የአህመድ ሙሐመድ ያሁኑ

  Рет қаралды 112,368

Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ

Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ

2 жыл бұрын

#ethiopia #orthodox #ገብረሥላሴ

Пікірлер: 1 000
@ahmedmohammed9296
@ahmedmohammed9296 2 жыл бұрын
የቴሌግራም ሊንክ t.me/Abdelmesihh
@user-xs1vi5hj8s
@user-xs1vi5hj8s 2 жыл бұрын
የአበባን መገኛ ፈልጌው ነበር አንድ እህታችን እስልምናን ከተቀበለች 4 አመቶ እድትመለስ እፈልጋለሁ ክርስትናን ምንም አተውቀው
@yemaryam2375
@yemaryam2375 2 жыл бұрын
​@@user-xs1vi5hj8s እባክሽ ትዳን የገብረስለሴ ሊንክ ስጫትና የስተምራት
@user-eh7jh4wk3m
@user-eh7jh4wk3m 2 жыл бұрын
25:01-የልብ መብራት፥ ብርሃን ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ፥ እግዚአብሔር ሁሉን ቻይ የሆነ ፈጣሪ። እግዚአብሔር ይመስገን ለሁላችንም ያድለን።
@godislove4716
@godislove4716 Жыл бұрын
ተቀላቅያለሁ ወንድሜ ክበርልኝ🙏🙏🙏
@godislove4716
@godislove4716 Жыл бұрын
@@user-xs1vi5hj8s እህቴ የት ነው የምትኖረው
@janatjanat2187
@janatjanat2187 5 ай бұрын
ውድ ኦርቶዶክሳዊያን ደስ ብሎኛል አክስቴ ከነ ቤተሰቧ በአጠቃላይ ስምንት ሰው ከእስልምና ወደ ክርስትና ስለ ሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን🙏🙏ክብር ምስጋና ለእናታችን ቅድስት ድንግል ማርያምን 🙏🙏🙏❤❤❤❤
@KiyuKiyu-lk9yl
@KiyuKiyu-lk9yl 4 ай бұрын
እንኳ ን ደስ አለህ እኔ ከዛ ስለሆነ የመጣሁት ሙሉ ቤተሰብ ማለት በጣም ከባድ አው መታደልም ነው እረፍትም ነው እኔ ለነሱ ፀልያለሁ አለቅሳለሁ እነሱ ይጠብሱኛል የኔስ ፈተናኡፍ
@AbayHD-vt2gd
@AbayHD-vt2gd 4 ай бұрын
Egziabher ymesgen enquan des alachhu.Ayzoachhu Egziabher yrdachhu.
@user-ul8xt9dj6q
@user-ul8xt9dj6q Ай бұрын
እንኳን አብሮ ደስ አለን ❤❤🎉🎉
@user-ul8xt9dj6q
@user-ul8xt9dj6q Ай бұрын
​@@KiyuKiyu-lk9ylአይዞህ አይዞሽ እግዚአብሔር አለ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በሰላም መጣህ ወንድሜ ደግሞ ወደ እነሱ ሄዶአል በፀሎታችሁ፡ አስቡልኝ 😢😢😢😢💔💔💔💔💒👈🙏🙏🙏🙏🙏
@user-op5nt7hg3r
@user-op5nt7hg3r 6 күн бұрын
Wowuuuuuu
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i 2 ай бұрын
ክርስትናን መርምረህ በመምጣትህ ደስ ብሎኛል።እንኳን ይህና መጣህ
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v
@Lidiyana-wolloyeel7js7gj6v 9 ай бұрын
የሚገርም እኔም የሆነ ስአት ሙስሊም ነበርኩ ክርስቲያኖችን እጠላ ነበር አሁን ግን እግዚአብሔር ይመስገን ጭራሽ ከነሱ የባስኩ የመንፈሳዊ ተማሪም አስተማሪ ሁኛለው👏ቤተሠቦቼንም እግዚአብሔር ይመልስልኝ🙏
@user-xz3yz2hi1f
@user-xz3yz2hi1f 9 ай бұрын
ተመሰገን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናሸ
@ZikraAmin-jy9us
@ZikraAmin-jy9us 7 ай бұрын
Afar bila ante wushatam Muslim gidalu ayilim ante koshasha firifari faligenaw
@mafiw
@mafiw 6 ай бұрын
የረዳሽ ኢየሱስ ክርስቶስ ስሙ ይመስገን❤ ክርስትና ፍቅር ነው። ዓለም ሁሉ ጌታን እንዲረዳው እርሱ ይርዳቸው
@Hiwot.1216
@Hiwot.1216 5 ай бұрын
🙏 እግዚአብሔር ይመስገን የኔ ውድ በቤቱ ያፅናሸ🙏
@heedssjeedss8369
@heedssjeedss8369 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እኔንም ሄጀ ነበር አሁን ግን ወደቀድሞ እምነቴ እምዬ ኦርቶዶክስ ተመልሻለሁ
@MelakuBahiru
@MelakuBahiru 2 ай бұрын
ወድሜ ድንግል ማርያም እስከ መጨረሻ ድሬስ ቤበቷ ያፂናህ
@heesan5522
@heesan5522 3 ай бұрын
❤እሰይ የኛ ጋብረሥላሴ እንወድሀለን ተመስገን እግዚአብሔር
@user-se5nz1rf4g
@user-se5nz1rf4g 2 жыл бұрын
በቤቱ ያፅናህ እኔም ከእስልማና ነው የመጣሁት
@user-su1tj1ll2d
@user-su1tj1ll2d 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናልን
@user-di3rq8ll2j
@user-di3rq8ll2j 2 жыл бұрын
እሰይ እንደት ደስ ይላል በእውነት በቤቱ ያፀናችሁ እስከመጨረሻ የመንግስቱ ወራሽ ያድርግልል አሜን
@Geni2341
@Geni2341 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናቹሁ በርቱ እውነተኛይቱ ኣግንታችዋልና🙏❤️❤️❤️
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Жыл бұрын
ጥያቄ ክእሰልምና የወጣሸበትምክኒያት ወላሂ እሰልምናን ያወቀና የተማር መቸም ሀይማኖቱን አይቀይርም እኔአምላክነኝ አምልኩኝ ያለውን አላህን ትተሸ፠ አምላክነኝ አምልኩኝ ያላለው የማሪያምን ልጂ እየሱሰን እዴት እሱ አብ ከኔ ይበልጣል ብሎወል
@user-gl8ok6zg2g
@user-gl8ok6zg2g Жыл бұрын
እየሱሰ የተሳኤን ቀን መቸደሁ አላቅም ብሎወል አና አምላክ እዴትነው የማያቀው እዴኛው የማቅ ከሆነ አምላክለምን ተባለ ሢጀመር አምላኬና አምላካቺሁ እያለነው የተናገረው መፃሀፍቅዱሰን አታነቡም????????? የዳውይትልጂ ያብራሀምልጂ የሁነው እየሱሰ የትወለደው ኢሰራኢል የተላክው ለሰራኢል እሰራኢል ላይ ለጠፉትበጎቺ ወላአቺ እሰራኢላይ ከጠፉት በግ አዷነሸ
@MesfinAlemu-bq3eu
@MesfinAlemu-bq3eu Ай бұрын
ገብረ ሥላሴ ቸሩ አምላክ እረድቶህ ወደ ቤቱ የሰማይ ደጅ ከሆነችው ደረሰሀል ባለህ ዘመን በክርሥትና ጉዞህ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ይሁን ውንድሜ አንተ እድለኛ ነህ በመጨረሻው ዘመን ጌታ ሊመጣ የእርሱ የሆኑትን ሊወስድ ዓለምን ሊያሳልፍ በደረሰበት በዚህ ጊዜ ወደሱ መምጣትህ ማንም ሊቀማህ የማይችል እድልነው በፀሎት በጾም የበረታህ ሁን።
@user-bx7gm3xh8c
@user-bx7gm3xh8c 2 жыл бұрын
ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ዉንድማችን ከክፉ ሁሉ እግዚአብሔር ይጠብቅህ የአጋአዝተ አለም ቅድስት ስላሴ ልጅ💐💐💚
@godislove4716
@godislove4716 Жыл бұрын
ማሪያምን ይሄን ምስክርነት ብሰማው አልጠግበውም የምኖረው በሰው ሀገር ነው ስራ በጨረስኩ ሰአት አዳምጠዋለሁ እናም ለእምነቴ ጥንካሬ ሆነህልኛል ወንድሜ ገ/ስላሴ እግዚያብሄር ያበርታህ በቤቱ ያፅናህ ፀጋውን ያብዛልህ🙏🙏🙏
@zekariyasgetnet1711
@zekariyasgetnet1711 Жыл бұрын
እግዚያብሂር ያበርታን እስኪ mechereshin yasamrew betatun yasten
@user-tc3sv7jt8j
@user-tc3sv7jt8j Жыл бұрын
Ewnetsh new enem sra lay ng
@mekdesjimma
@mekdesjimma 3 ай бұрын
አቤት ቀደዳ
@hirut-kl6dw
@hirut-kl6dw 2 жыл бұрын
ወድሜ ምንም ማለት አቃተኝ ግን ጌታ በደሙ ሽሽግ አርጎህ ያኑርህ ❤ እንኳን መጣህ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏እልልልልልልልልል
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን የጠፉትን በጎች የሚፈልግ የሰራዊት አምላክ ለየዋሐኖችም ይገለጽላቸው እንኳን ደስ አለህ ወንድም እልልልልልልልልልል ከብር ሁሉ ለናትና ልጅ ይሁን ❤
@PlayTube9
@PlayTube9 Жыл бұрын
ክብር ሁሉ ለጌቶች ጌታ ለአማልክት አምላክ ለአምላካችን እና ለሙድኃኒታችን ለኢየሱስ ክርስቶስ ይሁን አሜን!
@gullala4624
@gullala4624 Жыл бұрын
የዚህ ወንድማችንን ድምፅ እና አማረኛ ዉ እደኔ የማረከዉ ሰዉ አለ ❤️
@user-jg8vf6ip2u
@user-jg8vf6ip2u Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@user-th4bh3tu1z
@user-th4bh3tu1z Ай бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን ሁልጊዜ የማለቅሰው እነዚህ ሰዎች ወደትክክለኛውን ህይወት እንዲቀበሉ ምኞቴ ነበር በእውነት እግዚአብሄር ቸር አምላክ ነው ስለሁሉነገር እግዚአብሄር ይመስገን❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 2 жыл бұрын
እኔም ጅዳ ነኝ እና ሊሰብኩኝ ይፈልጋሉ ግን ቁርአንን በማወቄ ክርስትና እምነቴን አጥብቄ እንድይዝ እረዳኝ ።
@NoraNora-uh7fi
@NoraNora-uh7fi Жыл бұрын
ክክክክ
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m Жыл бұрын
አይ እረ ታይ ክክክክክ አቤት እውቀት ቢሠልሚ ለራስሺ ብከፍሪ ለራስሺ ለእስልምና እምትቀንሺበት ነገር የለም
@sahayEtho
@sahayEtho 10 ай бұрын
ጎበዝ በርች ለሰይጣን እጅ እዳሰጭ አንድት እህታችን ከእስልምና ወዳ ክርስትና ሰሞኑን መታ በጣም ደስስስ ብሎኝ እፍ የሰው ደስታ ምን አይነት ነው❤❤😢😢😢
@ZorishMenjeta
@ZorishMenjeta 7 ай бұрын
​@@user-os2mf2xd6mእር በኢየሱስ ስም ለርሳቹ ይሁን በፍፁም ቁራንም ከሰማይ አልወርደም ደሞ ስትሞቺ ባል እንዲኖርሽ ነው እስልምና ምትከተዮ😂😂😂😂😂😂😂 አይ መሀመድ ሰራላቹ
@user-zh3dv5oi1b
@user-zh3dv5oi1b 3 ай бұрын
አላህ ሙሀመድን ያሳሳተ ሰይጣን ኤንጅ ሌላ ማንም አዬደለም ፈጣሪ የአብርሀም የይሳቅ የያዕቆብ አምላክ አልፋና ኦሜጋ እግዚአብሔር ብቻና ብቻ ነዉ።​@@user-os2mf2xd6m
@mariamkaliayu527
@mariamkaliayu527 6 ай бұрын
በእውነት ውድ ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛልህ ወንድማችን በቤቱ ያፅናህ እንኳን በሰላም መጣህልን❤❤❤❤ በጣም ደስ ብሎናል
@user-wu6lr9hu7b
@user-wu6lr9hu7b 3 ай бұрын
በጣም ያዝናል ስቀጥል ከመጸሐፍ ቁዱስ የተኮረጀ ነው
@Meron-li2mv
@Meron-li2mv Ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወንድማችን
@meseretkebede-sf1ph
@meseretkebede-sf1ph 3 ай бұрын
በእውነት እጅግ በጣም በእምነትህ ጠንካራና አስተዋይ ሰው ነህ። እግዚአብሔር ልበ ብርሃን አድርጎህ የለ አንዳች ሰው ግፊት መንገድህ ህይወትህ በየት እደሆነ አሳይቶሃል አንተም ተከተልከው። የእውነት እያለቀስኩ ነው ይህን ታሪክ ያዳመጡኩት ስንቶቻችን ነን ስለራሳችን ሀይማኖት በጥልቀት አንብበን ከምናውቀው?
@hanilove2850
@hanilove2850 Жыл бұрын
መጨረሻህ ይመር አባ ዋናው መጨረሻነው ማለትም በ ኦርቶዶክስ ያፅናህ
@user-jd1ny3lr5d
@user-jd1ny3lr5d 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣክ ወንድማች ወደ ቀጥተኛዋ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ በነገር ሁሉ የረዳ ልዑል እግዚአብሔር ምስጋና ይድረሰው በቤቱ ያፀናክ
@user-yn9pf7ri3e
@user-yn9pf7ri3e Жыл бұрын
ቀጥተኛ አላልሽም እደት ብሎ ነው ቀጥታ የሚሆነው እ አምላክ ሞተ ብለሽ እያሰብሽ እደት ነው ቀጥተኛ ሊሆን የሚችለው
@ahmadshaaban9380
@ahmadshaaban9380 Жыл бұрын
​@@user-yn9pf7ri3e moto bicha aydelame baa 3 kane moton dele adergo weda samaye arge
@user-qk8br8dq9l
@user-qk8br8dq9l 2 жыл бұрын
እእእእእእእእልልልልልል ተመሥገን እዉነት እዉነት እላቹሀለሁ የጠፋችዋ ነፍስ ስትገኝ በሰማይ መልክት ደስታ ሀሴት ያደርጋሉ የመንፈስ ወንድሜ የጌታየ የእየሱስ ክርስቶስ ልጅ እንኳን ወደ ቀጥተኘዋ ተዋህዶ ቤት መጣህ በቤቱ ያፅናህ ሁላችንንም ከጥፋት ወላዲተ አምላክ ከልጆ ጋር ትጠብቀን እስልምና አይሆድ ማለት እኮ በግልፅ ነዉ ሳይጣን ያጭበረበራቸዉ እግዚያብሔር መንገዱን ይምራቸዉ
@HASNAAHMED-km1kr
@HASNAAHMED-km1kr 5 ай бұрын
የትኛዉ.ቀጠተኛ.መገድ.አላለችም.😂😂😂
@user-eh7jh4wk3m
@user-eh7jh4wk3m 2 жыл бұрын
"ፈጣሪ ሁሉን ቻይ አምላክ ነው". እውነት ነው፤ ወንድማችን _ ቃለ ህይወት ያሰማልን፤ ፀጋን ያብዛልን፤ ይጠብቅህ።
@user-eh7jh4wk3m
@user-eh7jh4wk3m 2 жыл бұрын
አሜን
@user-eh7jh4wk3m
@user-eh7jh4wk3m 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@AlemneshTefera
@AlemneshTefera 6 ай бұрын
Ewenetenetun yet awek degmo ante charch eregetek enkuwan matawek
@user-bp5ql7dn7p
@user-bp5ql7dn7p Жыл бұрын
ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ገብረ ሥላሴ ❤️❤️❤️❤️
@user-jt6ts7kr5t
@user-jt6ts7kr5t 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን የተዋህዶ እንቁ እግዚአብሔር በቤቱ ያፀናልን በጣም ደስ ይላል እልልልልልልልልልልልልልል ለእግዚአብሔር ምን ይሻለዋል 💖💖💖💖😍😍
@rahmarahmaa1073
@rahmarahmaa1073 Жыл бұрын
Kkkkkk
@LIDETU-rc9uj
@LIDETU-rc9uj Жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእውነት በቤቱ ያፅናህ
@zinashnigussie6434
@zinashnigussie6434 Жыл бұрын
በጣም አስተዋይ ተሰጦህን እርጋታህ ደስ ይላል አብዛኞቻችን ክርስቲያኖች መፃፍ ቅዱስን ሙሉውን አንበን ሸምድደን አናውቅም አለማዊ ታርክ መፃፎችን እንጂ ተመርጠሀል በቃ እግዚአብሄር ይመስገን
@aberashwondesen4652
@aberashwondesen4652 Жыл бұрын
ውንድሜ እንኳን ወደቅድስቷ እምነት ወደ ተዋህዶ በሰላም መጣክ እናታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ፍቅሯን በበለጠ በልቦናህ ትሳልብህ ለኛም ፍቅሯ ይደርብን
@user-wj3sc6wy7o
@user-wj3sc6wy7o Жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ሉሌ ቤት ኮመንት ላይ ነው ያገኘሁህ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ እስልምና እንደዚ መሆኑ እስከ አሁን አላውቅም ነበር ኦርቶዶክስ አርጎ ለፈጠረኝ እግዚአብሔርን በቡዙ አመስገንኩት በርታ 💞💞💞
@tigisttigist4833
@tigisttigist4833 2 жыл бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን አንተም ጠንካራ ወድማችን ነህ እውነትን ለማወቅ መጣርህ የሚደነቅ ነው እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ በርታ 🙏♥
@user-gn5og4si3c
@user-gn5og4si3c 2 жыл бұрын
ብዙ የእስልምና አማኛች ቁራአንን የማንበብና የመመርመር ልምዱም ሆነ የማወቅ ፍላጎቱ የላቸውም ቁራአን ገልጦ ከማንበብ ይልቅ ኡስታዝ አከሌ እንዳለው በሚል እስካሁን አሉ ያንተ እይታ ግን የእግዚአብሔር እርዳታ ነው ...ክብሩን ሁሉ ሀያሉ እግዚአብሔር ይውሰድ ወንድማችን ድንግል በምልጃዋ ቅዱሳን በጥበቃቸው የአባቶቻችን ፀሎት አይለይህ አይለየን
@NoraNora-uh7fi
@NoraNora-uh7fi Жыл бұрын
ክክክክ
@muradmiftah5953
@muradmiftah5953 Жыл бұрын
Man enante weys muslim?
@user-os2mf2xd6m
@user-os2mf2xd6m Жыл бұрын
ክክክክክ በአለም እንደ ሙስሊም አንባቢ የለም ክክክክ ሁሉ ነገራችሁ በውሸት የተሞላች ይህ ልጂ አልከፈረም ይህን ደግሞ ሁሉም ሠው ያውቃል ዛሬ እንደህ በቀላሉ ሠዎችን መሸወድ አይቻል ወገናችን
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
@@user-os2mf2xd6m ስለዚ ፈልገሽ ነው ሴታን የምታመልኪው? መሀመድን ያላዳነ አላ አንቺን አያድን በ60 አመቱ ቆስሎ ሞተ
@sewkefuegezabehermelkam7878
@sewkefuegezabehermelkam7878 Жыл бұрын
@@muradmiftah5953 አዎ ሙስሊም የዛ የዝሙተኛ መፅሀፍ ተገዢ ሁሉ ነገር ስለዝሙት ስለማረድ ነው ቱ
@zemariyamlakkassa
@zemariyamlakkassa 2 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ።
@Lamerot-ub6hy
@Lamerot-ub6hy 2 ай бұрын
ዋው እኮን ደህና መጣህ ወድማችን ፈጣሪ መርጦ ስላመጣህ ክብር ለድግል ማሪያም ልጅ
@abebebizualem8838
@abebebizualem8838 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንድማችን! በቤቱ ያጽናህ!❤🙏🙏🙏
@helenyismaw3979
@helenyismaw3979 2 жыл бұрын
በእውነት ወንድማችን እንኳን ደኅና መጣህልን ስለመይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን
@Hiwot.1216
@Hiwot.1216 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ክብርና ምስጋና ለእርሱ ይሁን ወንድሜ ክርስቶስ በቤቱ ያፀናልን በጣም ደስ ይላል🙏🙏🙏
@hemenmohammed8408
@hemenmohammed8408 2 жыл бұрын
ደስ የሚል ነው የድግል ማርያም ልጅ የተመሰገነ ይሁን በርታ ወንድሜ
@user-kg5js9je9b
@user-kg5js9je9b 2 ай бұрын
Egziabher yimesgen mechezeshahn yasamrlh❤❤
@sanioortega1650
@sanioortega1650 Жыл бұрын
እግዚያብሄር ይመስገን እንኳን ደና መጣህ ብዙ ነገር ካንተ ተምሪያለሁ ፅናትን ሀይማኖቴን ጥልቅ ብዬ እንዳውቅ እንድፀልይ ፈጣሪ እንዲረዳኝ በቤቱ እንዲያፀናኝ የድንግል ማርያም ልጅ መጨረሻህን ያሳምርልህ በፀሎትህ አስበኝ
@user-sy8hs2zj9y
@user-sy8hs2zj9y Жыл бұрын
በስመ አብ እንዴት ደስ እንዳለኝ እልልልልልልል እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን ⛪✅🎚😘
@AsetarDesale
@AsetarDesale 2 ай бұрын
እግዛብሄር እንኳን እረዳህ በቤቱያፅናህ ወንድም በጣም አስተማሬ ነው
@alemitujabi5671
@alemitujabi5671 3 ай бұрын
አግዚአብሔር ይመስገን ወንድሜ ደስ ብሎናል ሁሉም እንደሚመጡ ቃሉ ነግሮናል !!¡!!! በቤቱ የጽናህ!!!!
@user-no5jb4wi2p
@user-no5jb4wi2p 6 ай бұрын
አንብበህ መረዳትህ ጎበዝ ነህ መጨረሻችን ያሳምርልን
@HemHifen12
@HemHifen12 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይርዳህ ወንድሜ። እሱ ምስጢሩን ይግለፅልህ። በቤቱ ያፅናህ።
@user-he5un9ym3q
@user-he5un9ym3q 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን እንኳን በስላም መጣህ ወድማችን❤❤❤❤❤
@emameydesalegn5478
@emameydesalegn5478 Жыл бұрын
እግዚአብሔር በቤቱ ያጽናህ ወንድማችን መጨረሻህን ያሳምርልህ ስምህን በሕይወት መጸሐፍ ይጻፍልህ አሜን❤
@aberabikile6895
@aberabikile6895 Жыл бұрын
ወንድማችን አንተ ለብዙ ነፍሳት ድህነት ምክንያት አድረገው እግዚአብሔር ያስነሳህ የዘመናችን ቅዱስ ጳውሎስ ነህ፤ምክንያቱም ሳዉል (ጳውሎስ) መጀመሪያ የክርስቲያኖች አሳዳጅ ነበረ፣በዋላ ግን ከአሳዳጅነት ወደ ተሳዳጅነት የተቀየረ ሰው ነበረ።አንተም ከጨለማ ወደሚደነቅ ብርሀን ልክ እንደ ቅዱስ ጳውሎስ የተጠራህ ሰው ነህና።!!!❤❤❤
@kiddassiezemariam5235
@kiddassiezemariam5235 2 ай бұрын
ውድ ወንድማችን ገብረ-ሥላሴ እንኳን ቸሩ-አምላክ ብርሃን ወደ ሆነችሁ ንጽሕት ቅድስት ተዋሕዶ-ሃይማኖት ፈጣሪ መለስክ! አሁንም ተግተህ መጽሐፍ-ቅዱስ የራሱ የሆነ ጥልቅ ትርጓሜ ስላለሁ ከመምህራን ጋር ጠጋ ብለህ በደንብ አጥና። ቸሩ-አምላክ በቤቱ አጽንቶ መጨረሻህን ያሳምርልህ!
@Muma-of2jy
@Muma-of2jy 3 ай бұрын
በብዙ ተባረክ እኔም እንዳንተ ነኝ
@haniashenafi6475
@haniashenafi6475 2 жыл бұрын
ቃልህይወት ያሰማልን
@Nicolas27821
@Nicolas27821 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህልን እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ ወድማችን
@kokebetaye98
@kokebetaye98 2 ай бұрын
አልልልልልልልልል መድሐኒአለም ክብርና ምስገና ይግባው፣አሜን
@kassukassu7263
@kassukassu7263 3 ай бұрын
እግዚአብሔር ስለገለጠልህ እርሱ የዓለምንና የአለማትን ፈጣሪና ጌታ ለሆነዉ አምላክ ምስጋና ይድረሰዉ::
@ETH3636
@ETH3636 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል በቤቱ ያፅናህ ወንድሜ!!!
@cocob7788
@cocob7788 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ተመሰገን አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን
@user-kf5fb2mm5c
@user-kf5fb2mm5c 2 ай бұрын
እግዛብሔር የባርክህ ለሙስሊም ዘመዶችህ ትንሽም ቢሆን ትምርት ብታካፍላቸው ጥሩ ነው ሰላምህን ያብዛልህ
@selam7747
@selam7747 Жыл бұрын
ምን አይነት እግዚአብሔር የባረከህ ሰው ነህ በራስህ አንብበህ እውነትን ማወቅህ እግዚአብሔር የመረጠህ ሰው ነህ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️
@yeshiweldyohanse7141
@yeshiweldyohanse7141 Жыл бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይመሰገን ቃለህይወትን ያሰማልን አሜን የሁሉም የእውነትን አምላክን ቃል ይገለጥአሜን
@aser222
@aser222 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏
@user-pk4mf5us8d
@user-pk4mf5us8d 2 жыл бұрын
ተባርክልኝ ወንድሜ 🕊️🕊️🕊️💐💐💐⛪️💐💐
@user-pj9th7ji7m
@user-pj9th7ji7m 2 жыл бұрын
ዋው በጣም ደስስስ ይላል ወንድሜ ሰለ ማይነገር ስጦታ እግዚአብሔር ይመስገን በርታልን ለብዙዎች መመለስ ምክንያት ትሆናለህ ብዬ አስባለሁ
@salamasalama1703
@salamasalama1703 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ወንድማችን በእዉነት
@zebiderazmeraw8862
@zebiderazmeraw8862 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወንዶማችን
@salwasalwa1870
@salwasalwa1870 5 ай бұрын
ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ❤❤😊😊
@tilayeyideg1260
@tilayeyideg1260 6 ай бұрын
እመብርሀን ትጠብቅህ ወንድሜ በቢት ያፅናህ እጅግ በጣም ደስብሎኝ ነው
@endalketadesse
@endalketadesse 2 жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ።
@user-bn6qt8iw3o
@user-bn6qt8iw3o 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን
@marthaworku1575
@marthaworku1575 3 күн бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በቤቱ ያፅናህ። እኔም እህቴን አንተን ያመለከተህ አምላክ ለእርሷና ቤተሰቦቿን ይግለፅላት፡ ሁልጊዜም አስባታለሁ።
@berryberry2124
@berryberry2124 Жыл бұрын
ተባረክ ወንድሜ ፈጣሪ ወደትክክለኛዉ የቀኝመንገድ ስለመጣህ ፈጣሪ የተመሰገነ ይሁን ዋናው ደስ የሚለው ማንም ሳይጎተጉትህ ብቻህን ስለመጣህ ይሄ ትልቅነትን ያሳያል ደሞ አንድ ሰው የፈለገውን የማመን መብት አለው አየህ የቤተሰብ ችግር መጥፎ ቃል ምን ያህል ጭንቅላት እንደሚመርዝ ይሄ ነው መጥፎ ችግር ለማንኛዉን እንካን ደህና መጣህ ሰላምና ጤናህ ከነቤተሰብህ የበዛ ይሁን
@ferenjohawas7854
@ferenjohawas7854 2 жыл бұрын
አሜን አሜን አሜን ወድሞች ቃለሂወት ያሠማልን ፀጋዉን ያብዛልን አ🤲🤲🤲🤲🤲
@danigeni3089
@danigeni3089 Жыл бұрын
በጣም ደስ ይላል ክብር ለመድህዓለም በርታ በቤቱ ያፅናህ
@user-ve7jg5qv2i
@user-ve7jg5qv2i 2 ай бұрын
ተባረክልን
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 2 жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወድማችን. ይህንን ያደረገ ልኡል እግዚአብሔር ይክበር ይመስገን በእውነት. ይህ ለናቴና ለወድሞቸ. ሊሆን ይችላልና አውርጀ ላስቀምጠው
@hadagohany8634
@hadagohany8634 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅናህ ወድማችን ባለህበት እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ
@user-ef6md7fo3t
@user-ef6md7fo3t Жыл бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅህ በእውነት ደስ የሚል ነዉ ፀጋውን ያብዛልህ
@AwAs-gy5dc
@AwAs-gy5dc 4 ай бұрын
🙏⛪❤🙏⛪❤🙏⛪❤🙏ተመስገን
@elias21w
@elias21w Жыл бұрын
የእናንተን የተጋድሎ ታሪክ መስማት የምንበላበትን የፖለቲካ ውጥንቅጥ ከመስማት ይልቅ እጅጉን የተሻለ ነው። በክርስትናው እየኖርን በድካም ውስጥ ላለነው ሁሉ የሚያነቃቃና አስተማሪ ታሪኮችን ስለምታካፍሉን ቃለ-ህይወትን ያሰማልን።
@Hana-mariam21
@Hana-mariam21 Жыл бұрын
በቅርቡ ነው ወደ ቻናልህ የተቀላቀልኩት በጣም ደስ ይላል ።እንኳን በሰላም መጣህልን ወንድማችን ። ጌታችን መድሀኒትአችን ቸሩ እግዚአብሔር የሁሉንም ልብ ከፍቶ በየ ቦታው ተበታትነው ያሉትን በጎቹን ወደ ቤቱ ይሠብስብልን ።አንተንም በቤቱ ያጸናህ ። ደጎ እናታችን እመቤታችን ቅድስት ድንግል ማርያም ከዚህ በኋላ ሊመጡብህ የሚችሉትን ፈተናዎች ሁሉ ከፊትህ አየቀደመች ታቅልልህ። ክርስትና ምንጊዜም ፈተና አያጣውም አና ሁሌም ጠንካራ ሁን ። አውነትን መርጠህ ሁሉን ትተህ የመረጥከው አውነተኛ አምላክህም ሀይልን ይሰጥሀል በዚህ አምናለሁ ።
@alemieagegnehu
@alemieagegnehu Жыл бұрын
ስለምህ ይብዛ ወንድማችን እንኳን ደህና መጣህ ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን በቤቱ ያፅነህ እመቤቴ ትጠብቅህ ፣🌹😘👏
@sauditaif7667
@sauditaif7667 3 ай бұрын
❤❤❤እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ
@ethiopiawi8724
@ethiopiawi8724 3 ай бұрын
በመጀመርያ ፈጣሪን ማንም አይገድበውም ማነው ፈጣሪን አትወለድም ብሎ የሚከለክለው ??? ፈጣሪ አልተወለደም ማለት የሰው ልጅ በምንም መንገድ አይድንም ማለት ነዉ!!! ፈጣሪ ከብፅእት ድንግል ማርያም በመንፈስ ቅዱስ ተፀንሶ በድንግልና ከስጋዋ ስጋ ነስቶ የሰው ልጆችን ለማዳን ተወለደ። ተንገላታ፣ ተገረፈ፣ ተሰቃየ ስለእኛ ሐጥያት መከራን ሁሉ ተቀበለ ለእኛ በመስቀል ላይ ተሰቀለ። በሶስተኛውም ቀን በራሱ ኃይል ከሙታን ተነሳ። ክብር ምስጋና ለፈጠረን እግዚአብሔር ይሁን አሜን። ይኽንንም አንብቦ ወይም ሰምቶ ለመረዳት እና ለመቀበል የግድ ቅዱስ መንፈስአችንን ከውስጣችን ያላጠፋን ሰዎች መሆናችንን እያንዳንዳችን እራሳችንን እንፈትሽ !!!
@hailegebre3850
@hailegebre3850 Жыл бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በጣም ደስ ይላል ወደ እውነተኛ መንገድ መጥታሃል ኣይዞ በርታ ወንድማችን
@user-rx6pv4ye6p
@user-rx6pv4ye6p Жыл бұрын
በቤቱ የፀናህ ወንድመችን በረታ
@user-eq5xc4df6f
@user-eq5xc4df6f 3 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን
@fasikawedagi5961
@fasikawedagi5961 Жыл бұрын
እግዚአብሄር ይመሥገን የጠፉትንም ይመልሥልን የድግል ማርያም ልጅ ምን ይሣነዋል ❤🙏🙏🙏
@aklelujenberu3801
@aklelujenberu3801 Жыл бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@Thedeemer
@Thedeemer 4 ай бұрын
You have an analytical mind. Have a blessed life and ending in the rest of your life!
@GeteneshAlemu
@GeteneshAlemu Күн бұрын
EGZIHABER yetemesegene yhun🙏🙏🙏 bebatu yatsnah wendma
@user-dc4wr5gv3h
@user-dc4wr5gv3h 2 жыл бұрын
እመብርሀን በቤቱ ታፅናህ
@user-en3wn8yt1t
@user-en3wn8yt1t Жыл бұрын
ተመስገን እልልልል እግዚአብሄር በቤቱ ያፅናህ
@user-vi7kj8ki3n
@user-vi7kj8ki3n 4 ай бұрын
ወንድማችን እግዚአብሄር በገልግሎትህ ይባርክህ❤
@gerzhertessema2856
@gerzhertessema2856 7 ай бұрын
የተመኘኸውን ሁሉ ይሁንልህ ።
@user-id1mo7uw8z
@user-id1mo7uw8z 2 жыл бұрын
ወድማችን፣እግዛአብሔርይመስገን፣በርታወድማችን፣በሀይማኖመበርታትአለብህ፣ወደዝህ፣ስራስትመጣ፣ከባድነው፣አደኛ፣በፀሎት፣ሁለተኛ፣በስግደት፣፣አብዝተህመስገድ፣ሶሰተኛ፣የቀዱሳንን፣ታርክማበብ፣ገላትንማበብ፣ገላትንማበብ፣ገላትንባነበብክ፣ቁጥር፣የክርስቶስ፣ፍቅር፣እየገባህይሔዳል፣በተረፍ፣እግዛአብሔር፣ፀጋዉንያብዛልህ
@user-ov9no1hw1o
@user-ov9no1hw1o 3 ай бұрын
❤❤❤❤እግዚአብሔር በቤቱ የፅናህ ወንድሜ
@EthioAddis82
@EthioAddis82 Жыл бұрын
ልዑል እግዚአብሔር የተመሰገነ ይሁን እግዚአብሔር ለወደዳቸው እና ለመረጣቸው ቃሉን ይገልጥላቸዋል ወደ እውነት መንገድም ያመጣቸዋል ፈጣሪ በቤቱ ያፅናህ🙏🙏🙏
@Geni2341
@Geni2341 2 жыл бұрын
እግዚአብሔር ይጠብቅህ ወድማችን ተመስገን ኣንድ ነብስ ጠፋታ ብትገኝ 99 ዎቹ መላእክት ደስ ይላቸዋል እኛም ደስ ብሎናል ጠንክር በርታ ለሁላችን በእምነታችን እግዚአብሔር ያፅናን አሜን ፫🙏➕❤️❤️❤️
@mekdelawiteshetu6727
@mekdelawiteshetu6727 Жыл бұрын
እንኳን ደህና መጣህ ወንድሜ እግዚአብሔር በቤቱ ያፅናህ
@selamasefa6049
@selamasefa6049 2 ай бұрын
ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን❤
@user-sb8nq9yb9z
@user-sb8nq9yb9z 4 ай бұрын
አብ ወልድ መንፈስ ቅዱስ ይባርክህ!!❤❤❤❤
How to bring sweets anywhere 😋🍰🍫
00:32
TooTool
Рет қаралды 33 МЛН
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 43 МЛН
ማን በምን እንዳስደገመባችሁ ማወቂያ ምልክቶች
33:42
ተአምረኛው በርሚል ቅዱስ ጊዮርጊስ | ቋራ ደለጎ | ጎንደር
21:50
እስልምናን ለምን ተውኩት አህመድ ሙሐመድ ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
24:33
Ahmed Mohammed ያሁኑ ገብረ ሥላሴ
Рет қаралды 17 М.