አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 11 / Agafari Se1 Ep 11

  Рет қаралды 78,554

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

6 ай бұрын

This is the official KZfaq channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
#ethiopiancinema #ethiopiancomedy #ethiopianfilm #Alemayehutaddese #zelalemmitsilal #Agafari #tvseries #tamrinstudio
#besintu
#seifu
#hope
#doneky
#dejaf
#min litazez
#ebc
#etv
#king
#entertainment
#hope
This is the official KZfaq channel of Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
unauthorized use, distribution, and re-upload of this content is strictly prohibited
Copyright ©2023 Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ

Пікірлер: 147
@bamatube2745
@bamatube2745 6 ай бұрын
ጨለለኮ ጥንቅሹ
@yasinmohammed7459
@yasinmohammed7459 4 ай бұрын
😃
@likukebede8440
@likukebede8440 6 ай бұрын
መገን ያራዳ ልጅ አይጠጣም ቅራሪ እሁድን ጠብቀው መጡ አጋፋሪ😅😅 የእያንዳንዱን ሙታን ታሪኩን መርማሪ❤
@hilinagirma8740
@hilinagirma8740 6 ай бұрын
ብዕራቹ አይንጠፍ በጣም እናመሰግናለን❤❤
@user-hv7oh7rl9q
@user-hv7oh7rl9q 6 ай бұрын
መቼም እኛ ሁላችን ኢትዮጵያውያን መከራ ውስጥ ነን መጨረሻችን ምን ይሁን! አገር አልባ ልንሆን ትንሽ ነው የቀረን! እነዚህ ድራማዎች የሚያሳዩን ያንን ይመስለኛል። ደራሲውን፣ አዘጋጁን እና ተዋንያኑን ከልብ እናደንቃቸዋለን! አደንቃቸዋለሁ። በርቱ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@NonoYes-tt9um
@NonoYes-tt9um 6 ай бұрын
ቀዳዳ ላይነጋ አይመሽም አፍህን በመልካሙ ክፈት ይሄ ደሞ መዝናኛ እና መማሪያ እንጂ የአጥፊ ልቦች መገኛ ደለም ወይስ የውሽት ሞት ታሪክ ስታይ እውነት በሆነ ለማለት ነው ምታይ
@awelarebo6693
@awelarebo6693 6 ай бұрын
አገር አልባ መቼም አንሆንም ባይሆን ሰቃያችን ከዚህ በላይ እንዳይረዝም እንፀልይ።
@misrak7932
@misrak7932 6 ай бұрын
iwnet naw balem layi yalewim naw miyasayun be arif twena
@shalom744
@shalom744 6 ай бұрын
Share ,share , share. This needs more view
@ElsaHanicho
@ElsaHanicho 6 ай бұрын
ተናፋቂ ሆናችኋል በርቱልን የምትሰሩትን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ፀጋውን ያብዛላቹ። ❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
አሜን ውድ ኤልሳ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@solomonbalcha5635
@solomonbalcha5635 6 ай бұрын
በእዉነት ለመናገር ተመሰጬ የምከታተለው ገራሚ ድራማ።የትዕይንቱ ጥልቅ አስተማሪነት፥የተዋንያኖቹ አስገራሚ ብቃት፥ብቻ እጅግ ግሩም ዝግጅት።አቦ ተባረኩ።ለኛ ለዚህ ዘመን አህዮች አምላክ ልቦና ይስጠን።
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 6 ай бұрын
አሜን
@aziza2714
@aziza2714 6 ай бұрын
አጋፌ እንኳን መጣችሁ የምር በጣም የምከታተለው ድራማ🥰🥰 ዛሬ አጋፋሪ ፊዚክስ የሆነችልጅ አገኘችው ትልቅ ፈተና 😅😅 ጥንቅሹ የምር ሲርበተበት በጣም ያሥቀኛል 😅😅😅 በቀጣይ ደሞ በኛ በስደተኞች ላይ ስሩልን🥰🥰🥰🥰
@HiwanMaesho
@HiwanMaesho 6 ай бұрын
ይህንን ፊልም እንደኔ ኣርጎ ወደ እውነት የመራኝ ነገር የለም ማለት ቡዝ ስብከት እሰማለሁ ግን የምሰማው እግዚአብሔር ፍለጋ ነው ዪህንን ፍልም ግን የሚወስድህ ራስህን ፍለጋ ነው ራስህን ካገኝህው ደግሞ እግዚአብሔር ኣንተው ዉስጥ ስላለ የእግዚአብሔር መንገድ ትከተላለህ🙏 እናመሰግናለን ቀጥልበት
@user-mh4be4wj4s
@user-mh4be4wj4s 6 ай бұрын
በእውነቱ እግዚአብሔር ያክብርልኝ እናመሰግናለን🙏❤❤❤❤❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
አሜን ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@Alemsegedabate-m6h
@Alemsegedabate-m6h Ай бұрын
ምርጥ እና አስተማሪ ተከታታይ ድራማ ነው ሁሉም ሰው ከዚህ መማር ማናችንም ከመሞት እንደማናመለት እናም ፍርድ ቀን ስንናዘዝ ...
@user-wd8rx3sx4n
@user-wd8rx3sx4n 6 ай бұрын
ግሩም ነው በርቱልኝ ፈጣሪ በዚ ስራ ያሉት እህቶች ያስብልን ለኛም ማስተዋልን ያድለን
@danayithabte4733
@danayithabte4733 6 ай бұрын
My favourite 🙏, life isn’t fair sometimes tasazenanalech yezarewa 😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
thank you danayith
@yosephubuntu
@yosephubuntu 6 ай бұрын
የዛሬዋ ደግሞ የትወና አቅሟ ይለያል ። በደንብ መስራት ትችላለች ሌላ ፊልም አሰሯት ። ዛሬ ምርጥ ነበራቹ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
እውነት ነው በጣም ጎበዝና ሞያዊ ስነምግባር የላት ድንቅ ተዋናይት ናት ።ውድ ዮሴፍ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@Tg-oh5nx
@Tg-oh5nx 6 ай бұрын
የጉማ አዋርድ ተሸላሚ ተዋናይት እኮ ናት አዲስ አይደለችም:: ቁራኛዬ የሚባለውን ፊልም አላየሽም
@Future979
@Future979 6 ай бұрын
ማነው ስሟ?
@marlee5657
@marlee5657 5 ай бұрын
​@@Tg-oh5nx awo gobz asteway nesh
@Bale-Suk
@Bale-Suk 6 ай бұрын
She performed very well and perfectly
@btsport74
@btsport74 6 ай бұрын
ሀገሬ 😢 ታማለሽ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
እውነት ነው ውድ btsport ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@biniyammanayeofficialchann5740
@biniyammanayeofficialchann5740 6 ай бұрын
ሁሌም እንደምለው ድንቅ ሰራ ድንቅ የትወና ብቃት ሁሉም አንደኛ ናቸው❤❤
@hailubayisa2281
@hailubayisa2281 6 ай бұрын
ስትመቹኝ እኮ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ሀይሉ ክብረት ይስጥልን
@hahu3881
@hahu3881 6 ай бұрын
Thank you! It’s touching and well performed as always. The actress is fabulous with great talent, I hope to see her in other projects!
@HirpassaEba-pc6qg
@HirpassaEba-pc6qg 6 ай бұрын
የምር በጣም ነው የምኮራሁባቹ የድርሰቱ ሀሳብ እንደ እኔ በሂወቴ በጣም ምርጡ ሀሳብ ነው ።አዝናኝ ነው የበለጠ ደሞ ያልታየ ሁሌ ከሰለቹን የድራማ ሀሳቦች በጣም ልዩ አስተማሪ "ሞት"ን አለማሰባችን ነው የሁሉም ነገር የስህተታችን መጀመሪያ ....በርቱ በዲስ ቲቪም እከታተለው ነበር አሁንም አለሁ ❤። ኤባ ነኝ አመሰግናለሁ
@hilinagirma8740
@hilinagirma8740 6 ай бұрын
ኸረ ልቀቁት ❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ተለቋል
@biniyamterefe259
@biniyamterefe259 6 ай бұрын
ድንቅ ነው 😇 በርቱ እናመሰግናለን ✌️
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ቢንያም ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@tewodrosyohannes8888
@tewodrosyohannes8888 6 ай бұрын
ምናልባት ሀገራችን ላይ ካየኻቸው ምርጥ ተከታታዮች ውስጥ አንዱ ነው ምርጥ ሀሳብ ምርጥ ድርሰቶች ምርጥ ትወና ምርጥ ዝግጅት በቃ ምርጥ ነገር ነው❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ቴዲ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@TombolaAbebaw
@TombolaAbebaw 6 ай бұрын
ጥንቅሹ ግን መች ነው ከመንፈሶቹ ጋር ማውራት የሚጀምረው? ከአጋፋሪ ይልቅ ጥሩ ጥሩ ጥያቄ የሚጠይቃቸውና ብዙ ሊያስብላቸው የሚችል ይመስለኛል
@latamolameso3299
@latamolameso3299 6 ай бұрын
በትክክል!
@surafeltesfaw1839
@surafeltesfaw1839 5 ай бұрын
ምርጥ adviancer
@miseso6126
@miseso6126 3 ай бұрын
አሌክስ የሁል ጊዚ ምርጥ❤❤❤
@eyarslaewarkneh4548
@eyarslaewarkneh4548 6 ай бұрын
እውነት በሁሉ ነገሩ ለየት ያለ ድራማ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ውድ እየሩሳሌም ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@kasahunakalewelde8886
@kasahunakalewelde8886 6 ай бұрын
Endet adregachu endemeteserut betam yegermegnal , kesejemer eskyalke deres tinkishu ayayegnem enjie abryachu weste kenante gar negne , yemegerem teyent new ,tebareku, alemayehuna tinkishu edmyachun yarzemelen, thanks ❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
አሜን ውድ ካሳሁን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@shebelawkuma6586
@shebelawkuma6586 6 ай бұрын
a painful ...heartbreaking story.....but it has assessed the life of affected people we have tried to hide their deep pain behind their beautiful smile and luxury life ...stay safe guys !!!!
@solomonashenafi6373
@solomonashenafi6373 6 ай бұрын
ሲወራ ቀላል ነው.........!!!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ሰለሞን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@girmabekele7988
@girmabekele7988 6 ай бұрын
ተናፋቂ ሆናችኋል በርቱልን የምትሰሩትን እግዚአብሔር ይባርክላቹ ፀጋውን ያብዛላቹ።
@samimagaw9696
@samimagaw9696 6 ай бұрын
ዋው በጣም ያምራል በርቱልን ግን እዴት ቢፃፍ እዴት ቢተወን ነው ሁሉም ክፍል እደዚህ ያማረው??የልጅቱዋ ትወና አንደኛ ነው በርችልን!!!!❤❤❤❤❤ሁላችሁንም እናመሰግናለን
@daniwalker5465
@daniwalker5465 6 ай бұрын
እንትን ነው እዚች ሀገር ላይ የአካሄድ ችግር አለ'''' ማንኛውም ስልጣን ሊይዝ የመጣ ሁሉ ለዚች አገር መቀየር ወይም ለውጥ ሳይሆን የሚመጣው የብሔሩን ዓላማ ሊያስፈፅም ነው''''''''''''' ምርጥ ስራ ነው በርቱ ****
@alemkebede5848
@alemkebede5848 6 ай бұрын
ድንቅ መልእት በርቱልን ሁላችንም የጥሪ ሰአታችን ደርሶ ላሽ እስክንል ለህሊናችን ተገዢ አንሁን ።
@sosotete425
@sosotete425 6 ай бұрын
እኔ የሚጠርመኝ 14k አይቱት ላይክ ሳያረጉ መሄድ ድግስ ተጠርቱ ጥሮ ነገር በልቱ ሳያመሰግኑ እንደመውጣት ነው ይሄን የመሰለ አይቱ ላይክ አለማረግ😢
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 6 ай бұрын
Amesegenalehu
@metikyeenatua
@metikyeenatua 6 ай бұрын
Begugut new metibikachu asetemare new hulam metakerbuti enamseginalin🙏😘😘
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ማርያምማር ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@bunakuma874
@bunakuma874 6 ай бұрын
ግሩም ነው
@user-nv7ix7uh4u
@user-nv7ix7uh4u 5 ай бұрын
አንደኛ...ምርጥ ተውኔት....
@menberekidane3664
@menberekidane3664 6 ай бұрын
Misri betam eko tichiyalesh
@MesuSf-ch8jy
@MesuSf-ch8jy 4 ай бұрын
betam gobez leji nat ere filem aseruat ❤❤
@TombolaAbebaw
@TombolaAbebaw 6 ай бұрын
" እግዚአብሔር የሰውን ልጅ አደራ የሰጠው ለህሊና ነው።"
@tube5986
@tube5986 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁ❤❤❤በጣም አረፍ ስራ ነዉ❤❤
@berhanberhan6692
@berhanberhan6692 6 ай бұрын
ይገርማን እውነትኘ ታሪክ ነው
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ብርሀን ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@metikyeenatua
@metikyeenatua 6 ай бұрын
Bekedema amseginahwaliw bezu temeret new yageniwet kenati begugit new metebekahu hulami wedocha 😘😘😘😘
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
እናመሰግናለን ውድ mariammar ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@nebatube3260
@nebatube3260 6 ай бұрын
በርቱልኝ ተበራቱልኝ የሚገርም ብቃት ነው 👏👏👏👏👏👌👌👌👌👌
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ነባ እናመሰግናለን
@nebatube3260
@nebatube3260 6 ай бұрын
@@tamrinstudio 🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤
@adentemesgen4426
@adentemesgen4426 6 ай бұрын
በጣም የምወደዉ ድራማ ቃል የለኝም
@user-rw4og1cy3l
@user-rw4og1cy3l 6 ай бұрын
enameseginalen ❤❤❤❤
@fikremariamtadesse8082
@fikremariamtadesse8082 5 ай бұрын
ይህንን ትወና ጣራ የነካችበት ስራ ይሄ ብቻ ተመልካች አይገባውም
@shemsukedir9172
@shemsukedir9172 6 ай бұрын
አለሀ አገረችን ሰም የርግል ኢኘስ በሰዉ አገር አገር አልበ ኦነ ለነ መጨረሸች የሰሚሪልን
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ሸምሱ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@user-wr9tb1ql5t
@user-wr9tb1ql5t 6 ай бұрын
I love this dream so much
@muradkemal6170
@muradkemal6170 6 ай бұрын
Oww begugut stebkew neber❤
@user-ef2dt4yf3f
@user-ef2dt4yf3f 6 ай бұрын
በርቶልን እንኳን ደህና መጣችሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
@woldeyyettiassefa8976
@woldeyyettiassefa8976 6 ай бұрын
Love her acting
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
thank you
@DigitalcellCell-mm4cm
@DigitalcellCell-mm4cm 6 ай бұрын
Yezarew yemiley yemeslegnal ende universityw temeraki 😢
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@user-yu2tn9fm7w
@user-yu2tn9fm7w 6 ай бұрын
ምርጥ ድራማ
@selomeaklilu2189
@selomeaklilu2189 5 ай бұрын
በተለየ መንገድ የመጣ ድራማ ነው አስተማሪ ፡፡ ልጆች ባያዩት ጥሩ ነው ባይ ነኝ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 5 ай бұрын
ውድ ሰሎሜ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@HANNA-qy5bl
@HANNA-qy5bl 6 ай бұрын
ወይ ጥቅሹዬ ስወዳችሁ ወገኖቴ❤❤
@HabtamuAsfaw-by4cu
@HabtamuAsfaw-by4cu 5 ай бұрын
ጥንቅሹ❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 5 ай бұрын
ውድ ሐብታሙ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@RRuth8852
@RRuth8852 6 ай бұрын
❤❤❤
@Daveentertaiment
@Daveentertaiment 6 ай бұрын
የሚገረም እይታ ነው
@bamatube2745
@bamatube2745 6 ай бұрын
ጎበዞች!!!!!
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ bamatube ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@danielabtedaniel1271
@danielabtedaniel1271 6 ай бұрын
የጥቅሹ ካራክተር የቀነሰነው የሚደነግጠው አጋፍሬ ከመፈስ ጋር ሲይወረራ የሚይሳየው ፍራቻ የመቻል
@danayithabte4733
@danayithabte4733 6 ай бұрын
Tinikishu 😂😂😂😂
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ዳኒ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@tewodrosmajor3253
@tewodrosmajor3253 5 ай бұрын
ሰው እንዴት ያንሳል ..... 😢😢😢
@bgeentertainment982
@bgeentertainment982 6 ай бұрын
Ba ewnat betam astemirognal hilina
@solomonjima2097
@solomonjima2097 6 ай бұрын
wow andegna
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ሶል ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 6 ай бұрын
እንኳን ደህና መጣችሁልኝ ስራ ላይ ሆኜ ዘገየው ❤❤❤❤
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ሰላም ቆንጂት በሰላም ከሆነ ጥሩ ነው።
@konijetgirma.2119
@konijetgirma.2119 6 ай бұрын
@@tamrinstudio በሰላም ነው እግዜር ይመስገን
@birukdires5440
@birukdires5440 5 ай бұрын
Miser ❤❤
@user-lt4rv5mc2y
@user-lt4rv5mc2y 6 ай бұрын
Wowwww drama yeleyal maryamen des yelal
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@henokkinfe6846
@henokkinfe6846 6 ай бұрын
በእንባ ተሞልቼ ነበር ያየዉት እባካቹሁን ኢትዮጵያ ዉስጥ ብዙ ነገር ተጀምሮ አያልቅም እና ድራማዉ እዳይቋረጥ አደራ አደራ አደራ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ሔኖክ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@user-lb5fe3et8o
@user-lb5fe3et8o 5 ай бұрын
አጋፊዬ ጥንቅሹ
@zeketomoka7572
@zeketomoka7572 6 ай бұрын
Remember Death is extremely important Thank you so much
@addisushiferaw5536
@addisushiferaw5536 6 ай бұрын
Our time on this earth is limited! Bible says The years of our life are seventy, or even by reason of strength eighty; yet their span is but toil and trouble; they are soon gone, and we fly away.
@Bale-Suk
@Bale-Suk 6 ай бұрын
Very touchy episode. Thank you Tamirat የሰው ልጅ ግን ከህሊና መሸሽ ይቻለዋል?
@SDATACENTER
@SDATACENTER 6 ай бұрын
ጥንቅሹኮ ጨለለ
@user-gn4lv4yr7n
@user-gn4lv4yr7n 6 ай бұрын
አይ..ጥንቅሽ..ማን..አድርሶኝ😅😅😅😅😅
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ቤተሰብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@fsumtadesse7461
@fsumtadesse7461 6 ай бұрын
ለዛ ያለው ድራማ ክበሩልን❤
@FetyaHassen-zl1zc
@FetyaHassen-zl1zc 6 ай бұрын
🎉🎉🎉🎉
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ፈቲያ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@besufekadsiyabara9332
@besufekadsiyabara9332 6 ай бұрын
በውስን ቦታና ተዋናይ ለየት ባለ አቀራረብ ምርጥ ምርጥ ሃሳቦችን ስለምትዳስሱ በናፍቆት ነው የምትጠበቁትና በርቱ።
@user-wd7vx8fj8h
@user-wd7vx8fj8h 5 ай бұрын
ዋዉግንምኖአይነት ብቃት ነው እኔ የትኛው ነኝ ብየ መጠየቅ ጀመርኩ ግን በጣም ገራሚ ደራሲ ፕሮዲሰር ተዋናይ ብቃት ይጠይቃን የእውነት በርቱልኝ❤❤❤😢😢😢😢😢😢
@mr.nobody9086
@mr.nobody9086 6 ай бұрын
Some of the dialogue is hard to hear... a little more volume there please. Fantastic work otherwise 👍👍
@user-zk2qc5wy6d
@user-zk2qc5wy6d 6 ай бұрын
ሠው ካልደረሰበት የሌላውን ቁስል አይረዳም
@stopamharagenocide7654
@stopamharagenocide7654 6 ай бұрын
ይገርማል እራቁቱን የተኛ እንዴት ነው የሚመጣ አጋፋሪ😂😂😂
@user-sy9wk4dc8m
@user-sy9wk4dc8m 6 ай бұрын
ጥቅሹ ማበዱ አይቀርም 😄😄😄
@solking9797
@solking9797 6 ай бұрын
የዚችስ የከፋ ነው ሳትጨርስ ነው የመጣችው
@EndashawGebre-ng3se
@EndashawGebre-ng3se 6 ай бұрын
ምን ማለት ነው?
@RakusaMedia
@RakusaMedia 6 ай бұрын
ያዛሬዋ ልጅ ደሞ የተለየች ናት
@NeberTube
@NeberTube 6 ай бұрын
ወንድሜን አጨለለው እኮ
@Future979
@Future979 6 ай бұрын
ህዝብን ሲያሰቃይ ስለነበር አንድ የቀበሌ ሊቀመንበር ስሩ እስቲ !
@aberashgesset-yx8ku
@aberashgesset-yx8ku 6 ай бұрын
አድናቆቴም ሁሌ ነው
@tigistsemu4288
@tigistsemu4288 6 ай бұрын
"ከሰውነቴ ይልቅ ሴትነቴ እየጎላ ከስንቱ ቤት ሰራተኝነት ተባረርኩ" ህይወት ( እንዲህ የሚያደርጉ ሴት አሰሪዎች ቢያስተውሉ፣ "ሰው እንዴት ከሰሀን ያንሳል" 'ከህሊና ወዴት ይሸሻል?" 'ስኖርም ስሞትም በመዋጮ" ስንገፋና ስንጥልም በመዋጮ" " ይሄ ተሰርቶ ከሚበላ ባይበላስ ቢቀር?" ስትለኝ ነበር ትላንት በሆነ አካባቢ እያለፍን ቃልዬ የአክስቴ ልጅ፤ በውኑ እህቶቻችን እንዲህ አይነት ህይወት ውስጥ እንዳይገቡ ምን ማድረግ አለብን? እንደ ሀገር፣ እንደ ቤተሰብ፣ ማህበረሰብ፣ ውይ ድህነት አይንህ ይጥፋ አቦ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
መተጋገዝ ።ውድ ቲጂ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@beenyaajaalalaa2206
@beenyaajaalalaa2206 5 ай бұрын
you did not tell us why and how she died.
@DreamWorkerl
@DreamWorkerl 3 ай бұрын
እቺ ሙት አሻፈደችን እኮ።
@sosotete425
@sosotete425 6 ай бұрын
የኔ ጥያቄ ከነ ሜካፕ ከነ ዊግ የሚሙቱት እንደዛው ነው የሚቀበሮት
@hanaseyfu3019
@hanaseyfu3019 6 ай бұрын
ብር እኳ ነው የወጣበት ለዛ አብሮ ነው መቀበር ያለበት አስባቹታል የሞች human hair 😁 ሌላ ሰው ሲጠቀመው
@bamatube2745
@bamatube2745 6 ай бұрын
ልጅቷ ትችላለች አይገልፀውም
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
እውነት ነው ።ውድ ባማ ቲዮብ ስራችን ለሰዎች እንዲደርስ ሼር ላይክ ሰብስክራይብን ጨምሮ ለርሶዎ በተመችዎት መንገድ ያስተዋውቁልን። እናመሰግናለን
@TigistBiset
@TigistBiset 6 ай бұрын
ሰብስክራይብ አድርጉ
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ ቲጂ ክብረት ይስጥልን።
@betesebmekuria4532
@betesebmekuria4532 6 ай бұрын
የምትሰሩትን ነገር በደንብ አደንቃለሁ ❤❤❤ የዛሬው ላይ ግን ጥንቅቅ ያለ አልነበረም ለምሳሌ መንፈስ ናት ግን በመስታወት እራሷን ታያለች እኛም በመስታዎት አየናት እንዲሁም ልብሱን ስትነካው ስትዳብሰው ልብሱ ይንቀሳቀስ ነበር መንፈስ ይህንን ሊያደርግ ይችላል ወይ??????? በምናብ ብናስብ የሞተ ሰው በህይወት ያለ ሰው እንደሚያየው ሲያውቀው ይደነግጣል! ከዚህ ቀደም እንደነበረው ክፍል ማለት ነው !ልጅቷ ግን ቀድማ የምታውቀው ይመስል እንደ መደበኛ ህይወት አጋጣሚ ነው የቀጠለችው የሰው ፀጉር(ሂውማን ሄር) የሞተ ሰው ይዞት ሊያደርገው ወይንስ ሊያወልቀው ይችላል?????????? ይህንን ሁሉ ነገሮች አለ ብለን ካሰብን እኮ ጥንቅሹ ያያታል ማለት ነው!!!! ምናቡን ያበላሸዋል ........ ይህንን የመሰለ ምርጥ ትወና እና ሀሳብ በደንብ ቢተነተን የተቻለ ይመስለኛል
@tamrinstudio
@tamrinstudio 6 ай бұрын
ውድ beteseb ስለሰጠኸን አሳብና አስተያየት ከልብ እናመሰግናለን ።
@fikir.com.
@fikir.com. 6 ай бұрын
ቪድዮ ስንጀምር ብላይክ እንጀምር የሚመለከተው ሰው እና ላይኩ አይገናኝም
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 12 / Agafari Se1 Ep 12
26:08
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 59 М.
КАК ДУМАЕТЕ КТО ВЫЙГРАЕТ😂
00:29
МЯТНАЯ ФАНТА
Рет қаралды 10 МЛН
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 10
39:26
EBC Entertainment
Рет қаралды 82 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 15 / Agafari Se1 Ep 15
22:31
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 54 М.
/በስንቱ/ Besintu S2 EP.21 "አባት እና ልጅ "
30:03
ebstv worldwide
Рет қаралды 854 М.
New Ethiopian Movie - Dafa Full  (ዳፋ) 2015
1:55:52
Arada Movies
Рет қаралды 440 М.
ግራ ቀኝ ምዕራፍ 2 - ክፍል 11
35:29
EBC Entertainment
Рет қаралды 78 М.
አጋፋሪ ምዕራፍ 1 ክፍል 13 / Agafari Se1 Ep 13
27:48
Tamrin Studio ታምሪን ስቱዲዮ
Рет қаралды 63 М.
小蚂蚁那么小气干嘛!#火影忍者 #佐助 #家庭
0:26
火影忍者一家
Рет қаралды 10 МЛН
ПИЩЕВОЙ ВАНДАЛ НАКАЗАН
0:20
МАКАРОН
Рет қаралды 2,9 МЛН
Waka waka 🤣 Which video is the best 1,2,3,4? 🤩
0:13
Adani Family
Рет қаралды 8 МЛН
Вся страна в очередях, а ты без очереди...
0:52
МиRRные Чувства
Рет қаралды 7 МЛН