‘‘ቁርስ እንጋብዝህ ብለው ጉድ ሰሩኝ’’ ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይ | ሀገሬ ቴቪ

  Рет қаралды 91,354

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

ሀገሬ ቴሌቪዥን Hagerie TV

3 ай бұрын

ደራሲ ዓለማየሁ ገላጋይን ለማክበር የተዘጋጀ ታላቅ ዝግጅት

Пікірлер: 256
@saramarkon5451
@saramarkon5451 3 ай бұрын
አለማየሁን ማግኘት ከሚፈልጉት ሰው አንዷ ነኝ መልካም ልደት ይገባሀል በሚቀጥለው ዓመት እኔ ነኝ የማዘጋጅልህ
@Adamaadama15
@Adamaadama15 2 ай бұрын
እናገናኝሻለን
@yeshik3292
@yeshik3292 2 ай бұрын
Keep promise
@saramarkon5451
@saramarkon5451 2 ай бұрын
@@Adamaadama15 Please
@saramarkon5451
@saramarkon5451 2 ай бұрын
@@yeshik3292 i swear if i got that chance omg im lucky betam new yemewedew for real
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 ай бұрын
እኔ ደግሞ ሀገሬ ስገባ ብዙ መፅሀፎቹን ገዝቼ መግዛት አቅሙ ለሌላቸው ለብዙ አንባቢ ባድል ደስ ይለኛል። አሁን ግን ለራሴም ከየት እንደማገኛቸዉ ግራ ገብቶኛል።
@AMEN271
@AMEN271 2 ай бұрын
ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የታላቆች ታላቅ ነህ እድሜ ይስጥልንክ ክበርልን እድሜውንና ጤንነትህን አብዝቶ ይስጥህ አንተ በሕይወትህ ታላቅ መምህር ነህ
@Yemareyame21
@Yemareyame21 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የሰው ልጅ በህይወት እያለ እንደዚህ ሲከበር እንደዚህ ሲመሰገን እንደዚህ ሲወደድ ለዛ ሰው ያለንን ፍቅር እንደዚህ ሲገለፅ ይልመድባችሁ ሰው ካለፈው ያንን ሰው መዘከር ያንን ሰው ማወደስ ያንን ሰው ማመስገን ቀና ብሎ ስለማያየው ሁሉም ክብር የሚገባው ሁሉ በይወት እያለ እንዋደድ እንከባበር በይወት እያለን❤❤❤❤
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
እሱ ለብዙ ነገር ግርግር የሚወድ ሰው አደለም ነገር ግን የቅርብ ወዳጆቹ እንህክዋን የሚገባውን ክብር ሰጣችሁት:: እናመሰግናለን:: ሁላችሁንም እረጅም እድሜና ጤና ይስጥልን::
@user-ne7uu9yh2t
@user-ne7uu9yh2t 2 ай бұрын
በእውነቱ አለማየሁ ክብር ይገባዋል🎉 እንዲህ ነው ደስ የሚለው የሀገሬ ልጆች በቁማችን መከባበር አለብን።
@musefasalo5918
@musefasalo5918 11 күн бұрын
በጣም ደስ ይላል እንዲህ ትልልቅ ሰዎችን በሕይዎት እያሉ ማክበርን ይልመድብን እላለሁ ጋሽ አለማየሁን አክባሪው ነኝ ሁሌም እራሱን ዝቅ እሚያደርግ ሰው ነው አላህ ረጅም ዕድሜ ንና ጤና እንዲሁም ሂዳያ ይስጥልኝ
@user-om7zg3vj8u
@user-om7zg3vj8u 3 ай бұрын
አዘጋጆች በጣም እናመሰግናለን በጣም የምወደው የማከብረው ደራሲ ሲደሰት ሳይ ደሰ ብሎኛል!!!
@user-sh7lp6nm8b
@user-sh7lp6nm8b 3 ай бұрын
""አሌክስ ይገባሀል የዘመናችን ምርጥ ደራሲ!!!!! ላከበራችሁት ምስጋና ይድረሳችሁ ረዥም እድሜ ለአሌክስ*****
@mulu9206
@mulu9206 2 ай бұрын
እንኮን ተወለድክ long live ከጤና ጋር happy birth day
@user-ip9qo3rf6e
@user-ip9qo3rf6e 2 ай бұрын
አለማየሁ ገላጋይ በጣም የምወደው ድንቅ ደራሲ ነዉ ቃለመጠይቅ ሲደረግለት ሙሉ ቀን ቢናገር አይጠገብም
@yayatebje896
@yayatebje896 3 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ ጋሽ አለማየሁ!
@user-sb1pt3mk8y
@user-sb1pt3mk8y 3 ай бұрын
ሰው እንዲ በህይወት እያለ እንዲ ማክበር ደስ ይላል እግዚያብሔር ይስጣቹ
@WaliaTimesEntertainment369
@WaliaTimesEntertainment369 2 ай бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር እንስጥ እንወዳችሁዋለን ሀገሬ ቲቪ አለማየሁ ገላጋይ በጣም ከምወዳቸው ደራሲዎች አንዱ ነው
@workugashaw6948
@workugashaw6948 2 ай бұрын
ለደራሲ አለማየሁ ገላጋይ የሚደረገው ሁሉ ያስደስተኛል እያደረጋችሁ ላላችሁት ሁሉ ምስጋናዬ ከፍ ያለ ነው ደራሲ አለማየሁ ገላጋይ እንኳን ተወለድክልን፣ ረጅም እድሜ ከጤና ጋ ይስጥህ መልካም ልደት
@omj326
@omj326 2 ай бұрын
🎉መልካም ልደት እመኛለሁ !የሀገር ባለውለታ ነው። ሃሳቡ በጣም ወርቅ ነው።
@solmar374
@solmar374 2 ай бұрын
ደስ የሚል ነገረ አየሁ ሰማሁ። ኑርልን አሌክስ ❤
@etayen-
@etayen- 3 ай бұрын
subscribers አዘጋጆች በጣም እናመሰግናለን በጣም የምወደው የማከብረው ደራሲ ሲደሰት ሳይ ደሰ ብሎኛል
@merkeby6738
@merkeby6738 3 ай бұрын
የሙዚቃ ባንዶች ጀግኖች እንደዚህ ባረጀ የሙዚቃ መሳርያ ምርጥ ልጆች።ተጋዳላይ ባንድ፡ብያችሆለሁ።✌️✌️✌️✌️
@ahmedjemal6362
@ahmedjemal6362 2 ай бұрын
Kkkk
@ethiopialove2463
@ethiopialove2463 2 ай бұрын
አቤት ትህትና ብዙ ፍሬ የያዘ ቅርንጫፍ ዘንበል ይላል ይባላል ። እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥህ አሌክስ ብዙ ስራህን ያሳየን።
@fk3365
@fk3365 2 ай бұрын
ምሁራን በዕውቀት ያጌጡ የእንታይ ባህርይ የሌላቸው ከአብለጭላጭነት የራቁ ትውልድን በጥበብ የሚያሻግሩ ቁጥብ ሥብዕና ባለቤቶች ናቸው ። ዕድሜ ይሥጥልን ወጣቶች ፅሁፎቻቸውን በማንበብ ራሳቸውን ቢገነቡ መልካም ነው ።
@yidnekachewlegesse716
@yidnekachewlegesse716 2 ай бұрын
እኔም በጣም ከሚያከብሩህ አንዱ ነኝ። ረጅም እድሜ እና ገና ብዙ ስራ፣ብዙ ...
@gashaw278
@gashaw278 2 ай бұрын
በጣም ደስ ይላል የሰው ልጅ በህይወት እያለ እንደዚህ ሲከበር እንደዚህ ሲመሰገን እንደዚህ ሲወደድ ለዛ ሰው ያለንን ፍቅር እንደዚህ ሲገለፅ ይልመድባችሁ ሰው ካለፈው ያንን ሰው መዘከር ያንን ሰው ማወደስ ያንን ሰው ማመስገን ቀና ብሎ ስለማያየው ሁሉም ክብር የሚገባው ሁሉ በይወት እያለ እንዋደድ እንከባበር በይወት እያለን
@yeabsirabekele4367
@yeabsirabekele4367 2 ай бұрын
የሚመጣው ትውልድ ተስፋ መኾን የቻለ የደራሲነት አላማ ነው። በእሱ ዘመን ስለተገኘን ደስተኛ ነን። ተባረኩ!
@user-fz6on4yn1t
@user-fz6on4yn1t 2 ай бұрын
ይህን ዝግጅት እንዲህ ያዘጋችሁ ሀሉ አላህ በጎ ስራችሁን ይባርክላችሁ በጣም በጣም አመሰግናችሁለው...!!
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 3 ай бұрын
Hi everyone, I really don't have words, I am speechless, alemayehu gelagaye is no.1 writer in Ethiopia, great job weldone, he deserve it
@addisgessesse6203
@addisgessesse6203 3 ай бұрын
When I said sweet sadness, a few golden writers left the middle aged group. Much respect. Appreciation will give new generation can build.
@habhabshi652
@habhabshi652 2 ай бұрын
ክብር ዶክተር ብዬ መጥራት መብቴ ነውና ክቡር ዶክተር ደራሲ ጋሼ አለማየሁ ገላጋይ እንኳን ተወለድክልን እድሜህንም በጤና አቅፎ ያርዝምልን
@gorfnehtilahun4882
@gorfnehtilahun4882 2 ай бұрын
የተሠጠህን ያለስስት ያካፈልከን ጥበብ አዋቂ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ ተመኘሁ
@eyobtadele2488
@eyobtadele2488 2 ай бұрын
ኦ አሌክስ ይህ ድንቅ የፍቅር ስንቅ ስለተለገሰልህ እጅግ ደስ ብሎኛል ! ብርቅ እና ድንቅ መጪ ዘመን ለ አንተና ለዚህ ድግስ ታዳሚያን ሁሉ ይሁን ! .....
@user-uf7dv3bi1l
@user-uf7dv3bi1l 2 ай бұрын
የዘመናችን ፍላስፋ ኣሌክሶ እንወድሃለን ረጅም እድሜ ይስጥህ
@kibrumesfin-ok4gr
@kibrumesfin-ok4gr 2 ай бұрын
too late, it is great pleasure to say happy birthday this man with no flesh, soul only. እድሜና ጤና ይስጥልኝ። ክፉ አይንካ።ሰስቼ አይደለም። ሌላው ሁሉ ከንቱ እንደሆነ የምትሰብክ ደቀ-መዝሙር እንደሆንክ ኣውቃለው።
@user-sc2bq1bm2c
@user-sc2bq1bm2c 2 ай бұрын
እረጅም ዕድሜና ጤና ለታላቁ ሰው !!!አሌክስ .....
@Lemlemkure
@Lemlemkure 2 ай бұрын
አዋቂ ሲሠባሠብ መንፈሱ ደስ ይላል ። ሀገሬ ቲቪ እናመሠግናለን ።
@kaleabyemanesaid8767
@kaleabyemanesaid8767 3 ай бұрын
ታላላቆችን ማክበር ደስስስ ይላል❤
@weldeFanuel
@weldeFanuel 2 ай бұрын
3:46 ጋሽ አለማየሁ ገላጋይ እንኳን ተወለድክ!! የእውነት የእውቀት መምህሬ ነህ!! ባንተ ብዙ አውቄያለሁ።
@djej2821
@djej2821 2 ай бұрын
Great achievement for Alemayehu Gelagay and his legacy. and Thank you to the people who organized and made everything possible to happen for this day.
@fasilgm3723
@fasilgm3723 2 ай бұрын
አሌክስ ይገባሀል የዘመናችን ምርጥ ደራሲ
@b.78485
@b.78485 2 ай бұрын
ጋሺ አለማየሁ በጣም የምንወደው ድንቅ ሰው ነው እግዛቤርህ ቀሪውን ዘመን ያባርክልህ ❤❤
@gezahegnshirmeka4404
@gezahegnshirmeka4404 2 ай бұрын
አሌክስ ታላቅ ደራሲ ነው። ታላላቅ የስነጽሑፍ በረከቶችንም አቋድሶናል። HBD to you! እናመሰግናለን። ይሁንና ቴዎድሮስ አጥላው "ፍቅር እስከ መቃብርን" ተረታዊ ልቦለድ ያለው ነገር አሰደንግጦኛል። የ"ፍቅር እስከመቃብር"ን ታላቅነትና ተፅዕኖ ፈጣሪነት በየትኛውም ዘመን የተፃፉ የአማርኛ ልቦለድ ስራዎች አይስተካከሉትም።
@tesfasenku8093
@tesfasenku8093 2 ай бұрын
የፍቅር እስከመቃብር ደራሲው ሀዲስ አለማየሁ ወደ ቴዎድሮስ አጥላው ተቀየሩ እንዴ ?!
@blatasenadr
@blatasenadr 2 ай бұрын
በጣም ጥሩ ነው ። እንኳን ተወለደ አለማየሁ ገለጋይ እናማሰግናለን በሚሳተፈበት ነገር ሁሉ ይፅደቅ ይለምለት የቃርሚያ አመታት ይሁንለት 🎉
@user-ss7ex1nk1h
@user-ss7ex1nk1h 2 ай бұрын
አንተ እግዚአብሔር የባረከህ ሰው እንኳን ተወለድክልን አሌክስይ❤
@iiii4093
@iiii4093 2 ай бұрын
በጣም የማከብረው ሰው ነው አላህዬ የሚገባውን ስላሳየህኝ አላሀምድሊላህ
@EmebetSeyoum-vs6jr
@EmebetSeyoum-vs6jr 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ለዚህ ክብር ስለበቃህ!! አዘጋጆቹንም እግዚአብሔር የባርካችሁ !! በጣም የምወደው ደራሲ ነው እድሜና ጤና አብዝቶ ፈጣሪ ይስጥህ ።
@anteneh1995
@anteneh1995 2 ай бұрын
በእውነት እግዚያብሄር ያክብራችሁ። ስለሱእኔ እንዴት ደስ እንዳለኝ !!! አሌክስየ እንኳን ተወለድክልን በእውነት።እግዚያብሄርንም እናመሰግነዋለን። እያዋዛ የሚያስተምረን ነው። ቃለመጠየቁን ማዳመጥ በራሱ መፅሃፍ ነው። በእውነት አንተ የኛ በመሆንህ በድጋሚ እግዚያብሄርን እናመሰግናለን።
@berhanewoldekidan7835
@berhanewoldekidan7835 2 ай бұрын
አሌክሰ እወደህለው ያገራችን ፈርጥ ልጅ ነህ። እግዚአብሔር ዘመንህን ይባርከልህ። መልካም ልደት።
@hiberetabem9065
@hiberetabem9065 2 ай бұрын
አሌክስ ሁሌም የሚገርመኝን ነገር የቋነቋ የንግግር ፍሰትህ ለጆሮ ሲጥም ምክንያቱም ብዙ ፀሃፍት የንግግር የቃላት አጠቃቀም ደካማ ነዉ አሌክስ እንኳን ተወለድክ ሚኪያስ አየለ
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
አቤት ንግግሩ ደስ ሲል♥️
@yalemzewedberhe3350
@yalemzewedberhe3350 2 ай бұрын
🙏ሰው በህይወት እያለ እንዲ ማክበር ደስ ይላል💐 🎂 እድሜና ጤና እንመኝልሀለን💐🙏❤
@mtolla5767
@mtolla5767 2 ай бұрын
Alex was my classmate at Ethiopian mass media Institute. Me, Him and Abiy Ephrem ( Rest in peace) were sitting behind the class. What a story
@amanuelshemeles6800
@amanuelshemeles6800 2 ай бұрын
አሌክስ እንደ እውነት እወደዋለሁ ሁሌ ባገኘው እላለሁ ክብር ይገበዋል እድሜና ጤና ይስጠው
@wubeshetmulugetatessema5711
@wubeshetmulugetatessema5711 2 ай бұрын
መልካም ልደት!!! እግዚአብሔር ይጠብቅህ።
@chunegelay8571
@chunegelay8571 2 ай бұрын
እንኳን ተወለድክ በጣም እንወድሐለን ረጅምእድሜ በጣም ትሁት አለማየሁ ገላጋይ ሰምን መላአክ ያወጣል።
@kiflubeyene1982
@kiflubeyene1982 2 ай бұрын
ጋሼ! ለመንፈሳችን ለህሊናችን መድሓኒታችን ሺ ኣመት ኑርልን!
@girmataffesse3986
@girmataffesse3986 2 ай бұрын
በጣም ደስ የሚል ዝግጅት ነዉ ; እንደዚህ አይነት ባህል ይደግ ይመንደግልን ! ፀሐፊዉም ይህ ክብር ይገባዋል ።
@HailuLema-ku7tj
@HailuLema-ku7tj 2 ай бұрын
አለማየሁ በጣም ትልቅ ሰው ነው ለእኔ
@IStyle714
@IStyle714 2 ай бұрын
የለም እንጂ ቢኖር ኖሮ በቀን 25 ሰአት ባዳምጠው የማይሰለቸኝ ሰው አለማየው ገላጋይ ነው🫡
@AlemTeka-ej3yq
@AlemTeka-ej3yq 2 ай бұрын
ምንድነው ያልከው ????
@mikemike2627
@mikemike2627 2 ай бұрын
በጣም የምወደው ሰው ነው መልካም ልደት ረጂም እድሜ ጤና ጋር ተመኘሁለት ❤
@aynalemaynamengst9126
@aynalemaynamengst9126 2 ай бұрын
ሰውን በሕይወት እያለ ማስደሰት በጣም ደስ የሚል ነው ማንኛውንም አርቲስት በህይወት እያለ ማድነቅና እውቅና መስጠት አለብን፡፡
@hussishadamtew4720
@hussishadamtew4720 2 ай бұрын
Happy birth day. አስፋው ዳምጤበዓሉ ግርማን በመጨረሻ ሰዓት የጠራውና ወዴየት እንደሄደ የሚያውቀው ብቸኛ ሰው ነውና እባክህ እንደምናይህ መቃብር አፋፍ ላይ ኖትና የበዓሉ ግርማን መጨረሻ እንዲናዘዙልን በጥበብ አምላክ እጠይቅዎታለሁ።
@tesfasenku8093
@tesfasenku8093 2 ай бұрын
አሁን የደራሲ በዓሉ ግርማ ሕይወት አሳስቦህ ነው ? የሄደበት ወደፈጣሪ መሆኑን አታጣውም ፤ የገደሉት የደርግ ባለስልጣናት እንደ ጲላጦስ በደም የጨቀየውን እጃቸውን በውሃ ታጥበው ቁጭ ብለዋል ። እና እኚህ አዛውንት በሰው በላው ዘመን ጓደኛህን ጥራው ተብለው አስጠሪዎች ያሻቸውን ቢያደርጉ በምን አቅማቸው ይከላከሉለት ነበር ? ደርጎች ሊገሉት ከእኔ ነጥለው ወሰዱት ቢሉህስ ከ41 ዓመት በኃላ ምን ይፈይዳል ?
@odilafantusy9944
@odilafantusy9944 3 ай бұрын
እንኮን ደስ አለህ ረጅም እድሜና ጤና እንመኝልሀለን ከ ኤርትራ 🎁 ❤ 🎁
@arbsieyasin4127
@arbsieyasin4127 2 ай бұрын
የማንበብ ትክክለኛ አረዳድን የኖረ ምርጥ አንባቢና ደራሲ :::HBD
@gedioneshetu1124
@gedioneshetu1124 2 ай бұрын
Alemayehu Gelagay I really like this guy. You deserve more you are the gift from god for satisfying us in literature.
@tesfalemhaile800
@tesfalemhaile800 2 ай бұрын
ቃላት የለኝም አሌክስ
@YilakFissaha-nc3qw
@YilakFissaha-nc3qw 11 күн бұрын
አሌክስ መልካም ልደት እንኳን ተወለድክ
@zemeneabtew7133
@zemeneabtew7133 3 ай бұрын
Thank all Ethiopians those who respect well known people.
@yonasbrhane2024
@yonasbrhane2024 Ай бұрын
ሰው እንደዚህ በህይወት እያለ ክብር መስጠት ባህላችን ቢሆን መልካም ነው::
@yehunezeleke1129
@yehunezeleke1129 2 ай бұрын
ማንም ያድርገው ማንም እጅግ በጣም ትልቅ ስሪ ነው:: ከልብ ከልብ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤
@mogestigab18
@mogestigab18 3 ай бұрын
Thank u all ! Respect Alex, he's the great and only one in this era
@meseretrefera2664
@meseretrefera2664 2 ай бұрын
የኔ አባት ይገባሃል ማርያምን ስወድህ እግዚአብሔር አምላክ ረጅም እድሜን ከጤና ያድልህ ሲያንስህ ነው የምር ከዚ በላት ይገባሃል እኖድሃለን 😊😊መልካም ልደት
@oromtitiiibrahim1238
@oromtitiiibrahim1238 3 ай бұрын
❤❤መልካም ልደት እውቁ ልዩ ባለ ምጡቁ....ጋሽ አለማየሁ ገላጋይ 😢😢እኔ ግን አሁን በጣም በቁጭ ላይ ነኝ አዳም ረታ ስብኣት ገ.ዳንኤ ክብረት ....የሚፅፉት መፃፍ ከጃፋ እስከ መንገላይ ወይም ለገኣር ሜክሲኮ ....እጄ ላይ ስሙኒ ሳይኖረኝ ከየት እንደማገኝ በማላውቀው ሁኔታ መፃፍ እገዛ ነበረ ለምን በ afan oromo አላስተማራቹንም ትግረኛ ሱማልኛ አፋርኛ ጉራጌኛ ....ቢያንስ በትርጉም ለምን ለትውልድ እንዲተላለፍ አላደረጋቹም .? ቢያንስ 1000 ሺ ትርጉም ይታተም ሁሉም ይወቀው የእሊና ምግብ መሆናቹን ❤
@user-fg5ti5bx6r
@user-fg5ti5bx6r 3 ай бұрын
ተገቢ ሰው "ሀገሬ" ብሎ በሚወዳት በሀገሩ ላይ በተገቢ ሁኔታ ሲከብር ማየት ለኛ ለባለሀገሮቹ ደስታ ሰጥቶናልና ሁካችሁንም እናመሰግናለን!
@kiyeberhane1259
@kiyeberhane1259 2 ай бұрын
አሌክስ መልካም ልደት ብያለሁ። ሲበዛ አድናቂ ነኝ በርታልን። እረጂም እድሜ ተመኘሁ❤❤❤
@abiyeagegnehu9258
@abiyeagegnehu9258 2 ай бұрын
መልካም ልደት ታላቁ ደራሲ አለማየሁ።አልፎ እልፎ ማድያ ላይ የማገኛቸው ጥቂት ንግግሮቹን አድምጬ አልጠግብም።ይህንን መፅሃፍ ማግኘት እፈልጋለሁና እንዴት ነው መግዛት የምችለው? ሌሎች መፅሀፎችም ኦንላይን ለአንባቢ ለሽያጭ ቢቀርቡ ጥሩ ነው።
@wondimuzelekehabtemariam6966
@wondimuzelekehabtemariam6966 2 ай бұрын
Among the greatest people of an Ethiopian is him
@user-hv1sk2zx6u
@user-hv1sk2zx6u 2 ай бұрын
እንኳን ተወለድክልን!! ❤
@kassahundamita901
@kassahundamita901 2 ай бұрын
አክባሪወች ያክብራችሁ ክብር ለናንተም ይገባል ሙሉ ሰው ናችሁ ሁሉም እንደናተ ሰው ቢፋቀር ጋሼ አላውቅሕም ግን ስላንተ በሰው መውደድ ያስቀናል እንኳን ተወለድክ ከሩቅ 🎉 🎉🎉🎉
@alemkebede5848
@alemkebede5848 2 ай бұрын
ለአዘጋጆቹ ትልቅ አክብሮት አለኝ አሌክስ ፈጣሪ እረጅም አድሜን ከጤና ጋር ያድልህ እንኳን ተወለድክ የምንግዜም አክባሪህ ነኝ።
@fikirtesfaw8703
@fikirtesfaw8703 2 ай бұрын
ያከበራችሁትን ፈጣሪ ያክብራችሁ ጋሽ አለማየሁ እንኳን ደስ አለህ እንኳን ተወለድክ የሰራኸው ስራ ፍሬ ማፍራትህን ያሳያል በርታልን እረጅም እድሜ ከጤና ጋር
@user-ix6pn7tz2v
@user-ix6pn7tz2v 2 ай бұрын
አሜን እድሜና ጤና ይስጥልን የምወደው እና የማከብረው ስው
@user-jo9ev2se8c
@user-jo9ev2se8c 2 ай бұрын
በብዙ እናከብርሃልን እግዚአብሔር በጤና ይጠብቅህ: ስራህም ለዘመናት ይቆያል
@MekdelawitYonas
@MekdelawitYonas 2 ай бұрын
እኔ የአለማየሁን ገላጋይ መፅሀፍ አንድ አራቱን ያሰመረኩት እኔ ነኝ በጣም ነው የምወደው የማከብረው እቤቱ ሁሉ በመሄድ ተጨዋውተናል እንኳን ተወለድክ ይሄ ሲያንሰው ነው Dj baby love የሄኖክ የታገኝ ልጅ ወንድም ነኝ
@ambayeambo4629
@ambayeambo4629 2 ай бұрын
አለክስ አድናቂህ ነኝ። ሩጫ በበዛበት ምድር አከባቢ ብሆንም በአጋጣሚ የኢንተርቪዎችህን ጨረፍታ ከሰማሁ እንደምንም ብዬ ሳልጨርሰው ማቋረጥ አይቻለኝም። እንኳንን ተወለድክላት!
@Melk444
@Melk444 2 ай бұрын
❤❤❤❤ I'm happy for you Gashe ❤❤❤❤❤ Happy birthday to you 🎉🎉🎉
@tiruayinetengda3362
@tiruayinetengda3362 2 ай бұрын
እግዚአብሔር ይመስገን ያከበራችሁትን ሁሉ አሁንም እግዚአብሔር ያክበራችሁ በጣም ደስይላል።
@RomandegafeRoman-ky1ks
@RomandegafeRoman-ky1ks 3 ай бұрын
ጥሩ ነው ያደረጋችሁት የሠው ልጅ እንደዚ ነው በህይወት እያለ መመሠጋገን
@user-xe8ee3jx4k
@user-xe8ee3jx4k 2 ай бұрын
እንኩዋን ተወለድክ አሌክስ በጣም ነው ምወድህ ማከብርህ ስላከበሩህም እጅግ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ያክብራቸው
@tenad7309
@tenad7309 3 ай бұрын
እንክዋን ለዚህ ቀን አደረሰህ🙏🏾♥️Happy Birth Day alex🎂🎁🎊🎈🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
@user-zo9cv4mq9e
@user-zo9cv4mq9e 2 ай бұрын
እኔ ላንተ ደስ ብሎኛል እና ይገባሀል ምክንያቱም የእውነት የሂወት ሰው ስለሆንክ እንኳን ተወለድክ
@weldearebtadi166
@weldearebtadi166 2 ай бұрын
አሌክስ ይገባሀል መልካም ልደት ረጅም እድሜ ከጤና ጋር እመኝልሀለዉ
@shewangzawawlachew8862
@shewangzawawlachew8862 2 ай бұрын
ደስ የሚል ስራ ነው ።የሰራችሁት ታሪክ ሁሌ ያስባችሀል።
@AS-oq2iw
@AS-oq2iw 2 ай бұрын
ክብር ለሚገባው ክብር God bless !
@user-nx8pe6lt6b
@user-nx8pe6lt6b 2 ай бұрын
የእነዚህን ድንቅ መፅሀፍቶች ምናለ አግዛችሁት በአማዞን ቢሸጥለትና እኛም የንባብ አባዜአችንን ባሰታገሰነው
@fasilgebreselassie6988
@fasilgebreselassie6988 2 ай бұрын
ተወልደ በጣም አሪፍ ቆይታ ነበር ጀነራሉም የማስታወስ ችሎታቸውን ሳላደንቅ አላልፍም
@AlmoGetacho
@AlmoGetacho 2 ай бұрын
በህይወቴ በጣም የመከብርክ ደራሲ ነክ አንደበተ እርቱ
@HadasGebregziabhair
@HadasGebregziabhair 3 ай бұрын
Thank you so so much hagree tv
@SolomonBrhanu
@SolomonBrhanu 2 ай бұрын
አስለቀሰኝ መልካም ልደት
@rahelabebe4355
@rahelabebe4355 3 ай бұрын
እንኩ፣ን አደረሰህ ደራሲ አለማየሁ ባልሰሩበት ቦታ ካልተገኘን ባላበረከቱት ቁምነገር ምስጋና ይገባናል ከፊት ሆነን ካልታየን የሚሉ ከንቱዎች በአሉባት በዚች አለም ስራህን ሰርተህ ምስጋና የሚየሥፈራህ አንተ ውድ ሰው ሰው በሌለበት ሰው ሆነህ የተገኘህ ሰው ሆይ እንኩአን አደረሰህ ይገባሀል ቀሪውን ጊዜህን እግዚአብሄር ይባርክልህ
@mesfinabera5400
@mesfinabera5400 2 ай бұрын
Happy birtday gash alex........
@yaki4449
@yaki4449 2 ай бұрын
ጠቢባንን የሚያከብሩ ጠቢባንን ስለሰጠን ጥበብ ዋጋና ክብረት ይስጥልጥ
@eshetutamiru7180
@eshetutamiru7180 2 ай бұрын
መልካም ልደት አሌክስ ረዠም እድሜና ጤና ይስጥህ ተአምር ስላየሁሽ ደስ ብሎኛል አልበም የለም የአቶ ዳምጤ ልጅ እባክዎትን በህይወት እያሉ የበአሉ ግርማን ጉዳይ የሚያውቁትን ቢነግሩነ መልካም ነበር በወቀሳ መልክ ሳይሆን በፍቅር ንስሐም ይሆን ነበር ወይንስ ኦሮማይ ሆኖ ይቅር
@kelifaabdelhady
@kelifaabdelhady Ай бұрын
የኔምርጥ ይገባሀል
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 56 МЛН
ОСКАР ИСПОРТИЛ ДЖОНИ ЖИЗНЬ 😢 @lenta_com
01:01
Did you believe it was real? #tiktok
00:25
Анастасия Тарасова
Рет қаралды 54 МЛН
"መጥፊያችን ደርሷል!" ዓለማየሁ ገላጋይ  ክፍል አንድ
46:10
Walia Publisher ዋልያ መጻሕፍት
Рет қаралды 348 М.
NERF WAR HEAVY: Drone Battle!
00:30
MacDannyGun
Рет қаралды 56 МЛН