡ። ቤተሰብ ስለሆኑ ከልብ እናመሰግናለን።
ሳሚ ስቱድዮ

Пікірлер: 198
@SamuelWoldetsadik
@SamuelWoldetsadik 3 жыл бұрын
ሰላም የተከበራችሁ አድማጮች- የእዉነት ለመናገር የዛሬዉን ታሪክ በደንብ ከሰማችሁት የታሪኩ አካሄድ በጣም ያጓጓል። የዛሬዋ ባለታሪክ በህይወቷ አንድ ሊፈፀምላት ከጫፍ የደረሰ እጅግ እጅግ በጣም በጣም አንገብጋቢ ጉዳይ አላት። ልጅቷ ታሪኳን ስትነግረን ጨዋነቷ በጣም ያስገርማል። ስለዚህ ታሪኩን እስከመጨረሻዉ በደንብ ስሙት እና በታሪኩ ልባችሁ ከተነካ አቅማችሁ የፈቀደዉን ያህል በማገዝ እምባዋን በማበስ እንተጋገዝ? ባለታሪኳን ማገዝ ለምትፈልጉ - 1000298911926 የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ - +251929121974 በግል አድራሻዋ በቀጥታ ማግኘት ትችላላችሁ መልካም ጊዜ!
@Jojogeb1
@Jojogeb1 3 жыл бұрын
እባክህ ያለፈውን ብናገኘው
@Jojogeb1
@Jojogeb1 3 жыл бұрын
ሊንኩን አስቀምጥልን
@user-qm7vn1dg2l
@user-qm7vn1dg2l 3 жыл бұрын
።፡።።
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Setoch besilk hone FB atgemiru mokmiyatum bejoro yemegeba neger endedigimt yihonal.
@user-mo7kt2ky5g
@user-mo7kt2ky5g 3 жыл бұрын
እንሻ አላህ ይከብዳል ወላሂ ታሪኳ
@user-de9hw9ob7i
@user-de9hw9ob7i 3 жыл бұрын
ወንዶች እባካችሁ የሴት ልጅ እንባ መጨረሻችሁን አያሳምረውም ተው እግዚአብሔር ፍሩ
@yeneneshekebede9707
@yeneneshekebede9707 3 жыл бұрын
እዳልክ በእውነቱ መልካም ሰው ነህ እግዛብሄር ጤናህን ይስጥህ ዋናው የሰውልጅ ጤና ነው ዘርህ ይባረክ
@wintaberhane5546
@wintaberhane5546 2 жыл бұрын
👍🏻👍🏻👍🏻
@qwqw2105
@qwqw2105 3 жыл бұрын
እዳልክ ባተ በኩል ላበድራትና በአገኜች ስአት በባክ አካውንቴ ታስገባልኝ በነፃ ልስጣት እዳልል የኔ ሂወት ከሷ አይሻልም::
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
እንዳልክ ተባረክ ሴቶች እንጠንቀቅ ሳይደርስ በፊት ለራሳቺን ክብር ይኑረን ወንዶች ከሆኑ ወልዶ መካድ እንደ ጀብድ ነው ሚቆጥሩት ችግሩ ለእናት ስለሆነ አስቡበት ለልጁ የወተት ስለሰጠ እግዛብሔር ይስጠው ትያለሽ ግዴታው እኮ ነው
@hayatsirag7083
@hayatsirag7083 3 жыл бұрын
Min tadergi miskin yeney enat silchgerat new betam kebad new keset endaltefetere lib yestew ayzoshi yeney enat
@yeawarelijochmedia20
@yeawarelijochmedia20 3 жыл бұрын
እግዚአብሔር ረድቶሻል እህቴ ተመሥገን🙏🙏🙏🙏 ተወጪው ያለሽ ሠውዬ እንዳይመጣና ሁለተኛ ጊዜ እንዳይገልሽ ተጠንቀቂ አደራ‼ እዚህ ያደረሠሽ እግዚአብሔር ይጠብቅሽ🙏🙏🙏🙏 ሁፍፍፍፍፍ
@yeawarelijochmedia20
@yeawarelijochmedia20 3 жыл бұрын
እንዴት አንዷ ከ አንዷ አትማርም? የወንዶች ሥራ ደካማ ልብ ያላትን ሤት አጥምዶ መዝረፍ😳😢‼ ሁሉንም ወንድ ማለቴ አይደለም። ሤቶች እባካችሁ እረ መጀመሪያ በ እግዚአብሔር🙏🙏 ሢቀጥል በራሣችሁ መመካት ያሥፈልጋል።💪💪አትዝለፍለፉ።
@nejatali7088
@nejatali7088 3 жыл бұрын
Ehite yewondochu were digimit yihonal FB alemegemer new. Lelaw tenkara beteseb lenorat yigebal. Beteseb mamaker, zewbilo wend bet alemegbat.
@tadelkumsa6801
@tadelkumsa6801 2 жыл бұрын
ወንድሞች ሁሉንም አይደለም ትይለሽ ወንደንቹም ሁሉም ብለሽ ሃሳብ ሰትስጭ ረጋ ብለሽ መሆን አለብሽ
@militeteklemariam6504
@militeteklemariam6504 3 жыл бұрын
በጣም የሚያሳዝን ታሪክነው እንዳልክ እግዚአብሔር ይስጥህ ሰፊ እንጀራ ያድልህ እኔ በበኩሌ $300 ዳላር እልክላታለሁ አሁኑኑ እድውላታለሁ በዌስቴን ዩንየንበኩል ማለቴነው የኢትዮጵያን ባንክ እንዴት እንደሚላክ አላውቀውም ምክንያቱም ኤርትራዊነኝ
@daggetachew3107
@daggetachew3107 3 жыл бұрын
እንዳልክዬ የኔ ምርጥ እግዚአብሔር ሁሌም ይጠብቅክ ከክፉ ሁሉ ነገር እኔ እራሱ እናንተን ማግኘት እፈልጋለሁ እኔ ያለሁት አረብ ሃገር ነው
@arega3874
@arega3874 3 жыл бұрын
የኢትዮጵያ ወንዶች ግን የሴት ልጅ እንባ ጎርፍ ሁኖ ይውስዳችሁ
@wondimukorjaga5553
@wondimukorjaga5553 3 жыл бұрын
ቀድሞ ይውሰድሽ
@user-bh7qu5hy3t
@user-bh7qu5hy3t 3 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ይወሰጃቸዉ ግን ሌቦችን
@arega3874
@arega3874 3 жыл бұрын
@@wondimukorjaga5553 አንተን ይስድህ በአናትህ ተተክል ካልተዋጠልህ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
እንዳልክ መልካም ሰዉ ቅን ኢትዮጵየዊ ለምታረገዉ መልካምስራ አላህ ይስጥህ
@user-gm8lb9ko8u
@user-gm8lb9ko8u 3 жыл бұрын
የርቅ ምአዶች እውነት ባጣም ልትመሰገኖ ይገባችኋል. አላህ ከክፉ ነገር ይጠብቃችሁ
@user-qt8il8yj1h
@user-qt8il8yj1h 3 жыл бұрын
እኔ ወላሂ ወንዶች ብዬ ማውራት አልወድም ለምን የእርቅ መአድ ላይ ያሉ መልካም ወንዶችን አስባለው ወንድሞቼን አባቴን አስባለው ስለዚህ በጅምላ መኮነን ይከብደኛል ግን አንድ ነገር እላለው እናንተ ክፉ ወንዶች አረ አደብ ግዙ አረ ጭንቅላት ይኑራቹ ትንሽ እንኳን ሰብአዊነት ይሰማቹ ሴት ልጅን አታስለቅሱ አረ ተው ሴቶችም እባካቹ እናስተውል የትዳር ጉጉት ስላለ ብቻ ያልሆነ ቦታ ላይ ዘለን መግባት ይቅርብን
@TitaEthiopiaEldukonjo
@TitaEthiopiaEldukonjo 3 жыл бұрын
እንዳልክ እባክህን እኔ በአል ሲደርስ ስፖንሰሮች አሉኝ ብር ሚሰጡኝ እኔ በትክክል የተቸገረ ሰዉ ባገኝም የላኩት ሳንቲም በትክክል ይድረስ አይድረስ እርግጠኛም አይደለሁም ለምን በአል ሲደርስ ለናንተ ተልኮ በትክክል ለተረጂዉ እንዲደርስ አታረግልንም ለምን እኔ ብዙ ሰወች እርዳታ እንሰራለን ከሚሉ እዚሁ ዩቱብ ላይ ፌስ ብክ ላይ አብሬያቸዉ ልሰራ ሞክሬያለሁ ግን አብዛኛዎቹ ማስመሰል እንጂ ከልባቸዉ የተቸገረን ለመርዳት አይደለም የግል ጥቅማቸዉን ሊያጋብቱ ነዉ
@user-ni8gb4sx2t
@user-ni8gb4sx2t 3 жыл бұрын
ሁሌ ሰው መቦጨቅ ትወጂያለሽ😏
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
ሪታዬ ከነሱ ጋር መስራቱ ጥሩ ነው እውነትኛ ድርጅት ነው . ልክ ነሽ ለማን መስጠት እንዳለብሽ መጠንቀቅ ይኖርብሻል . ስልክ ቁጥራችውን ወስደሽ ደውይላችው . የተባረከ ነገር የሚሰራ ድርጅት ነው
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
@@user-ni8gb4sx2t እውነቷን ነው ብዙ አስመሳይ አሉ አንች ከነሱ አንዷ ስለሆንሽ ነው እንዲህ ያናደደሽ
@smarthabesha3170
@smarthabesha3170 3 жыл бұрын
ልክ ነሽ ጥሩም ሀሳብ ነው በርች
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 3 жыл бұрын
ሪታዬ የኔ መልካም ማሰብሸ ራሱ ትልቅ ሠው ነሸ 💓👍🙏
@gebeyawagdew121
@gebeyawagdew121 3 жыл бұрын
የኔ እናት በጣም ታሳዝኛለሽ ድጋሜ ባልሽ እንዳያጭበረብርሽ
@mubemuba4263
@mubemuba4263 3 жыл бұрын
እንዳልክ እኔ አበድራታለሁኝ እስዋ ይሳካላት
@aduberhane594
@aduberhane594 2 жыл бұрын
የተባረከ ጋዜጢኛ ስወድህ ብሩክ ተባረክ የእርካታህ ልዩ ነህ እግዚያብሔር ከነቤተሰብህ ይባርክህ
@ethioyabikonjochannel2278
@ethioyabikonjochannel2278 3 жыл бұрын
እንዳልክ የምትወደድ መልካም የእግዚአብሔር ሰው አብዝቶ ተባረክ ! እህቴ ሰው ቢጥልሽ እግዚአብሔር ያነሳሻል ይባርክሻል ከእንግዲህ ላለው ህይወትሽ መጠንቀቅ አለብሽ ያንቺ ፋንታ ነው ። መልካም እድል ይግጠመሽ መልካም ፋሲካ ለሁላችሁ !
@haregeweinabdisa8967
@haregeweinabdisa8967 3 жыл бұрын
እንዳልክ በጣም እኮ ነውሽ ትልቅ ሥራ የምትሰራው።ከልብ እናመሰግናለን። ተባረክ
@elinaelina7415
@elinaelina7415 3 жыл бұрын
እዳልክና ባልደረቦችህ የተባረካችሁ ፈጣሪ እረጅም እድሜና ጤና ይስጣችሁ አገራችንን ሰላም ያርግልን👏
@gogogogo742
@gogogogo742 2 жыл бұрын
ኧረ የማዳም ቅመሞች ዩቱብ በተገባ ቁጥር የኛ ታሪክ ነው ሚቀርበው ምን ይሻለናል ጌታ ሆይ ካጭበርባሪች ታደገን
@tirhasdirar1246
@tirhasdirar1246 3 жыл бұрын
ይሁሉ መከራሺ ያልፋል ግን በልጂሺ አባቲ በዲጋሚ እዳቲታለይ ብር ማግኘቲሺን ሲያቅ ልክ እደተቆጨ መስሎ እዳያታልልሺ ተጠንቀቂ ጎበዚሁኚ ባቺላይ ይሚያስፈራኚ ይሄ ብቻ ነው በዲጋሚ እዳይጎዳሺ
@mamilove5383
@mamilove5383 3 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በጣም ደስ ይላል እንዳልክዬ ምርጥ ስራ ነው የምትሰሩት ፈጣሪ ጤናቹን ይስጣቹ ዋናው እሱ ነውና
@zeynebmuhdin2570
@zeynebmuhdin2570 2 жыл бұрын
የእዉነት ልጅቱዋ በጣም ባለጌ ናት እኔ ዛሬ ነዉ የሰማዉት ታሪኩን እንዴት ሆና ይሁን ተሳካላት ወይ ምንም ባረዳት እንኩዋን አይዞሽ ልበላት ብየ ደወልኩላት የእዉነት እንዴት እንዳመናጨቀችኝ በስርአት ሳወራት ቱግ ቱግ አለች እናም ሰድባኝ ነዉ የዘጋችብኝ በጣም አዝኛለዉ
@gebeyawagdew121
@gebeyawagdew121 3 жыл бұрын
እንዳልክ በጣም እድለኛ ነህ ይህ ስራ በጣም ህሊናህን የሚያስደስትልህ ስራ ነው።
@adg9112
@adg9112 2 жыл бұрын
እማምላክ ልብ ትስጠን ለሁላችንም እፍፍፍፍፍ በርች እህታችን ያልፋል ሁሉም
@selam7006
@selam7006 3 жыл бұрын
የእርቅመዶች እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርካችሁ በበረከት ቤታቹን ይሙላው እኔ ይሄን ፕሮግራም አርፍጄ ዛሬ በ5ተኛ ቀኑ ነው የሰማሁት ልጅቷ እንደተሳካላት ተስፋ አደርጋለሁ 🙏
@sabazegta3356
@sabazegta3356 3 жыл бұрын
እኔ መቼም ኢትዮጵያ መጥቼ ታሪኬን እርቅ መአድ ላይ ማቅረብ እፈልጋለው እህቶቼ አባካችው ከሌሎች ተማሩ ቆም ብላችው አሰቡ ከሰው ተማከሩ ይሄ ሬድዬ ብዙ ይጠቅማል ሰትሰሙ ለራሳችው አድርጋችው ሰሙ ለምን እድላችሁን ታበላሻላችው ግዚያችሁን ውበታችሁን ሁሉን ነገር ታጣላችው ባካችው ለራሳችው አሰቡ
@RT-hw9lx
@RT-hw9lx 3 жыл бұрын
እንዳልክ ስራችሁ የተባረከ ነው . እግዚአብሔር ይባርካችሁ . እንዳልክ መልካም ሰው
@cecileroukoz6165
@cecileroukoz6165 3 жыл бұрын
በርቺ እሕት አለም ደሞ የልጅሽ አባት ደሞ እቺን መሬት አይቶ እንዳይጠጋሽ እንዳትሠሚዉ እሺ ለልጁ ፍቅር የመሥጠት የራሡ ጉዳይ ነዉ አንቺ ልጅሽን አንቀባረሽ አሣድጊያት
@user-ul4oo4pn9k
@user-ul4oo4pn9k 3 жыл бұрын
አንዳንድ ወንዶች ግራ የገባቸው ናቸው ፈጣሪ ማስተዋሉን ይስጣቸው ሆን ብለው ሴትን ማጥመድ ሆኖል ስራቸው
@genetayele9059
@genetayele9059 3 жыл бұрын
?
@bonnyhailu5247
@bonnyhailu5247 3 жыл бұрын
@@genetayele9059 ምን ግራ ይገባቸዋል እርጉሞች ናቸው እንጂ
@adeneyoel2266
@adeneyoel2266 3 жыл бұрын
እንዳልክዬ ተባረክ ዬኔ ጌታ ሰወድህ ከነቤተሰብህ ተባረክ።
@mikimiki7194
@mikimiki7194 3 жыл бұрын
እንዳልክ እግዚአብሔር ይባርክህ እንዳንተ እና ባልደረባዎችህ በሙሉ በኢትዮጵያ ዊነቴ እኮራለሁ እንወዳችሁዋለን እናከብራችሁለን።
@sefineshehabetewelide3879
@sefineshehabetewelide3879 3 жыл бұрын
አይዞሽ እህት ሁሉም ያልፍል ነጌ ሌላ ቀንነው ልጅሽ እግዚአብሄር ያሳድግልሽ
@menengebresilasea3869
@menengebresilasea3869 3 жыл бұрын
Endalke egziabeher yebarekehe melkam sew nehe
@saraa.8672
@saraa.8672 2 жыл бұрын
Sami god bless you and you team abundantly! I’m delighted to hear one of your successful story and glad to hear the young lady and her child are safe now. 🤗😻
@hamdiatehayoutube
@hamdiatehayoutube 3 жыл бұрын
የእርቅ ማዕዶች በርቱ እህቴ አይዞሽ ፈጣሪ ከተጎዱት ጎን ነው አይዞሽ
@Bethlehem777
@Bethlehem777 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይባርከዉ ለጠበቃዉ
@user-ps3vi6oy2j
@user-ps3vi6oy2j 3 жыл бұрын
እንዳልክ ባልደረቦችህ ሰላማችሁን ያብዛ ቅኖች ናችሁ
@hannabedlu1328
@hannabedlu1328 3 жыл бұрын
Endalik egiziyabiher yebareki 🙌
@astertube5406
@astertube5406 3 жыл бұрын
የምወደው ፕሮግራም ነው
@user-pe7xy9ym5e
@user-pe7xy9ym5e Жыл бұрын
እዳልክ❤❤ምነግርሕአለኝ❤ከስደት፡ሰመለስ❤❤
@teenateena3461
@teenateena3461 2 жыл бұрын
ፈጣሪ ያሳድግልሽ የኔ እሽ ሁላችንም ችር የቀመስን ነን 😥
@eyerusalemeyerusalem6150
@eyerusalemeyerusalem6150 2 жыл бұрын
Ante malkam sew bebuzu tebareki
@hanieh4374
@hanieh4374 3 ай бұрын
እህቴ አይዞሸ ታሪክሸ ያሳዝናል ከሰህተትሸም እንደተማርሸበት እረዳለወሐ ግን በfb ሆነ ትዉዉቁ በአካል ሆነ ለዉጥ አያመጣም ዞሮ ዞሮ ቸኩሎ አልጋ ላይ መዉጣቱ ነዉ የማይወጡት እዳ ዉሰጥ የሚከተዉ ለወንዶች እንኳን ሳያገብ አብሮ መተኛት አይደለም ከአገብም በሐላ ቢቀየር ብሎ ማሰብ እና መዉጫ ቀዳዳ አዘጋጅቶ መጠበቅ ግድ ይላል እኔ በአብዛኛዉን የምሰማዉ የማየዉ የወንዶችን ክፈት ጭካኔ እሰከ ጥግ ድረሰ አይቻለዉ ፍቅር ለነሱ ጢባጢቤ ጨዋታ ነዉ እነሱን ያመነ ጉም የዘገነ አንድ ነዉ ሴቶች አንድ ታሪክ ሰትሰሙ ለራሳቹ አሰብ አትጃጃሉ በሐላ ብዙ ዋጋ ያሰከፍላችሐል እያንዳንዳቹ ጋር እሰኪደርሰ አጠብቁ ቂጭ ብሎ አዳምጦ ትምህርት ካልሰጠን በአንድ ጆሮ ሰምቶ በአንድ አፍሰሶ ከንፈር መምጠጥ ዋጋ የለዉም
@tgethio6945
@tgethio6945 Жыл бұрын
ተቤርክ
@bonnyhailu5247
@bonnyhailu5247 3 жыл бұрын
የኔ እህት ገንዘብ ታሪክን አይቀይርም እግዚአብሄርን ከፊትሽ አስቀድሚ ያሰብሽው ሁሉ ይሳካልሻል።
@ggg4198
@ggg4198 3 жыл бұрын
መልካም መሆን ለራስ ነዉ
@samera1233
@samera1233 3 жыл бұрын
😭😭😭😭😭😭🥱
@aminabssinya9800
@aminabssinya9800 3 жыл бұрын
የሀበሻ ሴቶች ለምን ጥንቃቄየጎደለው ወሲብ እንደምታረጉ ነው የማይገባኝ እስቲ ሚመልስኝ አለ ?እባካቹ ሴቶችዬ አስተውሉ😔😔😔😔😔 it's so sad !!!!
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 3 жыл бұрын
አይባልም ከቻልህ እርዳ ወይንም እርጂ መፍረድ ግን አትችይም ወይንም አትችልም ፍርድ የፈጣሪ ነው
@merontaye8723
@merontaye8723 3 жыл бұрын
@@ysakoryoutube5008 አበዛችሁት ፍርድ ከእግዛብሔር ነው ትላላቹ ለትንሽ ትልቁ ስት ሚረዳ ስው እያለ ፈጣሪም ስግችንንን እንድንጎሽም ዝምት ርዳንሰራ ከጋብቻ በፊት ጥንቃቂ ማድረግ አለብን HiV። ቢኖርበትስ። ክከእሰሳ ምንለይበት አእምሮ ተሰቶናል ከሆነብኝም በጥፍቴ እራሴ እወጣታለሁ እጂ ልክ እደጅብዱ በሚድያ አልዘላዘልም የበፊት መዘላዘለ ይበቃል ይህ ፍርድ አደለም። ህዝቤ እውቀት ከማጣቱ ጠፍታል ማፈሪያ ልታረግክ ከመሄዳ በፊት ለምን እዳልክን አታማክርም ታሞ ከመማቀቅ አስቅድሞ መጠቀቅ እኔ ጀግናነኝ ሳይሆን ክሆነም ባመጣሁት ጣጣ ፈጣሪን ይቅርብልልኝ ብዬ እወጣዋለሁ እይይይይይይይይ
@merontaye8723
@merontaye8723 3 жыл бұрын
@Haben Amare እኮ ደግሞ ደና ጀብዱ እደሰራ በሚዲያ ሲናገሩ ሊያደርጉ ሲሄዱ ቢያማክሩን መልሱን ያገኙ ነበር ይህ ማበረታታት ነው እጂ መረዳዳት አደለም ስንት ምንረዳው ገድ አለብን ማፈሪያ ሁሉ ሚያሳዝኑት ለስሜት ተብለው ሚመጡ ህፃናት መሰቃየታቸው እኔ በጣም እናደዳለው ወንድ በላን አስረግዙኝ ጥሎኝ ሄደ ምናምን ወንዶች ስረአት አላቸው የኛ የሴቶች ጉድለት ነው።።
@countrystayletub
@countrystayletub 3 жыл бұрын
ወሬኛ ቦርኮ
@merontaye8723
@merontaye8723 3 жыл бұрын
@@countrystayletub ትድድ ዘለዘል
@agereaddis1762
@agereaddis1762 3 жыл бұрын
እኔ በጀ ሀያ ሺ ብር በጀ አለ አሁን ግን በስደት ነኝ ዱባይ አቡዳቢ ካፕ ውስጥ ነኝ እደፈለኩ መውጣት አልችልም ቢመቸኝ ግን በልክ እዴት አምላኬን አመሰግን ነበር
@ritagashaw7188
@ritagashaw7188 3 жыл бұрын
አረ ተው ተው ሴቶች ምን ነካችሁ ግን ሁሌ እየተነገራችሁ ለምን አትማሩም እባካችሁ እህቶች በተለይ አረብ ሀገር ያላችሁ እህቶች ኢትዮጵያ ያሉ ወዶች እኛን መጠቀሚያ ሊያደርጉን ነው ሚፈልጉ እና ተጠቀቁ እባካችሁ በጣም ብዙ ልጆች በዚ መልኩ ተጎድተዋል እና ተጠቀቁ፣ እህቴ እመቤቴ ትርዳሽ ታሪክሽ ያሳዝናል እግዚአብሔር ቀን አለው ሁሉም ያልፋል አይዞሽ
@choyetube16
@choyetube16 3 жыл бұрын
ውይ ምንሆና ነው አላስወራው አለች እኮ እንዴት ልስማው
@user-pg3mh6fj3z
@user-pg3mh6fj3z 3 жыл бұрын
ብዙዎቻችን በእራሳችን ጥፋት ስውን እንኮሆንናለን እራሳችንን ካአላስክበርን እንዴት ነው ወንዶሆች እንዲያክብሩን የምንለው ክባድ ነው በስልክ ብቻ የምታቂውን ስው እንደተገናኛችው መጋደም ምን የሚሉት ነው አሂደለም በስልክ ብቻ የምናውቀው አሂደለም ባህሪሁን ሁሉን ነገር የምናውቀው ቤተስቦሆቻቸውን የምናቃቸው ስውች እንካን አምነን መግባት በጣም ክባድ ነው ሴቶሆች ለእራሳችው ቦታ ኢኑራችው የሚወዳችው ክሆነ እንደ ማንኛውም ስው ቤተስብ ጋር ሽማግሌ ልኮሆ ያግባችው አለበለዚህያ እግራችውን በፍቃችው ክመስጠት ስብስብ አርጋችው ተቀመጥ ሕግዚያአብኤር ኢሁንሽ አንቺም የአንድ ቀን ስህተት የዘላለም ቁስልና ፀፀት ነው ወንዶሆች እንደሆነ ማስቢያ ጭንቅላት የላቸውም
@user-kq1zg6ct9i
@user-kq1zg6ct9i Ай бұрын
ዉይ በስማም ጋዜጠኛዉግን ሲዘጋ ሀሳፗን እንዴት ትግለፀዉ በስማም እንዴትነዉ የሚለፈልፈዉ
@hayatmohammed3742
@hayatmohammed3742 3 жыл бұрын
Endalke 🙏🙏🙏
@semirafarisidris
@semirafarisidris 3 жыл бұрын
ግን ሴቶችም ቡትሆኑ ልጅ ለመውለድ ብቻ ነው የምታስቡት : ግን ማሰብ ያለባችሁ ልጁ ከተወለደ በኃላሥ????
@user-xd9vz2en6w
@user-xd9vz2en6w 2 жыл бұрын
sami👑❤
@user-zr2cp3te1o
@user-zr2cp3te1o 3 жыл бұрын
ወዶችን ነፍሴ አጥብቃ ትጠየፋቸው አለች ክፉዎች😓
@elsakifle7322
@elsakifle7322 3 жыл бұрын
Endalk you are a model for this nonsense man, I like the way you talk about situation Please bring more social media and relationship. So many women are destroyed
@zofanagergizat5417
@zofanagergizat5417 3 жыл бұрын
Bizegeyim Yemikedmew Yelem Egzi Abher Mels Alew Temesgen New Yeljitwa Tarik Biyasazmn Zare gn Kefitwa Tilk Tesfa Ale Hyiwetwan Yemikeyir Tesfa Mechereshaw Betam Des Yilal Sami Betam Akebrhalehu Adnakih negn
@zofanagergizat5417
@zofanagergizat5417 3 жыл бұрын
Yikrta Endalk Malete new
@haowahaowa7898
@haowahaowa7898 3 жыл бұрын
እኔም እንዳች ነበርኩ ግን እኔ አላረገዚኩም እንጅ. ግን በጣም ጎርቶኛል
@j6j6j62
@j6j6j62 3 жыл бұрын
ወይ ፊሰፑክ ያላመጣው ነገር የለም ያሳዝናል
@fwzm7311
@fwzm7311 3 жыл бұрын
amen💚💛❤amen☝☝☝amen
@mesayasert6703
@mesayasert6703 3 жыл бұрын
እዳልክ አቤት የዛሬው ምርመራክ ተመችቶኛል ልክድሮ የኔጎደኛ ስንገናኝ አቅፎኝ ነበር የሚጀነጅነኝ ምን የውሸት መአት አይወዶች !!!!!!!!!
@user-gk6td8zj4c
@user-gk6td8zj4c 3 жыл бұрын
ክክክ
@kibrettesfay7379
@kibrettesfay7379 3 жыл бұрын
Programachu ewedewalew gen Endalk please bmahal eyegebah mitawerat tselechalesh
@frejoaman9718
@frejoaman9718 3 жыл бұрын
እንዳልክ የኔ ጌታ ፈጣሪ መልካም ይስጥክ
@seadaloveweloo4779
@seadaloveweloo4779 2 жыл бұрын
ሀይዋን አስረከብኩ ትላለች አደግፍም ፋራ ብርግዲ
@SofiaSofia-jp4ku
@SofiaSofia-jp4ku 3 жыл бұрын
Ebakeh ensmabet
@rahelketema1742
@rahelketema1742 2 жыл бұрын
እንደው የኢትዮጵያ ወንዶች እናት እህት የላችሁም ይሄ ሁሉ ጭካኔ ምንድን ነዉ ለምን በሴትች ነብስ ለምን ትጫወታላችሁ ውስጣችሁን ስታውቁ ጥንቃቄ ብታረጉ ካለ እቅድ ነብስ አምጥታሁ ባታስቃዩ በጣም ግፋችሁ ከገደብ አለፈ እረ ምን ይሻላል ሴቶችስ ጆሮ የላችሁም ወንዶች በሴቶች ላይ የሚያደርሱትን ግፍ እየስማችሁ ዘመኑ የቴክኖሎጂ ነዉ ትስማላችሁ ግን አንድ አይነት ስህተት ለምን ይደገማል ንቁ
@emuyelove1119
@emuyelove1119 3 жыл бұрын
አይ fb ሰለ ሆነ አይደለም ለስሜቱ የሚፈልግሽ ወንድ ሞልቶል ጥንቃቄ መድረግ ግድ ነው አይዞሽ
@ysakoryoutube5008
@ysakoryoutube5008 3 жыл бұрын
የእውነት ለመናገር ይህን የፕሮግራም ከሳምት በፊት ባየው ብድር ሳይሆን በእግዚአብሔር በረከት እሳተፍ ነበረ ምን ላድርግ ወየው እኔ ኮሜት ለመፃፍ አይደለም በርግጠኝነት የማደርገውን።ነበር የማወራው ግን የሳምት ልዩነት ተላለፍን
@alama6248
@alama6248 3 жыл бұрын
ኡፍፍፍፍ እንዳልክዬ ቢኖረኝ ስላንተ ስል ባበድፕርካት
@fato7a7bb35
@fato7a7bb35 3 жыл бұрын
ወዩ ሲሊኬ ተበለሼ ወይሲ ቺጊሩ ከነቴነዊ አሊከፉቲ አለኚ
@elinaelina7415
@elinaelina7415 3 жыл бұрын
🙄🙄
@mahletnegash1190
@mahletnegash1190 3 жыл бұрын
@@elinaelina7415 😂😂😂😂🙈
@user-qt8il8yj1h
@user-qt8il8yj1h 3 жыл бұрын
እንዳልክዬ የኔ መልካም ወንድም አላህ ሰላምክን ያብዛው
@tgabebetube4392
@tgabebetube4392 3 жыл бұрын
ያሳዝናል ሴቶችዬ እራሳችሁን ጠብቁ
@Sd-zb3ce
@Sd-zb3ce 3 жыл бұрын
Tinish takbdalhi. Offcource yetgnawum sew lij yezo mesrat endmkbed yegnwal gaztgnaw erashin kef kef atdrgew
@lenilusiana8635
@lenilusiana8635 3 жыл бұрын
ወንዶች ኮሮና ይጨርሳችሁ ኤጭ
@aminaa8788
@aminaa8788 2 жыл бұрын
🥺🥺🥺🥺❤❤❤❤❤🙏
@rawirawi1318
@rawirawi1318 3 жыл бұрын
Gena zarea semahut zegeyehu beseteshe des yelegne neber beselekwa edewulalehu eskahun kalagegneche.
@melatkl7275
@melatkl7275 2 жыл бұрын
አልጨረስኩትም ግን በፌስቡክ ስትል እኔ በድንጋጤ የምሰራውን አቆምኩ የኔ ፍቅርኞኛ በፌስቡክ ነው የተዋወቅነው እኔስ የወደፊት ሂወቴ አልኩ ቤተሰብ አስተዋውቆኛል ለማንኛውም ጨርሼ ልመለስ የፈጣሪ ያለህ
@BBb-dk1gs
@BBb-dk1gs Жыл бұрын
እደ በአድ ቀን እንደት አብረሺዉ ለመሖን ደፈርሺ ግን?😥
@waliatube9583
@waliatube9583 2 ай бұрын
የሴቶች ❤ እንደ 🎉 ጡታቸው የተንጠለጠለ ነው
@aminacomedy50
@aminacomedy50 3 жыл бұрын
መልከም መሆን ለረስ ነዉ
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
ትክክል
@user-kj8jv8lm5r
@user-kj8jv8lm5r 3 жыл бұрын
እውነትነውውድ
@user-lp9di1bo4t
@user-lp9di1bo4t 3 жыл бұрын
አይካፍትም ምንድነዉ
@hejswhajw2630
@hejswhajw2630 3 жыл бұрын
ayezosh enem kee gonesh neg quselesh quselen sile nekaw
@user-oi8bd9zf2h
@user-oi8bd9zf2h 2 жыл бұрын
አደራሽ ደግሞ በህይዎትሽ አስገብተሽ ብርሽን እንዳይበላሽ ወንዶች እባቦች ናቸዉ እንዳትዘናጊ አደራ
@maryiammaryiam2277
@maryiammaryiam2277 3 жыл бұрын
ቤትሺ ከሸጥሺ መልስሺ ቤት ጊዘዠ
@AmanYouTube2024
@AmanYouTube2024 3 жыл бұрын
አቀፋች, ሀግ አረገሽ አንዴ አላለም ጋዜጠኛው እራሱ Romatic ነው😺
@menarhlove4968
@menarhlove4968 3 жыл бұрын
በጣም ወልደህ እየው እርግማን ይመስለኝ ነበር የገባኝ ወልጄ ነው ያሎለዳቹ ወልዳቹ እዩት
@waliatube9583
@waliatube9583 3 жыл бұрын
ምናለ እንደዚህ አይነቶችን ወንዶች ለፍርድ እያቀረባችሁ ብታሰሙን እሴት እህቶቻችን ደግሞ ጥንቃቄ አድርጉ በተለይ አረብ ሀገር እና በተለያየ ውጭ ሀገር የምትኖሩ ከእርሳ ህይሆት ብዙ ትምህርት ታገኛላችሁ
@bruktawitmengiste4906
@bruktawitmengiste4906 3 жыл бұрын
Ene
@soliyanatubep6104
@soliyanatubep6104 3 жыл бұрын
Ere wendoch tewu
@user-im1zg6wo6u
@user-im1zg6wo6u 3 жыл бұрын
ሴቶች ሂውማን ሄር ከምገዙ ልብ ግዙ ውይይይይ መቃጠል
@user-um6ft9tm9k
@user-um6ft9tm9k 3 жыл бұрын
Kkkk
@user-jw9qk9rg3b
@user-jw9qk9rg3b 3 жыл бұрын
ክክክክክ በጣም ተመቸኝ አቦ እውነት እኮ ነው
@fatimaabdallah1397
@fatimaabdallah1397 3 жыл бұрын
ሳህ
@user-ng8mq3hf9b
@user-ng8mq3hf9b 3 жыл бұрын
በትክክል
@gshygegg391
@gshygegg391 3 жыл бұрын
ትክክል
@tsenateakebergne5920
@tsenateakebergne5920 3 жыл бұрын
ሁል ሁልጊዜ ወንዶች ሤትን እየበደሉ ፊት ማዞር በተለይ ሢረገዝ ፊት ማዞር ያሣዝናል
@wondyiradalemayehu5688
@wondyiradalemayehu5688 3 жыл бұрын
Endalk please give her chance to talk not you !!!!!!
@zdlove3765
@zdlove3765 3 жыл бұрын
Fligesh agebabitesh kulawen kurechelet
@waltenigusaetop3320
@waltenigusaetop3320 3 жыл бұрын
የዘመኑ ችኮችኮ ጥማታቸው እዳ ሆኖናል ! ካቅማችን በላይይይ
@user-hg5ns3rl6x
@user-hg5ns3rl6x 3 жыл бұрын
ክክክ ለወንዶች መድሀኒቱ በልጦ መገኝት ነው እራሱን ማሸነፈ ያቃተው ወንድ ማግባት ወረርሸኝ ነው ተሶቦ ነው ትርፉ መዘዙ
@mshanna3578
@mshanna3578 3 жыл бұрын
Ere setoch be fb wenidoch tewewekech chigir wusit ategebu kohomi belachu asibut mejemera ye egziabher feked teyekut
@gaintmg9430
@gaintmg9430 3 жыл бұрын
Can you let her talk. The host talkssssss too much
@fekertaethiopia9015
@fekertaethiopia9015 3 жыл бұрын
🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️🇪🇹🇪🇹
Can You Draw A PERFECTLY Dotted Line?
00:55
Stokes Twins
Рет қаралды 84 МЛН
Please be kind🙏
00:34
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 189 МЛН
Must-have gadget for every toilet! 🤩 #gadget
00:27
GiGaZoom
Рет қаралды 12 МЛН
Райымбек Нысанбек - Сүйдім аруды
3:39
Райымбек Нысанбек
Рет қаралды 110 М.
Jakone, Kiliana - Асфальт (Mood Video)
2:51
GOLDEN SOUND
Рет қаралды 1,9 МЛН
Zattybek & ESKARA ЖАҢА ХИТ 2024
2:03
Ескара Бейбітов
Рет қаралды 97 М.
Say Mo - LIL BIT & 1 shot 2 (Waysberg Music Remix)
2:43
Waysberg Music🇰🇿
Рет қаралды 167 М.
Sadraddin - Jauap bar ma? | Official Music Video
2:53
SADRADDIN
Рет қаралды 4,6 МЛН
Serik Ibragimov - Сен келдің (mood video) 2024
3:19
Serik Ibragimov
Рет қаралды 1,1 МЛН