No video

እልፍ ገጾች ''የሃይማኖት አባቶች የት ነበሩ ?'' አለማየሁ ገላጋይ ደራሲና ሃያሲ

  Рет қаралды 26,495

JTV Ethiopia

JTV Ethiopia

Күн бұрын

እልፍ ገጾች ''የሃይማኖት አባቶች የት ነበሩ ?'' አለማየሁ ገላጋይ ደራሲና ሃያሲ
#እልፍ_ገጾች
#JTV_ETHIOPIA

Пікірлер: 27
@user-ks4kp5kl6x
@user-ks4kp5kl6x 5 жыл бұрын
ምርጥ ሰው የምር በራሱ የህይወት ዘይቤ የሚኖር ምርጥ ደራሲ አለማየው ገላጋይ
@bayobayo6104
@bayobayo6104 5 жыл бұрын
አለሌክስ ምርጥ ተናጋሪ ነው ለኔ በጣም ነው የማከብርህ እድሜና ጤና 0ብዝቶ ይስጥህ
@user-yg1dt8jh2o
@user-yg1dt8jh2o 5 жыл бұрын
አሌክስ ምርጥ የኪነ ጥበብ ሰው በጣም ነው ማከብርህ ማደንቅ ብርቅዬ ደራሲ
@wesenyeleshbiru3803
@wesenyeleshbiru3803 5 жыл бұрын
ሰለ አቡነ ፐፄጥሮስ ሀውልት እንዳውቅ የበለጠ ስለ ኢትዮጵያ ሀውልቶች ለማወቅ እዳስብ መከርከኝ ።
@mariytesfiaya6206
@mariytesfiaya6206 5 жыл бұрын
አሌክስ ሁሌም እንወድሃለን እድሜና ጤና እደማቱ ሳላ እግዚአብሔር ይስጥህ ።
@getachewmebratu661
@getachewmebratu661 5 жыл бұрын
እንየው በጣም እናመሰግናለን ስለ እንግዳውም ስለ ተሳትፏችንም
@wesenyeleshbiru3803
@wesenyeleshbiru3803 5 жыл бұрын
ብዙ አይምሮ የሚያክም ነገር አለው
@telephone2658
@telephone2658 5 жыл бұрын
Waaaaaw
@gebrehannabalcha2331
@gebrehannabalcha2331 5 жыл бұрын
አሌክስ ወደድኩህ you are brilliant.
@richodanny8826
@richodanny8826 5 жыл бұрын
You are so brilliant Alex
@user-yg1dt8jh2o
@user-yg1dt8jh2o 5 жыл бұрын
አሌክስ ያለሁበት ቦታ መፅሀፉን ለማግኘት ስላልተመቸኝ አላነበብኩትም የእውነት ሀገሬ ስገባ የመጀመሪያ ተግባሬ የአንተ መፅሀፍ ማንበብ ነው
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 5 жыл бұрын
ESKU PEACE ere asmchi ke etho.
@seifubelay9256
@seifubelay9256 2 ай бұрын
እውነት እግዛብሔር ነው በትክክል ለማስረዳት አልቻልክም ለምን እየመረጥክ ነው ምሳሌ ምሰጠው ....አምሮ ነው እያወራክ ያለከው የልብን እውነት ፈልገው..መሰለኝ😜😝😍
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
Betam Amazing sew 🤩🤩🤩🤩🤯🤯🤯🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩🤩
@tedrosalem7218
@tedrosalem7218 5 жыл бұрын
እውነት የለም ካልን ውሸትም የለም ማለት ነው፡ ስላልደረስንበት እውነት የለም ማለት ተገቢ ኣይመስለኝም ፡ ታድያ ውሸትስ በምንድን ተለክቶ ነው ውሸትነቱ የተረጋገጠው ፡እሄ የፖስት ሞደርኒዝም ኣስተሳሰብ ነው ፡ ሁሊ ከእይታው ኣንጻር ትክክል ነው ሚለው ፡ እነዚ ኣለማችንን በብዙ ሕልቂት ያወደሙ ከእይታቸው ኣንጻር ትክክል ናቸው ፡ ከእውነት ኣንጻር ግን ተሳስተዋል እውነት ኣለ ግን ዋጋ ያስከፍላል ብንል ይመረጣል
@belachewdemeke1594
@belachewdemeke1594 3 жыл бұрын
ዓለማየሁ፡ ሲጻፍ፡ እንደዚህ፡ ነው።
@user-yg1dt8jh2o
@user-yg1dt8jh2o 5 жыл бұрын
እድሜህን አብዝቶ ያርዝምው
@amenra6192
@amenra6192 5 жыл бұрын
እልፍ ገፆች : ጥሩ እንግዶችን ታቀርባላችሁ ። ብትችሉ ግን የጠፉ ደራሲዎችንም(ፍቅረ ማርቆስ፣ ሠርቀ。ዳ) ሌሎችንም ፈልጋችሁ ብትጋብዙ። ሁሌ ማረፊያውን ግጥም ከማድረግ ስለ አለፉ ደራሲዎች፣ገጣሚዎች የ5 ይሁን 10 ደቂቃ ቪዲዮ ሰርታችሁ እንዲታሰቡ ብታደርጉ።
@romadiabrha253
@romadiabrha253 5 жыл бұрын
“Ewunet malet bamenkibet bekagn malet new” Osho
@ethiopianfoods8038
@ethiopianfoods8038 3 жыл бұрын
Outside Ethiopia leminore yehene book Amazon Kindle laye ብታደርጉልን
@tesfadawit2280
@tesfadawit2280 5 жыл бұрын
Wowww አየ ጭንቅላት
@habibahabib8119
@habibahabib8119 5 жыл бұрын
Alxo mert sew edemah yerzem
@habtamuabaye7629
@habtamuabaye7629 5 жыл бұрын
Wow the orater person!!! keep gonna tell the truth.
@alpalp611
@alpalp611 5 жыл бұрын
Fekir neh sewedh
@AbebeKasu
@AbebeKasu 5 жыл бұрын
le ante joron alemekifet ejig kebad new....ere nurilign
@selahta5252
@selahta5252 5 жыл бұрын
Eju ferenji now endye kkkkkk betam des ylal
@mohammedremadan5130
@mohammedremadan5130 4 жыл бұрын
kkkk
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 33 МЛН
Pool Bed Prank By My Grandpa 😂 #funny
00:47
SKITS
Рет қаралды 19 МЛН
ROLLING DOWN
00:20
Natan por Aí
Рет қаралды 10 МЛН
КАКУЮ ДВЕРЬ ВЫБРАТЬ? 😂 #Shorts
00:45
НУБАСТЕР
Рет қаралды 3,2 МЛН
ወሪሳ ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ lሙሉ ትረካl Ethiopian Audio Book
5:35:18
ልወዝወዘው በእግሬ Lewozewozew begire
Рет қаралды 28 М.
Box jumping challenge, who stepped on the trap? #FunnyFamily #PartyGames
00:31
Family Games Media
Рет қаралды 33 МЛН