አገኝዉት ታሜ የ አንድ አመት ችግሬ ተፈታ

  Рет қаралды 43,642

YetenbiTube የተንቢ

YetenbiTube የተንቢ

3 күн бұрын

Пікірлер: 458
@Nuratube826
@Nuratube826 2 күн бұрын
ምስኪን ልጁ ሲያሳዝን አሏህ የበለጠ ርዝቅ ይክፈትልህ
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Күн бұрын
ደሚርኝማ ዉድ
@HasnaHasna-pn5un
@HasnaHasna-pn5un 2 күн бұрын
የኔ ናት ልጁን አጀቴ ተሠፈሠፈ ይቱብ ከፍታ ትስጠው እኛ እናበረታታው የምትሉ ብቻ ላይክ
@Chnal6
@Chnal6 2 күн бұрын
አዉ በትክክል
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Күн бұрын
አዎ
@ZeinabaSaid
@ZeinabaSaid Күн бұрын
ቀጣፊ ሁላ ለተቸገረ መቸ እንሆናለን ላለው ነው የምናሽቃብጠው ሂዱ ወንዴ እና ዘሌን አርጉ ኢሎ እረ ስንት ታሉ ከፍተው ቤታቸው ያላደገ😢
@user-fs9iy8tr4s
@user-fs9iy8tr4s Күн бұрын
ዉነትሽነዉ​@@ZeinabaSaid
@zarfizizi2260
@zarfizizi2260 Күн бұрын
ያሳዝናል ግን ስልክ በምን ይገዛል
@user-ph4xx9dk7d
@user-ph4xx9dk7d 2 күн бұрын
የመዳም ቅመሞች የእረፍት እንጀራ ይስጠን ጉሉ አሚንንንን🎉
@Helenabebe-fu5sl
@Helenabebe-fu5sl Күн бұрын
አሜን ❤❤❤ሁሉንም ወክዬ አሜን 🎉🎉🎉
@user-ym8dm3zz4o
@user-ym8dm3zz4o Күн бұрын
ደሚርኝማ🎉 ዉድ​@@Helenabebe-fu5sl
@user-hm3iu4iv8y
@user-hm3iu4iv8y Күн бұрын
አላሁመ አሚን ያረብ
@almazkede9183
@almazkede9183 20 сағат бұрын
አሜን አሜን አሜን
@user-ic6hi4wc8c
@user-ic6hi4wc8c 2 күн бұрын
ወይኔ ለምሊ ምን አይነት መልካም ሴት ነሽ ግን ምን አለ ዘመዴ እንኳን ብትሆኚ እዴት እደምወድሽ 🎉❤ ኑሪልን
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
ደምሪኝ ያገሬልጂ
@zaynabaa4034
@zaynabaa4034 2 күн бұрын
ለሙየ ለወዲሞችሽ ዩቱብ ከፍተሽ እደሰጠሽው ይሄንንም ወጣት ክፈቺነ እኛ ያቺ ቤተሰቦች እናበረታታው እና ስራውንም ጎን ለጎን ያስተዋውቅ
@SumyaSweet-ts7uv
@SumyaSweet-ts7uv 2 күн бұрын
ሳህ
@user-oo2mj7sz8w
@user-oo2mj7sz8w 2 күн бұрын
የስ
@user-zy6rr1wd2x
@user-zy6rr1wd2x 2 күн бұрын
✅✅✅👍
@enanu7590
@enanu7590 Күн бұрын
👍👍
@rimeber669
@rimeber669 Күн бұрын
አዳድ ልጆች ለናተም አላህ ያስደስታችሁ የኔም ሀሳብ ነው ትክፈትለት❤
@samrihabshawit
@samrihabshawit 2 күн бұрын
ለሚ የሴት ጀግና ናት የምትሉ በ 👍 ውድድድ
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
ሳምሪቲ ደምሪኝ
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 2 күн бұрын
መነው እዳኔ ለምለምን ያሚወዳት ብቻ ለይክ 😊ያኔውድ ያኔጃግና 😊🎉❤
@Yenata-l2u
@Yenata-l2u 2 күн бұрын
ፍቅርዬ ናት የናፈቀችኝ🎉
@MayimunaKadirm
@MayimunaKadirm 2 күн бұрын
​@Yenata-l2u😢😢😢lanemi
@badryahmdi5979
@badryahmdi5979 2 күн бұрын
​@@Yenata-l2uፋታና ለይ ነት ውድ 😢😢😊
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 2 күн бұрын
እኔ እወዳታለሁ❤❤❤
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 2 күн бұрын
​@@badryahmdi5979 መልካም ፈተና የኔ ውድ ፍቅርዬ በጣም ንፍቅ ብላኝ አለች😢😢
@user-yd8bh4yg9g
@user-yd8bh4yg9g 2 күн бұрын
ውድ እህታችን ጀግናዋ እህቴ እንዳንቺ ቡታጀራ 2ሴት ቡትሆኑ ታዋጡ ነበር🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤ ጠንክሩ ስትእ ደስ ነው ሚለኝ ወላሂ
@maryamdawood5052
@maryamdawood5052 2 күн бұрын
Lmu.utyb.kefchlt.keftarshe.tagjalshe❤❤❤❤❤🎉🎉🎉abebew
@FatumaAssen-qu3hp
@FatumaAssen-qu3hp 2 күн бұрын
በጣም🎉🎉🎉
@ateeakapptube5393
@ateeakapptube5393 2 күн бұрын
ወላሂ ስሜቱ በጣም ከባድ ነው ለመግለጽ ለራሱ ይከብዳል 🌹 አቱ አዛኝ ነቢይ 🌹አንቱ የሁሉ በላጭ 🌹አንቱ የፍቅር ተምሳሌት 🌹አንቱ የአደም ልጆች የበላይ ፈርጥ 🌹አንቱ የሚስኪኖች አባት 🌹አንቱ የወጀለኛ አማላጅ 🌹አንቱ የአላህ ወዳጅ 🌹አንቱ የዕዝነት ነቢ 🌹አንቱ ያለም ብረሀን 🌹አንቱ የነብያት መደምደሚያ የአላህ ሰላት ና ሰላም በአቱላይ ይሁን ፊዳከ አቢ ወኡሚ ያረሱለላህ🌹🌹ፖሮፋይሌን በመጫን ቤተሰብይሁኑ✍️🌹🌹💐
@rinhanasaber3992
@rinhanasaber3992 2 күн бұрын
S.A.W
@user-yh7wh3lt1z
@user-yh7wh3lt1z 2 күн бұрын
saw saw❤🎉🎉
@user-bz1wy3lu8v
@user-bz1wy3lu8v 2 күн бұрын
ሰሉ አልይ ወሠለም ሀቢቢና ሙሀመድ ያረሱሊላህ☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@user-bz1wy3lu8v
@user-bz1wy3lu8v 2 күн бұрын
ሰሉ አልይ ወሠለም ሀቢቢና ሙሀመድ ያረሱሊላህ☝️☝️☝️🇸🇦🇸🇦🇸🇦
@zenabmuhammad8457
@zenabmuhammad8457 2 күн бұрын
ሰለላሁ አለይህ ወሰለም
@TirhasGMedihn
@TirhasGMedihn 2 күн бұрын
ለሚ በጣም ደስ ቡሎኛል ግን ልጁ የእጅ ጥበብ ሰላለው እኛ እናግዘው እና የራሱ ስራ ይጀምር እኛ የመዳም ቅሞሞች የማንሰራው ታኣምር የለም እና50 ሎሚ 1ሰው ሸክም 50 ሰው ግን ጌጥ ነው እንደጋገፍ❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
ደምሪኝ ማሬ❤
@الفةوا-خ6ف
@الفةوا-خ6ف 2 күн бұрын
ነብዩ ሡለላሂ አለይሂ ወሰለም #በአብዛሀኛው ሰዎች ጀነት የሚገብበት ምንድነው ? ተብለው ሲጠየቁ #አላህን መፍራትና #መልካም-ስነምግባር ነው አሉ ።የኛውድ ነቢ ፊዳከ ሩሂ አቢ ወኡሚ ያረሡለላህ #ፖሮፋይሌን በጫን ቤተሰብ ሁኑ ውዶች
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
እህት ደምሪኝ
@seadi7539
@seadi7539 2 күн бұрын
ምን አይነት ቅን ልብ ነው ያለሽ ማሻአላህ ተባረክ አረህማን አላህ ዪጨምርልሽ የኔ ውድ❤❤❤❤❤❤❤❤
@azainab2799
@azainab2799 Күн бұрын
እህት ገቢና ደምሪኝ ስወድሽ
@seadi7539
@seadi7539 Күн бұрын
@@azainab2799 እሺ አቺም ደምሪኝ
@Alemazutbe
@Alemazutbe 2 күн бұрын
ለሚኮ የምር ጀግና ነች የወንድሞቾ ጠንካራ ጎን❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
አልሚየ ደምሪኝ❤
@Nora-p8n
@Nora-p8n 2 күн бұрын
የኔ እህት የተቢ እንኳን በሰላም መጣሽ ❤❤❤❤ ለይክ ሰብሰክራይብ አርጉ❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
ውደ ደምሪኝ
@ensratube
@ensratube 2 күн бұрын
እግዚአብሔር እጀራህን ይክፈትልህ ለሚዬም አቺም ከፍ በይ ከዚህ በላይ ትልቅ ደረጃ ድረሺ❤❤❤የሴት ጀግና
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
ያገሬልጂ ደምሪኝ
@user-ju9mw1cl4c
@user-ju9mw1cl4c 2 күн бұрын
ውይ አንጀቴን በላኝ ሲያዝን😢😢😢 ለምዬ ❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
ማሬ ደምሪኝ
@Zyneb-pw3cf
@Zyneb-pw3cf 2 күн бұрын
እግርሽ ስር ወድቆ ነዉለሙ የኔናት ለሠዉ ያላቹህ ክበር❤❤❤❤
@user-ic6hi4wc8c
@user-ic6hi4wc8c 2 күн бұрын
ይሄኔ እግርሽ ላይ ወድቆ ይቅርታ ጠይቆሽ ነው አደል ቪዲዮ የቆረጥሽ ድመቶቹ ሲያምሩ ግን ለሰው ያለሽ ሪስቤክት ዋውውው
@zainabazainaba1936
@zainabazainaba1936 2 күн бұрын
በጣም እዲታወቅ አልፈለገችም ወላሂ ሊላ ቢሆን እግሩላይ ወድቅ ትንሺ ደቂቃ ያቆያል ለሰው ያላት ክብር ይገርመኛል ሁላችንንም ልቡና ይስጠን
@gjyvng738
@gjyvng738 Күн бұрын
በጣምጎበዝለሠውያላትክብር
@fahedali632
@fahedali632 2 күн бұрын
ቻነል ክፈችለት እሙ❤❤❤
@Helenutub
@Helenutub 2 күн бұрын
ለሙዬ የኔ አስተዋይ የኔ ጀግና ላንቺ ቃላት የለኝም😊❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
የሄሉ ወዳጂ ደምሪኝ
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s 2 күн бұрын
የሥደተኞች እናት❤❤❤❤❤👌💐💐💐💐👌🥰🥰👌👌🥰👌
@fawziyaawal
@fawziyaawal 2 күн бұрын
የኔ ቆንጅ ተባርፕኪ
@blackdiamonddiamond6011
@blackdiamonddiamond6011 2 күн бұрын
የተንቢ የተባረክሽ ልብሱን ሽፍን አደረግሽለት መድሃኒዓለም ከጠላት ሽፍን ያርግሽ God bless you more and more 🙏🏽🙏🏽🙏🏽❤️❤️
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
ደምሪኝ ውድ
@fasikawande3558
@fasikawande3558 2 күн бұрын
አንደኛ ነኛ❤❤❤
@TizitaTubeትዝታ
@TizitaTubeትዝታ 2 күн бұрын
የኔ ጀግና ለሚ💪😍
@bmbm5564
@bmbm5564 2 күн бұрын
በእውነት መልካም ጀግና ነሽ
@denbelehussen6936
@denbelehussen6936 2 күн бұрын
ጀግናዬ በርቺ
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
እህት ደምሪኝ
@user-bi3zn4px2m
@user-bi3zn4px2m 2 күн бұрын
ለሰው ያለሽ ክብር የኔ ውድ❤❤
@enaya0481
@enaya0481 2 күн бұрын
ሚስኪን አላህ የበለጠው ይስጥህ ጠክር አይዞህ ነገ ሌላ ቀን ነው👍😍😍😍
@emmanuelzabaneh-if7zs
@emmanuelzabaneh-if7zs 2 күн бұрын
የኔ ውድ ለሚ ጠንካረዋ እሴት በጣም ነው የምወድሸ ❤🥰🥰🥰🥰
@dubaidubai793
@dubaidubai793 2 күн бұрын
የተቤ ጅገና ሴት ነሽ ፈጠሪ ይጠብቅሽ❤
@user-qk1uw9sv8d
@user-qk1uw9sv8d 2 күн бұрын
የኔ ምስኪን ሲያሳዝን በማሪያም ለምለምዬ እዬንን ልብሽን አይቀይርብሽ ኑሪልኝ አንተም ታሪክህን ይቀይርልህ እግዚአብሔር🙏🙏🙏😍
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
እሙየ ደምሪኝ
@ASYAENDRIS-pw4zl
@ASYAENDRIS-pw4zl 2 күн бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና ሴት በጣም ነው እምወዳት❤❤❤❤❤
@user-bx2pl8py6okidst
@user-bx2pl8py6okidst 2 күн бұрын
ጀግና ሴት ነሽ በርች❤❤❤
@raharoyal
@raharoyal Күн бұрын
❤❤❤❤❤ you’re kind and thoughtful ❤❤❤. May Allah protect you ❤❤❤
@tawakan9600
@tawakan9600 Күн бұрын
አይዞህ በርተ አቴ ጀግነነህ ስት የመስረት አቅም የለቸው ዚቅ ቢሎ መስረት ይከቢደቸወል ኢም የልፈል በርተ አለህ ትልቅ ደረጀ የድርስህ❤❤
@samprincess378
@samprincess378 2 күн бұрын
የኔ ጀግና ❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@JemalJemila
@JemalJemila 2 күн бұрын
ወላሂ ጀግና ነሽ
@user-ks2dn6mf6n
@user-ks2dn6mf6n Күн бұрын
የኔ ስስት የኔ ጀግና ሴት ለሙ የቡቴዋ እቁ እንወድሻለን የሰው ገራገር ወላሂ ስላቺ ሲነሳ ተመስጬ ነው የምሰማው በቀደም እነ ኤፋ ስላቺ ሲያወሩ ስማ እዴት ደስ እዳለኝ በገቡበት ማርክ ኤፋ ስላቺ ያወራሉ አይለያቹ ❤❤
@hanankm4587
@hanankm4587 2 күн бұрын
ለሙዬ መልካም እህታችን ዘመንሽ ይባረክ ካንቼ እኔ ብዙ ነገር ተምራለው የእውነት ነው የምልሽ እረጅም አመት ሆነኛል ገና ሳውዲ ሆኚ እያለው ነውየማሽ አንቼ ምርጥ ሰው መልካም ይግጠምሽ ሰማህቷ ከጎንሽ ትሁን የኔ ቆጆ
@weynua-tube
@weynua-tube 2 күн бұрын
ለምዬ ጀግና ነሽ የሴቶች ምሳሌእኔ ዩቱብ ቻናል የከፈትኩት አንችን አይቼ ነው አላህ ቢያሳካልኝ በርችልኝ ለሰዎች መልካም ልጅ ነሽ ራስ ወዳድ አደለሽም የምር ከልቤ እወድሻለሁ ለምዬ❤
@SeenaaTube-ix9gr
@SeenaaTube-ix9gr Күн бұрын
Achii iko jagna seet nesh ❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@aaisha6429
@aaisha6429 Күн бұрын
መልካም ሴት ነሺ በርቺ 👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍👍
@user-bi3zn4px2m
@user-bi3zn4px2m 2 күн бұрын
ለሚዪ የኔ ጅግና ስወድሽ❤❤❤
@user-dr2hk4kq6s
@user-dr2hk4kq6s 2 күн бұрын
የኛጀግናበርች
@user-hm3iu4iv8y
@user-hm3iu4iv8y Күн бұрын
ያላህ ልጅግ አጀቴ ነው የበላው የኔወድም ለምየ የላምሺ ይብዛ ያረብ ያልታሰበውን እርዝቂ ይወፍቅህ ያረብ
@user-zk6rt3ii3j
@user-zk6rt3ii3j 2 күн бұрын
የተቢ የኔጀግና ዩቱብ ይከፈትለት❤❤
@zinashtulu7696
@zinashtulu7696 2 күн бұрын
ተንብዬ የኔ ቆንጆ አንቺ በጣም ትልቅ ሰዉ ነሽ❤❤❤❤❤
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
ዝናሽየ ደምሪኝ
@wubegetachew835
@wubegetachew835 2 күн бұрын
ማርያምን አሳዛነኝ ምስኪን የኔ ዋንድሜ 😢❤❤❤❤
@user-sd5uw9zv8i
@user-sd5uw9zv8i Күн бұрын
ቆንጅዬዋ ነይ በኔ ቤት ደምሪኚ❤
@user-jt6zq9yz3c
@user-jt6zq9yz3c 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉ያኔ ጀግነ ለሙዬ ባሪች
@site4917
@site4917 2 күн бұрын
ለሙዬ ጅግና ነሽ❤❤❤❤
@Hayoumohammed
@Hayoumohammed 2 күн бұрын
ለሙዬ የኔ ጀግና የሥራ ሠው ማነው እንደኔ የሚወዳት❤❤🎉🎉
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
ሀያትየ ደምሪኝ
@Hayoumohammed
@Hayoumohammed Күн бұрын
@@Zehara9 እሽ ዜዶ
@user-sz9el4jl8k
@user-sz9el4jl8k 2 күн бұрын
ከየተንቢብዙነገር ተምሪያለሁ ኢንሻአላህ ለሚየ የኔአሰተዋይ እንዳንችመሆን እፈልጋለሁ የኔመልካም❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@enatethiopia5206
@enatethiopia5206 2 күн бұрын
ውይ ሲያሳዝን እግዚአብሔር ይመልከትህ ወንድሜ
@user-fl5uq8qu2p
@user-fl5uq8qu2p Күн бұрын
Wow that great job ❤🎉🎉
@user-yi4mw1ke5g
@user-yi4mw1ke5g 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ይስጥሽ ለምለምየ ወይኔ ጥሩ ሰው ነሽ
@nfffdt931
@nfffdt931 Күн бұрын
ለሚ የሴት ጅግና ነሽ የኔ እናት❤❤❤❤
@user-bt2jp5zp6x
@user-bt2jp5zp6x Күн бұрын
ጀግና ሴት ነሸ የኔዉድ አህቴ
@fnvnfhghh6901
@fnvnfhghh6901 2 күн бұрын
ልጅሲያሳዝናበርች ለሚ ጀግና❤❤❤❤❤
@masaratmasarat7383
@masaratmasarat7383 Күн бұрын
ለሙ አታሰሰብሺ ይለየል እግዚሐብሔር ክፊናጋር ሁሉ ይጠብቅሺ❤ጀግና ሴት ናሺ
@LamarCell-et3dc
@LamarCell-et3dc Күн бұрын
Mashllaa mashllaa yene wude tabaraki ❤❤❤❤❤
@skettube4149
@skettube4149 2 күн бұрын
ጀግና ነህ አሁንም በርታ
@lebenashetube9344
@lebenashetube9344 Күн бұрын
ለመጀመራ በጣም እምዉድሸሎ እህቴ በጣም ደሰ ብሎኛል ልጅ በጣም አጀታን በላኝ ልጅ ዩቱብ ክፋቺ እኛ እናሰዲጋሌን ለሚ❤❤❤❤
@user-jj4lh3lo6q
@user-jj4lh3lo6q 2 күн бұрын
ለምለምዬ የኛ ጅግና ልባም ሴት ነሽ❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉
@Mubetube2
@Mubetube2 2 күн бұрын
እንኳን ተፈታ ፍቅር ያሸንፋል❤❤❤
@user-zc8xp7nh4h
@user-zc8xp7nh4h 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤
@fatemaa7263
@fatemaa7263 2 күн бұрын
ለሚዬዬዬዬዬዬ 🌹🌹🌹🌹🌹
@user-om2xb7kh8t
@user-om2xb7kh8t 2 күн бұрын
Lamiyeee eko teleyalesh yen qen leb mach new gen lamen yemgegnate uffffff sewadate ekoooo yen xenkaraaa❤❤❤❤
@user-sd1wt1pw9p
@user-sd1wt1pw9p 2 күн бұрын
አላክ የተሻለ እርዚቅ ይስጥክ ወድሜ
@sear6884
@sear6884 Күн бұрын
❤egzabeher yebarkesh
@user-cg3ok5jp9x
@user-cg3ok5jp9x 2 күн бұрын
የትቢ የተቻለሽን አግዥው😢እግዚሐብሄር ጥበቡን ሰቶታልና ይጠቀምበት አዳዴ ባሰብነው ልክ ካልሆነልን ሌላ ውስጥ እንገባለን
@EmugasheDora
@EmugasheDora Сағат бұрын
ሁዑዑፍፍፍፍ ሰወደሼ አኮ ❤️❤️❤️አሙዬ የኔ ልዩ ❤️❤️❤️
@hegshwgs7818
@hegshwgs7818 Күн бұрын
ስወድሽ ሌምለም❤❤❤
@user-uz6lm9fu5z
@user-uz6lm9fu5z Күн бұрын
አላህበሰፊዉይስጥሺአቺትለያለሺ❤❤❤❤🎉🎉🎉
@MolaMola-jp1gr
@MolaMola-jp1gr 2 күн бұрын
የኔ ጀግና❤❤❤❤
@Amazonwill-yt6hd
@Amazonwill-yt6hd Күн бұрын
ትልቅ ❤ስው ነሽ ስው አለመናቅሽ from Saudi Riyad❤
@Aaaa-tx2ee
@Aaaa-tx2ee Күн бұрын
የሴት ጀግነ አንቺን አዬዉ የኡነት ትለየለሽ በመልከሚነቲሸ ቀጢይበት🌹❤
@maye1727
@maye1727 Күн бұрын
አንዴት አንጅት ይበላል የኔ አባት አይዞህ ናጌ ሌላ ቃን ነው
@seble6210
@seble6210 Күн бұрын
ለሚ የኔ ጀግና እንኳንም ይቅርታ አደረግሽለት ጎበዝ❤❤❤❤
@user-po1mq8zy7q
@user-po1mq8zy7q 2 күн бұрын
የኔ ጀግና
@LUBABAMUHYE
@LUBABAMUHYE 2 күн бұрын
ማሻአላህአላህይተሻለነገርይሰጠህለሙይአሥተዋይነሺ
@mekyaseid-5747
@mekyaseid-5747 2 күн бұрын
በጣም ነው የምወድሽ ላላህ ብየ እወድሻለሁ❤❤❤❤❤
@bizu927
@bizu927 2 күн бұрын
ለሚዬ አንደኛ ነኝ❤
@user-yz1yp6sn4g
@user-yz1yp6sn4g Күн бұрын
ለሙየ የኔ አያዳሌ ቅን ልቡያለሽ ❤❤❤❤❤❤❤❤
@user-eq2jg1op9m
@user-eq2jg1op9m Күн бұрын
የምወድሽ በምክኒያት ነው ለሚ ልብሱን ስታይ ሸፈንሽለት እመብርሀን ከችግር ከመከራ ትሸፍንሽ ልጁንም እግዚአብሄር ያልታሰበ እንጀራ ይስጠው❤❤❤
@fhdgfhdghh5376
@fhdgfhdghh5376 2 күн бұрын
ተባረኪ ❤
@kelemaberha8877
@kelemaberha8877 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤የእኔ አሳዛኝ አላህ የተሻለ ወደ ይሰጥህ ለምለምዬ❤❤🎉🎉🎉🎉
@messiemuo
@messiemuo 2 күн бұрын
ለሙዬእንዴት እንደምውድሽ አንድቀንባገኝሽ በጣምደስይለኝ ነበርእረጅም እድሜይስጥሽ ከጤናጋርእውድሻለው
@zainbkader3438
@zainbkader3438 2 күн бұрын
Tileyaleshi. Lemiye❤❤❤❤❤
@fjjuhjkkjghvg6878
@fjjuhjkkjghvg6878 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤❤ጀግና፣እህቴ
@hdhdhdhd760
@hdhdhdhd760 2 күн бұрын
❤❤❤❤❤❤ የኔ ጀግና
@user-bq8dg3fh1y
@user-bq8dg3fh1y Күн бұрын
እህልጁንሳይ አጄቴ ተሰፈሰፈ አይ ለሚየ ጄግናየ እባክሰሺ እስጂው
@user-xl1mu8zx7j
@user-xl1mu8zx7j 2 күн бұрын
ኡፍ ሲየሰዝን የአለሀ ለሁሉም የንተን ሲሰይ ረዝቀቸዉ ሙያ አለ እንሸ አለሀ ትለዎጠለህ በርተ
@Zehara9
@Zehara9 Күн бұрын
ውደደምሪኝ
@user-xl1mu8zx7j
@user-xl1mu8zx7j Күн бұрын
@@Zehara9 እሺ ማማዬ
@user-wt7ui5mm3u
@user-wt7ui5mm3u Күн бұрын
ለሙዬ አንቺ ትለያለሽ እኮ ❤❤❤❤
@sablacell1012
@sablacell1012 2 күн бұрын
የኔ ምርጥ ስወድሽ❤❤❤❤❤
@SosiSosi-j3m
@SosiSosi-j3m 19 сағат бұрын
Ewnatih.baxim.kinLbnaw.yalasih.🎉🎉❤❤❤
@user-om8zz5qi5k
@user-om8zz5qi5k 2 күн бұрын
አጄቴን.በለው.የኔ.ወድም.አይዞህ
@user-qp6ow2pp6q
@user-qp6ow2pp6q 2 күн бұрын
እግዚአብሔር ያላሰብሀዉን እጀራ ይስጥህ አሜን❤❤❤❤❤❤
@melisechevron
@melisechevron Күн бұрын
Sweet girl ❤❤❤❤❤❤❤❤
@donkeytub3504
@donkeytub3504 Күн бұрын
Yan gat❤❤👍👍
@user-gh6lb7ty2i
@user-gh6lb7ty2i 2 күн бұрын
የኔ ጀ ግ ና ❤❤❤❤❤❤❤
Increíble final 😱
00:37
Juan De Dios Pantoja 2
Рет қаралды 113 МЛН
Alat Seru Penolong untuk Mimpi Indah Bayi!
00:31
Let's GLOW! Indonesian
Рет қаралды 14 МЛН
LOVE LETTER - POPPY PLAYTIME CHAPTER 3 | GH'S ANIMATION
00:15
🛎️ስለ ፍቅረኛዬ ሀይሚ ማወቅ አልነበረባትም😡😱
31:56
Biruk Tube ብሩክ ቱዩብ
Рет қаралды 300 М.
ሕማም ድሓር epsoide 1
35:44
ቦኽታ ጥበብ
Рет қаралды 14 М.
ፍቅሬን ተዋወቋት❤️‍🩹🤍🥹
26:42
Dagi Tube
Рет қаралды 105 М.
አቤኒ በደስታ አለቀሰ 😭 ቃልዬ ቡታጅራ መጣች 🚙
18:41
Abeni Tube -አቤኒ ቲዩብ
Рет қаралды 20 М.