የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ነፂ እና ቸሬ Maya Media Presents |

  Рет қаралды 421,308

Maya Media

Maya Media

2 жыл бұрын

የልብ ወግ (YeLeb Weg) Netsanet Workneh and Chernet Fikadu Maya Media Presents
Enjoy! Subscribe!

Пікірлер: 361
@user-jx1mu9xe4t
@user-jx1mu9xe4t 2 жыл бұрын
ጓደኛሞች ይሆናሉ ብለን ያልጠበቅናቸው ሰወች ጓደኛሞች ይሆናሉ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ
@geminimars7704
@geminimars7704 2 жыл бұрын
It’s sad the the entertainment industry in Ethiopia is still at its infancy! Most film actors and celebrities in general live the same way as before they became stars. That’s because they don’t make enough money to live as stars and some are in fact still poor. Ethiopian Investors need to really invest in the Industry so that our actors get paid well. Nigerian and South African film industries are on a different level than ours and comparable to Hollywood. Why can’t we be like them?
@zikretewahedo6166
@zikretewahedo6166 2 жыл бұрын
> ትንቢተ ዳንኤል 10 : 13 እንኳን አደረሳችሁ!!! የእለቱን ቃለ እግዚአብሔር በቻናላችን ይከታተሉን!!!
@nahumnahum9760
@nahumnahum9760 2 жыл бұрын
ይቺን ኮመት እምታነቡ ሁሉ ፈጣሪ ያልታሰበ ደስታን እና ስላምን ያሰማችሁ ከክፉ ነገርም ይጠብቃችሁ ሀገራችንም ሰላሟን ይመልስልን
@mekdesjaky871
@mekdesjaky871 2 жыл бұрын
የኔ መድሃኒአለም የት ሄዶ አለ ቸሬ እውነት እመን
@tsegeredatayework
@tsegeredatayework 2 жыл бұрын
እንዲህ ቁምነገር ያላቸውን ሰዎች ስታቀርቡ ደስ ይላል
@Helihelenerkan
@Helihelenerkan 2 жыл бұрын
የዋናው ተመችቶኛል😀 ኡፍ ታሪክ መስማት ደስ ይላል እምዬ አገሮ ቅዱስ ሚካኤል ይጠብቅሽ
@geni4618
@geni4618 2 жыл бұрын
ምረጥ ተዋናይ ናቸው ሁለቱም ስወዳቹ💕💕💕👍👍
@assasaw6961
@assasaw6961 2 жыл бұрын
Ya tewan ayedelm tekeklgn new
@user-qr7zd8vl1v
@user-qr7zd8vl1v 2 жыл бұрын
ቸሬ ሣቅሕ ደሥሢል ነፂየ የሣቄ ምንጭየእውነት በጣም ነው የምወዳቹሕ እማማ ኢትዮጵያም ይህ መከራ አልፎ የወገን ሥቃይ በቃቹሕ ብሎን ፈጣሪ ሠላም ያድርግልን
@user-dq4nq4yf6e
@user-dq4nq4yf6e 2 жыл бұрын
ማህሌት እህቴ እሁሉም ቦታ አይሻለሁ ወደ እኔ ቤትም ጎራ በይ አመሠግናለሁ
@abeethiopiaethiopia5800
@abeethiopiaethiopia5800 2 жыл бұрын
ሁለቱንም እጅግ የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸው! ሁለቱም ሳቂታም ወይ ደስ ሲሉ!!
@samira6797
@samira6797 2 жыл бұрын
በጣም አይነጺ
@hana-sd5cr
@hana-sd5cr Жыл бұрын
ባለማተቡ ቸርነት ፍቃዱ ምሃተብ ያደረገ ሰው ሳይ አቤት እደት ደስ እደሚለኝ በድንግል ማርያም
@zuzumohammed7832
@zuzumohammed7832 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ የማደንቃችሁ ተዋንያኖች ናችሁ እንኳንም በልብ ወግ ፕሮግራም ቀረባችሁ
@mozartbelachew298
@mozartbelachew298 2 жыл бұрын
ዮሐንስ 14 (John) 6፤ ኢየሱስም፡- እኔ መንገድና እውነት ሕይወትም ነኝ፤ በእኔ በቀር ወደ አብ የሚመጣ የለም።ሐዋ. ሥራ 4 (Acts) 12፤ መዳንም በሌላ በማንም የለም፤ እንድንበት ዘንድ የሚገባን ለሰዎች የተሰጠ ስም ከሰማይ በታች ሌላ የለምና።ዮሐንስ 3 (John) 36፤ በልጁ የሚያምን የዘላለም ሕይወት አለው፤ በልጁ የማያምን ግን የእግዚአብሔር ቍጣ በእርሱ ላይ ይኖራል እንጂ ሕይወትን አያይም።
@annahwanet767
@annahwanet767 2 жыл бұрын
No words 4 Netsi😂😂😂 Ze most decent and calm artist..Chernet,we need to see u on a new film🤗
@tizitaageda3061
@tizitaageda3061 2 жыл бұрын
የኔ መድኃንያለም የት ሄዶ ስወድክ አቦ የምታምነው መድኃንያለም ይጠብቅክ
@luliyagebrehiwot2112
@luliyagebrehiwot2112 2 жыл бұрын
ነፃነት በጣም ነው የምወደው የማደንቀው ❤️❤️❤️❤️❤️
@bizuhan
@bizuhan 2 жыл бұрын
ቸሬና ነጺ በጣም ነዉ የምወዳችሁ ዘመናችሁ ይባረክ❤️
@rahelhirut3347
@rahelhirut3347 2 жыл бұрын
የእኔ መዳናለም የት ኤዶ ደስ አይልም ያመከው መዳናለም ሁሌም ይጠብቅ
@SelinaTubeAsdfghxm
@SelinaTubeAsdfghxm 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ አርቲስቶች ደስ ስትሉ
@fikerabi9151
@fikerabi9151 2 жыл бұрын
_የቸሬ ፈገግታ ገዳይ ነው_ 😍😘 _ነፂ ሲያወራ ዝብሎ ሳቄ ይመጣል_ _የሳቅ ምንጭ_ 😂 *Both* ~♥👈
@mekdesmoges7848
@mekdesmoges7848 2 жыл бұрын
🇪🇹💚💛❤እግዚአብሔር አምላክ ኢትዮጵያ ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ይጠብቅልንም🇪🇹💚💛❤ በጣም ጨዋ ኢትዮጵያዊ ቤተሠብ ያሳደጋቸው ጨዋ ሰዎች ሲገጣጠሙ ደስ ይላል። ሁለታችሁም የዕድሜ ልዩነት ቢኖራችሁም ግን ባህሪያችሁ እጅግ ጥሩ ስለሆነ በጣም ትግባባላችሁ። በጣም አከብራችኋለሁ አምላክ ይጠብቃችሁ
@sarahana7929
@sarahana7929 2 жыл бұрын
በጣም ደስ ትላላችው ነፂዬ የሰው ምርጥ ዝም ብዬ ሳይህ ነው ሳቄ እሚመጣው በኡራኤል ዝም ብለህ አውራ kkkkk
@zeenzeen3257
@zeenzeen3257 2 жыл бұрын
የልጅነቴን ትምህርት ቤት አስታወስከኝ ምገርም ነው በጣም የምወደው ትቤት ነው የመጀመሪያ 3ተርሞች ነው እምንማረው አስረ ሀዋሪያት ትምህርት ቤት በጣም ብዙ ሰው ያላወቀዉ የሚገርም ትምህርት ቤት ነው ኪያእና ነፂ እናመሰግናለን
@elisabetberhanu3032
@elisabetberhanu3032 2 жыл бұрын
Wow my favorite show. Love this show keep up a good job!!!
@hanankedir2659
@hanankedir2659 2 жыл бұрын
ሁለት በጣም ምወዳቸው እና ማከብራቸው ሰዎች በጣም ደስ ብሎኛል የልብ ወግ ላይ በጣም
@seadaayoub1937
@seadaayoub1937 2 жыл бұрын
አሯ ወላሂ በፊልም እና በድራማ ያልኳቸው ሁሉ ቤተሰቦቼ ነው የሚመስሉኝ ወደፊት እኔም እቀላቀላቸዋለሁ ሙሉ ተስፋ ም አለኝ ቼሬ እና ነፂ 😁
@user-bi7cm2fe4z
@user-bi7cm2fe4z 2 жыл бұрын
ክፍል ሁለትን እስካይ ጓጉቻለው እስከ 4 ክፍል ዝም ብላችሁ ልቀቁልን ምርጥ ናቸው
@sipara8333
@sipara8333 2 жыл бұрын
ነፂየ አንተ ስታወራ እኮ ሰምቸ አልጠግብህም ስወድህ. ቸርየ አንተ ደግሞ ምርጥ ጥበበኛ ነህ ወዳችኋለሁ❤❤❤❤❤❤❤
@endetsigeredatube2261
@endetsigeredatube2261 2 жыл бұрын
ነፂ በጣም ቁምነገረኛ እንደሆንክ የስታውቃል ኑርልን❤️
@oromiajiituu1382
@oromiajiituu1382 2 жыл бұрын
እኔ ለመን ለዉገዉ የልቤን የስቱን በሐሪ ተለብሳን አለን የመደም ቅማሞች ፈጣሪ ለሀገራችን የብቃን የኔ የምንለዉ ኑሮ ይስጣን
@eldanayegetachewlij7857
@eldanayegetachewlij7857 2 жыл бұрын
ቸርዬ የዘመኔ ምርጥ አርቲስት ነህ እርጋታህ ደስ ይላል ነፂ ወድሃለሁ
@mimibinyam1774
@mimibinyam1774 2 жыл бұрын
አቦ ይመቻቹ ነፃነትን ማምጣታቹ በጣም ደስ ይላል ሁለቱም አሪፎች ናቸው
@user-ek4ly3cg7i
@user-ek4ly3cg7i 2 жыл бұрын
ይችን ኮሜት የምታነቡ ልጆች ሰላም ለቤተሰቦቻችን ሰላም ለሀገራችን ይሁን አላህ በቃ ይበለን
@mrhffuug7691
@mrhffuug7691 2 жыл бұрын
አሚንንንን ያረብብብ
@abeban.8366
@abeban.8366 2 жыл бұрын
አሜን !!!
@jemjem5434
@jemjem5434 2 жыл бұрын
አሚን
@mafivlogs5144
@mafivlogs5144 2 жыл бұрын
ሴቶቹ 1ማስታወቂያ ሰረተው መኪና ያገዛሉ ፈትህ ለወንዶች
@saruyenatuwa3247
@saruyenatuwa3247 2 жыл бұрын
🤣🤣🤣ገዛህ እንዴ አንተም ወይሰ ሳይደርሰ ላሰቆም ነው ነገሩ
@hooahooa6181
@hooahooa6181 2 жыл бұрын
ባለሀብት ያሳደዱነው
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
ነፂይ የዝች የቦርጭ ነገር ወዴት ነዉ ማድረሻዉ ማቆሚያ አብጅለት 😁😁😁😁በጣም ነዉ የምወድክ
@hasetliya8443
@hasetliya8443 2 жыл бұрын
ነፂዬ በጣም ነው የምውድክ የሳቃችን መንጭ
@selamawits9507
@selamawits9507 2 жыл бұрын
ነፂዬ የሰፈሬ ልጅ ከትንሹ ወድምህ ጋር አብሬ ተምሪያለዉ በጣም ጎበዝ ተማሪ ነዉ ፍፄ አለቃችንም ነበር ብቻ በጣም ኮርቼብሀለዉ ሁለታቹም ፈጣሪ ስኬታቹዉን ያብዛላቹ
@user-pk3df7pl4q
@user-pk3df7pl4q 2 жыл бұрын
ሁለት ተወዳጆች❤️ፓርቱ ይቀጥል
@user-xz1wz4po8w
@user-xz1wz4po8w 2 жыл бұрын
ሁለት ምርጥ አርቲስቶች 👍❤
@adugnatadesse4500
@adugnatadesse4500 2 жыл бұрын
ነፂ እና ቸሬ👍👍👍❤❤❤ ቀጣይ ሰለሞን ቦጋለ እና ሳምሶን(ቤቢን) አቅርቡልን🙏🙏🙏
@samiahussein3458
@samiahussein3458 2 жыл бұрын
Thank you that is very good time I miss those days 😢
@user-ft9xp7ol6r
@user-ft9xp7ol6r 2 жыл бұрын
ምርጦች እንኳን ደህና መጣችሁ ነፂ ቼሬ ስወዳችሁ ነፂ የሳቅ ምንጭ ነህ እኮ ቼሬ ዝም ብዬ ሳይህ የዋህ ትመስለኝ አለህ አይመስልም ❤❤😍😍
@HiluT
@HiluT 2 жыл бұрын
Love this channel ❤️ What a creative way to entertain your people ❤️❤️❤️
@asterdurchoasterdurcho
@asterdurchoasterdurcho 2 жыл бұрын
ሁሉቱንም ደስ የሚል አርስትቶች ናቸው በጣም የምወድችሁ 👍👍👍
@8100A
@8100A 2 жыл бұрын
እኔ በዘጠናዎቹ መጨረሻ በሺዎቹ መጀመርያ ነበር ልጅነቴ ግን ያላችሁትን አንድም ሳይቀር ተግብርያለው ሴትም ነኝ በዛ ላይ ግን የሴቶች እኩልነት በሚለው😂😂😂 ልጅነቴን እስከ ጥግ መጫወቴ ለአሁኑ ጥግ የደረሰ በራስ መተማመኔ ዋናው ምክንያት ነው....ወላጆች ልጆቻችሁ እንደ ልጅ እንዲያድጉ አስገድዷቸው ባይ ነኝ በዚ ሰአት ልጅ አላየሁም ሁላችንም እንድናይ እርዱን!!!
@Sintayehu912
@Sintayehu912 2 жыл бұрын
ከማክሰኞ በፊት ስላቀረባችሁልን እናመሰግናለን ክፍል ሁለቷንም ፈጠን አድርጉልን 😀😀😀
@semirahassen593
@semirahassen593 2 жыл бұрын
ነፂ እኮ ቀልድህ አይጠገብም❤
@Alem9287
@Alem9287 Жыл бұрын
በጣም የምወዳቹ አርቲስቶች ዋው እንደዚ ፈታ የሚያረግ ሰው አቅርቡልን ስለ ስልክ ያወራቹት ነገር እንዴት እደሳኩ😂
@hanaademasu5679
@hanaademasu5679 2 жыл бұрын
አይ ነፂ እደው ዘና የምታርገኝ ነገረ ገና ሳይህ ሳቄ ይመጣል
@azebsil7284
@azebsil7284 2 жыл бұрын
እኔም የተዘጋዉን ስልክ በ ቢላዋ ስልክ ዉስጥ እያስገባው እየደወልኩ ቤተሰብ አማርር ነበር 😂ልጅነት ደስ ይላል
@million3056
@million3056 2 жыл бұрын
ሁለት ነገር በጣም ገረመኝ የመጀመሪያው አብሮኝ እያየ የነበረው ጓደኛዬ ርዕሱ ላይ በቅንፍ ውስጥ ያለውን የሌባ ወግ ብሎ ማንበቡ ሌላኛው ደግሞ ነፃነት ሰላሳ ሰላሳ ደቂቃ እናውራ ብሎ ሀምሳ ስምንት ደቂቃ አውርቶ ለቸሬ ሁለት ደቂቃ መስጠቱ😂
@user-eu9dy9xb9s
@user-eu9dy9xb9s 2 жыл бұрын
😁😁😁😁
@sdt3004
@sdt3004 2 жыл бұрын
ነፂ በበተሴብ ጨዋታ ለምዶበት ነው።
@biniyamishetu2431
@biniyamishetu2431 2 жыл бұрын
ይመቻችሁ ሰላም ሁኑልን እኔ የነፃነት ወርቅ ነህ ልዩ ደጋፊ ነኝ ለምን ከፈጣሪ በሚሰጥ የጥበብ ተሰጦ ስላማምን ነው አለቀ ደቀቀ
@user-sp8hx3hv2h
@user-sp8hx3hv2h 2 жыл бұрын
አይ ቸሬ አርቲስቶች የምስኪን ኑሮ ነው የሚኖሩት አልክ ሴቶቹን ግን በአንድ ፍልም አደል ሚሊየነር የሚሆኑት ባይሆን ወንዶቹ አዋ ደስ ትላላቹ ሁለታቹም
@martabekele4734
@martabekele4734 7 ай бұрын
ሁለቱ ንም ነዉ የምወዳቸው ።❤❤❤
@qedriyasergot6044
@qedriyasergot6044 2 жыл бұрын
ማን ነው እንደኔ ነጻነትን አይተው ሮጦ የመጠው😄😄
@saratube9054
@saratube9054 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ ሁለታቹም የኔ ቁምነገረኞች ነፂ ግን ፈታ አደረከን ክክክክክ
@mersitemmersitem5623
@mersitemmersitem5623 2 жыл бұрын
የነ ሰላምን ልቀቁልን
@ergolove6780
@ergolove6780 2 жыл бұрын
ደስ ስትሉ በጣም የምወዳችሁ
@user-ih8nm8mo9f
@user-ih8nm8mo9f 8 ай бұрын
ደስ ስትሉ 😍ቸሬ ኪያዬ ቁጥር 2 መቼ እጠብቅ ❤
@Truth-je3jm
@Truth-je3jm 2 жыл бұрын
አልጠበኩም ነበር ነጺን ከቸሬ ጋር ምርጦች❤️❤️❤️
@susutube2726
@susutube2726 8 ай бұрын
እንዳው ነፂ ዝም ብሎ ያስቀኛል😅😅😂😂
@fevenzewdu7682
@fevenzewdu7682 2 жыл бұрын
ነፂ ቁምነገርም ስታወራ ታደክመኛለክ 🤣🤣🤣🤣🤣
@Sintayehu912
@Sintayehu912 2 жыл бұрын
ሰው ቤት ሄዳችሁ በልታችሁ ጠጥታችሁ ሳታመሰግኑ የምትወጡ ሰዎች ግርም ትሉኛላችሁ እስኪlike 👍የሚለውን ተጫኑ 👍👍👍👍
@mazaalemu8772
@mazaalemu8772 2 жыл бұрын
😂😂😂😂😂
@eluyagoytom6158
@eluyagoytom6158 Жыл бұрын
ደስ ስትሉ❤❤❤❤ እንደዚህ በሰል ያሉ ሰዎችን አቅርቡልን
@missesaida9685
@missesaida9685 2 жыл бұрын
የኔ ምርጦች ስወዳችሁ እንዃንደና መጣችሁ አላህ አላህ ገራችንን ይጠብቅልን
@user-jy4bj9te4b
@user-jy4bj9te4b 2 жыл бұрын
በሳቅ ዘና አደረጋቺኝ ነፂይ😁😂😂😂😂
@lexale5502
@lexale5502 2 жыл бұрын
አሪፍ ትዉስታቹን ነው ያቻወታቹን እናመሰግናለን 1 ነገር ልበል በዚ ግዜ በብዛት እያስተዋልኩት ነው ምንድነው በነገራችን ለይ ማለት ለምን ከበደን! ???!!
@roserose5889
@roserose5889 2 жыл бұрын
በጣም የምወዳችሁ ሁለት ተዋናይ ነፂየ &ቸርየ
@meronmulugeta7633
@meronmulugeta7633 Жыл бұрын
ነጼ መልካም ሰው። ቀሪ ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክልህ።
@user-uf9wp9tn2t
@user-uf9wp9tn2t 2 жыл бұрын
ነጺ እረ የቦርጭ ነገር ይታሰብበት በተረፈ ይመቻችሁ
@user-ff1jq4te1j
@user-ff1jq4te1j 2 жыл бұрын
😂😂😂😂
@Birtukan21
@Birtukan21 2 жыл бұрын
እውነትሽ ነው እኔንም አልጠጣም ያለኝ ቦርጭ ሱኳር በስሽታ ድንብር ላይ ነሽ ተብያለው። ሴቶች ጠቀቅ በሉ እራሳችሁን ጠብቁ
@alemmola2895
@alemmola2895 2 жыл бұрын
እኮምን አስቦነዉክክክ
@leeylamohammad4847
@leeylamohammad4847 2 жыл бұрын
ማሸአላህ በጉጉት ነበር የጠበቅናችው 😅😅😅❤️❤️❤️❤️🇪🇹
@azizamoha8579
@azizamoha8579 2 жыл бұрын
Ethiopan selam yadergelen netsi betam raseqalke good luck 👍
@tenalehulum
@tenalehulum Жыл бұрын
ቋንቋችን በፊደሎቻችን ይጻፍ ፦👈
@belaytube8613
@belaytube8613 2 жыл бұрын
ጎበዞች በጣም ደስ ትላላችሁ
@user-kg5mi6te2g
@user-kg5mi6te2g 2 жыл бұрын
ቸርዬ በጣም ንፁህ ልብ ያለው ነው ነጽዬም ፍልቅልቁ
@jaja-ln1hl
@jaja-ln1hl 2 жыл бұрын
ሁለቱንም በጣም ነው ምወዳቸው ወይ
@metukebede7690
@metukebede7690 2 жыл бұрын
Wow my best actors 👏👏👏
@lemelemyakob8546
@lemelemyakob8546 2 жыл бұрын
ነፂዬ እንኳን ደህና መጣችሁ 🙏🙏🙏
@muluworkamare6251
@muluworkamare6251 2 жыл бұрын
በጣም አሪፍ ቆይታ እናመሠግናለን ነፂ ቸሬ
@ff-sb4bu
@ff-sb4bu 2 жыл бұрын
ስለሰፈር ስታወሩ በትዝታ ወሰዳቹኝ ወደናፈቀችኝ ሰፈሬ ጎረቤቶቼ ያሳደጉን አገሬ ሰላምሽ ይመለስ
@abebaabraham8227
@abebaabraham8227 2 жыл бұрын
ነፁ አንተን በቲቪ መስኮት ያሳየን አምላክ ይመስገን። ቸርዬ ምርጥ ጓደኛ ነው ያለህ
@user-yx5vw1xb6b
@user-yx5vw1xb6b 2 жыл бұрын
ሁለቱም ደስ ትላላቹ
@debalkefantaw2103
@debalkefantaw2103 9 ай бұрын
ነፂዬ አባቴ በጣም ነው የምወድህ ቸሬንም እንደዛው ኪሩቤል ነኝ😢😮😅😊
@ahmed-uo9zy
@ahmed-uo9zy 2 жыл бұрын
ዋው በጣም አሪፍ ነው 🥰🥰🥰❤️❤️👍😅😆😆😆
@Hanagirl544
@Hanagirl544 2 жыл бұрын
Finally thank you!
@sarasa8962
@sarasa8962 2 жыл бұрын
ሁለታችሁንም በጣም ነዉ እምወዳችሁ
@zainabsaeed7361
@zainabsaeed7361 2 жыл бұрын
የምወዳቸው አርቲስቶች ናቸወ
@ayinalemyoutube7722
@ayinalemyoutube7722 Жыл бұрын
ነጺን ስላቀረባችሁልን አመሰግናለሁ. ሁለታችሁንም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ
@tigiabate5289
@tigiabate5289 2 жыл бұрын
ነፂዬ ስወድህ😘😘ሁለት ምርጦች
@betselotkidane6928
@betselotkidane6928 2 жыл бұрын
best combination.
@user-bf5hy8wq7p
@user-bf5hy8wq7p 2 жыл бұрын
ስወዳችሁ ምርጦች ቸሬ በምገርም ሁኔታ እወደዋለሁ የኔ ባለማህተብ ይገርማችዋል እኔ ወደ ፍት የምወልደው ልጄ ቸሬን ብመስል እመኛለሁ ገና ከበፊቱ ለምን እንደሆነ አላውቅም የእውነት በጣም ነው የምወደው🌹💚💛❤
@birtukanfetene67
@birtukanfetene67 2 жыл бұрын
ሁለታችሁም ምርጥ ናችሁ ❤️❤️
@mmcellmmcelll4368
@mmcellmmcelll4368 2 жыл бұрын
እውነት ሁለታችሁን የምወዳችሁና የማከብራችሁ አርቲስት ናችሁ 😘😘😘
@Sintayehu912
@Sintayehu912 2 жыл бұрын
ኪያ ቀላል አስለቅሶኛል ዋው 👏🏼👏🏼👏🏼ነበር ምን ዋጋ አለው በጥባጭ ካለ ማን ጥሩ ይጠጣል የሰውን ልፋት የምትሰርቁ ግን ምን ጉድ ናችሁ?🤔ጉድ በአማርኛ 😀😀
@yezinamulumengsit771
@yezinamulumengsit771 Жыл бұрын
በጣም ታምራላችሁ❤❤❤❤
@mimomimoyetube6830
@mimomimoyetube6830 2 жыл бұрын
Siwodachu.. netsi My best.. Ami Thank you for this program and waiting in your own TV channel or maya Tv God bless you and your family always ❤️❤️❤️
@Biranayetube
@Biranayetube 2 жыл бұрын
ደስ ይላል ...❤❤❤
@Tinanailart703
@Tinanailart703 2 жыл бұрын
የኔ ቆንጆዎች 🥳🥳🥳🇪🇹🇪🇹
@daggetachew3107
@daggetachew3107 2 жыл бұрын
ሁላታችውንም በጣም የምወዳችው አርቲስቶች ናችው
@shewayetube-445
@shewayetube-445 2 жыл бұрын
ስወዳቹሁሁሁሁ እግዚአብሔር ይጠብቃቹሁ😍😍😍😍😍😍😍😍
@shemsyanassr9481
@shemsyanassr9481 2 жыл бұрын
ነፂዬ የኛ ውድ ነገር የሳቅ ምንጭ ስወድህ እኮ አንተን ሚጠላ አለሽግን
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 8 ай бұрын
❤❤❤❤❤ የልብ ወግ ስወዳችሁ
በማራኪ ወግ ያላየሁት የለም ………..
59:37
Fitsum Fiseha /ንቁ ህይወት
Рет қаралды 63 М.
Scary Teacher 3D Nick Troll Squid Game in Brush Teeth White or Black Challenge #shorts
00:47
🤔Какой Орган самый длинный ? #shorts
00:42
Sunday with EBS: Netsanet Workneh and Seifu Fantahun
31:34
ebstv worldwide
Рет қаралды 1 МЛН
የልብ ወግ (YeLeb Weg) - ጁዲ እና ስዊት
42:44
Maya Media
Рет қаралды 509 М.
የልብ ወግ (YeLeb Weg) ሰሊና እና ነባ ክፍል 2
38:10
Bacho Ne Ye Kar Liya 😱🥲
0:13
Sunnyy Rawal
Рет қаралды 13 МЛН
Помог🤣#сериалы #фильмы
0:28
Кинокомбо
Рет қаралды 2,6 МЛН
え、、、!
0:11
美好秋人
Рет қаралды 13 МЛН