ገጣሚ ኤፍሬም ስዩምና ያልተሰሙ ጨዋታዎቹ !

  Рет қаралды 75,923

Maraki Weg

Maraki Weg

Жыл бұрын

ያልታየው የገጣሚ ኤፍሬም ስዩም ህይወትና አኗኗር
#ማራኪወግ#ግዛቸውአሻግሬ#ኤፍሬምስዩም

Пікірлер: 142
@marakiweg2023
@marakiweg2023 Жыл бұрын
አመሰግናለሁ ቤተሰቦች!
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 Жыл бұрын
ወድማችን በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣህ ግን ቅሬታም ይቅርታም አለኝ እና ከትናት ወዳ ጧት ላይ ከቅልፎ ስነቃ እሩጨ ዩቱብላይ ዘልየ ስገባ ኮሚኒቲ ላይ የባባን ሞት ለቀህ አየሁ በጣም ደነገጥኩ ድርቅ ብየ ነዉ የቀረሁት እና ምን አይነት ደነዝ ነዉ ያሟርትበታል አልኩኝ ከመደገጤ የተነሳ እና አተም አልመስለኝ ብለህ ቻናልህን ቸክ አደረኩ ግን አተዉ ነህ በድጋሜ ለገዘብ ቢል በቃ መዋሸት ጀመረ ማለት ነዉ አልኩኝ እና ከደቂቃወች ቡሀላ እሌላ ቻናል ላይ ተለጥፎ አየሁ እናም አመኩ ።💔 ቅሬታየ ስላስደነገጥከኝ ይቅርታየ ስለሰደብኩህ ነዉ ።
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
አናደኸኛል ግን ግዜ
@genatworkugenetworku6227
@genatworkugenetworku6227 Жыл бұрын
ኤፍሬም ከነፍሴ ነው የምወደው ❤እረጅም እድሜ ከጤና ይስጥልን።
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Me too
@endutube
@endutube Жыл бұрын
ወቶ ከመቅረት ከድንገተኛ ሞት ፈጣሪ ይጠብቀን ሰላም ለሀገራችን ..፣፣..ኤፊ ምርጥ የጥበብ ሰዉ
@yaredsolomon8307
@yaredsolomon8307 Жыл бұрын
የዘመኔ ሊቅ ነህ!.. ለኔ አንተ ታላቅ ሊቅ ነህ ፥ ቃላቶችን እንደልብህ አዘህ ቀለማት ሰጥተህ ስዕል ታደርጋቸዋለህ ፤ ያንተን ግጥም ሳነብ ውስጥ ጠልቄ ነው❤️🙏
@Aklilu-ev3go
@Aklilu-ev3go Жыл бұрын
ምርጥ እንግዳ ነው ያቀረብክልን እናመሰግናለው
@meronasfaw-jn3mi
@meronasfaw-jn3mi 3 ай бұрын
ድንቅ ገጣሚ ነው ለእሱ ካለኝ አክብሮት እና ጥልቅ ቦታ የተነሳ ፒያሳ አይጠፋም እዛ ታገኘዋለህ ሲሉኝ ተማሪ እያለው እሄድ ነበር። ገና የ3ተኛ ክፍል ተማሪ እያለው ነበር የእሱን የግጥም መድብል ማንበብ የጀመርኩት። ግሩም እና ያለተወራለት ድንቅ ገጣሚ ኤፍሬም ስዩም Thanks Marki weg🤗🤗
@DawitZboo
@DawitZboo 11 ай бұрын
ኤፍሬም አንተ ያሳደከኝ የሰፈሬ ልጅ ሰለሆንክ ታላቅ ኩራት ይሰማኛል ብዙ ያነበብክ አስተዋኝ የጥበብ ባህታዊ መናኝ ነህ ጥበብ ዋጋህን አልከፈለችህም ብዙ የሚገባህ ታላቅ ሰው ነህ ረዥም እድሜ እና ጤና ይስጥህ
@shewaneshwale9783
@shewaneshwale9783 Жыл бұрын
እጅግ በጣም የምወደው ገጣሚ !!!እ/ር እረጅም እድሜ ይስጥልን ❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹
@Betselot2
@Betselot2 Жыл бұрын
ኤፍሬም የኔ አባት! እንዴት እንደምወድህ!!!!!! ከግጥም ችሎታህ ጋር ድንቁ የአነባበብ ብቃትህ!
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
ማራኪ እባክህን ስውን ስትጠይቅ ከኃላ ያለው ሙዚቃ ረብሻል ::
@kidistgetu4757
@kidistgetu4757 Жыл бұрын
ኤፍሬም ምርጥ ገጣሚ!! በጣም ነው የምወድህ... እግዚአብሔር ረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ💚💛❤
@eyobsimret9166
@eyobsimret9166 Жыл бұрын
ግጥሞችህ ከድብርት የምሸሽባቸው ድንቅ የጥበብ ዋሻዎች ናቸው✊🏾 We want more please 👏👏👏👏👏
@nebiyu2707
@nebiyu2707 Жыл бұрын
ይሄን ቪዲዮ የምታዩ ሁሉ ለተወዳጁ ተዋናይ ለታሪኩ /ባባ/ እልፈት ያዘናቹ ሁሉ መፅናናትን ከልቤ ተመኘሁላቹ 😭🙏
@shawaye5579
@shawaye5579 Жыл бұрын
Amen Amen Amen 🙏 😭😭💔💔🖤
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c Жыл бұрын
ማራኪ ወግ ልለምንህ የተረሱ አርቲስቶችን አሳየን ምን ሁኔታ ላይ እንዳሉ ብሁዋላ እንደ ባባ የእግር እሳት እንዳይሆንብን ምን አለበት ባባዬ ቤት ሂደህ ቢሆን ኖሮ ምን ሁኔታ ውስጥ እንዳለ እናቅ ነበር እናሳክመውም ነበር ወይኔ መቃጠሌ ፀፀትን እንደዛሬ ቀምሼው አላቅም😭😭😭
@jb-vd4xn
@jb-vd4xn Жыл бұрын
Atashkabt
@user-if3jd1jo2c
@user-if3jd1jo2c Жыл бұрын
@@jb-vd4xn የሸርሙጣ ልጅ ነህ
@tenagneworqtenu448
@tenagneworqtenu448 Жыл бұрын
ኤፍሬምዬዬ ስወደው ተባረክ ግዞ
@elsaworkayehu382
@elsaworkayehu382 Жыл бұрын
ዋው ኤፍሬም ዛሬ ገና ነው ያየሁት ደስ የሚል ቀለል ብሎ የሚኖር ሰው ነው ከንግግሩ ግሩም ገጣሚ ነህ
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 Жыл бұрын
ደስ ይላል ጋሽ ኤፍሬም አሪፍ ገጣሚ 👍😍😍🙏🙏🙏
@yordanos211
@yordanos211 Жыл бұрын
Am so proud to be Ethiopian when I see this kind of smart people the only thing we all agree our country never pay them what they deserve
@samiabera7894
@samiabera7894 Жыл бұрын
ኤፍሬም ከረጅም እድሜ ከጤና ይሰጥልን
@user-of8gj2di6n
@user-of8gj2di6n Жыл бұрын
ንግግሩ እራሱ ደስ የሚል 😊💐💐✋
@birukadane8022
@birukadane8022 Жыл бұрын
ስነስርዓቱ አንደበቱ
@user-bg5sf8sz2c
@user-bg5sf8sz2c Жыл бұрын
በጣም የምወደው ገጣሚ ነው ማራኪ ወግ ስላቀረባችውልን እናመሰግናለን
@user-eq6ph8ji4r
@user-eq6ph8ji4r Жыл бұрын
ገጣሚ በቃሉ ሙሉ ይቅረብልን ብቃት ያለው ልጅ ነው ፕሊስ 🙏በተረፈ በርታልን በሁለት ስልክ ነው ስብስክራይብ ያረኩህ❤
@amsalgebreegziabher5584
@amsalgebreegziabher5584 Жыл бұрын
ኤፍሬምን በጣም አስተማሪ እና እይታው ሰፊ ነው በጣም አከብረዋለሁ ቀጣይ በላይ በቀለ ወያን ብታቀርብልን ደስ ይለኛል እባክህ አሌክስ አብርሃን ብታቀርብልን በጣም ጥሩ ፕሮግራም ነው የጀመርከው💚💛❤🌹🌷🌺💕❗ 💕እምዬ እናት አለም ለልጅዋ ሐኪም ናት ህልምህን ፍታ ገረችህ💕 🌷እናትህ መድሃኒቴ ስለነገረችህ ይህን የመሰለ ድንቅ ስራህን እየሰጠህን ነው እናመሰግናለን❤🌹🌷🌺💕
@johasavana3490
@johasavana3490 Жыл бұрын
ስራዎችህ እጅግ ማራኪ ናቸው በርታልን።
@semhalzetewahdo5617
@semhalzetewahdo5617 Жыл бұрын
ደራሲ ኤፍሬም በጣም ነው ምወደው ባለ ቅኔ
@lidiyaseyum9009
@lidiyaseyum9009 Жыл бұрын
በፍቅር ነው የምወድህ ኤፊዬ ኑርልኝ
@fikrumenaga2438
@fikrumenaga2438 Жыл бұрын
My favorite program, thanks 4 having Ephraim as a guest.
@Sintayehu912
@Sintayehu912 Жыл бұрын
ውይይይ ገጣሚ ኤፍሬም አድናቂው ነኝ🙏
@tezetaalebachew5868
@tezetaalebachew5868 Жыл бұрын
በጣም ነው ምወደው
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
ይቅርታ ግጥም ብዙም አልወድም ግን ቃና ላይ ያቀረብከውን ግጥም በጣም ነው እምወደው እጅክ ይባረክ እረዥም እድሜና ጤና ይስጥክ እራስህን ጠብቅ ..ቤተሰብህን ያስተዋወክበት መንገድ ደሞ ደስ ይላል ፍቅሩን ያድላቹ በጤና ቆዩ
@tgethiopia381
@tgethiopia381 Жыл бұрын
የቄስ ትምህርት ቤቱን እየተቃቀፍን ሀሁ የምንማረዉን ልጅነት አስታወስከኝ😁😁😁
@eluta2303
@eluta2303 Жыл бұрын
በጣም አመሰግናለሁ በጣም የምወደው ገጣሚ ነው
@uses-dw8bx
@uses-dw8bx Жыл бұрын
በጌታ እድለኛ ነህ ባያወራኝ እንኳን አንዴ ባየው ምኞቴ ነበር
@sixolisiwemoyo9092
@sixolisiwemoyo9092 Жыл бұрын
ኤፍሬም ምርጥ ደራሲ ነው እወደዋለሁ ❤❤❤❤
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v Жыл бұрын
ኤፍሬም በጣም ነው የምወድህ ጊዜ እናመሠግናለን በርታ 🙏
@melatTUBE
@melatTUBE Жыл бұрын
I like this guys
@mimialex2514
@mimialex2514 Жыл бұрын
ኤፍሬም እንኳን ደህና መጣህ ደስ ነው ያለኝ ግጥሞችህ አይጠገቡም
@hanaethiopia1059
@hanaethiopia1059 Жыл бұрын
እኔም እንዳተው በዚህ ምድር ላይ እንዳልከለከል የመኘው ቡና ነው የቡና አፍቃሪ ነኝ::
@kelemualemayehu2189
@kelemualemayehu2189 Жыл бұрын
ጥልቅ የሆነ አስተሳሰብ አየሁብህ። በርታ
@sibagotube9062
@sibagotube9062 Жыл бұрын
ኤፍሬም ስዩም 👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
@mesafintmesfin2875
@mesafintmesfin2875 Жыл бұрын
ከዚህ ሰውዬ ጋር ልብህ በቡና ሳይፈነዳ መለያየትህ እራሱ የፈጣሪ ድንቅ ስራ ነው
@amanuelmeloh8429
@amanuelmeloh8429 Жыл бұрын
አንደኛ ገጣሚ ኤፍ ክበርልን የለቅሶ ቤት ምግብ እንዳንተ ይመቸኛል በጣም
@libargachewbelachew6029
@libargachewbelachew6029 Жыл бұрын
ኤፍሬም ስዩም እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥህ!! እንወድሃለን!!
@user-nq3eh8tm8l
@user-nq3eh8tm8l Жыл бұрын
ኤፍሬም ስላየሁ ደስ ብሎኛል ባታስታውሰኝም
@abelatube7394
@abelatube7394 Жыл бұрын
ድጋሚ በሌላ interview እንጠብቃለን ጋሽ ኤፍሬም
@nahoosenay-2127
@nahoosenay-2127 Жыл бұрын
ያለ መመሰጋገን ጠኔ ይዞናል ። እና አመሰግናለሁ ሰው ስላቀረብክልኝ !!!
@gabriellatekle3990
@gabriellatekle3990 Жыл бұрын
It's a nice program keep it up from Greece
@Absalat700
@Absalat700 Жыл бұрын
Artest Alamsagad tasefay betakarbelen ? Maraki weg ♥️♥️♥️
@ethd8561
@ethd8561 Жыл бұрын
የኔ ሽቁጥቁጥ ስያሳዝን ! እግዚአብሔር እድሜና ጤና ይስጥህ ! የቤት ችግርማ ስቃይ ሁኗል
@Deju-Aya
@Deju-Aya Жыл бұрын
አያ ኤፍሬም የልቤ ሰው ትልቅ ክብር አለኝ ግጥሞችክ አንፀውኛል።
@mekutube6946
@mekutube6946 Жыл бұрын
ኤፍሬም እናመሰግናለን ለስራዎችህ ሀሳብን የሚያስባት ልባም
@tube2611
@tube2611 Жыл бұрын
አንደኛ ነኝ👍
@arsemasurafel2110
@arsemasurafel2110 Жыл бұрын
በጣም ደስ ከሚሉኝ ገጣሚያን አንዱ ።
@meseretayalew9219
@meseretayalew9219 Жыл бұрын
ኤፊ ምርጡ ባለ ቅኔ ገጣሚ❤
@miklolbeide1820
@miklolbeide1820 Жыл бұрын
ኤፍሬም ኑርልን፡ በርታ፡፡
@masa5699
@masa5699 Жыл бұрын
Ene kazih bafit yamaqaw ayimasilanyim gin baxam wadijewalahu 👍👍👍
@selamsamuel1hl15h
@selamsamuel1hl15h Жыл бұрын
ደስስስ እሚለኝ ሰው
@AdamJames-hg1fe
@AdamJames-hg1fe Ай бұрын
tichilalek ephrem 🙏🙏🙏🙏
@yohanesshewangizaw2422
@yohanesshewangizaw2422 Жыл бұрын
betam telyalh gobez beziw ketel
@waltenguswarkaw821
@waltenguswarkaw821 Ай бұрын
ኤፊ ስወድህ እኮ 👌👌👌
@afeworklissanework8734
@afeworklissanework8734 Жыл бұрын
አይ ዓለም ስንቱ ፊድል ያልቆጠረ አጭበርባሪ ከልክ በላይ ሲፈነጭብሽ ለጥበበኛና ለእውነት ላደሩ ሰዎች ፊትሽን የምታዞር ጭካኝ::ለቀበሮ ጉድጏድ ለሰማይ አእዋፋትም ማደሪያ ሲኖራቸው ኤፍሬም ግን ማደሪያ አጥቶ ይንከራተታል አይይይይይይይ😢😢😢
@yidnmike9110
@yidnmike9110 Жыл бұрын
ኤፎ ከኮልፌ ኮንፕሬሲፉ ይድነቅ ነኝ ፡ ከረጅም ጌዜ በሃላ ስላየሁህ ደስ ብሎኛል
@ethiopiafirst6661
@ethiopiafirst6661 Жыл бұрын
Enamsgenalen e/r yetbkachew edmye ena Tena abzeto yestachew 🙏🙏🙏✝️✝️✝️💚💛❤💖
@fiyametalovefiyametalove8690
@fiyametalovefiyametalove8690 Жыл бұрын
Afi betame new yemwodehe yemakberhe ❤ kbale knaw aya mula ga temsaselbegalehe malta beserahe anyway thanks edmena tana yisetehe ❤❤❤
@ymekuria1375
@ymekuria1375 Жыл бұрын
I like him. God bless him.
@sibagotube9062
@sibagotube9062 Жыл бұрын
ሶልያና ምን እንደምትመስል ማየት እንዴት እንደምናፍቅ፣ ኤፍሬም እንደ አሌክስ አብርሃ ዙቤይዳ ትዕይንተ መፅሃፍ ነው ምን እንደሚሉት ሶልያናን ብታሳየን በጣም ነው ደስ የሚለን።
@meremibrahim845
@meremibrahim845 Жыл бұрын
Wowoooo ijeg betam new yemewdew
@sabutube3210
@sabutube3210 Жыл бұрын
Betam gobez berta
@wondye9844
@wondye9844 Жыл бұрын
ኤፊ የብእር ንጉስ ኑርልኝ።
@kalkidanh6617
@kalkidanh6617 Жыл бұрын
የሰፌሬ የ አቡየ ልጅ❤
@user-uj8tc6lu1q
@user-uj8tc6lu1q Жыл бұрын
👏👏
@lijephrem7647
@lijephrem7647 Жыл бұрын
Ephin betam new yemehodew gin demo yeni sem erasu ephriem new nurlegi telek sew ❤
@alemzerfzeleke2907
@alemzerfzeleke2907 Жыл бұрын
betam amesegenalhu selkerbkeln sew sewedew
@astarasaro2061
@astarasaro2061 Жыл бұрын
Salam Gzesh
@amanuelyacob8167
@amanuelyacob8167 Жыл бұрын
Amesgnalwe..... betchell..Almeaywe gelagaye....
@mariyamawit
@mariyamawit Жыл бұрын
አርቲስቶች pls የምታገኙትን ገቢ ወደ ሀብት ቀይሩት ቤት ሊኖራቹ ይገባል ከቻላቹ የራሳችሁን ሌላ ቢዝነስም መክፈትም አለባቹ ምን ያህል ደግ እንደሆናቹ ያላችሁን ማካፈል እንደሚያስደስታቹ አቃለሁ ግን መልካም መሆን ከራስ ለራስ ይጀምራል
@user-vo4fc4zi3m
@user-vo4fc4zi3m Жыл бұрын
👌
@wubittekelu4068
@wubittekelu4068 Жыл бұрын
ምነው መርቅነሃል እንዴ? ደስ የሚል አስተሳሰብ አለህ፡፡
@RRuth8852
@RRuth8852 Жыл бұрын
❤❤❤
@kalkidanabrham642
@kalkidanabrham642 Жыл бұрын
@yirgalembirru6551
@yirgalembirru6551 Жыл бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@hewanderbew800
@hewanderbew800 Жыл бұрын
🙏🏻❤️⭐️❤️
@user-wp2gl6hg2j
@user-wp2gl6hg2j Жыл бұрын
ሠላምናችሁ
@ethiopiaagere5699
@ethiopiaagere5699 Жыл бұрын
❤❤
@user-xn7kp7xo1u
@user-xn7kp7xo1u Жыл бұрын
እንደነዚህ ፍቅር እና የተማሩ ሀገር ወዳድ ህዝብ ባለበግ እነ እዳነች ደደቤ ሽገርን አመሷት! ወይ ነዶ አለ😞😞😞☹️☹️☹️☹️
@jojolove791
@jojolove791 Жыл бұрын
❤🙏
@GgGg-ix1cm
@GgGg-ix1cm Жыл бұрын
ጀግና እንግዳ
@godisgood6338
@godisgood6338 Жыл бұрын
Is part two coming up because when you end it you always end up like there's another part....please do something about it
@beki123
@beki123 Жыл бұрын
ሰላም ለሁላችሁ 💚 💛❤️
@habitamuhabtsh8810
@habitamuhabtsh8810 Жыл бұрын
Geza 💪💪💪
@Ethiopiamusic2016
@Ethiopiamusic2016 Жыл бұрын
ወድማችን በመጀመሪያ እንኳን ደህና መጣህ ግን ቅሬታም ይቅርታም አለኝ እና ከትናት ወዳ ጧት ላይ ከቅልፎ ስነቃ እሩጨ ዩቱብላይ ዘልየ ስገባ ኮሚኒቲ ላይ የባባን ሞት ለቀህ አየሁ በጣም ደነገጥኩ ድርቅ ብየ ነዉ የቀረሁት እና ምን አይነት ደነዝ ነዉ ያሟርትበታል አልኩኝ ከመደገጤ የተነሳ እና አተም አልመስለኝ ብለህ ቻናልህን ቸክ አደረኩ ግን አተዉ ነህ በድጋሜ ለገዘብ ቢል በቃ መዋሸት ጀመረ ማለት ነዉ አልኩኝ እና ከደቂቃወች ቡሀላ እሌላ ቻናል ላይ ተለጥፎ አየሁ እናም አመኩ ።💔 ቅሬታየ ስላስደነገጥከኝ ይቅርታየ ስለሰደብኩህ ነዉ ።
@ninatadele622
@ninatadele622 Жыл бұрын
🥰🥰🥰
@ruthmaru7397
@ruthmaru7397 Жыл бұрын
He believes in simplicity &he did that
@betelhemwale4321
@betelhemwale4321 Жыл бұрын
በናትህ ቁጥር ሁለት አርገህ( ፍቅር እዚ ቦታ ፈገግ ብሎ ነበር)ስለሚለው ስራውና በዛው ስለ ፍቅር ሂወቱ እና የሱ ሂወት ከመፅሃፉ ጋር እንደሚገናኝ ጠይቅልን በፈጠረክ እንደው
@helenalamin9762
@helenalamin9762 Жыл бұрын
ፐ ኮመታተር በርቱ ስለሰዉየዉ ጥሩ ነዉ የምታዉሩት እሄ ነዉ ጨዋነት 😊
@betelhemseleshi
@betelhemseleshi 11 ай бұрын
ማንነትህን ሳላቀው በፊትም ግጥሞችህን ደጋግሜ አዳምጥ ነበር አይጠገብም!!! ታላቅ ገጣሚ ነህ!!!
@birukmengistu580
@birukmengistu580 Жыл бұрын
Efrem merte swe,agerachin kafrachiwe ye tibebe swe egziabher lante ena Le ligehe edmena tena yeste
@estifanosgidey2752
@estifanosgidey2752 Жыл бұрын
አጠረች ግን 👌🏻
@btsega3644
@btsega3644 Жыл бұрын
Zare gena sew arkrebke
@ymekuria1375
@ymekuria1375 Жыл бұрын
How do we find your books overseas? Amazon, book store, ethiopian stores....
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН
WORLD'S SHORTEST WOMAN
00:58
Stokes Twins
Рет қаралды 114 МЛН
Red❤️+Green💚=
00:38
ISSEI / いっせい
Рет қаралды 88 МЛН
39kgのガリガリが踊る絵文字ダンス/39kg boney emoji dance#dance #ダンス #にんげんっていいな
00:16
💀Skeleton Ninja🥷【にんげんっていいなチャンネル】
Рет қаралды 8 МЛН
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 133 М.
НЫСАНА КОНЦЕРТ 2024
2:26:34
Нысана театры
Рет қаралды 1,4 МЛН