"ከምቾት ወርዳችሁ መስቀል ላይ ስበኩት" ...ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን....Elias_Shitahun አባት ልጁን እንጂ ገንዘብ አይጠብቅም 6ኛው ማዕዶት ለኢትዮጵያ

  Рет қаралды 146,076

ET ART MEDIA

ET ART MEDIA

5 ай бұрын

ሚዲያዉን ለማገዝ ኢቲ አርት ፊልም ፕሮዳክሽን በማለት
የኢትዮጵያ ንግድ ባንክ 1000411367839
አቢሲኒያ ባንክ 113239751
አሐዱ ባንክ 0011200820101
ስልክ ቁጥር
0912656342
0913549442
0938606162
#subscribe #like #share
በወገን ፈንድ ሚዲያዉን በማገዝ ማህበራዊ እና መንፈሳዊ ሀላፊነትዎን ይወጡ፡፡
www.wegenfund.com/projects/mi...
#በ MEMBERSHIP የኢቲ አርት ሚዲያ ቤተሰብ በመሆን አጋርነትዎን ያሳዩ
Join this channel to get access to perks:
/ @etartmedia
ኢቲ አርት ሚድያን ወደው እና ፈቅደው ቤተሰብ ስለሆኑ በቅድሚያ እናመሰግናለን፡፡ በምናደርጋቸው አገልግሎት በይበልጥ ተደራሽ እንድንሆን የናተን እገዛ እንሻለን፡፡ በቅርቡ በተሸለ ጥራት በቲቪ ለመምጣት እየሰራን ነው፡፡ በምንሰራቸው ስራዎች ላይ ሃሳብ እና አስተያይት ካላችሁም አናግሩን እናስተካክላለን፡፡ በርቱም በሉን እንበረታላን፡፡ በማቴሪያል በሃሳብ እንዲሁም በተለያዩ ነገሮች አግዙን በይበልጥ ለቤተክርስቲያናችን እና ለሀገራችን ድምፅ ሆንን እንመጣለን፡፡
Facebook / et-art-media-102803251...
INSTAGRAM / et_art_media_official
TELEGRAM t.me/etartmediaa
WhatsApp chat.whatsapp.com/EsnAU8eM4ok...
TikTok www.tiktok.com/@et_art_media?...
KZfaq / @etartmedia
መደወል ሲፈልጉ ከታች ባሉት ስለኮች ይደዉሉ እናመሰግናለን፡፡
+251912656342
+251938606162
+251939048556
ኢቲ አርት ሚድያን መርጣችሁ ሰብስክራይብ ስላረጋችሁ እናመሠግናለን።
#share:
#like :
#subscribe
*ሀሳብ አስተያየት ካላችሁ በዋትስአፕ
For any promotion
sales@etartmedia.com
pleas conatact
#0912656342
#0939048556
Unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited …Copyright ©2023 ኢቲ አርት ሚዲያ |ET ART MEDIA

Пікірлер: 241
@user-xm7hp1gn4j
@user-xm7hp1gn4j 5 ай бұрын
ይገባሀል ብዬ ጧፍ አመጣሁኝ ድባብ አመጣሁኝ ዘቢብ አመጣሁኝ ይህ ሁሉ ሳመጣ እኔን እረሳሁኝ።🙏🙏🙏
@azarias.me.16
@azarias.me.16 4 ай бұрын
🙏😪💔
@emebetbet5887
@emebetbet5887 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ይህ ግጥም የኔን ማንነት ይገልፃል እግዚአብሔር ወደቤቱ ይመልሰኝ ከኔ የበረታችሁ አስቡኝ በፀሎታችሁ😢😢😢
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
የሁላችንም ሂወት ይሄነው እውነታው😢😢😢
@MareshetTsegaye
@MareshetTsegaye 4 ай бұрын
ኤልያስ እድሜህን ያርዝምልን የአገልግሎት ዘመንን 30,60,100 ያማረ ፊሬን የምታፈራበት ያርግልህ ወንድሜ
@user-dm3ti7pp4s
@user-dm3ti7pp4s 5 ай бұрын
ከምቾት ወርደን መስቀል ላይ እንስበከው... ትልቅ መልዕክት ነው ክርስትና በመከራ ይጣፍጣል። ቃለ ህይወት ያሰማልን መንግስቱን ያውርስልን
@tigisttsegaye9027
@tigisttsegaye9027 4 ай бұрын
እጅግ በጣም አከብርሃለው እወድ ሃለው ኤልያስ እግዚያብሄር ይጠብቅህ።።። ወንድሜ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@kiduyedingllij31
@kiduyedingllij31 5 ай бұрын
እጅግ ግሩም የሆነ ልብ የሚነካ ልናስተውለው የሚገባ ትልቅ መልእክት ያለው ግጥም በሕይወት ልንኖረው የሚገባ ትምህርት ነው ያስተማርከን ❤ ቃለ ሕይወት ያሰማልን በእውነት የአገልግሎት ዘመንህን እግዚአብሔር ይባርክ ❤❤❤
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u 5 ай бұрын
ጨክኜ ወስኜ መቼ ልስጥህ እኔንን ከመባዬ ይልቅ እኔን ይፈልጋል የፍቅር አባት ክርስቶስእውነት 😢 ቃለህይወትን ያሠማልን
@user-xz3wk7zx1e
@user-xz3wk7zx1e 5 ай бұрын
ጨክኜ ወስኜ መቼ ልስጥህ እኔን😢 ወንድሜ ቃለ ህይወት ያሰማልን
@rufinos1980
@rufinos1980 4 ай бұрын
"ይሄን ሁሉ ሳመጣ፣ እኔን እረሳሁኝ።" እግዚአብሔር ጸጋውን ያብዛልህ 🎉
@NahomDessye
@NahomDessye 12 күн бұрын
ቃለህይወት ያሰማልን ያላስተዋልነውን ትልቁን ስጦታ አሳየኸን እድሜህን በቤቱ ሳያወጣ ያርዝምልን
@diresmd
@diresmd 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ በጥበብ በሞገስ ያሳድግልን፣ ይጠብቅልን። የምሳሳልህ ምርጥ ኢትዮጵያዊ ኦርቶዶክስ ። ዘመንህ ሁሉ የተባረከ ይሁን!!!
@abrehamtsegazeab7236
@abrehamtsegazeab7236 5 ай бұрын
አባት ልጁን እንጂ ገንዘብ አይፈልግም !! ተራ ግጥም የሚባል አይደለም የሕይወት ቃል ነው ሴቶችዬ ውበታቹህ በነጩ ነጠላችሁ ለቤቱ ግርማ ሆኖታል እባካችሁ ወንድሞች እሕቶቻችንን እንምሰል
@selammesganaw3899
@selammesganaw3899 5 ай бұрын
ቤተክርስቲያን ውስጥ ሰላልሆነ ለወንዶች ችግር የለውም
@mulattilahun4107
@mulattilahun4107 4 ай бұрын
በእውነት እኔ ቃል የለኝም ፀገጋውን ያብዛልህ ❤❤❤❤❤❤❤
@user-zp3zz3yz9n
@user-zp3zz3yz9n 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን
@marthachane9777
@marthachane9777 5 ай бұрын
እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህን ይባርክ ቃለህይወት ያሰማልን
@user-yv4te8rf4l
@user-yv4te8rf4l 4 ай бұрын
እኔን መቼ ልስጠው እራሴን ወደ ኃላ ስጎተት ስጎተት ስጎተት አለሁ እስከዛሬ በአንድም በሌላ እግዚአብሔር ይናገራል እራስህን ስጠኝ ይላል በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልኝ ወንድምአለም🙏🙏🙏💚💛❤
@user-yy3nv6pc8w
@user-yy3nv6pc8w 5 ай бұрын
ቃለ ሂዎት ያሰማልን። እባካችሁ የምትቀርፁ ሰዎች ታዳሚ ባትቀርፁ እያሳቀቃችሁት ነው።
@Dawit-negash
@Dawit-negash 5 ай бұрын
እንዴ ምን ችግር አለው ? ከማንስ ነው የሚደበቁት 🤔
@user-yy3nv6pc8w
@user-yy3nv6pc8w 5 ай бұрын
@@Dawit-negash ተመስጦንንና ማስተዋልን ያደናቅፋል
@destagebra4673
@destagebra4673 3 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው
@HgGu-lj4vq
@HgGu-lj4vq 5 ай бұрын
በእውነት ቃለህይዎት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን ❤❤❤❤❤
@zemariyidnezemhur7123
@zemariyidnezemhur7123 5 ай бұрын
እሩም መልእክት ነው ወንድሜ በጤና፣ በእድሜ በጸጋ ይጠብቅልን❤ በእውነት የሁላችንንም መመላለስ ዳሷልና ከመመላለስ ወደ መመለስ በምሕረቱ ይመልሰን
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 5 ай бұрын
ምንም ማለት አልቻልኩም ብቻ የኦርቶዶክስ እንቁ ፀጋውን ያብዛልህ!!! "ስንዴ በጄ ይዤ እንክርዳድ በልቤ" ይህ መዝሙር ለኔ ነው እንደበደላችን ሳይሆን እንደ ቸርነትህ እየን!!!❤❤❤
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 5 ай бұрын
ስንዴ በጄ ይዤ እንክርዳድ በልቤ የማን መዙሙር ነዉ እህቴ
@tigistteferi3260
@tigistteferi3260 5 ай бұрын
ንገሪኝ
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 5 ай бұрын
@@tigistteferi3260 ዲያቆን ብስራት ጨብሲ
@user-oz1tm7po5u
@user-oz1tm7po5u 5 ай бұрын
የሊቀ መዘምራን ቴዎድሮስ ነው
@BoMarN-wt9wb
@BoMarN-wt9wb 5 ай бұрын
@@tigistteferi3260 ዲያቆን ብስራት ጨብሲ ነው
@abab-ql9zo
@abab-ql9zo 5 ай бұрын
Kale hiyiwetin yasemalin 🙏🙏🙏🙏የሁላችንን ልብ የሚያንኳኳ ግጥም😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢 ጌታ ሆይ ልቦና ስጠን🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲
@user-gj1jy1fw8g
@user-gj1jy1fw8g 4 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወድማችን 🙏😥
@user-qi2gu8sr5r
@user-qi2gu8sr5r 5 ай бұрын
ኦፍፍፍፍፍ እግዚአብሔር ይባርክልኝ ቃል የለኝም ላንተ እማምላክ ትጠብቅልኝ🙏
@eyerusalemmezgebu7549
@eyerusalemmezgebu7549 4 ай бұрын
ይገርማል !!! አባት ልጁን እንጂ ገንዘብ አይጠብቅም❤❤❤
@user-ik6he9os7n
@user-ik6he9os7n 5 ай бұрын
አቤቱ አምላኬ ሆይ የደነደነ ልቤን አንተ አስበዉ😥😥😥😥ዋ ነፍሴ 😥ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን🙏
@AbebawSisay-db6vp
@AbebawSisay-db6vp 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመንህን ያርዝምልን ወንድማቺን❤❤❤
@SjsJej-pi2qv
@SjsJej-pi2qv 4 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን የድንግል ማርያም ልጅ መዳኀኒአለም በእድሜ በፀጋ ያኑሩልን👏💚💛❤
@tedibogale
@tedibogale 21 күн бұрын
ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ይሰጠን ፀጋውን ያብዛልህ 🙏 ኤሉዬ
@Rodas.1224
@Rodas.1224 4 ай бұрын
የዝማሬውን ርዕሰ🙏🙏🙏
@user-jj2yn6vr9e
@user-jj2yn6vr9e 4 ай бұрын
ወድማችን ኤሊያስ ቃለህይወት ያሰማልን ዘማሪ ብስራት ዝማሬ መላእክት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹሁ
@yeshewagettechale1809
@yeshewagettechale1809 5 ай бұрын
አሜን አሜን ልቦና እርሱ መድሃኒዓለም ልቦና ይስጠን።
@teshomenigussu7392
@teshomenigussu7392 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን በግጥሙ ውስጥ እኔን አየሁት
@MebatsionhuseyeMebatsionhuseye
@MebatsionhuseyeMebatsionhuseye 3 ай бұрын
በጣም ከፍቶኛን ፀልዩልኝ ህባካችዉ ❤❤❤
@MaDN4161TB
@MaDN4161TB 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ ፀጋውን ያብዛላቹ. ቃለ ህይወት ያሰማልን. ተባረኩ!!!
@user-qf4gh4qo2j
@user-qf4gh4qo2j 5 ай бұрын
እግዚአብሔር ጥበቡን አብዝቶ ይስጥህ🕊💒🌹🙏🕯🥀🕊🌹🙏🙏🕯🕯
@berihunsiraj
@berihunsiraj 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን ይቺ ይቺ ግጥም ያለ ኤላ አትጥም
@yekassaehet
@yekassaehet 4 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ የጥበብሁሉ ፈጣሪ ጥበቡን ያብዛልህ ግጥሞችህ ህይወት ይዘራል
@user-sq5ni5fv3v
@user-sq5ni5fv3v 3 ай бұрын
አሜን እግዚአብሔር ይሰጥልን ቃለ ህይወት ያሠማልን ወንድማችን ይለዉጠን ሁሉን ቻይ ጌታ🤲😥
@user-ec6vs6rh4x
@user-ec6vs6rh4x 5 ай бұрын
ድንቅ ነው ገጣሚው ቃለሒዎት ያሰማልን
@menbilove2757
@menbilove2757 4 ай бұрын
እኔን ነው የተናገርከኝ እውነትም የገንዘቡን ጌታ ገንዘብ የምንሰጠው ቃለ። እይወት ያሰማልን
@TamaraMobile-lq4zg
@TamaraMobile-lq4zg 5 ай бұрын
ቃልህይወት ያሳማልን❤❤❤❤❤❤❤
@abelbela1563
@abelbela1563 5 ай бұрын
እውነት ነው እግዚአብሔር ከምንም በላይ እኛን ልባችንን ነው ሚፈልገው
@assefaborena8822
@assefaborena8822 4 ай бұрын
"መቼ ልስጥህ አኔን?" ቃለ ሕይወት ያሰማልን!
@user-so3ns7so1m
@user-so3ns7so1m 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን የእውነት ደስ የሚል ግጥም ነው።
@fatmasaeed6043
@fatmasaeed6043 5 ай бұрын
ቃለ ሂወት ያሰማልን የብዙዎቻችን ኦርቶዶክስ ሂወትና ተግባር በግጥም ቁጭ አርጋት ወድማችን ልቦናችን ወደክርስቶስ ያቅርብልን
@abebealemu5420
@abebealemu5420 3 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን::
@tajethiopia
@tajethiopia 5 ай бұрын
አሜን ቃለህይወት ያሰማልን ወንድማችን🤲🤲አሜን በእውነት ይሁን ይደረግልን ፀጋውን ያብዛልህ እመብርሃን በጥበብ ተሰድጋችሁ
@MarituMaritu-wr9vi
@MarituMaritu-wr9vi 4 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሠማልን እድሜና ጤና ይስጥህ ጨክኘ ወስኘ መቸ ልስህጥህ እኔን
@user-nn2sp3mv6m
@user-nn2sp3mv6m 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ጸጋውን ወንድማችን😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@sffhhtyughh936
@sffhhtyughh936 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወድማችን
@zinashtezera190
@zinashtezera190 4 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ወንድማችን እግዚአብሔር ልቦናችን ይመልስልን❤❤
@wagayebelete6363
@wagayebelete6363 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ሁሌም እራሳችንን እንድናይ ስለምታደርገን ተባረክ
@user-xz9vo5jn3b
@user-xz9vo5jn3b 5 ай бұрын
ቃለ ሒወትን ያሰማልን በድሜ በፀጋው ይጠብቅልን አሜን
@kasechtesfaye427
@kasechtesfaye427 5 ай бұрын
ቃለ. ሕይወትን ያሰማልን ተባረክ ወንድማችን
@fareedaSoud
@fareedaSoud 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን🙏🙏🙏አሜንንንንን ቃለሂወት ያሠማልን መግስተ ሠመያትን ያዉራስልነ
@SisayTekemegn-ut4hc
@SisayTekemegn-ut4hc 4 ай бұрын
ወንድሜ ቃለ ሕይወት ያሰማልን እድሜን ከፀጋ ያድልልን❤❤❤
@AmanuelGetachew-cj1oq
@AmanuelGetachew-cj1oq 4 ай бұрын
አንድ ሰው ይፀልይልኝ 🙏🙏
@wisescholarships
@wisescholarships 4 ай бұрын
etselylehalew egziabher selamehn ymelsleh hasabehn ymulaleh eshi
@user-qz3mv7jg7n
@user-qz3mv7jg7n 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያስማልን ፀጋውን ያብዛላችሁ
@alemushgzachew4569
@alemushgzachew4569 3 ай бұрын
በጣም ይገርማል ምን ልበል መታደል ነው
@user-lq2xl4xk3v
@user-lq2xl4xk3v 5 ай бұрын
እግዚአብሔር አምላክ እመቤቴ ማርያም ይቅደሙሉህ በሂይወት ሙሉ 😇🙏🏻
@simrettessema8544
@simrettessema8544 5 ай бұрын
በወነት ልብ የሚነካ ነው ቃለኽይወት ያሰማልን
@NobalJohne
@NobalJohne 4 ай бұрын
እረ ሄልይስ ምንድነው የምትለው እኔ ውስጥ ነበርክ ወይ የልቤ ነግሬህ ነው የሚመስለው እግዚአብሔር ይስጥልኝ በጣም ነው የተሰማ😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢😢
@EsubeBim
@EsubeBim 5 ай бұрын
ምንም የምለው ቃል የለኝም😮😮
@mekdeshaile5451
@mekdeshaile5451 5 ай бұрын
ኤሉ ስወድህ እኮ❤❤❤❤❤❤
@asterwarga14
@asterwarga14 5 ай бұрын
አሜን, ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🏾💕🙏🏾💕🙏🏾💕🕯🕯🕯
@Asefa-bt1ip
@Asefa-bt1ip 5 ай бұрын
AMLAKE Hoy mastewalun setegn.kal hiwet yasemalen
@user-cw3gp9qh3y
@user-cw3gp9qh3y 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን❤❤
@user-ib8pw4ew4u
@user-ib8pw4ew4u 5 ай бұрын
አሜን ቃለ ህይወት ያስማልን
@erbikanfalta
@erbikanfalta 5 ай бұрын
ቃል ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@user-qk1ux6sd6r
@user-qk1ux6sd6r 5 ай бұрын
Chakigne wasigne mache listih enan Kalhiwot yasemalin
@armidearmide5066
@armidearmide5066 3 ай бұрын
ቃል ህይወት ያስማልን
@ysolnet
@ysolnet 5 ай бұрын
ወንድማችን ቃለህይወት ያሰማልን ።🎉🎉🎉🎉🎉
@kdistkdist6963
@kdistkdist6963 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሠማልን ኤሊ ፅገውን ያብዛልህ ወንድሜ💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒💒
@tinahailu748
@tinahailu748 5 ай бұрын
Elias, You're simply a master of it 🙌 👏 ✨️ Thanks again for your extraordinary job 👏 👍
@enu16
@enu16 4 ай бұрын
የሙዝሙሩ ርዕስ😢
@CheerfulHighway-er2wj
@CheerfulHighway-er2wj 5 ай бұрын
posteru ley yalechw Hana ze Ethiopia nat😮😮😮❤❤❤❤❤
@BayushSentaayoo1234-kh1px
@BayushSentaayoo1234-kh1px 5 ай бұрын
አሜን አሜን አሜን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ወንድማችን 😢🙏🙏🙏
@sessilbein857
@sessilbein857 5 ай бұрын
ቃለእያወት ይስማልን ለሁላቹሁም
@surafelfikadu4331
@surafelfikadu4331 3 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን ... 💚💛❤🙏
@menbilove2757
@menbilove2757 4 ай бұрын
የዘመኑ ድንቅ ልጅ 🙏
@netsit6624
@netsit6624 5 ай бұрын
ቃለህይወትን ያሰማልን!!!
@user-tp8vo1xz8v
@user-tp8vo1xz8v 5 ай бұрын
ቃለ ህይውት ያሰማልን
@zainabhabshy1906
@zainabhabshy1906 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤
@user-yx8wq6ov6u
@user-yx8wq6ov6u 5 ай бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@tidaruabiza1070
@tidaruabiza1070 5 ай бұрын
ቃለ ሕይወት ያሰማልን
@Yitbanazehabesha
@Yitbanazehabesha 5 ай бұрын
የጴጥሮስን እንባ ይስጠን😢😢😢😢
@mestit9032
@mestit9032 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰማልን ኤላ🙏🙏🙏
@user-pv4sn8ov2g
@user-pv4sn8ov2g 5 ай бұрын
ቃል ሕይወት ያሠማልን 🎉🎉🎉🎉🎉 ኢትዮጵያ ሰላሙን ይመልስልን👏🙏🙏🙏🎉🎉🎉
@DIgitalEthiopia-12
@DIgitalEthiopia-12 4 ай бұрын
hulachihunim fetari yibarkachihu
@hiwotminwuyelet3995
@hiwotminwuyelet3995 5 ай бұрын
❤❤❤❤
@user-gd7zi1qh4f
@user-gd7zi1qh4f 5 ай бұрын
😢😢😢መቼ ልስጥኽ እኔን ቃለ ሕይወትን ያሰማልን ወንድማችን በእውነት ከዚኽም የምታገለግልበትን ዕድሜ ጸጋ ያድልል🌹👏 መቼ ልስጥኽ እኔን😓
@saronmulg1253
@saronmulg1253 28 күн бұрын
ተባረኩ ❤❤❤
@bezagirma9544
@bezagirma9544 5 ай бұрын
ፀጋውን ያብዛልህ ወንድማችን
@MichaelAlemayehu-ex5vi
@MichaelAlemayehu-ex5vi 5 ай бұрын
Uuuuf. 😢 weste yalwen chuhet zem asegnhew. Egziabher yesteh wendme.
@yetanmenber4523
@yetanmenber4523 5 ай бұрын
ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን
@abenezereskinder9457
@abenezereskinder9457 5 ай бұрын
የእውነት በጣም ትልቅ ትምህርት ነው ልብ ይስጠን❤❤❤❤❤
@user-vv4uf4sy9y
@user-vv4uf4sy9y 5 ай бұрын
ይገባሀል ብይ ጧፍ መብራቱ መዬን አቅርቤ እኔን እረሳሁት
@BeliMar-gy4lp
@BeliMar-gy4lp 4 ай бұрын
ለግጥም አቅራቢው እግዚአብሔር ይስጥልን ቃለ ሕይወት ያሰማልን ። ፕሮፋይሉ ግን ኦርቶዶክስን አይመስልም የህን ፊልም ፕሮፋይል እንጅ።
@addisbezu8945
@addisbezu8945 5 ай бұрын
ቃለ ህይወትን ያሰምልን!
MISS CIRCLE STUDENTS BULLY ME!
00:12
Andreas Eskander
Рет қаралды 21 МЛН
Can A Seed Grow In Your Nose? 🤔
00:33
Zack D. Films
Рет қаралды 30 МЛН
Они так быстро убрались!
01:00
Аришнев
Рет қаралды 2,4 МЛН
路飞太过分了,自己游泳。#海贼王#路飞
00:28
路飞与唐舞桐
Рет қаралды 39 МЛН
🔴 አዲስ ግጥም " ዝምተኚት ባለ- ቅኔ " ገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot
7:29
ሚልየን ቀላል የሚሆነው....
16:09
Bilcor Tube
Рет қаралды 16 М.
ፍቅር ሳበው.........ገጣሚ ኤልያስ ሽታሁን
13:48
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 26 М.
🔴 አዲስ ግጥም "ደቀ መዝሙርህ ነኝ " በገጣሚ ህሊና ደሳለኝ @-mahtot
7:56
''እናቴ ማርያም''  የግሸኗ  ... እባክሽ አንቺ ጠብቂን
33:19
ET ART MEDIA ኢቲ አርት ሚዲያ
Рет қаралды 39 М.
Невероятный челлендж
0:51
TanobobaShorts
Рет қаралды 2,6 МЛН
Это реально работает?!
0:33
БРУНО
Рет қаралды 4 МЛН
il caldo fa brutti scherzi #dog #fight #punch
0:18
Cronache della Campania
Рет қаралды 28 МЛН
Папа гений
0:23
Вельзевул
Рет қаралды 3,4 МЛН
MAGIC FINGER TRICK TUTORIAL 😱😳
0:11
Milaad K
Рет қаралды 15 МЛН