ነገረ ድህነት በመፅሃፍ ቅዱስ « ዮሐድ ንጉስ vs Dan TW Apologetics

  Рет қаралды 2,311

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan

4 ай бұрын

ጴንጤዎች የተዋረዱበት ውይይት » ነገረ ድህነት በመፅሃፍ ቅዱስ « ዮሐድ ንጉስ vs Dan TW Apologetics
ጴንጤዎች የተዋረዱበት ውይይት » ነገረ ድህነት በመፅሃፍ ቅዱስ « ዮሐድ ንጉስ vs Dan TW Apologetics
ጴንጤዎች የተዋረዱበት ውይይት » ነገረ ድህነት በመፅሃፍ ቅዱስ « ዮሐድ ንጉስ vs Dan TW Apologetics
Mezmur Yared, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Gadisa
Mezmur Yared, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Gadisa
Mezmur Yared, ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Gadisa

Пікірлер: 50
@kalkidankassaye7103
@kalkidankassaye7103 4 ай бұрын
መናፍቆች ምን አይነት ስንፍና ነዉ የሚያስተምሩት ግን ዮሀድ ፀጋዉን ያብዛልህ
@IssamAlRamahi-xb6nq
@IssamAlRamahi-xb6nq 4 ай бұрын
ዶክተርዬ ምናለ አላቅም ብለህ ቁጭ ብለህ ብትማር የምር ለሱ አፈርኩ brother sister ሲል ዋለኮ... ዮሐዴ ቃለሕይወት ያሰማልን ከዚ በላይ ፀጋዉን ያብዛልህ
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 4 ай бұрын
ዮሐድየ ቃል ህይወት ያስማልን እመምላክ ፀጋ በረከቱን ተልብስህ በቤቱ ያፅናህ
@kaleb3028
@kaleb3028 4 ай бұрын
ዶክተርዪ እንዴት ታሳፍራለህ እውነት እኔ ላንተ አፈርኩ ሰትናገር እራሱ ፀጋ ው የተገፈፈ በጣም የሚያሳፍር እሰኪ የተዎህዶ እንቁዎች ሰያሰተምሩ እንዴት ልብን እንደሚያረሰርስ አኧረ ቁጭ ብለህ ተማር ሰዎችን ገደል ይዘህ አትሂድ ወንድሞቼ ኑሩልን ቃለህይወት ያሰማልን🙏
@user-so9mf2ww7h
@user-so9mf2ww7h 4 ай бұрын
በመዳንያለም እንዴት ጌ ይድናል ይላል በእውነት ጌ ወደ ኢትዮጵያ ቢመጡ አጨብጭበው ጴንጤዎች ይቀበላሉ ያሳዝናል ይቅር ይበላቸው ብቻ😭😭😭😭😭
@user-cp6hc3km4k
@user-cp6hc3km4k 4 ай бұрын
ዮሐድ እውቀት ይጨምርልህ
@healthybeing21
@healthybeing21 4 ай бұрын
ዮሀድዬ በጣም ብዙ እያስተማርከን ነው እናመሰግናለን
@israel9958
@israel9958 4 ай бұрын
የመዳን ትምህርት ዋና የክርስትና መሠረት ሲሆን ዮሐድ ያስተማረውን መላልሰን በቅንነት ብንሰማ እንዴት መኖር እንዳለብን እናውቃለን፤ ነገር ግን መናፍቃን የእግዚአብሔርን መንግስት አይወርሱም፤ አምልጡ። ዮሐድ ቃለህይወት ያሰማልን✝️✝️✝️
@Thewahido
@Thewahido 4 ай бұрын
Ayi menafikan Egzyaber yimarachuh be awnet Ye tewahido lijoch bartu❤
@meskeremdemssie3988
@meskeremdemssie3988 3 ай бұрын
ወይ ምሳሌ ምሳሌ ምሳሌ ስውዬው መልስ ሲያጣ ምሳሌ ጎበዝ እግዚአብሔር ያበርታችሁ ዮሐድ ንጉስ አንደበተ ርቱህ❤️❤️❤️
@eyoblegese816
@eyoblegese816 4 ай бұрын
ዮሀድ ተባረክልን ፀጋውን ያብዛልህ
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 4 ай бұрын
ዮሐድየ ፀጋውን ያብዛልህ ❤❤❤
@fikukinfemichal8965
@fikukinfemichal8965 4 ай бұрын
ተባረኩ የተዋህዶ አርበኞች አኮራቹን
@TizitaNegalign
@TizitaNegalign 4 ай бұрын
Yohad እግዚአብሔር ፀጋውን ይጨምርልህ አቦ።
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 4 ай бұрын
ዮሐድየ የኛ ጀግና
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
አቤት አን ለምታሰተምራችው ሰወች አዝናለሁ ብዙ
@user-yi5mv6rv8l
@user-yi5mv6rv8l 4 ай бұрын
ኦርቶዶክስ ምሉዕነት ነው ገንጣይነት አይደለም ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏
@user-kx3ss6re4x
@user-kx3ss6re4x 4 ай бұрын
አረ ዳኒ ኣታስቀን ምሳሌ የእግዚአብሄር ቃል ኣይደለም እንዴ ኣንተ እንዳልከው በሆነልንማ ምን ኣለፋን ግን ኣይደለም ምክንያቱም ጌታችን ነጻ ፍቃድ ሰጥቷናል በጣም ስህተት ኣቋም ነው የያዛቹት በግዜው እንድትመለሱ ቅዱስ ፍቃዱ ይሁን እናመሰግናለን ዮሐድ ጸጋው ያብዛልህ በጣም ደስ የሚል ውይይት ነበረ ሁሌ ለተመልካች በሚያስተምር ጭቅጭቅ የሌለበት ቢሆን ደስ ይላል ራሳችን እንድንገመገም ያርገናል
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
ማፈር አለብህ ዳኒዬ
@yaadannooaster
@yaadannooaster 4 ай бұрын
Dani k ewqet netsa ,bado kebero yichohal
@user-fk8vl7kg2v
@user-fk8vl7kg2v 4 ай бұрын
ይህ ደኒ የሚበል ሰው ውይይት ከለወቅህ ተች ሆነ ብታዳምጥ ጥሩ ነበር ፣ sister brother 100 ጊዜ 😁
@bisratbayre1881
@bisratbayre1881 4 ай бұрын
Yohoda wendimachin beta gobez neh menafikan mulu endihaenu eystemarkachew new ayni libonachew yikfetlachew Amien
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 4 ай бұрын
ዶክተር ናቸው ስማቸው ስም ብቻ 😂አጭበርባሪዎች ስንቱን ገደል ከተዋል 😂😂😂የእውነት ሀጢያት ምድርን እንድትሞላ የምታደርጉት ጥረት 😂😂ከባድ ነው ዮሀዴ ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤❤ ሰሚው ይመረምራል ችግር የለም በደንብ እያስለፈለፋችሁ አስተፏቸው ❤❤❤ 1:18:16 ❤❤ ሰዎች መርምሩ እውነትንም ፈልጉ ለማንኛውም ዶክተርየ በዝረራ ተባረሀል
@TesfahunTakele-hx8fu
@TesfahunTakele-hx8fu 3 ай бұрын
ይሄ ዳኒ የሚባለው ሲያወራ ውይይት የሚያደርግ ሳይሆን እንግሊዝኛ የሚያስተምር ነው የሚመስለው 30 ጊዜ brothers sisters ይላል
@woinshetayalew5181
@woinshetayalew5181 4 ай бұрын
አይ አለማወቅ ሀጥያት ብትሰራም እድናለሁ ካልክ ንሰሀ መግበት ለመን አስፈለገህ?
@misrakmessy2880
@misrakmessy2880 4 ай бұрын
Yehade kalhiwaten yasemalen Egziyabher bertate yehunke Ka comment dese yalge ንግድ ባንክ ብር የለውም ዳኒም መልስ የለውም ደስ ካለኝ comment
@InnocentWheatField-et1uc
@InnocentWheatField-et1uc 4 ай бұрын
Yohad kla hewet yesmalin berut wendmoche❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@yaadannooaster
@yaadannooaster 4 ай бұрын
Pente k ewqet netsa...
@thinkitsnotillegalyet
@thinkitsnotillegalyet 4 ай бұрын
ስለ እግዚአብሔር ብላችሁ ነገረ ድህነት አትበሉ ነገረ ድኅነት ነው የሚባለው
@amsalezeleke7955
@amsalezeleke7955 4 ай бұрын
እመብርሐን ትጠብቃቹ
@tigestbihonegn4919
@tigestbihonegn4919 4 ай бұрын
አይ እየሱስ ክርስቶስ። መቼም በዚህ ዘመን የማይሰማ ነገር የለም። እነዚህ የሀሰተኛው እየሱስ መንገድ ጠራጊዎች።
@fekedesahile-yr6mm
@fekedesahile-yr6mm 4 ай бұрын
Yohad wendme gobez,bertu wendmoche
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
የምን ዶክተር አንደሆነከ ባለውቅመ በደንብ ወንጌሉን አንብብ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
የሓድ ሰታብራራ ግልፅ አና. የሚገባው ካለ ይማራል ልባችሁን ከጆሮዋቸሁ ጋር አገናኙት እና ሰሙት
@bisratbayre1881
@bisratbayre1881 4 ай бұрын
Dani temar astewil
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
ያዘው ጥሩ አርገው. መለሰ የለውም
@omaalemayehu5713
@omaalemayehu5713 4 ай бұрын
ዳኒ ኔፓ😢😢😢
@mabrathi-lr7zl
@mabrathi-lr7zl 4 ай бұрын
😂😂😂😂😂😂😂😂😂 ደሞ ሲመልስ ኮራ ጀነን ይላል እንደሚያውቅ😂😂😂😂😂😂
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
የታለ አይልም ዘይት ዋይ አበናአረጋዊ አያቀውም ተዉ ሌላ ጥያቄ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
ጥያቄወን እያወቀ ነው ለማመን ሰለማይፈልግ ነው
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
መልሰለን አደመምጠው አረ አረባክህ
@shewayegidaye904
@shewayegidaye904 4 ай бұрын
belwr qrber qebe yadreghe anten yemesema yabede nwe
@elsabetassefa1676
@elsabetassefa1676 4 ай бұрын
ነፍስ አጥያት አይሰራም ወይ
@user-jc5sv7co2t
@user-jc5sv7co2t 4 ай бұрын
ምሳሌ አለ መልሥ ሢያጣ፣ እረ እፈር ተመለስ ይላል እንዴ?
@alemzewedabera7037
@alemzewedabera7037 10 күн бұрын
ዳኒ ወጥ በወጥ ሆንሽ yes, no, of course , sacraments , brothers and sisters... ስትዪ ምታቂ ትመስያለሽ ። ተረጋጊም :ተማሪም አድምጪም። ደግሞ አትቸኩዪ። ወንድሞቼንም አታድክሚ።
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
ዯሓድ አረ እሱ አይገባውም ፍርድ ቤት አርገው
@user-st3ez1nq7x
@user-st3ez1nq7x 4 ай бұрын
😂😂
@betelhemasfaw678
@betelhemasfaw678 4 ай бұрын
ይህን ለምታነቡ ፕሮቴስታንቶች ጌታ ሆይበስምህ አጋንት አላወጣንምን ትሉኛላችሁ , ብራብ አብልታችሁኛል? .... የሚለው ጥቅስ የቱጋ ነበር? Really shame on Protestants.
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
ሌላ አርሰት ውሰጥ ትገባለህ የተባለው አንተ ተሥካር ትለመለህ መን አይነት ነህ ጆሮህን ሰለተደፈነ አትሰማም ለመነ መሠለህ ሱቅህ ገበያው ሰለሚቀንሰ አፈርኩልህ
@ethiopianortofocsrsongbisw8244
@ethiopianortofocsrsongbisw8244 4 ай бұрын
ዳኒ አልገባህም ሊገባህም አይችልም
ዮሐድ ንጉስ ጥያቄ እና መልስ ከሙስሊሞች ጋር
1:36:30
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 221
የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ #ገብረስላሴ የክርስትና ጉዞ!
32:11
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 117 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН
路飞被小孩吓到了#海贼王#路飞
00:41
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 79 МЛН
100❤️
00:19
MY💝No War🤝
Рет қаралды 23 МЛН
Playing hide and seek with my dog 🐶
00:25
Zach King
Рет қаралды 31 МЛН
ኢዮብ ዘ-ሚካኤል, ዮሐድ ንጉስ, Mezmur Yared
1:30:42
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 1,6 М.
ዲያቆን መዝሙር ያሬድ, Mezmur Yaried, እፎይ, ተመስገን የጌታ ልጅ
3:25:11
ቅድስት ቤተክርስቲያን Kidist Betekrstiyan
Рет қаралды 527
''መዓት እየመጣብን ነው'' መጋቤ ሐዲስ እሼቱ አለማየሁ
8:46
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 57 М.
ደንገጡሯ እመቤት...መንፈሳዊ ትረካ
16:51
ዮሐንስ ባለ ራዕይ - Yohanis baleray
Рет қаралды 56 М.
Does size matter? BEACH EDITION
00:32
Mini Katana
Рет қаралды 20 МЛН